Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Amen 🙏 God bless you Abrsh and all who served you
የኔ የደካማዋ የሀጢአተኛዋ ወዳጅ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ
Egzabher yimsgen ❤❤❤❤❤❤❤
ዶ/አብርሸ ኑርልን ተባረክ
እኔም ዳይቭ ነው የገባሁት በሆነ የቤተሰብ ችግር እቤት ውስጥ ጮኬ ሳለቅስ ጌታን እንድቀበል መንፈስ ቅዱስ ወደ ውስጤ ሲመጣ ጏደኛዬን ቸርች ውሰጂኝ ብዬ ሳላመነታ ጌታን ተቀበልኩ አላመነታሁም 6 አመት አለፈኝ ድኜ ቀረሁ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን
አሜን አሜን ቸር ነውና ምህረቱ ለዘልአለም ነውና
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
አሜንንንን አሜንንንንንን የኔ የኋጢአተኖዋ ወዳጅ ሆኖ እኔ ቤተ መጣ !! ሰሙ ይተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🎻🎻🎻🎻🎻🎻በተባረከ ቀን 🙌ቀን ነው አገልጋይ ከሆኑኩት የሆንኩሌት አሜንንንን አሰገድዶይን አይደለም አሜንን ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ የግለግላቸሁኝ ሁሉ❤❤❤❤ ጌታ ወድድን❤
አሜን እኛን ኃጢያተኞችን ለማዳን የመጣ የማይገባንን ወዳጅ ያደረገን የተወዳጀን ከኃጢያት የመዳኛ መድኃኒት የሆነልን ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባረክ የወደደንን እኛም እንወደዋለን❤👏❤👏❤️👏ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር አብርሽ በዙ ጸጋ ይብዛልህ አንተን የአንተ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ እንወድሃለን እናከብርሃለን👏❤👏 ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን የጌታ ጸጋ ይትረፍረፍላችሁ እንወዳችሗለን❤❤❤👏👏👏👏❤️❤️❤️
Ye kalu mulat kezi belay yechemerbh geta abzto yebarkh
አሜን አሜን❤
Amen Amen AmenGeta Eysus hoye temsgm 🙏GOD bless you and your family Dr Abrham 🙏
በትክክል ጌታ ወዶናል ኣሜን, የቃሉ ሙላት በሙላት ከዚህ በላይ ይብዛላቹ, ሃለሉያ
Amen eyesus ye hateyategnoche wedaj new❤
Thanks dr abreham Lord bless you❤
ዶ/ር አብርሃም እና ዶ/ር ማሙሻ ጌታ እንደናንተ አይነት ቅሪት ስላኖረልን በቃሉ እታነፅን ስለሆነክብሩን ጌታ ይውሰድ!
Tebareku gate yebarkh ❤
❤❤❤
Doc, I love you a lot! I can't wait to see you physically and to have your prayer for my spiritual life! One day God spoke to me in my dream through you. really you're blessed man of God! bless you!!
Amen Amen🙏🙏🙏 God bless you
❤
በእኔ በጠማማው ግራር እንጨትለቃልህ ማደሪያ ታቦት መስራትምንኛ ብትወደኝ ይህን አረክ....
❤❤❤❤❤❤
የጭንቀት መፍትሄ ጠቁሙኝ አበቃልሽ ዋጋ የለሽም አትልፊ ብትሄጅ ይሻላል ወርቃማ እድሎችሽን አበላሽተሻል ከካሁን በኋላ ያንቾ መኖር ለድካም ለስቃይ ካልሆነ መደሰት አይሆንልሽም ፈላጊ የለሽም በምድር ላይ ብቻሽን ቀርተሻል የሚል ድምፅ ጮክ ብሎ ይሰማኛል😢😢
አይዞሽ ይሄንንከሳሽ አትስሚው ጌታ ኢየሱስ ከምንም ከማንም በላይ ይወድሻል እህቴ! ምንም ሳይኖረን እኛ ላይ ምንም ሳይጨመርብን ሳይጨመርልን ጌታ ብቻውን ውድና ሙሉ አድርጎናል:: ጌታ ይወድሻል!!!!ይህ ውድ ሕይወት ከኢየሱስ በቀር በምንም አይመዘንም::እንጸልያለን ruclips.net/video/_WX6T9jrT0Q/видео.htmlsi=iECAv06gDgJabQwG
@@marthatsedeke4301ተባረኪ
በዚህ ትምህርት ዉስጥ ትልቅ ነገር ተምርያለዉ1. ጌታ የሀጥያተኞች ወዳጅ ነዉ። ከቀራጭ እና ከሀጥያተኞች ጋር ህብረት ያደርግ ነበር ከነሱ ጋር በመሆኑ አያፍርም ዛሬም ካልጠፋ ሠዉ የኔ ወዳጅ ሆኖ ሳያፍርብኝ አለ❤። 2. ወዳጅነት ማለት የ2 ወይም ከዛ በላይ የሆኑ ሰዎች ግንኙነት ቢሆንም አንደኛዉ ለሌላኛዉ እዉነተኛ ወዳጅ ሆኖ ሳለ ልክ ጌታ ለእኛ አንደሆነዉ ሁለተኛዉ አካል ግን ምላሽ ላይሰጥ ይችላል እና ሁሌም የጌታን ወዳጅነት እንጂ እኔ የጌታ ወዳጅ ነኝ ወይ? ላደረገልኝ ታላቅ ምህረት ምላሽ እየሠጠዉ ነው ወይ? ብዬ ብዙ አላስብም አሁን ግን ትምህርቱ እንዳስብ አድርጎኛል 3.ሠዉ ዉሎዉን ይመስላል የሚለዉ አባባል ለእየሱስ አይሰራም። ምንም እንኳን ከሀጥያተኞች ጋር ቢዉልም ሀጥያት እና አመፅ አልተጋባበትም😊 እርሱ ፍፁም ነው ። እነሱ ግን ዉሎዋቸዉ እየሱስን መስለዋል።የዚህ በኘሮግራም አዘጋጆች እና Dr.አብርሽ ተባረኩ❤❤
ተባረክ ወንድሜ የሰማይ ደጅ ይከፈትልህ ጸጋ ይብዛልህ!ruclips.net/video/_WX6T9jrT0Q/видео.htmlsi=iECAv06gDgJabQwGእውነት ነው ኢየሱስ የኃጢአተኛ ወዳጅ ለኃጢአታችን የሞተ ጌታ ነው
Amen 🙏 God bless you Abrsh and all who served you
የኔ የደካማዋ የሀጢአተኛዋ ወዳጅ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ
Egzabher yimsgen ❤❤❤❤❤❤❤
ዶ/አብርሸ ኑርልን ተባረክ
እኔም ዳይቭ ነው የገባሁት በሆነ የቤተሰብ ችግር እቤት ውስጥ ጮኬ ሳለቅስ ጌታን እንድቀበል መንፈስ ቅዱስ ወደ ውስጤ ሲመጣ ጏደኛዬን ቸርች ውሰጂኝ ብዬ ሳላመነታ ጌታን ተቀበልኩ አላመነታሁም 6 አመት አለፈኝ ድኜ ቀረሁ
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን
አሜን አሜን ቸር ነውና ምህረቱ ለዘልአለም ነውና
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
አሜንንንን አሜንንንንንን የኔ የኋጢአተኖዋ ወዳጅ ሆኖ እኔ ቤተ መጣ !! ሰሙ ይተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🎻🎻🎻🎻🎻🎻በተባረከ ቀን 🙌ቀን ነው አገልጋይ ከሆኑኩት የሆንኩሌት አሜንንንን አሰገድዶይን አይደለም አሜንን ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ የግለግላቸሁኝ ሁሉ❤❤❤❤ ጌታ ወድድን❤
አሜን እኛን ኃጢያተኞችን ለማዳን የመጣ የማይገባንን ወዳጅ ያደረገን የተወዳጀን ከኃጢያት የመዳኛ መድኃኒት የሆነልን ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባረክ የወደደንን እኛም እንወደዋለን❤👏❤👏❤️👏ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር አብርሽ በዙ ጸጋ ይብዛልህ አንተን የአንተ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ እንወድሃለን እናከብርሃለን👏❤👏 ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን የጌታ ጸጋ ይትረፍረፍላችሁ እንወዳችሗለን❤❤❤👏👏👏👏❤️❤️❤️
Ye kalu mulat kezi belay yechemerbh geta abzto yebarkh
አሜን አሜን❤
Amen Amen Amen
Geta Eysus hoye temsgm 🙏
GOD bless you and your family Dr Abrham 🙏
በትክክል ጌታ ወዶናል ኣሜን, የቃሉ ሙላት በሙላት ከዚህ በላይ ይብዛላቹ, ሃለሉያ
Amen eyesus ye hateyategnoche wedaj new❤
Thanks dr abreham Lord bless you❤
ዶ/ር አብርሃም እና ዶ/ር ማሙሻ ጌታ እንደናንተ አይነት ቅሪት ስላኖረልን በቃሉ እታነፅን ስለሆነ
ክብሩን ጌታ ይውሰድ!
Tebareku gate yebarkh ❤
❤❤❤
Doc, I love you a lot! I can't wait to see you physically and to have your prayer for my spiritual life! One day God spoke to me in my dream through you. really you're blessed man of God! bless you!!
Amen Amen🙏🙏🙏 God bless you
❤
በእኔ በጠማማው ግራር እንጨት
ለቃልህ ማደሪያ ታቦት መስራት
ምንኛ ብትወደኝ ይህን አረክ....
❤❤❤❤❤❤
የጭንቀት መፍትሄ ጠቁሙኝ አበቃልሽ ዋጋ የለሽም አትልፊ ብትሄጅ ይሻላል ወርቃማ እድሎችሽን አበላሽተሻል ከካሁን በኋላ ያንቾ መኖር ለድካም ለስቃይ ካልሆነ መደሰት አይሆንልሽም ፈላጊ የለሽም በምድር ላይ ብቻሽን ቀርተሻል የሚል ድምፅ ጮክ ብሎ ይሰማኛል😢😢
አይዞሽ ይሄንንከሳሽ አትስሚው ጌታ ኢየሱስ ከምንም ከማንም በላይ ይወድሻል እህቴ! ምንም ሳይኖረን እኛ ላይ ምንም ሳይጨመርብን ሳይጨመርልን ጌታ ብቻውን ውድና ሙሉ አድርጎናል:: ጌታ ይወድሻል!!!!ይህ ውድ ሕይወት ከኢየሱስ በቀር በምንም አይመዘንም::
እንጸልያለን
ruclips.net/video/_WX6T9jrT0Q/видео.htmlsi=iECAv06gDgJabQwG
@@marthatsedeke4301ተባረኪ
በዚህ ትምህርት ዉስጥ ትልቅ ነገር ተምርያለዉ1. ጌታ የሀጥያተኞች ወዳጅ ነዉ። ከቀራጭ እና ከሀጥያተኞች ጋር ህብረት ያደርግ ነበር ከነሱ ጋር በመሆኑ አያፍርም ዛሬም ካልጠፋ ሠዉ የኔ ወዳጅ ሆኖ ሳያፍርብኝ አለ❤።
2. ወዳጅነት ማለት የ2 ወይም ከዛ በላይ የሆኑ ሰዎች ግንኙነት ቢሆንም አንደኛዉ ለሌላኛዉ እዉነተኛ ወዳጅ ሆኖ ሳለ ልክ ጌታ ለእኛ አንደሆነዉ ሁለተኛዉ አካል ግን ምላሽ ላይሰጥ ይችላል እና ሁሌም የጌታን ወዳጅነት እንጂ እኔ የጌታ ወዳጅ ነኝ ወይ? ላደረገልኝ ታላቅ ምህረት ምላሽ እየሠጠዉ ነው ወይ? ብዬ ብዙ አላስብም አሁን ግን ትምህርቱ እንዳስብ አድርጎኛል
3.ሠዉ ዉሎዉን ይመስላል የሚለዉ አባባል ለእየሱስ አይሰራም። ምንም እንኳን ከሀጥያተኞች ጋር ቢዉልም ሀጥያት እና አመፅ አልተጋባበትም😊 እርሱ ፍፁም ነው ። እነሱ ግን ዉሎዋቸዉ እየሱስን መስለዋል።
የዚህ በኘሮግራም አዘጋጆች እና Dr.አብርሽ ተባረኩ❤❤
ተባረክ ወንድሜ የሰማይ ደጅ ይከፈትልህ ጸጋ ይብዛልህ!
ruclips.net/video/_WX6T9jrT0Q/видео.htmlsi=iECAv06gDgJabQwG
እውነት ነው ኢየሱስ የኃጢአተኛ ወዳጅ ለኃጢአታችን የሞተ ጌታ ነው