ቫንኒስተርሮይ ከዩናይትድ ተለያይቷል !ሩቢን አሞሪም የሚጠበቁት የማንቸስተር "አዳኝ " ደርሰዋል! Fikir Yilkal Tribune Sport

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 35

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm 21 день назад +2

    yes Brother ,❤❤❤😍😍😍
    Man u td,❤❤❤😍😍😍🎉🎉🎉😘🤗🤗🤗🏆🏆🏆🏆💪💪💪

  • @yidnekachew-no6ns
    @yidnekachew-no6ns 22 дня назад +7

    ከመቼወም የተሻለ ማንችሰተርን እንደሚያሳየን እርግጠኛ ነኝ💪💪💪

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 22 дня назад +2

      ሁሌም በተስፋ ነው ያላችሁት።😊 የሊጉን ዋንጫ ከነካችሁ 12ኛ ዓመት መጣ። ቀስ በቀስ እንደ ሊቨርፑልና አርሰናል 30 እና 20 ዓመታት ትሞላላችሁ!😅

  • @joju-c5d
    @joju-c5d 22 дня назад +1

    is my best team man united

  • @KirubelGizaw-xp5nw
    @KirubelGizaw-xp5nw 22 дня назад

    ሀሪፍ ትንተና ነው ይመቻቹ👍
    ከድሬ👍

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 17 дней назад

    ማንቼ ከአሁን በኋላ መሸነፍ ሳይሆን አቻ እንኳን እንዳይወጣ የሚያደርገው አሰልጠኛል ።

  • @engidaworkkitaw6810
    @engidaworkkitaw6810 22 дня назад

    ትንተናችሁ ሚዛናዊ ነው። እናመሰግናለን።

  • @Senayytube
    @Senayytube 20 дней назад

    Good new

  • @AdaneMengesha-wj8zp
    @AdaneMengesha-wj8zp 22 дня назад +9

    ሌጀንዱ በክብር መጣ በክብር ተሸኝ አንድቀን ደግሞ በክብር ይመለሳል ወደቤቱ

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 22 дня назад +2

      ከሌሴስተር ጋር ሁለቴ፤ ከግሪክ የሞተ በድን ጋርና ከቸልሲ ሁሉንም በሜዳ መጫወቱ እንጂ እንደለመዳችሁት ይደቆስ ነበር!😊

  • @TofikEndris
    @TofikEndris 21 день назад +1

    ማንቺስትር የፕርሜሊግ ውበቱነው ሀያልክለብ

  • @tsehayeYetbarek
    @tsehayeYetbarek 20 дней назад

    ARSENAL 2022 ALEFACHEW BRAYTENS ALTENESAM

  • @MengstiGhanis
    @MengstiGhanis 22 дня назад

    Ymechachu trbun sport

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 22 дня назад +2

    ሁሌም ከፈርጉሰን በኋላ አዲስ አሰልጣኝ ሲመጣ ማካበድ የሚዲያው ባህል ሆኗል። ጠብ ያለ ነገር የለም። አሞሪም በፖርቱጋል ሊግ ስለተሳካለት እንግሊዝ ይሳካለታል ማለት አይቻልም። ጆሴ ሞሪኒሆ ቸልሲ ካለ ህግ ተጫዋቾች በማስፈረማቸው ነበር ዋንጫ የሰበሰቡት። ከቻሉ አሁን ለምን አይበሉም?😊

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 22 дня назад +1

    No change

  • @FoziMamo-sl4zt
    @FoziMamo-sl4zt 22 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @MulerDiriba
    @MulerDiriba 12 дней назад

    ኤፍ ግን 10hag ላይ ያለው አቁአም 😄😄😄 አክተሩ 😄😄

  • @abuniseven3287
    @abuniseven3287 22 дня назад

    Tribune Chosen

  • @GhiwetGmichael-t1f
    @GhiwetGmichael-t1f 18 дней назад

    ዩናይትድስ ኣሰልጣኒ ቀይሮዋል ኢ/ያ መቼ ነው ሜሪ የሚትቀይረው

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 21 день назад

    ይመለሳሉ ወደ ቴንሀጉ😅

  • @AshuSorsa
    @AshuSorsa 22 дня назад

    ቫን እንደ አደይ አበባ ነው የሆነብኝ ሌጀንዳችን ይመቸው

  • @markcapa337
    @markcapa337 21 день назад

    G

  • @ShmelesGizaw
    @ShmelesGizaw 22 дня назад

    ዩናይትድን ወደ ቀድሞው ወደ ገናናው እደሚመልሰው አልጠራጠርም ይቅናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 22 дня назад

    በቃ ፍቅር ይብዛላችሁ ።

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 22 дня назад

    ሩድ ፋንኒስትሮይ ከማን ጋር ተጫወተ? አራት ጫዎታዎች በሜዳው ተጫወተ። ሁለቱን ከወራጁ ሌሴስየር ጋር ነው። የግሪክ ቡድን ማሸነፍና ከቸልሲ አቻ አይካበድም። እባካችሁ ቀጥታ ከእንግሊዝ ሚዲያ አትገልብጡ።😊

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 22 дня назад +1

    🚫 ማንችስተር ዩ. ድሮ ዋንጫ ሲያግበሰብስ የነበረው በሙስና ነው ለምን ይዋሻል! ማንንም ቢያመጣ ኳስ ተጫውቶ ከንግዲህ ምንም ሊያመጣ የማይችል ቡድን ነው 😂

    • @WegTesfaye
      @WegTesfaye 22 дня назад

      @@Adi-p7bEmma askale gar buna eyetetah bucheka yilehal yihe 😂😂😂😂

    • @mstube9857
      @mstube9857 22 дня назад +1

      @@Adi-p7b ከዉቀት ነፃ

    • @YednekachewShola
      @YednekachewShola 22 дня назад

      የጅል መንፈሥ ይዞሀል 😂

    • @AsnakBelay
      @AsnakBelay 22 дня назад

      አርሰናል ዋንጫ ሲያነሳ የሚያሳይ video በቁፈራ መገኘቱን ኢቲቪ ዘግቧል