🔴ዛሬ ውጫሌ ላይ እቃ ይዤ ሄጄ ልዩ ቤት አየሁ ፍዝዤ ቀረሁ እንዲህ ነው ቤት መስራት🥰🙏

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 448

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  Год назад +9

    ruclips.net/video/rt6Gls5joU8/видео.htmlsi=zY5GI7ti340kJU1O🥰🙏

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 Год назад

      .ማሻአሏ የጨት ነዉ ቡለኬት

    • @هيدراال
      @هيدراال Год назад +1

      🥰🥰🌹🌹👌👌💘💘

  • @FatumaFatuma-ku3bb
    @FatumaFatuma-ku3bb Год назад +124

    የመዳም ቅሞች ጀግና እኮ ናችሁ ቤቷን ፈርሻ ሀልጋዋን አዘጋጂታ ዳይ ወደትዳር ግን ወንዲ ምን ያዉጣ🎉 አላህ ከዘርጦ ወንድ ይሠዉራችሁ 🎉በተርፈ ቤተሠብ እንሁን

    • @مريمانامريم-ت9ز
      @مريمانامريم-ت9ز Год назад +26

      እድህም ፈርሸንኮ ጥጋባቸዉ አያፍሩም ሌላ ይመኛሉ ቱቱ😢

    • @FatumaFatuma-ku3bb
      @FatumaFatuma-ku3bb Год назад +13

      @@مريمانامريم-ت9ز ወጭ አላወጣም አሀ ምን ያድርግ ቤት ሠርታ ፈርሻ ሁሉነገረ አሟልታ እሌላዋም ጋ እንደዛዉ ተዳ ለምን አይቀያይር እህት እራሣችንን አርከሥነዉ ወላሂ

    • @halimaendress1672
      @halimaendress1672 Год назад +6

      እኔም ፈርሺ ላገባ ነዉ ምን ትይኛለሺ እሱ በቃ የሳሎን ጌጥ ነዉ ቱ ወላሂ አንድ አንድየ ሳስብ ሞት ይሻላል አይይይይ ደሞ ጥጋባችዉ ወላሂ 😢😢😢

    • @FatumaFatuma-ku3bb
      @FatumaFatuma-ku3bb Год назад

      @@halimaendress1672 ጥጋበቸዉ እንጂ መከራዉ አላህ ሧሊሁን ይወፍቅሽ ቤቴ ቤቴ ሚሥቴ ሚሥቴ ልጆቸ ልጆቸ የሚለዉን 💐 አንዳንዶቹማ አልበላቸዉ አለ ሠርተንም ለምነንም አይይይ ጡሩን ይቁጠርሌን

    • @مريمانامريم-ت9ز
      @مريمانامريم-ت9ز Год назад

      @@halimaendress1672 የኔ እህት ማግባት ከፈለግሽ ብርሽን ይዘሽ ዴብቂ አብረሽዉ እየኖርሽ እየሠራችሁ ፈርሹ እቢ ካለ ጉዱ ይለይልሻል ምንም የለኝ ብለሽ ነዉ ማግባት ወይ ብርሽን ወይ አችን ማንን እዴሚወዲ ታይዋልሽ እዉነት አይምሠልሽ ማሬ ዉዴ ቢልሽ ሞኝ አትሁኚ

  • @fhgdddvghy9275
    @fhgdddvghy9275 Год назад +55

    ከጀግና ሴት ጀርባ ጀግና ቤተሰብ አለ የኔ ግን 😭😭

    • @MeremYmar
      @MeremYmar Год назад +3

      ሳህ ይሆዉ የኔ 4አመቱ አላለቀም ሁለየ መጨቃጨቅ ሰለቸኝ ጥየዉ ልገባ ነዉ😢😢😢

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Год назад +1

      @@MeremYmar አብሽሩ የሁላችንም ነው ብቻ አሏህ ያቆያቸዉ

    • @hgfugfyfudt
      @hgfugfyfudt Год назад +1

      በጣም አዉ ዋነዉ ቤተስብ ነዉ

    • @tgzawtgzaw4059
      @tgzawtgzaw4059 Год назад +1

      አዞኖ እህቶች ያልፋል አይዞን እኔም የናተው ቢጤ ነኝ አልሀምዱሊላህ በሥ

    • @batelham9990
      @batelham9990 Год назад

      ደምሪኝ

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 Год назад +34

    ምርጫዋንግን ሳላደንቅ አላልፍምም ማሻአላህ በደስታ በኢማን ኑሪበት❤❤

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    ማሻአላህ ተባረክ እረህማን የጤና ቤት ያዲርግልሽ እህታችን በኢማን የተሞላ የደስታ ሂወት አጣጥሚበት ስደተኛዋ እህቴን ስኬቷን ሳይ ያሥደስተኛል😢

  • @rahmatee2755
    @rahmatee2755 Год назад +33

    ቤት ገዝቶ ሰረቶ ሚስትንን እቤቱ ማስገባት የወንዱ ግዴታ ነበረ በዚህ ዘመንን የተንገላቢጦ ሴት በሰራችው ወንድ ይገባል

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s Год назад +8

      ነገሩ ሆነና በተገላቢጦሽ
      አህያ ወደ ቤት ውሻ ወደ ግጦሽ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Год назад

      ​@@zeyne-u4s😂😂😂😂

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Год назад

      እኮ😢😢😢😂😂😂

    • @nefisahassen6020
      @nefisahassen6020 Год назад +2

      😂😂😂😂😂እኔእናትናአባቴነዉያማስገባዉሥትሁነዉእዳሳደጉኝአረሳምዱአርጉልኝእህትወድሞቼ

    • @SelmanSeid-ip5wk
      @SelmanSeid-ip5wk Год назад +1

      ​@@zeyne-u4sአቤት ግጥም አሁን ያለንበት 😂😂

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    እደው ጥሩ ቤተሰብ ኑሮአችሁ ጥሩ ቤት የተሰራላችሁ ታድላችሁ

    • @zeburaassan2106
      @zeburaassan2106 Год назад +1

      ኤወላህ ታድለው እኔ እራሱ እባየ ይመጣል

    • @zeberaali5809
      @zeberaali5809 Год назад +1

      8አመቴቦታእኳንየለኝምብቻአልሀምዱሊላህእረበልአለሚን

    • @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ
      @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ Год назад

      ​@@zeberaali5809ለምን

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Год назад

      @@zeberaali5809 ለምን አስገዠጂ ብር በረካ የለዉም እህቴ

    • @hawamohammed8149
      @hawamohammed8149 Год назад +1

      በጣም ወላሂ

  • @Enen550
    @Enen550 Год назад +16

    የኔ ጀግና የስደቷ እህቴ ነፍ አመት ኑሪበት በፍቅር ❤❤❤ጀማል ግን ነፍስህ አይማርም ውጫሌ እያልክ ቀልቤን ትገፈዋለክ ስገባ ሌላ 😢😢

  • @እሙመሀመድ-ቨ3ሠ
    @እሙመሀመድ-ቨ3ሠ Год назад +3

    ማሻአላህ ሲምር በደህና አገርሽ ገብተሽ እምትወልጅ ያደርግሽ እምትድሪ ያድርግሽ ጤናም ፍቅርም አላህ ይስጥሽ ሞላው ቤተሰብሽ ጋር በሰላም ኑሪበት።።።።የመዳም አቡላሶች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ስወዳችሁ

  • @fatum164
    @fatum164 Год назад +3

    ወይኔ ሲያምር ማሻአላህ የምታርፍበት የምትወልድበት የምትከብርበት ያድርጋት❤ ከምር ጀግና ነች😍👍

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад +7

    ማሻአላህ የጤና የእዲሜ የርዚቅ ቤት ያዲርግላት

  • @rahma8036
    @rahma8036 Год назад +2

    የመዳም ቅመም ጀግና ነሽ እኔም አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈለውና አባት ባይኖረኝም 😢😢ጀግና ወድሜየ ሰርቶልኛል አጥሩ በብሎኬት ሳይቀር የቀረኝ ጂምሰም እና የሜት እቃ ነው አላህ ያሳካልሽ የቀረውን በሉኝ ለወድሜም ዱአ አርጉልኝ አላህ እኔን እዳስደሰተኝ እሱንም እዳስደስትልኝ 😢😢

    • @mhmfmhmd2442
      @mhmfmhmd2442 Год назад

      እኔም።አባቴባይኖረም።ወድሜ።አበዋምትክ።ምረጥአረጓአሰረቶልኛልአልሀምዱሊላሂ

  • @ZinatHabsh
    @ZinatHabsh Месяц назад

    የስደቷ ከርታታ በሰላም በጤናኑሪበት ኢሻአላህ ማሻአላህ

  • @Kwt-jb8bf
    @Kwt-jb8bf Год назад +3

    ማሸአላህእህታችን።በደስታበጤና።እምትኖሪበትያርገው።ከእርሜጋር።ጀግናነሽወላሂ።ጀማሉምበርታልን

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 Год назад +4

    ማሻ አላህ ያምራል የሰላም የጤና ቤት ያረግልሺ ካሜራ አማኑ ግን ምን እያላመጥክ ነዉ ያፍህ ድምፅ 🤣🤣🤣

  • @GenetA1227
    @GenetA1227 4 месяца назад

    እድሜ ለወንደሜ እና ለዉዱ አባቴ ትንሽ ነው የቀረኝ ልጨርስ ጀማል አንተ ነህ የምፈርሽልኝ ቤቴን 😘

  • @ዙዙወሎየዋ-ጨ5ወ
    @ዙዙወሎየዋ-ጨ5ወ Год назад

    ማሻአሏህ ጨፌ ሰፈሬን አየኋት የማንቤት እደሆነብቻ አላሰታወቀኝም ህፃኗን ታሰገባታለህ ብየ ካሜራላይ ባይባይ አላሰገባት አልክ እዳቃትብየ የኔማረረረ አሏህ ወልደሸ ከብደሸ የምኖሪበት ያደረገልሸ በጣም ያምራል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hdhdheeu8913
    @hdhdheeu8913 Год назад +5

    ማሻአላህ እህቴ አላህ በጤና የምትኖሪበት ያደረግሸ

  • @kfnmobile325
    @kfnmobile325 Год назад +7

    የስዴት እሕቴ ሺ አመት ኑሪበት ልጂ ዳሪበት ዴስብሎሺ ኑሪ ጀማል ውጫሌ ትላለሕ ኧረተው❤

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Год назад +3

    በሰላም ገብተሽ በደታ ኑሪበት የእኔ ከርታታ ነፍ አመት ኑሪበት❤❤❤

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 Год назад +3

    ዋው ሲያምር እሆቴ በጤና እምኖሪበት ያድርግሽ ❤❤❤❤❤

  • @Semira.Hassen
    @Semira.Hassen Год назад +1

    ማሻእላህ የተሟላ ኢማን ጤና ያለበት ሂወት ይሁን ልሽ ለኛም ለመዳም ቅመሞች ይስጠን ለሁሉም❤❤❤❤

  • @ZanaibSaid
    @ZanaibSaid 8 месяцев назад

    ማሻአላህ ውጫሌማ ከህድክ ለኔም ቤቴን ልጨርስና ጢሳ ትታዘዛለህ❤❤❤❤

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn Год назад

    😢❤❤❤ውጫሌዬዬዬ ማሻአሏህ አሏህ የጤና ቤት ያድርግልሺ ጀማል ምክርህኮ👌👌

  • @EmanName-t6c
    @EmanName-t6c Год назад

    አልጋ ቁም ሳጥን ብፌ ባለ አራት ተከፍች እና መጂልስ ባለ20 ቲክነስ ግማሺ ስንት ነዉ ጆሞ

  • @madina3096
    @madina3096 Год назад +9

    እኔስ ዝምብሎ ድካም ብቻ ነው ሙሉ ቤተሰብ አለኝ ግን አንድ ውል ያለው የለም በጣም የሚያናዲዲኝ ነገር ቢኖር ይሄነው😢

    • @zdtube5093
      @zdtube5093 Год назад

      አብሽሪ እኔም አለሁ ዝብየ ከንቱ 😢😢ለኽይርነው

    • @madina3096
      @madina3096 Год назад

      @@zdtube5093 ለካ በኔብቻ አዴለም😣ወላሂ ብር ቢኖርም ሰው ከለለሽ ወጋም የለው ለአዚም ሰው ያስፈልጋል እና አሉ ያልሻቸው በዚህ ቀን አቺ በምትፈልጊው መንገድ ሳያረጉት ሲቀሩ ያናዲዳል

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 Год назад +1

      የኔቢጤ ብሩሲገኝ ሰሪውይጠፈል ቦታውከተገዛ4አመቱ ከሗላየእየጀመሩ ጓደኞቸ አየሰሩነው

    • @hayatmuhammed8094
      @hayatmuhammed8094 Год назад

      የኔ ቢጤ ነሽ እኔም 5 ወድም አሉኝ ግን አልሰራልኝ አሉ አላህ ያሳቸው እና በላ ናቸው 😢😢😢😢😢

    • @madina3096
      @madina3096 Год назад

      @@hawlltomar6162 ይገርማል ደሞ ምን ቢሆን የቀልብሽ አይሞላም እንደው ባል ካለ መናምንጂ ቤተሰብ ብቻ ቤቱ ይቁም 😂እኔግን ዲዛይን መናምን እፈልጋለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @anshaali7626
    @anshaali7626 Год назад +1

    ማሻ አላህ ጀማል ተቀይሜሀለሁ ለምን ሀይቅን አላሳየኸንም 😂😂😂ከይቅረታ ጋ እቃውን ያዘዘችው ልጂ ቁጥረ ሰጠኝ እኔም ላሳራ ነው ፈልጊት ነው ጀመል በአላህ

  • @fhgui2360
    @fhgui2360 Год назад

    አሠላሙ አለይኩም ወረሕመቱላሒ ወበረካትሁ ጀማል ከአድስ አበባ ወደ ኮቦልሻ ትኬት ስትነው ከቀናቶች ቡሀላ ነው በረራየ ✋✋✋✋✋✋✋✋

  • @saadas9954
    @saadas9954 Год назад

    ማሻ አላህ አላህ በአፊይል የምኖሪበት ያድርግሽ

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt Год назад +1

    የዚህ ልጅ ስድብ ስጠይቁት የሚሳደበዉ ስድብ መልስ ወናኡዙቢላ ከሴት ልጅ የተወለደ አይመስልም ሚስቱ ከካሜራ ውጭ እደት አብራዉ እየኔረች ይሆን

    • @Efrata_Elias
      @Efrata_Elias Год назад

      ወላሂ በይ ብን አርጉኝ ብሎነው የሚሳደበው ያረቢ

  • @Sisayneshe
    @Sisayneshe Год назад +1

    በትክክል ምክርህ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @ልይህበዳመና
    @ልይህበዳመና Год назад +4

    ዋዉ መሸአላህነዉ ጀማል❤❤

  • @zbeyne2688
    @zbeyne2688 Год назад +3

    መሽአላ አገሩን አረጎደ ቤቱም መሽአላ ያረብ አገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @samerasoso6442
    @samerasoso6442 Год назад

    የት ነው የምሰራው እኔም እፈልጋለሁ

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa6297 Год назад

    ግረግዳው ጂብሰምነው ወይሥ ቀለም ነው እኔ ግራ ገብቶኛል ጀብሠም ላረግ ቀለም ላረግ እያልኩነው ነገረኝ ጀማል

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    ሽኩረን ጀማል ሀገሬን ስላሳየኸኝ ናፍቆኛል ኢሻአሏህ በቅርቡ ዱቅ እላለሁ ትክክል ነህ ወድማችን

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Год назад

    ጀማል የአረብያ መጅሊስ ዋጋ ንገረኝ በአላህ

  • @alahamalaham
    @alahamalaham Месяц назад

    ቤቴን ሣልኩት እደሱ በቃ ያምራል ሣበጃጀዉ አሠራሩ አድነዉ 😂

  • @VigGuhg
    @VigGuhg 8 дней назад

    አሚን እደዉ ሀገራችነስ ሰላም ትሁንልን ያረብብብብ

  • @YjhyrYjgff
    @YjhyrYjgff 3 месяца назад

    ጀማል እባክህን ባቦ ጉቢሳ ሁነህ ቢስቲማን አሣየን እባክህ😢😢

  • @zemezemseid454
    @zemezemseid454 Год назад

    ይህቦታ፣ከተሬይባላል፣እኔምእዛውነውያለሁትእፈልጋለሁጀማል፣ማሻአሏህበጣምያምራል🎉🎉

  • @amermuzamelamer-fq8jh
    @amermuzamelamer-fq8jh Год назад +1

    መሸ አለህበጠም የምረል አለህ በደስተበሰለም ልትኖሩበት የቢቀቹ❤ ሰለም ለሀገረቺን ጀመል የኔኒምቶሎቶሎ ጨርሰህ አስደስተኝ ቤቴ ግንአለለቀለትም ኢሸ አለህ በቅርቡ❤

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu7182 Год назад

    ውነትህን ነው ጀም እድሜ መጨረሥ ነው

  • @sikosilo4611
    @sikosilo4611 Год назад +3

    ምን አይነት ዘመን ለማብን በትናቃ የሴት ሆነ አጅብነው ወንድ በስ እቃውን ሆነ የሚገባው እር ወቅቱን ገልብጥልን ያሳቲሩ ሴቶች ዱአአርጉ ወንጆቹ አስበው ይያዙን

    • @LubabaEshetu-d4v
      @LubabaEshetu-d4v Год назад +1

      እኛው ነን ያበላሸነው ግንኮ ኩራትሽነው ግን የኔ ምነው ይላልኮ አያፍርም😮

  • @STtube-jc1fy
    @STtube-jc1fy Год назад

    ማሻአሏህ አልጋው ያምራል ስንት በስንት ነው መልስልኝ ጀም

  • @seadagyu1503
    @seadagyu1503 Год назад

    እኔም እፈልግ ነበር በየት ላግኝህ ደሴ ወዳ መቅደላ ወይም ማሻ እፈልጋለሁ ደሞ ስሞኑን እገባለሁ ሀገር

  • @MyMobile-ht2xz
    @MyMobile-ht2xz Год назад

    ጀም ወድሜ አላህይጠብቅህ ሀገሬን አሳየኸኝ አገራችንን ሰላምያርግን እህታችን ማሻአላህ በደስታ እምትኖሪበት ያድርግሺ

  • @asdaNure
    @asdaNure Год назад

    እኔም ጨፌ ነኝ ጀማል ወስዴልኝ በአሏህ😢😢😢

  • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح

    ጀማል አረቢያን መጂሊስ ተሠርቶ ለማለቅ ምን ያክል ግዜ ይፈጃል??? ያሠራችሁም መልሡልኝ የመዳም ቅመሞች የኔ ከርታቶች።

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 Год назад

    መሸአላሕ፡ተባረከላሕአላሕ፡በደስታ፡እምትኖሪበት፡ያርግሽ፤ጀምበርታልን፡ወንድም

  • @myhuaweihuawei7959
    @myhuaweihuawei7959 Год назад

    ማሻአላህ ግን ቤቱ የጪቃ ነው ወይስ?

  • @Hayat-y6b
    @Hayat-y6b Год назад +2

    የኔ ቤት ተመሳሳይ ነው

  • @zuzuhabeshawit2073
    @zuzuhabeshawit2073 Год назад +4

    እኔስ መቸ ነው የምሳካልኝ😢

  • @مريمعليك
    @مريمعليك Год назад +1

    ቤቱ ስንት ቆርቆሮ ነዉ መልሽልኝ እህት

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Год назад

    ማሻ አላህ ተባረከላህ በደስታ ትኑርበት

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y Год назад

    ወይጀም ሀይቅን ሰላሳየኸን በጣምናመሰግናለን😢😢

  • @ZUZU-yz6dz
    @ZUZU-yz6dz Год назад

    ሀይቅን ሳያት እንደት እንደተደሳሁ ሰፈሪዋ ደስሲል እረ ኒቶረክ ለኔቶረክ ብቻ ድምጺ የሚሆን ጠፍ ክክክ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    አላህ በደስታ የምትኖሪበት ያድርግልሺ እኔስ ሳስበው ገና ለአስር አመትም አይበቃኝ😢

    • @saadas9954
      @saadas9954 Год назад

      🎉ተይው እኔናች ግ ሳርቤትእንስራና አብረን እንኖራለን ሆ ምንይሻለናል

    • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
      @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ Год назад

      @@saadas9954 መርሀባ

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl Год назад

      ​@@saadas9954😂😂😂😂እኔራሱ ባዶዬንሀገርልገባነው

    • @saadas9954
      @saadas9954 Год назад

      @@ethiopianlove-fs9hl አብሽሪ ጓደኛለሽ አመት ታስቆጠርን በቂነው ክክክክ አላህ ያሟላውን ባል ሊሰጠን አስቦ ነው ያልሰራነው ውደ

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl Год назад

      @@saadas9954 😂😂😂😂😂ሀገርያለው ወንዲ ቤት ያላት ሱቅ እያለ ጫትይቅማል እኔና እንችዴሞ የተሞላለትባል ይስጠን

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Год назад

    ማሻአላ በጤና ኑሩበት ጪሣ ሀገራችን ነዉ የህርከዉ ጀም

  • @VigGuhg
    @VigGuhg 8 дней назад

    ሳህወላሂ ጀምየ ትክክል

  • @LuLuBintibrahim-we9jl
    @LuLuBintibrahim-we9jl Год назад +1

    ማሻ አላህ በርታ ጀም

  • @زهراءحبش-غ1ذ
    @زهراءحبش-غ1ذ Год назад

    አልጋዉ መዋቢያዉ ቁም ሳጥኑ ስትፈጂ ጀማልየ ግን ይቅርታ❤❤❤

  • @Maryam-ni5yw
    @Maryam-ni5yw Год назад

    አገሬ ነዉ ጀማል ማሻአላ

  • @ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ

    በጣም ትክክል ጀማል ኑሮ በዘዴ

  • @Karema1990-fx5ty
    @Karema1990-fx5ty Год назад

    ማሻ አሏህ የኔ ውድድድድድ ሀገሬ
    ማሻ አሏህ እህታችን በአማን በኢማን ኑሪበት
    ሀገራችንን አሏህ ሰላም ያርግልን ኔቱንም በቅርቡ አሏህ ያጣልን
    ሸኩራን ጀም ሀገሬን ስላሳየኸኝ

  • @sarasire9203
    @sarasire9203 7 месяцев назад

    ስንት ነው

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees2464 Год назад

    ጅምአ ሀገሬን አሣየህኝ አመሠግናለሁ ሀይቅ ማረሚያ ቤት ከቻች በኩል ነው ቤቴ

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 Год назад

    ማሻአላህ ጀም ውርጌሳ ነኝ ሰሜን ወሎ ትሰራልኛለህ ቤቴን ቀለም ነው የቀረው ላስቀባና

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Год назад +1

      ሀገርሽ እዘዥ

    • @seadadeseia7952
      @seadadeseia7952 Год назад

      @@MadenaUae-lw9wy የት አለ ከኛ ተጀመረ እዴ አረቢያ መጅለስ እኮ ነው ያልኩት ሌላውን እሞ አሉ ወንድሞቸ ይሰሩታል

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Год назад

    ውጫሌ ስትል ሰፍ ማለቴ ሀገሬ ናፈቅሽኝ

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v Год назад

    ስንት ነው አረቢያን መጂሊሱ

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 Год назад

    ሰንት ነው መጋረጃው

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Год назад +1

    እኔ ወድሜ እጮኛዉን ,5አመት ጠብቃት ወላሒ ለአዚም ብር ጠይቋት አያዉቅም ብር ልላክልሕ ሥትለዉ አልፈልግም አላት ከዛ ካልመጣሽ ብሎ ተጣሉ ከዛ መልሦ ይቅርታ ጠየቃት አሑን ከተጋቡ አመታቼዉ ከወለዱ አድ ወር ቆጅየ ሤት ልጅ አልሐምዱሊላሕ አላሕ ሠጣቼዉ በፍቅር አላሕ ያኑርልኝ አድ ብቻነዉ ወድሜ ባቅሙ ቤት ፈርሾ ነዉ ኒካሕ አሥሮ እቤቱ ያሥገባት ሠርግ አላረጉም ቤተሠብ ምላሽ ጠራቼዉ አላሕ እዴ ወድሜ አይነት ባል እድሠጠኝ ምኞቴ ነዉ

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl Год назад

      😂 አሁን እኔሀገር ብገባምን ይዛመታለችነውየሚሉት

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v Год назад

    አከፋፈሉን የቤቱን የውስጡን ባየው ግን ስንት ቆርቆሮ ነው

  • @TaibaYusuf-d7y
    @TaibaYusuf-d7y Год назад

    ከሰራቹ የምኝታ ክላሳችሁን ሰፋ አድርጉት

  • @swaa3739
    @swaa3739 Год назад

    መጋረጃው ስሜት ነው መሻአሏህ

  • @ፈሩሂወሎየዋ
    @ፈሩሂወሎየዋ Год назад

    ምክርህ ማሻአላህ ትክክል ነህ

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    ጀማል ለምድነው ስትስህድ መገዱን እማታሳየን ሀገራችን ናፈቆናል

  • @ሀያትአብደላ-ቐ2ፈ
    @ሀያትአብደላ-ቐ2ፈ Год назад

    ሥንትነዉጀማል

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Год назад

    ጀማል ዙሊያ ስንት ነው ዋጋውን ንገረኝ ባላህ

  • @LubabeFiker-cm4yw
    @LubabeFiker-cm4yw Год назад +5

    አስላሙአለይኩም ስላም ነህ ጀማል ማሻአላህ ሸኩረን ካልኩህ በላይ ነው ሰርተህ ያደረሰክልኝ አላህ ያክብርልኝ

    • @HshsHeu-es8rl
      @HshsHeu-es8rl Год назад +2

      ነይ እስቲ ስንት ፈጀብሽ ሶፋው

    • @Enen550
      @Enen550 Год назад +2

      ጀግናየ ነሽ ማማቲ🎉🎉🎉

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 Год назад +2

      ማሻአላህቤትሺያምራል በሰላምገብተሺምኖሪበትያረግልሺ

    • @እሙእሪያንነኙኢሻአላ
      @እሙእሪያንነኙኢሻአላ Год назад +2

      ሰት ፉጀብሺ

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 Год назад +1

      ማሻአላህ በጤና በፍቅር ኑሪበት የኔ ጀግና ስንት ሰው አለኮ አለ እሚያኮራ እደዚች ❤

  • @ስአዳያሲን
    @ስአዳያሲን Год назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሄ ወበርካቱ ሰላም ለሁላቹህም እህቶቺ ወዲሞቸ እህታቺን በፍቅር በደስታ የምኖሪበት አሏህ ያዲርግሺ እህቴ ጀማልም አይዞህ በርታ ጏበዚ አሏህ ይጠብቅህ ወዲሜ

  • @emufikertube
    @emufikertube Год назад

    ጉድ ጀማል ሁልየ እንደተንከባለለ😂😂😂😂😂😂

  • @Pnice-q3t
    @Pnice-q3t Месяц назад

    እሰይ የኔ ጀግና

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Год назад

    ❤❤❤❤❤❤ጀሙዬ የኔ ጠንካራ ወንድሜ

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v Год назад

    እስኪ ለ70_80ቆርቆሮ ምርጥ ዲዛይን አሳየን ችግር ሰላም ከሆነ እናቴ እሰራልሻለሁ ብላኝአለች

  • @TaibaTaiba-xn9oc
    @TaibaTaiba-xn9oc Год назад

    ወይኔ ሀይቅ ሰፈሬን አየሗት ይመችህ አቦ🎉

  • @ayshasaeed4627
    @ayshasaeed4627 Год назад

    መጋረጃው ሥንት ብርነው

  • @lidiya727
    @lidiya727 8 месяцев назад

    በትክክል ግዴታ ሰው የተሰበሰበበት አይደለም የሚኖረው

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Год назад +1

    የኔስ ጨቆኛል መብራት የለዉ ዉሀ የለዉ ከተማ ዳር ሁኖ

    • @mesineguse7820
      @mesineguse7820 Год назад

      ይገባል ዉዴ ቤቱን ከሠራሽ ችግር የለም እኳን እከተማዉ ገጠር ሁሉ እየገባ ነዉ አመልክች

  • @hayat2723
    @hayat2723 Год назад

    እቃ ማዘዝ እፈልጋለሁ የጀማልን ቁጥር

  • @Madina-fv7gw
    @Madina-fv7gw Год назад

    ትክክል ጀማል ምክር ተመቸኝ

  • @zdethio8161
    @zdethio8161 Год назад

    ስንት ክላስ ነው ቤቱ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው Год назад

    ስለ መጋረጃ የሰጠሀው. መልስ ሀሰት ነው በፍላጎት ነው በምርጫ ረዝም አሉ የእኛ አምራራጭ ነው በስደት

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Год назад

    ማሻአላህየኔስመቼነውየማየውፈርሺ

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 Год назад

    እውነትህን ነው እኔም እትውልድ አገሬ እየሰራሁ ነው

  • @zaramohammed9603
    @zaramohammed9603 Год назад +4

    አገር ዉጫሌ❤❤❤❤❤

  • @ZeharHasan-wb4xj
    @ZeharHasan-wb4xj Год назад

    ጀምየ የመጨርሳ ምክርህ ተመቸኝ ኑሮበዘደትክክል

  • @zinetseidzanbayseid
    @zinetseidzanbayseid Год назад

    ማሻአላህ ሀይቅ ውቢቷ ሺኩረን ጀማል ወንድማችን

  • @isjkaosm2764
    @isjkaosm2764 Год назад

    ያጀመአተል ኸይር ሠላምአለይኩም እንደትናችሁ ወንድም ጀማል በቴሌግራም እያዋራኩህነበር ከቻልክመልስልኝ

  • @FhFg-j5k
    @FhFg-j5k Год назад +1

    ዎው ማሻ አላህ በጣም ያምራል