"ከኃጢአተኛው ድንኳን" ሙሽራውን በዕንባ ያራሰው ድንቅ ዝማሬ ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • ከኃጢአተኛው ድንኳን" ሙሽራውን በዕንባ ያራሰው ድንቅ ዝማሬ ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ #ethiopian_orthodox_mezmur

Комментарии • 712

  • @meskitube16
    @meskitube16 Год назад +260

    ቪድዮውን በእምባ ጨረስኩት ብዙ ስላደረገልን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤

    • @sejahdima1552
      @sejahdima1552 Год назад +1

      Siyamru 😙

    • @Li-pk2ng
      @Li-pk2ng Год назад +1

      Meski ke egziabhar betachi besides anchi tastinagnignalesh mikrochish kelibishi new deg sat neshi egziabhar tidarshin ena lichochishin yibark. 😭😭😭

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu 10 месяцев назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @Medidagimitesifa
      @Medidagimitesifa 10 месяцев назад

      የኔ ማልቀስ😢😢

    • @AbebaTirukelem
      @AbebaTirukelem 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን መሰኪዬ🥺🤲🙏❤❤❤

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 Год назад +299

    ያከበርከው ጌታ ኢየሱስ ትዳርህን, ህይወትህን , ዘመንህን ይባርክ!!

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 Год назад +119

    ንጉሱን ዳዊትን አስታወስከኝ ሙሸራው!!!የእግዚአብሔር ቸርነት ፍቅር እርዳታው ልቡን የነካው እንዲህ ክብሩን ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሰጣል!የዳዊት አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ቤትህን ኑሮህን ትዳራችሁን ይባርክ አሜን!

    • @adm6182
      @adm6182 11 месяцев назад

      Enem yedawitin tariff new yasebkut.

    • @tamiratnugusu1222
      @tamiratnugusu1222 7 месяцев назад

      ኲኳጤማ😢😮ጣ​@@adm6182

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ Год назад +8

    እኔ ምለው የኦርቶዶክስ ሰርግ እንደዚህ ሆነ እንዴ አለባበሳቸው ሌላ መዝሙሩ ሁሉም አይቅርብኝ የሚል ትውልድ አቦ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ያሳፍራል በተለይ አቤል መክብብ ታሳፍራለህ ገንዘብ ከከፈሏችሁ የትም ትዘምራላችሁ ማፈሪያ ሁላ 🤮🤮🤮

    • @lyatesfaye4432
      @lyatesfaye4432 Год назад

      ምንም ቢሆን ከሚዘፍኑ እግዚአብሔርን ማመስገን ይሻላል። የቀረውን ደግሞ ቀስ በቀስ በማስተዋል ልብ ይሉታል።

    • @fanosnigusse
      @fanosnigusse Год назад

      አሜን ልቦና ይስጠን

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Год назад +430

    እርቶዶክሳውያን በዚህ ተማሩ የሰርጋችሁ ቀን እግዚአብሔር አመስግኑበት ዘፈን እን ጭፈራ መጠጥ ምንም አያረግላችሁም ሴሜትን ከማነሸጥ ውጪ ምንም ሰላም አይሰጥም ደግሞ የጌታ ቃል ሲናገር ዘፍኞች መንግስተ ሰማያትን አይወርሱም ይላል እናተ የታደላችሁ እንካን ጌታ ረዳችሁ አብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط Год назад +116

    እልልልልልልልልልልል ያብርሀም የሳራ ያድርግላቹ ባለ ማህተቦቼ ነጠላ ብትለብሱ ይበልጥ በጣም ደስ ይል ነበር ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @SalamaSalama-g2k
    @SalamaSalama-g2k Год назад +43

    በሂወቴ ብዙ መጥፎና ጥሩ ነገሮች አልፈዋል አሁንም አብሮኝ አለ ግን ኦርቶዶክስ ሆኝ እራሴን ስላገኘውት በጣሞ እድለኛ ነኝ እግዚያብሔር ሆይ አመሰግንካለሁ ያንተ ስላደረከኝ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Год назад +74

    የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ደስየሚል ሕይወት ያድርግላችሁ እግዚአብሔርቤታችሁን ይባርከው

  • @seludave2803
    @seludave2803 Год назад +55

    ሰው ሁሉ በደስታው ቀን ሊያደርገው የሚገባ ድንቅ አምልኮ እግዚያብሔር ትዳራቹን ይባርክ🙌

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Год назад +57

    የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ትዳራቹን ይባርክላቹ 🙏❤❤❤

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Год назад

      እልልልልልልልልልል የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይዉንላችሁ 🙏❤❤🎉🎉

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 Год назад +34

    Beautiful wedding with respect
    I am Muslim but I cry

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Год назад +29

    በእባ አደዘመርክለት እሱ አባህን በመግስቱ ይጻፍልህ ትዳርህ ይባርክልህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @azebtadese6344
    @azebtadese6344 Год назад +7

    አረ የኦርቶዶክስን መዝሙር አበላሻችሑት የጴንጦቹን መሠለ አረተውውውውው ኦኦኦኦኦኦኦ መሣሪያው ይብቃ የፍቅር ዘፈን መሠለ አረ በድንግል ማሪያም ይሕ መሣሪያ ይይይይቅቅቅቅርርርርር

    • @mariamova452
      @mariamova452 Год назад

      እንም ግራ ገባኝ ሠው አይቶ ይማራል ተያይዞ ገደል

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Год назад +48

    ሀጢያተኛዉ ዲኳን ቅዱሱ ቆመሃል 😭ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን 👏👏👏👏👏መልካም የትዳር ዘመን ሙሽሮቻችን👏👏👏👏👏👏

  • @rucha6231
    @rucha6231 Год назад +27

    ድንቅ ሙሽራ የጌታ ፍቅር በውስጡ የሞላ ከእንባ ጋር ስጋና እንዴት መታደል ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ተባረኩ

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ይቅርታ አድርጉልኝ ሚዜወቹ ደረታቸው አለበሰም
    ሙሽራዋ ነጠላ አለበሰች ምን አለ ብትለብሱ
    እናስተውል😢 በመዝሙር ከሆነ ግድ ነው መልካም ጋብቻ

    • @kirsbezabeh2521
      @kirsbezabeh2521 Год назад

      መቅደስ ወስጥ እስካልሆኑ ድረስ ምን ም ችግር ያለው አይመስለኝም ስርግ መሆኑን እትርሺ

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Год назад +1

      @@kirsbezabeh2521 ዘማሪው ዲያቆን ነው ሰውነትን እያሳዬ ጥሩ አይደለም

    • @mariamova452
      @mariamova452 Год назад

      እኔም ከፋኝ

    • @mariamova452
      @mariamova452 Год назад

      @@kirsbezabeh2521 አልገባሽም ሀይማኖትሽ ምን እንደሆነ

  • @mariamova452
    @mariamova452 Год назад +2

    ትዳራቸው ይባረካል አለባበሳቸውና መዝሙሩ ግን ተምታታብኝ ኦርቶዶክሳዊ ሰርግን አይወክልም መዝሙሩን እየቻላችሁት ምናለ ሀገር ልብስ በቬሎ ብትለብሱ ሚዜዎቹም የሚያምር ጥለት ብታረጉ ኖሮ እኔ በዚህ ብቻ ከፍቶኛል ኦርቶዶክሳዊ አለባበስ ቀርቶል ይቻላል እያለ ሁሉም ሠርጉን እንዲህ አድርጎታል በራሳችን መቼ ነው የምንተማመነው በሀይማኖታችንስ ???

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Год назад +61

    መን መታደል ነዉ የምነቱን ፅናት ያሳየበት ሰርግ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ያብርሃምን እና የሳራን ትዳር ያድርግሌችሁ

  • @yabseradessalgn8271
    @yabseradessalgn8271 Год назад +14

    መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ጋር ትዳራችሁን ይባርኩላች።

  • @እማአምላክከኔአትራቂእናቴ

    ሙዝሙሩ ደስነዉየሚለዉ ነገርግን አለባበሳችንም መንፈሳዊይቢሆን ሁሉምያምራል ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

    • @hamereassefa9541
      @hamereassefa9541 9 месяцев назад +3

      አቃቂር ማውጣት አቃቂረኛ ህዝብ ከልብስ ስር ያለውን ልባቸውን ነው እግዚአብሔር የሚያየው

    • @DessyeFikir
      @DessyeFikir 7 месяцев назад +1

      ይህ አለባበስ የቤተ ክርስቲያን ስርአት አይደለም ።

    • @DinaMeb
      @DinaMeb 5 месяцев назад +1

      የሰውን ፍላጎት ባናፍን ጥሩ ነው ዋናው እግዚአብሔር መከበሩ ነው

    • @BetelhemGirma-dd2sr
      @BetelhemGirma-dd2sr 3 месяца назад

      Akaker sayihon aniki asiteyayet new enisu yezimert lesew sayhon legizabiher new keminim belay emitekemut bereket yemagegnutim erasachew nachew .silizih egna edetemilikach lik yalihoneun neger beninager kifat yeleum​@@hamereassefa9541

    • @truthispower5639
      @truthispower5639 2 месяца назад

      @@hamereassefa9541 mn aqaqir tlalachu tkkl nwo yehe ye orthodoks betekrstiyan sirat idlm eyawoqachu endemataqu atehunu

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Год назад +2

    ምንድነው አለባበሳቸው እረ ወደት እየሄድን ነው በስመአብ 😭😭😭 ክርስትናን የማይወክል የመናፍቅ አሰራር ነው ኦርቶዶክስ ሰረአቷ እንድህ አይደለም 🚫

  • @nohamingebrewold8100
    @nohamingebrewold8100 Год назад +17

    ድንግል ከነልጇ እንዲሁም ጻድቃን፣ ሰማእታት፣ ቅዱሳ እንደየክብራቸው ትዳራችሁን ይባርኩላችሁ።

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Год назад +4

    ወገን ሰርግ በቬሎ ከመቼ ወዲህ ነው ስርዓተ ቤተክርስቲያን የሆነው ?????????

  • @mks5655
    @mks5655 Год назад +6

    ሲጀመር ኦርቶዶክስ እንዲህ አይነት ልጆች የላትም እነዚህ መናፍቃን ወይም ተሀድሶ ናቸው ።

    • @mareah8016
      @mareah8016 Год назад

      ትክክክክል ምንም ደስ አይለም አለባበሱ ምንድን ነው. ነጠላ አለበስም. ታድያ. ጥፍር ቀለም ለምን ተቀባች

  • @ኄራኒዘእምነገደተዋኅዶ

    መናፍቆች😳
    ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን አይወክልም ስርዓት ይኑራችሁ !

  • @yetinayetbirhan8562
    @yetinayetbirhan8562 Год назад +29

    በዚህ ቀን እ/ር ማመስገን ምንኛ መታደል ነው....ሁሌም ጠዋት በእንባ የምሰማው ዝማሬ ነው🙏❣️

  • @a.z9309
    @a.z9309 Год назад +14

    በጣም የተባረከ ሰርግ። ባልየው በጣም ነው መዝሙሩን የሚዘምረው በአምላኩ ፍቅር ህይወቱ የተጎበኘ አምላኩን የሚወድ ሁሉ ህይወቱ ትዳሩ ይባረካል።

  • @dagmawittarekegn2957
    @dagmawittarekegn2957 Год назад +18

    እንዲህ ክብርና ፍቅር የሞላው እምነት ስላለን እግዚአብሄር ይመስገን። ትዳራችሁ የሰመረ ይሁን

  • @Betselot2
    @Betselot2 Год назад +19

    እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ!
    በእግዚአብሔር ፊት እያሸበሸብኩ መዳር! ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ!

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 Год назад +13

    ለሙሽሮቹ መልካም ጋብቻ ፍጻሜአችሁ ይመር!
    ግን ከስርአቱ አትውጡ ከቃል በላይ ህይወት ይሰብካል!

  • @bertukanyebabe4080
    @bertukanyebabe4080 Год назад +20

    ብርክ ብርክርክ ያለ ከትዳር ይሁንላችሁ

  • @abibaashto6746
    @abibaashto6746 Год назад +46

    ይሄ ሁሉ ባንተ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን እሱ ይውሰድ!! እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ወልዳችሁ ሳሙ😍

  • @andud9200
    @andud9200 Год назад +3

    አይ ኦርቶዶክስ ግራ ገባን አይደል እስከመቼ በሁለት ልብ ታነክሳለህ ወይ የአለም ሰርግ ማረግ መብታች ነው ወይ መንፈሳዊ ማድረግ በሁለት ነገር መንጠልጠል አሁን ይሄን ሰርግ መንፈሳዊ ወይስ አለማዊ ?ይህ ብቻ አይደለም በጣም ብዙ እኔን የሚገርመኝ ቄሱ ዘማሪው .....

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Год назад +8

    መልካም ነበር ነገር ግን አለባበሳችን ወጉም
    ሰረአቱም አይደለም አንዱን መምረጥ ነው
    ዝብርቅርቅ አደረጋችሁት።

  • @fanosatsme4113
    @fanosatsme4113 Год назад +2

    ሰርጋችሁ በቤተክርስትያን ከሆነ መገላለጥ ለምን አስፈለገችሁ?????? ሁለት ወዶ አይሆንም አንድን ምረጡ

  • @tigistmamo3835
    @tigistmamo3835 Год назад +5

    ሙሽራዋና ሚዜዎቿ አለባበሳቸውን ቢያስተካክሉ ደግሞ ዋው ነበር

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ

    ምን አልባት እኔ ይኀን ለመንቀፍ ማንም ልሆን እችላለሁ ግን አሁን ይኀ ሰርግ አለማዊ ነው መንፈሳዊ ለምን አንዱን አንመርጥም ሁለት ወዶ ይሆናል እንደ ቪሎ ስፍ ለብሶ መንፈሳዊ የሚመስል ሰርግ የቤተክርስቲያንችንን እምናስደፍራት እኛዉ እራሳችን ነን ሰወች ለምን ለእኛ እንድመቸን ስራቷን እንጥሳለን😭

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Год назад +6

    የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ ሚለቅሱ በእእግዚአብሔር ዘንድ ፀጋ የተሞሉ እንደሆኑ ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Год назад +15

    የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @lemi7996
    @lemi7996 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ይቅር ይበለን ምናለ ለመዝሙሩ ክብር ቢኖራችሁ ቢያንስ ፀጉራችሁን እንኳን ብትሸፈኑ አይ ስርአት ማበላሸት😥

    • @mariamova452
      @mariamova452 Год назад +2

      አመሰግናለሁ እኔም ከፍቶኛል ምናይነት እምነት እንዳለን ብናቅ እንቀጠቀጣለን

    • @babys7570
      @babys7570 Год назад

      @@mariamova452 ትክክል ምን አይነት ንጹህ አና አውነተኛ ቅዱስ አምላክ ፍጣሪ አንዳለን ብናውቅ ጭምር

    • @እሌኒቲዉብ-ቀ1ከ
      @እሌኒቲዉብ-ቀ1ከ Год назад

      😢😢😢😢

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Год назад +7

    እሰይ እንዲህ በትዳር የባረከህ እግዚአብሔር አምላክ ክብር
    ምስጋና ይግባው
    እልልልልልልልልልልልልል
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    ጌታ ሆይ ክብር ይገባሃል ተመስገን🙏 መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @ተዋህዶቲዩብ-ፐ2ጨ
    @ተዋህዶቲዩብ-ፐ2ጨ Год назад +6

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ እኔ ለእናንተ ቃል የለኝም ብቻ ግን አይለያችሁ በደስታችሁ ጊዜ የጠራቹት አምላክ በሃዘናችሁ ጊዜም ይስማችሁ

  • @tigistkebede9044
    @tigistkebede9044 Год назад +3

    አለባበሳቸው ግን ምንድን ነው እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @meronayalew7599
    @meronayalew7599 Год назад +11

    ሁሌም የኛ ሀይማኖት ይለያል

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Год назад +3

    አይዞህ ወንድሜ የገባህ ገብቶሀል ልብ ካልተነካ ዕንባ አይመጣም አይዞህ በአምለክህ ዕንባህ ይታበሳል።

  • @compilation8104
    @compilation8104 Год назад +7

    what is this endee wey Egziabhern wey alemn memret new yemr twfitachnn eyabelshen new mnalebet ende betekrstyan sreat.bnlebs yemr yamral eko

    • @mariamova452
      @mariamova452 Год назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yemekeleyayeliji886
    @yemekeleyayeliji886 Год назад +21

    ቀሥ እያሉ ሌሎች ሥረአቶችም እንደሚስተካከሉ ተስፋ አለኝ

    • @adislasti4907
      @adislasti4907 Год назад +1

      Ewunet nwu Egziahber be hedet nwu mesran

  • @genetdamtewu8564
    @genetdamtewu8564 Год назад +9

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ዘመናችሁን ይባርክ 🙏🙏🙏ሁላችንም ከእናንተ ልንማር ይገባል በደስታችን ቀን እግዚአብሔርን ማክበርና ማምለክ።ክብረት ይስጥልን 🥰🙏🙏🙏

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Год назад +6

    ጋብቻህን በቤቱ ያፅናዉ ምንድነዉ ፀጉራቸዉ ሚዜዎቹ አርቴ ተሸክመዉ

    • @mariamova452
      @mariamova452 Год назад

      እምነትን ጠንቅቆ ካለማወቅ የሚመጣ ችግር

  • @ቢሪያ
    @ቢሪያ Год назад +5

    ምነውሁለትአይነትሆንን

    • @mariamova452
      @mariamova452 Год назад

      እኔም ተደነጋገረብኝ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጐ1ፈ

    ኧይ እደው ነጠላ ብትጭኑሳ

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 Год назад +9

    በጣም የምታምሩ ጥንዶች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ:: ደስ ይላል።

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 Год назад +6

    ተሃድሶ ናቸው ? አልገባኝም ???!

    • @kirsbezabeh2521
      @kirsbezabeh2521 Год назад

      እንዴት እንዲህ ልትይ ቻልሽ?

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    ሚዜወች ምነዉ እግዚአብሔር ን ብታፍሩት ቂጥሽን ገልበሽ ጭብጨባ እረ ልብ ግዙዙዙዙዙ ወገኖቸ የሰይጣን መፈንጫ መሆን መሰልጠን አይምሰላችሁ

  • @mulukenmhiret7842
    @mulukenmhiret7842 Год назад +1

    በፍፁም አትሳሳቱ የኦርቶዶክሳውያን ስርአት አይደለም የእግዚያብሔር ቃል በዚህ ሁኔታ እርቃንን በመሆን
    አይጠራም ወገኖቸ ማስተዋሉን ይስጣችሁ
    ዘማሪ ዲ/ዳንኤል መክብብ ማስተዋሉን ይስጥህ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ Год назад +7

    እዉነት ልቡ ተነካ የሁላችንም ልብ እንዲ ቢሆን እግዚአብሔር እናስብ

  • @carlamendoza5416
    @carlamendoza5416 Год назад +11

    ትዳራችሁ ይባረክ

  • @wordofabalcha
    @wordofabalcha 8 месяцев назад +1

    ያከበርከው ጌታ ኢየሱስ ትዳርህን, ህይወትህን , ዘመንህን ይባርክ!!

  • @DinaMeb
    @DinaMeb 5 месяцев назад +1

    አለባበስ እያላችሁ የምታጉረመርሙ እባካችሁ እረፉ ፈጣሪ እደዚህ ስለለብሱ አይከፋም ዋናው እግዚአብሔር ን በልባችው በቤታችው ማንገሳችው ተው እደዚህ እያልን ነገር እያካበድን ብዙዎችን እየገፋን ነው እና ምን ለማለት ነው ፈጣሪ ልብሳችንን ሳይሆን እኛን ነው የሚፈልገው

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Год назад +8

    እግዚአብሔር ይባርከው ትዳራቹዉን በርግጥ መዝሙሩ ያስለቅሳል 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Год назад +1

    በቅድሚያ ለዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለጽኩ ሙሽሮችንም ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክላቸው ለማለት እወዳለሁ በነብዩ ቅድስ ዳዊት እንደሚያሥተምረን (ሚስት ያገኘ በረከት አገኘ !!!) የአምላካችንን የመድሕን አለም እየሱስ ክርስቶ የስጠንን ፍጹም ፍቅሩንና የበዛውን ምህረቱን በሒይወት ዘመናችን ሁሉ የተደረገልንን የደህንነት ስራ ባለመመዘናችን የተዜመው የመዝሙሩ ስንኞች የግሐዱን አለም የስውን ልጅ ድካም ስለሚናገር የእግዚአብሔርን ውለታ በምንም መልኩ ልንከፍለው ባንችልም በንስሐ እንድንቆም በሚያስደንቅ ፍቅሩ እንዲጠራን ይኽ ዝማሬ ሐይል አለው !!! ስለሆነም ምሹሮችም ለንስሐ በቅተው በስጋ ወደሙ ታትመው በጎ ሂወትን የሚመሩ ያድርጋቸው!!!

  • @የመክሊትእናት
    @የመክሊትእናት Год назад +5

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እዴት ያምራሉ

  • @ssontssonn4100
    @ssontssonn4100 Год назад +4

    ደግሞ ቁርባን ቢሆን አሪፍ ነበር መልካም ትዳር ይሁንላችሁ!!!

  • @mariazjaz6345
    @mariazjaz6345 Год назад +1

    ምነው ኦርቶዶክሳውያን የፕሮቴስታንቱ አይነት ሰርግ እያደረጋችሁት መጣችሁ ? ከአሜሪካ እየገባችሁ ኦርቶዶክሳዊውን ውበት እያጠፋችሁት ነው

  • @hereiam3692
    @hereiam3692 Год назад +1

    what is zs????????????????????edeee ere sreat mibal tefaaa bka??we are ortodoxawian edee

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 Год назад +3

    በፈጣሪ የተነካ ልብ!!! ልብ ራሱ ለእርሱ ሲሰጥ እንዲህ ነው!
    የተባረከ ጋብቻ ያድርግላችሁ! 5:34

  • @ethioabessiniatube_4616
    @ethioabessiniatube_4616 Год назад +5

    የክርስቶስ ፍቅር በልብ ሲሠርጽ እንዲህ ያስለቅሳል

  • @selamselam3109
    @selamselam3109 Год назад +7

    እልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውንት❤❤❤❤

  • @FirehiwotGudisa-ce8qp
    @FirehiwotGudisa-ce8qp Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ የወንድሜ እና የእህቴ የጋብቻ ስነ ሥርዓት ላይ አገልጋይ ሆኜ ተገኝቼ ነበር እና የ ራሴ ሠርግ እስኪመስለኝ ድረስ ነበር የተደሰትኩት እናም ኦርቶዶክስ በመሆኔም በጣም ነዉ የኮራሁት መንፈሳዊነት ሁሌም ያስደስታል።

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ

    የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁን

  • @Heyab-z1s
    @Heyab-z1s 7 месяцев назад +2

    አምላኬ የኔም ሰርግ እንዲህ ያማረ አድርግልኝ ❤❤❤❤❤

  • @abugida794
    @abugida794 Год назад +2

    ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዳይሆን ብቻ ሚዚዎቹ ራቆታቸውን ናቸው እኮ

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ Год назад +3

    አንዴት ነፍስ ደስ ይላታል የፈጣሪን ስራ ሰናስቀድም እንባረካለን የአብርሀም የሳራ ይሁንላቹ ታምራላቹ

  • @ሳድስቲዩብSadisTube
    @ሳድስቲዩብSadisTube Год назад +6

    ትዳርህን ይባርክልህ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @henity2
    @henity2 Год назад +4

    Wawwww . It is a beautiful wedding And konjiye vibes. Gorgeous couple with well blessed wedding . May lord bless your wedding as Abraham and Sara . The begging of wisdom is a fear of God . Blessed EOTC.

  • @uaeuae4410
    @uaeuae4410 Год назад +6

    ♥️♥️❤️አሜንንን 🙏🏿😭😭

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 8 месяцев назад

    Ordx....ayedelhumi Gini yehenini zimare sewodewo tabarku

  • @birktiweldehaymanot1270
    @birktiweldehaymanot1270 Год назад

    kibirnin misganani nifetare Kulu Alem yekuni hiwetikunni kulu Bezane Kulu Alem yebarikelikum
    Temesgeniki Weladite Amelaki.......

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 Год назад +1

    የዚህ ማህበር መነሳት ለኦርቶዶክሳውያን ትልቅ ለውጥ እያመጣ ነው እየሱስ ሳይደበላለቅ ብቻውን ይንገስ ይክበር ።

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Год назад +7

    Amen Amen Amen

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Год назад +1

    ከቬሎ ይልቅ ሰውነትን የሚሸፍን እና ነጠላ ብትለብሱ አሪፍ ነበር

  • @yeshearty1670
    @yeshearty1670 Год назад +2

    እህት ወንድሞቼ እንደዚህ አይነት ስርዓት ይቻላልን
    ይገርማል

    • @mariamova452
      @mariamova452 Год назад +2

      አይቻልም ይሄ ኦርቶዶክሳዊ አለባበስ አደለም ቀለም ሜካፕ ጥፍር የተቀደደ ቀሚስ መዝሙሩ ግን የኦርቶዶክስ ነው እህቴ ሰርግሽን አምላክ ይወቀው ሴት ልጅ ነጠላዎን ለብሳ በተክሊል ወይም በቁርባን ታገባለች

    • @babys7570
      @babys7570 Год назад

      @@mariamova452 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Год назад +3

    እግዚአቤሔር ትዳራችውን ይባርክላችው

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ሰርአት ነው ሰርጋችሁን ያደረጋችሁት አለባበሳችሁም ደስ ደስ ይላል

  • @BetiyEshetu
    @BetiyEshetu Месяц назад

    ❤🎉❤🎉 ሙሽራው ሲያሳዝን ሙሽሪት ሰረቅ እያደረግሽ የምታያት አስተያየት ሲያምር።❤🎉 እስከ ሽበት ያድርሳ ችሁ ❤🎉 ውለዱ ክበዱ ታምራላችሁ❤🎉 ኦርቶዶክሶች እናምራለን ❤🎉

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 Год назад +2

    በእንባ የጨረሰኩት ሰርግ ያአብራም የሰራ ጋብቻ ያአድርግላቹሁ ወንድማችን. እግዚአብሔር ይባርክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mezgebmosse4490
    @mezgebmosse4490 Год назад +4

    አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር ን ስታመሰግኑ

  • @msayeyedngllji2225
    @msayeyedngllji2225 Год назад +1

    የምነቱ ፅናት ደስ ይላል ግን የቤተከርስቲያን ስራአት ብጠብቅ አለባበስ መልካምነው መልካም ጋብቻ

  • @abyssiniawit1736
    @abyssiniawit1736 8 месяцев назад

    አንኳን ለዚች የተባረከች ቀን አበቃቹ ሙሽሪት በሰርግሽ ቀን ጌጣጌጥ ለማድረግ ብለሽ ማህተብሽን አለማውለቅሽ ብልህነት ነውአ
    ለማድረግ ብለሽ ማህተብሽን አለማውለቅሽ ብልህነት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @julpay9898
    @julpay9898 Год назад +5

    እልልልልልልአልልልልልልልልልልዘማሪመላክትያሰማልንንን

  • @amentube4734
    @amentube4734 9 месяцев назад

    ያሞራ ጥፍር ሰክታ በዛላይ ዱቄቷን ተለቅልቃ ምስጋና..... ምድነዉ ይሔ ..... አለማዊ መንፈሳዊ ሰርግ .... ምንድነዉ እርግጠኛ ነኝ መዝሙሩ ሲያልቅ ቀጥታ ጭፈራ ገብተዋል ቅዠት ... አታሠድቡ ሀይማኖታችንን የማይፈቅደዉን እየቀላቀላችሁ ወደዛ

  • @gubaezetewahdo
    @gubaezetewahdo 9 месяцев назад

    ሲጀመር አለቀሰ አላለቀሰ ምን አገባን ባለየሁት ይሻለኝ ነበር።አደገኛ የህግ ጥሰት ነው።አስተማሪ ነገር ብተቀሩቡ ምናለ መጪ ተርኪ ጠፋና።ሲጀምር የhip hope ዘፋኝ መሰለኝ ሙሽራው‼️ ራቁት‼️🔴

  • @fitsumberhanegebremedhin668
    @fitsumberhanegebremedhin668 Год назад +6

    ልቢ የሚነካ ደስ የሚል ዝማሬ

  • @digitalmediainjibarapp1553
    @digitalmediainjibarapp1553 Год назад +4

    ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @cuanrisa901
    @cuanrisa901 Год назад +1

    Muzewochu alebabesachewu orthodoxin ayigeltsim

  • @አሞእኔ
    @አሞእኔ 8 месяцев назад +1

    tdarachuh yibarek!

  • @Alemi8526
    @Alemi8526 Год назад +2

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን የአብራሐም እኛ የሳራ ጋብቻ ይሁንላቸሁ ፣ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @amsalusenait4580
    @amsalusenait4580 Год назад +3

    Ene protestant negn gin endezi mezmur leben yeneka yelem tebareku

  • @DessyeFikir
    @DessyeFikir 7 месяцев назад

    ኧረ የሙሽሪት አለባበስ የጴንጤ አለባበስ ነው እንጅ ኦርቶዶክሳዊ አለባበስ አይደለም!!!

  • @AsdGo-tf2uf
    @AsdGo-tf2uf 4 месяца назад

    መዝሙሩ ጥኡም ነበር የሙሹሮቹ ሙዜዎቹ በአለባበሳቸዉ ጥሩ ባይሆንም ትዳራችሁን ይባርካላችሁ ኦርቶዶክስ ጋብቻ መይካብ መቀበት ተገቢ አይደለም ሴት ልጅ ፀጉራን ትሸፈን እረጅም ቀሚስ ትልበስ ይላል ቃሉ