የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 38 | ጽኑ መሠረታችን | Matthew Teaching 38 | በአብርሃም ተ/ማርያም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 32

  • @equipmedia2577
    @equipmedia2577  Год назад +8

    #የአርብ_ምሽት_የትምህርት_ጊዜ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ተከታታይ_ትምህርት
    #ጽኑ_መሠረታችን
    📖 ማቴ 7:24-29
    - የደቀመዝሙር ምልክቱ የጌታን ቃል ሰምቶ አድራጊ መሆኑ ነው። ሲያደርግ ግን ተጣጥሮ ሳይሆን የእግዚአብሔር ጸጋ ራሱ ያግዘዋል።
    - ሰው የጌታን ቃል ሲቀበል ለአለም ጠላት ይሆናል፤ ብርሀን ስለሚያበራ።
    - መሠረት ከመደምደሚያ ይበልጣል። መሠረት የአንድ ቤት ዋስትና ነው።
    🚩 ሰው ህይወቱን የሚመራበት የስልጣን ምንጭ በ4 ይከፈላል
    1) አዕምሮ (Mind)
    2) ትውፊት (Tradition)
    3) መሪዎች (Leaders)
    4) የእግዚአብሔር ቃል (Bible)
    - በየትኛው ላይ ነው ቤታችሁን የመሠረታችሁት? በአለት ወይስ በአሸዋ ላይ?
    * አማራጭ ቀርቦልናል?
    - ልባሙ ሰው ወይስ ሰነፉ ሰው?
    - በጠባቡ መንገድ ወይስ በሰፊው መንገድ?
    - መልካሙን ፍሬ ወይስ ክፉውን ፍሬ?
    * ደቀመዝሙር የሆነ ሰው የጌታን ቃል እንደ አማራጭ ሳይሆን እንደ ህይወት መመሪያ ይይዛል።
    📖 📖 📖 📖 📖 📖 📖 📖 📖 📖 📖 📖 📖 📖
    በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ ከ11:00 ጀምሮ።
    አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    📱+251-938-859999

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 11 месяцев назад

    አሜን ተባረኩ እወዳችሀለሁ ❤❤❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 11 месяцев назад

    ትክክል ስለ ደቀመዛሙርትነት እኔም ሁሌም አስባለሁ!! የቤቱ መሰረት ወሳኝነት አለው !! ዶ/ር አብርሽ ተባረክ

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 11 месяцев назад

    የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ነፍሳችን ስለማትከሳ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተጠማ ይምጣና ይጠጣ🎉🎉🎉

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 11 месяцев назад

    Bezu temebetalehu geta yebarkh

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 Год назад

    ዶክተር አብርሽ ጌታ ዘመንህ ይባርከዉ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Год назад +2

    እኔ ወንጌል የመሰከረችልኝን ሴት ሰድቢአት ከተክልይ ጋር እደት ታወዳድራለሽ ብዬ ስሰድባት ጌታ ልብሽን ይክፈት ብላ ስታለቅስ ልቤ በዛኑ ሰአት ተከፈት ክብር ለኢየሱስ❤❤❤❤

  • @binitotes4298
    @binitotes4298 Год назад +1

    እ/ር ይመስገን ። በቃሉ እንኑር ።

  • @senaitgebeyhu5021
    @senaitgebeyhu5021 Год назад +2

    ከዚ በላይ የቃሉ ሀይል ይብራላቸ በጉጉት ነዉ የምከታተላቹ ፈትፋታቹ ስለምታጎርሱን የነፍሳችን ምግብ ተባረኩ የፀጋዉ ባለቤት ጌታ እየሱስክብሩን ጠቅልሎ ይዉሰድ

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y Год назад

    አሜንንንን አሜንንንን🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael 10 месяцев назад

    Graceful dr abrsh ተባረክ🎉🎉

  • @kiteneshlarisch3071
    @kiteneshlarisch3071 11 месяцев назад

    Egziabher ybarkach hu bertuln❤

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 11 месяцев назад

    Amen🙏🏾

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 10 месяцев назад

    Amen amen 🙏🙏 bless you Abrsh

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከዚህ በላይ የቃሉን እውቀት ይሙላባችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
    የድካማችሁን ፍሬ ጌታ ያሳያችሁ በምድሪቱ ላይ የሚታየውን አደገኞ አካሄድ ሁሉ የሚገለብጡ የጌታ ኢየሱስን ስም ከፍ የሚያደርጉ እውነተኞ ደቀመዝሙር ሆነው ብዙዎችን ወደ ጌታ ፊታቸውን እንዲመልሱ የሚያደርጉ ትውልድ ይስጣችሁ::

  • @erestetube4576
    @erestetube4576 Год назад

    Tebark

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk Год назад

    ዶክተር አብርሽ ጸጋ ይብዛልህ

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Год назад +1

    Dr GOD bless you and your family

  • @amanueltadesseofficial8122
    @amanueltadesseofficial8122 Год назад

    Dr Abrish and Dr Mammusha my favorite teachers ever. Love u a lot. I wish to see you physically. I need your prayer for my spiritual growth and for my entire life.

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 Год назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ እጅግ ናፍቆኝ ነበር ይህ reflection I am so happy

  • @zechariasmulugeta
    @zechariasmulugeta Год назад

    ተባረክ

  • @tsehaineshtekle6154
    @tsehaineshtekle6154 Год назад

    እግዚአብሔር ይባካችሁ

  • @EskedarAkele
    @EskedarAkele Год назад

    This guy 🔥🔥🔥🔥🔥❤️

  • @fikreaboye1144
    @fikreaboye1144 Год назад

    ተበረኩ ወድ ዎንዲሞቼ።

  • @ayechu99
    @ayechu99 Год назад

    The best Preacher! We thank you so much

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre6509 Год назад

    God bless you

  • @Zion-y5h
    @Zion-y5h Год назад

    Tebarek abrsh❤

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 Год назад

    Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni

  • @fasikamarkos7465
    @fasikamarkos7465 11 месяцев назад +1

    be blessed🤍

  • @ጌታሆገሬንአስባት
    @ጌታሆገሬንአስባት 5 месяцев назад

    Matthew 7 አማ - ማቴዎስ
    24: “ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል።
    25: ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም።
    26: ይህንም ቃሌን ሰምቶ የማያደርገው ሰው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል።
    27: ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት መታው፥ ወደቀም፥ አወዳደቁም ታላቅ ሆነ።”
    28: ኢየሱስም ይህን ነገር በጨረሰ ጊዜ ሕዝቡ በትምህርቱ ተገረሙ፤
    29: እንደ ጻፎቻቸው ሳይሆን እንደ ባለ ሥልጣን ያስተምራቸው ነበርና።

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 Год назад

    ኢሳ 43:1 ማለት ነው።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Год назад