ሀሰተኛው ነብይ 16 አመት በትዳር ላይ ያለሁትን እኔን ጌታ በዚህ አመት እንደሚድረኝ ሲናገር ለዚህም 80 ሺህ ብር ሲቀበል የስልክ ቅጂ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 811

  • @senaitalemu507
    @senaitalemu507 6 месяцев назад +13

    ሀሰተኞች ይነሳሉ ተብለናል
    የመጨረሻ መጨረሻው ዘመን ነው ስለዚህ እንደነዚህ አይነቶቹ ፈልተዋል
    የዚህ ደሞ ይለያል አቤት ውርደት
    ተስፍሽ ተባረክ በዚህ ቪድዮ ምክንያት ከሌቦች የሚያመልጡ ይኖራሉ

  • @12Ethiopian
    @12Ethiopian 6 месяцев назад +31

    ጎበዝ በርታ ወንድማችን እባክህን የቀሩትን በሙሉ አጋልጥልን እባክህን እኔ ምስክር ነኝ ስንት ብር ተበለው

  • @abrahamalemayehu9701
    @abrahamalemayehu9701 6 месяцев назад +6

    እረ። አንተ ጀግና ነህ ።ደግ አደረግክልን እነኝህን ነብሰ በላ ነውረኞች ። ይህን ህዝብ እንዲህ አንቃ ።

  • @FreweiniKflezghi
    @FreweiniKflezghi 6 месяцев назад +2

    ኤረ ይሄ ሰውየ ለኔም ገጥሞኛል እኔ በባንክ የነበረኝ ገንዘብ 2000 ብር ነዉ ካለሸ ገንዘብ ለቤት ክራይ 24000 ላኪለት ብሎሻል ሲለኝ እግዚአብሂር የለለኝ አይጠይቀኝም አልኩት እሱ ምን አገባዉ አከዉንቱን ላከልኝ ከዛ በሃላ ማን መሆኑ ገባኝ ዉዶች እግዚአብሔር የለለን አይጠይቀንም ፈታኝ ጌታ የለንም አጽናኝ እንጂ እና ወንድሜ ተባረክ

  • @alemasgedom5391
    @alemasgedom5391 6 месяцев назад +5

    ተስፍዬ በጣም እውነተኛ ነህ ፈጣሪን እድሜ አና ይስጥህ።

  • @hannateklu9072
    @hannateklu9072 6 месяцев назад +2

    ።።።፡፡።።።,እኛ ጭፍን የአብይና ❤የጴንጤ ❤ደጋፈዋች ነን።❤ለእኔ የኦርቶዶክስ ቄሶች ና።ቸው ሌቦየች ከቤተክርስትያን ሙዳይ ካዝና ላይ የሚቦጭቁቸት የእነዚዚህ ቀላላል❤ ነው።❤❤

  • @tigiwondi778
    @tigiwondi778 6 месяцев назад

    የብዙ ሰው ህይወት ያበላሹ ሰዎች ከእግዚአብሔር ጋር የነበራቸውን ጥሩ ህብረት ያበላሹ የጥልቁ መልዕክተኞች ናቸው.ወገኖቼ ጌታ ቅርብ ነው ለራሳችን ይነግረናል::እኔም እግዚአብሔር አላቆኝ እንጂ ህይወቴ አደጋ ላይ ነበር.ዛሬ ግን ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ እና ብቻ.

  • @animallife8337
    @animallife8337 6 месяцев назад +2

    ተስፍሽ ትልቅ ስራ ሰርተሀል እግዚአብሔር ይባርክ ........ለሎችም ትምህርት ይሆናል ። ነገር ግን አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ሀሰተኛ ነብያትን በአቅጣጫ ወይም አብዛኞቹ ከደቡብ ኢትዮጵያ እያሉ ነው ይህ መልካም አይመስለኝም ።

    • @dadydady3547
      @dadydady3547 6 месяцев назад

      99% ከደቡብ ነዉ መቅሰፍት እንዳያመጡባችሁ?

  • @Online-d1h
    @Online-d1h 6 месяцев назад

    Stay blessed Tesfesh for your efforts to expose false prophets and wolfs that love money and didn't care about the body of Christ!

  • @familytube2130
    @familytube2130 6 месяцев назад +2

    ተስፍሽዬ❤ ትችላለህ

  • @MlakuMlase
    @MlakuMlase 6 месяцев назад

    መቼም ልዑል እግዚያብሔ ቁጣው ምህረቱ የበዛ ለቅጣት አይቸኩልም ስለዚህ በሚዲያ የሚቀርቡና ህዝብን የሚያሳስቱ ወንድምን ከወንድም ያስተራረዱ እውነትን ወደጎን በመተው ከማስታረቅ ይልቅ ህዝብ ለህዝብ እንዲፋጂ እንዲሰደድ እንዲራብ እንዲታረዝ ያደረጉ በ በእግዝያብሔር ስም እንፈውሳለን ጸጋ በጸጋ እናረግሀለን መላከ መላዕክትን ያዋረዱ ሁሉ ወደንሰሀ መግቢያ ጊዚያቸውን ሳያባክኑ በተሰጣቸው ጊዜ ካልተጠቀሙ ፍርድማ ያገኛሉ አንዳንዶቹም ራሳቸውን ቆም ብለው ቢመለከቱት በአካላቸው ለይ ምልክቱን እያሳያቸው መሆኑን የገዛ ሰውነታቸው ለይ ምልክቱን ይፈልጉ ለሁላችን ፈጣሪያችን መድሀኒታችን እየሱስክርስቶስ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 6 месяцев назад

    እዉነትም ደፋሮች ናቸዉ ጌታ ይገስፃቸዉ

  • @fasikashelemu806
    @fasikashelemu806 6 месяцев назад +3

    You are right the same happens for me

  • @salamsalam1464
    @salamsalam1464 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ምሳካ ይኩን ተስፍሸይ❤❤❤

  • @zerihuntutushmikysimamo1637
    @zerihuntutushmikysimamo1637 6 месяцев назад +2

    ወደንድምህን ተፈትነው ዘንድ አንተማነህ ? ይሁን እንጂ ይህንን ነገር ለእግዚአብሔር ተውለት እርሱ አንተን እንደ ማረህ ይምራቸዋል። ❤❤❤❤❤❤🙏

    • @natnaelbeyene7917
      @natnaelbeyene7917 6 месяцев назад

      you stupid ass fool! wake the fuck up! Deneze hayemanotegna! denekoro!

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 6 месяцев назад +1

      ሲጀመር እግዚአብሔር የሚምረው ጥፋቱን አምኖ ተፀፅቶ በንስሀ ከክፉ መንገዱ ከተመለሰ ብቻ ነው:: ለንስሀ ያብቃው:: ሲቀጥል የሱ መማር አለመማር አይደለም ቁምነገሩ:: ሰዎች እውነተኛ ነብይ ነው ብለው እንዳይጭበረበሩ ገንዘባቸውን እንዳይበሉ አይናቸውን ለመግለጥ ነው::

  • @degnet1159
    @degnet1159 6 месяцев назад +27

    በእውነት ተስፍሽ ጀግና ነህ :: ምክንያቱም በዚህ አስተማሪ ቪድዮ የተነሳ ብዙ ሰዎችን ከጥፋት ትታደጋለህ :: ስለዝህ እንደዚህ ያሉ አጭበርባሪዎችን ማጋለጡን ቀጥልበት:: ጌታ ካንተጋር ይሁን :: እውነት ነጻ ያወጣል !!!

    • @Chereka203
      @Chereka203 2 месяца назад

      🥱🤧👹🦍🪰👎

  • @getachewhailemariam7645
    @getachewhailemariam7645 6 месяцев назад +22

    ብዙ ሰ ው ይማርበታል የሚል ግምት አለኝ:: thanks Tesfish 👌👌🏻👍❤️🙏

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t 6 месяцев назад +42

    እነሱ ምን አደረጉ ሕዝቡ ጥንቆላ ይወዳል። ይጓርፋል።

    • @tsinatkonjo9200
      @tsinatkonjo9200 6 месяцев назад

      Yetu hizib?

    • @googlesamsung2587
      @googlesamsung2587 6 месяцев назад

      nebiy nege yemilew bet yemihdut hezboch nachewa@@tsinatkonjo9200

    • @Online-d1h
      @Online-d1h 6 месяцев назад

      Some how you are right but the main problem of our people is lack wisdom, understanding and hard work. there is no success with out being rooted in the word of GOD, wisdom and hard work. our people lack this three main thing but to compensate this gap our people deceive there themselves by following false message and prophecy instade of working hard to improve there life. may GOD help us to return to our consciousness and work hard!

  • @amareyohannes3730
    @amareyohannes3730 6 месяцев назад +9

    ተስፍሽ አነዚህ የሐይማኖት ነገዴዎች አስመሳይ አጭበርባሪዎች የእግዚአብሔር ሰም እያነሱ የማጭበርበር ድርጊት ይፈጽማሉ ጌታ እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጠው አሰርቱ ቃላት አንዱ አንኳን አያከብሩም ። ተራ ወሮበሎች ናቸው።

  • @ethiopia884
    @ethiopia884 6 месяцев назад +21

    አይ ተስፍሻ እንደ ዛሬ አስቀከኝ አታውቅም።
    የምሰራው ነገር ሁሌም ያስደስቱኛል

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 6 месяцев назад +10

    ተስፍሽ 95% ነብያት እንዲህ ናቸው እስኪ ቢሰማ ይህ ምስኪን ህዝብ እየገለጥክ አሳያቸው እንኳን ነብይ ምእመን የሚያስብል ህይወት የላቸውም የሚሰማ ይማር።

  • @asterbeshah6237
    @asterbeshah6237 6 месяцев назад +9

    አይ ተስፍሽዬ, ምን ላድርግህ???
    የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ🙏 እግር በእግር ተከታተልልኝ የታባቱ ይሄ ሌባ።

  • @tesfayewerede3347
    @tesfayewerede3347 6 месяцев назад +35

    ዘመኑ የመጋለጥ ዘመን ነው ይህ ግለሰብ ብቻው አይደለም በጣም ብዙ ናቸው ።

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 6 месяцев назад +7

    አቤቱ የጌታዬ ትእግስት ብቻ ነዉ ግርም የሚለኝ አሁንም በምህረቱ ያስብን ያስበን ያስበን አሜን

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru 6 месяцев назад +12

    እነዚህን የወንጌላዊት ድርጅት ሌቦችን በማጋለጥህ እናማስግናለን። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እነዚህን በእግዚአብሔር ስም የሚጫወቱብህን በቃ በል አትከተላቸው

    • @davidcp889
      @davidcp889 6 месяцев назад

      men eyalesk nw???

  • @Yosanbrhan-wk7ks
    @Yosanbrhan-wk7ks 6 месяцев назад +16

    ተስፋይ ሓቀኛ ሰብ እግዛብሄር ምሳካ ይኩን ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShewangzawHailu
    @ShewangzawHailu 6 месяцев назад +3

    2ኛ ጴጥሮስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤
    ² ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል።
    ³ ገንዘብንም በመመኘት በተፈጠረ ነገር ይረቡባችኋል፤ ፍርዳቸውም ከጥንት ጀምሮ አይዘገይም ጥፋታቸውም አያንቀላፋም።

  • @Newheadphones
    @Newheadphones 6 месяцев назад +23

    አውነተኛ ሰው በእውነቱ ትለያለህ❤❤❤❤❤

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 6 месяцев назад +7

    ዘንድሮ ሀሰተኛ ነብያቶች የት ይሆን የምትደበቁት? የምትጋለጡበት ዘመን መጣ

  • @sahleselassieamarekassa3921
    @sahleselassieamarekassa3921 6 месяцев назад +31

    እሱን ብቻ ሳይሆን በየፎቶውና በየመድረኩ ከእርሱ ጋር የሚታዩትም ሰዎች በproxy የሚመዘኑበት ምርጥ ቪድዮ ነው!!!

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 6 месяцев назад +14

    ተስፍዬ አስገረምከኝ። ተባረክ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wosenhabtamu5404
    @wosenhabtamu5404 6 месяцев назад +9

    የትልልቅ የሌቦች መድረክ በትክክል እባክሕ እነዚሕን ሀሰተኞች ማጋለጥሕን እንዳታቆም አንድም ሰው ቢሆን ከመጭበርበር ይድናል

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 6 месяцев назад +10

    wow, this crazy እንዲህ እያሉ ህዝብን ዘረፉት

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 6 месяцев назад +9

    ተስፍሽ ብዝ እውነት ነገር አለህ በተለይ ያወከውን ለማሳውቅ የምታደርገው ጥርት ደስ ይለኛል❤😂

  • @mulutube1648
    @mulutube1648 6 месяцев назад +11

    አይ ተስፍሽዬ ትመቸኛለህ እኮ ሽአመት ኑርልኝ የኔ መልካም ሰው

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 6 месяцев назад +6

    ተስፍሽ ወንድማችን ምንም ነዉር አልሰራህም እንደ አንተ ያሉ ጨካኞች ካልገለጧቸዉ ትዉልዱ መጫወቻ ሆኗል በርታ

  • @wxzlli
    @wxzlli 6 месяцев назад +32

    ተስፍሽ ሁሌም አክባሪህ አና አድናቂህ ነኝ እውነተኛ ሰው ነህ❤ ኣምላክ ዘመንህን ይባርከው 🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @Mom2023new
      @Mom2023new 6 месяцев назад +1

      የጌታ ፀጋና ሰላም ዘወትር ይብዛልህ! በእውነት ጌታ ይባርክህ ገና ጌታ ያጋልጣቸዋል! በርሀ! ጌታ ቤቱን ያጠራል!! ተስፍዬ፣ እባክህን በዚህ ገጽ ኮሜንት መስጫው ላይ ልኬልሃለሁ፣ አደራህን በጥንቃቄ በማስተዋል አንብበው፣ ይህ ለ28ዓመታት የሰማሁት እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ ነው፣ ስለዚህ ሁሉ ምስክሬ እግዚአብሔር ብቻ ምስክሬ ነው፣ ማዘር ነኝ፣ አንተና ቤተሰብህን ጌታ ይበርክህ፣

  • @meseleharbacho3110
    @meseleharbacho3110 6 месяцев назад +3

    ተስፍሽ ይህ አጭበርባሪ ሀዋሳ ነው የሚኖረው እና እኔም እዛው ስለሆንኩ አውቀዋለሁ።
    በጣም ስበዛ ደፋር እና አይን ያወጣ ሌባ ነው።
    በተለይ ታዋቂ ሰዎችን ካየ ሮጦ ፎቶ ለመነሳት ነው የሚንጠለጠለው።

    • @adambosat238
      @adambosat238 6 месяцев назад +1

      ሌላ፣ የምታውቀው፣ ካለ፣ ጀባ፣ በለን፣ ሌባ፣ አታላይ፣ ይጥፋ።

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ሀሰተኛውን ከምድራችን ይጥረገው ! ይፈርዳል !

  • @abdellatekaabdellateka6046
    @abdellatekaabdellateka6046 6 месяцев назад +7

    woooow ወንድሜ ድሮ አንተን በበረከት መርዕድ መዝሙር ላይ አውቅህ ነበር ..እንዲህ ሐሰተኛን አጋላጭ መሆንህን አላውቅም ነበር ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ እጠላህ ነበር ለካ እንዲ አይነት ሰው ነህ ካሁን በኃላ ወደድኩህ በጣም አሪፍ ሰው ነህ በዚህ ስራ ቀጥል ተሰፍሽ አደራ ብዙዎችን እንዲህ አጋልጥልን እግዚአብሔር ይባርክህ 80.000 ..100.000😂😂😂😂

  • @salamsalam1464
    @salamsalam1464 6 месяцев назад +11

    እዋይ ዉርደት😢 አምላክይ ብመንገድካ ምርሓና❤❤❤

  • @ዳሞራ
    @ዳሞራ 6 месяцев назад +8

    በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ የፈረሰችው እነዚህ አመንዝራዎች ነቢያት ናቸው ብሎ በተቀበላቸው ሰዎችነው ፈፅሞ የምትጠፋውም በነዚህ ጉግማንጉግ ነው😢

    • @Yaseen-mi
      @Yaseen-mi 6 месяцев назад +1

      ኣየ ሃላፊነቱን በጥላቻ ታውራቹ ኣንድን ብሄር ለማጥፋት 🇪🇷 ጋብዛቹ የታተራቹት ላይ ነው።
      ውድም ትበል ያቺ ሰይጣይ ኣገር

    • @yisakmekonnen1236
      @yisakmekonnen1236 6 месяцев назад +1

      ምድራዊ ሲኦል እማ የእናንተ ሀገር ነው ኤርትራ የደም መሬት

    • @ዳሞራ
      @ዳሞራ 6 месяцев назад

      @@yisakmekonnen1236 እርትራ ሰው እየሞተባትኮ አይደለም ሀሰተኞች መጥፋት አለባችሁ ከኤርትራ አሳነሳችሁን

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 6 месяцев назад

      ኢትዮጵያ አልፈረሰችም አትፈርስም ሟርተኞች አናታቸው ይፍረስ!

    • @ዳሞራ
      @ዳሞራ 6 месяцев назад

      @@በላይነህካሳ ሆድ ዕቃህ ይፍረስና ምን ሲሆነው ፈረሰ የሚባለው

  • @TadeluHagose
    @TadeluHagose 6 месяцев назад +2

    አውነትኛ ከሆንክ ለራሱ ንገረው

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 6 месяцев назад +8

    ዝም ብሎ አሜን ይባላል በየመድረኹ እና በሚመጣው በማፍያዎች ነብያት ተብየው ሲዘረፉ ትንሽ ኣይማሩም ከሌሎች

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 6 месяцев назад +5

    i was not some one who asking prayer but now i days i ask prayer form some people what i learn is ጥቂቶቹ ጉዳያቸው ብር እንጅ ሰወች ዳኑ ተፈወሱ ጉዳይዋቸው አይደለም ::በዛው ልክ ደግም በጣም ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለባቸው ;በትክክል ከመነፈስቅዱስ ተቀብለው ለኛ መልክት የሚናገሩ አሉ:: ሰለነሱ እግዚአብሔር ይባረክ ::
    ሰለዚህ በተቻለ መጠን እዛም እዚሆም በመሮጥ ፀሎት መጠየቅ ጥሩ አይደለም ሲጀመር እግዚአብሔር ለማጠሩት ሁሉ ቅርብ ነውና በራሳችን የምንፀልየውን ይሰማል ያኔ ለኮንፌርሜሽን ፀሎት ብንጠይቅ ስህተቸኞቹን ከእውነተኞቹ እንለይበታለን ሌላው እነሱ አሳዘኑን ማለት ጌታ እየሱስ አሳዘነን ማለት አይደለምና በንደት ለጌታ ጀርባ እንዳንሰጠው ::

  • @Beni_200
    @Beni_200 6 месяцев назад +5

    እንዴት በሳቅ ድክም እያልኩ እንደጨረስኩት😅😅 😂 አቤቱ እግዚአብሔርን ሃሰተኛ የሚያደጉ ሃሰተኞች ስራቸው ተጋለጠ ተስፍሽ እንዳለ ታክቲኩ ገብቶሃል በርታ ቆየት ቆየት እያልክ ደፋሮችን አጋልጥልን 100,000 ሺዋማ ኧረ በሳቅ ሆዴን አመመኝ 😢😂😂😂😂😂

  • @ezana5575
    @ezana5575 6 месяцев назад +61

    ተስፍዬ አንተ ትለያለህ የእነውት ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @HaymanotHailu-of5mb
      @HaymanotHailu-of5mb 6 месяцев назад

      He is liyer

    • @Chereka203
      @Chereka203 2 месяца назад

      ስራፈት ደንቆሮ 👎👹💩🦴🐕‍🦺🥱💀☠️🏴‍☠️🪰

  • @melay222
    @melay222 6 месяцев назад +7

    እኔ የድሮ ክርስቲን ነኝ አሁን ግን ቸርች አልሄድም የአሁን ክርሲቲያን ነን ባዮች ሳያቸው በቃ የሚሰማኝ ስሜት ልገልፀው ይከብደኛል።

    • @selamutekeba3960
      @selamutekeba3960 6 месяцев назад +2

      ቤተክርስቲያን አለመሄድህን አልመመክርም ይቅርታ አድርግልኝና። ጌታ በየ ዘመኑ ቅሬታ አለው። ከቅሬታዎቹ ጋር ህብረት አድርግ

    • @selamawitgebregiorgis4901
      @selamawitgebregiorgis4901 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂kemeseretu pete kehadi malet new

    • @liasol8518
      @liasol8518 6 месяцев назад

      Tikikil yedirowochu betam amagn neberu , benesu sim nw yeminegidut.

    • @AkelilHD
      @AkelilHD 6 месяцев назад

      ​@@selamutekeba3960እውነት ነው

    • @frehiwotdemissie4697
      @frehiwotdemissie4697 6 месяцев назад +1

      አይ ሰው አይቶ የመጣ ሰው አይቶ ይሄዳል

  • @winner3953
    @winner3953 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ነብይ ነኝ እያለ ይሚያጨበረብረውን ሁሉ ያለህን ማስረጃ ልቀቀው ህዝቡ ይወቃቸው ይማርበት

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 6 месяцев назад +5

    ጌታ በምህረቱ ያስበን በጣም ያስፈራል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን።

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 6 месяцев назад +5

    🤣🤣🤣🤣ተስፊሻ ኣክሽንህ እንደዛሬ ስቄ ኣላቅም ስወድህ የኡነት አባት እኮነክ🥰🥰🥰😘😘😘😘 ህዝቡ ግን ምን ሆኖ ነው ያሳዝናል😢😢😢😢

    • @efkb320
      @efkb320 6 месяцев назад

      ኣሜን በልዎ😂

    • @NomorehgdefEzgharya
      @NomorehgdefEzgharya 6 месяцев назад

      @@efkb320 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 6 месяцев назад +4

    ተስፍሽ እግዚአብሔር ይስጥህ የነዚህን ሀሰተኛ ነቢያት ነን ባይ ሌቦች ማጋለጥህ እጅግ እጅግ ደስ ይላል ተባረክ አንተ ትለያለህ እኮ በርታልን ወንድማችን ምድራችን በሀተኞች ተሞልታ ህዝቡም በውሸት እያለቀ እየጠፋ ነው ይሄንን ጉድ በማጋለጥህ ብዙዎች ጅላጅሎችን ታድናለህ በርታልን።ተስፍሽ

  • @atsedeborena4235
    @atsedeborena4235 6 месяцев назад +3

    ተስፍሽ አንተኾ ሰው ነህ ንጉስ ዳዊት ለልጁ ለሰሎምን ሰው ሁን ነው ያለው እግዚኣብሔር ኣምላኽ ዘመንህን ይባርኽ 😃❤️

  • @ፌቭንፍቅር
    @ፌቭንፍቅር 6 месяцев назад +7

    ይገርማል ተስፍሽ ተባረክ

  • @MeronBeletea
    @MeronBeletea 6 месяцев назад +4

    ለሁሉም ግዜ አለው ! ከእግዚአብሔርስ ማን ሊሰወር ይችላል ?
    “አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤” ገላትያ 6፥7
    ይህን ሕያው ቃልስ በድፍረት ጥሶ መዳፈር ፣ ጌታ ያላለውን እንዲህ ይላል ማለት ምን ያመጣብን ይሆን ?
    " ለመታወቅ ሮጠን ፣ በትእቢትን አፍጥነን ፣ በውርደት ተቋጭተን ምን ሊጠቅመን ፣ የትስ ሊያደርሰን ? በዘመናት ሁሉ አግዚአብሔር ሰውና በእርግጥም ቀን አለው ሰዎች ይድኑ ዘንድ አኛን ሀሰተኞች በአደባባይ ላይ በግልፅ ለያዋርደን !!!
    ጌታ ማስተዋልን ይስጠን !!!

  • @Lily-fq1co
    @Lily-fq1co 6 месяцев назад +5

    ተስፍሽ ቃላት ያጥረኛል ስላንተ ግን ጌታ እግዚያብሔር ይባርክህ❤

  • @DawitAbraha-e7b
    @DawitAbraha-e7b 6 месяцев назад +4

    ተስፍሻ ምናለ እንዳንተ ይህ ህዝብ እውነት ቢበራለት እልፍ እልፍ ሁንልን ተስፍሻ we love you brother❤❤❤❤❤❤❤

  • @geremewesundalew6496
    @geremewesundalew6496 6 месяцев назад +3

    Hahahaha አይ ተስፉዬ ከዚህ በላይ ሌላ ማለት አልችልም

  • @frehiwotgetachew2665
    @frehiwotgetachew2665 6 месяцев назад +4

    ተስፍሽ ሁሌም ለእዉነት የቆምክ ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @addgizaw7059
    @addgizaw7059 6 месяцев назад +1

    አንተም መንፈሳዊነትህን ጥለህ ። የፌስ ቡክ አርበኛ ከሆንክ ቆየህ ። ንሰሐ ገብተህ ወደ ሕይወት ተመለስ ። ጌታ ሲመጣ ከቦታህ እንዳያጣዕ ።

  • @selameselame234
    @selameselame234 6 месяцев назад +4

    WoWW . ተስፍሽ . እግዚያብሔር ባይምረን ኖሮ በጠፋን ነበር . አሁንም በምህረቱ ይጠብቀን

  • @estifanoskidane4650
    @estifanoskidane4650 6 месяцев назад +14

    ተስፈእሽ የኡነት ኣባት ባለንፁህ ህልና ልጅ ካባቱ ነውና ካትክን የወረስከው ንፁህ ስነልቦና በዘር ዘርህን ንፁህ ልቦና በለ ህልና ኣርጎ ያኑርልህ ፈጣሪ ሰላምህን ብዝት ይበል የኔ ወንድም

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb 6 месяцев назад +1

    Tesfsh ማርት በትዳ😊ርሕ ላይ እደረክ ??50dollr ለወደፊቱ ለምን እንደምታስወጣ ለበለጠ ለምን ትዋሻለሕ እራስህን ነዉ የፈተንከዉ ደሀ paster ሒወት አበላሽተሕ ምን ታገኛለህ አሁንም ዉሸትህን ያደርግብሐለ

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 6 месяцев назад +1

    አግብተህ እንዳታርፍ ማለት እኮ አላገባህም ማለት አይደለም በትዳር ውስጥም ሆነህም እኮ አላረፍክም ለማለት ይሆናል አንተ እራስህ እየዘበራረቅህ ነው ነውር ነው እሽ፤ እኔ ይህንን ዘማሪ አልፎ አልፎ ሲያገለግል አውቀዋለሁ እንጅ በቅርበት አላውቀውም ነገርግን እኔ እንደተረዳሁት ችግሩ ያለው አንተጋ ነው፤ ምክንያቱም ሙሉ ቅጅውን ጣልቃ እየገባህ ሳታምታታ ለህዝቡ ማሰማት ነበረብሕ 1. ሙሉ ቅጅውን ሰው ሰምቶ ትክክለኛውን እንዳይፈርድ ዝንብለህ ጣልቃ እየገባህ ታምታታለህ
    2. ድራማ ስለምሰራ አልክ ሆን ብለህ ስሙን ለማጥፋት የተጠቀምክበት ነው እኔ በግሌ የሚሰማኝ
    3. ብር መጠየቁን አጋነንከው በርግጥ እኔም ብር አጠያየቁን ባልደግፈውም፤ አገልግሎሐልና ብትሰጠው ምን ችግር አለው። እራስህን ፈትሽ ወንድሜ ሁሉም የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ይላል መጽሐፍ ቅዱስ።

  • @JOSHUA_4950
    @JOSHUA_4950 6 месяцев назад +1

    አሁን አንተ ምን አደረክ እንደመምከር
    “የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።”
    - 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16-17

  • @mulunegusse8021
    @mulunegusse8021 6 месяцев назад +1

    ምን አገባህ በዚህ ደረጃ ወርደህ የሰውን ሐይማኖት የምታወርደው እኔ የሐይማኖት ተክታይ አይደለሁም ግን ይህ ነገር ይቁም በሐይማኖት በዘር በዚህ መልኩ ማዋረድ ጥሩ አይደለም ላንተ መጥፎ የሆነው ለሌላው ደግም ጥሩ ሊሆን ይችላል አንተ ነህ ሌባ ለዩትብ ብለህ የሰው private በውሸት ድምፅ በመቅየር የምትረብሽ የወረድክ ነህ ይህን ድምፅ ቅርፅ ይዘው ቢክሱህ ክለህብት ሐገር ትጠፈር ነበር አንተ ለሰውየው ደወልክ እንጂ እሱ እልድወለም ግን እግረመንገድህን ማስታወቂያህን ሰራህብን😂😂

  • @MrDany1632
    @MrDany1632 6 месяцев назад +5

    Tesfish this is amazing investigative journalism , keep up the good work on the topic . please make it with purpose and plan to continued content on the topic

  • @getahunhalefom913
    @getahunhalefom913 6 месяцев назад +3

    እውነትህን ነው ከረጅም ዘመን ጀምሮ ቀድመህ የነቃህ አንተ ነበርክ እኔ እራሴ እቃወምህ ነበር እነኝህ ከፉዎች የወንጌል ፀርች ዋጋቸውን ከራሱ ከባለቤቱ ያገኛሉ አዳራሻቸው በእሳት የሚበላበት ዘመን ይመጣል

  • @fetehsamuel2812
    @fetehsamuel2812 6 месяцев назад +2

    ብልግናም ማለትም ብልፅግናም ነብያቱም ቱሪናፋውች። እንደው አምላክ ከ ከነ መሪያቸው ኮሌኔል አብይ ይንቀላቸው

  • @mesimeseret15
    @mesimeseret15 6 месяцев назад +1

    ግን አንተም እኮ እዛው ስልክ ላይ ተናግረኸው ቢሆን መልካም ነበር በአሜን ነው የዘጋኸው⁉️

  • @semi4072
    @semi4072 6 месяцев назад +4

    Thank you for sharing this kind of video it will teach others, and it will not be Blackstone, the true gossple.

  • @gelayeg.michael3703
    @gelayeg.michael3703 6 месяцев назад +1

    ሌላው ደግሞ ህዝብን መዝለፍህ😮ን ለአፍክ ለከት ይኑረዉ ትልቅ ሰው አይደለህሞ አንዴ

  • @ክፉ
    @ክፉ 6 месяцев назад +1

    አንተም ሸቃይ ነህ 😂😂 በልጁ አሳብበህ የ DMC ማስታወቂያ እየሰራህ አይደል?😂😂 ሁሉም በየዘርፉ ነዉ 😂😂😂

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru 6 месяцев назад +1

    ህዝቡ ከቀን ቀን ሀቁን አይረዳም? ይህ ልክፍት ወይንም የለየለት ድንቁርና ነው።

  • @alem8342
    @alem8342 6 месяцев назад +3

    ተስፍሽ አታላይን ከማታለል በላይ የሚያ ስደስት ነገር የለም ::ልብ ያለው ልብ ይበል!ተባረ ክ

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 6 месяцев назад +10

    መልእክት ብቻ ከመጠበቅ እግዚአብሔር በቃሉ እንዲያስተምር ህዝቡም ቃሉን እንዲጠብቅ ይህ ማስተማርያ ይሁንላቸው።

  • @melkamusonko
    @melkamusonko 6 месяцев назад +2

    ተስፋዬ አው ለብዙ ግዜ ተዋግታል አሁንም በትክቶክ ሼር ማረግ ይጠብቅብናል ተባረክ ጌታችን ኢየሱስ ይባርክ

  • @yemanehagos9683
    @yemanehagos9683 6 месяцев назад +5

    ይገርማል በጣም

  • @gurati8726
    @gurati8726 6 месяцев назад +1

    ማጋለጥ ሌላ ሚዲያ ለይ ማውጣት ብልግና ነው .ልጅ አባቱን በጎዳ እንጂ መንገድ ላይ አያወጣም ጌታ ይገስፅህ

    • @menatsige
      @menatsige 6 месяцев назад

      Bettam Bettam lik

  • @TadeluHagose
    @TadeluHagose 6 месяцев назад +1

    ሚዲያ መጥቶ ማውራት ቁምነገር አይደለም

  • @m-dg9yx
    @m-dg9yx 6 месяцев назад +1

    ተስፍሽን ምትቃወሙ ሰዎች ግን በጤናቹ ነው?

  • @habeshist
    @habeshist 6 месяцев назад +2

    Not 95% አጠቃላይ የትንቢት፣ ተአምር ፣ ፈውስ የተባለ ነገር የለም።100% ከሚያወሩት ትንቢት አምስት % የተሳካላቸው የስልክ ቁጥር እና የቤተሰብ ስም ጠርተው ሊሳካላቸው ይችላል

  • @እስቴርመኮንን
    @እስቴርመኮንን 6 месяцев назад +4

    እንደዚህ ንገርልን እንጂ!!❤አቦ ተባረክ👍

  • @deborah9291
    @deborah9291 6 месяцев назад +2

    ትክክል ነህ ወንድሜ በጣም የምናሳዝን ነን ደንዘናል ፕሮቴስታንት ተከታዮች የማንም መቀለጃ ሆነናል እግዚአብሔር ይበቀላቸው በስሙ የነገድት ሁሉ እኔ እራሴ እንዶ በምኖርበት ሀገር መጥታ እኔን የማይመስል ነገር ተንቢት እመጣሁ እለች በጣም ውቨታም ናቸው

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ሰዉን እንዲህ አንቃው እንጂ ህዝቤ ተኝቷል እኮ💜🙏

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 6 месяцев назад +2

    ይሔ እልም ያለ አጭበርባሪ ነዉ እኔንም 10,000 ብር አጭበርብሮኛል

  • @selamutekeba3960
    @selamutekeba3960 6 месяцев назад +3

    ይገርማል። እግዚአብሔር ለእሱም ምህረት ያድርግለት

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 6 месяцев назад +1

    ቆይ ግን እግዚአብሔርን አይፈሩም እንዴ?

  • @Hareg675
    @Hareg675 6 месяцев назад +2

    ተስፍሽየ😂😂 እንዲ ሓቅ ሓቁን ሰለምትናገር በጣምም ነው የምወድህ ያለ ሃይማኖት ልዩነት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @መንደላይ-ቘ3ደ
    @መንደላይ-ቘ3ደ 6 месяцев назад +1

    Same thing, almost same conversation with my wife, specifically the way he picks up the phone and the words lol

  • @awtachewraya2890
    @awtachewraya2890 6 месяцев назад +3

    TST, you are one of the most composed, all round, wise and intelligent guys on you tube. you are a person with a great sense of humor too. Wish you long life pal!!

  • @Dior768
    @Dior768 6 месяцев назад +2

    ❤ ተስፍሽ ጌታ ይባርክህ ቀጥልበት please❤

  • @benai5241
    @benai5241 6 месяцев назад +1

    ይሄንን video link በ what's up ላክለት😂 እግዜር ነው ያጋለጠው ! እንደዚህ ሰው ሁሉ በ social media የሚያጭበረብሩትን በማጋለጥ ብቻ ሳይሆን ለፍርድ በማቅረብ የ ምስኪኑን ህዝብ እምባ ማበስ ይቻላል ! በርታ DMC ማስታወቂያ ብትሰራም ችግር የለውም እስከከፈሉህ ድረስ ማስተባበል ኣይጠበቅብህም ..

  • @lewi1990
    @lewi1990 6 месяцев назад

    የሁሉም ነብይ ታሪክ ይህ ነው ፣ የነሱ voice record አልተገኘም እንጂ

  • @ሠላም-ጰ3ቸ
    @ሠላም-ጰ3ቸ 6 месяцев назад +2

    ተስፍሽዬ አንተ እውነተኛ ቅዱስ ሰው ምነው እየጠፋህ ነው አትጥፋብን ውድ ወንድማችን እንወድሀለን እናከብርሀለን❤❤❤

  • @fetehsamuel2812
    @fetehsamuel2812 6 месяцев назад +1

    አብነት ነጋሽ ይባላል ለማታውቁት።የብልፅግና ካድሬ እና የካደ ድሬ ነብይ ነው።😅😅😅😅

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 6 месяцев назад +1

    የትልልቅ ሌቦች ጥሩ አገላለጽ ነዉ

  • @azeb9433
    @azeb9433 6 месяцев назад +2

    እናመስግናለን ወንድማችን🙏 ምን ዓይነት ዘመን ደረስን ይገርማል ❤❤❤

  • @adambosat238
    @adambosat238 6 месяцев назад +1

    ተስፍሽ፣ ሀገርን፣ የበጠበጡት፣ እነደነዚህ፣ አይነቶች፣ ናቸው፣ ነብይ፣ ፓስተር፣ የእግዚአብሔር ፣ ሰው፣ ቢሾፕ፣ ወዘተ፣ እውነትም ሌቦች፣ በርታ፣ ውንድም፣ በርታ ወንድም ።

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 6 месяцев назад +3

    ሰላም ጤናን ይስጥልኝ ተስፍሽ!!!!