ኮሜዲያኑ ጥያቄዉን ይዞ መጣ | Ermi HD | Memhr Yohans | እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian's Live
HTML-код
- Опубликовано: 25 янв 2025
- Ermi HD | Memhr Yohans | እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian's Live
Mezmur_Yared,Mezmur yared,Lidetekal,Felege atnatewos,Apostolic Answers,መዝሙር ያሬድ
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa፣ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው
Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw
ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
Ermi HD | Memhr Yohans | እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian's Live
ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን
This stream is created with #PRISMLiveStudio
በዚህ ዘመን አራዳ ማለት ሰለ ሃይማኖቱ ጠንቅቅቆ የሚያውቅ አውቆም የሚኖር አራዳ ነው❤❤
❤🙏👏
ኤርሚየ ይሄን ፕሮግራም መጀመራችሁ በጣም ጥሩ ነው። የእምነታችን መሰረታዊ አስተምህሮ በደንብ ለማናውቅ ምዕመን በቀላሉ ለመረዳትና ተዘጋጅቶ ለመኖር ይረዳናል። ብዙው ሰው በባዕድ ትምህርት የሚነጠቀው የቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ በደንብ ስለማያውቅ ነው። ከኢትዮጵያ አልፎ ውጪ አገር የሚኖሩ ብዙዎቻችን የምንከታተለው ነው። ለስንት ነፍስ መዳን እና ተስፋ እየሆናችሁ ነው። እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ።
በርታልን ኤርሚ በጣም እየተማርን ነውእናመሰግናለን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
እኔ ኦርቶዶክሰ ነኝ ግን ሰለራሴ እምነት ብዙም አላውቅም ነበር ነገር ግን እናንተን መከታተል ሰጀምር ብዙ የማላቃቸውን ነገሮች ማወቅ ችያለው አንም ግን ብዙ ይቀረኛል እናንተን እግዛብሔር ይጠብቃችው❤❤❤❤
ዋናው ስለ መዳን ማወቅ ነው ።የዲያቆን ያረጋል አበጋዝ የመዳን ትምህርቶችን እዚው youtube ጋር ማስታወሻ እየያዝሽ አዳምጭ ይገባሻል
ባዎቅሽው ልክ በሕይዎት ኑሪው እውቀት ያለሕይዎት ከንቱ ነውና
ኤሪ ጎበዝ 🙏👏🙏
ዶክተር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ በቲክቶክ ቢመጣ ጥሩ ነው ። በ አንድ አመት ውስጥ ጴንጤ ትጠፋ ነበር 😢😢