የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 37 | የጌታን ፈቃድ የሚያደርግ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 37 | By Abraham T/Mariyam

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #የጌታን_ፈቃድ_የሚያደርግ
    📖 ማቴዎስ 7:21-23
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    📱+251-938-859999
    👑maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

Комментарии • 47

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 10 месяцев назад +3

    ቃሉ ያረገንን ያርገን !!! አሜን ዶ/ር ዬ
    ዋውውውውውውውውውውውውውው
    የዛሬው እራሳችንን ከማታለል እንጠበቅ ማቲዎስ 7 : ገባኝ የሳተ ወሬ ያወሩ በራሳቸው የሳቱ ይጠብቀን

  • @user-el1cl7wq9r
    @user-el1cl7wq9r 6 месяцев назад

    mamusha ye jesus

  • @fikruboke6603
    @fikruboke6603 2 месяца назад

    Geta yibarkot Dr!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Beras metalele metebek!❤❤
    Kekifilu yeteleye understand aginchebetalehu!
    Tebareku ♥️ ♥️ ♥️ ♥️
    Zemenachihu yibarek!!

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Месяц назад

    ተባረክልኝ

  • @kali2839
    @kali2839 10 месяцев назад

    Thank you brothers.

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 9 месяцев назад

    Wow Endet dasi yemili timirti ka Libe yesamaeuti Ye Egizabher kali zaremi hiyawu naw

  • @birtukangmeskel3370
    @birtukangmeskel3370 10 месяцев назад +5

    ተባረክ ዶ/ር አብርሽ ባንተ ስላስቀመጠው ፀጋ ጌታ የተመሰገነ ይሁንልን❤

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 10 месяцев назад +2

    አቤት መታደል😢❤ እንደ ማር እየጠፈጠኝ ነው ያለቀው፣ Ulfinni hoolicha Waaqayyoo isa qalameef haa ta'u Ameen🙏🙏

  • @user-ht1hv6lb5b
    @user-ht1hv6lb5b 10 месяцев назад +1

    Egeziabhare amelaka abezeto abezeto yibarekachihu yagata mertichi zemnachihu yilemelm tetekwmenal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endashawtsige7966
    @endashawtsige7966 10 месяцев назад +3

    ምን አይነት ድንቅ ቃል ጌታ ባርኮ ሰጠን ጌታ ይክበር ። ዘመኑን የሚዋጅ ቃል የአገልግሎት ፀጋን ከራስ ነጥሎ ማየት ራስን በአገልግሎት ፀጋ ሳይሆን ከጌታ ጋር ባለ አንድነት ታዛዥነት መመዘን !

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 месяцев назад +1

    ዶክተር አብርሽ ተወዳጅ የቃሉ አገልጋይ ፀጋዉ ይጨመርልህ

  • @redietashebir8637
    @redietashebir8637 8 месяцев назад

    ድንቅ መረዳት ነው ያገኘኝ ሃያላን እወዳችኃለው
    ትጉ ደቀ መዝሙር እሆናለው

  • @seidteka8310
    @seidteka8310 10 месяцев назад +1

    የእግዚአብሔር ቃል ያደረገንን ያድርገን።

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 10 месяцев назад

    Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni ❤️❤️❤️❤️

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 10 месяцев назад

    አስለቀሰኝ ** ብዙ ነገር ድጋሚ እድል አለው መንግስትህን ማጣት ግን የለውም ***
    በሌሎች መሳት አንድ ነገር ነው በራስ መሳት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ጸሎት ነው ?? በጣም እንጂ በራስ መሳት ሌላ ታሪክ ነው ጌታ ሆይ እርዳኝ እርዳኝ እርዳኝ ....
    ፓስተር አብርሃም ከነዚህ ከተወዳጆች መካከል አንተን ለመስማት በመታደሌ አመሰግናለሁ ወንድሜ ንጉሴ ቡልቻ, ዶ/ር ማሙሻ, አንተ ደግሞ አብርሽ ጣ ዕማችሁ ልዩ ልዩ ነው ብቻ የዘመናችን የ ዔልያስ ዘመን ቅሬታ እንደነበሩት ናችሁ ለኔ !!! ዘመናችሁ ይባረክልኝ

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 10 месяцев назад

    Amen!

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 10 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 10 месяцев назад +1

    አሜን አምልጫለው አሜን ክብር ለኢየሱስ ዶክተር አብረአም,እናተን የሰጠን ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @abaynehkebededegaga427
    @abaynehkebededegaga427 10 месяцев назад

    ተባረኩ። የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛላችሁ። ዓባይነህ።

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 10 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋ በብዙ ይብዛልህ! በርቱ እወነትን ስላስተማራችሁ እናመሰግናለን:: ኢየሱስ ስምህ ይባረክ በአንተ እንድንኖር ስላረከን ስለ መዳናችን ተመስገን::

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 10 месяцев назад +1

    ተባረክ

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 10 месяцев назад +1

    ዶክተር አብርሽ ጸጋው ይብዛልህ
    ጌታችን ሲመጣ ከማያፍሩት ያድርገን

  • @Ova-7311
    @Ova-7311 10 месяцев назад +1

    ጌታ በብዙ ይብዛላቹ, እናንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ቡሩክ ይሁን, ሃለሉያ

  • @admasmitachew131
    @admasmitachew131 10 месяцев назад +1

    Blessed❤🙏

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 10 месяцев назад +1

    Tebareku gate yebarkh ❤

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 10 месяцев назад

    ጌታ ይባረካቸው ተባረኩልኝ❤❤❤

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tesfayeshemrga5861
    @tesfayeshemrga5861 10 месяцев назад

    ❤ ተባረኩ 🙏

  • @ewatekalign
    @ewatekalign 10 месяцев назад

    ተባረኩ
    ጉባዔው መሐል ነበርኩኝ ፤ እናም ቢቻል ከዚህ ቃል በኋላ እንደገና ጌታን ብቀበል ደስ ይለኝ ነበር። ዶ/ር አብርሽ ኒቆዲሞስን የገለፅክበት መንገድ ግሩም ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ተዓምራት አድርጎ ለማንም አትናገሩ ሲል ራሱን የሚደብቅ ይመስለኝ ነበር። ለካስ ላገኛቸው ሰዎች ሁሉ የሚመጣው መሲህ እርሱ ራሱ መሆኑን ለማሳወቅ ይህን ያህል ጥሯል። ዮሐ 3:16 የኒቆዲሞስ ጥቅስ መሆኗስ አይገርምም !

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 10 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርካቹ❤

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 10 месяцев назад +1

    D.R አብርሽ ጸጋ ይብዛልህ❤❤
    እኔ ይህን ቃል እስካሁን የምረዳው
    ኢየሱስ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆ አምነው ዳግመኛ ተወልደው ነገር ግን በኢየሱስ ስም በሃሰት የሚሸቅጡ ናቸው ብዬ ነበር።
    ይህን ያልኩበት ምክንያት ዳግመኛ ያልተወለዱ አጋንት የሚያወጡበት ስም ሌላ ነው የእነርሱ አለመታወቅ እንዳለ ሆኖ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ አጋንት ማውጣት እና ትንቢት መናገር የሚታየው ዳግመኛ ተወልደናል ብለው በሚያምኑ ሰዎች ነው።
    ህይወታቸው አመጽ የሆነ ለእግዚአብሔር ፍቃድ የማይታዘዙ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ድንቅ ታአምር የሚያደርጉ ሰዎች ይሆናሉ ብዬ ነው የማምነው።

  • @fikreaboye1144
    @fikreaboye1144 10 месяцев назад

    ሃሌሉያ። ብርክ በሉ።

  • @biniyamdaniel4440
    @biniyamdaniel4440 10 месяцев назад

    እናንተን ቀብቶ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እናንተም ለጥሪዉ ምላሽ ሰታችሁ እያገለገላችሁን ስላለ አመሰግናችኋለሁ ።ያለኝ ጢያቄ እነዚህ በስሙ አጋንንትን የስወጡ ሰዎች እንዴት ጌታን ሳይቀበሉ በስሙላይ ያለዉን ኃይል ማመን ቻሉ ?

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 10 месяцев назад

    ለሳምራዊትዋ ሴት እግዚሃብሄር ይስጣት ብሎ ታሪኩ አላበቃም😃😃😃😃

  • @linadani6276
    @linadani6276 10 месяцев назад

    እሁድ English service የተባለዉ የእንግሊዝኛ ነዉ ፕሮግራሙ ለማለት ነዉ ወይ? ከሆነስ ይተረጎምልናል ወይ?

    • @equipmedia2577
      @equipmedia2577  10 месяцев назад +1

      ፕሮግራሙ የሚከናወነው በእንግሊዝኛ ቋንቋ ነው

  • @jarhumbok
    @jarhumbok 10 месяцев назад +1

    Yecherchu bota ena sm btnegrun tru nebere?

    • @yamieyita3246
      @yamieyita3246 10 месяцев назад

      ACLA (addis Christian Life Assembly), Kazanchis,
      maps.app.goo.gl/qNd4pF8rE4t47BVD7?g_st=ic

  • @amanueltadesseofficial8122
    @amanueltadesseofficial8122 10 месяцев назад

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 10 месяцев назад +1

    ቦታው የት ነው ንገሩን

    • @equipmedia2577
      @equipmedia2577  10 месяцев назад +1

      Kazanchis
      maps.app.goo.gl/qNd4pF8rE4t47BVD7?g_st=ic

    • @yeneneshassefa1535
      @yeneneshassefa1535 10 месяцев назад

      ከመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 10 месяцев назад