Ethiopian Food/Cuisine " How to Make Minchet Abish " የምንቸት አብሽ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 567

  • @netsiali1428
    @netsiali1428 7 лет назад +5

    የኔ ፍቅር እናት ደስ ሲሉ ከሚሰሩት ምግብ መጣፍጥ እና ማማር የእሳቸውን ፈገግታ ደስ ሲሉ የተባረከ እንዲህ ልጆቹን ያስተምራል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ውድድድድድድድድድድ ♥♥♥♥♥♥

  • @selamawit1338
    @selamawit1338 8 лет назад +48

    ደስ የምትል እናት ናት እጅሽን ክፉ አይንካው

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 8 лет назад +39

    ማሚ ሰላላም ሰነበትሽ
    እጅግ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ክፍ አይንካሽ እናታችን እንዴት እንደሚሰራ አልልውቅም ነበር እድሜ ላንች ተማርኩ ።ለገና እሰራለሁ
    እግዚአብሔር ከነ ልጆችሽ ይጠብቅሽ ተባረኪልኝ
    መከለሻ እንዴት እንደሚዘጋጅ ጠይቄሽ ነበር የጻፍሽውን አግኝቻለሁ ።
    በቀጣይ በናፍቆት እጠብቅሻለሁ እስከዛው ሰላምሽ ይብዛ እናቴ .ፈገግታሽ እርጋታሽ ቅንነትሽ ውይይ ...ብቻ ልዩ ነሽ
    ሐና

  • @mohammedabdella7714
    @mohammedabdella7714 5 лет назад +4

    Dear woz. Adane,
    Today I watched your video while you were cooking "Minchetabish". The "Minchetabish" looked delicious. My mouth turned to water when I saw the cooked "Minchetabish". I like your style of teaching. You are not only teaching how to cook Ethiopian dishes but also Ethiopian manners & politeness as well. I adore you. God bless you.

  • @jrjgjfmkfgk6698
    @jrjgjfmkfgk6698 8 лет назад +6

    ማሚአላህ እድሜናጤና ይስጥሽ ባለሙያእናት እናመሰግናለን

  • @schuschubika7673
    @schuschubika7673 7 лет назад +1

    ማዘርዬ መቼም ውጭ አገር ለምንኖረው ሴት ወንዳወንዶች ትልቅ ትምህርት ስለሆነ የሚሰጡን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ያገራችንን ባህላዊ ምግብ እንደእርሶ በስነ ስርአት የሚያሳይ የሚሰራ የለም።

  • @abdullaalmohannadi9909
    @abdullaalmohannadi9909 8 лет назад

    እጅሽ ይባረክ ክፉ አይንካሽ አንቺ የሁላችን እናት እንደ ማለዳ ፀሐይ የሚያምረው ፈገግታሽ ሳይበሉ ያጠግባል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ የሀገሬ ልጅ ባለሙያዋ ኢትዮጲያዊት

  • @eyeruseeyeruse1336
    @eyeruseeyeruse1336 8 лет назад +6

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዋት ኢትዩጵያዊነቴን እንድኩራበት ያደረጉኛ እናቴ እንደርሱ አይነት እናት ያብዛልን

  • @netsanetkefeni4182
    @netsanetkefeni4182 8 лет назад

    wow ማሚዬ እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤናን ተመኘሁሎት ተባረኩ

  • @amberberwubschet2974
    @amberberwubschet2974 8 лет назад

    ማዘር በጣም ባለሙያ ነዎት ትምህርቱም በጣም ጠቅሞናል እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @vjhvhhvgghhhj119
    @vjhvhhvgghhhj119 8 лет назад +1

    woooooo በጣምደስይላአል እጅዎት ይባረክ

  • @tegistsweet8507
    @tegistsweet8507 8 лет назад

    ኡ ፍፍፍፍፍፍ.... ፍቅር የሆኑ እናት ነዎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት!

  • @ሰመርሰይድ
    @ሰመርሰይድ 8 лет назад

    ወላሂ ማማ ብዙ ቨድወችሽን ተከታተልኩ በጣም ነው የተመዘቸኝ ጤና ይስጥልኝ

  • @Hihi-fd9hr
    @Hihi-fd9hr 7 месяцев назад

    I love it❤.Thank you 😊

  • @birtukanhaile1594
    @birtukanhaile1594 6 лет назад

    ዋው ሽታው ሊገድለኝ ነው ....እጅሽኝ ይባረክ ማማዬ

  • @mareymarey3137
    @mareymarey3137 8 лет назад

    ማሚ እጂወት ይባረክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥወት አሜን

  • @belayenshmolla7536
    @belayenshmolla7536 7 лет назад

    በውነት ያምራል እግዚአብሔር ጤና ከድሜ ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @selammoe5996
    @selammoe5996 8 лет назад

    አመሰግናለሁ ማሚ ስለመለሽልኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @febenelias
    @febenelias 7 лет назад +1

    I am so proud to be Ethiopian when I look at your videos , you are betam balemoya! keep it up .

  • @bizayuhutigistbelacheukonj3363
    @bizayuhutigistbelacheukonj3363 8 лет назад

    ማሚ እናመሠግናለን መብላቴን እጂ ስሙን አላውቀውም ነበር አሁኑኑ መስራት አለብኝ እድሜና ጤና ያብዛሎት፡፡

  • @esuyaqaleesuyaqale8652
    @esuyaqaleesuyaqale8652 8 лет назад

    ማዘርዬ ይህንን አሰራር ስፈልገው በጣም አመሰግናለው

  • @ደብረስቁርቲማርያም

    ማማየ ብጣም እናመስግናለን ባለ ሞያ ነሽ ለእኛም ተምርኛል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @zharakebede682
    @zharakebede682 8 лет назад

    እናመሠግናለን ማም ቆንጆ በጣም ያምራል ለሀጨ ጠብ ነው ያለው አላህ ያቆይልን

  • @ksa416
    @ksa416 8 лет назад

    ማሚ እንደት ሰነበትሽ ናፍቀሽኝ ነበር ለሞያ ትምህርት እጅግ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባርክ

  • @yderewaeteyo4841
    @yderewaeteyo4841 8 лет назад

    የኔናት እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚ አብሄር ያክብርልን

  • @ሰመርሰይድ
    @ሰመርሰይድ 8 лет назад

    ወላሂ በጣም ነው ሞያሽ የተመቸኝ ማማ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @amoyehassen6189
    @amoyehassen6189 8 лет назад

    ማዘር በጣም እናመሰግናለን በጣም ነው የምወድሽ

  • @trsitmariyamenatenet5968
    @trsitmariyamenatenet5968 8 лет назад

    እማዬ ውይ ደስ ስትልይ ውድድድድ ባለ ሙያ እድሜ ይስጥሽ

  • @tenagnegete9214
    @tenagnegete9214 8 лет назад

    ማሚዬ እድሜዎትን ያርዝምልን እናመስግናለን።

  • @amsalsetegn3471
    @amsalsetegn3471 8 лет назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት ማም

  • @noufalshaikh3898
    @noufalshaikh3898 7 лет назад

    ውይ ማሚ እንዴት እንደማምር በርች በጣም ባለሙያ ነሽ ብዙ ነገር አስተምረሽኛል እግዚአብሔር ይስጥልን ደሞ ስርአትሽ ንፅህናሽ ሁሉም ነገርሽ ደስ ይላል

  • @hikmahikma5003
    @hikmahikma5003 7 лет назад

    እድሜቸውን ያረዝምልን እናቶቻችንን ኢትዬ ልግባ እጂ መሥራት አይጠፋኝም እድሜ ለኡሚ አላሕ ይጠብቀዎት ማዘር

  • @amenaamena9562
    @amenaamena9562 8 лет назад

    ማማየ እነአመሰግና አላህ እጅሽን ይባሪከው እርሜና ጤናይስጥልን እኔ የምቀናው ባሳደገችሽ እናት ነው ማሸአላህ

  • @ማማእናቴ-ዐ6ጸ
    @ማማእናቴ-ዐ6ጸ 7 лет назад

    መልክ ቢሰጠኝ ኑሮ ሙያውን ከእርሰዎ ተምሬው ነበር እማማ እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @hakib5417
    @hakib5417 5 лет назад +1

    Emma you remind me back home . Thank you for sharing your knowledge to the world. God bless you & your family

  • @esubaleabnew2329
    @esubaleabnew2329 6 лет назад

    ምርጥ እና መልካም እናት ነሽ እናት አለምእዳው ስወድሽ .እርግት ያልሽ ሙሉ እናት ነሽ እጆችሺ ይባረኩ ክፍ አይካሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @ራህማሙሀመድ-ጐ7ቐ
    @ራህማሙሀመድ-ጐ7ቐ 7 лет назад

    እድሜ ከጤናጋ ይሥጠዎት ማዙየ እናመሠግናለን

  • @selamfiker4934
    @selamfiker4934 8 лет назад

    በጣም እናመስግናለን ማሚዬ እድሜና ጤና ይስጥልን♥♥

  • @ለቤበእግዚአብሔርፀና

    አማምዬ እግዚአብሔር ይባርኮት እድሜ ከነጤና ይሰጦት

  • @lalalakonjo8369
    @lalalakonjo8369 8 лет назад

    እማየ ሁሉ ነገርወት ደስ ይለኛል እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ

    ማሚ እግዚአብሔር እድሜ ቴና ይስጥልን መልካም ነገራ ማድረገ በሰማይ ደመወዝ ሆነው ይክፍሉናል እና ያላወቅነውን ስላሳወቅሺን እናመሰግናለን

  • @tringobekele5260
    @tringobekele5260 8 лет назад +1

    ከልብ እናመሰግናለን ማሚ በጣም አሪፍ ነው

  • @urud8496
    @urud8496 2 года назад

    በእድሜ በጤና ያኑርልን እናታችን እጆት ይባረክ

  • @emanyimerjdjs3375
    @emanyimerjdjs3375 8 лет назад

    እንድ ምቸት ሀብሽ እንድህ ቀላል ነው። እድሜ ይስጥል።ን

  • @sofifikrswe2157
    @sofifikrswe2157 8 лет назад

    ማሚ እድሜና ጤና ይስጠሽ በጣም እናመስግናለን

  • @tsahaylove7355
    @tsahaylove7355 8 лет назад

    ማሚየ እረጀም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @hiwetyemareyamewedaje8578
    @hiwetyemareyamewedaje8578 8 лет назад +2

    ዋውው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት በጣም ያምራል

    • @gcv8666
      @gcv8666 8 лет назад

      Hiwet ye mareyame wedaje ተ

  • @mekdesyoseph2060
    @mekdesyoseph2060 8 лет назад +3

    Hello Adams's mum you are a fantastic clever&wise mum. Thank you so much for showing us again how to cook Minchet Abesh .I like you God bless you family😍😘

  • @meske2042
    @meske2042 8 лет назад

    እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም ጥሩ ነው በርቱ እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን አሜን

  • @LadyMahdia
    @LadyMahdia 8 лет назад

    for the first time i have seen a real ethiopian way of cooking. not even my mom this reminds me of the way my grandmother cooks. kantu not mazuka😚😚😚

  • @madinahfaris9013
    @madinahfaris9013 8 лет назад

    እናታችን እናመሰግናለን እድመና ጠናን ያብዛልሽ ፈጣረ

  • @antenehmulat3297
    @antenehmulat3297 8 лет назад

    ማማየ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን በጣም እናመስግነለን

  • @toybaseid6893
    @toybaseid6893 8 лет назад

    ማማየ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ

  • @emuyamazenigeya6701
    @emuyamazenigeya6701 8 лет назад

    betam enameseginalen maneya erjem edemena tina

  • @tehayabelihu2605
    @tehayabelihu2605 8 лет назад

    እማ ስላሙ ይብዛለሆት እናመስግናለን

  • @senaitakalukal9649
    @senaitakalukal9649 8 лет назад

    ምርጥ እናት እጂሽን ይባርከው ኑሪልን😘😍

  • @amelamel3783
    @amelamel3783 8 лет назад

    እናመስግናለን ማማ እድሜ ይስጠወት

  • @melatethiopia9064
    @melatethiopia9064 7 лет назад

    wee yasitawukal indet litafit indale temarkuyn tebareki

  • @aad5351
    @aad5351 7 лет назад

    betam betammmmm enamesegnalen allah edemena tena ytlm manayeee

  • @ውዴየኔፍቅር
    @ውዴየኔፍቅር 8 лет назад +3

    ወይ ማምየ ደቂቃው ዕጥር ምጥን ያለ በዚሁ ቀጥሉበት እወደወታለሁ ማምዬ ♥ ባሉን ይስጠኝ እጅ ሙያ ከማሚዬ

  • @zulfanesru7292
    @zulfanesru7292 8 лет назад

    ማዘርዬ አላህ እድሜሽን ያርዝመዉ ሽኩረን

  • @rrfuming3404
    @rrfuming3404 8 лет назад

    ዋውውውው በሞባይሌ ባየው እፊቴ ያለ መሠለኝ ወይኔ አቦ እጂሺን አፈር አይካው ተመቸሺኝ ይመችሺ ማማየ ውድድድድ አረጉሺ

  • @zakireeberahim8822
    @zakireeberahim8822 2 года назад

    የጤናምግብ ይበልለወት እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @መቅዲየድንግልምርኮኛ

    በእውነት በጣም እናመሰግናለን
    ጤናን ከረጅም እድሜ ጋር።ይስጥልን♥♥♥♥♥♥♥♦♦♦♦♦♦♦♥♥♥♥

    • @masaratibelet8671
      @masaratibelet8671 8 лет назад

      በጣም ነው የምናመሠግነው የምቸት አብሽ ወጥ አሠራር ለመልመድ በጣም ነበር የምፈልገው እድሜና ጤና ለናታችን ዛሬ በቀላሉ ለመድኩ

  • @hmk6256
    @hmk6256 8 лет назад

    ስላስተማርሽን እናመሰግናለን ማዘር

  • @hanam3589
    @hanam3589 7 лет назад

    Love you very much. But easy on the salt and oil.

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 8 лет назад

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ማዘር

  • @danielambes1736
    @danielambes1736 7 лет назад

    እናትየ ትምርቱን በጣም ደስይላል

  • @zainabradi4005
    @zainabradi4005 7 лет назад

    አላህ.እድሜዎን.ያርዝምናልን.ለኛ.በተለይ.ለዘመኑ.ወጣቶች.ጥሩ.እድል.ነው.ሞያ.የለንም.መልክ.ብቻ.ሆነናል.ፈጣሪ.ያቆዮዎት.

  • @ekrammohamed5735
    @ekrammohamed5735 6 лет назад

    ማሚዬ እዴይ ነሽልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሌላ ምን እንላለን እውነት ትልቅ ቁም ነገር እየሰሩ ነው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘የሞያ ርናቴ

  • @genetalemu6155
    @genetalemu6155 8 лет назад

    ማምየ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አምላክ ይባርክሽ

  • @AaAa-zo4no
    @AaAa-zo4no 6 лет назад

    በጣም ደስ የሚሉና ባለሞያ እናት ናቸው አላህ ያቆያቸው እናቴ ካንቺ ባላውቅም ያየሁትን ማለፍ ስለማልችል ነው በፍፁም ጋዝ ለኩሰሽ አትተይ ጋዙን ከፍተሽ ክብሪቱን እስክታመጪ ድረስ የጋዙ ሽታ ዙሪያውን ይይዛል ስትለኩሽ ወደፊትሽ ባግ ይላልና ተጠንቀቂ እናት አለም አላህ ይጠብቅሽ እናቴ የዘላለሜ ነሽ ከጅዳ።:

  • @zewuditubekalu9076
    @zewuditubekalu9076 8 лет назад

    mami edimena tena yistish betam enameseginalen

  • @hayukonjo785
    @hayukonjo785 8 лет назад

    mameya fiker betam enamesegenalen

  • @almazbrendel3903
    @almazbrendel3903 7 лет назад

    betam yasgomejal mam ejon yibarkewu gen zeyit ayabzu letena turu ayidele merci

  • @ወለተማርያም-ተ5ዀ
    @ወለተማርያም-ተ5ዀ 8 лет назад

    ዋው እናቴ እግዛብሔር. ይባርከወ

  • @simemineyaregale2134
    @simemineyaregale2134 8 лет назад

    በጣም. እናመሰግናለን. የአዳነ. እናት ..

  • @almezinabu3607
    @almezinabu3607 8 лет назад

    እማማይ እጅግጥር እናት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ethiopianlove1746
    @ethiopianlove1746 8 лет назад

    mama tebareki betam new yemamrew

  • @chandrikachandrija7129
    @chandrikachandrija7129 8 лет назад

    እናመሰግናለን ማዘርዬ .ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ

  • @sinidumamoye2397
    @sinidumamoye2397 7 лет назад

    tebarek. mom betam temariku kanch

  • @mesimessi4757
    @mesimessi4757 7 лет назад

    እግዚአብሄር ያክብርልን ማዘር እናመሠግናለን

  • @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu

    ወኔ ማዘርዬ አክስቴን ነው የሚመስሉት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጠወት ስለሞያወት እናመሰግናለን ግን እኔም የምስራው እጅ ነው የሚያስቆረጥመው

  • @neimaomer3419
    @neimaomer3419 8 лет назад

    ማም እድሜና ጤና ይስጥልን እናመስግናለን

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 2 года назад

    እናመሰግናለንማዘርእጀሸይባረክ

  • @hiwohiwot9446
    @hiwohiwot9446 6 лет назад

    tebareki viwunet desi alegn

  • @SHADABGEL
    @SHADABGEL 8 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን እናታችን

  • @abyottes6129
    @abyottes6129 8 лет назад

    ቀምሰው ቢያሳዩን አሪፍ ነበር
    እድሜ ይስጦት እናታችን

  • @meskhrememesn7720
    @meskhrememesn7720 8 лет назад

    በጣም የምወደው ምግብ ነው
    እጅሸ ይባረክ😍😍😍😍😍

  • @hiowtgetahun525
    @hiowtgetahun525 7 лет назад

    ማምየ እድሜ ጤና ይሰጥወት ሳየውት እማየን አሰታውሰለው ትናፍቀኝ አለቸ😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @ወሎየዋያውምአባሰል

    ማሚየ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልኝ ከነሙሉ ቤተሰብሸ

  • @semiramohammed1827
    @semiramohammed1827 8 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ማማየ

  • @saratesfaytesfay2835
    @saratesfaytesfay2835 8 лет назад

    egziabhere edeme ena tena yestachew la enatachen

  • @loveLOVe-rl3co
    @loveLOVe-rl3co 8 лет назад

    በጣምቆንጆነው እጅሽ ይባረክ

  • @ኪዳነምሕረትእናቴየዘለዓለ

    ዋዋዋውውው ማሚዬ በጣም ደስስ የሚል ወጢ ነው

  • @mekidemekide7982
    @mekidemekide7982 8 лет назад

    tnx mam, ejiwot yibarek

  • @mayo5105
    @mayo5105 7 лет назад +1

    ውይ እማምይ በጣም ባለሞያ ነሽ ልክ እንደናቴ ስወድሽ😘😘😘

  • @Keeulee2305ke
    @Keeulee2305ke 2 года назад

    አመሰግናለሁ እናታችን ዛሬ ሚስቴን በርዎ ጥበብ አስደምምአኳት እድሜና ጤና ይስጥልን🤝

  • @richbelow2084
    @richbelow2084 8 лет назад

    Emye swedeshe eko. God bless you more and more Mamita

  • @ፍቅረማርያም-ቐ9ጸ
    @ፍቅረማርያም-ቐ9ጸ 3 года назад

    እጅሸ ይባረክ እማ