የነገስታቱን ዘውድ በቅርበት!!/የአዲስ አለም ማርያም ሙዚየምን በቱሪስት አይን//በቅዳሜን ከሰዓት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst...
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Комментарии • 91

  • @user-gg9qx6qz4b
    @user-gg9qx6qz4b 2 года назад +13

    እንዴት ደስ ይላል በጣም ተመስጬ ነው የማዳመጥኩት ኦርቶዶክስ መሆኔ እድለኛ ነኝ ምክንያቱም ነገስታቱም ህጉም ሁለ ነገር ከሀይማኖታችን ጋር የተያያዘ ነው።

  • @user-db7sb6yt8t
    @user-db7sb6yt8t 2 года назад +14

    ተዋህዶ ሃይማኖት የጥንት ነሽ የእናት ና የአባቴ
    ምኒልክ የኢትዮጵያ ኩራት የአፈሪካ ኩራት 😘😘😘😘

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 2 года назад +3

    የቅዱሳኑ በረከት አይለየን በጣምነው ደሲየሚለው ይህን በማቅረባቹ እናመሰግናለን ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኖርልን

  • @meseretgetachew6304
    @meseretgetachew6304 2 года назад +18

    እግዚአብሔር ሁሌ ከ ማመሰግበት ምክንያቱ አንዱ በኢትዮጵያዊነቴ እና የተዋህዶ እምነት ተከታይ በመሆኔ ነው።

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f 2 года назад +5

    ከ80ዎቹ በታች የተወለድን ትውልዶች ታሪክ ሳይሆን ዘር ብሄር ነው የምናውቀው። ጎበዝ ኧረ ታሪክ መስራት ባንችል ታሪካችንን እናብብ እንጎብኝ ታሪክ ። ተዋህዶ ሀይማኖቴ ክብር ይገባሻል ሀገር ነሽ የምንልሽ በምክንያት ነው ።❤⛪🇪🇹

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 2 года назад +7

    1982 የተወለድን በሙሉ ታሪክ አናቅም ዘር ብቻ ነው እምናቀው ፈጣሪ ልቦናችን ይመልስልን

  • @edenhailu6892
    @edenhailu6892 2 года назад +4

    ወንድሜ ስላየሁ ደስ ብሎኛል የኔ ጀግና ድንግል እናቴ በቤቷ ታፅናህ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 года назад +5

    I hope the museum is well secured. This place is full of Ethiopian history.

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 2 года назад +14

    ይሄ ነው እኛ የኢትዮጵያ ታሪካችን ታሪክ የማታቁ ለማወቅ ሞክሩ የከደሙት አባቶቻችን ኢትዮጵያ ለማቆየት ደማቸውን አፍሰው ነው ያሁሉን ኢትዮጵያን ያስርከቡን አሁን ግን ሰው እደበግ ማረድ ሆነ

  • @mrmam1265
    @mrmam1265 2 года назад +2

    በጣም ተመስጬ ነው ያየሁት ተዋህዶ ሀይማኖታች ብዙ ታሪክ ያላት ለኢትዮጵያ ሀገራችን ብዙ ውለታ አልባት ነገር ግን ውለታዋ ዛሬ ላይ ተዘንግቷል ለማንኛውም ተዋሕዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ እምዬ ምንሊክ የአፍሪካ ኩራት 💚💛❤️💚💛❤️

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 2 года назад +5

    I was there in 1998 Addis Alem Mariyam. The Church looking amazing👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @user-kt1gy1pk1s
    @user-kt1gy1pk1s 2 года назад +9

    በጣም ደስ የሚል ቅርስ ነው። ነገር ግን ማብራሪያውን የሰጠው እንደ ቤተክርስቲያን አገልጋይ የቅድስት ድንግል ማርያምን ስም ሲጠራ ልክ አይደለም ነጥሎ መጥራት አልነበረበትም ። ለስም አጠራሯ ክብር ይግባት የኔ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት ምልጃ በረከትዋ ይድረሰን።

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 2 года назад +4

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 2 года назад +3

    እናመሰግናለን የቅዳሜ ከሰአቶች

  • @ethio_amhara_movement
    @ethio_amhara_movement 2 года назад +10

    የሇላው ከሌለ የለም የፊቱ እመየ ሚኒሊክ አዛኙ

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ውዶ እናት ሀገሬ💚💛❤

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 года назад +9

    እምዬ ሚኒሊክ የአፍሪካ ኩራት

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 2 года назад +4

    አማራ ማለት ይህ ነው ታሪክ አስቀማጭ ነው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አማራ ምንም ሌላ ምንም ታሪክ የለም

    • @ethiopia9515
      @ethiopia9515 2 года назад

      ቆምጬ አማራ 🦓🦓🦓🦓🦓🦓🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ESU05
    @ESU05 2 года назад +3

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v 2 года назад

    እምዬ ምኒልክ የእናታችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጅ ናቸው አ🙏❤❤🙏

  • @dajk1214
    @dajk1214 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sirfashm7480
    @sirfashm7480 2 года назад +5

    ታሪክሠርቶባሥቀመጠልንእኒህካድወችዛሬዳዉንዳዉንነፍጠኛይላሉ።

  • @meseretgetachew6304
    @meseretgetachew6304 2 года назад +7

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የሀገር ባለ ውለታ ናት እስኪ ቅዳሜ ከሠአቶች መስጊድ እና የፕሮቴስታት ቸርች ውስጥ ምን የሀገር ሀብት እንዳ አሳዬን ባለ ውለታ መሆናቸውን እንይ እና እንመስክር።ስለ ኢትዮጵያ ቢዘፍን አማራ ቢዘመር ኦርቶዶክስ ነው በዛው ልክ ቢገፋ ሀብቱ ንብረቱ ቢጠፋ ቢቃጠል እንደዚሁ አማራው እና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እና ቤተ ክርስቲያን እና ለዚህ ዉለታው ይህ ነው መልሱ???

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 2 года назад +1

      ልክ ነሽ ማማ እምዬ ኦርቶዶክስ የሀገር ባለውለታ ናት ምላሿ ግን አባቶችን መግደል ቤተ ነቅደስን ማቃጠል ሆነ አማራ ባይኖር ዛሬ ያለችውን ኢትዮጵያ አናገኝም ነበረ ደማቸውን አፍሰው አቆዮት ሀገራችንን ዛሬ ግን እነሱን እየጨረሱብን ነው ፈጣሪ ይፍረድባቸው

    • @dajk1214
      @dajk1214 2 года назад +2

      እኔ ግን ጠላት መብዛቱ እራሱ ደስ ብሎኛል እዉነተኛ መሆኗን ያስረዱናል መገፋት ግድ ነዉ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት መሆኗን መረዳት ይወቁ

    • @HhHh-iw7qy
      @HhHh-iw7qy 2 года назад

      ነገር በደላላ

  • @yostanayeshewa6332
    @yostanayeshewa6332 2 года назад +1

    እምዬ ተዋህዶ ሁሉነገሯን አክብራ በብዙ ፈተና ዛሬም ትኖራለች

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 2 года назад +4

    እምዬ ሚንሊክ የአፍሪካ ኩራት ጀግና የማንም ልቅምቅምየሰዉ ልክ አያዉቅም በትንንሽ በጠበበበበታችነት ስምበጥላቻ የተመረጠ አያቁህም ከተላላቅ ጀርባ ነህ

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v 2 года назад

    ክብርና ምስጋና ለእምዬ ምኒልክ እና ለቀደሙት ጀግኖች አባቶች❤🙏❤🙏

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 года назад +2

    🙏 MORE BLESSINGS TO OUR BELOVED ETHIOPIAN HISTORY 🙏 👍

  • @Hana-ur5lb
    @Hana-ur5lb 2 года назад +2

    Beautiful

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 2 года назад +2

    I wish one day to be able to visit this histronic place!!

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 2 года назад +3

    ዘር ወይም ክልል ሳይሆን ታሪክ ሰሪ ያድርገን

  • @sabatiruneh5280
    @sabatiruneh5280 2 года назад +2

    Wow wow amazing

  • @edenhailu6892
    @edenhailu6892 2 года назад +2

    ያደኩብሽ ደብሬ

  • @sirfashm7480
    @sirfashm7480 2 года назад +3

    የትነዉቦታዉግን??

    • @user-nw6ze4dz3c
      @user-nw6ze4dz3c 2 года назад

      አዲስ አበባ ውስጥ ነው

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 2 года назад

      ቦታው ከአዲስ አበባ 50 ኪሎሜትር እርቀትላይ ትገኛለች መናገሻ መናገሻን አለፍ ብሎ አዲስ አለም ትገኛለች

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 2 года назад +1

    please ''presereve '' these places in the name of ''the history''of yr patry

  • @elsabetassefa3533
    @elsabetassefa3533 2 года назад +1

    ብዙ ዋጋ የተከፈለበት ነው ሰለዝህ ቅርሱ መደንብ መጠበቅ አለበት

  • @elsabetassefa3533
    @elsabetassefa3533 2 года назад +1

    አሰጕብኝው ትክክል አይደለም ሰምሲጠራ ።

  • @kalyemaryamlij7237
    @kalyemaryamlij7237 2 года назад +2

    besmam indet des yilal be maryam

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS 2 года назад

    Digitize አድርጉት online እንዲገኝ!!!

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 2 года назад +2

    please go in these places with the due ''respetc'' an d w/out ''changing '' the way of life of the people

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 2 года назад

    እነመሰግነለን

  • @zenawitayu5167
    @zenawitayu5167 2 года назад +1

    ❤🥰

  • @omeradem6280
    @omeradem6280 2 года назад +2

    Komce hula hushetam neftegna koshasha Leba

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 2 года назад

    adarchun Go Findem Yekfet Ena Bedenb Yetades Fitarem Yechemerebet

  • @chloesarabi806
    @chloesarabi806 2 года назад

    girum new

  • @user-qg7qj2ym4o
    @user-qg7qj2ym4o 2 года назад

    አይግረማቹና ለ እኔ ግን የታየኝ ኮተታ ኮተት ወይም ትርኪ ምርኪ ቅራቅንቦ ነገር ነው 🤣🤣🤣

  • @abentamara6579
    @abentamara6579 2 года назад +1

    ወንድሞቼ ቀረፃዉ ጥሩ ሆኖ ሳለ ነገር ግን ኦርቶዶክስ ሆናቹ ለምን ቤተመቅደስ እየገባቹ ነጠላ አልለበሳችሁም

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g 2 года назад

    Men yahel yesacuritw gudai yetetebeke hono new botaw yehnen yahel kerse
    yeyaze bota yehnen yahel tegelalto emitayew yeha bota Hager new malet yechalal

  • @hayatguta8827
    @hayatguta8827 2 года назад +1

    Ye debtara lijoch tabadu

  • @sabatiruneh5280
    @sabatiruneh5280 2 года назад

    ደብዳቤው ይነዝራል

  • @hawiitube3654
    @hawiitube3654 2 года назад +1

    Hehe qomata Sawuye mendenow
    yemet azorut men letaragunow 😁😁😁😁

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 2 года назад

      ይሄ አስለቃሽ ጭሳችሁ ነው ለእናንተ ቆማጣ ብትሉትም ሞቶ ሌት ተቀን እያስለቀሳችሁ ያለ ሰውዬ ነው። ለዚህም ነው ሮፍናን ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ያለው💚💛❤️
      አንተ የሸኔ አራጆ😠

  • @hawiitube3654
    @hawiitube3654 2 года назад

    Wayenante yasin betaqut mesterune
    Zorachut atahutem neftanya
    Tamerom tayeqom dimokirase ayegabahum Alu unet enda one taratenale.donqorow uluw👎👎👎

  • @nasiirhusseenusmee1584
    @nasiirhusseenusmee1584 2 года назад

    Shipping

    • @hanatilahun798
      @hanatilahun798 2 года назад

      Esitamaro ensewlageracew endeh.tarik.seretwe.alfewal.yzareyawe.tewelde besiltenbet.zemn.zerkotero mnmyamayakwen.mesikin.yagelal.

  • @mg-kb9cr
    @mg-kb9cr 2 года назад +1

    አሁን ይፈርሳል ጥንቦች

    • @hanatilahun798
      @hanatilahun798 2 года назад

      Anateh yeferse men adergeh sedebon mnamtawe endeyat yalemkenyat tesadebaleh

    • @tzazudegu5506
      @tzazudegu5506 2 года назад

      ከትንሸ ምን ይጠበቃል ንፈጥ ሰለ ታሪክ ምን ታቃለህ አናትህ ይፈረሰ

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 2 года назад

    ወያኔ የታሪክ አተሎች ናቸው

  • @user-zy5dl5xt9q
    @user-zy5dl5xt9q 2 года назад

    ግን ጌታ ይቀበራል እንዴ 🙄

    • @user-vu6qu1qc8i
      @user-vu6qu1qc8i 2 года назад

      እዳች ያለውን ለማዳን ሲል አው

  • @wacaalewalloo5224
    @wacaalewalloo5224 2 года назад

    Komata 💚💛❤🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @kalyemaryamlij7237
      @kalyemaryamlij7237 2 года назад +2

      Ayesh tarki alen igna dedeb

    • @dajk1214
      @dajk1214 2 года назад +2

      ቅናት ነዉ አ በቃ ቅኑ

    • @hanatilahun798
      @hanatilahun798 2 года назад

      Kenat ayeh komata.yametelacewe.yahen.yamimsel.tarik.alacewe.enate erasacehun.enkun.satecelo eminilk.laylemsadebe.terotalacehu

    • @mekdes5825
      @mekdes5825 2 года назад

      ባርያ 👎👎

    • @ethiopia9515
      @ethiopia9515 2 года назад

      ቆምጬ 🦓🦓🦓🦓 🤧🤧🤧🤧