የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ጠቅላላ ኢኮኖሚው ላይ ታሪፍ መጨመር ነው! መኪና እያለው ካሽ የሌለውን የፈጠረው ኢኮኖሚው ነው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 16

  • @Ashenafi-k1n
    @Ashenafi-k1n 15 дней назад +1

    በጣም ድንቅ እይታና ማብራሪያ ነው። እናመሰግናለን ዋሴ!!

  • @tewodrosashenafi4079
    @tewodrosashenafi4079 15 дней назад +2

    Thank you for the briefing. Eth government is rushing to be out of any subsidy. Developed countries are subsidizing their farmers to stabilize the price of food commodities. The life of the citizens in ethiopia is getting tough. Every expense in ethiopia is increasing the minimum monthly base. The citizens' income hasn't increased for the last five years. Pls kindly advise us on how to cope with our personal economy with this kind of misalignment situation. Thank you

  • @abermar9810
    @abermar9810 10 дней назад +1

    Great explanation

  • @girmashegute6587
    @girmashegute6587 15 дней назад

    The Ethiopian Economist! Always you are informative and assist in decision making. My appreciation.

  • @MEU916
    @MEU916 15 дней назад +1

    U r right wase.

  • @tesfayeb2731
    @tesfayeb2731 14 дней назад

    Thank you.

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 15 дней назад +1

    look ,it is already unaffordable to use sheger bus already(which is the lowest but not the cheapest) ,so if it is increased from the price it already has,it will be stagnating all the activities in the country...literally will be crippled .

  • @AmeBeamlak
    @AmeBeamlak 15 дней назад

    ልክ ነው ዋሱ።

  • @EliasTemesgen-tl6im
    @EliasTemesgen-tl6im 15 дней назад +1

    ሰላም አቶ ዋሲሁን
    የፕሮግራምህ የዘወትር ተከታታይ ነኝ፡፡ ስለምትሰጠን ወቅታዊ ማብራሪያ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው፡፡አንድ ጥያቄ ነበረኝ ማብራሪያ እንደምትሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ መንግስት ቤታቸውን ካከራዩ ሰዎች ላይ በየአመቱ ግብር እንደሚሰበስብ ይታወቃል፡፡ ለምሳሌ አንድ ሰው የራሱን ቤት አከራይቶ ሌላ ቦታ ደግሞ እሱ ራሱ ተከራይቶ ሊኖር ይችላል፡፡ይሁን እንጂ በአመቱ መጨረሻ ላይ ላከራየው ቤት ግብር እንዲከፍል ሲገደድ ተከራይቶ በሚኖርበት ቤት አመቱን ሙሉ ለኪራይ የከፈለው ገንዘብ እንደወጪ ታይቶ የሚቀናነስበት ህግ ካለ ብታብራራልኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ፡፡
    አመሰግናለሁ

  • @abelfitsum6468
    @abelfitsum6468 15 дней назад

    Thanks

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 15 дней назад

    ❤🎉❤🎉❤

  • @mitikutekle-sy6oi
    @mitikutekle-sy6oi 15 дней назад

    ዋሴ የጠቅላላ ድምር ውጤት የሚያቅ መንግስት
    ይስጥህ!!ከዚያ ባሻገር ቀድሞ መተንበይ ሚችል
    ከጥላቻ የራቀ መንግስት ይስጠን! ሌላው ከአንድ በርሜል ድፍድፍሶ
    ስንት የተጣራ ሊትር ቤንዝን፣ስንት የተጣራ ኬሮሲንና ሌሎችም የነዳጅ አይነቶች እንደሚወጡት ይታወቃል
    መንግስት ግልፁን ሙያዊ ዝርዝሩን ያውጣው።ኢታኖል
    የሚገባበትን ጭምር ይታወቃል።ይህች በአባቶች ደም የቆመችዋን አገር መመለሻ እንዳይኖራት አናድርግ
    ጡር ነው!!

  • @DestaFitsum-k8m
    @DestaFitsum-k8m 15 дней назад

    🎉

  • @alease7494
    @alease7494 15 дней назад

    ቀልድብን

  • @teodorecity
    @teodorecity 15 дней назад

    big financial crisis in ethiopia soon like usa 2008

  • @teodorecity
    @teodorecity 15 дней назад

    IMF ገና ይገለናል