ፋሲል ደሞዝ አውሮፕላን ውስጥ የገጠመው ሀብታሙ አያሌውን በሳቅ አደከመው ክፍል ( 1 ) Fasil Demoz

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025

Комментарии • 67

  • @hshggw2361
    @hshggw2361 Год назад +9

    ሙትትትት ብየ እኮነዉ የምወደዉ ፋሲልየ የኔ ጌታ ፈጣሪ ከፋ አያስነካህ በሺ አመት ኑርልኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubeethiopian6281
    @wubeethiopian6281 Год назад +5

    አይ ፋሲልየ ምርጥ ኢትዮጵያውይ እንደውም አማራ❤ እውነቱን ተናግሩ ከመሸበት ማደር ይላል የሀገሬው ሰው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @samdan-ie7zn
    @samdan-ie7zn Год назад +20

    ፋሲል እኮ የእውነት ሰው ነው ሁሌም ራሱን ሁኖ የሚኖር ምርጥ ኢትዮጲያዊ ❤❤❤

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Год назад +9

    ፋሲሎ ጨዋታዉ አይጠገብም እኮ እየደጋገምኩ ነዉ የምሰማዉ❤👍

  • @betinegash2110
    @betinegash2110 Год назад +20

    በአሁኑ የጭንቀት ዘመን ፀሎትና እንደፋሲል አይነት ሰዎች ናቸው የሚያስፈልጉን።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ Год назад

      የአማራ ሰልጡን የለዉም ቅሌታቹሁን ለመሰማት ነዉ

    • @Meron7271
      @Meron7271 11 месяцев назад

      ​@@ዋሰ Kuma demkesa

    • @Foziya-j1u
      @Foziya-j1u 8 месяцев назад

      እኛ በማንነታችን የምንኮራ ነን ጅል​@@ዋሰ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Год назад +8

    God Is With 65 Million Amhara People❤️🙏❤️...Fano Forever❤️🇪🇷❤️🇮🇱💪💪

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 7 месяцев назад +1

    Ethiopia Tikidem ❤❤.

  • @gebyaneshejigu6359
    @gebyaneshejigu6359 Год назад +4

    ፋሴል ደሞዜ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ

  • @Shegaw19
    @Shegaw19 Год назад +2

    ፍሲል እንኳን ደህና መጣህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Год назад +3

    እንደኔ ደጋግሞ እየሰማ በሳቅ የሚፈነዳ አለ😂😂😂😂❤❤❤

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف Год назад +1

    ውይስታምሩ ክክክ ውይ ውብየሆነ ገጠመኝ ክክክክክ በየቤቱ ጉዲአለ

  • @nitsuhgetienitsuhgetie8690
    @nitsuhgetienitsuhgetie8690 Год назад +3

    የውነት በጣም ይለያል ፋሲልየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 11 месяцев назад

    ምሮጡ.የሠፈሬ.ልጅ.ፋሢል.ኑርልኝ❤❤❤❤

  • @xpk5509
    @xpk5509 8 месяцев назад

    የኔ አባት ፋሲልየ😂😂😂😂😂ወሬው ሲያስቅ

  • @finfinneoromia8032
    @finfinneoromia8032 Год назад

    for the first time that i have seen funny staff on your media sorry to say!

  • @Cope-f1z
    @Cope-f1z 7 месяцев назад

    ፈሲል ሰታወጋ አባቴን ቁጭ❤ጫ ብዬነው የምሰማው ወግህን

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Год назад +2

    ፋሲል አገር ወዳድ ሁልሽም ስታጨበጭቢ ፋሲል የታገለ የታማኝ ማዲያ እንጅ ይህ ማዳያ ፋሲሕየ አይመጥንህም አትቅለል ህዝቡ ሁሉን ያቃል እኮ

  • @SfgFgh-r2d
    @SfgFgh-r2d Год назад +1

    ፋሲል የኔ እንቁ

  • @tiruneshkasgne9906
    @tiruneshkasgne9906 7 месяцев назад

    እዉነትነው.

  • @christinemabratu5053
    @christinemabratu5053 Год назад

    ይህ ቅዘናም መንግሰት ፋኖን አያንበረክክም ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 Год назад

    ሀብትሽየ ❤❤❤❤ሁሌም ሳቅ እወድሀለሁ❤❤❤❤ፍስልየ ኑርልንን

  • @woine123
    @woine123 Год назад +5

    ፋሲልዬ ሁሉም የሰው ልጅ አዲስ ነገር ላይ የራሱ የሆነ ገጠመኝ አለው::
    ሰው ገጠመኝ ከሌለው ከቤቱ የማይወጣ ህመምተኛ ነው::
    የማይሰራ ማለት ነው::
    እና አይዞህ ጨዋታህ ይመቻል እና ተጫወት እንወድሀለን::

  • @yayne1988
    @yayne1988 Год назад

    የኔ ለዛ ሙሉ ❤❤❤

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف Год назад +2

    አባቴ ይመችህ እህ አፈረሰከኝበሳቅ አቤትኮፊደስ

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 Год назад +1

    አብይ አህመድ ከእባብ ወደ ዘንዶ እንዲ ቀየር አስተዋፅኦ ያደረገ ሰዉ አሁን የኛ የምትሉት ማህበረሰብ መጨፍጨፍ ሲጀምር ተቃዉሞ ሰለዘፈነ እንደ ጀግና መቁጠር የአማራን ህዝብ መናቅ ነዉ 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Год назад +1

    Fasil Demoze💪❤️💪Amharay💪❤️💪

  • @ሶፊየወግዲዋ-ቐ4ከ
    @ሶፊየወግዲዋ-ቐ4ከ 7 месяцев назад

    ፍሲልየ ስወድህ

  • @NaM-ju4qn
    @NaM-ju4qn Год назад

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖረልን ፍትህ ለቡረና ደገረ እሚባል አገረ

  • @gebrieabeje7518
    @gebrieabeje7518 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅 አይ ፋሲሎ

  • @فاطمهاحمد-ص2ظ
    @فاطمهاحمد-ص2ظ Год назад

    የኔ የዋህ ፋሲልየ

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Год назад +11

    😂 ፋሲል የዋህ እኮ ነው

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe Год назад +1

    Fasileko nefse neh kedro jemero hager feker eysleh taskegnaleh selalfelekew new weys eskahun englizegna alemedkem gen yemiamerbeh endezih new❤

  • @zewgeayalew5789
    @zewgeayalew5789 7 месяцев назад

    በድንጋጤ መሆን አለበት! የራስህን ቀበቶ ማጥበቅ በህይወት ለመትረፍ የሚያበቃ ዘዴ አይደለምና!

  • @tinawa56
    @tinawa56 Год назад

    አማርኛውም የክፍለ ሀገር ነው የከተማ ለማረግ ሞክር ፋሲሌ

  • @እንደእናትደግነት

    የኔ ግልፅ

  • @MekonnenJeju-z4r
    @MekonnenJeju-z4r Год назад +3

    The best comedian ever born,but this guy didn’t know his Talent.

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 9 месяцев назад +1

    ወይ አማሮች ለእስልምና ያላችሁ ጥላችሁ ትገርማላችሁ

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 7 месяцев назад

    😢😢😢 ፌመስ ሲንገር።😂😂

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @hymanotarki
    @hymanotarki Год назад

    Hahaha Facilye telyalk ❤

  • @hannu7898
    @hannu7898 Год назад

    Sewedew Fasilye 😂😂😂😂

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 Год назад +2

    የጎንደር ሊቃዉንት

  • @DeribeasinakeAlemu
    @DeribeasinakeAlemu Год назад

    Fasilee zenaaa arelang uuuffff

  • @alemitu1962
    @alemitu1962 Год назад

    ❤❤🎉🎉

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe Год назад

    Andande endih zena bele fasil betam des yelal endewem Englizegna bsylemd endezih siawera des yelal tesmto aytegebem

  • @JerryHalo-k2y
    @JerryHalo-k2y Год назад +1

    ፋሲሌ በሳቅ ገልከኝ

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 11 месяцев назад

    😂😂😂

  • @seadi5
    @seadi5 Год назад

    የኔአባትየዋህእኮነውወላሂበጣምነውእምወደውእረጅምእድሜይስጥህ

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe Год назад

    Ene hager feker Theatre eyale awkewalehu aytegebem let yale sew new yewah betam sew akbari erasun hono yeminor new ahasmeselem betam new yemewedew

  • @Mhiretwerku
    @Mhiretwerku Год назад

    ፋስልዬ hulegebnew

  • @gebrieabeje7518
    @gebrieabeje7518 Год назад

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    😂😂😂😂😂😂

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 Год назад +2

    ፋሲል ቅን ሰዉ ከነሐብታሙ አያሌዉ ጋር አትግጠም ይሄ አሪፍ መሳይ ፋራ እባብ ነዉ

  • @kibreabdebebe6032
    @kibreabdebebe6032 Год назад

    ምድረ ሆዳም

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 Год назад

    Faseleye atetegeb nurelen

  • @gebrehawaryameresa2610
    @gebrehawaryameresa2610 7 месяцев назад

    ፋራው ።

  • @tinawa56
    @tinawa56 Год назад

    ሰገጤ ሁሉ ሄን ለተንታኛ ትተህ ቋንቋ ተማር

  • @yewordanosshibrie1977
    @yewordanosshibrie1977 Год назад

    😂❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Год назад +2

    ልቤፈነዳ በሳቅ

  • @sophiajafar7218
    @sophiajafar7218 Год назад +1

    ፈሣም

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Год назад +5

    God Is With 65 Million Amhara People❤️🙏❤️...Fano Forever❤️🇪🇷❤️🇮🇱💪💪