♦️ ታዳጊዋ ኤልዳና ስለ ኢትዮጵያ ከስዊድን መጣች♦️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 28

  • @bezawitsolomon2333
    @bezawitsolomon2333 3 месяца назад +4

    Det är mycket omtänksamt av dig angående din religion, må Gud hålla dig i säkerhet och Du är så vackert och modig!❤

  • @liya7521
    @liya7521 3 месяца назад +9

    ቋንቋዬ ምወደው ቻይናን እህት ወንድሞቼ እባካችሁ ዘመኑ ከፍቷልና እንፀልይ እንስገድ ጥዋትና ማታ እግዚአብሔርን ሳናመሰግን ሳንለምን ከቤታቹ አትውጡ ወደ አልጋችሁ አትሂዱ ፀሎት ያለ ስግደት አታድርጉ የፀሎታችን ማሳርጊያ መሰዋትን በስግደት አናሳርግ እባካችሁ ልጆቻችን በሴጠን ሰወች እንዳይበሉብን እባካችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 3 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏ትክክል ነው መፀለይ አለብን ይታርቀን ፊቱን ወደኛ ያዙርልን😢😢😢😢

    • @richochagnibelayabc1233
      @richochagnibelayabc1233 3 месяца назад +1

      እሽ እህታችን❤ እመ_ብዙሀን አብዝታ ትባርክሽ ውዴ❤❤❤

    • @HaregewoinBekele
      @HaregewoinBekele 3 месяца назад

      ኤልዳና እግዚአብሄር ይባርክሽ ያሳድግሽ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 месяца назад

    የእኔ ቆንጆ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏 ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን 🙏🙏🙏

  • @AbdAlfatah-ve3fh
    @AbdAlfatah-ve3fh 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 месяца назад +2

    በእንተ ፀሎት ነው ያለነው ልጆችዬ💕💕💐💐💐
    እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ👏

  • @IOSARBX
    @IOSARBX 3 месяца назад +2

    Quanquayenesh Media, good video!

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 3 месяца назад +1

    ቃለሂወት ያሰማል በጣም ደስየሚል ሚዲያ እግዚአብሄር ያሳድጋችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 3 месяца назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛላችሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 3 месяца назад +1

    አሜን ዝማሬመላይክትን ያሰማልን የኔ ጣፋጪ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 3 месяца назад

    የኔናት እመብርሀን ከፍፍፍፍፍፍ
    ታድርግሽ ሚጣዬ❤ ትልቅ ደረጃ ድረሺልን❤❤❤

  • @Afxsga
    @Afxsga 3 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር በሞግስ በፀጋ ያሳድግሽ

  • @makerma3853
    @makerma3853 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ኣብዚሑ ይባርከኪ

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 3 месяца назад +1

    ማሬ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 3 месяца назад +1

    Tigist hunde(j1)
    amen Amen Amen hunt bant charuu madalami hixachu zamari mati asamalen imate hixachu❤❤❤🥰🥰🥰

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 3 месяца назад

    Egzabeher yetebeklen Amen

  • @HannaDemise
    @HannaDemise 3 месяца назад +1

    ሠላም ነው እንኳን መጣችሁ ቋንቋዬነሸ

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 3 месяца назад

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን ላይክ ሽር ኮመት አርጉ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 3 месяца назад

    አገሬ ብሆን ግሸን አልቀርም ነበር❤

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg 3 месяца назад

    እያለቀሰኩም እየሳኩም ነዉ እምሰማት ያሳድግሸ ፍፁም ህፃን ቁመት ብቻ አድገሸ ለመቁደኒያ እንደምትረጂ አልጠራጠርም

  • @hagosmokonnen9799
    @hagosmokonnen9799 3 месяца назад +1

    ኣዘጋጂው
    በበሰለ ኣስተሳሰብ ይነገር
    የሃገሪቱ ክብራተ ቅዱሳን ተደረማምሷል
    በምዕራባውያን የጣኦት እምነት ተጋብቶብናል

  • @yesamimerejatube
    @yesamimerejatube 3 месяца назад

    ወይ ሶምሶን😂

  • @gelatch24
    @gelatch24 3 месяца назад

    ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ትማሩበት ዘንድና ሳብስክራይብ እንድታደርጉ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታና ፍቅር ነው 💓💓💓