//የቤተሰብ መገናኘት// "ጎዳና የወጣው ልጅ እናቱን አገኘ... እናት አባት ሆኖ ያሳደገኝ ጎዳና ነው" ልብ የሚነካው የእናትና ልጅ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰአት/
HTML-код
- Опубликовано: 29 сен 2024
- Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
በየሳምንቱ የጎንደሩን ልጅ ቤተሰብ ያገኛል እያልኩ ነው የምጠብቀው 😢😢😢😢😢😢
የጎደሩን ልጂ ታሪክ ላየው አጣሁትሳ
@@sadamohamed-rw7unፕሮግራሙ የተላለፈው ከ2 ወር በፊት ነው እስካሁን ቤተሰብ አላገኘም ልጁ በእድሜው ትንሽ ነው ነጭ ጃኬት ኮፍያ ያለው የለበሰ ነው ቤተሰብ ፍለጋ ብለሽ ስትፅፊ ይመጣልሻል እህት
❤❤❤❤❤
@@DubaiD-k2x❤❤
አላህ በሰላም እንዲያገናኛቸው ዱአ አናድርግለት😊
በመጀመሪያ ክብሩን እሱ ይዉሰድ በዛ ምሽት ከጎዳና አግኝታ እቤቷ ወስዳ እሚያስፈልገዉን ክብር ሰታ ያንን ጥሩ እንቅልፍ እንዲተኛ ላደረገች ደግ እህታችን ትግስት ክብረት ይስጥልን በደጋጎች አምለክ ስም 🙏🙏🙏 ለትግስት የምስጋና ቃላቶችን እስኪናገር ብትጠብቁት ኖሮ ተናግሮም ከሆነ ብታስተላልፋለት ኖሮ ደስ ይል ነበር እንደአስተያየት ነዉ በርቱልን ebs ሶች
ማነዉ እንደኔ በየ ሣምንቱ የጎንደሩ ልጂ (ዘር ጠይቅ)ትዝ የሚለዉ 😢😢😢ምናለ ደግማችሁ ብታቀርቡት
እኔ😢
እኔም 😢በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነበር ያካፈለን
Enem endante betam aschenikognal gin minim alsemahum
አላህ ይድረስለት ሁሌም አስበዎለሁ
አላህያስገኝለት እኔግንአላየሁትም
የጎደሩ ልጅ እናት እረባክሽ ህይወት ከልጅሽ አይበልጥም ተቀበይው አድጋል ይጠቅምሻል
😢😢😢😢😢ende behiwot batnors?
በጣም
ሰላም መልከምነት ለራስ ነው በሁሉም አጋጠሚ መልከም ስራ ሰርተን እንለፍ
ስቀጥል ኢቢኤሶች እወዳችዋለው
የኛን ፍላጎትና ጉጉት አይቶ አላህ የጎደሩን ልጂ እናት ያስገኝለት እህህህ ሁሌበሳምት አስበዋለሁ😢😢😢
ከዚህ የሚበልጥ የለም እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቡም ኢቢኤሶችም
የኔ እነት ኡከን ደስ አለቹ የሰው ደስተ የሚየስደስተቹ ኡከን ደስ አለቹ እኔ ቅደሜ ስመጠ ሁሌ መልቀሴስ አለሀምዱልለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንግል ከነልጇ ቅዱሳን መላእክት ፃድቃን ሰማዕታት እንደየ ክብራቸውና ማዕረጋቸው ስማቸው የተመሰገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልል❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም አገናኛችሁ
እንኳን ደስስ አላችሁ🙏!ዬንዬ❤❤❤
የዛሬው ይለያል እንኳን ደሰ አላችው
የዘር ጠይቂ እናት አልተገኙም ያረቢ😥
እናት እኮ እናት ነት
ኡፍ የኔ እናት😢😢😢😢
Ufffffffff kaa Adis wadee Adamaa yaamewasede manegee seewadeuuuu❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
ልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እንኳን ደስ አላችሁ
Very loving family ❤️ congratulations
የኔዉድ ሲአሳዝን አልሃምዱሊላህ
እኔም ደስ ብሎኛል እህቴን ከ38 አመታት በኋላ አገኘከት
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ ኡኽታየ
አልሀምዱሊላሂእንኳንምደስአለሺ
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
ተመስገን
እንኳን ደስ አለሽ እሕቴ
ግን በዚህ ምድር ላይ እደ እናት ማን አለ❤❤❤❤❤😢😢 እማ እንኳን ደሰ አለወት
ቅዳሜ በመጣ ቁጥር የጎንደሩ ልጅ ነው ከፊቴ የሚደቀን😢😢
አንዳንድ ሰው በጣም ይገረመኛል የተባረከ ከመንገድ ጠርቶ ምን ሆነህ ነው ? ብሎ ጠይቆ ችግርን የሚያቀል
ከጓደኞቿ ነጠል ብላ የት ነው የምትሄጀው ብላ ቤቷ ወስዳ አጥባ አብልታ ያሳደረችው አህት ልዑል እግዚአብሔር ባለችበት ይጠብቃት የነፍስ ዋጋ ያድርግላት 🙏
ዮኒ ና ጸጊ ኑሩልን ።
በጣም 😢አሚንንንንን ባለችበት ሰላም ያድርጋት❤
Yetebarekech
ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ዘር ጠይቅን በጉጉት የሚጠብቅ ማነው ግን!
እኔ አለቅሳለሁ። እንባየ ሲፈስ ቅልልይለኛል
😢 እኳን ደስ አላቺሁ
የጎደሩልጂ ከምን ደረሰ😢😢😢😢
እኔ
ኣነ ኤርትራዊ እየ ግን ወላ ሓንቲ መዓልቲ ሓሊፋትኒ ኣይትፈልጥን.
እግዚአብሔርን ሁሌም በልቤ ያለው እሱ ነው
አረ የጎንደሩ ልጅ ፈጣሪ እርዳው እባክህ 😢
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በላይክ
እንኳን ደስ አለህ ወድሜ እናትህ ምርቃታቸው እዴት ደስ ይላል በህወት አስካሉ በደብ ምርቃታቸውን ተቀበል ኢቤሶችም ተባረኩ❤❤❤
እሰይ ሰለቴ ሰም ለቅዱስ ገብሬል ነገሪወ ነበር😢😢😢😢😢 እልልልልልልልልልልልልልል በእወንት ልቤን እንዴት እንደንካችወ እንኮን ደስ አለወት እማየ🎉🎉🎉
ዋዉ አቤት ስነስርአት የአንዱአለም እግዚሀቤር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ደስ የሚል ቤተሰብ
እናት ወለለዋ ተበርክካ ተቀበለቸው 😢😢😢😢😢😢 ልጁ እራሱ የተባርከ ነው
ከቶ የዘር ጠይቅ እናት ምን አጨከናት የሆነች ልጂ ገዳም እዳለች ቲክቶክ ላይ ቦሥታ ነበር ግን የደርሰዉ አይመሥለኝም ሸርም ያርገዉ ሠዉ የለ 😢😢😢
ማሪያምን በይ ለebc ሸረ አረጉላቸዉ
እኛጋኔትየለም ካልተደወለለትማየትአይችልም ልጁ
@@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ አወ ዉዴ የገዳሙን ሥም እርሣዉት እጂ ተናግራ ነበር ሒዶ ይጠይቅ ብላ ነበር
Like ካረግሽው አውጭው በናትሽ ትስማ የሁላችንም ጥያቄ ነው የዛ ልጂ
😢
እመቤቴ ድንግል ማርያም በእለተ ቀንሽ ካለበት ፈንቅለሽ ወንድሜ አምጪልኝ 😢 ወንድሜ ኪዳኔ ደቻሳ የት ትሆን 😢
እውነት ቅዳሚከሠአት ሣምቱሢደርሥ የጎደሩልጂ እናቱን ያገኛልብየ ሁሌም እጓጓለሁ አይእናት የማላቅሺእናቴብሎ የገጠመላት ክርሥቴያኖች በፀሎት ምሥሊሞች በዱአ ይሀሂልጂ እናቱንያግኝየሚል በላይክ
ምናለ የጎንደሩ ልጂ ዘር ጠይቅ ቤተሰቦቺ ቢገኙ የኔ አባት😊
የዘር ጠይቅ እናት ምን ሆና ይሆን ፖሮግራሙን አታይም ወይስ ምን ገጥሙዋት ይሆን? 🙄😊
አረ ባአላህ የአርማጭሆዉን ልጅ ዘር ጠይቅን ድጋሜ አቅርቡልን ምን አልባት ድጋሜ ሲታይ እናቱ ብትገኝ❤
ዮኒኢ ግርግር እኮ ነህ ኡሌም ድምቀት ነህ አላህ ይጠብቅ🥰🥰🥰👍👍
ከኢቢኤስ ፕሮግራም የምመለከተው ይሄንን ብቻ ነው
የጎንደሬው ልጅ ጉዳይ ከምን ደረሰ አንጀቴ እንደተላወሰለት አለ ከቶ ምን አስጨከነሽ እናትዋ ።
አልሀምዱሊላህ የተነፋፈቀን የተለያየ የምታገኛኝ ጌታ ክብርና ምስጋና ይድረስህ ❤😭
እር ምን ታምር የት ነሽ የጎደሩ ልጅ ነገር 😢😢😢😢
ገጠር አግቢታ ቲቪ የማየት እድል ላይኖራ ይችላል
ማሻአላህ ማን እንደእናት እንኳን አገኛቸው ሳይምቱ መገናኘኘት ደሰ ይላል ኢቢኤሰ እናተ ባለቤቶችም ሰራተኞች ወለታችሁም አላህ ይከፍላችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ በደግነታችሁ አይረሳችሁም
አይ እናት እናት ያላችዉ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥላችዉ
የጥላሁን እና የጎንደሩ ልጅ በጉጉት እየጠበቅን ነው
አልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር.
ፕሮፋይልሺንቀይሪዉ !!!!ሙስሊምየስዉፎቶፕሮፋይልአይስቅልም።
ፍሮፋይሉን ቀይሪ እንደዚህ አይነትሙስሊምየለም ራቁት
ደሚርኝማ
ሰውዙሮበታል😂😂ወገን
አረ የጎንደሩን ልጅ እደገና አቅርቡት😭😭😭
❤❤❤❤ ዘር ጠይቅን እንደገና አቅርቡት
የሴትልጅ ፍቅርህ ይለያል ዮንዬ እግዚአብሔር በሴት ልጅ ይባርክ
😭😭😭🤲☝️
ትልቅ ቅጣት እናት ከልጇ ተለይታ ስትባክን ማየት ትልቁ ደስታ እናት ልጇን ስታቅፍ እንኳን ደስስስስ አላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ልጁ ግን እንዴት ጨዋ ና ትሁት ልጅ ነው የተባረከ ልጅ የፀይም ቆንጆ ተባረክ እንካን ደስ አለክ ማዘሩም የዋህ እናት❤❤
❤🎉betam
@@tirhasasefa640 ፈጣሪ ይባርከው🙏
😢ማማየ እንካን ደስ አላችው ዮኒ የቤቱ ድምቀት❤❤❤❤
ማነው ይህን ፕሮ ግራም በጉጉት የሚጠብቅ
❤እኔ
Bigerm ene Eritrawit nen gn besnesrat newu yemtebqat
እኔ ❤
Selachewo andet naw amigangawo yenem wandam tefatopngal
ለማልቀስ ከነሱ እኩል ነው እኮ የማለቅስ😢
ማነዉ እንደነ ስደት የደከመዉ የልጅ ናፋቆት ተጨምሮበት ዉይይ ቅመሞችየ እስት ልያቹ ቅንልብ ያላቹ
አይዞን
እኔን.እሕቴ.እኔም.ናፍቆት.አቅቶኛል
@@የማርያምነኝ-ጰ8ቸ አይዞሽ እማ
Enem enaten alwkatm tlany edch arb hagr 1wr lij lsw stany
ቁርጥ እናቱን ነው የሚመስለው እንኳን ደስ አላችሁ
😢😢😢😢😢ምነው ያየጎደር ልጅ እናቱ ብትገኝለት አይይይ የኔ ወድም ሁለየም አጀቴን ይበላዋል😢😢😢😢😢😢 አረ አለሁ በይ
የሆላንዱ ልጅ ጉዳዪ ከምን ደረሰ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Enem begugut eyetebekugn new gin zim zim tebale. DNA minew endezih koye????
እኔም ጨነቀኚ
I can't wait
አዎ በጣም ያሳዝን ነበር።
እነዚ ደደቦች ንቀዉናል ፎሎአችንን እናነሳለን ከዚ በፊትም የፈረሳይዋን ልጅ እዲ አርገዋል
ያረቢ የጎደሩን ልጅ ተቤተሰቦቹ አገናኘው ያረቢ😢😢😢
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😢እሰይ እሰይ።
እንደው ዘር ጠይቅ እኔን ብቻ መስሎኝ ነበር ያሳዘነኝ ለኬስ የሰማው ሁሉ ያላዘነ የለም አላህ ያስገኝልህ
የሱ ነገር አጀቴን ነዉ የበላኝ ሳምንት ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ይቀርባል እያልኩ የምጓጓው ነገርስ ምስኪን
በዚሁ አጋጣሚ ሁላችሁም ስለ ጎንደሩ ልጅ ተጨንቃችሁ ስትጠይቁ ለነበራችሁ ሁሉ እንኳን ደስስስስ አላችሁ❤ ዘርጠይቅ በአሁኑ ሰዐት የጎንደሩን የፋኖ ክንፍ በሰላም ተቀላቅሏል💪እልልልልልል
የኔ ጌታ ወደ ፋኖ ገባ ተቀላቀለ እናቱን ሳያገኝ ፈጣሪ ይጠብቀው😢
የጎንደሩ ልጅን እንደኔ በጉጉት ሚገብቅ ማነዉ😢
ውይ የደስታ እምባ አለቀስሁ ምናለ የሞተችብኝን እናቴን መገነኘት ቢቻል ብዬ አለቀስሁ
አላህ ትግስቱን ይስጥሽ አይዞሽ
የኔ እህት አይዞሽ የሞተመ በመጣና በተገናኘ ስቱ በተገናኘ ነበር እህቴዋ
አይዞን የኔውድ ግን ኮሜትሽን ሳነብ እንባየ እረገፈ
አይዞሽ ውዴ እኔም አባቴን አልሀምዱሪላህ
😢😢😢😭😭😭😭😭
በየ በየሳምንቱ ለማልቀስ በጉጉት 😢😢😢 እናትህ ስትስምህ የኔ እንባ በአራት እየወረደ ነበር ወላሂ እናት ማን እንደሷ
Enem!
እልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ግን የጎንደሩ ልጅ የት ደረሰ የቤተሰቦቹ ጉዳይ አይይይይ አላህ የሱን ደስታም ያሳየን ያረብ❤❤❤
የወለደ አንጀትያለ ሀሳብ እንደማያድር ይታወቃል ። እንኳን ደስ አላችሁ።
የሆላንዱ ልጅ ጉዳይ ምን ሆነ ? የዲንኤ ምርመራ እንደሚደረግ ተነግሮን ነበረ.
የሆላንዱ። ሆላንድ ነው የሚነገረው በሆላንድ ጣቢያ ያገኙታል
ቀለድክ ወይም ቀለድሽ
@@MdEt-v9lክክክ የሆላንዱን ጣቢያ ከየት እናግኘው
የሆላልንድ ልጅ den ጉዳይ.......
ዘር ጠይቅን ደግማችሁ ብታቀርቡልን
የዘርጠይቅጉዳይእደትሆነ
የሱንልጆደስታበተስፋእጠብቃለን
😢😢😢😢😢😢😢😢 አየ እናት እናት ምነው ሺ ብትሆን
መታደል ነዉ በህይወት ኖሮ መገናኘት።
ሱብሀን አሏህ ወንድማማቾቹ ሲመሣሠሉ
ልክነሽ ቆንጆ
ያች ከጎዳና ያነሳችህን እሴት እግዚአብሔር ባአገናኘህ የምር መልካም መስራት እንዲ ነው ሁሌም በመልካም ነገር ይነሳል
እንኳን ቀናህ
ልክ ብለሻል
የጎንደሩ ልጅ የዘር ጠይቅ እናት ዛሬም አልተገኙም ወይ ??
እናቱን ነዉ የሚመስለዉ እንኳን ደስ አለክ
ስላሌ ሰፊ ነው ምን ተብሎ ይጠየቃል ያልከው ልቤ ገባ! እኔም በህፃንነቴ የሞተውን የአባቴን የእናቱን ስም ብቻ ተነግሮኝ የሁለት እህቶቹን ስም ባለማወቄ አንድ ዓመት እድሜ ሳይሞላኝ ከሰላሌ ወጥቶ ድሬዳዋ ላይ በሰው እጅ ሞቶ እንደወጣ የቀረውን የአባቴን ወገን ሳላውቅ አለሁ - እንዳው ወ/ሮ አለሚቱ ኩምሳ ኢረና የምትባል ልጆች ( የአባቴ እህቶች) ወይ የልጅ ልጆች አገኝ ይሆን?
መሸአላህ እንኳን ደስ አላችሁ የልጅ አዘን የእናት ሀዘን የቤተሰብ ሀዘን ከባድ ነው ለዛው ምንም ይሙት ይኑር ሳይታወቅ
ምድነ የዲኤን ጉዳይ ምነው ዝም አላቹ ኸረ በጉጉት አለቅን
አንዱዓለም አብሮኝ የተማረ ጎበዝ ልጅ nice to see you good luck
እልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ስለቴ ሰመረ እልልልልልልልልል እንኳን ደስ አልዎት እናቴ ከልጁ መሰቃየት የእናቲቱ ናፉቆት ይታየኛል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤❤❤❤
እናት ይች ናት የፍሬው ግን ይሄን ብታይ በራሷም ታፍራለች
ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል በእውነት የእግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነው የሚባለው እናንተን ያገናኘ አምላክ ሁላችሁንም ያገናኝልን
ዮኒ ቅመም የእውነት ደስ ይላል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን አገራችን ሰላም ሰላም ይሆን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉
የቶልቻ ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላቹ ቦቶሎ የት ገብቶ ነው ጥሌ እና አዌ ታሜ ላክስትህ በጣም ደስ ብሎኛል የቅርብ ወዳጅህ መፅሔት ነኝ አበርዬ እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የዘር ጠይቅ ጉደይ ዛሬም የሉም😭😭😭😭
ተመሥገን ደሰ ይላል እንኳን ተገናኘህ ከናትህ ❤
ዮኒየ መምህሬ ከሃገረ ስደት ለአንተ ክብር ከለኘ አቦ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🙏
ዮናሥ ከአውሮፖ ቤተሠብ ፍለጋ የመጣውን ልጅ DNA ወደፈጣሪ ነው እንዴ የላካቹህት ? ሦሥት ሣምንት ሆነው እኮ።
😅😅
እሰይ ስለቴሰመረ በጣም ደስ ይላል ለምታገናኙ እድሜከጤና ይስጣችሁ❤❤❤
ነብዩላህ ያእቁብን ከልጁ ዩሱፍ ጋር ያገናኘ ጌታ አሁን የተጠፍፉትን ያገናኛል አላህ የማንንም እርዳታ አይፈልግ አላህዬ❤❤❤❤❤❤ ምሰጋና ሁሌ ይገባህ ኢላሂ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ እባካችዉ ዘር ጠይቅን ድጋሚ አቅርቡት
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ስለትዎት ተሰማ 👏👏👏👏👏አንተም እንኳን ደስ አለህ አላችሁ 🙏🙏🙏
ለኤፍሬምም ተመኘውለት እንደዚህ አይነት እናት
😢😢😢😢😢 እኮን ደስህ አሎት እናቴ እናቱን ነው ሚኢመስለው እድለኛ ነህ አተህም እኮን ደስህ ለህ🥰🥰🥰🌹🌹🌹
ማነው ግን እዴኔ ይወኒ የሚወዴው ሲስቁ ስቆ ሲያለቅሱአልቅሶ😘😘😘😘😘
DNA የሰጠ ልጅ ምን ሆነ ዉጤቱ ዛሬ ጠብቄ ነበረ
አምላኬ ሆይ ምን አለ የኔ ልጅ በረከትየ ልጀ ማሬ አለሁ ብለህ ብትመጣልኝ እኔ እናትህ ተስፋ አልቆርጥም በኡነት
እንኳን ደስ አለህ ወድሜ
የወንየ አረ በጣም ነዉ ምወድህ ፋሲካ የሆንክ ፀጊ በጣም ደስ ትሉኛላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ አቦ ደስ የሚል ፋሚሊ ፍቅር ይስጣችሁ ዮኒ የኢቢኤስ ድምቀት አቦ ዘና አረከኝ እድሜክ ይርዘም ዮኒየ
የጎደሩ ልጅ ደግሞ ይቅረብ ባአላህ
ወላሂ አወ