Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በእዉነት መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ያኑርልን እግዚአብሔር ለዚህ ቤተሰብ የደረሰ የድንግል ማራያም ልጅ ለሁላችንም ይድረሰን ሰለማራያም ያለዉ ልጅ እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤
#እደኔ በመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ እና ትምህርቶች በጣም ተለውጫለሁ እኔም የምትሉ ላይክ አድርጉ ልያችሁ በተለይ #የነፍስ ማዕድ በጣም ነው የወደድሁት እኔ ደስ ሰላለኝ ነው ምዕመናን ተከታተሉ ሼር አድርጉ በየቴክቶኩ መምህረይ ምን ብዬ እደማመሰግንህ አላቅም እማ ፍቅር ኪዳነ ምህርት ትጠብቅህ ዘመንህ የተባርከ ይሁን መደሓኒአለም ኣቦይ ይጠብቅህ!!💚💛❤📚💒💚💛❤💒📖💚💛❤🙏
እኔም እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ከስም ክርስቲያን ወጥቼ መስመር ይዣለሁ ተመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ሁሌም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለሁ ከመላው ቤተሰብህ ጋር በትምህርቱ 30 60 100 ያማረ ፍሬ የምናፈራበት ይሁንልን ላዳምጥ like ላይክ 👍👍👍👍 ቤተሰቦች
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏☑☑☑☑☑☑✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይውት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እጅግ አስተማሪ ነው ጎዶልያስ እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህል የኛ የስደተኞች ሂወት እንወድሀለን #መምህርዬ💕💐
እንኩዋን በሰላም መጣህ ሰላም ውለሃል? 🥰እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ላደረሰን ኪዳነምህረት ለሀገራችን ሰላም ትለምንልን 🙏🏿😥
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትርሱን በፆለት
አሜንአሜን🤲🤲✝️✝️🕊🕊👏👏አሜንቃለህይወትን፣፣ያሰማልን፣፣ቃለበረከትንማምራችን፣፣እግዚአብሔር፣፣ይመሰገንፋጣር፣ይጣብቅልን
አሜን አሜን መምህር ተስፋዬ በረከትህ ይደርብኝ ወለተ ማሪያም
ወይኔ የዛሬ ገጠመኝ ደሞ የሚገርም ነው መምህራችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ጸጋውን ያብዛልህወንድማችን ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰልን
በጣም ይገርማል መምህር በእዉነት ለእነሱ የደረሰ አምላከ እስራኤል ለእኛም ይደረሰልን አሜን አሜን አሜን ለአንተም ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
እንኳን አደረሰህ ለመቤታችን ኪዳነምህረት አመታዌ ክብረ በአል አሜን@ ወድማችን እንኳንም ቀጥተኛ መንገድ ሀይማኖት ያም የኦረቶዶክሰ ተዋህዶ እምነት መለሰህ በእውነት ደሰሰሰሰ ብሎናል
እልልልልል እልልልልል እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🍀🍀🍀🌾🌾🌿ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏🙏የምትታገሰኝ የመላእክት አለቃ የምታሰተምረኝ ለፅድቅ እንድበቃሩፋኤል ድረሰ ረዳቴ ድረሰ የኔ ዋሰ ጠበቃ(2)እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልል👏👏👏👏👏👏🍀🌾🌾🌿🌿🍀🍀🍀🌾🌾
እንዃን ደና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ፍሬዎች ኑ እናዳምጥ ብዙ ትምርት እንማራለን እግዚአብሔር ልቦናችን ይክፈትልን አሜን
መምህር እንኳንበስላመጣክልን
@@ሁሉምይልፋል ግን እኔ ኢህአዴግ በሩን ከፈት አድርጌ ነበር ጠፋብኝ አለኝ ለምሳሌ በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገር ሲከሰት
Ich
Amen amen amen kelhewate yasamalean.
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ከፓጋን ወደ እውነተኛው መንገድ መለሰህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር በፆለት አስቡኝ ወለተ ሰማዕት እያላቹሁ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምሕራችን እንኳን ደሕና መጣሕ ቃለሕይዎት ያሠማልን ጸሎትኸ አይለየን👏💒💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሃይል ይስጥህ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ💓💓💓💓💓💓💓💓
መምህር ቃል ሒወቴን ያሠማልን መምህራችን እኔም እናተን በስማት ነው የተቀየርኩት እግዛብሔር አምላክ እደናተ ያሉትን ያብዛልን💐💐💐💐🤲🤲🤲
ሰላም መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለእናችን ለኪዳነምህረት አመታዊ በአል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስ ኪዳነምህረት አመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🕊
Amen amen amen 🤲🤲🤲
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው አንተን የቀየረ አምላክ ሁላችን ይቀይረን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ይገርማል የእግዚአብሔር ልብን አከፋፈት በኔቢጤ ላይ አድሮ ምንም የማያቀውን ልቦና ሰቶ ከራስም አልፎ ቤተሰብ እስከ መመለስ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ይሁን ለስም አጠራሩ አሜን አሜን አሜን እኛንም እንዲ በቅስፈት ይመልሰን የሚሰማ ጆሮ ሳይሆን ሰምቶ የሚከፈት አጥያት በቃኝ የሚል ልቦና ያድለን እግዚአብሔር መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
የክርሰቲያን ባንድራ የእግዚአብሔር ቃል ነው።
አሜን መምህራችን አሜን! ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። በጣም ጠቃሚ የሚገርም ታሪክ ነው ብዙትምህርትንም ይሰጣል እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር በአገልግሎት ያቆይልን።
አይ መምህር ገና ስጀምረው በጣም ነው ያሳቅከኝ 😂😂😂 እውነት ነው ቤተሰቦቻችንን ወደ አንተ ስንልክ ቢያንስ የተወሰኑ ገጠመኞችን እንዲያዳምጡ ማድረግ አለብን #እግዚአብሔር ኃይልና ብርታት ይሁንህ 👏
ሶፊ ፦ የሚገርምሽ ብዙ ያላወራሁት የሚያስቅ ነገር አለ የቀልድ መድረክ እንዳይሆንብኝ ነው
መምህር አንተን የምገልጽበት ቃል የለኝምሺአመት ኑርልንያለሁት በአረባገርነዉ አንድቀን አገኝህ ይሆናል ፈጣሪ ፈቃዱ ይሁንናአ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን እንኳን ሰላም መጣህ ኤፍታህ በለኝ
እንኳን ሰላም መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገነ አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልንእዉነት ነዉ መምህራችን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ክብር ምስጋና ለቸሩ መዳኒያለም እንኳን ወደቤቱ መለሠው ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር🙏💓🙏💓💕💓🙏💓💕
መምህር ለዚህ ለተቀደሰ የተባረከ ቀን እንኳን አደረሰህ።
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለሁላችኖም ልባና ዮስጠን
ሠላምህ ይብዛልን መምህር በእውነት የእግዚአብሔር ቸርነት ክብር ምስጋና ይድረሠው የኔ ጌታ ቸሩ መድሀኒአለም ወንድማችን ላንተ የደረሠ ልዑል እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረሥልን አሜን /3 በቤቱ ያፅናህ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን
Amen amen amen 👏👏👏💖💖💖💖🌾🌾🌾
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊ ክብረ በአል አደረሣችሁ አደረሰን ምልጃዋና ፀሎቷ ከሁላችንምጋ ይሁን አሜን
Egzibher yimsegn amen amen amen memihir tesfa silasa 💚💛❤
አሜን አሜን አሜን ሩፍኤል ድረስ ረዳቴ ድረስ የኔ ዋስ ጠበቃ እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን እናመሰገናልን
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ይገርማል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
እግዚ አብሔርይመስገን መምህርእኳን ደህናመጡልንአሜን ያገልግሎት ዘመነወትያባርክለወትአሜን የክርስትና እምነትተከታዮች እኳን ለእምየኪዳናምህርት አመታዊክብርበአል አደርሳችሁአደርሰን አሜን
አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣አሜን አሜን አሜን፣ መምህራችን፣ቃለህደወትያሰማልን፣፣መምህራችን፣ዝማሬመላአክትያሰማልን፣💛💚❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏
Amen Amen Amen kalehiy women yasemalen zemaramaleykit yasemalen Elelelelelel
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማማሬ መላእክት ያሠማልን መምህር
እንደምን አመሻቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ቅድሰት ኪዳነምህረት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
እንኳን ደህና መጣህ መምህረ አሜን አሜን አሜን
አሜን የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እኛም እንደወንድማችን ተለውጠን እንድንበረታ እግዚአብሔር ይርዳን
የእግዛብሄር ስሙ ይመስገን ታሪካቸዉን ስለቀየረ ክብር ምስጋና ሁሌ ላተ ይሁን
መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልንአሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ትግስቱን ለሰጠህ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አንተም እንደኛው ሰው ነህ ግን ፈጣሪ በአንተ ላይ አድሮ እኛን ለማንቃት ለማስተማር ስለተመረጥክ የስንቱን አድምጠህ እንደ ምትዘልቅ እኔን ጨምሮ ማለቴ ነው ፈጣሪ አምላካችን እግዚአብሔር ይርዳህ !!!
Amen amen amen kal Hiwat yesmalen menhara
በጣም የሚገርም የህይወት ገጠመኝ ነው መምህር ይህ ገጠመኝ የኔም ታሪክ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር የሁላችንንም ህይወት ይቀይርልን አሜን
የእውነት የወድማች ታሪክ የሚደንቅ ነው በስመአብ ይገርማልስለ ሁሉም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏 💕
መምህር እንኳን ደና መጣ ዛሬ ኪዳነምህረትነች እንኳን አደረሰን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
እንኳን ብሰላም መጣህ እንቁ መምህራችን ኑ እንማር የተዋህዶ ልጅች
እግዚአብሔርን ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝመልን አሜን፫👐👐❤የሚገርም ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ተምርንበታል እግዚአብሔር ያክብርል👐👐አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐🕊🌼🌻🌾🌿💒
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነ መላ ቤተሰብህ እመብዙሃን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴ በፀሎትህ አስበን
በእናት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰመልን ያገልግሎት ዘመነ ያርዝመልን አሜን አሜን አሜን
ተባረክ ወንድማችን ያኑርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ መምህራችን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጡልን
እግዚአብሔር ይመስገን አተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
እኔም በሐበሻ ጫወታ ፕሮግራም ላይ ነዉ ስለአንተ ያነበብኩትና በመከራ ማዳመጥ የጀመርኩት ፀልዩልኝ እባካቹ😭😭😭🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏👏መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን👏🙏❤
አዉነት ነዉ መምህር አኛ ሰዎች በህሊና መፅዳት አለብን
ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንመምህራችን
መምህራን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
መምህር ቃልህዉት ያሰማልን የእግዚያአብሔር ሰም የተመሰገን ነው
በሚስኪኑ ሰዉ አድሮ ላስተማረዉ ለ ልሁል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን የሁላችንም መጨረሻ እግዚአብሔር አምላክ ያሳምርልን🤲🏻💠💞💚💛❤️🌾💠🍃💐
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን መምህራችን ካላስቸኳችሁ እንዴሁም እናት አባቶቻ እህት ወንድሞቼ ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ ይህንን ስላችሁ በምክንያት ነዉ
አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ይመሰግን በእውነትእግዚአብሔር ቸር ነው ማሰታዋሎንያሰጠን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልንወንድምች አንተን ቤተሰቦች ያጎበኝ አምላክሁላችንም ያጎበኝን
❤️❤️
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን🙏🙏🙏
"እናንተ እፍረት የሌላችሁ ሕዝብ ሆይ፥ ፤ ትእዛዝ ሳይወጣ፥ ቀኑም እንደ ገለባ ሳያልፍ፥ የእግዚአብሔርም ቍጣ ትኵሳት ሳይመጣባችሁ፥ የእግዚአብሔርም ቍጣ ቀን ሳይደርስባችሁ ተሰብሰቡ፥ ተከማቹም። ፤ እናንተ ፍርዱን የጠበቃችሁ የምድር ትሑታን ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ፈልጉ፤ ጽድቅንም ፈልጉ፥ ትሕትናንም ፈልጉ፤ ምናልባት በእግዚአብሔር ቍጣ ቀን ትሰወሩ ይሆናል።" ትንቢተ ሶፎንያስ - ምዕራፍ 2:1-2 " በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ አላግጠዋልና፥ እየታበዩም ተናግረዋልና ይህ ስለ ትዕቢታቸው ያገኛቸዋል።11 ፤ እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ የተፈራ ይሆናል፥ የምድርንም አማልክት ሁሉ ያከሳቸዋል፤ በአሕዛብም ደሴቶች ሁሉ ላይ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ በስፍራቸው ሆነው ለእርሱ ይሰግዳሉ።12 ፤ እናንተም ኢትዮጵያውያን ደግሞ፥ በሰይፌ ትገደላላችሁ። "
በእውነት መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን ለኛም ትምህርት ስለሆነን እግዚአብሔር ስላወከው ድስ ብሎናል ባልህብት ድግል ማርያም ትጠብቅልን አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን የጣፈ የምፈልገው የአዘነዉ የምያስናነ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሁላችንም ይፈልገው መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፀጋ ያብዘልን
እንኳን አደረሳችሁ ለእናችን ለክዳነምህረት ብአለ 🙏🙏🙏
አሜን(፫) እንኳን አብሮ አደረሰን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መታደል ነው እውነት ባለገጠመኛችንን የአብረሐሙ ስላሴ ነው የረዱት እኛንም ይርዱን እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔርን ከቀረብነው በሱ የማይሳካ የማይለወጥ ነገር የለም ስንርቀው ስንጠላው የማይተወን አምላክ ነው ያለን ተመስገን 🙏🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜንልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋእና ጤናው ያብዛልህ 🤲🤲🤲🤲🤲
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን እኛ እንቸኩላለን እንጅ እግዚአብሔር ቀን አለው መዳኛ ምንገዱም ግሩም ድንቅ ነው የሱ ሥራ ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽ
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና እያላችሁ ህይወቴ ሁሌም ዝብርቅ ይልብኛል በረከትም የለኝ በስደት አለም 9 አመቴ ሰርቶ መና ነኝ😭😭
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ ሁላችንም አንድ ቀን ያስተካክለዋል በተስፍ እንኑር አይዞሽ
አይዞሽ እህቴ ተስፋ አትቁረጥ ክርስቲያን በተስፋው ነው የሚነረው 👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተስፍየ አበራ በጣም ምርጥ ትምህርትነዉ በብዙ ነገር ተምርናል ለንስሀ ሞት ያብቃን በአርብ ሀገር ያለነዉን🤲🤲❤💒💒💒💒🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦💒❤🤲🤲❤💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🇸🇦🇸🇦🤲😭😭😭😭😭🤲❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲❤❤❤💒💒💒
የአንተን ትምርት ስሰማአ ዉስጤ ይረጋጋል ትግስትንም አገኛለሁ ባጠቃላይ የኔን ህይወት በአተ ትምርት ዉስጥ ሁልግዜም አገኘዋለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን.አሜን.አሜንቃለ.ህይውት ያሰማልን.መምህር.እውነት ዛሬ.ትንሽ ስቃለው ያለመሳቅ.አይቻለምየምክር.አገልግሎቱጋር
ውድ መምህራችን እንኳን መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችንን እዲሁም ቤተሠቦቹን የቀየረ እግዚአብሔር የጠፉትን ወገኖቻችንን ይቀይርልን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ስለትምህርትህ ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ኣሜን ኣሜን ኣሜን ✝️💖💖💖
በእውነት በጣም የሚገርምና እግዚአብሔር ጠፍተን እንዳንቀር ጥበቃው ይገርመኛል ❤️ ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ የከበረ ይሁንልን ሲለውጠን ጥርት አድርጎ !!!! የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን 💖💖💖
እንኳን ደና መጣህልን እንኳን ለሜቤትችን ኪዳነምረት አደረሰህ ምመናን እንኳን አደረሳችሁ እኔን ደካማዋን እህታችሁን በፀሎት አስቡኝ ወለተ መድህን እስከቤተሰቦቼ
መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን በጣም ገራሚ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ይቀይርን እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን ኤፍታህ በለን
መምራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር አችን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር የሰውን ህይወት ከጭለማ ወደብረሃ እደመለሱ የናተንም ህይወት የተባረከ የተቀደሰ ይድርግላችሁ አሜን፫
ስለዝማሬዉ አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ መምህራችን
በእዉነት መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ያኑርልን እግዚአብሔር ለዚህ ቤተሰብ የደረሰ የድንግል ማራያም ልጅ ለሁላችንም ይድረሰን ሰለማራያም ያለዉ ልጅ እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤
#እደኔ በመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ እና ትምህርቶች በጣም ተለውጫለሁ እኔም የምትሉ ላይክ አድርጉ ልያችሁ በተለይ #የነፍስ ማዕድ በጣም ነው የወደድሁት እኔ ደስ ሰላለኝ ነው ምዕመናን ተከታተሉ ሼር አድርጉ በየቴክቶኩ
መምህረይ ምን ብዬ እደማመሰግንህ አላቅም
እማ ፍቅር ኪዳነ ምህርት ትጠብቅህ ዘመንህ የተባርከ ይሁን መደሓኒአለም ኣቦይ ይጠብቅህ!!
💚💛❤📚💒💚💛❤💒📖💚💛❤🙏
እኔም እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ከስም ክርስቲያን ወጥቼ መስመር ይዣለሁ ተመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ሁሌም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለሁ ከመላው ቤተሰብህ ጋር በትምህርቱ 30 60 100 ያማረ ፍሬ የምናፈራበት ይሁንልን ላዳምጥ like ላይክ 👍👍👍👍 ቤተሰቦች
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏☑☑☑☑☑☑✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይውት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እጅግ አስተማሪ ነው ጎዶልያስ እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህል የኛ የስደተኞች ሂወት እንወድሀለን #መምህርዬ💕💐
እንኩዋን በሰላም መጣህ ሰላም ውለሃል? 🥰እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ላደረሰን ኪዳነምህረት ለሀገራችን ሰላም ትለምንልን 🙏🏿😥
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትርሱን በፆለት
አሜን
አሜን
🤲🤲✝️✝️🕊🕊👏👏
አሜን
ቃለህይወትን፣፣
ያሰማልን፣፣ቃለበረከትን
ማምራችን፣፣እግዚአብሔር፣፣ይመሰገን
ፋጣር፣ይጣብቅልን
አሜን አሜን መምህር ተስፋዬ በረከትህ ይደርብኝ ወለተ ማሪያም
ወይኔ የዛሬ ገጠመኝ ደሞ የሚገርም ነው መምህራችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ጸጋውን ያብዛልህ
ወንድማችን ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰልን
በጣም ይገርማል መምህር በእዉነት ለእነሱ የደረሰ አምላከ እስራኤል ለእኛም ይደረሰልን አሜን አሜን አሜን ለአንተም ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
እንኳን አደረሰህ ለመቤታችን ኪዳነምህረት አመታዌ ክብረ በአል አሜን@ ወድማችን እንኳንም ቀጥተኛ መንገድ ሀይማኖት ያም የኦረቶዶክሰ ተዋህዶ እምነት መለሰህ በእውነት ደሰሰሰሰ ብሎናል
እልልልልል እልልልልል እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🍀🍀🍀🌾🌾🌿ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏🙏የምትታገሰኝ የመላእክት አለቃ
የምታሰተምረኝ ለፅድቅ እንድበቃ
ሩፋኤል ድረሰ ረዳቴ ድረሰ የኔ ዋሰ ጠበቃ(2)
እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልል👏👏👏👏👏👏🍀🌾🌾🌿🌿🍀🍀🍀🌾🌾
እንዃን ደና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ፍሬዎች ኑ እናዳምጥ ብዙ ትምርት እንማራለን እግዚአብሔር ልቦናችን ይክፈትልን አሜን
መምህር እንኳንበስላመጣክልን
አሜን አሜን አሜን
@@ሁሉምይልፋል ግን እኔ ኢህአዴግ በሩን ከፈት አድርጌ ነበር ጠፋብኝ አለኝ ለምሳሌ በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገር ሲከሰት
Ich
Amen amen amen kelhewate yasamalean.
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ከፓጋን ወደ እውነተኛው መንገድ መለሰህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር በፆለት አስቡኝ ወለተ ሰማዕት እያላቹሁ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምሕራችን እንኳን ደሕና መጣሕ ቃለሕይዎት ያሠማልን ጸሎትኸ አይለየን👏💒💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሃይል ይስጥህ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ💓💓💓💓💓💓💓💓
መምህር ቃል ሒወቴን ያሠማልን መምህራችን እኔም እናተን በስማት ነው የተቀየርኩት እግዛብሔር አምላክ እደናተ ያሉትን ያብዛልን💐💐💐💐🤲🤲🤲
ሰላም መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለእናችን ለኪዳነምህረት አመታዊ በአል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስ ኪዳነምህረት አመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🕊
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen 🤲🤲🤲
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው አንተን የቀየረ አምላክ ሁላችን ይቀይረን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ይገርማል የእግዚአብሔር ልብን አከፋፈት በኔቢጤ ላይ አድሮ ምንም የማያቀውን ልቦና ሰቶ ከራስም አልፎ ቤተሰብ እስከ መመለስ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ይሁን ለስም አጠራሩ አሜን አሜን አሜን እኛንም እንዲ በቅስፈት ይመልሰን የሚሰማ ጆሮ ሳይሆን ሰምቶ የሚከፈት አጥያት በቃኝ የሚል ልቦና ያድለን እግዚአብሔር መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
የክርሰቲያን ባንድራ የእግዚአብሔር ቃል ነው።
አሜን መምህራችን አሜን! ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። በጣም ጠቃሚ የሚገርም ታሪክ ነው ብዙትምህርትንም ይሰጣል እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር በአገልግሎት ያቆይልን።
አይ መምህር ገና ስጀምረው በጣም ነው ያሳቅከኝ 😂😂😂 እውነት ነው ቤተሰቦቻችንን ወደ አንተ ስንልክ ቢያንስ የተወሰኑ ገጠመኞችን እንዲያዳምጡ ማድረግ አለብን #እግዚአብሔር ኃይልና ብርታት ይሁንህ 👏
ሶፊ ፦ የሚገርምሽ ብዙ ያላወራሁት የሚያስቅ ነገር አለ የቀልድ መድረክ እንዳይሆንብኝ ነው
መምህር አንተን የምገልጽበት ቃል የለኝም
ሺአመት ኑርልን
ያለሁት በአረባገርነዉ
አንድቀን አገኝህ ይሆናል ፈጣሪ ፈቃዱ ይሁንናአ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን እንኳን ሰላም መጣህ ኤፍታህ በለኝ
እንኳን ሰላም መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገነ አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
እዉነት ነዉ መምህራችን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን
ክብር ምስጋና ለቸሩ መዳኒያለም እንኳን ወደቤቱ መለሠው ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር🙏💓🙏💓💕💓🙏💓💕
መምህር ለዚህ ለተቀደሰ የተባረከ ቀን እንኳን አደረሰህ።
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለሁላችኖም ልባና ዮስጠን
ሠላምህ ይብዛልን መምህር በእውነት የእግዚአብሔር ቸርነት ክብር ምስጋና ይድረሠው የኔ ጌታ ቸሩ መድሀኒአለም ወንድማችን ላንተ የደረሠ ልዑል እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረሥልን አሜን /3 በቤቱ ያፅናህ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን
Amen amen amen 👏👏👏💖💖💖💖🌾🌾🌾
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊ ክብረ በአል አደረሣችሁ አደረሰን ምልጃዋና ፀሎቷ ከሁላችንምጋ ይሁን አሜን
Egzibher yimsegn amen amen amen memihir tesfa silasa 💚💛❤
አሜን አሜን አሜን ሩፍኤል ድረስ ረዳቴ ድረስ የኔ ዋስ ጠበቃ እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን እናመሰገናልን
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ይገርማል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
እግዚ አብሔርይመስገን መምህርእኳን ደህናመጡልንአሜን ያገልግሎት ዘመነወትያባርክለወትአሜን የክርስትና እምነትተከታዮች እኳን ለእምየኪዳናምህርት አመታዊክብርበአል አደርሳችሁአደርሰን አሜን
አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣አሜን አሜን አሜን፣ መምህራችን፣ቃለህደወትያሰማልን፣፣መምህራችን፣ዝማሬመላአክትያሰማልን፣💛💚❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏
Amen Amen Amen kalehiy women yasemalen zemaramaleykit yasemalen Elelelelelel
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማማሬ መላእክት ያሠማልን መምህር
እንደምን አመሻቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ቅድሰት ኪዳነምህረት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
እንኳን ደህና መጣህ መምህረ አሜን አሜን አሜን
አሜን የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እኛም እንደወንድማችን ተለውጠን እንድንበረታ እግዚአብሔር ይርዳን
የእግዛብሄር ስሙ ይመስገን ታሪካቸዉን ስለቀየረ ክብር ምስጋና ሁሌ ላተ ይሁን
መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
💚💛❤️💚💛❤️
💚💛❤️💚💛❤️
💚💛❤️💚💛❤️
ትግስቱን ለሰጠህ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አንተም እንደኛው ሰው ነህ ግን ፈጣሪ በአንተ ላይ አድሮ እኛን ለማንቃት ለማስተማር ስለተመረጥክ የስንቱን አድምጠህ እንደ ምትዘልቅ እኔን ጨምሮ ማለቴ ነው ፈጣሪ አምላካችን እግዚአብሔር ይርዳህ !!!
Amen amen amen kal Hiwat yesmalen menhara
በጣም የሚገርም የህይወት ገጠመኝ ነው መምህር ይህ ገጠመኝ የኔም ታሪክ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር የሁላችንንም ህይወት ይቀይርልን አሜን
የእውነት የወድማች ታሪክ የሚደንቅ ነው በስመአብ ይገርማል
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏 💕
መምህር እንኳን ደና መጣ ዛሬ ኪዳነምህረትነች እንኳን አደረሰን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
እንኳን ብሰላም መጣህ እንቁ መምህራችን ኑ እንማር የተዋህዶ ልጅች
እግዚአብሔርን ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝመልን አሜን፫👐👐❤የሚገርም ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ተምርንበታል እግዚአብሔር ያክብርል👐👐
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐🕊🌼🌻🌾🌿💒
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነ መላ ቤተሰብህ እመብዙሃን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴ በፀሎትህ አስበን
በእናት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰመልን ያገልግሎት ዘመነ ያርዝመልን አሜን አሜን አሜን
ተባረክ ወንድማችን ያኑርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ መምህራችን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጡልን
እግዚአብሔር ይመስገን አተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
እኔም በሐበሻ ጫወታ ፕሮግራም ላይ ነዉ ስለአንተ ያነበብኩትና በመከራ ማዳመጥ የጀመርኩት ፀልዩልኝ እባካቹ😭😭😭🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏👏መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን👏🙏❤
አዉነት ነዉ መምህር አኛ ሰዎች በህሊና መፅዳት አለብን
ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
መምህራችን
መምህራን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
መምህር ቃልህዉት ያሰማልን የእግዚያአብሔር ሰም የተመሰገን ነው
በሚስኪኑ ሰዉ አድሮ ላስተማረዉ ለ ልሁል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን የሁላችንም መጨረሻ እግዚአብሔር አምላክ ያሳምርልን🤲🏻💠💞💚💛❤️🌾💠🍃💐
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን መምህራችን ካላስቸኳችሁ እንዴሁም እናት አባቶቻ እህት ወንድሞቼ ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ ይህንን ስላችሁ በምክንያት ነዉ
አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ይመሰግን በእውነት
እግዚአብሔር ቸር ነው ማሰታዋሎን
ያሰጠን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን
ወንድምች አንተን ቤተሰቦች ያጎበኝ አምላክ
ሁላችንም ያጎበኝን
❤️❤️
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን🙏🙏🙏
"እናንተ እፍረት የሌላችሁ ሕዝብ ሆይ፥ ፤ ትእዛዝ ሳይወጣ፥ ቀኑም እንደ ገለባ ሳያልፍ፥ የእግዚአብሔርም ቍጣ ትኵሳት ሳይመጣባችሁ፥ የእግዚአብሔርም ቍጣ ቀን ሳይደርስባችሁ ተሰብሰቡ፥ ተከማቹም። ፤ እናንተ ፍርዱን የጠበቃችሁ የምድር ትሑታን ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ፈልጉ፤ ጽድቅንም ፈልጉ፥ ትሕትናንም ፈልጉ፤ ምናልባት በእግዚአብሔር ቍጣ ቀን ትሰወሩ ይሆናል።" ትንቢተ ሶፎንያስ - ምዕራፍ 2:1-2 " በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ አላግጠዋልና፥ እየታበዩም ተናግረዋልና ይህ ስለ ትዕቢታቸው ያገኛቸዋል።11 ፤ እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ የተፈራ ይሆናል፥ የምድርንም አማልክት ሁሉ ያከሳቸዋል፤ በአሕዛብም ደሴቶች ሁሉ ላይ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ በስፍራቸው ሆነው ለእርሱ ይሰግዳሉ።
12 ፤ እናንተም ኢትዮጵያውያን ደግሞ፥ በሰይፌ ትገደላላችሁ። "
በእውነት መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን ለኛም ትምህርት ስለሆነን እግዚአብሔር ስላወከው ድስ ብሎናል ባልህብት ድግል ማርያም ትጠብቅልን
አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን የጣፈ የምፈልገው የአዘነዉ የምያስናነ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሁላችንም ይፈልገው መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፀጋ ያብዘልን
እንኳን አደረሳችሁ ለእናችን ለክዳነምህረት ብአለ 🙏🙏🙏
አሜን(፫) እንኳን አብሮ አደረሰን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መታደል ነው እውነት ባለገጠመኛችንን የአብረሐሙ ስላሴ ነው የረዱት እኛንም ይርዱን እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔርን ከቀረብነው በሱ የማይሳካ የማይለወጥ ነገር የለም ስንርቀው ስንጠላው የማይተወን አምላክ ነው ያለን ተመስገን 🙏🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜንልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋእና ጤናው ያብዛልህ 🤲🤲🤲🤲🤲
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን እኛ እንቸኩላለን እንጅ እግዚአብሔር ቀን አለው መዳኛ ምንገዱም ግሩም ድንቅ ነው የሱ ሥራ ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽ
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና እያላችሁ ህይወቴ ሁሌም ዝብርቅ ይልብኛል በረከትም የለኝ በስደት አለም 9 አመቴ ሰርቶ መና ነኝ😭😭
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ ሁላችንም አንድ ቀን ያስተካክለዋል በተስፍ እንኑር አይዞሽ
አይዞሽ እህቴ ተስፋ አትቁረጥ ክርስቲያን በተስፋው ነው የሚነረው 👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተስፍየ አበራ በጣም ምርጥ ትምህርትነዉ በብዙ ነገር ተምርናል ለንስሀ ሞት ያብቃን በአርብ ሀገር ያለነዉን🤲🤲❤💒💒💒💒🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦💒❤🤲🤲❤💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🇸🇦🇸🇦🤲😭😭😭😭😭🤲❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲❤❤❤💒💒💒
የአንተን ትምርት ስሰማአ ዉስጤ ይረጋጋል
ትግስትንም አገኛለሁ
ባጠቃላይ የኔን ህይወት በአተ ትምርት ዉስጥ
ሁልግዜም አገኘዋለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን.አሜን.አሜን
ቃለ.ህይውት ያሰማልን.መምህር.እውነት ዛሬ.ትንሽ ስቃለው ያለመሳቅ.አይቻለም
የምክር.አገልግሎቱጋር