ለመጀመሪያ ጊዜ እናቴ ዶሮዬን ቀመሰች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 ноя 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @adoniyasadi350
    @adoniyasadi350 2 года назад +902

    ለፋኒ ትልቅ ክብር ይገባዋል👍👍 በተለይ ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ ከምንም በላይ ትልቅ ናቸው🙏

  • @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ

    እኔ ለፋኒ ትልቅ ክብር አለኝ ማርያምን ከልቡ ሰዉ ከልቡ አፍቃሪ ከልቡ ባል ነው 👏👏

    • @hanaa588
      @hanaa588 2 года назад +3

      ሳምሪም በጣም ጨዋ ነት እኩል ናቸው ትህትናቸው

  • @richoethiotube5724
    @richoethiotube5724 2 года назад +299

    እናት እና ልጅ ሲጣላ ሳይሆን እንዲ ተከባብሮ በአብሮነት ሲያሳልፍ ማየት በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ለእናቶቻችን እናት ቃሉ 3 ነዉ ተግባሩ ግን ብዙነዉ

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 года назад

      የኔዋ እህት ከቤቴ ነይ ቤተሰብ እንሁን

    • @richoethiotube5724
      @richoethiotube5724 2 года назад

      @@wellotube2 እሽ ደምሪኝ እመጣለሁ ሀቢበቲ

    • @jma4531
      @jma4531 2 года назад +2

      ድርስ መች ተጣሉ የዩቱብ ሸቃላ ናቸዉ

    • @yatiyati4747
      @yatiyati4747 2 года назад

      ስታምሩ አይለ ያችሁ

    • @ሀዋወረባቦ
      @ሀዋወረባቦ 2 года назад +1

      እህቴእውነትይመስልሻልእደጠቡእየተማከሩነውእኮ፣ሰውእዳይላቸው

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 2 года назад +349

    ፋኒ ግን እዳተ አይነት ባል የትም አይገኝም ምርጥ ነህ

    • @marya-fo6ho
      @marya-fo6ho 2 года назад

      በጣምስትጉረኛወድአለእድህናውጨዎ

    • @wollodessiefikr2514
      @wollodessiefikr2514 2 года назад +10

      በጣም ወላሂ ስንቱን ችሎ ከሚስቱጋ እዚህ መድረሱ ጀግና ወንድ ነው

    • @user-mf7hf1eu5u
      @user-mf7hf1eu5u 2 года назад +4

      በጣም ጨዋ ነዉ አሳዳጊዉ ይባረኩ።

    • @aklilu-lq2br
      @aklilu-lq2br 2 года назад +4

      እኔም ለምስቴ ጥሩ በል ልክ እንዴ ፋን ሆናለው ብቻ እንደ ስሚር አይናት ምስት ይስጠኝ።

    • @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
      @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 2 года назад +2

      ትክክል ሌላቢሆን በዚሺጅል እናቶ ሆ

  • @Amele8427
    @Amele8427 2 года назад +247

    ትልቅ ክብር ለፍኒ እና ለአሳደጉት ቤተሰቦቹ 🙌🙌🙌

  • @sebletesfaye3827
    @sebletesfaye3827 2 года назад +37

    ቃላት ያጥረኛል ለፋኒ የሰጠው ትግስት ለሁሉም የሀበሻ ወንዶች ይስጥ በእውነት ቤተሰቦችህ የተባረኩ ናቸው የነሱ ውጤት ነው ይሁሉ እስከመጨረሻው ትዳራቹ ይባረክ ሳምሪ ልዩ ሴት ነሽ ጨዋ ሴት ልጆቻችሁ የተባረኩ ይሁኑ ልክ እደ እናት እና አባታቸው

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት 2 года назад +156

    ዋው እናት እና ልጅ በፍቅር በዓልን አብረው ሲያከብሩ ማየት እንዴት ደስ ይላል በማርያም😍

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 2 года назад +121

    ፈኒየ የኔ ወንዲም የኔ,ጀግና በቃ ቻይ ነህ ፍቅራችሁን ለዘላለምይኑር😘😘😍😍

  • @hanna4751
    @hanna4751 2 года назад +37

    ክብር ለፋኒ እና ለናቱ የናትህን ጨዋነት ነው ያየሁት ትልቅ ሰው ነህ ከምር።

  • @mimi.9272
    @mimi.9272 2 года назад +25

    ፈኒ ድሮም ከደህና ቤተሰብ የወጣህ ልጅ እንደሆንክ ቤተሰብህንም አንተንም ትልቅ ክብር ይገባችኋል 👍👍

  • @misrakchekoel2116
    @misrakchekoel2116 2 года назад +22

    ፋኒ መቸም አንተን ወልዳ ያሳደገች እናት ሽ አመት ትኑርልን ልጅ ከእናቱ ነው የሚማረው እኔ ግን ካንተ ተምሬአለሁ። እስኪ ለኔም የተበታተነውን ከእህቶቸ ጋር እንዲህ በፍቅር ተሰባሰቡ ብላችሁ ፀሎት አርጉልኝ።

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 2 года назад +27

    ፋኒ እግዚአብሔር ትግስቱንና ማስተዋሉን አሁንም ያብዛልህ እኔ እንዳንተ አይነት ልብ የለኝም እውነት እግዚአብሔር አይቀይርብህ ማርያም ትቅረብሽ ሳምሪዬ ጂጂ ደሞ እግዚአብሔር ቀና ልብ ይስጥሽ

  • @helenb8411
    @helenb8411 2 года назад +24

    ወንድ ብሎ ዝም ነው ፋኒ ልቦናህ ሰፊ ነው እግዚኣብሔር ይጨምርልህ አድናቂህ ነኝ

  • @zed8788
    @zed8788 2 года назад +16

    ሳምሪ ሎተሪ ነው እኮ የወጣልሽ መልካም ሰው ሰቶሻል እግዚአብሔር 🙏🙏🙏
    """""ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር። ።"""""""

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 2 года назад +36

    ፍኒን አለማድነቅ አይቻልም አንተ ሰው ሆነህ እቺን አውሬ ሴትዮ እንኳን ሰው አደረካት እምነት ፣ ተስፋ ፣ ፍቅር እነዚህ ሁሉ ሶስቱ አብረው ይኖራሉ ከነዚህ ሁሉ ግን ፍቅር ይበልጣል
    ማን እንደ ፍቅር ፣

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝ

    • @molymoly7822
      @molymoly7822 2 года назад +1

      Betam

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 года назад

      Ahune zem beteyese belege

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 2 года назад +1

      @@shkorinabowey7958 ካንቺ ባልበልጥም ኤርቤ

    • @abnetafwork5510
      @abnetafwork5510 2 года назад

      ፋኒ በጣም መልካም ቤተሰብ እንዳሳደገህ ምስክር ሆነሀል እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ህይወታቹን ይባርክ ሳምሪ እመብርሃን ትቅረብሽ መስማማታቹ ደስ ይላል

  • @getanie6591
    @getanie6591 2 года назад +23

    ፋኒ በጣም አስተዋይ ነይ ጥላቻን በትግስት አሳለፍከው❤❤

  • @nonow5990
    @nonow5990 2 года назад +31

    ክብር ለፉኒ እውነት ልጂችህ ይደጉልህ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +9

    ፋኒኒኒ መንፈሰጠንካራ የልጅ አዋቂቂቂ ከዚህ የበለጠ ሁሉንየምትችልበት ተኬሻህን ያስፋ ፀጋውን ያብዛለህ ሳምሪም የልጅብልነሽ ከዚህየበለጠፍቅሩንይጨምርላቹ አንድነታቹንይብዛ ፌሉማርርርርር ጌታ ያሳድግሽሽሽሽማር😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 2 года назад +18

    ፋኒ ግን ጥሩ እና በጥሩ ቤተሰብ ያደገ ወንድ ነው አብራት ሁሉ ነገር ይሰራል ጎበዝ ባል ነው

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 года назад +61

    *ድንቅ ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ 😍🥰👍👍👍ሳምሪ ፋኒ ቤተሰቦች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ*

    • @Abeba285
      @Abeba285 2 года назад

      ሀዉ አርዩ ከነአንየ

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 2 года назад +13

    ለፊኒ ትልቅ ክብር ይገበዋል እንካን ደስ ኣላቹ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +9

    ፋኒ ግን እድለኛ ሰው ነህ እንድህ ያለ ልብ ያለህ እንድህ ሰብሰብ ሰላላችሁ ደስ ብሎናል ፍቅር ያሸንፋል

  • @hayati1840
    @hayati1840 2 года назад +88

    ፋንኮ ምድር ነዉ ሁሉንቻይ 👏👏👏

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 года назад

      የኔዋ እህት አድርጊኝ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 года назад

      በጣም እዉነት እንባዬ መጣ እንዲህ ዝቅ ብሎ ሳየዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከዉ

    • @hayati1840
      @hayati1840 2 года назад

      @@Bt-Y2XLO indet.adirga.indawaredechiwu.gn.balsema

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 года назад

      @@hayati1840 ልክ ነሽ እህቴ ጠባይዋን በደንብ ተረድተዉታል

    • @hayati1840
      @hayati1840 2 года назад

      @@Bt-Y2XLO yelij.awaqi.nawu

  • @helenalove4753
    @helenalove4753 2 года назад +58

    እንደዚ ሆናቹ ለማየት ስላበቃኝ ፈጣሪዬን ከልብ አመሰግነዋለው ስወዳቹ እናትና ልጅ ኦል ፋሚሊ 💕💕💕💕💕💕💕

  • @fatumaendris3492
    @fatumaendris3492 2 года назад +20

    ፋኒ የኔ መልካም ወንድም ክብር ይገባሀል

  • @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
    @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 2 года назад +66

    ቢርቁት የማይርቅ የናት ሆድ ብቻነዉ ይባላል ከናባባሉ እንኳንም ታረቃችሁ😘

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 2 года назад +20

    ጂጂ ኪያ እንደዚህ ረጋ ብለሽ አያትና እናት ስትመሲዪ በጣም ደስ ይላል። ቀጥዪበት

  • @saadhh8609
    @saadhh8609 2 года назад +6

    ፋኒ ትለያለህ ከወንዶች ሁሉ ብልህም አያንስክም ወላሂ ምርጥ ወንድ ምርጥ አባት ምርጥ ወንድም በቃ ትለያለህ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 года назад +4

    ፋኒ ምንም ቃል የለኝም ምን አይነት የተከበረ ቤተሰብ ነው ያሳደገህ ክብር ይገባሀል ጨዋ የወንድ ልክ

  • @fatuma241
    @fatuma241 2 года назад +5

    ፋኒ በልጆችህ ተከበር በጣም ትልቅ ሰው ነህ ሳምርዬ በሰላም አላህ ይገላግልሽ

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 2 года назад +72

    እናትና ልጅ ስታምሩ ደስ ስትሉ
    ጂጂን ከስድቧ ውጪ ሁለመናዋን አደንቃታለሁ ሙያ አላት ኮፊደንስ አላት ታዳ ስድቧ አኡዙቢላህ

  • @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን

    የኔ እናት ሁሉም ትኑሪራሪ ሺ አማት 💗💗💗💗💗🌹እናት ሁሉም እናት ነት ማተክያ የለለት 💗💗💗

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 года назад +25

    ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።”
    - ገላትያ 6፥14
    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር እንኳን አደረሳችሁ

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 2 года назад +34

    የመጀመሪያ ኮሜንት ሰጭ ነኝ እንዴህ ሰላም መስማናት በጣም የናፈቀን ለአርቲስት ማዲንጎ ነፍስ ይማር ለሞላ ቤተሰብ አድናቂዎቹ መፅናናትን እመኛለሁ በሁሉም ቦታ ስለ እኛ ውድ ህይወታቸውን የሚሰጡንንም ነፍስ ይማር የታመሙትንም እግዚአብሔር ይማራቸው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋውዌው

    • @bekeludechassa2942
      @bekeludechassa2942 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @msfozi8789
    @msfozi8789 2 года назад +6

    የፋኒ ቤተሰቦች ግን ሊመሰገኑ ይገባል የነሱ ውጤት ነው እሱ እዲ የሆነው ትልቅ ክብር ለነሱ ከምር 🙏

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 2 года назад +31

    በጣምምምም ደስስስ ብሎኛል ሳምሪዬ ከጂጂ ጋር በዓልን በማሳለፋችሁ እናት እናት ናት ምንም ትሁን እንኳን አደረሳችሁ🙏መልካም በዓል እመቤቴ ትቅረብሽ😍😍😍

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 2 года назад +9

    ፍኒዬ የሰው ዘር ነህ ላሳደጉህ ቤተሰብ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል!!

  • @gigidubai8039
    @gigidubai8039 2 года назад +108

    ምንም ትሁን እናት መተኪያ የሌላት አይ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @peaceforall6968
    @peaceforall6968 2 года назад +96

    Fani is such wonderful and humble man

  • @Gurage4
    @Gurage4 2 года назад +158

    ከሸቃልነት ወደመልካም የቤት እመቤትነት የሚቀይር መልካም ትዳር ይሰጠን ከጤናጋ ጉሉአሚን ሲግሎች እረሰለቸን ሸቃልነት😭

    • @hawa7712
      @hawa7712 2 года назад +2

      ደምሪኝ ወደ

    • @Gurage4
      @Gurage4 2 года назад +1

      @@hawa7712 ነይአንቺ😂😂😂

    • @አፀደማርያም-ዠ1ዘ
      @አፀደማርያም-ዠ1ዘ 2 года назад +2

      ሳህ ወላ አሜን አሜን አሜን

    • @Beba873
      @Beba873 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @መሲ-ዠ9የ
      @መሲ-ዠ9የ 2 года назад +2

      አይየኛ ነገር 🥺

  • @susutube360
    @susutube360 2 года назад +23

    ጅጅ ግን ዝም ብዬ ሳያት እምትታዘብ ነው እሚመስለኝ😅😅ግን ለምን ነው ቆየት ብላ እዳትወርድባችሁ😂 እዳው ያዝልቅላችሁ እድህ ስትሆኑ ነው እምታምሩት🎉

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 2 года назад +2

    ፋኒ ግን የሰው ልክ ነህ ስምርየ እኳን ታረቃችሁ ለዚች አጭር ሂወት እናት መተኬ የላትም ምንም ክፉ ብሩን

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 2 года назад +20

    እንደዚህ ስትሆኑ በጣም ደስ ይላል እመቤቴ አትለያችሁ በጣም ነው ምታምሩት

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 2 года назад +1

    ፋኒ በጣም የልጅ አዋቂ ከአፍህ አንድ ክፋ ወቶህ ሰለማያዉቅ ህሊነህ ንፀሐህ ሰለሆነ በጣም ፈታ ብለሀል ተባረክ ይሄ ሁሉ አሰተዳደግህን ያሳያል በዚህ ላይም ለትዳርህ ያለህን ፍቅር ያሳያል ተባረክ .

  • @jesuschristismylord-p3o
    @jesuschristismylord-p3o 2 года назад +33

    ክብር ለፋኒ ጨዋ የጨዋ ልጅ ሁሉን ያሳለፈ በትእግሰት🙏

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg 2 года назад +2

    ዋው እውነት ለፋኒ ቃላት የለም የእውነት ምርጥ ሰው እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃችሁ እንዚህ ነው የሚያምርባችሁ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ልጅ ይመስገን ይህንንቤተሰብ አንድ ያደረገ ምንም ይሁን ምን ጣት ተበላሸ ተብሎ ተቆርጦ አይጣልም ሳምሪዬ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን ወግ አይች እናትሽ :: ፋኒ ልትመሰገን ይገባል 👏🏻

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 2 года назад +2

    ፋኒ ዘመንኸ ይባረክ አንተ ትልቅ አስተዋይ ነኸ

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 2 года назад +5

    ሁሉም ባሎች የፋኒን ባህሪ ቢዎስዱ እኛሴቶች በወዶች አንበደልም ነበር ፋኒ ከሀበሻ ባሎች የተለዬ ምርጥ አፍቃሪ ባል ነው
    ሳምሪዬ እድለኛነሽ አፋኒን በማግባትሽ ጌታሽን አመስግኚው

  • @milliongetu8799
    @milliongetu8799 2 года назад +1

    ፋኒ ጀግናነህ ። በመልካም እና ምርጥ ቤተሰብ እንዳደክ ያስታውቃል ። ከዚህች አውሬ አሮጊት ጋር አብረህ መብላትህ እጅጉን ያስደንቃል።

  • @jerusalem9878
    @jerusalem9878 2 года назад +15

    ፋኒ ምርጥ ሰው 😍😍

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 2 года назад +1

    ፍቅር ሁኑ ሳምሪ ቆንጆ አንችይ ልብሻን ትልቅ እና ሆደ ሰፊ ሁኝ ምክንያቱም ምንም ነገር ይሁን እናት እናት ነች መተኪያ የሌላት ሰው ያለውን ይበል እሷም ልክ ነው ያለቸውን ስታደርግ እናትሻን በውሰጥ አውሪያት እናትሻ ልክ ነኝ ብላ ያለችውን ላንችይ ልክ ባይ ሆን እንኳን አንች እለፊው !!! እናት ካመለጠች በማንም አትተካም።!!! እናት አት ከሰሰ ሰማይ አይታረስ ነው የሚባለው!!!💕

  • @fuzyaadem7656
    @fuzyaadem7656 2 года назад +3

    እኔም ለፋኒ ትልቅ ክብር አለኝ እውነት ስረአቱ ቤቱን አክባሪ ያሳደጉክ ቤተሰቦችክ የተባረኩ ናቸው

    • @amensaba4351
      @amensaba4351 2 года назад

      ጂጂ እንኳን ደሰ አለሸ
      እመብርሀን ነፍጱ ልብ ትሰጥሽ
      ደሰ ብሎኞል

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 2 года назад +1

    ተመስገን እንዲህ በአንድነት በአልን ማክበር በጣም ደስስስ ይላል ዘመኑ የሰላም የፍቅር ይሁንላችሁ , ፊሎም አያት ትፈልግ ነበር በጣም ተደስታለች !!!
    💚💛🧡💙💜💜💜

  • @bogemamo8165
    @bogemamo8165 2 года назад +4

    ስታምሩ አይለያችሁ!!የጂጂን ማስታዋል የመለሰ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል፡፡

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +34

    ዝም ያለ ስላም ሆነ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም

    • @hawa7712
      @hawa7712 2 года назад +1

      ደምሪኝ

    • @Gurage4
      @Gurage4 2 года назад +1

      ፈላህ በአላህ ደምሪኝ አካውትቀይሬነው 🥀🥰🥰🥰🥰🥰

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 года назад +1

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Gurage4
      @Gurage4 2 года назад +1

      @@hawa7712 ነይ እመልሳለው ውዴ

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 года назад +1

      Sallallahu alhi wasaalam

  • @hanamessele9300
    @hanamessele9300 2 года назад +12

    ሳምሪ ለእናትሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁሌ በፍቅር ያኑራቹ

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 года назад +1

    እናትና ልጅ ቢጣላ እውነት መሠለው ቀውላላ ትል ነበር አያቴ ሲቀጥል ፋኒ የሠው ልክ ነው ሁሉን በሆዱ ቻይ በቃ ምርጥ ባል👌👌👌👌👌

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +14

    እንኩዋን አደረሳችሁ ጂጂ ከልጆችሽ ጋር ተቀላቀልሽ ተመስገን ነው እውነት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰
    ሳምርዬ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን 🥰

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 года назад +2

    ውይ ፋኒ የምር ቻይነህ እንደት ነው ከጂጂጋ መኖር ምትችለው መችም ለልጅህና ለሳምሪ ብለህ እንጂ ከባድ ነው

  • @naseeryossef5385
    @naseeryossef5385 2 года назад +5

    ፍኒየ ተባረክ ደሜዋ እረጅም እድሜ ይስጣችሑ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +6

    እውይ ፊሎዬ አያቶአን ስትስም አስለቀሰችኝ እግዚአብሄር ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ❤

  • @ሰልዋወሌየዋ
    @ሰልዋወሌየዋ 2 года назад +49

    ያረቢ እኛንም የመዳም ቅመሞች እሮመዳንን ከቤተሰቦቻችን ጋር የምንጦም አድርገን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 года назад +33

    በንደዚህ ሁኔታ ያምርባችሆል ስላም እና ጤና ይስጣችሁ እንኮን አደረሳችሁ!🙏🏾👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️

  • @selamselamteshome8809
    @selamselamteshome8809 2 года назад +20

    ፋኒን የመሰለ ባል ከየትም አይገኝም እንደዛ ሙልጭ አድርጋ ሰድባው ዛሬ በይቅርታ ልብ አብራት መብላቱ ያስመሰግነዋል መልካም በአል

  • @debremaregu3614
    @debremaregu3614 2 года назад +3

    በእውነት አብራቹህ ስለሆናቹህ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደዚህ ነው የምታምሩት ፋኒን ሳላደንቅ ማለፍ ከባድ ነው ፍቅር ያሸንፋል👏👍👍👍👍👍👍

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 2 года назад +3

    ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ በሰላም ይገላግልሽ ሳምሪዬ እመብርሃን ትቅረብሽ

  • @filsenTube
    @filsenTube 2 года назад +2

    ወላሂ ፋኒ ና ሳምሪ ፍቅርን ነው ያስተማራችሁኝ

  • @Giraffetube
    @Giraffetube 2 года назад +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅርን የመለሰ አምላክ እረጅም እድሜ ይስጣቹ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝ

    • @brookeasfaw7059
      @brookeasfaw7059 2 года назад

      ኧረ ባክሽ እውነትም ምርት ሜሞሪ አለ አብይ ፍቅር ትያለሽ ለጂጂ ለሷማ ፍርድ ይጠብቃታል የብዙ ንፁሀን ደም እጇ ላይ አለ አሽቃባጭ ሁላ

    • @officialkallyy8547
      @officialkallyy8547 2 года назад

      @@fatumawase ደምርኝ ደምረሻለው ❤

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 года назад

    ፋኒና ሳምሪ እንኳን አደረሳቹ ለፋኒ ትልቅ ክብር አለኝ ሰው አክባሪ ትሁት ታጋሽ ለሚስቱ ጥሩ ባል ለልጁ መልካም አባት ነው እግዚአብሔር ያሰብክበት ደረጃ ያድርስህ እውነት አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦችህ የተባረኩ ናቸው የፋኒ እናት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @alminegnhabeshawit8839
    @alminegnhabeshawit8839 2 года назад +3

    ፍኒ ፋኒ ፉኒ በስመአብ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገህ ልጅ ነህህህህ

  • @yenemirithagerethiopia1752
    @yenemirithagerethiopia1752 2 года назад +2

    አንተ ጀግና እግዚአብሔር ያክብርክ
    አንተ ለሁላችንም አስተማሪ ነህ

  • @sameerabintzd2562
    @sameerabintzd2562 2 года назад +3

    ፋኒ እንዴት ደስ እደላኝ እደዝህ ሞልጫው ክብሩ ደስ ስል የኔ ማርር

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 года назад +1

    _ፋኒ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ አስተዋይ ሰው ያድርግክ በእውነት ለእናትና ልጅ ትልቅ ቦታ ሰተሃል አድጋ እዲሆኑ_

    • @karizmamega524
      @karizmamega524 2 года назад

      🥰🥰🥰👏👍👏👍👏👍👏👍👏👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘🌻💐🥀💐🌻💐🥀🌻💐🥀🌻💐🥀🌻💐🌼⚘

  • @pink9212
    @pink9212 2 года назад +7

    Big respect to Fani !! No words for you God bless you!!!

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 2 года назад +2

    ውይ ምነው ጂጂ ዬ ቀውጪው እንጂ እንዴ ዝም አልሽኮ 😁😁😁የኔናት አይዞሽ በቃ ከዚ በኋላ ሁላችሁም ምራቃችሁኑን ውጣችኋል አይደል?
    ግን ምንም ትሁን እናት ነች😁😁 የዋህ ሰው ነች😁😁😁 ስለምትናገር ነው እንጂ ሳይናገገሩ የሚያጠቁ አሉ so ለኔ እንደጂጂ ተናግሮ የማይጎዳ ሰው እመርጣለሁ😁😁😁😁ጂጂዬ ይመችሽ ቤተሰብ ቤተሰብ ነው ምንም ይሁን::

  • @Edu-kw1tc
    @Edu-kw1tc 2 года назад +3

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ደስ ስትሉ ጂጂዬ ግን ቁጥብ አለች እረ ፈታ በይ የሚያምርብሽ እንደዛ ነው

  • @የማርያምልጂYouTube
    @የማርያምልጂYouTube 2 года назад

    ህጻና ደስስ ስትል በማራም እውይ እኔ እሳን ነው የማነውም እምሰማው የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ፊሎዬ

  • @መታገዜዋጋአለው
    @መታገዜዋጋአለው 2 года назад +4

    የእናትወለታ ዋ እዴትይረሳል በጣም ታምራላቹ ፍቅርቹ አይወሰድ ስምሪ ፋኒ ጂጂኪያ 😭😭💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Tig12342
    @Tig12342 2 года назад

    ፉኒ በጣም ትልቅ ሰው ነክ ክብር ለአንተ ተፋቀሩ እደዚ ሳምሪ ክፉ ብትሆን እንካን ምን ምንም እናት ናት

  • @እትዮጵያለዘለለምትኑረ

    መናዉ እንደኔ ፈን የምመቻችሁ ምረጥ በል ምረጥ ልጅ ምረጥ ወንድም l like fanii

  • @meanmena2714
    @meanmena2714 2 года назад +1

    ተመስገን እናተን እንደዚህ ተሰባስባቹሁ በማየቴ ደስ ብሎኛል ሳምሪ አመቤቴ በሰላም ትገላግለሽ መልካም በሀል

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 года назад +32

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሀገራችንን ሰላሟን ያምጣልን ተዋደዱ ፍቅርን ይስጠን🙏

  • @Tube-ho3ur
    @Tube-ho3ur 2 года назад +2

    ጂጂ የተቢን በለናል እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረቹ. የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናቹ ጠላት ይቃጠል ልጅና እናት እዲ ያምራል ፋኒ ጎበዝ

  • @Yourfavoriteyoutubebanana
    @Yourfavoriteyoutubebanana 2 года назад +4

    ያለ ፍቅር ሌላ እዳ አይኑራችሑ ይላል የ ጌታ ቃል ደስ ትላላችሑ 🇪🇷❤️🇪🇹

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 года назад

      ማማየ ቤተሰብሽ አድርጊኝ

  • @zablongamer8262
    @zablongamer8262 2 года назад +2

    የእኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ግን እባክሽ ይሔን የመሰለ ፍቅራችሁን እንዳበጠብጥባችሁ እራሳችሁን ጠብቁ በበለጠ አንቺ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 года назад

      ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕🇪🇹🇪🇹💋

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝ

  • @ok2800
    @ok2800 2 года назад +3

    ጌታ ሆይ እንደ ፋኒ ልባም ልጅና አሰተዋይ ባል ሰጠኝ 🥺🤲

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 2 года назад

    Fani ግን ጀግና መልካም የዋህ ልበ ቀና ጂጂ ያለቺውን የሠደበችክን ያንን ሁሉ ረስተክ አሁን በ1 ትሪ አብረካት እየበላክ ነው መልካምነትክ የቤተሰቦችክ ውጤት ነው ሳምሪዬ የኔ ልዩ

  • @Beautyandwellness889
    @Beautyandwellness889 2 года назад +4

    I’m so happy to see you all happy especially samri and your mom 🥰 a mothers and a daughters bond is unbreakable🙏🏽🥰

  • @m.5328
    @m.5328 2 года назад

    ፋኒዬ ምን አይነት ምርቃት ተመርቃ ነው አንተን ያገባች ሚስት ተባረክ አይቀይርብሀ🙏 ሆደ ሰፊ ትልቅ ሰው🙏🙏🙏

  • @tsehaykassa9264
    @tsehaykassa9264 2 года назад +4

    አብራችሁ ሳያችሁ ደስ አለኝ ምንም ቢሆን ቤተሰብ ተለያይቶ አይቀርም መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 2 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል. ብዙ ያወራችሁ በኒአደሞች ምን ላይ ናችሁ አሁን
    ውድ እህቶቼ ያግሬ ልጆች ጥበብ ስራ ፈላጊወች ኢማራት ዱባይ እሁሉም ቦታ አለን የዳቴል ክር የሱፍራ ክር መርብ. ኪሮሽ የስፍራ መስራው እናም ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ የፈለጋችሁትን ነገር እናቀርባለን አናግሩን ዳቴል መማር የሚፈልግም እናስተምራለን እሚገዛም እንሸጣለን ሱፍራም እንደዛው በያላችሁበት እናመጣለን

  • @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
    @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ 2 года назад +6

    የኔ ልዩ ዎች እንኳን አብሮ አደረሴን ሳምርዬ ድግል ትቅረብሽ

    • @hawa7712
      @hawa7712 2 года назад

      ደምሪኝ ወደ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@hawa7712 ኑ እንደማመር😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@hawa7712 ደምሪኝ

  • @rahelemeshaw3684
    @rahelemeshaw3684 2 года назад

    እንፋኒ የልጅ ትልቅ የለም የዚችን ወደል ስድብ ችሎ ፍቅርን ብሎ ሳምሪን ባክብሮት መያዙ በጣም ድንቅ ወጣት ነው ቤተሰቦቹንም ጨምሮ ግሩም ቤተሰቦች ናቸው የኔ ልጅ ቢሆን ጂጂን ምን እንደማደርጋት አላውቅም ጀግና ባለጌ እንዳንቺ አላየሁም ሳምሪ ካንቺ መወለዷ ይገርማል ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 года назад +5

    ሳምሪየ ጨዋ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ🥀

  • @maseretadsi8836
    @maseretadsi8836 2 года назад +2

    ሳምሪየ የኔ ውድ ፋኒየ እንዲሁም ከእናታችሁ ጋር ጂጂ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ እምር ብሎባቹሃል ሁሌም ይመርባችሁ ሳምሪየ እማምላክ በሰላም ከሁለት ታድርግሽ እሷ የቋጠረችውን መፍታት ታቅበታለይ እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ እውነት እናት እናት ናት በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 года назад

      ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕🇪🇹🇪🇹መሲዬ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝ

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 года назад +34

    አንኳን አብሬ አደረሰን እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tubetube5582
    @tubetube5582 2 года назад

    ጂጂኮ ፍጣሪ ልብሺን ያፅዳልሺ ጥሩ እናት ያርግሺ ፉኒ ምርጥ ባል እዳተ አይነት አላየሁም

  • @yaredlegesse3592
    @yaredlegesse3592 2 года назад +8

    Perfect family.much respect from Vegas

  • @mcell1734
    @mcell1734 2 года назад

    ለፋኒ ቃል የለኝም ሁላችሁም ግን ተወዳጅ ናችሁ ናቲን የመሰለ ወንድም ከጎናችሁ ስላለ ደስ ይበላችሁ አስተሳሰባችሁ ከእድሜችሁ በላይ ነው