HAMER MEDIA|የዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ጉዶች | የደራርቱ እና የአሸብር ዘመዶች ፓሪስ ምን ይሰራሉ | ከውጤት መጥፋቱ ጀርባ ያለው ምስጢር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 42

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 2 месяца назад +2

    ዶክተር:አንዱን:ምርጥ::

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 2 месяца назад +4

    ሃይለ ገብረስላሰ ያለዉን ነገር ለህዝብ ይናገር። ኢትዮጵያ ተዋሪዳለች። ህዝቡ ለክብሩ በይፋ እነዚህን ማስወገድ አለበት።

  • @tafessegeberamlak4448
    @tafessegeberamlak4448 2 месяца назад +1

    የሀመር ሚድያ በመረጃ ጥናት በእውቀት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ በዘር ፖለቲካ ምክንያት አንድነቱ እየተናደ በመንደር የመንጋ ፖለቲከኞች አደገኛ ሁኔታ ላይ በሚገኝበት ወቅት የሀመር ሚዲያ የሚያቀርበው መረጃ እጅግ አስፈላጊ ትንታኔ በመሆኑ የወጣቱን ትውልድ ብሔራዊ ስሜትና የፖለቲካ ባህል ገንቢ በመሆኑ ዛሬ በማህበራዊ ሚዲያ ውስጥ የገንዘብ ጥቅም በማሳደድ የጋዜጥኝነትን ሞያ ከታክስ ባቆሸሸበት ወቅት ሀመር በጥናት ላይ ተመስርቶ የሚያቀርበው ትንታኔ እውነቱንና ውሸቱን በሞያ በመተንተን ገንቢ ሚና እየታጫወቱ በመሆኑ የበለጠ ተጠናክሮ በመቀጠል ለሌሎች ተጠናክሮ መስፋት ምሳሌ ሆኖ አስተዋጽዎ የሚያደርግ እውነታ ነው

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 2 месяца назад +4

    ትክክል ኢትዮጵያ አጊጣለች ማለት አነ አሸበር እነ ደራርቱ በሕዝብ ገንዘብ ቤቴሰቦቻቸውን ፖሪስ ስለተዝናኑ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 2 месяца назад +2

    ያጌጠው አሸብር ከነቤተሰቡ ነው ኢትዮጵያማ ተሸማቃለች

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 2 месяца назад +1

    አባቴ ዘንድሮ እኮ ሩጫ ውድድር አይደለም የፓሪስ ሽርሽር ለሐኔሞን ነዎ የተካሔደው ዘገባክን አስተካክል የዘንድሮው ሽርሽርና ሐኔሞን ኢትዮጵያ በሽርሽር ወርቅ አገኘች በለኝ አባቴ

  • @Sintayehu-dh9nj
    @Sintayehu-dh9nj 2 месяца назад +2

    ወንድሜ አንድ ነገር ግልጽ ያልሆነልኝ የአትሌትክስ ፌዴሬሽን የሚመራው በመንግስት ነው ወይስ የግለሰቦች የአክሲዎን ማሀበር ነው ? ምክንያቱም ለብዙ አመታት ዶ/ር አሸብር ተብየው ግለሰብ አትሌቶችንና ሌሎች ሰዎችንም እንደፈለገው እያደረገና ብዙ የሀገሪቱን ስምና ገንዘብ ሲባክን መንግስት ዝም ማለቱ ለምን እንደሆና ይጠየቅልን።

  • @ሩትመስፍን
    @ሩትመስፍን 2 месяца назад +2

    ስምን መልአክ ያወጣዋል የተባለው እውነት ነው. አሽብር የተባለው እውነትም ስንት አመት እያሸበረ አለ😂😂

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 2 месяца назад +2

    እሺ:ዶክተር:አሁን:ዞር:ይሉልን::

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 2 месяца назад +1

    አሸብር ተመልሶ ቦሌ ሲደርስ የበሰበሰ እንቁላልና ቲማቲም ይዛችሁ ጠብቁ። በሱ አጊጦ ወደ ቤቱ መግለጫ ከሰጠ በኃላ ወደ ቤቱ። እናመሰግናለን!!

  • @BelayAssena
    @BelayAssena 2 месяца назад +1

    የአሣ ግማቱ ከአናቱ ይሉሀል ይህ ነው።

  • @shamsushifa8640
    @shamsushifa8640 2 месяца назад

    teyikut❤

  • @aschenakilema6314
    @aschenakilema6314 2 месяца назад +2

    አትሌቶቹ 39 ሲሆኑ 14 አሰልጣኞች 14 የህክምና ባለሙያዎችና 71 የኮሚቴ አባላት ሲሆኑ በድምሩ 138 ናቸው

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 2 месяца назад +3

    ስር የሰደደ የሌብነት ኔትወርክ።

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 2 месяца назад

    ያኔ የቶኪዮ ኦሎምፒክ ጀምሮ ነበር ጉዳዩን ትኩረት ተሰጥቶት ለሕዝቡ ተገቢውን መረጃ ማድረስ ይገባ ነበር ።ትንታግ ጋዜጠኞች አዝማሚያ አጥንተው ወዲያው ነበር መረጃ መስጠት ።አሁን ምን ይሁን ብላችሁ ነው የምታደነቁሩን?

  • @dansolomon3214
    @dansolomon3214 2 месяца назад +1

    አሸ ፡ ብር ። በቃ

  • @DemerashGimija
    @DemerashGimija 2 месяца назад +1

    በአበል ገንዘብ ለማባከን

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 2 месяца назад +1

    ሁለት ሌባ እንዴት ሊደማመጥ ይችላል አሳፋሪዎች እንዲት ኢትዮጵያ በነዚ ትገመት ያች ታላቅ አገሮ ያሳፍራል

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 2 месяца назад +3

    በህግ ይጠየቁ

  • @getachewgebru1659
    @getachewgebru1659 2 месяца назад

    For Tigrians not only war is our culture even Athletics is our culture,
    Workun Ahun Tegaru Yametutal moyawi tinane aydelem tera kentu wudasena tilacha bicha.

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 2 месяца назад +2

    ባናትህ ተተከል አትሌቶች እያስለቀሱ፣እያባረሩ ምን አይነት ህሊና ነው ያለህ፣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @esayaswgebrieal9838
    @esayaswgebrieal9838 2 месяца назад

    ደራርቱ እባክሽን ራስሽን አግልይ።

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 2 месяца назад

    የዚሕን ሰው ስም አትጥራብኝ

  • @Mahiaki-tp3sv
    @Mahiaki-tp3sv 2 месяца назад

    Derartu Is Hero Life Time ,She is Not Run The atlete do Hime land is There so leave Deraretu .

  • @tsehainehanteneh2905
    @tsehainehanteneh2905 2 месяца назад +1

    ይህን ቆሻሻ ዶክተር ተብዮ ወደ ጥርስ ነቀላው

  • @hananlegese3855
    @hananlegese3855 2 месяца назад

    Yrmayrrbu

  • @agazerihun6427
    @agazerihun6427 2 месяца назад +1

    Ethiopian dentist !!! You peopel do not have job in Ethiopia? The only weak dentist that you can find only in Ethiopia. They just take it out the decaied teeth from the mouth and no more .But here in athletics it is not like that. Plz dental dr Ashibir give the position to the right person. You are not in the proper position and resign imditely.

  • @MebireSufer
    @MebireSufer 2 месяца назад

    ለባ

  • @wediabagemorahdesta7205
    @wediabagemorahdesta7205 2 месяца назад

    Esssssey esssey esssey
    Long live Woyane.
    Long live Tigray.
    Long live Ethiopia.

  • @mamexutamare4198
    @mamexutamare4198 2 месяца назад

    ያንን ቆማጣ አቼኖን ረሳኸው

  • @mamexutamare4198
    @mamexutamare4198 2 месяца назад

    እየውልህ አባቱ አሸባሪው ሰውዬም ሆነ አትሌቲከስ ውስጥ ያሉት ሰዎች የፈለጉትን ያህል ሌባ ቢሆኑ ነብሰ በላ ቢሆኑ አትሌቲክሱን ቢያፈራርሱት መንግስት ስለሚፈልግም ጭምር ወደድንም ጠላንም አይወርዱምም አይጠየቁም ።

  • @AbateHaile-s7e
    @AbateHaile-s7e 2 месяца назад

    ጋላዉ ደገፋ ጭራሽ ፍርድ ሰጭ ሆንክ አይ ጊዜ እንደእናንተ ያሉ ልቃሚዮችን ከእነ ጌታህ አቢይ ኢትዮጵያ አገራችንን ለመበተን ምላሳችሁን እንድታራዘሙ እንድታምሱ እድል ሰጣችሁ