Yenakonjo glad u made it home safe. Mentally and physically. Things happen for a reason. God is always good keep the faith all will be fine trust me. Grace of God .stay strong. Is there anyway we can reach him. Let me know pls. Thank u.🙏🙏🙏
This is so heartbreaking. Fitsum, I am so sorry that you had to go through all that. And thank you for sharing your story. Now that you are back home, make sure to get the psychological help you need. Be it from family, doctors or spiritual places. The rest will follow. My best wishes to you. I hope you bounce back sooner! Sending you Hugs!
Hey Fitsum! Hope you are doing well💓💖. Since I saw you on the interview , you are on my prayers. I hope you continue your education and at the same time you get help for your studies, 📖 📚 because you are BRIGHT enough. Waiting to hear positive news. Wishing you lots of luck! 👍 Never give up sweetheart 💖
O my brother I feel that u have big paine but say thank to God u r save if u keep ur strong and don't keep other people in ur mind u will get ur target I hope so
Fitsum ... . 🤗 😘 Super cute... . you looked absolutely GORGEOUS . Is He married ? dose anyone knows how old is he? I’m thinking about him badly. Endet ..Eko Endemiyamer ... Bititaye Bititaye ...Yematetege... You are sweetheart 💓💓💓.
Fiste jelase enkwean kabetseboheke gar ena lhagerke meder be selam geta abakake? Am very happy to see u again after all this time !!! Ma men...any way selkhen magyate enfelgalen !!lelaw selekatero tenagagren naber betam yekerta gelase betam!!! Ka gelasoheke , abrimo & moke ka manhee!!
Egna sent mekera sent cheger yayenbetn menged endehu bekelalu ho betan yasaznal!! Ematastaws kehone men yasworakal sejemer tekekelgna merja aydelm mangnawem dember lay fetsha ale ante endawrakew kelal kehone sew bekelalu weto yekeral becha TV lay lemtayet belek hehone ngern betame tasaznalh ewnt
awwww bless you :( i don't know what sort of crime you have committed but you did a right thing in the simple fact that you ask them to be return back-home coz otherwise they would have kept you in prison hospital for a long time. even when u finally get released from prison, your name will be listed in a criminal record which is bad, there is nothing you can do about it. But now you have got your freedom, learn from your past and change ur life for the better! you 're a smart young man, look how far you 've come? you are capable of amazing things mate, just believe in yourself and surround yourself with positive ppl.
Egzyabher Amlak ke ante gar yhun ayzoh ke gonh yeneberu ahun gin yelelutin gadegnochihn eyasebk mebertat alebh enkan weteh yalkerh enkan le hagerh abekah. .
ሰላም ተመልካቾቻችን ፣ ፍፁም ስልክ ስለሌለው፣ እሱም የሚደውልልን በተለያዩ ስልክ ቁጥሮች ሲሆን በብዛት የሚገኝበትን ስልክ ቁጥር እንደነገረን እናሳውቃቹዋለን::
Andafta እባካችሁ የስልክ እንኩዋን ብችለው የተገኙትን ቶሎ ብታሳውቁን
Andafta እሺ ሳልመለስ የሆነ ነገር ላግዘው ነበር facebook ካለው ጥሩ ነበር በ መሰንጀር እንካን ባገኘሁትኝ እሺ ሲሳካለት ሰልኩን
Andafta bless you all thank u ፩
Ty my broo
Andafta i need his contract number please
ይህ ልጅ ትሪት ይፈልጋል ስነ ልቦናው በጣም ተጎድቷል ። አንዳንድ ነገሮዎችን ይረሳል ።
Tina Abebe. Awo mar betam yetagod lije nw betam yemisazin lije nw
Ye Selamna ye Meregagat Amlak kante gar yhun....wendm
Thank you that is what l am feeling 😢
Of course I can imagine what those ppl went through 😢😢😢😢😢.
በዝህ ልጅ ላይ የምታላግጡ ሰዎች ታሣዝናላችሁ የምደብር ኮሜኒት አለ ስደትን የምያውቅ ያውቃል ይህ ልጅ የስነ ልቦና ችግር አለበት በጣም ተጎድቱዋል እውነት ልንገራችሁ በስደት የገጠመኝ 3 የአብነት አ/አ ልጆች ጉዋደኞች ነበሩኝ 3ቱንም በቢላ በረሃ ላይ አርደው ነው የገደሉዋቸው ይህ ነገር እስከ አሁን እየመጣ ይረብሸኛል አዝናለሁ ወንድሜ ማስታወስ ራሱ አይችልም እኔ የአድሱ ገበያ ሠፈር ልጅ ነኝ ትምህርት ቤቶችን አስታውሳቸዋለሁ ወደ ተራራው እግዝአብሔር አብ ቤቴክርስቲያን መሄጃ ያለው ሐምሌ 19 እና አባ ዲና ፖሊስ ኮሌጅ መሄጃ አድሱ መዲሓንያለም እና ዋናው መዲሓንያለም ትምህርት ቤት ነው ቤቴልሄም እናቱ የምያስተምሩት ከኒው ኤራ ቀጥሎ ያለው መሰለኝ pls የዝህን ልጅ አድራሻ የምታውቁት ተባበሩኝ ልረዳው እፈልጋለሁ አሣዘነኝ
Zeus Olmpia selam
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
selam wendeme kerejem giziyat behuala nw yihen coment yayewet videonem agatami hono nw mayet yechalekut lijub bekerebet awekewalew aderashawen magegnet kalechalek leredah echelalew
6hm...m. . . .. .. film m
@@dantube_vእኔም ሰሞኑን ነው ያየሁት ቲክ ቶክ ላይ ከዛ ሙሉ ታሪኩን ለመስማት ወደዚ መጣው::አሁን እንዴት ነው ፍፁም በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለው?የት ሰፈር ነው ያለው?
ማርያምን በጣም ይገርማል እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ እና መተማ ቅርብ ነው ግን ወደ እንግሊዝ መሂድ እንደሚቻል አላቅም ነበር ብዙ ተማርኩእና እኔም ወደ አዲስ አበባ ነው የተሰደድኩት ወንድሜ አይዞን ሰላሙን ያብዛልክ ፈጣሪ ሂወት ሙሉ አይደለችም
ልጁ ጪንቀት ውስጥ ነው ያስታውቃል። እመብራሃን ታረጋግህ የኔ ጌታ
አሜን አሜን
ጀለሴ ቂርቆስ አባታችን ባለበት ይጠብቅሽ የሰፈሬ ማኛ ስደትም ወተን ምንም ከምንም ማይሞላ ስደት
ገና ወጣት ልጅ ነህ ብዙ ይጠብቃሀላ እንኳን በሰላም ተመለሰክ ሞቶ መቅረትም ስላለ
Yenakonjo glad u made it home safe. Mentally and physically. Things happen for a reason. God is always good keep the faith all will be fine trust me. Grace of God .stay strong. Is there anyway we can reach him. Let me know pls. Thank u.🙏🙏🙏
ይሄማለት የ5አመት ታሬክ ነው አሁን ምን ላይ እዳለ የሚያቅ አለ ይሆን በጣም ተጨንቆ ነው ሚያወራው
ፍፁም ምን እንደምል አላውቅም ጉዳትህ እንጅጉን ያማል ግን አንተ ጠንካራ ሰው ነህ ከማንም በላይ አሁን ሀገርህ ላይ ነህ እሱ እራሱ ትልቅ ነገር ነው። ወደፊት ጥሩ ቦታ ላይ እንድትደርስ አምላክ ይርዳህ አይዞህ እቺ ቀን ታልፋለች የተሻለ ቀን ይመጣል አይዞን ሁሉ ለበጎ ነው የኔ ወንድም።
ልጁ በጣም ያሳዝናል.ብዙ ችግሮች እንዳሳለፈ ከሁኔታው መረዳት ይቻላል.አንዳንድ ኮመንት የምትሰጡ ልጆች ለምን ሁሉንም ነገር አትናገርም የምትሉት በጣም ታሳዝናላቹ.የስደትን ነገር የሚያውቀው የደረሰበት ብቻ ነው.
ፍፁም አሁንም አልመሸም በግዜ ወደ ቤትህ ገብተሀል:: ከዚህ ሁሉ ሞት አንድም አካልህ ሳይጎድል የጠበቀህን ፈጣሪህን እያመሰገንህ! የወደፊት ህይወትህንም እንዲያሳካልህ ጠዋት ማታ ሳትሰለች ፀልይ::
እግዚአብሔር ፍጥረቱን ይሰማል እና አይዞህ በርታ::
ይቅናህ::
ጤናው አልተሟላም በጣም ብዙ እርዳታ ይፈልጋል
በጣም ያሳዝናል የእውነት የዚህ ልጅ አይነት መከራ ለደረሰባቸው መልሶ ማቋቋያ ቢኖር እጅግ ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ጤንነትህን ይመልስልህ 🙏 አይዞን ሁሉም ያልፋል ትንሽም ስራ ቢሆን ለመስራት ሞክር ቀስ በቀስ ወደ ዚህ ሀገር ሲስተም ትመለሳለህ 🥰🥰🥰
ይሄ ሁሉ የሀገራችን የማይፈታ እንቆቅልሽ እኮ ነው ጌታ እየሱስ አንተ ለምድሪቱ ለትውልዳችን የመፍትሄ እጅህ ይዘርጋልን
የምን እንቆቅልሽ? እስቲ ግልጽ ይደረገ
ፍፅዬ አብሮ አደጌ ... ሰላየውህ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም ይህ አይገባህም ... ግን እግዚአብሔር ያለው ይሆናል .... ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልኝ .... እግዚአብሔር ነገሮችን ይቀይራል በፀሎቴ ሁሌም አስብሀለው .... ስወድህ እኮ የኔ ተጫዋች
የኔ ወንድም አይዞህ ቀሪ ዘመንክን እ/ር ያሳምርልክ ብትችል ጸበል ተጸበል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንተ ገና ወጣት ነክ ሰርተክ ትለወጣለህ ዋናው ጤና ነው .....
በጣም ስነልቦናው ተጎዴቷል ፈጣሪ ያረጋጋህ ፣ ከዛ ሁሉ ነገር በኋላ ይሄን ያህል አስበህ ማውራትህ በራሱ ገራሚ ነው
የኔ ወንድም የኔ ቆንጆ አይዞህ አይኑ ላይ ብዙ ስቃይ ብዙ ሓዘን ይነበባል በጣም በጣም ነዉ ያሳዘነኝ አይዞህ
አንጀቴን እንደበላኝ ሁፍፍ እግዚአብሔር ከጎንክ ይሁን አይዞክ ሊነጋ ሲል ይጨልማል አለም ላንድ ጨለማ ለሌላው ብርሀን ነች አይዞን በህይወት መኖርክ እራሱ ትልቅ ነገር ነው አሁንም ተስፋ አለክ
እኔ ስምንት አመት ጀረመን አገር ኖሪያለው እሱ ሚለውን ሁሉ አሳልፊያለው አሁን ከአንድ ወር በዃላ ጠቅልዬ ወደሀገር ልገባ ነው አውሮፓ ምትባለው ሀገር ስም ብቻ ናት ወገን ለዚ አስቸጋሪ ህይወት ብላቹ በባህር አትለቁ እዚም ተለፍቶ ነው ሚገኘው ገንዘቡ ሀገርላይ ሰርቶ መኖር መለወጥ እደሚቻል ነው የገባኝ የአውሮፓ ኑሮ እደሚወራው አይደለም በጣም አስቸጋሪ ነው በተለይ መኖርያ ወረቀት ከሌለ መሰራት አይቻልም ጭንቀት ብቻ ነው ወደዚህ ከ መምጣት በፊት በቂ ኢንፎርሜሽን አየድርጉ ለዚ መንገድ ሚከፈለው ገንዘብ መሰዋትነት አገርለይ ሆኖ መሰራት መቀየር ይቻላል ብቻ ምንም እደሚወራ አይደለምችም አውሮፓ🙂
ፈጣሪ ሀገራችን ላይ እንጀራችንን ይስጠን እኔ ልሄድ ነው😢
ትክክለኛ ውሳኔ ነው
በጣም ኣሳዘነኝ ኣይዞህ በርታ ተረጋጋ መመለስህ ወደ ኣገርህ እቤትህ ነህ የገባሀው እንዳየሀው ነው ችግሩ ትምርትህን ተከታተል ሁሉም ኣይተሀዋል ከልብያ በሰላም መውጣትህ በሰላም ዋናው እሱ ነው ፀጋ, ,ነፍስህን ኣትፀፅት ባክህን የሆነ ሆኖዋል ካሁን ወደ ፊት ብቻ እሰብ እናትህ ኤልሳ ኤርትራዊት ስደተኛ ነኝ ኣይዞህ ልጄ🌷 ስልክህን ባገኝ ደስ ይለኝ ወደ ስደት ሰፈሬ ከመመለሴ በፊት ነበር,,, ከዚሁ ካ ኣዲስ ኣ ነኝ ያለሁትኝ, ,,, 😢😢
ፍፁሜ በርታ አይዞህ ግዜህን ወደ ትምህርት አድር በዛበኩልነው ብሶትህን መወጣት ይሻልሀል:እሄንን ያሳለፍከውን ሂወት ወደ ኪነጥበብ ሂደህ እንደ ፊልም ብትሠራው ውጤት ይኖረዋል ላንተም ሥራ ፈጠራ ይሆንሀል
ፍጼ ሁሌም ከ ከጎንህ አለን ፈጣሪ ያለው ሆኗል ብሮ stay strong
እኔ ለንደን ልሄድ ነው ኬዝ በትክክል አለመናገሩ ነው ለዚ ያደረሰው ወይስ
@@MelkamTadese-n8uበዚህ በሊቢያ ነው የምትሄደው? አትሞክረው
ኡፍፍፍ የኔ ጌታ አንጀት ይበላል አዉንም ትርኢት ይፈልጋል ስነልቦናው የተነካ ይመስላል አይዞክ የኔ ጌታ
በጣም ይከብዳል ስደት ከምናስበው በላይ አላህ ደስታህን ይመልስልህ
-አንድ አፍታዎች እንደ ስማቹ አንድ አፍታ ውሰዱና ከማይረባ የፖለቲካ ዜና ይሄ ልጅ ለህዝብ ያስተዋወቃችሁት እናንተ ናቹ ለሱ ምስጋና ይገባቹዋል እናም አሁን ላይ ብዙ የኢትዮጵያዊ ህዝብ ሊረዳው ስለሚፈልግ ጨርቆስ አካባቢ ነው ብለዋል እና አፈላልጋቹ አቅርቡትና ልባችን ይረፍ ልጁ በጣም አንጀት ይበላል ምስኪን ተመስገን በሰላም መምጣጥክ::
አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ዋናው ጤና ነው የማይለውጥ ነገር የለም
This is so heartbreaking. Fitsum, I am so sorry that you had to go through all that. And thank you for sharing your story.
Now that you are back home, make sure to get the psychological help you need. Be it from family, doctors or spiritual places.
The rest will follow. My best wishes to you. I hope you bounce back sooner! Sending you Hugs!
ፍፄ የሊቢያ ጋደኛችን አይዞህ እንኳን ለሀገር በሰላም አበቃህ አባት እንግላንድ እያለክ እራሱ እያለህ አፈላልገን ነበር ግን በስልክክ እንኳን ልናገኝህ አልቻልንም ፍፄ እንወድሀለን ከጎንህ ነን ብቻ የምትገኝበትን ስልክ ላክልል እንወድሀለን አደራ ስልክህን ፍፄ እባክር ቢያንስ ሊቢያና ባህር ላይ ያሳለፍነውን ነገር በደንብ አብራራው ለሌላው ትምህርት ይሆናል ስቃያችንንን ምንም አልገለፅከውም
በክፍል ሁለት ያብራራልካል
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ይርዳክ
Hey Fitsum! Hope you are doing well💓💖. Since I saw you on the interview , you are on my prayers. I hope you continue your education and at the same time you get help for your studies, 📖 📚 because you are BRIGHT enough. Waiting to hear positive news. Wishing you lots of luck! 👍 Never give up sweetheart 💖
ሲያሳዝን በፈጣሪ እረ የመርዳት አቅም ያላቹ እርዱት እምስኪን አቅም የለኝም እንጂ ቢኖረኝ ብረዳው ደስ ባለኝ ግን እኔም እምስኪን ስደተኛ ያውም አረብ አገር እግዚያብሄር ይርዳክ ይርዳን የሂወታችንን ካርታ እና ፕላን ያስተካክልልን ሂወት ከባድ ናት!
😢😢😢😢 ከባድ ነው ብሮ ያሳለፍከው ህይወት ፈጣሪ ከአንተ ገር ይሁን በርታ አይዞህ
ግን የቆዬ ነው መሰል አሁን ምን ለይ ትሆን ብቻ እግዚአብሔር የተሻለ ሀይምሮህን የሚያድስ ሕይወት ይስጥህ😢
እግዚአብሄር ይርዳህ።
ፍፄ አይዞይ ብሮ እያም አልፈነው እሱን ሂወት እየኖርን ነው በርታ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ጀርመን ነኝ ግን ሂወት ሁሉም ጋር አንድ ነው
Buki etio Tube ewnet new buki yitalefal anchim berchilgn bro ...amesegnalehu linkun slelaklgn
የት ጀርመን
አይዞክ እግዚአብሄር አለ
ልጁ ዉስጡ ልክ አይደለም በጣም ተረብሹዋል
እመቤቴ አትለይህ የኔ ጌታ በጣም ልብ ይነካል
ፍጼ እንኩዋን በሂወት ላገርክ አበቃህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ እባካችሁ አሁን የት እንዳለ ምን ላይ እንዳለ አሳውቁን😢😢😢😢😢😢
የሳራ በረሃንና ያን እምያስፈራ ጥቁር ባህር አልፈህ ኣውሮፓ ገብተክ ባዶእጅ መመለስ ማለት በጣም ከባድ ነገር ነው ወድማችን እንክብካቤ ያስፈልገዋል ፈጣሪይርዳክ ውንድሜ። ተሰደው ከገንዘብም ከጤናም ሳይሆኑ መመለስን የደረሰበት ነው ምያቀው
አዎ እንኳን አውሮፓ አረብ ሀገር እራሱ ያማል ሰው እጅ እጅ ነው የሚያዩት
በጤናው መመለሱ በራሱ ትልቅ ገንዘብ ነው ፣ ስንቱ ባህር ገብቶ የአሳ እራት ሆነዋል
ባታ ማርያም ሁሉንም የልብክን መሻት ይሙላልክ አይዞክ
ሁሁሁፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ካንተጋሀ ይሁን ስታሳዝን አይዞህ ሊነጋ ሲል ይጨልማል
Pls selkun setugn yet lagegnew ebalachu selk bihonm legzalew pls
ፋፀዬ ስላዬሁክ ደስብሎኛል አይዛክ እግዚአብሔር አለ አንተአሁን እደገና ህይወት ከ0መጀመር አለብክ እራስክን አትጉዳ
Ant Gena Wetat Nehi,Egezabhier yerdaal Tesfaa Satekoret wedefiten Temelket,Neg Melkam yehunal.
አብሽሩ ማኛ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው...ምንም አላመለጠህም...አንተ ብቻ ሰላም ሁን ማኛዬ
አላህ አገር ላይ ትልቅ ነገር ይፍጠርልክ
ወንድሜ እንክዋን ወደ አገርህ በስላም እግዚአብሔር መለሰህ አሁን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም እረፍት የዘላለም ህይወት ነው እርሱን በህይወትህ ላይ ሾመህ ስራህን 😅እየሰራህ ትምህርትህን እየተማርክ ኑር ጌታን ካስቀደምክ ሁሉ በጊዜው ይሆናል ::እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለምን ወድዋልና የዮሐንስ ወንጌል 3:16 አንብበው ጌታ እግዚአብሔር ጊዜ ሰጥቶሃል ::
ፍጼ እንኳን ላገርህ አበቃህ የስደት ጥሩ የለውም ግን አንዳንድ ግዜ ማየት እና ማለፍ መልካም ነው
የኔ አስተዋይ ምን ላርግህአይዞህ ህይወት ፈተና ነች
The guy needs psychological support and please support him.
O my brother I feel that u have big paine but say thank to God u r save if u keep ur strong and don't keep other people in ur mind u will get ur target I hope so
አይዞህ ወንድሜ ተረጋጋ እንኳን በሰላም ተመለስክ
የኔ አባት አንጀቴነው የበላኝ አሁን የት ነው የሚኖረው አ አ የት ሰፈር ነው በናታቹ ቀጥሩን ስጡኝ
በርታ ወንድሜ እግዚያብሄር ካንተ ጋር ይሁን .እኔም አንተ በመጣህበት መንገድ መጥቼ አስር አመት ይህው እየተፈተንኩ ነው .
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።
እንደመር ለፍቅር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
Helen Helu በጣም አመስግናለሁ እሺ እህቴ
አይዞህ አንድ ቀን ይሳካል ሁሉም
እጅግ በጣም ያሳዝናል አለሁልክ ባይ ይፈልጋል
እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈህ
አይዞህ ውስጥህ በጣም የተጎዳ ነው
Ayzoke wendema torheee yastawekale
ayizoh bebehar yekerutn asb'ante behiywet aleh yalesew'buzu'yayal'egziabher melkam new ante endalkew lebego new
Ufffffffff Betam Yasazenal
Yehain Hulu Tarik Asalefehe
Ayzohe Ketayun Hiwotehen
Egziabehare Yebarekew
Ejige Betam Yasazenal Ayezohe Egziabehare Yeredahe ✌
እንዴት አንጀት የሚበላ ልጅ ነዉ እግዚአብሔር መላ ይስጥህ ::
Ayzoh wendmey hulum lebego new
ያሳዝኛል በጣም ኣይዞ ወንድሜ
አንኳን በሰላም ወደሀገርህ ገባክ ወሳኔክ ጥሩ ነው ሞትም ከሆነ በሀገር
አይዞህ ወንድም ተረጋጋ ግን የስነ ልቦና አማካሪ ያስፈልገዋል
ወላሂ ይሄልጂ ህክምና ያስፈልገዋል
ስና ልቦናው ተጎርቷል
አእምሮው ላይ ተፅኖ ፈጥሮበታል
ያስታውቃል
ወንዲሜ አጀት ትበላለህ
ወገን የሆናችሁ እህን ጌዜ አሳክሙት
ልጁ ያአእምሮ ጭቀት ላይ ነው ያለው
Chru Egziabeher Yerdah Tarken Ykeyr.
አጀት ነው የሚበለው ወድሜ
Please I want contact with this Guy help me 🙏!
ምስኪን አይዞህ እ/ር ይማርህ ነገም ሌላ ቀን ነው በርታ ተስፋ አትቁረጥ በጣም በጣም ነው ያሳዘንከኝ
Bro be strong you will be fine
Fitsum ... . 🤗 😘 Super cute... . you looked absolutely GORGEOUS . Is He married ? dose anyone knows how old is he? I’m thinking about him badly. Endet ..Eko Endemiyamer ... Bititaye Bititaye ...Yematetege... You are sweetheart 💓💓💓.
Noma Love he is not merried and he is i think 27 years old
hevn ggt .. Thanks for letting me know ..🌹
አጀትነዉ የሚበለዉ ወድሜ
Kifel 1 benatachu share argut
Ayzon brother life ande ande endi nechi again you have to be stronge for change your life don't worry
Ayzohe wondme yasalefekew heyewot yaszenal
Wey mechereshaw amero yetemelese meslog des sileg
😭😭😭betem yesazenewel eyezon bro hulum la bagonew
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ! በአጋጠመሕ ነገር በሙሉ እጅግ በጣም አዝናለሁ የተሰበረውን ልብህን አምላክ ያበርታልህ! ወይ ስደትትትትትትትት እጅግ ያማል
Aselekesekegne wendemy e/r kante ga yehen
የኔ ጌታ አጀቴ በላው አንኳንም
Ayezohi wendemachen enkuwane egzabher aterfehi
የሚሳደቡ ኮመታ ተሮች ልብይስጣችዉ
የኔ ወንድም አንጀቴን በለው አልሀምዱሊላህ ለዚህ አብቅቶታል ለሚመጣው አላህ የውቀል ጉስቁል ብሎዋል እኮ አብሽር ወንድሜ አይ ስደት እህህ ኡፍፍፍፍፍፍ
Lemeredat ayfelgm
ufff meskin
tewodros ayele lemndn naw yemyflgw?
Fiste jelase enkwean kabetseboheke gar ena lhagerke meder be selam geta abakake? Am very happy to see u again after all this time !!! Ma men...any way selkhen magyate enfelgalen !!lelaw selekatero tenagagren naber betam yekerta gelase betam!!! Ka gelasoheke , abrimo & moke ka manhee!!
የባለፈው ክፍል ላይ ከ ሊቢያ ወደ ኢጣሊያ በምን እና እንዴት እንደወጣ ሲናገር በወቅቱ የ ጋዳፊ ወቀት ግርግር እንደነበር እና ሊቢያኖች እንዳሳፈሯቸው በትልቅ መርከብ እንደሄደ ነው ያወራው የዛሬው ላይ ደግሞ ያው መጀመሪያ ላይ እንደሰማችሁት ነው ።
ይህን መንገድ ከመተማ እስከ ኢጣሊያ ፣ ስዊዝ ፣ ፍራንስ ድረስ ተጉዘናታል ግን የባለፈው ክፍል ላይ በጣም ወለል አድርጓታል ቀምሟታልም ብቻ እንኳንም በሰላም ለዚህ በቃህ
ወይኔ እዴት ነዉ ሚያሳዝነወ በፈጣሪ አይዞክ ወንድም
Egna sent mekera sent cheger yayenbetn menged endehu bekelalu ho betan yasaznal!! Ematastaws kehone men yasworakal sejemer tekekelgna merja aydelm mangnawem dember lay fetsha ale ante endawrakew kelal kehone sew bekelalu weto yekeral becha TV lay lemtayet belek hehone ngern betame tasaznalh ewnt
Shyone Hagos nebsea beka setawera be tv yemetayet gugutek tawesek adel beka lantem endetyekuk ...duz zem blek were asamerku belek atleflef leflafi
Shyone Hagos mekera fet
ለመሆኑ ጤነኛ ነህ እረስቷል እኮ ብዙ ነገር ፣ በመከራ ውስጥ በእስር ቤት ያለፈን ሰዉ ያንን ሁሉ አስታውስ ትላለክ እንዴ አንተ ራሱ ደንዝዘሃል ፣ በረሃው አደነዘዘህ ። ደሞ በቲቪ ለመታየት ትላለህ
የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስጡት በማርያም እና ደሞ በፀል ውሰዱት ውስጥ ጥላም አይደለም ተይዞዋል😢
Psychology tegedtwal beallah Allah kasebkibet yadrsih wendime hod basegn wellahi ayzoh😭enba ankotal,yinketeketal uuuufffff gize hulun yikeyiral hagerachinin Selam yaderege geta antenim Selam yawtakal wendime
Ayezong wendem lbogo nw tankerh sira yasbekbt lay tidersalk
ውይ በጣም ነው የሚሳዝነው
Ebakachihu adirashawun situgn?
Yordanos Baye እኔ እሠጥሻለሁ Helen mafi Helen fb add me
@helenhelu5099ይሄ ልጅ ግን እንዴት ሆኖ ይሆን ?
ኡፍ አንጀቴን ነው የበላኝ ይሄ ልጅ ።
almi feker እኔ አለሁ አስር አመት በመከራ ውስጥ ህምምም
@@እንደመርለፍቅር-ጰ7ሠየት ነህ አንተ ? ወረቀት የለህም
Betam wujinber wusx new
Massi Shferah betam nawe meyasazinawe liju gin yliwetal hulum 😍
hevn ggt eni lemn meselige endeze melawe yena balbet endezi ayint guday west nawe menalbat anchi menm atawekim yehonal mekineyat sayinoren anabeteltelm sawem be kifl 1 liye normal aydelm sel yihonaciwan lij tsebel yasefelgshal alchig endezi ayint sewoch enkibekabee yasefrlgachiwal endeze nawe beln altrnagernm gen bedenb eyiwa
@ Betelhem Betelhem ohh sorry yanchi aynet balbet selalewm tadelual ...yehea lij bezu neger asalefual kemtasebew belay 10 % enkian eze gar alaweram 1.eze gaa aweralew belo yasebew sele 10/ 10 / 10 becha neber lela tareku yaltebkew neber enam techenko neber enea behone belachew asebut mawerat yalebegn yelelebegn eyalesh mawerat ...obviousily expected nw esu yehen hula maseb yemaychalu eze gaa lebezu sew ahun laweraw yemayechal gezeaten asalefo mentally stable almehone expected nw
hevn ggt awo haveye I hope sucsuse yehonal fetare yerdawe respect for u male
Weshetam nw lijo ene beza nw yalefkut yemrew helu weshet nw
awwww bless you :( i don't know what sort of crime you have committed but you did a right thing in the simple fact that you ask them to be return back-home coz otherwise they would have kept you in prison hospital for a long time. even when u finally get released from prison, your name will be listed in a criminal record which is bad, there is nothing you can do about it. But now you have got your freedom, learn from your past and change ur life for the better! you 're a smart young man, look how far you 've come? you are capable of amazing things mate, just believe in yourself and surround yourself with positive ppl.
አይይ ስደት እግዚአብሔር ይመስገን
Egzyabher Amlak ke ante gar yhun ayzoh ke gonh yeneberu ahun gin yelelutin gadegnochihn eyasebk mebertat alebh enkan weteh yalkerh enkan le hagerh abekah. .
andafta enamesegnnaln
አሁን የት ነው ምን ላይ ነው በጌታ????😭
እኔም ኣሁን ነው ያየሁት ቃለመጠይቁ😢ሳየው ግን የዛሬ 5 ኣመት የተደረገ ነው😢ኣሁን እንዴት ሆኖ ይሆን እዚህ ላይ ስነልቦናው የተጎዳ ይመስላል😢😢 የኔ ከርታታ ኣምላክ ይርዳው
@@milli12354 አዎ ልክ ነው የተጎዳ እንደሆነ ስነልቦናው ያስታውቃል 😭
yene geta siyasazin
Please thais guy really need help we can help him please please please
Senegba btame tehegrne nebre ante btame edlnanhe ena bemoterskifie new ketenagreki bdenbe tenager