የቤተሰብ ወግ - በእንጦጦ ፓርክ የአንድ እናት ቤተሰብ ተሞክሮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 315

  • @meseretabera1216
    @meseretabera1216 4 года назад +24

    በእውነት ባትመሩም ሀሳባቸው ትልቅ ነው ለልጆች መኖር መለት ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንዲህ ሆናችሁ ያሳደጋችሁበትን ልጆቻቸው የተሻለ ነገር ለይ ደርሶ እናንቴን ለመጦር ያብቃቸው

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 года назад +18

    እኔ አፈር ይብላኝ ወይ ፈተና ድህነት የሚባል ነገር ኡፍፍ እነዚህን የመሰሉ ቆንጆ ቤተሰቦች ድህነት አጎሳቁሉዋቸዋል ንጥት ብለዋል። አይዞአችሁ ለሁሉም ጊዜ አለው በልጆቿችሁ ትደሰታላችሁ እግዚአብሔር ሆይ ድሆችን አስባቸው ።

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 4 года назад +14

    ኧረ በጣም ደስ የሚሉ ብተሰብ ናቸው መረዳት አለባቸው ኧረ እነሱ የምናገኝበት ስልክ አስቀምጡ እንዲህም ሆና ያሳደገች እናት እኮ ውለታ አይከፈልም ጋዜጠኛዋ አዲስ ነች መሰለኝ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 года назад +44

    ሳይማሩ ላስተማሩን ወገኖቻችን እኛ የተማርነው ስወች ሀገርን አናፈርስ ከቻልን እናግዛቸው ካልሆነ ግን እባካችሁን አንጉዳቸው ስላማችሁን አንንሳቸው: ይህን ቤተስብ ሁላችንም የመርዳት ሀላፊነት አለብን::

    • @amesh1365
      @amesh1365 4 года назад

      አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 925505697

  • @የገብረኤልልጅነኝያለጥርጥ

    በፋቅር የተሞላ ቤተሠብ ደሥ ሢሉ

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 4 года назад +3

    የኔ እናት እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ አይዟችሁ እግዚአብሔር መልካም ነው ያልታስበውን ደሥታ ያድርግላችሁ ይወታችሁን ይቀይርላችሁ ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @Sami-kn7qg
    @Sami-kn7qg 4 года назад +14

    Our people suffering by poverty cause of our evil politicians and historical injustice may God bless this family's 🙏 God bless Ethiopia 🇪🇹 🙏

  • @nice7303
    @nice7303 4 года назад +2

    ውይ እንዴት ያሳዝናሉ ጌታ መገድ አለው እስከዛሬ ያኖራችሁ አባት

  • @yehunelebegonew2663
    @yehunelebegonew2663 4 года назад +26

    EBC የቤተሠብ ወግ አቅራቢወች ለቀረጻ ብቻ አትሂድ ሙሉ አድራሻ አድርሡ

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 4 года назад

      ትክክል

    • @amesh1365
      @amesh1365 4 года назад +2

      አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 925505697

  • @zeynebzewde9134
    @zeynebzewde9134 4 года назад +4

    ወይኔ የኔአባት አላህ ይረዝቃችሁ ከልፍት ያውጣችሁ ልፍት የሌለው እንጀራ ይስጣችሁ

  • @سعيدالماحي-ه7د
    @سعيدالماحي-ه7د 4 года назад +4

    ልቤ ደሞ ግን ምን ላርግ ፈጣሪሆይ እኔ ባረዳችዉ ገብርኤል ይርዳቸዉ አምላኬ ሆይ ተመልከታቸዉ እነዚ ያተ በጎች ያተ ልጆች

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያግዛችሁ ልጆም የተባረኩ ይመስላሉ አደራችሁን በተስቦችሁን ለመጦር መትጋት ጥሩ ደረጃ ድረስ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃላችሁ። አሜን አሜን አሜን

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 года назад +2

    እግዛቤር በልጆቻቸው ያስደስታችው በጣም ያሳዝናሉሁ አይዦቹሁ እግዛቤር ያግዛቹዋል

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 4 года назад +3

    ለምን አካውንት አታስቀምጡም ወይም ስልክ ቁጥር

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን

    ማርያምን እንባዬ እየፈሰሰ ነው ያየኋቸው አይ አንቺ አለም ላንዱ ሞልቶ ይተርፋል ላንዱ ጎደሎ😢😢💔

  • @amesh1365
    @amesh1365 4 года назад +16

    መደገፍ የሚገባቸው ስለሆነ እባካችሁ ስልካቸውን ጻፉልን። እግዚአብሔር ይስጥልን።

    • @zoomatazoo3520
      @zoomatazoo3520 4 года назад

      ይሔ ቻናል እኮ የኦነግ ነዉ
      ብትልክም አይሰጧቸዉም
      ባልሳሳት ቻናሉ የመንግስት መሰለኝ

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 4 года назад

      @@zoomatazoo3520
      Satset atgebgeb yemiset sew aygebegebm lefetari hnji yemilkew lesew aydelem

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 4 года назад

      @@oromiyabirthoromo1916 ነው ግን በምን ይረዳ ነው አድራሻቸው ነው የተፈለገው ያለ አድራሻ ዝም ብሎ አይረዳ

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 4 года назад +38

    አድራሻ እና ስልክ ካላቸው እባክሽን ስጭን የቤተሰብ ወግ አቅራቢ በጣም እናመሰግናለን ስላከፈልሽን አደራሻቸውን ስጪኝ ፕሊስ

    • @almazalemu9203
      @almazalemu9203 4 года назад +5

      እባክሽ መርዳት እንድንችል ስልክ ቁጥራቸውን ስጭን እባክሽ

    • @amesh1365
      @amesh1365 4 года назад

      አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 925505697

    • @amesh1365
      @amesh1365 4 года назад +1

      አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 925505697

    • @amesh1365
      @amesh1365 4 года назад

      አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 925505697

    • @ioananica9995
      @ioananica9995 4 года назад +1

      @@amesh1365 በምን እናቃለን

  • @ioananica9995
    @ioananica9995 4 года назад +3

    መረዳት አለባቸው በእግዚአብሔር

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 года назад +12

    አይ አንች አለም ለአንዱ ሞልቶ ስተርፍ ልንዱ ደግሞ ይጎላል ብቻ ለሁሉም ግዜ አለው በርቱ አድራሻ ቸውን ብታስቀምጡ መልካም ነዉ

    • @amesh1365
      @amesh1365 4 года назад

      አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 925505697

  • @betiasert6018
    @betiasert6018 4 года назад +5

    አውርተሽ ከምትወጪ ስልክ ቁጥራቸውን ብታስቀምጪ ምን አለበት

  • @bekeleteklu9225
    @bekeleteklu9225 4 года назад +4

    Thank you , Engineer Talele Umaa, for starting food programs in AA school

    • @ethiopianmoviecritic5319
      @ethiopianmoviecritic5319 4 года назад

      I like takele but he didn’t start the food program halemariam’s wife Roman and Gigi’s sister did

    • @bekeleteklu9225
      @bekeleteklu9225 4 года назад

      @@ethiopianmoviecritic5319
      Thank you 4 your information. How is that happen? Hails Mariam was puppet for TPLF. I don’t believe, she will have power to start food programs for all AA school.

    • @ethiopianmoviecritic5319
      @ethiopianmoviecritic5319 4 года назад

      @ bekele teklu he was a puppet 😂 but they weren’t corrupted 🤷🏿‍♀️ they started it as Nonprofit thing. She was using her power for good🤦🏽‍♀️ you know how our people kiss a..s when you have a little power🤷🏿‍♀️ she had a big fund raiser at Sheraton all this business owners was donating😆 anyways she was a good lady.

    • @bekeleteklu9225
      @bekeleteklu9225 4 года назад

      @@ethiopianmoviecritic5319
      Thank you for Ur info

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 4 года назад +15

    ስልክ ቁጥር የላቸውም? ለቀርፃ ብቻ ነው የሄድሽው

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 4 года назад +1

      ለዩቱቧ ነው መሠል የሄደችው

    • @sameeramol1284
      @sameeramol1284 4 года назад

      ታናድዳለች በጣም

    • @tjbeyu3705
      @tjbeyu3705 4 года назад +2

      እውነት አላማችሁ ለጥያቄ ብቻ ነው?? አድራሻችውን እንኮ አትፅፉም ሌላው ቢቀር ምን አይነት ጋዜጠኛ ነሽ?

    • @amesh1365
      @amesh1365 4 года назад

      አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 925505697

    • @amesh1365
      @amesh1365 4 года назад

      አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 925505697

  • @ሀናየማሪያምልጂ
    @ሀናየማሪያምልጂ 4 года назад +10

    የዋህ፣ጥሩቤተሰብ፣እዲሜችሁይርዘም

  • @almaznegussie3896
    @almaznegussie3896 4 года назад +7

    በጣም አስቀያሚ የሆንች ኢንተርቢ አድራጊናት ነገርግን እነሱ ከርሷ የበለጡ አስተዋዪችና ጠንካሮች ናቼው እንዴት እንደመለሱላት ይገርማል እንደው አንቱታን ምን በላው ባገሬ ጋዜጠኛች በኩል ድህነትም መቀለጃ አይደለም ። እንደዚች አይነቱን ጋዜጠኛ ከማለት የጉረቤት ወሪኛ ማለት ይቀላል በፊቷ ላይ የሚታዪው ነገር በነሱ እንደምትዝናናእንጂ ምስኪኖቹን የምትጠይቅና ችግሮቻቸውንም ለሌላው እጋርታ ሰወቹን መርዳት የሚፈልግ ሰው እንኳን ቢኖር የምታስቀር እንጂ የምትረዳም አይደለችም ።

  • @fifififi8632
    @fifififi8632 4 года назад +1

    እፍፍፍፍፍፍ ድህነት አዪዞቺሁ ሁሉም ያልፍል እኔም እናትና አባቴ ተሰቃዪተዉ ነዉያሳደጉኚ ግንአሁን እግዚአብሔር ዪመስገን አለፈ

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    አምላክ ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣችሁ አይዞሽ ወድሞቸ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 года назад +11

    እባካችሁ ስልክ ቁ እና የባንክ ቁ አስቀምጡልን

  • @meanatude2909
    @meanatude2909 4 года назад +7

    በናትሽ ስልክ ቁጥር ስጭነ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 года назад +11

    ስለ ፕሮግራማችሁ እናመሰግናቸዋለን:
    ስወቹን መርዳት ብዙ የሚፍልግ ስው አለ እና እባካችሁ ሙሉ ኢንፎርሜሽንናቸውን አስቀምጡ

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 4 года назад +1

    አይዞችሁ ይነጋል እደጨለመአይቀርም በርት በትምርታችሁ እናትና አባታችሁን አደራ እነሱን እገዙ አይዞቹሁ ያልፍላችሆል በልጆቻችሁ ያልፍላችሆል እድሜናጤና ይስጣችሁ ጋዜጠኖቹ የምትጠይቆቸውን መጀመሪያ እወቁ አሁን ጠየቅሽ ሄጅሽ ሰውኳኝ እዳይረዳቸው አድሬስ የስልክ ቁጥር ምንም የጠየቅሻቸው የለም ዝብለሽ ቀቦጥረሽ ሄድሽ ለቅረፃብቻ ተጠቀምሽቦቸው ፋይዳቢስ የሚጠቀሙበትን ብትረጃቸው ምን አለበት መቀቦጠሩ ምን ፋይዳአለው

  • @የሠፈሯልጅነኝ
    @የሠፈሯልጅነኝ 4 года назад +5

    እግዚሀቢሄር የማታ እጀራ ይሥጣችሁ

  • @haregmity4349
    @haregmity4349 4 года назад +14

    Why you didn't put mask when you enter to interview this family home?

  • @sarasarasarasara5894
    @sarasarasarasara5894 4 года назад

    ሣይማሩ ላሥተማሩን እናት አባቶቻችን ፈጣሪ እረሚያችሁን ያረዝምልን እኔ አባቴን አላቅም የ2 አመት ልጂ እያለሁ ነው የሞተብኝ እናቴ ግን የሤት ወንድ ሁና 6 ልጄች አሣደጋ አሥተምራ ሁላችንም የራሣችንን ኑሮ እንኖራለን ሥለዚህ ለእናት አባቶቻችን እረጂም እረሜ ይሥጥልን እባካችሁ እንረዳዳ እናዚህ ቤተሠቦች እገዛ ያሥፈልጋቸዋል

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 года назад

    በእውነት አስለቀሱኝ እግዚአብሔር ይመስገን እሱ መልካም ነው ልጆቻችሁን መልካም ቦታ ያድርስላቹ

  • @genetyilam1791
    @genetyilam1791 4 года назад +6

    እባክሽ ስልካቸውን

    • @amesh1365
      @amesh1365 4 года назад

      አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 925505697

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ

    የኔ ናቶች እነሱ አመድ ሆነው ለልጆቻቸው ይኖራሉ

  • @semi4072
    @semi4072 4 года назад

    Weeee Dr Abiy may God bless you

  • @susu_6900
    @susu_6900 4 года назад +7

    ስልክ ቁጥር ራቸውን

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 4 года назад

    ጨዋ የጨዋልጆች እንዴት ያምራሉ ኡፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችው🙏

  • @mesraktassew6658
    @mesraktassew6658 4 года назад

    This is heart breaking. I am so sorry that this couple had to go through this. I admire their effort and hard work to make sure the kids have a better life.

  • @አልሀምዱሪላአላኩሊሀልአል

    አላህ ይርዳቹ አስተሳሰባቸው ደስ ሲል

  • @kabtyimerberhanu138
    @kabtyimerberhanu138 4 года назад

    እባካችሁ የነዚህን ቤተሰብ ሙሉ አደራሻነ እንፎርሜሽን በገፃችሁ ላይ አኑሩ

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 4 года назад

    Thank you Takel Uma God bless you.

  • @gethab2306
    @gethab2306 Год назад

    Thank you!

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    ጠካራ እናት እና አባት

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 4 года назад +1

    እናት እንዲህ ማየት በጣም ያማል ይህን

  • @nickworke3136
    @nickworke3136 4 года назад +6

    ጥሩ ፕሮግራም ነው የሰራሽው ግን በመጨረው ላይ ይችል ሰው የአቅሙን ያህል እንዲያግዛቸው ስልካቸውን ወይም ያለውን መንገድ አሳውቂ በተረፈ ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ

    • @amesh1365
      @amesh1365 4 года назад

      አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 925505697

    • @nickworke3136
      @nickworke3136 4 года назад

      @@amesh1365 አመሰግናለሁ

  • @tadesseyeshaneh1783
    @tadesseyeshaneh1783 4 года назад

    Please share their contact with people please. Thanks.

  • @asteraleme8845
    @asteraleme8845 4 года назад

    ምን ልታደርግ ነው የሄደች ስልክ ቁጥር የባንክ ቁጥር አታስቀምጭም

  • @Ethi912
    @Ethi912 4 года назад +14

    ዳክተር አብይ እግዚአብሔር ይስጥህ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 3 года назад +1

      ቆሻሻ ጠራጊ ስላረጋቸዉ

    • @Ethi912
      @Ethi912 3 года назад

      @@sirgutamera4806 በድንብ ቪድዮን መመልክት ከማያችል ስው ጋር እንዴት ነው የምንጋባበው እስከ መጨረሻው ስሚው ከዚያ መፈርድ ትችያለሽ

  • @ኡሙሂክማ-ፀ1ጸ
    @ኡሙሂክማ-ፀ1ጸ 4 года назад

    ስልክ ቁጥር አስቀምጭ የአቅማችንን እርዳቸው

  • @ደረጃቲዩብ
    @ደረጃቲዩብ 4 года назад

    ልጆቻችሁን ትልቅ ደረሳ ያድርስላችሁ

  • @ethiopianmoviecritic5319
    @ethiopianmoviecritic5319 4 года назад

    Do they have a bank account? How beautiful are their kids❤️ they look better than most rich people kids💕 aye dehenet😭

  • @girmademissie9747
    @girmademissie9747 4 года назад +1

    የቤትሰብ ወግ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ዝግጅቱ ግን መቼ እንደተቀረፀ እርግጠኛ ባልሆንም ግን ለኮቪድ የሚደረገው ጥንቃቄ በቂ አይደለም የታዘብኩት ማስክ
    ይጎድላል ይታሰበብት::
    በጣም የሚያኮራ ስራ ነው እግዚአብሔር የዶር አቢይን ሥራ ይባርክ:: ሥራ ባለመናቃቸው እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ
    የቤተሰብ ሞዴል ናቸው

  • @toybamohammed7535
    @toybamohammed7535 4 года назад

    ማሻአላህ። ቤተሰቧችሁ። ደስይላል

  • @እግዚአብሔርይረዳኛል
    @እግዚአብሔርይረዳኛል 4 года назад +1

    አድራሻ ካላስቀመጣችሁ ምን ጥቅም አለው

  • @jvjghfhchvjvj2260
    @jvjghfhchvjvj2260 4 года назад

    ያአላህእርያአላህእባካችሁያላችሁተባበሩአቸው

  • @getegobena5009
    @getegobena5009 4 года назад

    እባክሽ ስልክ ቁጥር የሚረዱበት መንገድ

  • @jvjghfhchvjvj2260
    @jvjghfhchvjvj2260 4 года назад

    ስልክቁጥርእባክሺይረዱ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 года назад +3

    እነዚህን እናቶች ስቃይ እጅግ ከባድ ነው: እነሱ ተበርደው ሌላውን ያሞቃሉ ዋጋቸውን ምንም ሊከፍለው አይችልም እግዚአብሔር ድካማቸውን ይክፈላቸው🙏🏾

    • @mahamobile8167
      @mahamobile8167 4 года назад

      የታለ ቁጥራቸው። ለምን። ወሬ ብቻ

  • @jdmgj5723
    @jdmgj5723 4 года назад

    😱😱😭ጀግና:ከናት:ካበት:መማር:እዲህ:ነወድሞቸየ:በርቱው

  • @ደረጃቲዩብ
    @ደረጃቲዩብ 4 года назад

    አቤት ፈጣሪዬ ሆይ በስንቱ እንዘን

  • @fafa-bd7bi
    @fafa-bd7bi 4 года назад

    Ur the hero of Ethiopia mother but ur story so painful 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @cd761
    @cd761 4 года назад +1

    የኔ አባት እናት እፍፍፍፍፍፍ

  • @selamawitghiwot4045
    @selamawitghiwot4045 4 года назад +3

    እኔ የምለው ለምንድነው ያቀረበቻቸው ጥያቄዋ ሁሉ ደም ያፈላል ስው እንዲረዳቸው መስሎኝ እንጂ ምን ታሪክ ኖራቸው ነው ኢንተርቪዩ የምታረጋቸው ሌሎቹ ባገኞአቸው እነዚህ መረዳት ያለባቸው ናቸው

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 4 года назад +1

    Dess ymilu family. I hope everyone who lives gathering fire woods, should be prioritized to get job around Entoto. It is their livelihood.

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    የእናትና የአባት ውለታ በምን ይከፈላል

  • @Tube-ou1fb
    @Tube-ou1fb 4 года назад

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡ እንጂ ምን ያረጋል ለወሬ ብቻ

  • @berekettesfamkael6952
    @berekettesfamkael6952 4 года назад

    ኣባካቱ እስቲ ድሃ ኣንኻን እንርዳበት እግዛብሄር ይጠይቀናል ብር ምንም ኣይጠቅመንም ደሞ ያለን ሁሉ የግዛብሄር እንጂ የኛ ኣይደለም እኛ የኛ ሃላፊነት ነው ።

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 4 года назад +8

    ወሬኛ ጋዜጠኛ ወሬ ምን ይሠራል አድራሻቸውን ከልተናገርሽ !!!

    • @amesh1365
      @amesh1365 4 года назад

      አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 925505697

    • @gy8086
      @gy8086 4 года назад

      No you can asked the mida!

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg 4 года назад +1

    ጥረሣም ምናለ ቁጥረ ብታሥቀምጭ

  • @berekettesfamkael6952
    @berekettesfamkael6952 4 года назад

    ግን ምገርመኝ ደሞ ቀናሁ ደስ ሲሉ ፍቅራተው እኛ በጥጋብ ፍቅር የለ ሰላም የለ ደስታ የለ ብር እና እንጀራ ሞልቶ የሰይጣን ኑሮ እየኖርን ነው የነሱ ንሮ ይበልጣል እግዝእብሄር ከነዚ ጋራ ነው እሱም ይረዳተዋል ኣይዛቱ።

  • @etiopialove2890
    @etiopialove2890 4 года назад +1

    የኔ ቆራጦች ኑርኝ ❤

  • @Sami-kn7qg
    @Sami-kn7qg 4 года назад +2

    How do l get their contact numbers l want to support this humble and hardworker family's. GOD BLESS ETHIOPIA TOGETHER WE WILL MAKE ETHIOPIA GREAT AGAIN 👍 🙏

    • @addiscustomt-shirt2578
      @addiscustomt-shirt2578 4 года назад

      0925505697

    • @amesh1365
      @amesh1365 4 года назад

      አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 925505697

    • @Sami-kn7qg
      @Sami-kn7qg 4 года назад

      @@amesh1365Thank you ! I appreciate! Stay blessed in Jesus! 💚💛❤

  • @genetteferi179
    @genetteferi179 4 года назад +1

    እባክሽን እህቴ አገናኙን ካለን መድረስ መረዳዳት አለብን

  • @hilinanigatu
    @hilinanigatu 4 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ታሪካችሁን ይቀይረው

  • @Fikertilahuin
    @Fikertilahuin 4 года назад

    የኔ ውዶቸ ለትልቅ ነገር ያብቃቸሁ

  • @yisakormekango2476
    @yisakormekango2476 4 года назад

    ሰላም የቤተሰብ ወግ እባካችሁ ይንህ ቤተሰብ የማገኝበትን መንገድ አሣውቁኝ
    ከ አሜርካን ነው የምጠይቃችው

  • @fatimayoutube2164
    @fatimayoutube2164 4 года назад

    እባካችሁ አዲራሻ እና ሥልክ ቁጥር ላኩልኝ

  • @toybamohammed7535
    @toybamohammed7535 4 года назад

    አላህ። ያግዛችሁ

  • @ephremweldeamanuelfeisa698
    @ephremweldeamanuelfeisa698 4 года назад

    Thank you for this program pls can you post EBC'S email of this section of a program ''yebetseb weg'' pls do post it .ppl want to help.

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 4 года назад

    የእንጦጦው ፓርክ የቤተሰብ ወግ ከነዚህ ባንዳ ሀገር ሻጮች እና ፓለቲካ ደንቆሮዎች ጋር ሊቀርብ አይገባም ነበረ። ሼር አድርገን ተቀባብለን እንድንረዳ ከቶዎድሮስ ፀጋዬ ብሔርተኛው በሽተኛ ታሪክ ጋር መቀላቀላቹ በጣም ያበሳጫል። ለማንኛውም የነዚህን ቤተሰብ አድራሻ ብትቸሩን የእግዚአብሔርን ቸርነት ብናሳያቸው ደስ ይለኛል በግሌ።

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu5512 4 года назад

    ለልጆች ያላቸው አስተዳደግ በጣም ደስይላል

  • @eshetie2ambaw283
    @eshetie2ambaw283 4 года назад +2

    ፍቅር ማጣጥ ከዚህ ነው የሚያደርሰን። የሰረቃቸውን ሌባ እግዛብሄር ይፋረደው!!!

  • @toybamohammed7535
    @toybamohammed7535 4 года назад

    እረባክሺ። ቁጥራቸዉን

  • @hanaaragie7100
    @hanaaragie7100 4 года назад

    ስልክ ቁጥራቸውን ፃፊ ኮሜንት ላይ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 года назад +1

    እነዚህ መረዳት ያስፈልጋል በተለይ ለልጆቹ

    • @amesh1365
      @amesh1365 4 года назад

      አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 925505697

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 4 года назад

    እኔን ወገኖቼን:: በጣም ያማል መመልከት ግን ከዚህ ቤተሰብ የተማርኩት ጥንካሬን ነው አይዞአችሁ ሁላችንም ተቸግረን ነው እዚህ የደረስነው:: ግን አንድ መልክት አለኝ ለዚህ ክፉ ህብረተሰብ ማለትም የእንጦጦ ፓርክ priority እያለ አፉን ለሚከፍተው ህብረተስብ:: ዶ/ር አብይን ስትወቅሱ የነኚህ ቤተሰቦች አምላክ ልቦና ይስጣችሁ:: ይሄ ከፍተኛ priority የሚሰጠው ጉዳይ ነው:: እረ ምን ተሰማችሁ ስለጅቡ ስትናገር እና ከዛ በኃላ የደረሰባትን ህመም?? አታሳዝናችሁም? አባትየውስ? የኔ አባት አይዞት ሌላው አባት እየወለደ የትም ነው የሚጥለው እርሶ ግን ከባለቤቶትጋ ተቆራኝተው ልጆቾትን በማሳደግ መከራ እየበሉ ነው:: አይዞት የኔ አባት እሩቅ አይደለም ይነጋል:: ትልቋ ሴቷ ልጃችሁ ግን ድምፅ ያላት ይመስለኛል:: እሱም እኮ አንድ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው::

  • @asasasas5357
    @asasasas5357 4 года назад +5

    በክሽ አድረሽቾን ፀፍ ምድነው ወሬ ብቻ ስልክ ቁጥር ፀፍ አይዞቹ ያልፈል

    • @amesh1365
      @amesh1365 4 года назад

      አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 925505697

  • @ወሎየዋየወሎልጅ
    @ወሎየዋየወሎልጅ 4 года назад +1

    ዋናው ነገር እናትና አባታቸው አንድ ላይ መሆናቸው እፍፍ ያማል አይ ችግር ልጅ አይውጣልህ

  • @sosenaassefa9508
    @sosenaassefa9508 4 года назад

    how are this people now?

  • @ፋኖደግአረገ
    @ፋኖደግአረገ 4 года назад

    እንዴት ከውጭ ሰገቢ ማክሰኞ አታረጊም?

  • @safeibr6981
    @safeibr6981 4 года назад +1

    ነበራቸውን አስቀምጡልን

    • @amesh1365
      @amesh1365 4 года назад

      አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 925505697

  • @tegadures9980
    @tegadures9980 4 года назад +1

    አይዞ እግዚአብሔር አላማ አለው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ

    😭😭😭😭😭💔💔💔አይዞዋች እፍፍፍፍፍፍ እንዴት አድርገን እንርዳቸው

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 4 года назад

    Ewnt lovely family wow egzabhre talk new yalefae

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 4 года назад

    I really loved this family they are exemplary. Can you give us contact please.

  • @ygarduy5393
    @ygarduy5393 4 года назад

    ስልክእችህውን

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ

    ምንበላዉ ሳይኖረን 7 ስምንት ልጅ ምንወልደዉ ይገርመኛል

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 4 года назад

    Mdehanyalem yerdachew 🤲🙏🙏🙏