Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔን ገጠመኝ ከሰማችሁ በኃላ ይህን ሊንክ ተጭናቹ የዘመናችንን ሴቶችና ወንዶች ጉድ ጋብዣችኀለሁ ruclips.net/video/Mq7dY-C_iZs/видео.html
እሺ መምህር ይህን ሰጨርስ ወደዛ ገብቼ በሚዛናዊነት አየዋለሁ ...መምህሬ ስልክ ቁጥሬን ልፃፍልክ እና እንጦጦ ኪዳነምህረት የንስሐ አባት ካወቅክ አገናኘኝ እባክህ በምንም ላገኝህ አልቻልኩም ለዛ ነው እንዲህ የፃፍኩት ይቅርታ🙏
አቤት ወዴት እየሔድን ይሆን በጣም ፀያፍ ነው አቤቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
እሺ መምህር ታዛዥ ነን❤
መምሕር ላገኝክ አልቻልኩም ስልኩ አይሰራም
መምህር ከስራ የምባርረው ፀሎት የሚሰራበት ቦታ ሳደርግ ነው ለመሆን ሁሉም
የመምህር ተስፋዬ ትምህርት የለወጣችሁ ወድወገኖቼ በተለይ ሴቶችዬ እባካችሁ ጠንክሩ በርቱ በዚህ ምድር ያልተሰማ እንጅ ያልተደረገ ነገር የለም።በጣም ይዘገንናል።ግን እንጠንክር ተው በርቱ ሴቶች በሁሉምነገር ተጠቂናቸው እነሱ ተጠቁ ማለት ሁላችንም ተጠቂ ነን ተው ወገን ወጣትነት ከባድ ቢሆንም ጠንክራችሁ ፀልዮ ፁሙ ስገዱ ምንም ይሁንምን የፈጣሪን ቃል ማክበር ሃይማኖትን ማክበርነው።
የዛሬው ደግሞ ጥኡም የሆነ ትምህርት ነው መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥህ እሚጠብቅህ አይተኛም ምመናንም ተስፍ ስላሴ ከነቤተሰቡበፀሎትእናስበው ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
ምንኑ ነዉ ጥኡም ዘግናኝ እንጅ🙄
አረ ምን ነው ጥኡም እሬት እንጂ ምነው ሰበካ መሰለህ /ሽ 😮😮😮
@@freweinigedelu4878 እግዚያብሄር ይገስፅህ👈👈👈👈👈👈👈
@@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio እግዚያብሄር ይገስፅህ👈👈👈
አሜን ቅዱስ መርቆሪዮስ በለተ ቀኑ የኢትዮጵያ ልጆችን ከክፍ መንፈስ ይጠብቅልን ያላቅል።
መምህር ተስፋዬ ናይ ኣገልግሎትካ ዘመን እግዚአብሔር ይባርከልካ
አቤት የአይጥ ዱለት ያሳዝናል ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም እባክህን ቅዱስ ኤልሻዳ በምህረት ጎብኝን
እንኳን ለሰማቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ወራዊ በዓል አደረሳቹ አይ መምህር መንግስት ባይሆን የግብረ ሰዶም ደጋፉ ትላንት ስለኢትዮጲያ ዝም አንልም የሚለው ፖሮግራም አይከለክልም ነበር እኔ የሚገርመኝ መንግስት ተስፋ አርጋቹ ለምን ዝም ይላል ስትሉ እሱ እራሱ ምድነው ይሄንን ለማወቅ የሳጥናኤል ጎል ሙሉ አንብቡት ሁሉም ነገር ግልፅነው
በእውነት መምህር በዚህ ጉዳይ በሰፊው ስመጣ በአካል አግኝቼ ልነግርክ ፈልጋለው እስካሁኗ ሰሀት በጣም እየፈተኑኝ ነው በማርያም ይሄንን ኮመንት የምታነቡ ወለተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ አንዷን ብሎክ ሳረግ ተነጋግረው ነው መሰለኝ ሌላኛይቱ ትመጣለች አሁን ሳስበው ውስጤ ወስጥ ያለው መንፈስ ነው የሚስባቸው መሰለኝ ተፈታተኑኝ እና ይሄንን ትምህርት ሼር አረግላቸዋለው
Egzabher yisebshi
እንኩዋን ደህናመጣህ መምህር ዛሬ አንደኛነኝ ኤፍተህ በለኝ ቅዱስ ዑራኤል አምሮየን ክፈትልኝ
አቤቱ አምላኬ ሆይ ምህረትህን ስደድልን ትውልዱ ጠፍቷ የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን😢😢😢😢
እኔም ቅዱስ ሩፍኤል ኣባቴ ያደረግልን ለሚኜ ያደረግልን ብዙ ነው ያንተ ትምህርቲ ከመጀመርያ ብኣውቅ ንሮ የመጀመርያ ሂወተይ ይስታካከል ነበር ኣሁን ተመስገን ❤ግን ባንተ ነው መምህር መሰደዴ ለበጎ ሆነ
❤ቸሩ መድኃኔዓለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን መምህራችን።
ሰላም የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን አንብቡ እኔን ከችግር ከሀዘን ከስቃይ አውጥቶኛል :: መምህር የመላዕክታትን ግብር ነግረሀን ነበር እና ድርሳኑን ማንበብ ከጀመርኩ ጀምሮ ውስጤ የሚያስጨንቀኝ ውስጤ ማዕበል ፀጥ ብልዋል ቅ. ሚካኤልን በሩቁ ነበር የምወደው አሁን ግን ድርሳኑንን ሳላነብ ውዬ አላድርም:: ምን ብዬ ልንገራቹ አምላኬን ተራድቶልኛል ከላይ በፃፍኩት ችግር ውስጥ ካላቹ ድርሳኑንን አንብቡ:: እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤🙏🏽
አስካለ ማርያም የጀመርሻትን የነፍስም የስጋም መልካም መንገድ ፍፃሜውን ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ያሳምርልሽ ለእኛ ለሀጢያኖች ደሙን ያፈሰሰ ስጋውን ያስገረፈ በቤቱ ያፅናሽ ልብሽን ወደ ቤቱ ይሰብሰበው የጼዋለ ፅድቅ አምላክ በመንገድሽ ሁሉ ከፊት ከኋላ ይሁን🙏
አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
መምህር እንኳን ደና መጣህልን
አሜን አሜን አሜን መምህር ውይ በጣም ልብ ሚነካ ታሪክ ነበር ። እግዚአብሔር በሰላም ይመልሳት አስካለ ማርያም ። አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ❤
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በአንተ አድሮ እግዚአብሔር ብዙ አስተምሮናል በተማርነው ትምህርት እንዳይፈረድብን ይርዳን ይልቁንስ 30,60,100 ያማረ ፍሬ እናፍራበት አሜን
ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜዉን ጤናዉን እዉቀቱንም አብዝቶ ይስጥህ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደምህረትህ አድርግልን ሀገራችንን ጠብቅልን የመጣብንን መቅሰፍት መልስልንm🤲🤲⛪🙏
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እመብርሀን ከፊት በኃላ ትከተልህ አንተ ማለት ለኛ ዋጋ የምትከፍልልን ነህ በእውነት...
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
➥እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን የተማርነውን ለመልካም ፍሬ ያድርግልን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ በመንግስቱ ይሰብስበን ❤🙏
እባቴ የአተ ገጠመኝ መስመስማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ በጣም ብዙ ትምህርት አግንቻለው መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከነ ቤተሰብህ ጤና ይስጥልኝ መምህር ቀጥልበት ቃል ሕወት ያሰማን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙌🏽🙌🏽🙏🏽
መምሕር እግዚአብሔር ይከልልህ፣ እናመሰግናለን።
እንዃን ለቅዱስ መርቆሬዎስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን መልስልን አባቶቻችን አንድ አርግልን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ👏
እማ. ገጠመኙ. በቁጥር. አላውቀውም. እና ስር ቁጥር እደሆነ ንገሪኝ. ለመውለድ. ማህፀናቸዉ. የዘጋቸዉ. ስት ቁጥር ነዉ በሁለት. ገጠመኝ. አድኛዉ እዳዉም. ወድየዉን. አትወልድም ብላ ትታዉ ሂዳ. የጉደና. ልጅ. አግብቶ የወለደው. ቁጥሩን ንገሩኝ
ቃላቶችሽ ደስ ሲሉ እህቴ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ
😮
@@messimessi7609ውይ መዳኔ አለም እኔ ለመጅመርያ ግዜ ያዳመጥኩት ገጠመኝ ውደ ኮመንት ዘው ብዬ ስገባ የንቺን ፁፍ አነበብኩኝ ግን ገጠመኙን ጨርሼ አዳምጬዋለሁ ብዙ ትምህርት እና የእግዚአብሔር ታአምር አይቼበታለሁ እናም እህቴ ገጠመኙ ያለው ባሳስት ገጠመኝ አራት ነው ውርድ ብለሽ ፍልጊ የቆየ ነው 4
እግዚአብሔርእድሜጤናይሰጥልንመምህርበጣምእናመሰግናለን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እህታችን ፈጣሪ መረጋጋቱን ይስጥሽ
መምህርዬ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን ወይ ፈተና ያስብላል የዛሬው ደሞ ያልተሰማ እጂ ያልተደረገ ነገር የለም በቃ የመንፈስ መጫወቻ ሆንን እኮ
እዉነት ልብን ያዝ የሚያደርግ ት/ርት ነዉ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኛ ወድም ክፉ አይካንብ
እግዚአብሔር ሆይ ከነዚ ኣደጋዎች ጠብቀኝ 😢😢😢😢 ቅዱስ ገብሪኤል ኣባቴ 🙏😭
ለመጀመሪያ ግዜ እንቅልፌ ቁጭ ብየ አዳመጥኩ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥክ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዘላለም ኑኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ህታችን ተመርጠሽ እኮ ነው እኛም እዳቺ እድንመርጥ አስቢን እናስብሻለን አይዞሽ በርቺ ገና ስንት የሚሰሚሰጥሽ አለሽ መታደል ነውና ተመርጠሻል አይዞሽ
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከነ መላው ቤተሰብህ እመብርሀን ትጠብቅልን እህታችንም አስካለ ማርያም እግዚአብሔር ለጥያቄሽ መልስ ይስጥሽ እህቴ እመብርሀን ታስብሽ
መምህርዬ ቅዱስ ሚካኤል ለሰከንድ አይለይክ ኪዳነምህረት በቀሚሷ ትሸፍን አሜን አሜን የቅዱሳን አምላክ በዚህች ጆሮን ጭው በሚያደርግ ዘመን እናንተን ያስነሳልን አምላካችን ይክበር ይመስገንልን አባቴ እባክህን ስለቅዱሳንክ ስትል በቃ በለን ወደልባችን ወደልጅነታችን መልሰን 😢😢
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን በውነት ፀጋውን ያብዛልን🎉🎉🎉🎉
እናመስግናለን መምራችን ቀለህዎትን ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይበርክ
አቤቱ ይቅር በልን የቁዱሳን አምላክ መምህራችን ድንግል ከነ ልጅዋ ትጠብቅህ በጣም ከባድ ነገር ነው ምታጋልጠው የእናነተ አይነቱ ድካም አይቶ የጠፉት በጎች ይመልሳቸው ፈጣሪ ግዜው ከባድ ግዜ ነው እና በፀሎት የበርታች እኛንም አስቡን የስላሴ የእጁ ስራውች ነንና ወድ ትክክለኛ መንገድ ይምራን አሜን አሜን አሜን ወልድ አማኑኤል ብላቹ አስቡልኝ ፈጣሬ በያላቹበት ፈጣይ ይባሪካቹ ይጠብቃቹ
ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ፣አሁንም አስተማሪነት ዝግጅቶችህ በእጅጉ የሚበረታታ ነው።ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን!!!
በእውነት መምህር እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ያድርግልህ መድሀኒያለም ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያንቃን በዕውነት ፈዘናል
መምህር እንዴት ነህ እግዚአብሔር ይስጥልን እማ ፍቅር ከክፉ ሁሉ ትሰውርህ።በመቀጠል "ማን ያዘዋል" የሚል የአማረኛ ፊልም ተለቋል እና ብታየው እና በመናፍስቱ ዙሪያ ሀሳብ ብትሰጥበት ደስ ይለኛል። ቃለ ሂወት ያሰማልን።
እረረ እ/ር ❌❌ በጣም አይደረግም ባለማዎቅ እንዳልል የመምህር ተማሪ ነሽ የእግዚያብሔርን ስም ለመፃፍ አይደረግም በጣም ይቅርታ እናስተውል የእምላክን ስም በማሳጠር መፃፍ የለብንም ቡዙ ባንፅፍ ይሻላል የልዑልን ስም ከማሳጠር ማስተዋል ያድለን
ይቅርታ በጣም አላስተዋልኩትም ነበር እግዚአብሔር ያክብርልን ።
@@melakidi9580 ይቅር ለእግዚያብሔር እማ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ወላዲት አምላክ ትጠብቅህ መምህር❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርዬ እ:ዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
መምህር በእዉነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜናጤናውን ይሰጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ለመናገር አዳምጨ አላቅም ነበር ጓደኛቼ ይልኩልኝ ነበር አሁን ግን በጣም ውስጤን የሚነካ ትምሕርት ነው ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር ብዙ ትምሕርት አግኝቼበታለው ሳናውቀው ብዙወቻችን በርኡስ መንፈስ ተጠምደናል
አሜን ይሁንልን ይደረግልንአሜን ይሁንልን ይደረግልንአሜን ይሁንልን ይደረግልንአስካለ ማርያምን እግዚአብሔርያስብልን መምህራችንንምእግዚአብሔር ከነቤተሰቡውያስብልን
እውነት ነው መምህር በማናውቀው ነገር ተጠልፈን ተተብትበን መውጫው መላው ጠፍቶብን ነዋሪ ሳንሆን አናናሪ ሆነን አለን እግዚአብሔር የመጣብን የድንቁርና የአላዋቂነት መንፈስ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ።
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም አእናመሰግናለን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን😢😢😢😢😢😢
እንኳን ደና መጡልን መምህር ቅዱስ እግዚሐብሄር ከክፉ መንፈስ ይጠብቀን አገራችንን በምረት አይኑ ይጎብኝልን🙏❤❤
አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ አምላኬ በጣም ይከብዳል ይህ አርኩስ መንፈስ የዝሙት የቡዳ መንፈስ ይህ የተዋረደ መንፈስ አምላኬ ከሰዉ ዘር በቅድስ ስምህ አልፋና ኦሜጋ የሆንከ አምላካችን አባከህ አርቅልን በፀሎት በስግደት መበርታት አለብን መስማት አቃተኝ ምን አይነት ዘመን ላይ ነዉ ያለነዉ አግዚአብሔር ይድረስልን ወደ አግዚአብሔር መመለሳቸዉ ቤተሰቡ ሁሉ አግዚአብሔር ይመስገን ፀበልተኛዉ አግዚአብሔር ይስጣችሁተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦች አማ ፍቅር ትጠብቅልን
እግዞኦ ማሀርነ ክርስቶስ አቤት የእግዚአብሔርን ቸርነቱ ያምላካችን የመዳኒታች የኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን💔😭😭😭😭😭😭🙏
እንክዋን ደሕና መጣሕ መምሕሬ እንደው መድሐኒያለም ይድረስልን ኹላችን በቸርነቱ ይማረን
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏
አረ በጣም ነበር ስጠብቅ የነበረው እንኳን ደህና መጣህ መምህር
ሰላም መምህረዬ እንኳን ለፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም አመታዊ ዋዜማ ክብረ በዓል አደረሳችሁ እንኳን ለቅዱስ መርቆርዮስ ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ❤
መምህር እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ምንም ነገር ቢሆን አንተን የሚጠብቅህ እግዚኣብሔር ነው አትጨነቅ ማነም ቢሆን አንተን ማሰር አይቻለውም
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን🙏♥
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም እንድነቃ ስላደረከን እናመሰግናለን ተባረክ
መምሬ በጣም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልል
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሁላችንንም ካለንበትን ሀጺያትን ያጣውን ወደ ትክክለኛ ቦታም ይምራን 😭😭😭😭😭
በጣም ይገርማን መምህርየ
እንዴት ነክ መምህርዬ ዛሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ሁሌም የምለውን ነገር ነው ዛሬ የተናገርከው በፍቅር ቢሆን ኖሮ ኦሮመኛ ቋንቋ በለመድን ነበር ግን በጉልበት ያመጣው በህዝቡ ላይ እልክ ጥላቻ ነው እኔ በኦርመኛ መዝሙር ሰሰማ ደሰ ይለኛል ቋንቋው ሳይገባኝ እውነተኛ ኦርቶዶክሰ የሆናችሁ ሰለ ሀገራችን እንፀልይ እባካችሁ
አቤቱ ጌታሁየ ከምንሰማ ከምናይወ ነገረ ሰወረን አዲ አባባ እንዲዚህ ትጀምረ ማረን ማሰህንን መምህረ ቃል ይህወት ያሰማልን
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!
መምህር አንተንም በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ለእግዚአብሔር ተባረክ የኔ ጌታ የልጅነት የልጅነቴ አምላክ ክበርልኝ
እግዛብሔር ይመስገን መሞህራችን❤❤❤❤ እግዛብሔር ይጠብቅህ ገና ብዙ ሰው ከመጥፎ ነገር ይወጣል ብቻ ኣንተ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህታችንን እግዚአብሔር ያስባት
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ🌹🌹
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ከባድ ዘመን ላይ ነን ይማረን እጂ በምህረቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅና ትምህርት ሰጭ ነውና እናመሰግናለን::
አሜን አሜን አሜን መ መምህርችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬዬ በእውነት ቸሩ አምላክ ሀይልና ብርታት ይሁን እስከ ጥግ ድረስ ለፍተህ ደክመህ ለስጋው ደሙ አብቀትህ ሰለምታቀርብልን እናመሰግናለሁ ከወጣ ወርድ በጏላ ፈተናውን አሸንፈው ቆረቡን ብለህ ስትናገር ውስጤ በደስታ ይነሰፈሰፍል ልቤ በደስታ ይሞላል መምህርዬ የሊዝብያን እና የግብረ ሶዶም መንፈስ በጣም ከባድ ፈተና ነው በዚህ አይነት ህይወት ውስጥ ከአሳለፍ ሰዎች ጋ 3 አመት አብሬ ከአንድ ቤት ነበር በጣም ከባድ ነው መጨረሻቸው በጣም አሳዘነኝ😭😭😭😭😭😭😭😭 መምህርዬ እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ ወደ ሀገር ሰገባ አንድ ገጠመኝ ሚሆን ታሬክ ከእኔ ጋ አለን ሆሌም መአዝንበት እና ምቆጭበት ነገሮች ሁሉ በአስታወስሁ ሰዓት እንባየ ይቀድመኛል😭😭😭😭😭😭😭😭 በጣም ከባድ ነው እነዚህ ቤተሰቦች እድለኛ ናቸው ተርፈዋል በጌዜ ነቅተዋል እድሜ ለእናንተ ስንቶች ናቸው በዚህ ህይወት ውስጥ እየተሰቃዬ ያሉት 😭😭😭😭😭አባታችን መምህራችን ግርማ ወንድሙን ቸሩ አምላክ ይጠብቅልን ከእኔ ከሀፂተኛይቱ እድሜ ቀንሷ ለእርሳቸው ይጨምርልል🙏🙏🙏
እንኳን ሰላም መጣክ መምህሬ 🙏🙏🙏ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን❤❤❤አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይጠብቅኪ መ መምህርችን ቃል ሕይወትና ያሰማልን
የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ መንገድሽን ያመላክትሽ አስካለማርያም
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ተባረክ ❤
ድቅ ታምር ነዉ መምህር ኑርልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ እማ ፍቅር ተፊትህ ትቅደም አሜን አሜን አሜን
መምህርየ እማምላክ ትጠብቅህ ።
ምምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
መምህርዬማታ ይሄንን አዳምጨ ተኝቼ በህልሜ እራሴን ስቼ መድቀ ወደ በር እሳባለሁ ከዝያ ከውጭ በኩ እኔ እኔ ቡዳ ነኝ እኔ ስሙን እየጠቀሰ ይናገራል እኔ እንደምንም ብዬ የተዘገብኝን በር ከፍቼ እሮጣለሁ ከዝያ እህተና ወንድሜ ቁጭ ብለው ነበር የሞቴ የእህቴ ባልም ነበር ጫት በእጁ ይዟል ወንድሜም እያቃማችሁ ነው ለምን እያልኩኝ ወደኩኝና እምነትና ፀበል ስጭኝ አሞኛል ስላት ከጀርካን ጠላ ልትሰጠኝ ስትል አልፈልግም እኔ አሞኝ እኮነው የጣለኝ እምነትና ፀበል ስጭኝ እያልኩኝ ነቃው
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የጅብ ቆዳ እኔ አሞኝ ሁለትሺ ሰባት መቀሌ ሒጄ ብዳ ነዉ የባለሺ ለፉልፈሻል ብለዉ የጅብ ቆዳ እደክታብ ከትበዉ ሰጡኝ በዛ ሰአት ያሰከፈሉኝ ብር 1500ብር ሁለተኛ አሓምሺም ብለዉ ሰጡ እኔም አሰሬዉ ቆዬዉ ከዛ ግን በጣም ዉጥዉስጤነበር የሚበላኝ በጣም ከሰዉ አገሩን ለቀቀኩኝ ከዛ ስደት መጥቼ ታመምኩኝ አሁንም አመመኝ ጎማ አጭሰዉ ለፈለፉ አሉኝ እኔም ወደራሴ ስመለስ ስለት ለቅዱስ ገብርኤል ተስዬ ክታቡን ሽትቤት አስገባዉ ከዛ ጀምሮ ግን ምንም አይነት በሽታ የለኝም ያነን የጅ ቆዳ ከጣልኩት በዋላ እግዚአብሔር ይስገን ደህነነኝ እስካዉን ድረስ ምንም አይነት የለኝም ሰዉነቴም እደመጀመሪያዉ ተመለሰልኝ እና መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
Day 7 አቅርቦታል የኡጋንዳ መሪነው ግብረሰዶም ከአገሩ የከለከለው ጆባይደን ማቀብ የጣለበት እህታችን እስካለ ማርያም አረጋጊው መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ልቦናሽን አረጋግቶት ወደ ህይወትሽ አዲስ ያርገው አሁን በአገራችን በሀይማኖታችን እየሆነ ያለው የራሳችን ክፉ ምኞታችን ሀጢያትን ወልዶ ሀጢያታችን ሞትን ወልዶ እየሞትን ስለሆነ ለንስሃ ያብቃን
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥሩ ምክረ ጥሩ ትምህርት አገንተናል እግዚአብሔር ልብናችነን ልበጉ ነገር ለመልካም ስራ ያለውጠው ጥሩ ያልሁነውን እሳትን ወድን ተችግርን ፈጣሪ ያማረን በእምነታችን ይፀናን
እሜን (3) መማህርችን ቃል ህይውት ያሰመሉን 🙏🙏🙏🥰🥰
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን
እደው መምህር እድሜ ይስጥክ ፍጣሪ ይጠብቅክ
መምህርዬ እግዝያብሔር ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅክ ስለ እወነት ባንተ ብዙ ተምረን ድነናል በጣም አመሰግናለው
እግዚኣብሄር ይመስጌን መምህር እንዃን ደህና መጣህልን❤ኑ የመምህር ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ እንማር❤❤❤❤❤❤❤
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏
መምሕርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅ እግዚአብሔር እኔም ከነዜ መጥፎ አሣቦች ያውጣኝ እኔ እራሡ ማግባት በጣም ነው ምጠላው
እግዝኦ ተሣለነ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን መምሕር አሥበኝ በፀሎት እሕተ ማርያም
Kale hiyote Yasmeln mahmerchin Amen Zemer malktin Yasmeln ❤❤❤Amen
ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ ለዚህ ያበቃሽን ፈጣሪ ተማፀኚ
መምህር አትርሱን በፆለት ከነ ቤተሰቦቸአሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ተስፉ ወንድማለም:: ሁሌም እንደምትለን ለአዕምሮ የሚከብድ ቢሆንም አንተ በምትጨነቅበትና እኛንም አዕምሯችንን እንድንጠራጠር ቢያደርገንም እውነቱን አምነን እንድንቀበልና ብርቱ ሆነን እንድንማር መንፈስ ቅዱስ እየረዳን ስለሆነ በፀሎት አስበን::
ፀጋዉ ያብዛልህ መምህሬ
የኔን ገጠመኝ ከሰማችሁ በኃላ ይህን ሊንክ ተጭናቹ የዘመናችንን ሴቶችና ወንዶች ጉድ ጋብዣችኀለሁ ruclips.net/video/Mq7dY-C_iZs/видео.html
እሺ መምህር ይህን ሰጨርስ ወደዛ ገብቼ በሚዛናዊነት አየዋለሁ ...መምህሬ ስልክ ቁጥሬን ልፃፍልክ እና እንጦጦ ኪዳነምህረት የንስሐ አባት ካወቅክ አገናኘኝ እባክህ በምንም ላገኝህ አልቻልኩም ለዛ ነው እንዲህ የፃፍኩት ይቅርታ🙏
አቤት ወዴት እየሔድን ይሆን በጣም ፀያፍ ነው አቤቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
እሺ መምህር ታዛዥ ነን❤
መምሕር ላገኝክ አልቻልኩም ስልኩ አይሰራም
መምህር ከስራ የምባርረው ፀሎት የሚሰራበት ቦታ ሳደርግ ነው ለመሆን ሁሉም
የመምህር ተስፋዬ ትምህርት የለወጣችሁ ወድወገኖቼ በተለይ ሴቶችዬ እባካችሁ ጠንክሩ በርቱ በዚህ ምድር ያልተሰማ እንጅ ያልተደረገ ነገር የለም።በጣም ይዘገንናል።ግን እንጠንክር ተው በርቱ ሴቶች በሁሉምነገር ተጠቂናቸው እነሱ ተጠቁ ማለት ሁላችንም ተጠቂ ነን ተው ወገን ወጣትነት ከባድ ቢሆንም ጠንክራችሁ ፀልዮ ፁሙ ስገዱ ምንም ይሁንምን የፈጣሪን ቃል ማክበር ሃይማኖትን ማክበርነው።
የዛሬው ደግሞ ጥኡም የሆነ ትምህርት ነው መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥህ እሚጠብቅህ አይተኛም ምመናንም ተስፍ ስላሴ ከነቤተሰቡበፀሎትእናስበው ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
ምንኑ ነዉ ጥኡም ዘግናኝ እንጅ🙄
አረ ምን ነው ጥኡም እሬት እንጂ ምነው ሰበካ መሰለህ /ሽ 😮😮😮
@@freweinigedelu4878 እግዚያብሄር ይገስፅህ👈👈👈👈👈👈👈
@@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio እግዚያብሄር ይገስፅህ👈👈👈
አሜን ቅዱስ መርቆሪዮስ በለተ ቀኑ የኢትዮጵያ ልጆችን ከክፍ መንፈስ ይጠብቅልን ያላቅል።
መምህር ተስፋዬ ናይ ኣገልግሎትካ ዘመን እግዚአብሔር ይባርከልካ
አቤት የአይጥ ዱለት ያሳዝናል ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም እባክህን ቅዱስ ኤልሻዳ በምህረት ጎብኝን
እንኳን ለሰማቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ወራዊ በዓል አደረሳቹ አይ መምህር መንግስት ባይሆን የግብረ ሰዶም ደጋፉ ትላንት ስለኢትዮጲያ ዝም አንልም የሚለው ፖሮግራም አይከለክልም ነበር እኔ የሚገርመኝ መንግስት ተስፋ አርጋቹ ለምን ዝም ይላል ስትሉ እሱ እራሱ ምድነው ይሄንን ለማወቅ የሳጥናኤል ጎል ሙሉ አንብቡት ሁሉም ነገር ግልፅነው
በእውነት መምህር በዚህ ጉዳይ በሰፊው ስመጣ በአካል አግኝቼ ልነግርክ ፈልጋለው እስካሁኗ ሰሀት በጣም እየፈተኑኝ ነው በማርያም ይሄንን ኮመንት የምታነቡ ወለተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ አንዷን ብሎክ ሳረግ ተነጋግረው ነው መሰለኝ ሌላኛይቱ ትመጣለች አሁን ሳስበው ውስጤ ወስጥ ያለው መንፈስ ነው የሚስባቸው መሰለኝ ተፈታተኑኝ እና ይሄንን ትምህርት ሼር አረግላቸዋለው
Egzabher yisebshi
እንኩዋን ደህናመጣህ መምህር ዛሬ አንደኛነኝ ኤፍተህ በለኝ ቅዱስ ዑራኤል አምሮየን ክፈትልኝ
አቤቱ አምላኬ ሆይ ምህረትህን ስደድልን ትውልዱ ጠፍቷ የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን😢😢😢😢
እኔም ቅዱስ ሩፍኤል ኣባቴ ያደረግልን ለሚኜ ያደረግልን ብዙ ነው ያንተ ትምህርቲ ከመጀመርያ ብኣውቅ ንሮ የመጀመርያ ሂወተይ ይስታካከል ነበር ኣሁን ተመስገን ❤ግን ባንተ ነው መምህር መሰደዴ ለበጎ ሆነ
❤ቸሩ መድኃኔዓለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን መምህራችን።
ሰላም የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን አንብቡ እኔን ከችግር ከሀዘን ከስቃይ አውጥቶኛል :: መምህር የመላዕክታትን ግብር ነግረሀን ነበር እና ድርሳኑን ማንበብ ከጀመርኩ ጀምሮ ውስጤ የሚያስጨንቀኝ ውስጤ ማዕበል ፀጥ ብልዋል ቅ. ሚካኤልን በሩቁ ነበር የምወደው አሁን ግን ድርሳኑንን ሳላነብ ውዬ አላድርም:: ምን ብዬ ልንገራቹ አምላኬን ተራድቶልኛል ከላይ በፃፍኩት ችግር ውስጥ ካላቹ ድርሳኑንን አንብቡ:: እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤🙏🏽
አስካለ ማርያም የጀመርሻትን የነፍስም የስጋም መልካም መንገድ ፍፃሜውን ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ያሳምርልሽ ለእኛ ለሀጢያኖች ደሙን ያፈሰሰ ስጋውን ያስገረፈ በቤቱ ያፅናሽ ልብሽን ወደ ቤቱ ይሰብሰበው የጼዋለ ፅድቅ አምላክ በመንገድሽ ሁሉ ከፊት ከኋላ ይሁን🙏
አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
መምህር እንኳን ደና መጣህልን
አሜን አሜን አሜን መምህር ውይ በጣም ልብ ሚነካ ታሪክ ነበር ። እግዚአብሔር በሰላም ይመልሳት አስካለ ማርያም ። አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ❤
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በአንተ አድሮ እግዚአብሔር ብዙ አስተምሮናል በተማርነው ትምህርት እንዳይፈረድብን ይርዳን ይልቁንስ 30,60,100 ያማረ ፍሬ እናፍራበት አሜን
ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜዉን ጤናዉን እዉቀቱንም አብዝቶ ይስጥህ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደምህረትህ አድርግልን ሀገራችንን ጠብቅልን የመጣብንን መቅሰፍት መልስልንm🤲🤲⛪🙏
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እመብርሀን ከፊት በኃላ ትከተልህ አንተ ማለት ለኛ ዋጋ የምትከፍልልን ነህ በእውነት...
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
➥እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን የተማርነውን ለመልካም ፍሬ ያድርግልን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ በመንግስቱ ይሰብስበን ❤🙏
እባቴ የአተ ገጠመኝ መስመስማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ በጣም ብዙ ትምህርት አግንቻለው መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከነ ቤተሰብህ ጤና ይስጥልኝ መምህር ቀጥልበት ቃል ሕወት ያሰማን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙌🏽🙌🏽🙏🏽
መምሕር እግዚአብሔር ይከልልህ፣ እናመሰግናለን።
እንዃን ለቅዱስ መርቆሬዎስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን መልስልን አባቶቻችን አንድ አርግልን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ👏
እማ. ገጠመኙ. በቁጥር. አላውቀውም. እና ስር ቁጥር እደሆነ ንገሪኝ. ለመውለድ. ማህፀናቸዉ. የዘጋቸዉ. ስት ቁጥር ነዉ በሁለት. ገጠመኝ. አድኛዉ እዳዉም. ወድየዉን. አትወልድም ብላ ትታዉ ሂዳ. የጉደና. ልጅ. አግብቶ የወለደው. ቁጥሩን ንገሩኝ
ቃላቶችሽ ደስ ሲሉ እህቴ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ
😮
@@messimessi7609ውይ መዳኔ አለም እኔ ለመጅመርያ ግዜ ያዳመጥኩት ገጠመኝ ውደ ኮመንት ዘው ብዬ ስገባ የንቺን ፁፍ አነበብኩኝ ግን ገጠመኙን ጨርሼ አዳምጬዋለሁ ብዙ ትምህርት እና የእግዚአብሔር ታአምር አይቼበታለሁ እናም እህቴ ገጠመኙ ያለው ባሳስት ገጠመኝ አራት ነው ውርድ ብለሽ ፍልጊ የቆየ ነው 4
እግዚአብሔርእድሜጤናይሰጥልንመምህርበጣምእናመሰግናለን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እህታችን ፈጣሪ መረጋጋቱን ይስጥሽ
መምህርዬ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን ወይ ፈተና ያስብላል የዛሬው ደሞ ያልተሰማ እጂ ያልተደረገ ነገር የለም በቃ የመንፈስ መጫወቻ ሆንን እኮ
እዉነት ልብን ያዝ የሚያደርግ ት/ርት ነዉ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኛ ወድም ክፉ አይካንብ
እግዚአብሔር ሆይ ከነዚ ኣደጋዎች ጠብቀኝ 😢😢😢😢 ቅዱስ ገብሪኤል ኣባቴ 🙏😭
ለመጀመሪያ ግዜ እንቅልፌ ቁጭ ብየ አዳመጥኩ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥክ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዘላለም ኑኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ህታችን ተመርጠሽ እኮ ነው እኛም እዳቺ እድንመርጥ አስቢን እናስብሻለን አይዞሽ በርቺ ገና ስንት የሚሰሚሰጥሽ አለሽ መታደል ነውና ተመርጠሻል አይዞሽ
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከነ መላው ቤተሰብህ እመብርሀን ትጠብቅልን እህታችንም አስካለ ማርያም እግዚአብሔር ለጥያቄሽ መልስ ይስጥሽ እህቴ እመብርሀን ታስብሽ
መምህርዬ ቅዱስ ሚካኤል ለሰከንድ አይለይክ ኪዳነምህረት በቀሚሷ ትሸፍን አሜን አሜን የቅዱሳን አምላክ በዚህች ጆሮን ጭው በሚያደርግ ዘመን እናንተን ያስነሳልን አምላካችን ይክበር ይመስገንልን አባቴ እባክህን ስለቅዱሳንክ ስትል በቃ በለን ወደልባችን ወደልጅነታችን መልሰን 😢😢
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን በውነት ፀጋውን ያብዛልን🎉🎉🎉🎉
እናመስግናለን መምራችን ቀለህዎትን ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይበርክ
አቤቱ ይቅር በልን የቁዱሳን አምላክ መምህራችን ድንግል ከነ ልጅዋ ትጠብቅህ በጣም ከባድ ነገር ነው ምታጋልጠው የእናነተ አይነቱ ድካም አይቶ የጠፉት በጎች ይመልሳቸው ፈጣሪ ግዜው ከባድ ግዜ ነው እና በፀሎት የበርታች እኛንም አስቡን የስላሴ የእጁ ስራውች ነንና ወድ ትክክለኛ መንገድ ይምራን አሜን አሜን አሜን ወልድ አማኑኤል ብላቹ አስቡልኝ ፈጣሬ በያላቹበት ፈጣይ ይባሪካቹ ይጠብቃቹ
ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ፣አሁንም አስተማሪነት ዝግጅቶችህ በእጅጉ የሚበረታታ ነው።ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን!!!
በእውነት መምህር እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ያድርግልህ መድሀኒያለም ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያንቃን በዕውነት ፈዘናል
መምህር እንዴት ነህ እግዚአብሔር ይስጥልን እማ ፍቅር ከክፉ ሁሉ ትሰውርህ።በመቀጠል "ማን ያዘዋል" የሚል የአማረኛ ፊልም ተለቋል እና ብታየው እና በመናፍስቱ ዙሪያ ሀሳብ ብትሰጥበት ደስ ይለኛል። ቃለ ሂወት ያሰማልን።
እረረ እ/ር ❌❌ በጣም አይደረግም ባለማዎቅ እንዳልል የመምህር ተማሪ ነሽ የእግዚያብሔርን ስም ለመፃፍ አይደረግም በጣም ይቅርታ እናስተውል የእምላክን ስም በማሳጠር መፃፍ የለብንም ቡዙ ባንፅፍ ይሻላል የልዑልን ስም ከማሳጠር ማስተዋል ያድለን
ይቅርታ በጣም አላስተዋልኩትም ነበር እግዚአብሔር ያክብርልን ።
@@melakidi9580 ይቅር ለእግዚያብሔር እማ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ወላዲት አምላክ ትጠብቅህ መምህር❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህርዬ እ:ዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
መምህር በእዉነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜናጤናውን ይሰጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ለመናገር አዳምጨ አላቅም ነበር ጓደኛቼ ይልኩልኝ ነበር አሁን ግን በጣም ውስጤን የሚነካ ትምሕርት ነው ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር ብዙ ትምሕርት አግኝቼበታለው ሳናውቀው ብዙወቻችን በርኡስ መንፈስ ተጠምደናል
አሜን ይሁንልን ይደረግልን
አሜን ይሁንልን ይደረግልን
አሜን ይሁንልን ይደረግልን
አስካለ ማርያምን እግዚአብሔር
ያስብልን መምህራችንንም
እግዚአብሔር ከነቤተሰቡው
ያስብልን
እውነት ነው መምህር በማናውቀው ነገር ተጠልፈን ተተብትበን መውጫው መላው ጠፍቶብን ነዋሪ ሳንሆን አናናሪ ሆነን አለን እግዚአብሔር የመጣብን የድንቁርና የአላዋቂነት መንፈስ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ።
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም አእናመሰግናለን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን😢😢😢😢😢😢
እንኳን ደና መጡልን መምህር ቅዱስ እግዚሐብሄር ከክፉ መንፈስ ይጠብቀን አገራችንን በምረት አይኑ ይጎብኝልን🙏❤❤
አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ አምላኬ በጣም ይከብዳል ይህ አርኩስ መንፈስ የዝሙት የቡዳ መንፈስ ይህ የተዋረደ መንፈስ አምላኬ ከሰዉ ዘር በቅድስ ስምህ አልፋና ኦሜጋ የሆንከ አምላካችን አባከህ አርቅልን በፀሎት በስግደት መበርታት አለብን መስማት አቃተኝ ምን አይነት ዘመን ላይ ነዉ ያለነዉ አግዚአብሔር ይድረስልን ወደ አግዚአብሔር መመለሳቸዉ ቤተሰቡ ሁሉ አግዚአብሔር ይመስገን ፀበልተኛዉ አግዚአብሔር ይስጣችሁ
ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦች አማ ፍቅር ትጠብቅልን
እግዞኦ ማሀርነ ክርስቶስ አቤት የእግዚአብሔርን ቸርነቱ ያምላካችን የመዳኒታች የኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን💔😭😭😭😭😭😭🙏
እንክዋን ደሕና መጣሕ መምሕሬ እንደው መድሐኒያለም ይድረስልን ኹላችን በቸርነቱ ይማረን
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏
አረ በጣም ነበር ስጠብቅ የነበረው እንኳን ደህና መጣህ መምህር
ሰላም መምህረዬ እንኳን ለፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም አመታዊ ዋዜማ ክብረ በዓል አደረሳችሁ እንኳን ለቅዱስ መርቆርዮስ ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ❤
መምህር እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ምንም ነገር ቢሆን አንተን የሚጠብቅህ እግዚኣብሔር ነው አትጨነቅ ማነም ቢሆን አንተን ማሰር አይቻለውም
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን🙏♥
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም እንድነቃ ስላደረከን እናመሰግናለን ተባረክ
መምሬ በጣም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልል
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሁላችንንም ካለንበትን ሀጺያትን ያጣውን ወደ ትክክለኛ ቦታም ይምራን 😭😭😭😭😭
በጣም ይገርማን መምህርየ
እንዴት ነክ መምህርዬ ዛሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ሁሌም የምለውን ነገር ነው ዛሬ የተናገርከው በፍቅር ቢሆን ኖሮ ኦሮመኛ ቋንቋ በለመድን ነበር ግን በጉልበት ያመጣው በህዝቡ ላይ እልክ ጥላቻ ነው እኔ በኦርመኛ መዝሙር ሰሰማ ደሰ ይለኛል ቋንቋው ሳይገባኝ እውነተኛ ኦርቶዶክሰ የሆናችሁ ሰለ ሀገራችን እንፀልይ እባካችሁ
አቤቱ ጌታሁየ ከምንሰማ ከምናይወ ነገረ ሰወረን አዲ አባባ እንዲዚህ ትጀምረ ማረን ማሰህንን መምህረ ቃል ይህወት ያሰማልን
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!
መምህር አንተንም በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ለእግዚአብሔር ተባረክ የኔ ጌታ የልጅነት የልጅነቴ አምላክ ክበርልኝ
እግዛብሔር ይመስገን መሞህራችን❤❤❤❤ እግዛብሔር ይጠብቅህ ገና ብዙ ሰው ከመጥፎ ነገር ይወጣል ብቻ ኣንተ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህታችንን እግዚአብሔር ያስባት
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ🌹🌹
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ከባድ ዘመን ላይ ነን ይማረን እጂ በምህረቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅና ትምህርት ሰጭ ነውና እናመሰግናለን::
አሜን አሜን አሜን መ መምህርችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬዬ በእውነት ቸሩ አምላክ ሀይልና ብርታት ይሁን እስከ ጥግ ድረስ ለፍተህ ደክመህ ለስጋው ደሙ አብቀትህ ሰለምታቀርብልን እናመሰግናለሁ ከወጣ ወርድ በጏላ ፈተናውን አሸንፈው ቆረቡን ብለህ ስትናገር ውስጤ በደስታ ይነሰፈሰፍል ልቤ በደስታ ይሞላል
መምህርዬ የሊዝብያን እና የግብረ ሶዶም መንፈስ በጣም ከባድ ፈተና ነው በዚህ አይነት ህይወት ውስጥ ከአሳለፍ ሰዎች ጋ 3 አመት አብሬ ከአንድ ቤት ነበር በጣም ከባድ ነው መጨረሻቸው በጣም አሳዘነኝ😭😭😭😭😭😭😭😭 መምህርዬ እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ ወደ ሀገር ሰገባ አንድ ገጠመኝ ሚሆን ታሬክ ከእኔ ጋ አለን ሆሌም መአዝንበት እና ምቆጭበት ነገሮች ሁሉ በአስታወስሁ ሰዓት እንባየ ይቀድመኛል😭😭😭😭😭😭😭😭 በጣም ከባድ ነው እነዚህ ቤተሰቦች እድለኛ ናቸው ተርፈዋል በጌዜ ነቅተዋል እድሜ ለእናንተ ስንቶች ናቸው በዚህ ህይወት ውስጥ እየተሰቃዬ ያሉት 😭😭😭😭😭አባታችን መምህራችን ግርማ ወንድሙን ቸሩ አምላክ ይጠብቅልን ከእኔ ከሀፂተኛይቱ እድሜ ቀንሷ ለእርሳቸው ይጨምርልል🙏🙏🙏
እንኳን ሰላም መጣክ መምህሬ 🙏🙏🙏ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን❤❤❤አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይጠብቅኪ መ መምህርችን
ቃል ሕይወትና ያሰማልን
የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ መንገድሽን ያመላክትሽ አስካለማርያም
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ተባረክ ❤
ድቅ ታምር ነዉ መምህር ኑርልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ እማ ፍቅር ተፊትህ ትቅደም አሜን አሜን አሜን
መምህርየ እማምላክ ትጠብቅህ ።
ምምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
መምህርዬማታ ይሄንን አዳምጨ ተኝቼ በህልሜ እራሴን ስቼ መድቀ ወደ በር እሳባለሁ ከዝያ ከውጭ በኩ እኔ እኔ ቡዳ ነኝ እኔ ስሙን እየጠቀሰ ይናገራል እኔ እንደምንም ብዬ የተዘገብኝን በር ከፍቼ እሮጣለሁ ከዝያ እህተና ወንድሜ ቁጭ ብለው ነበር የሞቴ የእህቴ ባልም ነበር ጫት በእጁ ይዟል ወንድሜም እያቃማችሁ ነው ለምን እያልኩኝ ወደኩኝና እምነትና ፀበል ስጭኝ አሞኛል ስላት ከጀርካን ጠላ ልትሰጠኝ ስትል አልፈልግም እኔ አሞኝ እኮነው የጣለኝ እምነትና ፀበል ስጭኝ እያልኩኝ ነቃው
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የጅብ ቆዳ እኔ አሞኝ ሁለትሺ ሰባት መቀሌ ሒጄ ብዳ ነዉ የባለሺ ለፉልፈሻል ብለዉ የጅብ ቆዳ እደክታብ ከትበዉ ሰጡኝ በዛ ሰአት ያሰከፈሉኝ ብር 1500ብር ሁለተኛ አሓምሺም ብለዉ ሰጡ እኔም አሰሬዉ ቆዬዉ ከዛ ግን በጣም ዉጥዉስጤነበር የሚበላኝ በጣም ከሰዉ አገሩን ለቀቀኩኝ ከዛ ስደት መጥቼ ታመምኩኝ አሁንም አመመኝ ጎማ አጭሰዉ ለፈለፉ አሉኝ እኔም ወደራሴ ስመለስ ስለት ለቅዱስ ገብርኤል ተስዬ ክታቡን ሽትቤት አስገባዉ ከዛ ጀምሮ ግን ምንም አይነት በሽታ የለኝም ያነን የጅ ቆዳ ከጣልኩት በዋላ እግዚአብሔር ይስገን ደህነነኝ እስካዉን ድረስ ምንም አይነት የለኝም ሰዉነቴም እደመጀመሪያዉ ተመለሰልኝ እና መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
Day 7 አቅርቦታል የኡጋንዳ መሪነው ግብረሰዶም ከአገሩ የከለከለው ጆባይደን ማቀብ የጣለበት እህታችን እስካለ ማርያም አረጋጊው መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ልቦናሽን አረጋግቶት ወደ ህይወትሽ አዲስ ያርገው አሁን በአገራችን በሀይማኖታችን እየሆነ ያለው የራሳችን ክፉ ምኞታችን ሀጢያትን ወልዶ ሀጢያታችን ሞትን ወልዶ እየሞትን ስለሆነ ለንስሃ ያብቃን
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥሩ ምክረ ጥሩ ትምህርት አገንተናል እግዚአብሔር ልብናችነን ልበጉ ነገር ለመልካም ስራ ያለውጠው ጥሩ ያልሁነውን እሳትን ወድን ተችግርን ፈጣሪ ያማረን በእምነታችን ይፀናን
እሜን (3) መማህርችን ቃል ህይውት ያሰመሉን 🙏🙏🙏🥰🥰
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን
እደው መምህር እድሜ ይስጥክ ፍጣሪ ይጠብቅክ
መምህርዬ እግዝያብሔር ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅክ ስለ እወነት ባንተ ብዙ ተምረን ድነናል በጣም አመሰግናለው
እግዚኣብሄር ይመስጌን መምህር እንዃን ደህና መጣህልን❤ኑ የመምህር ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ እንማር❤❤❤❤❤❤❤
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏
መምሕርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅ እግዚአብሔር እኔም ከነዜ መጥፎ አሣቦች ያውጣኝ እኔ እራሡ ማግባት በጣም ነው ምጠላው
እግዝኦ ተሣለነ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን መምሕር አሥበኝ በፀሎት እሕተ ማርያም
Kale hiyote Yasmeln mahmerchin Amen Zemer malktin Yasmeln ❤❤❤Amen
ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ ለዚህ ያበቃሽን ፈጣሪ ተማፀኚ
መምህር አትርሱን በፆለት ከነ ቤተሰቦቸ
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን