ኢትዮጵያን ወደ ዴሞክራሲ ለማሻገር ትክክለኛው ሰው እኔ ነኝ || እሬቻን አዲስ አበባ ማክበር አዲስ አበባን ለመውሰድ ነው || አቶ ያሬድ ጥበቡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Комментарии • 838

  • @hailuyimer9569
    @hailuyimer9569 3 года назад +42

    እንኳንስ ሀገር ቤተሠብ መምራት የማይችል ዘልዛላ ነው

  • @user-rc8fl9bq9w
    @user-rc8fl9bq9w 3 года назад +41

    ስልጣን ብይዝ አላላም ይጋርማል በሀጋረችን ሙስሊም እና ኦሮሞን ጣልቶ ስልጣን ልፋት እንጂ ስልጣን አዳለም ጉድ እኮ ነው

  • @fetiyabullo2684
    @fetiyabullo2684 3 года назад +38

    ሰው አያከብርም ብሄር አያከብርም ሀይማኖት አያከብርም

    • @deargod5113
      @deargod5113 3 года назад

      melsun alsemashm malet new don't listen only z quetion wud Fetiya

  • @crimsonJerom
    @crimsonJerom 3 года назад +15

    በዚህ ኢንተርቬው አቶ ያሬድ ግራ በጣም ግራ የሚያጋባ ሰው ሆኖ አግኝቼዋለው። ቤቲ የቤት ስራሽን ሰርተሻል። በጨበጣ ኢንተርቪው ባለማረግሽ አመሰግናለው። እነ አብይ ይሕን ሰው ማራቃቸው ስህተት አልመሰለኝም። ቤቲ በርቺ። አስፈላጊ ሰው ነሽ!

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 3 года назад

      @@hey1232 አልገባኝም።

    • @heywet
      @heywet 3 года назад

      Huletum👉 abiyem seweyewem ande telatochachen nachew Le gena👎👎👎👎👎👎

    • @heywet
      @heywet 3 года назад

      @@hey1232 ke zenjero konjo men yemeraretu!

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 3 года назад

      @@heywet እናንተ እነማን ናችሁ?

    • @user-zn7qe6yk5o
      @user-zn7qe6yk5o 3 года назад

      ህሊና ያለው ሰው አብይ ጋር አይቀርብም እንኩአንም ቀረበት አብይ እኮ አልቆለታል እጻን ነው

  • @alikodinko9158
    @alikodinko9158 3 года назад +24

    መቸም ከአማራ ምሁራን ጥሩ ነገር መጠበቅ ማለት ከእባብ እንቁላል እርግብ መጠበቅ ማለት ይሆናል᎓᎓

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 3 года назад +1

      ታዲያ ከመራራ ነው ጥሩ ነገር የሚጠበቀው?

    • @hassensultan5506
      @hassensultan5506 3 года назад

      ከአማራ ሳይሆን ከዚህ የአዲስ አበባ ተወላጅ ሆኖ እርጥብ የኦርቶዶክስ ጀሌ ከቤቱ ሳይወጣ በአባቱ አስተሳሰብ ያደገ አክራሪ አማኝ እስላም እልይ ብሎ ደቻች ውቤን ያጨለመ ደደብ ነው

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 3 года назад

      @@hassensultan5506 ዳጃች ውቤ ትጠጣ ነበር?

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 3 года назад

      @Isayas Mar ጭንጋፍ

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 3 года назад

      @Isayas Mar ታስታውቃልህ የመንደር ልጅ እንደሆንክ ኔፓ ምናምን ጀዝባ ሌላ የአራዳ ቋንቋ ፍጠር ኔፓ የድሮ ነው

  • @samm5903
    @samm5903 3 года назад +6

    ከተመኙ አይቀር እንደዚህ ነው እስከ ጥግ ኢትዮጵያን ብመራ አላለም ☺ ሰውዬው ግን ማነው ያለዛሬ አይቸው አላቅም

  • @alexyona4043
    @alexyona4043 3 года назад +22

    እውነት ነው ችግሩ "ልቅነትህ" ነው ያሬድ፥፥ ራስህ ነህ ያልከው፥፥ At 9minute...

  • @HopeOfLife.
    @HopeOfLife. 3 года назад +13

    እሬቻን አዲስ አበባ ማክበር አዲስ አበባን ለመውሰድ ነው || አቶ ያሬድ ጥበቡ. DON'T WORRY, ABBAAN LAFAA OROMOO DHA!

    • @yordanosbekana3731
      @yordanosbekana3731 3 года назад +1

      ፈጣሪ ያሰበው በጥላቻ ጭንቅላቱ የላሸቀ ሰውዬ ነው...

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 3 года назад

      @Isayas Mar አንድ ታሪክ ካለህ ተናገር ሌባ ከማለት በፊት ከሀዲ ናቹ ብዙ ማለት እችል ነበረ ዘረኝነት ስላስጠለኝ ተዉኩት የስልጣኔ መጀመርያ አማራ ነዉ ሂድ ጣልያን ጠይቀዉ ነጮቹ ይንገሩህ ለኢትዮጵያ ባለዉታ አማራ ነዉ እመን ወያኔ 27 አመት አይሮአቹን ስለፓሸቷቹ የተበላሸ አይምሮ ነዉ ያላቹ

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 3 года назад

      @Isayas Mar ጮጋ ነዋ

  • @melaketezazu8892
    @melaketezazu8892 3 года назад +23

    የሚገርም ነው፣ ይህ ሰው እውነት የኢህአፓ አባል ነበር? ማመን ያስቸግራል። አለዚያ እንዲህ ያለው ቱሪናፋ ነበር ማለት ነው ለድርጅቱ መፍረስ ምክንያት የሆነው። ግን አይመስለኝም ኢህአፓዎች እንዲህ በአደባባይ እንዲህ ነበርኩ እያሉ አይደነፉም። ከየት የመጣ ቱሪናፋ ነው?

    • @sileshitiruneh6783
      @sileshitiruneh6783 3 года назад

      ኢህአፓዎች እጅግ በጣም ከጥቂቱ በስተቀር አብዛኛው መሰሪ ናቸው

    • @voiceofaddisababa
      @voiceofaddisababa 3 года назад

      ruclips.net/video/PXeoLQwIfWo/видео.html

    • @beyenesisay5863
      @beyenesisay5863 3 года назад

      አዎ! ኢህአፓዎች እንደዚህ ነበሩ፣ እንደዚህም ናቸው።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 3 года назад +7

    አንተ ሌባ opportunist የሞተ ሰው ሚስት አግብተህ ጡረተኛ ሆነህ መቀመጥህ. ሳያንስ
    እዚህ ደሞ መተህ ትቀባጥራለህ ሞላጫ ሌባ ፤

  • @bunagimbii2712
    @bunagimbii2712 3 года назад +17

    ሰዉየው የ ሙስሊሙና የ ኦሮሞ ጥላቻ የሰፈረበት አጋንንት ይዞታል 🎯

    • @daniboss7889
      @daniboss7889 3 года назад

      በዳይ ተቀምጦ ተበዳይን መክሰስ ማለት ይሄ ነው እየተገደሉ ያሉት እየተቃጠለ ያለው ማን ሆነና ግን እያየን ነው መከራ ስቃይ ስቃይ ብቻ ። እውነቱ ይሄ ነው

  • @wasilkadir456
    @wasilkadir456 3 года назад +15

    ትልቅ ሰው ሲዋሽ ይደብራል። ጎጠኛ !

  • @meronabraha8411
    @meronabraha8411 3 года назад +7

    ጀግና ቤቲዬ ይሄ ድፍረትሽ እና ፊት ለፊት የምትጋፈጪበት ባህሪሽ ደስ ይላል በርቺ

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 3 года назад +5

    የህፃን ንግግር ነው የምናገር. ፖለቲካ ትምህርት ያስፈልጋል.

  • @user-fs9dx1jb8x
    @user-fs9dx1jb8x 3 года назад +52

    Hard to measure the level of his ignorance,sadly.

    • @newyorkistannewyorkistan8966
      @newyorkistannewyorkistan8966 3 года назад +5

      I concur. He is the logical extension of stupidity.

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 3 года назад +2

      በትክክል ሞላጫ ሌባ ነው የወያኔ ገረድ ነው ፤

  • @tiktokdogs9623
    @tiktokdogs9623 3 года назад +2

    ቱልቱላ ይል ነበር አያቴ ....ኢትዮጵያ የማንም ተራ ሽማግሌ መከማቻ አይደለችም.... Touch it ሼባው ንካው ንካው

  • @temegira5717
    @temegira5717 3 года назад +37

    You can't tell us where to celebrate our holiday's. Our fate is defined and determined by us the Oromo people.
    You can't choose for us where to celebrate.

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 3 года назад

      yimeGirimi niGiri iyitiailaihi yailihiewi kiGizabehiri Gairi niewi kiGizabehiri Gairi dimo Manimi taiGilo yashinifi yilimi mikiniyatoimi irecha tikoilina niewi

    • @ezrameko7911
      @ezrameko7911 3 года назад

      Long live Ethiopia!

    • @metasbiadaniel456
      @metasbiadaniel456 3 года назад

      bu you don't have to destroy our cit that we love and live

    • @Emenetyohans
      @Emenetyohans 3 года назад

      Ayegerememe! Ayenehe becha saihone dafenete yeyazewe mindehe erasu dafenete yizotale .enkwane eth.... an memerate ande misete memerate ayecheleme

    • @mr.supernatural396
      @mr.supernatural396 3 года назад

      Chill out

  • @bezayehumersha5912
    @bezayehumersha5912 3 года назад +8

    አንቺን ስለማከብርሽ ነዉ ያየሁት ሰውየው የሀገር ነቀርሳ ነዉ በተለይ የብሄር መብት አያከብርም ፅንፈኛ ነዉ።

  • @hussengeleto8505
    @hussengeleto8505 3 года назад +39

    by this stupid idea you never administer a single kebele

  • @fetiyabullo2684
    @fetiyabullo2684 3 года назад +38

    ቀበሌ መምራተ አይችልም በዚህ ዘመን መፈጠር የሌለበት ሰገጤ ነው

    • @eyozethio7930
      @eyozethio7930 3 года назад

      #funny and u are right

    • @tensaeadane9681
      @tensaeadane9681 3 года назад

      Exactly he don’t even convinced his girlfriend 😁😁😁

  • @berukalemu
    @berukalemu 3 года назад +7

    ለምን ወያኔ ተነካ ብሎ ነገር ይ ገርማል፡፡ ይህ ኢንተርቪው ማንነትህን ያጋለጠበት አጋጣሚ ነው!

  • @mengekuma2352
    @mengekuma2352 3 года назад +15

    ይሄን የገማ ፡ የገለማ አስተሳሳብ ይዞ ነበር እንዴ አብይን የሚያመክረው

  • @wondutiruneh3099
    @wondutiruneh3099 3 года назад +5

    " ልክ አሁን ወልዱያን ለማስተዳደር እንደማይፈልጉት ሁሉ ..." ያልከው ፤ አይ ያሬድ ፤ወያኔዎች የአማራ ክልል መሬትን የለቀቁት በፍላጎት ነው ልትለን ነው ? ዳግማዊ ጌታቸው ረዳ ሆንክብን እሳ ????

  • @beyenesisay5863
    @beyenesisay5863 3 года назад +4

    Bravo Betty you scored several times over this old renegade. I like your style of confrontation with your guest. Keep up!

  • @bunagimbii2712
    @bunagimbii2712 3 года назад +49

    ኢትዮጵያ የነፍጠኛ አስተሳሰብ ብቻ አርጎ መተንባይ ከአባቶቻቸው የወረሱት የደብተራ ተርት ተረት ነው!! ለዚህም ነው ሀገሪቷ ወደፊት መራመድ ያቃታት 🎯

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w 3 года назад +4

      በትክክል በሞታ ታሪክ በዉሻት የዳለባች ሆነች ካንዲህማ ቆሞ መያት በቅቶነል

    • @user-zc8sr1sh9j
      @user-zc8sr1sh9j 3 года назад

      ጋላም እያደር መግማቱ ከጥንት የመጣ ታሪኩ ነው።

    • @bunagimbii2712
      @bunagimbii2712 3 года назад +3

      @@user-zc8sr1sh9j ለዚህ አስተሳሰባችሁ እኮ ነው የ ደብተራ ተረት ተረት የምልሽ. የፍውዳል ልጆች እጣፋንታ በ ሃያአንደኛው ክፍለዘመን መቀየር ያልቻለ እዛው በ ነገስታት ብብት ስር ታፍኖ ከሙታን መንፈስ ጋር የሚንከባለል 🎯

    • @arsiiarbaagugu7628
      @arsiiarbaagugu7628 3 года назад +3

      ኧረ አብዝቶ ይባርክ 😆😍አፌ ቁርጥ ይበልልህ 👌

    • @user-zc8sr1sh9j
      @user-zc8sr1sh9j 3 года назад

      ማነው ለኦሮም አገሩን ጠቅልሎ የሠጠው ለሁሉም ቀን አለው ታገሺ አንቺን ጥጋብሽን ለማሥተፈሥ ቀላል ነው ሥለዚህ በትግሥት ጠብቂ።

  • @kirubealabrham3085
    @kirubealabrham3085 3 года назад +2

    ጁንታው እና ጁንቲት!!! ሀገሬ ታሸንፋለች ወያኔ ላትመለስ ትጠፋለች።።።

  • @mohammedalibereka4894
    @mohammedalibereka4894 3 года назад +1

    Bety you are simply the Best journalist in Ethiopia. I am Amhara

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 3 года назад +37

    This man has a high opinion of himself. Besides that everyone in Ethiopian politics tries to project themselves as the impeccable Democrat and visionary but their end goal is alwsys about power. This man will be the worst if given the opportunitym

    • @ezrameko7911
      @ezrameko7911 3 года назад +1

      I don't know much about him...the little I learned is what I heard him say. Of course, I have read and heard a little about people considering him an opportunist whose only aim is to benefit himself at the expense of others, someone who is not guided by any moral rules, etc. What is known for sure is that he is one of the advocates for setting up a 'transitional government made up of all parties', which is only a recipe for disaster and a short cut to power for those that are hopeless to secure public vote. He seems to be surrounded by rejects who are found to be turncoats or people with no intention to serve the country rather than themselves, e.g. Lidetu Ayalew, Merara Gudina, etc. Yes, these are the kind of people that should avoid while trying to build a genuine democratic system in Ethiopia.

    • @voiceofaddisababa
      @voiceofaddisababa 3 года назад

      ruclips.net/video/PXeoLQwIfWo/видео.html

    • @yezihalemasrate7327
      @yezihalemasrate7327 3 года назад

      P9

    • @yezihalemasrate7327
      @yezihalemasrate7327 3 года назад

      M9

    • @yezihalemasrate7327
      @yezihalemasrate7327 3 года назад

      9999999

  • @ahmeddeneto3087
    @ahmeddeneto3087 3 года назад +22

    እንደነዚህ አይነት እበቶች ናቸው አዋቂ ነኝ እያሉ ሀገሩን ያበላሹት

    • @gebeyawenbiale1734
      @gebeyawenbiale1734 3 года назад

      Abatoch maleth newo? Sedeb ketone tesasetehal.

    • @eligmain5619
      @eligmain5619 3 года назад

      ምን አጠፋ ?

    • @bereketbassa9408
      @bereketbassa9408 4 месяца назад

      as he said he try to solve our country problems during his precious time as a young citizen ,so what is his mistake ?you may not agree with his thoughts but he is not idiot

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 3 года назад +10

    አማራው አማራ ክልል ላይ መኖር አቃተው በእምነታቸው ምክንያት.
    እሱ ግን የአርሲ ኦሮሞ ሙስሊም እንዴት ከንቲባ ትሆናለች በሌላ ኦሮሞ መሬት አሰላ ላይ ሰፋሪ አማሮች ያውም ኦርቶ የሆኑት እያሉ ይለናል. This feudal remnant is in hallucinations.

  • @AM-wp8kq
    @AM-wp8kq 3 года назад +9

    He is telling us TPLF has a respect for human beings . I don't know which TPLF he is talking about. Ethiopians know the process of how Abiy's government so much tolerant to accommodate the group even with their criminal record and we know how we get to this point. I never thought Yared go down like this with lies and deception. It would have been better for him to retire gracefully.

  • @ndsbkd262
    @ndsbkd262 3 года назад +5

    ያሬድ ጃጅቷል ወያኔ ስልጣን ይይዛል ብሎ ማመኑ ያሳፍራል። የኢትዮጵያውያንን አቋም አለየም። ሼም ለያሬድ

  • @yaredyacob5804
    @yaredyacob5804 3 года назад +1

    አዘለም አንጠለጠለ አማራው ታጠቀ💪💪

  • @user-zh6ev3jw1b
    @user-zh6ev3jw1b 3 года назад +8

    Hi everyone we are discussing about nothing. Thank you for tune in.
    Two crazy individuals talking about nonsense!

  • @etsegenetworku211
    @etsegenetworku211 3 года назад +1

    ኢትዮጵያ ለእንዲህ አይነቱን ቅል እራስ ቦታ የላትም።

  • @beshirhassen7168
    @beshirhassen7168 3 года назад +4

    መጀመሪያ ሚስት ይኑርህ አገር ለመምራት አታስብ ቤትህን አስተካክል

  • @endalebelay3462
    @endalebelay3462 3 года назад +6

    Meskel is celebrated at Addis Ababa at Meskel square but Erecha cannot celebrated at Meskel square....what type of logic is this? This man is confused.

    • @ezrameko7911
      @ezrameko7911 3 года назад

      Erecha had never been celebrated in Addis Abeba, not to speak of Meskel Square. There was/is a designated area for that, i.e. Bishoftu, Hora. The reason it was celebrated at Meskel Square was to show ownership of the city, which was wrong and impractical. Not only Addis Abeba but the whole country belongs to every Ethiopian. Besides, please let us not go back to the 17th century, as this is the 21st. The world is uniting, not dividing or disintegrating. Some want the latter to happen in Ethiopia. Let's stop being primitive and backward thinking.

    • @hachaluadaba7509
      @hachaluadaba7509 3 года назад

      I think he is not confused. He exactly knows what to say and how. We are confused rather coz we expect something from our enemy probably we also believe our enemies us our friends. He said what he HAVE TO say, and we talk about logic? by the way "what is the logical falsification way of his type of assertion?"

    • @eyobmichael2906
      @eyobmichael2906 3 года назад

      weather you like it or not addis ababa is belongs to oromo... why is the amhara complaining about this no one else?

    • @ezrameko7911
      @ezrameko7911 3 года назад

      @@eyobmichael2906 how did you know the opinions were made by Amharas? What made you think only Amharas could be concerned about the thuggish and extremist Oromo elements' provocation......? Do you realize how racist/ethicist you are? Citizens of other African countries have a stake in Addis Abeba, let alone Ethiopians. Wake up and join the 21st century. The 17th century has long gone to never return back.

  • @kedirmamo1922
    @kedirmamo1922 3 года назад +17

    Thanks Betty for your today's showing us in picking up a person who represents those who are in the world effortlessly working in destroying Ethiopian from the world.

    • @-mind7984
      @-mind7984 3 года назад

      ኳስ ሜዳ የሚይክል አዕምሮ አልባ ራስ!

  • @dghjxvhk513
    @dghjxvhk513 3 года назад +4

    ስለራሱ ማውራት ዘይዋዳል እንኳን አማከሪ አለሆን ....ስለሙሲልም ሴነሳ 23:48 ቤቲ ወደ መደገፊያ ወደኃላ ስትደገፍ የስልችት እንደሆነ ያስታውቃ ሁለተኛ እንደማትጠይው እርገጠኛ ነኝ

  • @lenchoberhanu1406
    @lenchoberhanu1406 3 года назад +20

    He spat on Irreecha..you shouldn't have allowed him

  • @endalebelay3462
    @endalebelay3462 3 года назад +36

    I am always amazed with people who don't like Oromo people but wants to lead Ethiopia...kkkkkkkkk

    • @eliasabdullahi3311
      @eliasabdullahi3311 3 года назад +1

      Woooow Betty, you are who you are.....so formidable , fearless , strong personality... That's why they tried to terminate u from the the social media..as far as your guest he's full of garbage.

    • @hachaluadaba7509
      @hachaluadaba7509 3 года назад

      Friend, they want to lead Amhra in Oromia by eliminating the true identity of the Oromos

    • @mmmarketing5683
      @mmmarketing5683 3 года назад

      u weak idiot so it is only u who like Ethiopia? ahya u r the core problem destroying Ethiopia not oromo
      /

  • @yilmameshesha5783
    @yilmameshesha5783 3 года назад +2

    እንካን ጠቅላይ ሚኒስትሩን የቀበሌ አማካሪ መሆን አትችልም ያሬድ ጥበቡ

  • @mohakemal2035
    @mohakemal2035 3 года назад +7

    መቼ ነው በእስልምና ታሪክ አፄዎቹን ያመሰገኑበት ጊዜ የለም እነሱም ለአንድ ብሄርና ለአንድ እምነት ሲሰርሩ ነበር::

    • @user-no6dm8fw1d
      @user-no6dm8fw1d 3 года назад +1

      ነበዮ መሀመድ ስለ አበሻው ንጎስ የሚለውን መፅሐፍ አንብብ በኬኒያዊ ዴንጌ ሻኑዴ ይተፃፍውን በሱማልኛ የተተረጎመ

  • @lwww2070
    @lwww2070 3 года назад +3

    Thanks sister 💗💗💗💗❤❤

  • @saada7114
    @saada7114 3 года назад +3

    Welcome Betty we love you so much ❤️❤️❤️

  • @yonasgg9816
    @yonasgg9816 3 года назад +5

    ይሄን ዳፍንታም ምን አርግ ነዉ የምትይዉ 😂😂እራሱ ነዉ ያለዉ "ዳፍንታም" ነኝ ያለዉ ።
    ታዲያ እንዴት ዴሞክራት ሊሆን ይችላል🤔??

  • @hawi443
    @hawi443 3 года назад +13

    ማንም ብሔር በክልሉ እንደ ክልሉ ባለቤት መብቱ ነው የፈለገውን ማድርግ

    • @bereketbassa9408
      @bereketbassa9408 4 месяца назад

      የክልሉ ባለቤቶች በክልሉ የሚኖሩ ሕዝቦች እንጂ በብሔር መሆን የለበትም እሱንም የ majority right ሲከበር minority ignore ተደርጎ አይደለም

  • @getachewbejiga9013
    @getachewbejiga9013 3 года назад +4

    Welcome back Beti 💪🏾

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 3 года назад +2

    I am so sorry to hear this interview,Ethiopia has more brilliant and way smarter intellectuals!!

  • @gorogamma7168
    @gorogamma7168 3 года назад +3

    እንኳን ለዚ አገር አበቃአሽ ቀርቤ ባአላአቅሽም በማአንነትቭ ልክ እንደአጫአሉ ብምቀኝነት በሰፊው ሕዝብ ጥላአቻ ያአጠቁሽ ይሆን ብለን እናስብ ነበር ሁሉ ነገር ለሚያአልፍ ብማአንም ደንቆሮ መጠቃአት አጥንት ይሰብራአል አይዞኦሽ በርቺ ጎኦበዝ ጃአባኡ ኮኦርማ አባ ሀአኬኤቲ 🖤♥️🌲💪🌳🖤♥️🌲💪🌳🖤♥️🖤♥️🌲🌳♥️♥️🖤🌲💪🌳🖤♥️🌲🌳💪🖤♥️💪💪🖤♥️💪💪

  • @user-qp2hc3wy7y
    @user-qp2hc3wy7y 3 года назад +5

    ሀጠራው ወደዳቹም ጠላቹም ሁሉም ወደ ቦታው ይመለሳል ልሙጣዊያን ሰምታቹሀል🙌

    • @yonashabteslassie5192
      @yonashabteslassie5192 3 года назад

      What a shame ,you people are full of hate

    • @user-qp2hc3wy7y
      @user-qp2hc3wy7y 3 года назад

      @@yonashabteslassie5192 ሲያከብሩን እናከብራለን🙏

  • @masreshakumsa
    @masreshakumsa 3 года назад +7

    የክልል 3 ሰዎች ፖለቲካ አሁንም ለዚች ሀገር ፖለቲካን እያበላሸ ነው፡፡

    • @mraman-sn5zr
      @mraman-sn5zr 3 года назад +1

      Don't say kilele 3 ye woyana 👎 telalaki neh what about jewar bekele merara dawude ibsa jalmero tall me ashole

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 3 года назад

    የዚያ ትውልድ ሰዎች ችግር ከነሱ በኋላ ሰው የተፈጠረ አይመስላቸውም።የአሁኗን ኢትዮጵያና የአሁኑን ትውልድ የማታውቁት ስለማይታያችሁ ሳይሆን፣ዐይንና አዕምራችሁ ከራሳችሁ ውጭ ማየት ስለማይፈልግ ነው።
    ለማንኛውም ተወደደም ተጠላም፣የርሶና ጋደኞችዎ ጊዜ አልፋል።እንደኔ እንደኔ፣በፈጣሪ የምታምኑ ወደ ቤተክርስቲያን፣የማታምኑ (ብዙዎቻችሁ) ወደ አእምሮ ህክምና ብትሄዱ ይሻል ይመስለኛል።

  • @gadaaballaa8378
    @gadaaballaa8378 3 года назад +5

    " Animal Farm" በተባለው መፅሐፍ ውስጥ እንስሳት መሰረተ ትምህርት ሲማሩ ፤ አህያ ሁልጊዜ ተምራ የምታውቀው A, B ብቻ ነበር ።የዚህ ሰውዬ ከአህያዋም የባሰ ደደብ ነው። አማራ ቢማር ከአህያ ያነሰ ነው ።

    • @zaharazahara831
      @zaharazahara831 3 года назад

      ደደብ ነሺ ከይም ነህ

    • @elishamasreshatesema1963
      @elishamasreshatesema1963 3 года назад

      በእርግጥ ከአህያ ያነስህ እንደሆነ የሚያሳየው አህያ ተምራ የምታውቀው A-B ነው ስትል አብረህ ተምረህ ነው ከአንተ ያቺ ካንተ ጋር የተማረችው ትሻላለች

  • @leatherjay1551
    @leatherjay1551 3 года назад +12

    U even couldn't lead your family; let alone Ethiopia.

  • @jason1502
    @jason1502 3 года назад +2

    Bety betam meregagat jemreshal tru new and yared tibebu a wise man

  • @misikrabera4476
    @misikrabera4476 3 года назад +9

    መሀዪም አንተ ነፍጠኝነትን ለመመለስ እና ኦሮሞን ለመበደል ያለህ አስተሳሰብህ በደንብ ያሳብቅብሃል፡፡

  • @deargod5113
    @deargod5113 3 года назад

    honest Ato Yared keep up don't listen anyone already you saw Ethiopian Elders and younger what they think they change there mind in a second Thank you adis amet 2014 emegnalchualehu

  • @yaya-mo4ms
    @yaya-mo4ms 3 года назад

    You are real man to leading our country i wish my best!!!!!

  • @hunderasori9202
    @hunderasori9202 3 года назад +1

    THANK YOU!!!!!

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 3 года назад +1

    የተከበሩ አቶ ያሬድ ጥበቡ በ27:00 - 29:00
    የተናገሩት ልክ ነው ነገር ግን የትግራይ ህዝብ ዘብ የሚሆንበት ምንም አይነት ምክንያት የለንም ምክንያቱ ሴቶቻችን በባእድ ተደፍረው አባቶቻችን ተገድለው እናቶች በሰማይ የ 🇦🇪ድሮን በምድር የ🇸🇴🇪🇷🇪🇹 ጦር : የአማራ ተስፋፊ ሃይል በምእራብ ትግራይ ገድለው ሬሳ ወደ ወንዝ
    በጣም አሰቃቂ የሆነ ታሪክ በትምህርት ካሪክለም ገብቶ ታሪካችን ለልጅ ልጅ እናስተላልፋለን በምንልበት ጊዜ ትግራይ ኢትዮጵያ የምትሆንበት አጋጣሚ የለም : : ትግራይ ኢትዮጵያዊ ነኝ ለሚል ህዝብ የምንበቀልበት ጊዜ ግን እሩቅ አይሆንም ባሁን ሰአት ትግራዋይ ሁኖ ከኢትዮጵያ መሆን የሚፈልግ ጅል ነው ወይም አረጋዊ በርሄ : : ትግራይ የ3000 ዓመት ታሪክ ባለቤት ናት : :በመፅሃፍ ቅዱስ ተፅፎ ያለው ኢትዮጵያ ትግራይ ተቀይሮ ስታዩት እንዳትደነግጡ : : በነ ዳንኤል ክስረት የታወጀው ጦርነት ለራሳቸው ያፈርሳቸዋል እንጂ ትግራዋይ በክላሽ ታንክ ይማርካል : :

  • @mintwabdinbere1183
    @mintwabdinbere1183 3 года назад +18

    Welcome back Betty. Stay strong.

    • @solomonamenu779
      @solomonamenu779 3 года назад

      ጨልሞ ውይይቱን ማቆሙ በእቅድ እንደማትመሩ ያሳያል ያሬድ አድሮ ቃሪያ ነው የሆነው ማፈሪያ!!!

  • @fekadualemayhu7893
    @fekadualemayhu7893 3 года назад +1

    Betty good job and thank you!!!

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 3 года назад +6

    ቤቲ ጀግና ሴት

  • @AbdulJewad
    @AbdulJewad 3 года назад +5

    እትዮጰያና አማራ የምል ነገር ማለያየት ካልቻሉ ለምን አይጠይቁንም ሠውየዉ ለሰው አይደለም ለራሱም መሪ መሆንም አይችልም። የገረመኝ ከአማራ ክልል የሚመጡ ሰዎች እራሳቸው ምነው መለዓክ አረጉ ምድረ መሀይማን ሁላ

  • @michaelmengesha3177
    @michaelmengesha3177 3 года назад +3

    ጋቨ ያሪድ ድንቅ ሰው አላማ መርህ ያሎት ትልቅ ሰው እርሶን የመሰሉትንቢሰሙ መሪዎች መልካም ነበር

  • @temegira5717
    @temegira5717 3 года назад +22

    Finffinnee belongs to Oromo so that Oromo's have full rights and full ownership to celebrate their own Holy days in all Oromia.

  • @infinity325
    @infinity325 3 года назад

    መረራ ጉዲና
    ያሬድ ጥበብ
    ዳዊት ወ/ጎርጊስ
    ልደቱ አያሌው
    የስልጣን አራራ ያነፈዛቸው🥱🥱

  • @wendegebre3942
    @wendegebre3942 3 года назад +1

    Ethiopia is Belongs to all of us,
    There is nothing wrong if anyone celebrates at Merkel square,
    Muslim, Christian, Erecha, Government programs, musicians......

  • @ahmedidris4070
    @ahmedidris4070 3 года назад +8

    ቤቲ ጎበዝ ይህን ከይሲ ልክ ልኩን ነገርሽው።💯👏

  • @mesfinkassa8638
    @mesfinkassa8638 3 года назад +1

    የሚገርም ነው፣ ይህ ሰው እውነት የኢ/ያ ሁኔታ አለገበዉም በቃ ብር ወይም እድል ከተኘ ማዉራታ ብቻ

  • @ED-vm5oy
    @ED-vm5oy 3 года назад

    ሊጥ የወያኔ ሊጥ ነህ ......ባንዳ እና የውጭ ተላላኪ መሆንህ ጠንቅቀን እናውቃለን

  • @mmmarketing5683
    @mmmarketing5683 3 года назад +2

    thank u for ur honesty well done no tplf will never defeated one and 2. tplf will lead tigray only don't worry betlihim we don't need u all we thank u very much for ur evil hearts on us he is telling u the truth we will help #no one but ourselves we will leave Ethiopia

  • @mulugetakore5043
    @mulugetakore5043 3 года назад +5

    Betisha, you are great journalist.

  • @kalkidanatnaf5954
    @kalkidanatnaf5954 3 года назад +1

    በዉንት ብዙም ባለደገፈዉም ሰዉየዉን በመሰቀል አደባባይ የእሬቻ ጥንቆላ መከበሩ የምሳየዉ አድሰ አበባን ለግል ለማድረግ የታሰበንዉ ያልከዉ ትክክል ነው ጌዜ ይወሰዳል እንጂ እመንኛ እዛዉ እቦታዉ ይሄዳል በፋፃም መስቀል አደባባይ አይሁንም

  • @ebrahimnesro8968
    @ebrahimnesro8968 3 года назад

    You became now a disciplined professional journalist, i think you have learned a lot of things from your previous mistakes when you were worked for LTV show. Keep it up Betty.

  • @mohammedyasin5973
    @mohammedyasin5973 3 года назад +1

    በሳሙና ወይም በአፈር 7 ጊዜም ብትታጠቡ ከትምክህነታችሁ በፍፁም አትጠሩም።

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 3 года назад +8

    Yared is Amhara chauvinist. He talks about Ethiopia, but in his heart he is Amhara first. Ask him about Welkaite. He would tell you it belongs to Amhara. If you claim "Ethiopian", you should not be claiming this lands belongs to this group or that group of people.

    • @yonashabteslassie5192
      @yonashabteslassie5192 3 года назад

      Why ? what is wrong by telling the truth,everyone not only in ethiopia all east africans knows welkait belongs t amhara,you are full of hate,wake up we are in 21st century

    • @asmashifa4554
      @asmashifa4554 3 года назад

      You see, how he articulated to the question on.muslim mayor of sululta. He said i do not have any problem with females because i have so many friends and you can prove it from my earlier dating. Really funny answer.

  • @user-mb4wm1qg4z
    @user-mb4wm1qg4z 28 дней назад

    ሰወች ለማፈናቃል ሌላ አምተው ለማስፈር ጥላቻ ነው ።

  • @yimammohammed2654
    @yimammohammed2654 3 года назад

    gobez bettie we ethiopians muslims love you

  • @ajalen6878
    @ajalen6878 3 года назад +8

    This guy makes me convinced and confused 🤭

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 3 года назад +1

      Lol I had to listen to the interview twice and have one of my good friends listen to it. Ato Yared confused me to this extent. After some deliberation, my friend and I agreed that Ato Yared is either very unintelligent or has a disorder (Narcissist-grandiose)

  • @anteneh41
    @anteneh41 3 года назад

    የማንነትና የውስጣዊ ብቃት ኪሳራ የሚታይበት ያሬድ ዛሬ ደግሞ ትንሽ ባስፈገገኝ መልኩ ሮማንቲክ ሀሳቦችንና በጣም የማህበራዊ ህይወት አፍቃሪና ብሎም የግለሰቦች እምነትን አክብሮ በመቻቻል መኖር የሚችል አርጎ እራሱን አቅርቧል ምን አይነት የፍላጎት ምርጫ ኪሳራ ውሰጥ እንዳለ ያየሁበት ነው በነገራችን ላይ ከጠያቂዋ ጋር የሚያቀራርባቸው በጣም ብዙ ነገር አላቸው ዋናው ሁለቱም ግን አቋም የላቸውም እኔ ደግሞ ሁለቱ ዥዋዥዌዎች ብያቸዋለሁ ለሰው ልጅ ደግሞ አቋም የሚባለው ነገር መለኪያው ነው:

  • @mohakemal2035
    @mohakemal2035 3 года назад

    Woooow Bettiy part one ላይ ደብሮኝ ነበር አሁን ካስሽኝ

  • @hayalsewhayal9104
    @hayalsewhayal9104 3 года назад +1

    Dream on !! To be a leader , weslata Siltan Temega.

  • @hailemariam5975
    @hailemariam5975 3 года назад +1

    አቶ ያሬድ ስልጣን ፍለጋ አዲስ አበባ ገብቶ አማላጅ ልኳ ሳይሳከለት ስለቀረ ነው እንደተቃዋሚ ሆኖ የቀረበው:: ስልጣን ለመይዝ ምንም አይነት ብቃት ያለው ሰውነው:: አሜሪካን አገር ሲውደለድል የቆየ ቦዘኔ ነው:: ስደት ለጉራ ያመቻል እንዲሉ:: ሰውዪው ያለፈውን ታሪክ እንደ አንድ ትልቅ መሪ እንደነበረ ራሱን ሲያቀርብ በጣም ይገርማል:: አብይ ስልጥን እንዲሰጠ አማላጅ የተላከውን ሰው መጠየቅ ይቻላል

  • @sahlezewdinhe5360
    @sahlezewdinhe5360 3 года назад +6

    ካልጠፋ ቦታ መስቀል ለምን ፊንፊኔ ላይ ይከበራል ? ለምን ባህርዳር አይሆንም ?

  • @gamechujokora4206
    @gamechujokora4206 3 года назад +6

    ወይ ነፍጠኛ ጭራሽ ኦሮሞ በመረቱ ለላ ወገን ጠይቆ መኖር አለበት ማለት ነው ኢትዮጵያ ብላቹ የዳቦ ስም ሰታቹ ሁሉንም የመግዛት አባዘ አለባቹ ግንቦት 7 መሰሎቹ ብትጠነቀቁ መልካም ነው

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 3 года назад

    ትንሽ እንኳን አታፍሩም ስንትሺህ ወጣት አስፍጅታችሁ ዛሬ ድግሞ በስተርጅናህ ልጆች ልትበላ ለማያውቅ ታጠን አለን ዛሬም የትናቶቹኢህአፖ በናተ ሌብነት ምክኒያት

  • @birhanuteshome2368
    @birhanuteshome2368 2 года назад +2

    ምን አይነት መጃጃት ነው መቸ ነው ለኢትዮጵያ ወጣቶች ምታስቡ የሀሳብ አቅም ያለው ሰው በስልጣን ላይ ያለዉን መንግስት አናግዝ የምትሉ ምን አለ ኢትዮጵያን ለሚወዳት ብትተዉልን

  • @yesufsaid9620
    @yesufsaid9620 3 года назад +1

    ኣይ ብሄርተኛነት ከባድ ከባድ በቀላሉ በፀሎት በስለት የማይለቅ ትልቅ ካንሰር በሽታ ነው
    ወለጋም ጎጃምም ሲዳማም ኣዲስ ኣበባም የሁላችንም ነች ሎንደንም ኒውዬርክም ፍራንክፈርትም የመጤውም የትውልዱም በፈለገው ከተማ የመኖር መብት እንዳለው ሁሉ እኛስ? በተለይ ተምረናል በሚሊ ውይ

  • @tsegaberhan2382
    @tsegaberhan2382 3 года назад +1

    እሬቻ አደባባይ!!!!!!!! ምን ዓይነት ድፍረት ነው እባክሽ!!!!

  • @samiyaabajobir6611
    @samiyaabajobir6611 3 года назад

    Tank you Batey

  • @berhanuwordofa4221
    @berhanuwordofa4221 3 года назад +1

    ይህ ስው ምን ያህል ቀፎ እንደሆነ አስተሳሰቡ በራሱ ይመስክራል

  • @abiygebrehywet8348
    @abiygebrehywet8348 3 года назад

    ያቀረብሽው ጥያቄ ጥሩ ነው ግን አቶ ያሬድ ሕዝብ የሚያየው ቃለመጠየቅ ላይ ደረቱን ገልጦ እንደጎረምሳ ጥሩ አይደለም በዚህ እድሜ አይመጥንም ጠቆም አርጊልኝ thanks

  • @fekadutefera7680
    @fekadutefera7680 2 года назад

    ቤቲ፣ ጎበዝና ሞጋች ጋዜጠኛ ነሽ።

  • @almekteb7722
    @almekteb7722 3 года назад +1

    አረ ያ ትውልድ ተመቸኝ ባልጠፋ ቦታ አላለም
    ጋሼ ጭንቄዎት ቀንጭሯል ። ለሁሉም የምትሆን ሀገር እያሉ ማግለልማ መቀንጨር ነው።
    ጋሼ ፀጉሮት ቀለም ነው እንዴ ወዮ እድሜ ውሀ በላው

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 3 года назад

    #Betty koi God bless you ⭐️💞💕💕💕❤️💚❤️ Oromo 🏆🏆🏆🙌🙌🙌🙌

  • @abbeyae4472
    @abbeyae4472 3 года назад +1

    ወቅታዊ ፖለቲከኛ የትም አይደርስም

  • @eebbawaaqayyoo6266
    @eebbawaaqayyoo6266 3 года назад +7

    ደንቆሮ የሆነ ሰው ለሚን ጋበሽ፣ አማራ አይነካም ሁሌም ኦሮሞ ላይ አይናቸው ይቀላል

  • @christhomas6893
    @christhomas6893 3 года назад +8

    Thank you Betty