Ethiopian artist derge degefawe gets his son after 21 years later on seyfu fantahun

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • Artist Derege degefawe gets his son after 21 years. and he was crying oh my God You need to watch this !!

Комментарии • 139

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 Год назад +3

    በጣም ደስስስስ ይላል እኳንም ተገናኛችሁ በሰደትም ባለመግባባትም የተለያየን አላህ ያገናኘው❤❤❤💐💐💐🇪🇹🇪🇹

  • @melakmegezabeheredemeyeset1514
    @melakmegezabeheredemeyeset1514 Год назад +4

    ሙቸ ነዉ የምወደዉ ደረጀ ገደፍዉን አድርሱልኝ በማርያም

  • @shewamekonen83
    @shewamekonen83 2 года назад +8

    ቀሪ ዘመናችሁ እረጅም እና የትባረከ ይሁንላችሁ ጠጣም ደስ ይላል

  • @EshetieAsafwe
    @EshetieAsafwe 8 месяцев назад +2

    ደረጃ ደገፈው ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 2 года назад +33

    አናቱን አባቱን የሚያከብር ይባረክ

  • @asrestamir1045
    @asrestamir1045 2 года назад

    በጣ ደስ ይላል እንኳን ተገናኛችሁ እ/አብሄር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ደሬ አድናቂህ ነኝ

  • @jibomamo3596
    @jibomamo3596 2 года назад +1

    Do not cry Derje... as long as you did best to your mother while she was alive ,, is fine .. all we human being are mortal..

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 года назад +7

    እውነት ነው ደረጅዬ በጣም ጥሩና ጨዋ ሰው አክባሪ ነው በሄድክበት ቦታ ሁሉ እግዚአብሄር ይቅደምልህ ሲዲዬን ሰሰራ ለረዳኸኝ ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ
    Thank you so much always much love and respect for you
    This is Sinke Assefa from Los Angeles California🙏🏻👏💕😘

  • @Kebelekuli-er5ir
    @Kebelekuli-er5ir Месяц назад

    አብረው እያሉ ከልብ የተጠ ፋፉትን ደገሞ ፈጣሪ ይርዳቸው።

  • @taz3739
    @taz3739 2 года назад +5

    በጣም ቆንጆ ድምጽ ነው ያለህ👍

  • @helenworku2552
    @helenworku2552 2 года назад +3

    ደረጄ የኔ ልዩ በጣም ነው እምወድክ ፈጣሪ እርጂም እድሜ ጤና ይስጥልኝ❤😥🙏

  • @حليمهاحمد-ر3ق
    @حليمهاحمد-ر3ق 2 года назад +1

    በጣም።ደስ።የሚል።ነው።አለም።ብዙ።ጉዲ።ይዛለች።ልጂ።እንደ።ቀላል።በተሰቡን።ሳያቅ።ስለልቦናቸው።ተጎዲቶ።እንደ።ቀላል።ግዜውን።አያልፈም።ይህን።እያያችሁ።ልጆቻችሁን።ተቸግራችሁ።አሳዲጉ

  • @kebedesileshi5944
    @kebedesileshi5944 2 года назад +9

    እንኮን ደስ አላችሁ አባትና ልጅ ስይፉ እናመስግንሀለን በዚሁ ቀጥል

    • @מולטאנטמך
      @מולטאנטמך 11 месяцев назад

      በጣም ይገርማ እንኳን ደረጀን ይቅርና ወንድሙን ይመሥላል

  • @fasikabelay8965
    @fasikabelay8965 2 года назад +2

    እባክህን ሰይፍዬ የደረጄ ገደፋውን ስልክ በዚህ የስልክ ቁጥር ቴክስት አድርግልኝ እኔንም ከ37ዓመታት ቆይታ በኋላከደረጄ ጋር አገናኘን ሻምበል በላይነህ በቀለ እባላለሁ የውትድርና ሥልጠና ያሰለጠንኩና ወደ ውጪ ሐገር ለሥልጠና ሰሔድ የሠጠኝ ነገር አለና እሰከ ዛሬ ልረሳው ያልቻልኩት ደዴሳ ብሔራዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ኪነት ቡድንን የመራው ደረጄ፣፣፣፣

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 года назад +7

    የሰርግ ዘፈን 1ኛ ነው ጥያቄ የሌለው ተባረክ🙏🏻👏💕

  • @mogesguangul3898
    @mogesguangul3898 2 года назад +14

    አርቲስት ደረጀ ደገፋው~
    እንኳን ደስ ያለህ~
    ይምመችህ~

  • @asresachyaso42
    @asresachyaso42 8 месяцев назад +3

    የደረጀን ቁመና አለባበሱን ያላዬ ሰው አያምንም አዘዞ ፖሊስ ኦኬስትራ እዬሰራ በሰኔ 30 ወይም ሰኔ 27 በት/ቤት የወላጆች በአል ሲከበር ሙዚቃ ያቀርብ ነበር

  • @zanabzanab5412
    @zanabzanab5412 2 года назад +4

    እናትኮ ለሁሉም ስትለይ እኛአንጀት ውስጥነው የምትቀበረው 😭

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 Год назад +1

    እኳን ደስ አላችሁ❤ አባት ና ልጅ❤

  • @ashertilahun1306
    @ashertilahun1306 5 месяцев назад

    ሰየፍዬ አንተን አይቼ ሳልስቅ ወይ ሳላለቅስ አልፌ አላውቅም በጣም እወድሃለሁ

  • @lubabalubaba1728
    @lubabalubaba1728 2 года назад +2

    ደስይላልአባትናልጅእንኳንምተገናኛችሁ

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 2 года назад +5

    በጣም ጥልዬ ነብስህን በገነት ውሌ እንወድሀለን በልባችን ነህ

  • @CvCv-yv6fj
    @CvCv-yv6fj 7 месяцев назад

    ዋና ደረጃ በለ ጣፋጭ ላዛ🎉🎉

  • @ShifeYeha-ck9ye
    @ShifeYeha-ck9ye 7 месяцев назад +1

    የአማራ ሕዝብ የወለደውን የማይረሳ ሩህሩህ ነው ።

  • @ነፂጋልትግራይ-ቘ8ጠ
    @ነፂጋልትግራይ-ቘ8ጠ 2 года назад +1

    Eniem abatie kalagegnehut 13 amet hunegn😭abatie debub kll sedo teweldo yadege sihon 2012 dmtsun agnchew neber mekelakya new 🇪🇹somlya new yalhut blugn neber ahun gn enie enja yet endale😭

    • @fafiQueen-s6m
      @fafiQueen-s6m Год назад +1

      ካፈላለግሽ አታጭውም ተስፋ አትቁረጭ

  • @TesfuBesti
    @TesfuBesti 7 месяцев назад

    በጣም ደስ የሜል አባት ዘናጭ ነው

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 2 года назад +2

    ውይይ ደርዬ በጣም ምወደውሙዚቃ

  • @eyerusmengesha8467
    @eyerusmengesha8467 2 года назад +4

    ሰይፍዬ ጀግና ምርጥ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 года назад +1

    የምወደው አርቲስት ክበርልኝ

  • @tegstmengstu9105
    @tegstmengstu9105 2 года назад +3

    እንዲህም አይነት አባት አለ እድሜ ይስጥህ ደሬ አከብርሀለሁ

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 2 года назад +4

    በትክክል ይጥላሁን ዘፈን ነው ፣

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 года назад +5

    እረ ደመላሽ ገደፋው በጣም. ነው የ ሚ ዘፈነው ግን የሚገርመው ሁሉም መምሕ ር ናቸ ው

  • @caleb7859
    @caleb7859 2 года назад +3

    ደረጀ ትልቅሰው ተባረክ

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 года назад +1

    yegermal betam !!!
    Egzeyabher yemesgen !!

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 3 года назад +4

    Miskina ruru sew new malet new daraje alekese nebsacew yemar mazer liji hinim fexari yebarkekew wendim alem 👍💔😍👏🙏

    • @taibahtaibah2820
      @taibahtaibah2820 2 года назад

      አይይ ሰው ሲያዩት ደህና ኗሪ እየመሠለ ለካን ሁሉም በውስጡ ህመም አለው
      ደረጄ ሆደባሻ አይዞህ

  • @Marmawussn
    @Marmawussn 7 месяцев назад

    ሰዉ ሁሉ እድለኛ ነዉ ምናለ እኔ ምናለ አባቴ ባከኘዉ

  • @sua9617
    @sua9617 7 месяцев назад

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 года назад +11

    እንደ ሠይፉ ፋንታሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ወሬ የሚችልና ለወሬ የተፈጠረ ሰው አላየሁም

  • @mqw544
    @mqw544 2 года назад

    ደሬ እንኳን ደስ አለህ ሙዝቃ ግን ለእናቱ ዝፈንላት

  • @TesfuBesti
    @TesfuBesti 7 месяцев назад

    ምናለ ሁሉም ሰው እንደናተ ቢዋደድ እና ቢፈላለግ

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 2 года назад +3

    ደስይላል እንኳንም ቸገናኛችሁ

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q 2 года назад +14

    Wow he looks like exactly his dad. dad congratulations

  • @tesfayenegussu5177
    @tesfayenegussu5177 7 месяцев назад

    ሰይፉ፣ መቼ ነው የምታድገው ?

  • @SelemunOkubet-x8x
    @SelemunOkubet-x8x Месяц назад

    What about Amhara people genciode?

  • @benyamkebede1168
    @benyamkebede1168 2 года назад +2

    America Where the time is the money the money is the power

  • @abebegenanew8862
    @abebegenanew8862 2 года назад +1

    ደሩ እንኳን ደስ አለህ ዐንድሜ

  • @hshsahha-ib4gy
    @hshsahha-ib4gy Год назад

    አይዞህ ደሬ

  • @MohamedMohamed-yi5gj
    @MohamedMohamed-yi5gj 2 года назад

    ዋዉእኳን ደሥ አላችሑ🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад +1

    ኮንግራ ደርየ ስወድህ ልዩ።

  • @thfg8981
    @thfg8981 2 года назад

    በጣም ይመሣ ሠላሉ

  • @berhanugebre8045
    @berhanugebre8045 2 года назад

    እንኳን ደስ አለህ ደሬ

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 2 года назад +1

    ደርዬ ጀግና

  • @danielmengistu1080
    @danielmengistu1080 2 года назад

    mistun hanan hulgize ayatalehu. Dynasy yisera neber

  • @wubmazatubes5489
    @wubmazatubes5489 2 года назад +1

    አጅግ በጣም ደስ ይላል

  • @SimaRah-s9r
    @SimaRah-s9r 8 месяцев назад

    ደሬ በጣምነው የምድህ

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 2 года назад

    ደርዬ አይዞህ በጣም ደስ ይላል

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @samkimadi535
    @samkimadi535 2 года назад

    ዋው

  • @fawzya1236
    @fawzya1236 2 года назад +1

    👍

  • @marysam9193
    @marysam9193 7 месяцев назад

    እሚገርም ነው ኮፒ ናቸው።

  • @fawzya1236
    @fawzya1236 2 года назад

    MashaaLaa

  • @OneLove-rz5jt
    @OneLove-rz5jt 6 месяцев назад

    ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ አቀዋለሁ ፔዳ ካንፓስ ነው የተማረው

  • @Ethiopia184
    @Ethiopia184 2 года назад

    ያገሬ ልጅ አጅባር ከሜዳው ላይ እትብቴ ተቀብሮ ደብረ ታቦር ያድራል ልቤ ዙሮ ዙሮ

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 2 года назад +1

    ደግ አባት

  • @samyy3559
    @samyy3559 2 года назад +2

    Lju btame erga yale nnew

  • @HachaluShow
    @HachaluShow 2 года назад

    Do you all know these former Ethiopian prime minister guys???? Me only M.Zenawi

  • @yenehungidyelew4991
    @yenehungidyelew4991 7 месяцев назад

    ደብረ ታቦር ሴት ልጅ አለው ብለው ሲያወሩ ሰምቻለሁ።

  • @sarasara9984
    @sarasara9984 2 года назад

    ደረዬእካንምደስአለህ

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 2 года назад

    አረብ ሀገራት ያሉት ሴት ጀግናናት

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 8 месяцев назад

    የማገርም ነው ፎቶ ኮፒ ነው።

  • @wasihunwasihun8697
    @wasihunwasihun8697 8 месяцев назад

    ስሑርሙጥና. ማን ብሎት
    1ኛ
    የደገፋ ልጆች ሁሉም... ዉሸታሞች

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 года назад

    😭😭😭

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege5983 2 года назад

    👍👍👍

  • @fantahunalemu6509
    @fantahunalemu6509 2 года назад +1

    ምስግና ብቻ ለፈጣሪ

  • @ayenlembelay3878
    @ayenlembelay3878 2 года назад

    ኑሮልን

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 2 года назад

    ደርዬ ተመቸህኝ

  • @genetdemsse7945
    @genetdemsse7945 2 года назад

    Wuhi yehebesha Lije derived dimthe

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 2 года назад

    Dere fikir new

  • @omrendiris3946
    @omrendiris3946 2 года назад

    ልጁነው አባት የሚመስለው

  • @Trure7Love
    @Trure7Love 8 месяцев назад

    🫣ሰአት አልበሙስጥ ይቀመጣል⁉️😳ምንአይነት አልበም ነው⁉️ፎቶ አንስቶት ነው⁉️

  • @Kiyaroyalfamily
    @Kiyaroyalfamily Год назад

    ኧረ ሰይፊሻ ፎጣም ቢሆን ገልድመህ ትወጣለህ አላለም ፈገግ በሉ አርፍጀ ነው የመጣሁት ከተፖሰተ ከ5አመት በኋላ😮😂😂😂😂😂

  • @rttr3992
    @rttr3992 2 года назад

    👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭

  • @shigutetiyitemenesha9058
    @shigutetiyitemenesha9058 2 года назад

    😊

  • @tsegeredanigussie5327
    @tsegeredanigussie5327 2 года назад

    Wow wow thank

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Год назад

    ❤❤❤😂

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 2 года назад

    አይ ሰይፉ

  • @munamehamed3100
    @munamehamed3100 2 года назад

    መሣይልጂህ።እኳንደሥአለህደሬ

  • @Emebet-d7q
    @Emebet-d7q 7 месяцев назад

    soifsa zgrite

  • @girmakeneni372
    @girmakeneni372 8 месяцев назад

    🎉😢Q

  • @melakuworkie5186
    @melakuworkie5186 2 года назад +1

    ሠይፉ አትቅለል

  • @mahenengtesfayidekemeng9676
    @mahenengtesfayidekemeng9676 2 года назад

  • @meronfesha7916
    @meronfesha7916 2 года назад +1

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 2 года назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @mahamedaden2484
    @mahamedaden2484 2 года назад

    ሽትቤት አይወራም

  • @muke614
    @muke614 2 года назад

    ልጁ እራሱን በአካል ቁጭ ነው ሌላው ቀርቶ አቋቋምቸው መቀመጫቸው አተላለቁ ተመሰሳይ ነው

    • @emuyeyilma7752
      @emuyeyilma7752 2 года назад

      እንዴ መቀመጫ እንዴት አየህ ሆሆሆ

    • @ፋፊ-ዠ7ቐ
      @ፋፊ-ዠ7ቐ 2 года назад

      @@emuyeyilma7752 ዝብሎ መሳቅ ነው ክክክክ መቀመጫ አላለም ወይ ጉድ መልካቸው አደ ነው

  • @AbCd-lf2df
    @AbCd-lf2df 2 года назад

    😂😂😂😂

  • @mahenengtesfayidekemeng9676
    @mahenengtesfayidekemeng9676 2 года назад

  • @גטהכסמהגכהרין
    @גטהכסמהגכהרין 2 года назад +1

    ጧፍርዲ

  • @muluworkeyasu2262
    @muluworkeyasu2262 2 года назад

    Takabidaleh beyebotaw
    Endewefzerash zerih
    Wereee bicha

  • @mahenengtesfayidekemeng9676
    @mahenengtesfayidekemeng9676 2 года назад

    ፈመመፈፈ