አነጋጋሪዋ የጃኖሆይ ውሻ ሉሉና ጉድ የሚያስብል አስገራሚ ስራዋ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 37

  • @የድሬልጅ-ቐ5ዐ
    @የድሬልጅ-ቐ5ዐ Год назад +35

    ብቅ ክብር አለኝ ለኃይለስላሴ ከሰው አልፈው የእንሰሳ ክብር ያላቸው ንጉስ ናቸው አሁን እያየን ያለነው ሰውን የሚያክል ክብር ሰው እየነቀልን ወይም እየጨረሰን ነው ያለው ክብር ለንጉስ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ።

  • @hailetadese6581
    @hailetadese6581 Год назад +4

    እናመሰግናለን

  • @biniyamfekadu6839
    @biniyamfekadu6839 Год назад +5

    እንዴ አቤላ ስለ ሉሉ ሲነሳ መቼም መረሳት የሌለበትን ነገር እረሳክ እኮ፡ ስለ አነጋጋሪው ልደቷ አልነገርከንም

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Год назад +5

    ድንቅ ነው

  • @tarikhistory
    @tarikhistory Год назад +7

    ታሪኩን አውቀው ነበር ግን እንዲህ ሰፋ ባለ መልኩ አልሰማሁትም

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +5

    ይገርማል እኔ ደግሞ የሰማሁት በስጦታ ከዉጪአገር ከጀርመን እንደተሰጣቸው ነበር ለመሆኑ የድንክየ ዉሻ ዝርያዎች አሉን ወይ? እኔ አይቸ አላዉቅም።

  • @genettadese5648
    @genettadese5648 Год назад +6

    Yigermal mother betam adirga tenagregn naber 😊❤

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Год назад +5

    በጣም ይገርማል እናመሰግናለን አቤል

  • @YohannesBlate
    @YohannesBlate Год назад +3

    ዉሽቷ አለታ ወንዶ (ተፈሪ ኬላ) ከተማ ስለሆነችዉ ነገር መጥቀስ ተገቢ ነው ሚስጢሩን ማወቅ ነበረብህ

  • @edenhailu2852
    @edenhailu2852 Год назад +3

    I also respect ❤❤❤

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Год назад +3

    እኛ ቤት 4 ናቸው ድንክ ውሾች እናቴ ልጆቿ ሁሉ ሲወጡ ብቻዋን ስትቅር ቡና እንኳን ስታፈላ ከበዋት ብቸኝነት እንዳይሰማት ያደርጓታል።

  • @KETORNII
    @KETORNII Год назад +6

    My Brother is my hero Abelo❤❤❤

  • @eyosenebiyu2759
    @eyosenebiyu2759 Год назад +4

    H.S❤❤❤

  • @densfahayru
    @densfahayru Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kassa6220
    @kassa6220 Год назад +3

    ❤️🌹❤️

  • @musse_shakur
    @musse_shakur Год назад

    Ye weyna lij #1

  • @ertugrulfilm6140
    @ertugrulfilm6140 Год назад +3

    ውሻም ይቀናልዴ ለካ

  • @ritahagoss2482
    @ritahagoss2482 Год назад

    Awesome ❤❤❤❤❤

  • @MariaMaria-gq8ou
    @MariaMaria-gq8ou Год назад +2

    🥰💖❤️

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 Год назад +2

    ye ena lulu zemn arfe nbre tarqen sesema be becoqe zemen gen sew bedozer yemkbarbate Ethiopia honch 😢

  • @GirmaGirma-tw5eu
    @GirmaGirma-tw5eu 7 месяцев назад

    Hi

  • @mohammedhussienosman303
    @mohammedhussienosman303 4 месяца назад

    ጠቌይ ቀላቢ አይደል ቢሾፍቱ ሃይቅ እያረደ ጋኔል ይቀልብ ነበርን ይባላል

  • @ZubeyrSultan
    @ZubeyrSultan Год назад

    😮😮😮😮

  • @germaymebrahtom436
    @germaymebrahtom436 Год назад

    WERE YATA SEW

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 6 месяцев назад

    ልደቷ በኬክ ነበር የሚከበርላት ።

  • @AdnaTilahun
    @AdnaTilahun Год назад

    😂😂🤣🤣🤣 አረ ትልቁ ወሻ ቅናት አሳቀኝ

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Год назад +2

    የወሎን ህዝብ በረአብ አለንጋ እየቀጣ ውሻን እያንደላቀቀ ያኖርነበር የዚህም ሚስጥር ጃንሆይ በመተተኛው ውሻቸው ማንም አይምጣባቸው ይባል ነበር አሉ😂😂

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 Год назад +4

    ተፈሪ ለውሻ ልደት ብዙ ሺ አውጥቶ ስያከብር የወሎ ህዝብ ግን በረሀብ አለንጋ እየረገፈ ነበር

    • @ShatuSh
      @ShatuSh Год назад

      😂😂😂😂

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ Год назад

      ወሬ 😤😤😤🙌በሡ ጊዜ ወሎ እረሀብ የለም

    • @amenhaymi
      @amenhaymi Год назад +4

      ረሀቡም በህዝቡ ሀጢያት የመጣ ነው ጃንሆይ ከሞቱ በኃላ ምን ሰላም አለ , ከደርግ-አሁን ድረስ

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Год назад

      ውሸት የውሻ ልደት ተከብሮም አያውቅም ምን ሰው መሰለችህ ወይንስ ጋንዲ ነው የተወለደችው? የሚገርመው ዘንድሮም ይሄንን ውሸት ማስተጋባታችሁ።ረሃብ በዝናብ እጥረት ምክንያት የሚመጣ ነው ከ77ቱ የባሰ ግን አልነበረም።ይሄ የሃሰት ወሬ ነው አሁን ከቆሙት በታች ያደረገን

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር 4 месяца назад

      ለነገሩ ከአሕመድ የሚጠበቅ ኮመንት ነው የሠጠኸው። ቀዳዳ በጥራቃ። በኃይለሥላሴ ጊዜ ረሃብ አልነበረም። የወሎ ሕዝብ በደርግ ጊዜ ነው የተራበው። 1977 ዓ.ም.
      በጥራቃ!

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat Год назад +2

    ❤❤❤

  • @መድሀኒአለምአባቴ
    @መድሀኒአለምአባቴ Год назад +2

    ❤❤❤❤❤