Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሀገሬ ልጆች ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ማግኛት እንጂ ማጠት አይንካችሁ የስደት እህት ዎንድሞች ሀሰባችሁ ታሰክቶ ለሀራችን ያብቃችሁ።የብቃን አምን፣እስክ ያሰዉ ደስታ ያምሀስደስታሁ ለይክ
ወይ ጉድ አንዴት ደስ የሚል አሰራር ነው አለባበስሽ ቆንጆ አንቺም ቆንጆ ሁሉም እራይት ነው ምንም ኤክስ የለብሽም 👌👌👌👌👌👌👌
Thank you melly nice one melkam beal ldet yadrgelen kebetesebochi gar
ሜላትዬ እጅሽን እንደው ቁርጥማት አይንካው ይሚስጎመዥ ምግብ ነው የምታሳይን ተባረክልን
በጣም አመሰግናለን ቆንጆ አሰራር ነው። ጎበዝ በርቺ መልካም ገና 🙏
እንኳን አደረሰሽ ሜሉዬ ባለሙያ ጎበዝ እጆችሽ ይባረኩ
ሲያምር ያስጎማጅጃል
ዋው በፆሙ አስጎመጀሽኝ በጣም ያምራል ነገ ይሰራል መልካም በአል ይሁንልሽ 🌷🌷🌷
ሜሉዬ ሲያዩት እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ነው የሚለው መልካም ገና 🥰🥰
My swt sis betam bale muya nesh waw.ejish yibarek
Yene Balmuye egeshe Yebarek Thank you milye
አሜን ሰብልዬ
በጣም ቆንጆ ምንቸት አብሽ ነው ሜላዬ 👌😋መልካም የገና በዓል ይሁንልሽ ከነመላ ቤተሠብሽ 🥰❤️
ሜሉዬ በጣም የምወደው ምግብ አንደኛ ነው
በጣም ጎበዝ ነሺ
ዋው አስጎመጀሽኝ በጣም ልዩ ነው👌
ምችት አሠራር ሽኩርት ዘይት ነጭ ሽኩርት ጅጅብል እርድ ነጭ አዝሙድ ውሀ እያረጉ ማቁላላት ከዛ እቁላል ደሞ በሌላ ድስት እቀቅላለን ። ከዛ የተፈጨ ስጋ እጨምራለን አዛ እናበስለዋለን ጨው እናረጋለን ውሀ ጠብ እያረግን እናበስላለን ከዛ ቅቤ እናረጋለን ከዛ ኮረሪማ እናረጋለን ቃርያ ፍሬውን አውጥተን እከትፍለን ከዛ እንጨምራለን ከዛ እቁላል እናረጋለን ከዛ እናወጣለን 😍
You’re absolutely brilliant I forgot all about this dish, once again thank you chef 👩🍳. Merry Christmas 🎄
ሜሉ በጣም ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን
እንኳን አደረሰሽ ቆንጆ የአልጫ ምንቸታብሽ ነው👍👍♥️♥️like
Very delicious indeed. Thank you so much my dear.
እጅሽን ይባርከው 😋😋😋
በጣም አሪፈነዉ እታችን እሽ
Yummy Enkuwan adarashe yene konjo
ቅልጥፍ ያልሽ ባለሙያ! መልካም የልደት በዓል ይሁንልሽ
ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁመልካም በአል 🌹🌹😗😗😗😗💕💕💕👏👏👍👍
ሐና ሐናዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ😘😘❤❤❤❤
@@le1785 ሠላም የኔውድ አሜን አሜን አሜን መልካም በአል የአመት ሰው ይበልሽ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር 💕😘😘
እንኳን አደረሳችሁ እህቶቼ ያመት ሰው ይበለን
ሜልዬ ሙያሽን ስለምታካፉይን እናመሰግናለን ❤መልካም በአል ከነ ቤተሰብሽ ይሁንልሽ
መልካም በአል የኔ ቆንጆ ልዩ ነው🙏
Wow gobez mearey good Job
እንኳን አደረሰሽ እህቴ በርቺ መልካም አመትባል ይሁንልሽ የክርስትና እምነት ተከታዪዎች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የእየሱስ ክስቶስ ልደት አደረሳቹ
እንኳን አደረሰሽ አስቴክዬ የከርሞ ሰው ያርገን
በጣም ጋበዝ ነሽ
Yummy meraken aswatsheng! Melkam beal!
አሜን ሌልዮ
Wow look so delicious and yum thank you maily🥰🥰🥰🙏👍
Wawww l like it thank you ❤❤👍👍👍👍👍
Melkam beal enquwan aderesesh aderesachihu Melu betam konjo niw abet muya enameseginaln 💞👍🏾
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ በሰላም በጤና ያመት ሰው ያርገን
ያስጎመጃል! መልካም ገና!
Merry Christmas Melly ! It’s looks delicious 🤤
እንኳን አብሮ አደረሰን ብሌንዬ
Balemuya berichi yena gobez
Yummy minew shinkurt mefecha yeleshime
አለኝ ሽኩሪና
@@Mellyspicetv eshe konjo 🥰
መልካም በአል ይሁንልሽ
Korerima be arebegn wayi be engilizegna midinew ? ?
Enkuwan aderesesh melu
Melly chikn yale minchet .... Liyu new 😋
የሚያምር ጥርት ያለ ስራ
Thanks my wude
Wish you always fast, anigomejima every time you test your food
እንደሁሌውም ምርጥ ነው
Looks yummy mellye
Wow new Melkam ametbal
ላንችም ይህን ልብ ቅድስትዬ
በርቺ አሪፍነው
መልካም ገና ሚለንዬ
07544906661
Abish yichemerbetal ende lemin minchet abish tebale??
ሚገርምሽ እኔም ጥያቄ ይሆንብኛል
Betam konjo melly 👌👌👌👌👌
እጂሽ ያስታዉቃል የቆረጠሽ በደብ ተሽሎሻ ? ሀቢቢቲ ምነዉ ጎረቤቴ በሆንሽና አብሬ በቀመስኩ እጂሽ ይባረክ
አሜን እህቴ አዎ ድንግል ጠባሳው ነው የቀረው
እንኳ ለጌታችን ለመዳኒታችን በአለ ልደቱ በሠላም አደረሰሽ አደረሳችሁ !!!
እንኳን አብሮ አደረሰን ዘማሬ
ሜሉ እንኮን አደረሰሽ ከነቤተሰብሽ ያንቺን አይቼ ቆንጆ ዳቦ ጋግሬ በአልን አከበርኩ
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ የከርሞ ሰው ይበለን
@@Mellyspicetv አሜን አሜን አሜን ከቁጥር ሳያጎል ያድርሰን
ሜሉ እንኳን አደረሰሽ የኔ የሴት ቁንጮ♥♥♥
እንካን አብሮ አደረሰን መሲዬ
እንኴን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰሽ
እንኳን አብሮ አደረሰን አንባሻ
Hi slam nash ejsh ybark
አሜን የአድናን እናት ሰላም ነኝ
ሜልዬ እኔ ደግሞ የምንችት ኣብሽ የሚል ኣይቼ በኣብሽ ሚሰራ መስሎኝ🤣🤣🤣🤣
እኔም ድሮ እንደሱ ይመስለኝ ነበር ግን ታሪኩን ለማወቅ ጥሬአለው ኢትዮ በሄኩበት ግዜ ማንም ይሄ ነው የሚባል ከአብሽ ጋር የተገናኘ ታሪክ ሊነግረኝ አልቻለም
@@Mellyspicetvሜሊ ሽኮር😍 እንግዲ ለበኣል እንሞክረዋለን እኔ ሁሉም ቪድዮዎችሽ ኣመት ሁለት ኣመት ያደረገም ይሁን ደጋግሜ ነው ማየው ደስ ስለሚለኝ ከምግብ ጋ ስለሚገናኝም ነው መሰለኝ በተረፈ በርቺልኝ 🙏
what kind of meat we use for men hot abesh
ማንኛውም አይነት ስጋ የተፈጨ ብቻ ይሁን
Watching
super!
www barchii💚💛❤👌✊👍
ዶለት ለምን አታሳይንም?
አመሰግናለው ሊሊ እሰራለው አንድ ቀን
berich mileu❤
እይታችሁ like አድርጉ እባካችሁ እርስ በእርስ እንረዳዳ
አመሰግናለው መአዚዬ
i mean menchet abesh
👍👍👍👍👍🥰🥰
👍👍👍👍👍👍👍👍❤💋
👌
Melly 1gna balemuya
አረቦች እሚጠቀሙት የተፈጨ ስጋ ይሆናል ?
አዎ እህቴ
💖💖💖💖💖💖
🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን አደረስሽ
እንኳን አብሮ አደረሰን ፍቅርዬ
watching 💞
😋😋😋😋😋😋
i am not a fan of beef although i love lamb meat but i am sure i would love it if i eat what you just cooked Mellu❤️🙏 melkam gena 🥰
❤️ ❤️ ❤️ ❤️
ሚዲነዉ ጢቢሢነዉ ወይ
ላይላ አላየሽውም አልጫ ምንቸት ነው
yene balemoya
Melkam ametebale
የምትሰሪው ሁሉ ሳልበላው እጠግባለሁ
meli yega gobez
Aww how sweet you are
ወንዶች አቃጣይ ስለሆኑ ነዋ የኔ ባለሙያ 😅
I don't really understand why you vedio pop up on midnight. I am already hungry 😫
pop up kkkkk
takew..marrrrr
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
Marche Qojooo new
Wwwwe
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
የሀገሬ ልጆች ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ማግኛት እንጂ ማጠት አይንካችሁ የስደት እህት ዎንድሞች ሀሰባችሁ ታሰክቶ ለሀራችን ያብቃችሁ።የብቃን አምን፣እስክ ያሰዉ ደስታ ያምሀስደስታሁ ለይክ
ወይ ጉድ አንዴት ደስ የሚል አሰራር ነው አለባበስሽ ቆንጆ አንቺም ቆንጆ ሁሉም እራይት ነው ምንም ኤክስ የለብሽም 👌👌👌👌👌👌👌
Thank you melly nice one melkam beal ldet yadrgelen kebetesebochi gar
ሜላትዬ እጅሽን እንደው ቁርጥማት አይንካው ይሚስጎመዥ ምግብ ነው የምታሳይን ተባረክልን
በጣም አመሰግናለን ቆንጆ አሰራር ነው።
ጎበዝ በርቺ መልካም ገና 🙏
እንኳን አደረሰሽ ሜሉዬ ባለሙያ ጎበዝ እጆችሽ ይባረኩ
ሲያምር ያስጎማጅጃል
ዋው በፆሙ አስጎመጀሽኝ በጣም ያምራል ነገ ይሰራል መልካም በአል ይሁንልሽ 🌷🌷🌷
ሜሉዬ ሲያዩት እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ነው የሚለው መልካም ገና 🥰🥰
My swt sis betam bale muya nesh waw.ejish yibarek
Yene Balmuye egeshe Yebarek Thank you milye
አሜን ሰብልዬ
በጣም ቆንጆ ምንቸት አብሽ ነው ሜላዬ 👌😋መልካም የገና በዓል ይሁንልሽ ከነመላ ቤተሠብሽ 🥰❤️
ሜሉዬ በጣም የምወደው ምግብ አንደኛ ነው
በጣም ጎበዝ ነሺ
ዋው አስጎመጀሽኝ በጣም ልዩ ነው👌
ምችት አሠራር ሽኩርት ዘይት ነጭ ሽኩርት ጅጅብል እርድ ነጭ አዝሙድ ውሀ እያረጉ ማቁላላት ከዛ እቁላል ደሞ በሌላ ድስት እቀቅላለን ። ከዛ የተፈጨ ስጋ እጨምራለን አዛ እናበስለዋለን ጨው እናረጋለን ውሀ ጠብ እያረግን እናበስላለን ከዛ ቅቤ እናረጋለን ከዛ ኮረሪማ እናረጋለን ቃርያ ፍሬውን አውጥተን እከትፍለን ከዛ እንጨምራለን ከዛ እቁላል እናረጋለን ከዛ እናወጣለን 😍
You’re absolutely brilliant I forgot all about this dish, once again thank you chef 👩🍳. Merry Christmas 🎄
ሜሉ በጣም ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን
እንኳን አደረሰሽ ቆንጆ የአልጫ ምንቸታብሽ ነው👍👍♥️♥️like
Very delicious indeed. Thank you so much my dear.
እጅሽን ይባርከው 😋😋😋
በጣም አሪፈነዉ እታችን እሽ
Yummy Enkuwan adarashe yene konjo
ቅልጥፍ ያልሽ ባለሙያ! መልካም የልደት በዓል ይሁንልሽ
ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
መልካም በአል 🌹🌹😗😗😗😗💕💕💕👏👏👍👍
ሐና ሐናዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ😘😘❤❤❤❤
@@le1785
ሠላም የኔውድ አሜን አሜን አሜን መልካም በአል የአመት ሰው ይበልሽ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር 💕😘😘
እንኳን አደረሳችሁ እህቶቼ ያመት ሰው ይበለን
ሜልዬ ሙያሽን ስለምታካፉይን እናመሰግናለን ❤መልካም በአል ከነ ቤተሰብሽ ይሁንልሽ
መልካም በአል የኔ ቆንጆ ልዩ ነው🙏
Wow gobez mearey good Job
እንኳን አደረሰሽ እህቴ በርቺ መልካም አመትባል ይሁንልሽ የክርስትና እምነት ተከታዪዎች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የእየሱስ ክስቶስ ልደት አደረሳቹ
እንኳን አደረሰሽ አስቴክዬ የከርሞ ሰው ያርገን
በጣም ጋበዝ ነሽ
Yummy meraken aswatsheng! Melkam beal!
አሜን ሌልዮ
Wow look so delicious and yum thank you maily🥰🥰🥰🙏👍
Wawww l like it thank you ❤❤👍👍👍👍👍
Melkam beal enquwan aderesesh aderesachihu Melu betam konjo niw abet muya enameseginaln 💞👍🏾
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ በሰላም በጤና ያመት ሰው ያርገን
ያስጎመጃል! መልካም ገና
!