ብድር በምድር የደረሰበት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ|ከውስብስቡ የጀርባ ሴራ እስከ ብሬን መልሱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
    በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
    ንግድ ባንክ
    1000067563259
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    ዳሸን ባንክ
    5155131542011
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    አዋሽ ባንክ
    013201211642800
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    ለበለጠ መረጃ
    0946707555
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
    gofundme.com/6bcg2

Комментарии • 183

  • @EgregnawMedia
    @EgregnawMedia  6 месяцев назад +10

    gofundme.com/6bcg2

    • @Love-zd2bi
      @Love-zd2bi 6 месяцев назад

      ብር ከመለመንክ በፊት በመጀመሪያ ባለፈው የሰራከውን ጋጥ ወጥ ኢንተርቪው እንደዛ ከፍ ዝቅ ስታደርጋቸው የነበረውን አባት ይቅርታ ወይም ማስተካክያ አድርግ።

    • @adesialelgn8316
      @adesialelgn8316 6 месяцев назад +1

      ​@@Love-zd2biይቅርታ ጋጥ ወጥ ቪዲዮ ወይ ኢንተርቪው የታለ ?
      እግረኛው እውነተኛ ሚዲያ ነው ጋጥ ወጥ የሆነ ነገር አላየነም።
      ደግሞ እግረኛው ለማኝ አይደለም።
      ድጋፍ ቢጠይቅም ለ ኪሱ አይደለም። ለ ሕዝቡ ለማገልገል ነው ።
      ሌላ ትርፍ ቃላት ግን አስፈላጊ አይደለም።

  • @sisyaneshwoldgiorgis451
    @sisyaneshwoldgiorgis451 6 месяцев назад +16

    ተባረክ የምታቀርበው ሁሉ ቁም ነገርና ተምህርታዊ አሳብ ነው።

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 6 месяцев назад +5

    ወይ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ ከልብ ይሳቃል!! ደስ ሲል እንደዚህ ከልቡ የሚስቅ ሰው መገኘቱ ተመስገን ነው

  • @yemaryamlikenegn9200
    @yemaryamlikenegn9200 6 месяцев назад +1

    በጣም ጎበዝ እና መልካም ሀሳብም ስነምግባርም ያለው ሰው ነው ያቀረብከው በተለይ በጎ ምግባር ላይ እናመሰግናለን

  • @Destavich
    @Destavich 6 месяцев назад +4

    ዛሜህ! አልበምህ እንደወጣ ሰሞን ነበር ያወቅኩህ! ድንቅ አልበም ነበር ብዙም ፕሮሞት ሳታረገው ጠፋህ እንጅ!
    በዛ ላይ ሁለገብ ባለሙያ! ይመችህ! ህጉ ምን ይላልን በዩትዩብ ሞክረዋ ...ይሳካል! ድንቅ ሰው!

  • @elisabethbirhanu4017
    @elisabethbirhanu4017 6 месяцев назад +7

    በጣም ነው የሚያስቀው ATM ማሽን ካርዱን ሲውጠው። ተክልዬ በትክክል ነው የገለጽከው።

  • @GeneneBekele
    @GeneneBekele 6 месяцев назад +11

    ወንድሜ ገለፃህ ጥሩ ነው። በዚህም በዚያም ካለህ በላይ የሌለህን በተፈጠረው ክፍተት በመጠቀም ከወሰደ ስርቆት ነው ከዛም በላይ ዝርፊያ ነው የህግ ክፍተት እንኳን ቢኖር። እንደ ጅብ ተጠራርተው አገርን ሲወጉ መታገስ ከባድ ነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 6 месяцев назад

      ቅጣት ይገባቸዋል ይቅርታ አይገባቸውም

  • @HolyFireTv-we9vf
    @HolyFireTv-we9vf 6 месяцев назад +3

    በጣም በምገባና በምገርም ሁኔታ ገልጾታል ሞያተኛው ድስ ብሎኛል አድናቅው ነኝ። ተክልየ አንተን በተመለከተ ግን የዘውተር ተከታታይህና አድናህ ነኝ። ግን ፕሮግራምህ ለመውጣተ ግን ይቆያል ቶሎ ቶሎ ብወጣ ደስ ይለኛል።

  • @ymkbe5952
    @ymkbe5952 6 месяцев назад +1

    It’s so nice and wonderful interview ተክልዬ አንበሳው ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብክልን፣ ንግድ ባንክ ምነው ባለስልጣናቱ ሲዘርፉ ድምጽ አይሰማ፣ እኔም አልመልስም

  • @sewaschalee
    @sewaschalee 6 месяцев назад +11

    እኔ ያቀረባችሁት ጭውውት ተመችቶኛል ።
    ከምንም በላይ የህግ ባለሞያው የበለጠ ተመቸኝ።አንደበቱና ችሎታው ፣በዛላይ የከተማ ልጅነቱ ቁልጭ ብሎ ይታያል።ምናልባት የጥብቅና ፍቃድ ያለው ከሆነ ስልክ ቁጥሩን ባገኝ ደስ ይለኛል ።😂😂😂😂😂

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 6 месяцев назад +1

      እኔም ደስ ብሎኛል

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 6 месяцев назад

      ባለትዳር ነው ግን ??

    • @emmitube1931
      @emmitube1931 6 месяцев назад +1

      የአራዳ ልጅ ነው ። "ጥርሴን ብርድ መታው" አላለም 😂😂

    • @Samenews3729
      @Samenews3729 6 месяцев назад

      Hhhhh

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል 6 месяцев назад +3

    ተክለ ሀይማኖት ከልብ የእውነት ሠውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 6 месяцев назад +3

    🤣🤣🤣ከ ሀ እስከ ፖ በጣም ያስቃል!!!
    እኔ እማቀው ግን ከ ሀ-ፐ ነበር🤣🤣

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 6 месяцев назад +1

    i love you Egeregnaw

  • @BaNa-f2r
    @BaNa-f2r 6 месяцев назад +1

    አድናቂህ ነኝ አበባው 🙏🏽

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 6 месяцев назад +16

    አይ ዘንድሮ ስንት የሚያሳስብና የሚያስጨንቅ ጊዜ ላይ ነን መንግስትማ የሆነ ነገር አለው ይህ የተረገመ መንግስት በየቀኑና በየ ሰአቱ የተለያዬ አጀንዳ እያመጣ ግራ ያጋባናል የስራኸን ይስጥህ

    • @yonasmihretie261
      @yonasmihretie261 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 6 месяцев назад +3

    ጀግና ጋዜጠኛ ይመችህ

  • @dawitvlog21
    @dawitvlog21 6 месяцев назад

    ዛሚህ ይለያል...ገራሚ ቆይታ ተክልዬ ጀግና🙏👍

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r 6 месяцев назад +17

    የመዳም ቅመሞች እርፍ የምትሉበት ህይወት ይስጣችሁ እስኪ ደምሩኝ

  • @nebroalemu8348
    @nebroalemu8348 6 месяцев назад

    Thank you Zameh!!

  • @danieltadesse5567
    @danieltadesse5567 6 месяцев назад +4

    ደስ ይላል ፈገግታ አለበት

  • @besufikad8924
    @besufikad8924 6 месяцев назад +12

    የእማሆይ ጉዳይ የት ደረሰው? እግረኛው ሙስና የጀመረ ይመስላል :: ጉዳዩ እንዳይናገሩ ወይም ባየር ላይ እንዲቀር ጉርሻ ሳይጎርሱ አልቀረም :: የእስከ ሳውዝ አፍሪካ ፉከራ የት ገባ? የፈራ ይመለስ ቀረርቶ የገባ???

    • @hiwotabera3099
      @hiwotabera3099 6 месяцев назад +1

      በትከክል እኛም እንጠብቃለን

    • @RahelWakoya-x7i
      @RahelWakoya-x7i 6 месяцев назад

      Behonech neger afun sayzut aykerim???

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 6 месяцев назад +3

    Simba travel comfortable come on🙌👏

  • @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj
    @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj 6 месяцев назад

    በሳል ሰው ነው ያቀረብከው ቆንጆ ቃለ መጠይቅ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 6 месяцев назад +1

    ዛሬ ዘጠና ነኝ እንኳን ደህና መጣህ ተክልዬ❤❤❤

  • @MohammedAdam-y2x
    @MohammedAdam-y2x 6 месяцев назад

    ጥሩ የተማረ እንግዳ አቀረብክ

  • @HailemariamBeshaw
    @HailemariamBeshaw 6 месяцев назад +2

    ተክሌ እኔ የምኖረው አውሮፓ ነው ለሶስት ጊዜ በአካውንቴ በተሳሳተ ኩባንያ ወደ ሶስት ሺ ፓውንድ በስተት ገብቶልኝ ወስጃለው ግን በየወሩ 50 ፓውንድ እንድከፍ ነው የተደረገው እንጂ ምንም አይነት ወንደለኛ አልተባልኩም

    • @EgregnawMedia
      @EgregnawMedia  6 месяцев назад

      እስኪ ቪዲዮ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉልኔ

  • @saratekle8650
    @saratekle8650 6 месяцев назад +1

    ሁለታችሁንም ሰወዳቹ ❤❤❤❤

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 6 месяцев назад

    ተክሌ !!! ጋዜጠኛችን በረጋችሁት ውይይት ተገረምኩ የሚያዝያ 13 ቀጠሮም ልቤን ነክቶኛል። God Bless❤🎉

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 6 месяцев назад +3

    የዛሬው እግዳ ደግሞ 😎 አይናችንን ፍርቶ ነው 😂 ተክለ ሀይማኖት ማስክና መነፀር አስወልቅልን ስታቀርብ😊

    • @Bizuayehu-l2w
      @Bizuayehu-l2w 6 месяцев назад

      አልፈርድበትም ...???... እንዴት አድርጎ የሰውአይን ይይ... እሳት ነው ... ሰውዬ ተሸንፋችኃል ግን ህዝብን ይቅርታ ጠይቁ እጃችሁን ወደ ሌላ 👉🏾… አትቀስሩ ህዝብ አምኖ የሰጣችሁ ለናንተ ነው....😳😡

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 6 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ ነክ berta🙏ግን እነዚህ 666አባል ሳይሆን አይቀርም ብቻ ይመቻችሁ 🤭🤭

  • @asfachewchalla745
    @asfachewchalla745 6 месяцев назад

    god bless you

  • @debebeeshetu354
    @debebeeshetu354 6 месяцев назад

    ወንድሜ ሳይቆለፍ የተረሳን ቤት መዝረፍ ወንጀለል አይደለም?

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 6 месяцев назад +8

    ለካ መገፋት መካድ ለጊዜው ቢጎዳንም ምላሹ እጥፍ እደሆነ በንግድባክና በእህት ጦይባ ምስክር ናትየሚስኪኖች እባ ፈሶ አይቀርም ይዘገያልጅ🙏🙏🙏

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 6 месяцев назад

    Good job

  • @buziyetilahun80
    @buziyetilahun80 6 месяцев назад

    እንደ ሀገር መች ነው ሀገር አለችን የምንለው ሀገርን መዝረፍ ማለት ያሳፍራል የት ልንበላው ነው ኢትዮጵያዊነት ምን ማለት ነው

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 6 месяцев назад +2

    ንግድ ባንክ በተደጋጋሚ ከውክልና ውጪ ብዙ ሰኦች ተበላን እያሉ መልክት አሰተላልፈዋልና መንግሰት መመርመር አለበት ያው ካለ በመከራ ያመጡት ገንዘብ ተበላን እያሉ ሲጮው አሳብ ገብቶን ነበር

  • @ayichewalebu7135
    @ayichewalebu7135 6 месяцев назад +1

    ከብረት በያጅነት ሙያ ወደ ሕግ ባለሙያነት ፈጣን transfer ሲያደርግ መነፅር መመለሱን የዘነጋ ቅዠቢ ተማሪ ገንዘቡን transfer ከየት ያመጣል ላለው ሎተሪ ደርሶትም ሊሆን biting አሸንፎ ይሆናል የሚል justification ቢቀርብለት ጥሩ ነበር

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 6 месяцев назад

    በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ የኢትዮጵይ ባንክ ሲሸወድ በጣም ሳይገርመኝ ኣልቀረም : ለመሆኑ መንገስት ኣለ ወይ ?

  • @bettyassefa5259
    @bettyassefa5259 6 месяцев назад

    betam betam des yemile interview new yemisetew melashe moralu asetemarinetu hulum betam des yemile new ke chewa betsebe yeweta new ethiopiyawe manenetu euf.🙏🙏🙏

  • @akeebay21
    @akeebay21 6 месяцев назад +2

    🎉🎉🎉 he is profesional lowyer respect🎉🎉🎉 🎉🎉🎉 he is profesional lowyer respect🎉🎉🎉 🎉🎉🎉 he is profesional lowyer respect🎉🎉🎉

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 6 месяцев назад

    ወይኔ ፈታ ያለ multi-talented ሰው ሳቁ፣ንግግሩ፣እውቀቱ.....ደስስስስስስስ ሲል!! ግን አይነሥውር ይሆን?

    • @Samenews3729
      @Samenews3729 6 месяцев назад

      Aydelem 1bicha naw

    • @emmitube1931
      @emmitube1931 6 месяцев назад

      @@Samenews3729 አንዱ ብቻ ነው ሚያይለት?

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 6 месяцев назад

    ደስ የሚል ቃለ መጠየቅ ነው እግረኛው ሚድያ ፤ መልሱ ግን ቢታሰብብበት ….. እንግዲህ ሲስተም ኮመፒውተር እያሉ አያመሰቃቅሉብን!

  • @Dejex_Yad
    @Dejex_Yad 6 месяцев назад +1

    ዋጠው እንዴት አሳቀክ??

  • @saras9696
    @saras9696 6 месяцев назад

    Egergnaw berita ❤

  • @meheretworku-ok1su
    @meheretworku-ok1su 6 месяцев назад +1

    ሁላችንም ለገዘባችን ደንነት ስንል አሀዱ ባንክ ጋር እንዛመድ ደበኞችን እናከብራለን እግዚአብሔር ደግሞ እፈራለን ይለናል አሀዱ ባንክ እንዛመድ

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት 6 месяцев назад +2

      እኔም ገንዘቤን እዛነው ማሰገባው አውጥቼ አይቀርም

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 6 месяцев назад

    Tekle have amayzing midia🎉

  • @samrawitgetachew2578
    @samrawitgetachew2578 6 месяцев назад

    Good

  • @namelast6337
    @namelast6337 6 месяцев назад

    Tekle Giorgis dont miss the truth and law of our nation

  • @w.zprogram2071
    @w.zprogram2071 6 месяцев назад +2

    በስህተት የሚለው የባንክ ጉዳይ ነው።
    ገንዘብ የወሰዱ ሰዎች ብድር ነው ። ውጭ ሀገር ያሉ ባንኮች በስህተት ቢሰጡ
    ሰዎች የሚመልሱትም
    /ክፍያውንም/በብድር ቀስ ቀስ ነው። በብድር ደንብ ነው

  • @genetgodefay7592
    @genetgodefay7592 6 месяцев назад

    Ewayyyy

  • @besufikad8924
    @besufikad8924 6 месяцев назад +3

    እንዲሁም አክብሮትንም ጭምር ለእገረኛው ቢማሩ :::

  • @KIDANEMARIAMGard
    @KIDANEMARIAMGard 6 месяцев назад

    ትክክል አይደለም በስህተት ከግል አካውንትህ ከላክ ለባንክህ ካሳወቅ ክግል አካውንትህ የተቀንሰ መሆኑን ባንኩ ካረጋገጠ በቀጥታ ወደ ግል አካውንትህ ይመለሳል ፖሊስ አያስፈልግም ባለሁት ሀገር

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 6 месяцев назад +3

    የካሳ አንበሳው ገለፃ እያወቀ ወይንም ባለማወቅ ስህተት ነው:: የባንኩ የሰሞኑ ክስተት በ upgrading ወቅት የተፈጠረ ስህተት ነው ማሽኑን እላፊ ገንዘብ transaction እንዲፈፅም ያደረገው ብሏል ባንኩ:: የባንኩን explanation ማመን ወይንም ኣለማመን የእያንዳንዱ ሰው ፈንታ ነው:: ወደ ቁምነገሩ ስንመለስ አቶ ካሳ ደንበኞች ከጠየቁት በላይ ገንዘብ ሲወስዱ ወይንም ሲያስተላልፉ "ብድር" እንደጠየቁ ነው የሚታሰበው ወይንም overdraft ነው ብለዋል:: ስለዚህ ልጆቹ በወንጀል ሊጠየቁ አይገባም "ብድር" ነው ብለዋል:: ጋዜጠኛውም በተለምዶ ባንክ ሄዶ 1 ሚሊዮን ብር በብድር መልክ መውሰድ እንደሚቻል ተናግረሃል:: እንዴት ? አንድ ሰው ዝም ብሎ ያን ያህል ብር ከመንገድ ወደ አንዱ ባንክ ጎራ ብለህ ጠይቆ መበደር እንዴት ይችላል??? መልሱ ሀሰት ነው:: ባንክ ዝም ብሎ ብድር አይፈቅድልህም "መያዣ " ይፈልጋል:: ህንፃ÷ መኪና÷ የንግድ ድርጅት ወዘተ ወዘተ:: አለበለዚያ ብድሩ አይፈቀድም::( DECLINED) በተመሳሳይ መልኩ የአቶ ካሳ argument ጋ ስንሄድ:- አንድ ሰው "ካለው ገንዘብ በላይ " ATM SYSTሙን or any other transaction type, ሲጠይቅ በትክክለኛው አሠራር (የሲስተም ችግር ከሌለ) ማሽኑ እንደ "ብድር " አይቆጥርም:: "NSF or NO SUFFICIENT FUND!" ነው መሆን የነበረበት:: Which also means " DECLINED" በትክክል ከሰራ ማለቴ ነው:: አለበለዚያ እንደ ብድር ሊያስበው የሚችለው ልክ 1 ሚሊዮን ብር ለመውሰድ መያዣ እንደሚያስፈልገው ሁሉ÷ ከጠየቁት ገንዘብ በላይ እንደብድር ለመውሰድ ከተፈለገ በባንኪንግ ሲስተም "Overdraft protection Account" ራሱን የቻለ ሌላ የባንክ ሂሳብ መኖሩ ግድ ይላል:: በዚህ account ወይንም የባንክ ሂሳብ÷ የማይንቀሳቀስ የሆነ መጠን ብር ይቀመጣል:: I do NOT believe those students have this " overdraft protection Account" ስለዚህ ብድር ሳይሆን የወሰዱት በሌሊት እንደ ጅብ ተጠራርተው እያቁ የእናት ሀገራቸውን ባንክ ነው የዘረፉት:: Shame on them!!! ምንም የምንቀባባው ነገር የለም:: ዛሬ የእናት ሀገራቸውን ባንክ ተጠራርተው የዘረፉ ነገ የሀገር ተራካቢ ተብለው የሚታሰቡ ÷ ነገር ግን አንዳንዶች ዛሬ እንደሚያደርጉት "ባንዳ " ሆነው ሀገራቸውን የሚሸጡ ጥሩ ሞራል የሌላቸው ስለሆኑ ÷ ሊታረሙ ይገባል::
    At the end, የ"እግረኛውን" ጋዜጠኛ÷ ተክለሀይማኖትን እና የህግ ባለሙያውን አቶ አበባውን አደንቃቸዋለሁ!!!

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 6 месяцев назад

      በሕግ ሊጠየቁ ይገባል ስርቆት ነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 6 месяцев назад

      አሳፋሪዎች የአገር ነቀርሳ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 6 месяцев назад

    ተክለ ሀይማኖት የግል ስልክህን ስጠኝ ትፈለጋለህ ለትልቅ ቁም ነገር ከድባይ👏 እናመሰግናለን ፈላጊዋዋች ሁለት ነን

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 6 месяцев назад

    ሰላም ለአንተ ይሁን ሀሳቡን እንዴት መግለፅ እንዳለበት የሚያውቅ ሰው ነው ነገስ ግን ከማብራራት ቤዛት በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ሆንክ ወንጀለኛ አይደሉም የፍ/ር ተጠርጣሪ ናቸው ብለህ እንደገና በወንጀለኛ ህግ አዋጅ ላይ ወንጀለኛ ያሠኛቸዋል።ግን ጥያቄ ያጣሁለት መልስ አልጎሪዝሙ እኖደተበላሸ ወይም መዛባት እንደነበረበት ማን አውቆ ነው ፍንጩን የሰጣቸው ፓ/ር ማነው?

  • @mennabekelebekele676
    @mennabekelebekele676 6 месяцев назад +2

    ወይኔ ሳቅ ደስ ሲል ይህ ነው ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ሳቅ ይሁንለት ለደጉ ወገኔ የናፈቀን ሳቅ ነዉ😂 "ይዉጠዋል" አይለውም ተክሌ በራሱ ሳቅ ፊት ነው አቦ እንሳቅ ይመቸን 🎉❤

  • @tayezewdie7321
    @tayezewdie7321 6 месяцев назад

    በላኪው እና በተቀባዩ መካከል የነበረውን የግብይት ውል ወይም ብሩ አንዲመለስ የተፈለገበት መክንያት የሁለቱም ስምምነት መሆን ስላበት ።

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 6 месяцев назад

    ከሁሉም የሚበልጥ ህንፃ ማነው?? ልክ እንዴ ትልቅ ሕንፃ በጣም ትልቅ ሌባ አላት አስተማማኝ ሁሌ የምተማምንበት ሌባ 👑👑🙏🙏

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 6 месяцев назад

    Edme le oentewoche accountachu wusit ehen yahel birr asigebaw eyale sile sirkot siyasiyemir mengist zim belo mayetu mechereshaw ehenew wenjekegnan masifafat😭😭

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 6 месяцев назад +1

    ተክለሀይማኖት:- Both parties negligent. Each party can recover damage. according to their fault percentages. 50% or 51% at fault. (ይህ ነው በቃ)

  • @GeDo-um6oh
    @GeDo-um6oh 6 месяцев назад +1

    ትክክለኛ ምሁር

  • @MekonnenGyohannes
    @MekonnenGyohannes 6 месяцев назад

    አንድ ደንበኛ የባንክ አገልግሎቶችን ለመጠቀም ጥየቄ አቅርቦ ሲሰጠው /ቼክ፣ኤትኤም፣ደብተር /ቅድመ ስምምነት /condition/ ላይ ይፈርማል

  • @nibretlema
    @nibretlema 6 месяцев назад

    ፀልያ ተዐምር ነው የሆነልኝ ብትል? ይሄ ሀገር በዚህ ያምናል ።ንብረቶችን መጠየቅ ነው ። ተማሪዎችን መተዉ ነው

    • @nibretlema
      @nibretlema 6 месяцев назад

      ነቢያቶችን ክሰሱ

  • @meheretworku-ok1su
    @meheretworku-ok1su 6 месяцев назад +1

    All of us for the sake of our money, Ahadu Bank family

  • @nagsykellew6403
    @nagsykellew6403 6 месяцев назад +1

    Lekenh wedim

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 6 месяцев назад

    #እግረኛው ሰላም ለአንተ ይሁን አንድ ሴት ጠጥተው ከሰካሩሩ በኋላ በደፈናው በሕግ ይጠየቃል ወይ ለማለት ነው እየሞከርክ ነው ልክ እንደ አንበሳው 🤠🤠🤠👧ሌብት ነው ወንጀል ነው 👧👧👧

  • @SintayehuGabrmriam
    @SintayehuGabrmriam 6 месяцев назад +1

    ወንድ የሕግ ባለሞያ

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 6 месяцев назад

    Echy Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab gubo lebnet hulum leba ketafy echy Hager wedyt eyhedch new

  • @AyalewAlemu-m5y
    @AyalewAlemu-m5y 6 месяцев назад +1

    Those thieves have to put them in prison for a long time.
    Let them learn a lesson for their crime .

  • @CalmChemistryExperiment-nf2qy
    @CalmChemistryExperiment-nf2qy 6 месяцев назад

    Gn comment tanbalh

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 6 месяцев назад

    የሕዝብ ንብረት ነው

  • @NatnaelBeza-sw7hk
    @NatnaelBeza-sw7hk 6 месяцев назад

    አበባው ከረዥም ጊዜ ቡሀላ ሰላየሁ ደሰ ብሎኛል

  • @seyoumejigu8845
    @seyoumejigu8845 6 месяцев назад

    በሌላ አገር credit car የሚባል ነገር አለ ሳይኖህ ግብይት መፈፀም ትችላለህ
    በATM ብድር ተጀመረ የተባለውስ እንዴት ነው ?

  • @EteneshAsres
    @EteneshAsres 6 месяцев назад

    Where the DNA result for Emahoye?

  • @saratekle8650
    @saratekle8650 6 месяцев назад

    🎉

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 6 месяцев назад +1

    ብደር ተበዳሪ በአካል ቀርቦ ጠይቆ ተዋውሎ ሲፈቀድ ይወሰደል እንጂ የሌለውን የህዝብ ገንዘብ ማፈስ አይቻልም። በተሰጠህ የሚስጢር ቁጥር ተጠቅመህ የሌለህን መጠን አትወስድም።

  • @YaredEdaso
    @YaredEdaso 6 месяцев назад

    120.000 deresognal.... Be geza password new yewesedekut

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 6 месяцев назад

    አስጎብኚዎቹ ስልክ አይነሳም ተክሌ ንገራቸው

  • @yayahala615
    @yayahala615 6 месяцев назад

    ችግር አለ ብቻ 🤔 ብራችንን

  • @BirukHailegebreal-np6pf
    @BirukHailegebreal-np6pf 6 месяцев назад

    በጣም የማከብረው የህግ ባለሙያ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
    ድምፀቱ/tone/ አገላለፁ ዛሬ ደግሞ አሳሳቁ ወዘተ ዛሬ እግረኛው ተሳክቶልሀል።

  • @antenehbogale9794
    @antenehbogale9794 6 месяцев назад

    😂😂😂እኔ እራሴ በሳቅ ሞትኩ😅😅😅

  • @henokpetiyas4552
    @henokpetiyas4552 6 месяцев назад

    ATM ሙ ቤርሙዳ ነው አንዴ ሚዉጠው??

  • @martamarta1229
    @martamarta1229 6 месяцев назад +3

    ሳቃችሁ አሳቀኝ ሁሌም ሳቅ በህይወታችሁ ይግባ

  • @NigusuYimetal
    @NigusuYimetal 5 месяцев назад

    ይቅርታ እንግዳህ ዓይነስውር ነው እልገለፅክልንም መነፅሩ አይን ስውር ስላስመሰለኝ ነው ካልሆነ ግን መነፅር የምንደርግበትን ስፍራ እንወቅእንሰልጥን!

  • @BaNa-f2r
    @BaNa-f2r 6 месяцев назад

    😂😂😂😂 ተክሌ እኔንም አሳከኝ

  • @safinskia1946
    @safinskia1946 6 месяцев назад

    ክርፍፎች እናተ ባጠፋችሁት ደሞ ለመወጀል እድህ መሆን ያሳዥናል

  • @tedyefrem1773
    @tedyefrem1773 6 месяцев назад +2

    እግረኛው፡የመለኩሴውን፡እና፡የእማሆይን፡ነገር፡ምን፡አደረስክ።
    የእጅግአየሁሁን፡ሶስት፡ክፍል፡ስታቀርብ፡ምነው፡እሄንን፡ችላ፡አልክ፡።ደሞ፡ለካሕን፡ክብር፡ስጥ።

  • @taychmechal348
    @taychmechal348 6 месяцев назад

    ደምፁ መንሱር ይመስላል

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 6 месяцев назад

    እንግዳው የጴንጤ ነብይ ነኝ ባዬች እስታይል ነው ያልው

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 6 месяцев назад

    የቄሱ DNA እንዴት ሆነ ዝም ተባለ ፍትህ ለእማሆይ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 6 месяцев назад

    እግር ኛው እም ሆን ቅርብ ልብ ቤዛ አባት ንንነጻነትመልስልንአባታችንየሚከስከሌለብቻቸውንእንዴትይመርመሩእማሆይበአተሚድያስላልቀረቡስላልከሰሱውሸታምብለንእንተወውጆራችንቆሞቀረፍትህለጆራችን

    • @hiwotmarhiwohiwo5021
      @hiwotmarhiwohiwo5021 6 месяцев назад +2

      ረ ወገን እዴት ይነበብ አማረኛ ስንማር እኮ እግጋቶች አሉት አጠባብቀሽው እዴት ይነበብ

  • @belstiminwuyelet2528
    @belstiminwuyelet2528 6 месяцев назад +1

    አበባው አበበ የናዝሬቱ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 6 месяцев назад

    ☝️🇪🇹☝️🤲🙇👈

  • @johndavid9974
    @johndavid9974 6 месяцев назад

    እኔ የወሰድኩትን ብር አልመለስኩም ተጠያቂም አይደለሁም ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ አዲስ ህግ ከገባልህ አይመለሰም 10.000 መቶ ሺህ መውስድ ይችላል 🤔 ለስጦታው አመሰግናለሁ

  • @dagmawiaregaw6480
    @dagmawiaregaw6480 6 месяцев назад

    ATM ውሉ ይወስነዋል !

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 6 месяцев назад +1

    የዛሬው እንግዳ ደግሞ ከየት የመጣ ነው?What he says is nonesense

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 6 месяцев назад +1

      አላዳመጥኩትም ግን ሲታይ ነ ንሰሰ ይመሰላል መነፅሩ አራሱ 😀ሰለሱ ኳመንት ላነብ ነበር የገባሁት 🙈

    • @gafat
      @gafat 6 месяцев назад

      እንደዛ ከሆነ ጊዜሽን ቆጥቢ በይኛ 😅😅😅

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 6 месяцев назад

    እግዚኦ በብልፅግና ዘመን የምንሰማዉ ሁሉ ጆሮን ጭው በቁም ጭልል የሚያደርግ ጉድ ነው። በአደራ ባንክ የተቀመጠን የህዝብ ገንዘብ የባንክ ሰራተኛ የሆነ ሎተሪ እንደወጣለት የግል ገንዘቡ እንደፈለገዉ ሲመነዝረው መስማት የውርደት ውርደት ነው። ሰውየው ግን በትምህርት ቤት ደጃፍ አልፏል????

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 6 месяцев назад

    ዛሬ ይሰበራል!😂😂😂😂😂

  • @hiwotmarhiwohiwo5021
    @hiwotmarhiwohiwo5021 6 месяцев назад

    የፀጉሩ እስታይል ተመችቶኛል

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 6 месяцев назад

    AtM be mashin mewat yadgitem hager iko yewetwal its normal