ሚስቴ ደስተኛ እንድትሆን ነው ምፈልገው 💕💕💕

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 449

  • @rahma6779
    @rahma6779 Год назад +9

    Wooow ya zaf sir kelay bekorexem siru gn lela yaferal xeru eyeta nw

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Год назад +75

    ዛሬስ አልቀናም ከባሌ ጋር ነኝ ላስር አመታት ግን ጥንዶች ሳይ እቀና ነበር እኔስ መቸ ነው ከባሌ ጋር እምሆነው እያልኩ በስደት ያላችሁ እደኔ በቃ ይበላችሁ

    • @faisalfsail9561
      @faisalfsail9561 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 Год назад

      @@faisalfsail9561 የኔ ማር

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv Год назад

      አሚንንን

    • @sina1584
      @sina1584 Год назад

      🙏🙏🙏አሜን አሜን እንኩዋን ደስ አለሽ

    • @ብዙዩቱብ
      @ብዙዩቱብ Год назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Год назад +116

    ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን 🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Год назад +132

    የፍቅር ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ክዋክብት ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ 🤲🥰 እመብርሃን በዘርፍ ቀሚሷ ትሸፍናችሁ 🤲🥰 ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ለፍሬ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ 🤲🥰 ሁሌም በደስታ ኑሩልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍

  • @mekidelawitgirma5289
    @mekidelawitgirma5289 Год назад +21

    ሳምሪዬ በጣም የምትናገሪው ነገር ይነካኛል እጅግ ጥሩ መልካም ልብ ያለሽ ሴት ነሽ ፈጣሪ ልጆችሽን እና ትዳርሽን ይጠብቅልሽ

  • @azmerasekeken578
    @azmerasekeken578 Год назад +37

    እውነተኛ ፍቅር ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ሳምሪ ፍኒ የፍቅር ትምሳሌቶች❤️እኔ ስደት ሳልወጣ🥺ተፍቅራችሁ ተጋብታችሁ ሁለት ልጅ ወለዳችሁ መታደልነው ይደጉላችሁ🥰🙏.

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Год назад +8

    ገደሉኝ አትበል!
    ትላንት የገደለህ ዛሬም ከገደለህ፣
    በልቦና በቀር ወትሮስ ምን ጎደለህ፣
    ከመኖርህ ይልቅ መሞትህ ይበጃል፣
    ያንተን ውድቀት ያየ መፍትሔ ያበጃል፣
    ኑሮህ የጎዳው ሞትህ ከፈወሰው፣
    ገደሉኝ አትበል ሞተሃል አንተ ሰው።

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 Год назад +15

    እጅግ በጣም ከምውዳቻው ጥንዶች መካክል እንድ እናንተ ያሉት ፍቅራችውን በግጽ ሲንገገሩ አይቼ አላውቀም 💜💜💜ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን የሰማይና የምድር ጌታ ያብዛላችሁ ውዶቼ🥰🥰🥰 በትርፍው ፌሎዬ እና አዳምን እግዚአብሔር በሞጎሰና በጥበብ ያሳድግላችሁ💝💝💝💝💝

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Год назад +94

    እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የተዋህዶ ቤተሰቦች የሰላም የፍቅር የንስሐ ፆም ያድርግልን 🤲🤲🤲✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Год назад +81

    ኧረ ፍትህ ለተራራቅነው ይመቻችሁ💖😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +37

    የፍቅር ምሳሌ ፍቅራችሁ አይቀዝቅዝ!🙏🏾✌🏽🕊
    💚💛❤️💓

  • @hayati1840
    @hayati1840 Год назад +13

    Fani ቡዙ የማዉራት ቺሎታ የለዉም 🥰 ወንድ ልጅ ኮስተር ሲል ነዉ ጎበዝ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv Год назад +2

    ይገርማል እኔም ሁሌም የሚናፍቀኚ የባሌ ጠረን ነዉ እሲ በሰላም ያገናኛችሁ በሉኚ በጣም ታምራላችሁ ቅመሞች አሏህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @MahiTubj
    @MahiTubj Год назад +29

    አደኛ ኮማች ነኝ 😜 የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ እደዚህ ያለ ትዳር ያድለን🙏

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Год назад +19

    ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 Год назад +79

    እደው አላህዋ የማዳም ቅመሞች አላህ ባገራችን በቤታችን ወልደን ፎፎ ያለ ሂወት ይወፍቀን ያርብ በሉ ኑ እንደማመር

  • @almazhailemariam5335
    @almazhailemariam5335 Год назад +11

    ሳምርዬ እዉነት እና ብስል ያለ መልሶች ስወድሽ የኔ ማር👍 ፍቅራቹ ትለምልም

  • @seblasador4234
    @seblasador4234 Год назад +9

    ፋኒ የዋህ ነው አንቺ አደገኛ ነሽ እንዳጎጅው

    • @Samri3344
      @Samri3344 Год назад +3

      Beka negative kalrxaf mamchu sewoch end poop eytalchu naw methdu.

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Год назад +1

      ክክክክክክክወየዉ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +10

    ደስ ስትሉ እኮ ፋኒ ግን ኮሜዲ ነገር ይወጠዋል🤣🤣የሖንክ አዝግ በሽ አመት ኑሩ የኔ ወዶች በፍቅር 🥰የበረከት ፆም ይሑንልን የተዋሕዶ ልጆች 🙏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +5

    የወጣት ምርጥጥንዶች የፍቅር ተምሳሌቶች ውስስስጤናቹ እግዚኣብሔር አምላክ ፍቅራቹን ሰላማቹን ያብዛው ጠላታቹ በአፍጥሙ ይደፋ

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 Год назад +8

    ወላሂ እኔም ባሌን ታፈቅረኞለህ ካላልኩት እሱ ትዝ አይለውም በወሬ አደለም በተግባር ነው ይለኞል ሁሌም ግን በተግባር ይገልፀልኞል

  • @sameraa4847
    @sameraa4847 Год назад +33

    ንገራት ሁሌም እደ ምታፈቅራት 🤗😍😍

  • @zinatkalba4037
    @zinatkalba4037 Год назад +17

    እኔስ አገር ልገባ 8 ቀን ነው የቀርኝ ይብላኝ ሲንግል ለሆናችሁ አስቀናችሁኝ

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Год назад +2

    አስተዋይ ናቺሁየሙትናገሩት ሁሉ ያስተምራል የልጅ አዋቂ ናችሁ አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 Год назад +3

    ፊሎ ሳትወለድ በፊት የነበሩ ፋኒና ሳምሪ ትዝ ኣሉኝ😄 ማርያምን ይመቻቹ ምርጦቼ❤👌✌

  • @user-cc5ot2ls2q
    @user-cc5ot2ls2q Год назад +1

    ሳምሪ ውስጥ ያየሁት እራሴን ነው. አንተ ውዱ ባሌ እወድሻለው እያልክ እንዳትሸነግለኝ አለዛ. ፍፃሜህ አያምርም ዋ

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Год назад +29

    ሙስሊም ሰላም ሙስሊም ፍትሀዊ ሙስሊም ለተበዳይ የሚቆም አልሀምዱሊላህ❤❤

    • @weyni7527
      @weyni7527 Год назад +3

      እረ በሳቅ😂😂😂😂😂👌

    • @user-yx9ph5gs8e
      @user-yx9ph5gs8e Год назад +3

      ፍየል ከመድረስዋ ቅጠል ከመቀጠስዋ 😂😂😂😂

    • @weyni7527
      @weyni7527 Год назад +2

      @@user-yx9ph5gs8e አይገርምሽም😂😂😂😂

    • @nasrakadir8207
      @nasrakadir8207 Год назад

      ሰህ ወሏሂ አላህ የፅነሽ አላህ ይጠብቅሽ

    • @masa5699
      @masa5699 Год назад

      Sime kifu atanagirinyi ene yanatish zamadi bihon koso naw yamixinishi tanagiro anagarin yazilinyi naw

  • @fatema6593
    @fatema6593 Год назад +8

    ፈገግ አረጋቹህኝ የባል ጠረን ደስ ነው የምለው እኔም አጋጥሞኛል ሳምሪየ

    • @user-po4gf2br2i
      @user-po4gf2br2i Год назад

      እኔም ወላሂ ከባሌ የሚናፍቀኝ ነገር ጠረኑና የሚደባደበኝ ነገር በአንድ እጁን ትግል ግጠሚኝ ይለኝ ነበር አይ የሣኡድ ሾርጣ ልጅ አይውጣለትና

    • @sus2475
      @sus2475 Год назад

      @@user-po4gf2br2i ያሀያቲ አይዞን አንድ ቀን አላህ ያገናኘናል እኔም እንዳችው ነኝ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Год назад

      ክክክክክክአደል

  • @semu392
    @semu392 Год назад +10

    ፈጣሪ የናተ አይነት ፍቅር ይስጠን 😓

  • @makasultan3352
    @makasultan3352 Год назад +1

    ይህ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ በዘረኝነት ለሚባላው ህዝብ
    ማስተማርያ የሆነ ፍቅርናቤተሰብነው መልካማዊ ቅናት ይዞኛል ይህ ምርጥ ፍቅር እየሱስን ማመን መቀበል ቢታከልበት ዋው !!!! ምክንያቱም ዋናስለሆነ ጌታ እየሱስ በህይወታችው ።

  • @erahmagojamewa1021
    @erahmagojamewa1021 Год назад +2

    ማሽአላህ በዱአቹህ አትርሱን ምርጦች ለኛም ከምንደው ጋር እድኖር

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 Год назад +10

    ስታምሩ

  • @Fatima-ot2vu
    @Fatima-ot2vu Год назад +5

    አላህ አይለያችሁ ሰላማችሁ ይብዛ አሰቀናችሁን እኮ ተዳር አማረኝ 🥰🥰🥰

  • @itsmydam5912
    @itsmydam5912 Год назад +5

    ሳምሪ coming 3ተኛ baby እንዲህ አይነት ቪዲዮ የምትሰሪው 😀😂 በሉ መብራት አጥፉ 😂

  • @maeritube21
    @maeritube21 Год назад +10

    ሳምሪ ፋኒ እናተን ሳይ ባል ማግባት ያምረኛል ስታምሩ😍❤

    • @fasikaLifetube1118
      @fasikaLifetube1118 Год назад +1

      መሪዬ አይዛሽ😂😂🙄 ❤❤❤ አምሮሽ ይውጣልሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤😂

    • @maeritube21
      @maeritube21 Год назад

      @@fasikaLifetube1118 🙏😍

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Год назад +6

    አግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችሁን በሞገስ ያሳድግላችሁ 🙏

  • @TsegaChannel21
    @TsegaChannel21 Год назад +19

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለኣብይ ጾም በሰላም ኣደረሰን ጾሙ የንስኃ የስሬት ኃጢአት የፍቅር የሰላም ያርግልን ነፍሳችንና ስጋችን የምንፈወስበት ጾም ያርግልን 👏🌿
    ፍቅራቹ በእግዚአብሔር የተባረከ ይሁንላቹ 👏❤💞

  • @yoditabebe614
    @yoditabebe614 Год назад +2

    ስታወሪ ባትሞላቀቂ ጥር ነበር እያምብም እንደሱ እንደሱ እረጋ በይ በተረፈ ደስ ትላላችሁ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Год назад +8

    ስታምሩ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ውቦች 🙏🙏

  • @emancom7292
    @emancom7292 Год назад +3

    እኛ ሴቶች መጎዳት ያመናል በጣም አደራ ወንዶችየ እዳትጎዱን

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 Год назад +3

    እድህ የደስታ ፈቅር ሳይ ትዳር ይናፍቀኛል
    በፋቅር ስብርብር ብየ ተስፋ ቆርጮለሁ ይታደሉታል አጅ አይታገስቱምየፋቅር አምላክ ፈቅሩን ያብዛላችሁ

    • @fahedali632
      @fahedali632 Год назад

      አይዞሽ ሂወትይቀጥላል

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Год назад +28

    እንኳን አለብይ ፆም አደረሳችሁ 🙏መልካም ፆም

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Год назад +15

    ደስ ስትሉ ዘና አደረጋችሁኝ😂

  • @user-po4gf2br2i
    @user-po4gf2br2i Год назад +2

    ማነው እደኔ ሣምሪንና ፋኒን ሥታዩ ባሎቻችሁ የሚናፍቆችሁ

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 Год назад +2

    እኔም የአባቴን ጠረን በጣም ነው የምወደው አሁን ደረስ አስታውሰው አለሁ

  • @ترهاسالشهراني
    @ترهاسالشهراني Год назад +4

    አረ ያስደስታል እንካንም ወለዳቸሁ እሰይ አሁንም ድገሙ ባንድላይ ይደጉ ብሀላ ትደሰታላቸሁ ልጅ በልጅነት ጥሩ ነው ለተሳካለት ይሄ የግዛብሄር ስጦታ ነው ታድላቸሁ

  • @user-mm9wh8th5x
    @user-mm9wh8th5x Год назад +3

    እናንተን አይቶ ፍቅር ምን እንደሆን ታስተምራላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛልኝ የኔ ውዶች 🤲🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Год назад

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል በርቱ በዚሁ ቀጥሉ ለሐገራችን ሰላም ይሁን ሳምሪ ቆንጆ ነሽ ግን ፀጉርሽን በኪርስቲያናዊ መንገድ ቢሆን ጥሩ ነወ

  • @tube3507
    @tube3507 Год назад

    ማሻ አላህ ያን ጉድ አልፋችሁ እዚህ ስለደረሳችሁ አልሐምዱሊላህ ✍️ፅጌረዳ ናችሁ 👉እሾህ የበዛበት አበባ ናችሁ የሚገርም እኔ ከመጀመሪያ ጀምሬ ስለምከታተላችሁ ነው እዲህ ያልኩ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ የፍቅር ምሳሌ

  • @user-yx9ph5gs8e
    @user-yx9ph5gs8e Год назад +9

    አሁን ፆም ነው ተው አትነካኩን 🤭😉😁😂😂🤣

    • @haregmelesu4834
      @haregmelesu4834 Год назад

      😳😂😂😂🤣🤣

    • @masa5699
      @masa5699 Год назад

      Bafit yataqaratsa naw biye asibalahu yazare ayidalam

    • @lumibasha8696
      @lumibasha8696 Год назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Год назад +1

    በጣም ታስቀናላችሁ መንፈሳዊ ቅናት

  • @emancom7292
    @emancom7292 Год назад +19

    ምርጥ ጥንዶች ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን

  • @lisayetsega
    @lisayetsega Год назад

    ውሃ አካባቢ ተፈጥሯዊ ቦታ ከአንተ ጋር ደስ ይለኛል። ስትል ፋኒ is like ነው እንዴ አሳይመንት አለብኝ!!

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    🏃ኮሜት ለማንበብ ነው የመጣሁ 😂😂😂😂ኮሜቶች 😂😂በጾሙ ጠቀቅ በሉ ውዶቸ

  • @hiwotdebaye3152
    @hiwotdebaye3152 Год назад +3

    የዛሬው ደሞ የተለየ ነው በጣም ነው የወደድኩት ሁሌም እንደዚህ ተቃቅፋችሁ ኑ እስኪ በጣምኮ ነው እምወዳችሁ 😘🥰💕❤

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Год назад +4

    ሁሌም እመቤቴ ፍቅራቹን ታብዛላቹ

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Год назад +11

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም ፣በጤና ፣በፍቅር ፣አደረሳችሁ

    • @masa5699
      @masa5699 Год назад +1

      Amen enikan abiro adarasan

    • @ethiopiaagere5699
      @ethiopiaagere5699 Год назад

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Год назад +6

    አቤትትትትት ሳምሪየ ነጭ ነጭዋን ክክክክ እኔ ከባሌ የምፈልጋቸን ና የምፈራቸውን ሁሉ ነው የተናገርሽው እርግጠኛ ነኝ የሁላችንም ሴቶች አንድ አይነት ይሆናል ።

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 Год назад +1

    Samerin Ewedatalhu gen sometimes Melasuwa teteeeeeee yelale Esun astekakey berd bey Egi like your Fani Wow fani bergata Andegna...

  • @ስደተኛዋነኝየወልድያልጅ

    እእ ይች ልጅ መለጣጠፍ አበዛች እና ፋኒ ወገብህን ጠበቅ አድርግ ለ 3ተኛ ልጅ

    • @hdbd5849
      @hdbd5849 Год назад

      😛😛🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Год назад

    😂ዬሥር ፍቅር😂 ቃላት አጣሽ አይደል ❤ ልክነሽ ደሥታ ሢበዛ በምን እንደምንገልፀው ቅጡ ይጠፋናል 😂 እግዚአብሔር የሁላችንን መጬረሻ ያሣምርልን

  • @helenheli6921
    @helenheli6921 Год назад +5

    ፍቅር ሰው ቢሆን እናንተ ነበራቹ

  • @letish3773
    @letish3773 Год назад +3

    ፋኒየ ሳምሪየ የፍቅር ተምሳሌት ስወዳቹ
    እግዚአብሔር ባላቹበት ስጠብቃቹ ❤😘😘

  • @ገኒየወልደያዋ..ቀበጥ

    እናተን ሳይ ፍቅር ያምረኛል

  • @hhgghhgggc8823
    @hhgghhgggc8823 Год назад +5

    እደዙ አይነት ጥያቄ ሁሉም ተጣያየቁ ዉድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hiwot8130
    @hiwot8130 Год назад

    የሳምሪ እና የፋኒን ስልክ እዴት ነው ማግኘት የምችለው የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ ሳምሪ ላወራሽ የምፈልገው ነገር አለኝ እህቴ በእግዚአብሔር አይተሽ ዝም እዳትይኝ

  • @ኢልሀምአብደላ
    @ኢልሀምአብደላ Год назад +9

    ወላሂ ስወዳቸው🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 Год назад +1

    አይባልም ሰው ይሸታል ጎደኛሸ ከሆነቸ ንገሪያት

  • @Hayattube-hi3ii
    @Hayattube-hi3ii Год назад

    ወይኔ እንዴት ደስ ስትሉኝ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @Ekr348
    @Ekr348 Год назад +4

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha Год назад

      አችም ይጠብቅሽ ኢክሩየ አውፎ ብይን ትላንት ድላችሲያወሩ የሆነ ነገር አልኩ በስተት

  • @Tube-mr8pc
    @Tube-mr8pc Год назад +4

    ማሻላህ ደስ ትላላችሁ 😘😘🥰🥰🥰በርቅ ነዉ እኔም 2ልጅ አለኝ 1ሀኒፋ እና ሙሀመድ አልሃምዱሊላህ ሽኩርን ያርብ

  • @Bቢንትነስሮማሚንነፈቅ

    ስወዳቹ እኮ ከኔ የበላጠ ፈጣር ይውደዳቹ ፍቅረቹ ይዝለቅ ልጆቻቹኑም ፈጣር የሰድጊላቹ ኤኘንም አላህ ለሀገረችን የብቀን ውድ እህቶች

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 Год назад +2

    ቅበጪልኝ የኔ እህት እኔ እራሱ ማንም እንዲያስከፋሽ አልፈልግም

  • @merontadese8388
    @merontadese8388 Год назад +6

    ስታምሩ እግዚአብሔር አይለያቹ

  • @genetkonjo
    @genetkonjo Год назад

    የሰው አይን ነው ውዴ አይዞሽ ሳምርዬ ቱቱቱ ብለናል😆😆😆😆😆

  • @Tube-gh6ze
    @Tube-gh6ze Год назад +2

    የኔውዶችስወዳችሁ💗💗💗❤️❤️
    እግዚአብሔርይጠብቃችሁ🙏🙏🙏💖💖

  • @redaitwonde3611
    @redaitwonde3611 Год назад +1

    Betam new desyemtlut i love 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Год назад +7

    የፆም መያዣ ቪዲዮ ነው🙄 ትላንት አትለቁም ነበር ወስዋሶች😀

  • @astertakluu
    @astertakluu Год назад +1

    Baxma nwu mawdchuu barttu 🥰🥰🥰

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 Год назад +1

    wow samri and fani tamralachou betam i swear we love guys ezgiyaber yitebekachou💚💛❤👋👋👋👏👏👏👍👍👍✌✌✌🙏🙏🙏💯💯💯

  • @yordanosmicheal1496
    @yordanosmicheal1496 Год назад

    ❤❤❤fkratu yaskenal fetari ybarkatu

  • @keditube7321
    @keditube7321 Год назад

    አላህፐሆይ አይነጥላችሁ ልጆቻችሁን እትልቅ ደረጃ ዬድረሡ እድሜና ጤና ከነለተሞት ውድ ልጆቸ ኤኔም እናት ነኝ ና

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w Год назад

      አላህ ኢስላምን ይወፍቃቸው ዱአሽ ቅድሚያ ይሄ

  • @asdqw2351
    @asdqw2351 Год назад +1

    የኔ ውዶች ስታምሩ ፍቅራቹን ያብዛላቹ❤❤❤❤💕💕💕💕

  • @adisrago7080
    @adisrago7080 Год назад

    Wawww desi siteluu yen konjochi😘😘😘😘

  • @zedzed1137
    @zedzed1137 Год назад +1

    ሣምርዬ በጣም አስተዋይ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n Год назад +6

    መቸነዉ ይሄን ሂወት የምጀምረዉ ድካም ብቻ

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Год назад +3

    ሳምሪዬ ፀጉርሽ ቀለሙ ያስጠላል

  • @genetkonjo
    @genetkonjo Год назад

    ስታምሩ ውዶቼ ፍቅር እስከመካብር እንዳልል እነፊሎስ ብዬ ተውኩት ፍቅርን ያብዛላቹ ውዶቼ💋💋💋💞💞💞💞💞💞💞👌👍👍👍👍👍

  • @emebet591
    @emebet591 Год назад

    ፍቅራችሀ ያልተቀየር እንተን አየሁ በእውነት ከከሜራ ጀርበም እንደዚህ ነው ወይስ እግዚአብሔር ይጨምራለችሁ

  • @asniko4444
    @asniko4444 Год назад +4

    ሁለት ኮኮቦች በጣም ነዉ የምታምሩት የምር

  • @ferewoinfirut4406
    @ferewoinfirut4406 Год назад

    Samriye emigerm astesaseb ena sebena yaleshi set neshi fani degemo betam melkam sew nhe

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +1

    😂😂😂😂😂ጓዛችሁን እቃችሁን ይዛችሁ መጣችሁ እንካን ደህና መጣችሁ ውዶች😘😘❤💞💞💞💞ነግረሻት ታቂያለሾይ አለ😂😂

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz Год назад

      😂😂😂😂

  • @እንስራ
    @እንስራ Год назад +1

    ኮማቾች ሁሉም እኝ የመዳም ቅምም ነን የሁሉ ሻማ 🕯️😪✅ነን እኮ ግን እንወዳችኋል🥰

  • @malikmmm5080
    @malikmmm5080 Год назад

    እንኩዋን ለታላቁ ስም አደርሳችሁ ትክክለኛ ክርስትያን ናችሁ ከአፋችሁ ክፋ አይውጣችሁም መክባበራችሁ መፃፍ ቅዱስ የሚለውን ተግባራችሁታል ክርስትናን በኑሮዋችሁ እየኖራችሁት ነው ልጃቻችሁን በዚሁ ስነምግባር አሳድግዋቸው አማኑኤል ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ እደግመዋላ ክርስትናን እየኖራችሁት ነው ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ አሜን የሁልጊዜ ተመልካቻችሁ ከ ላሊበላ ነው መጎብኝት ክፈለጋችሁ እኔ አለሁ

  • @teybaahmde2578
    @teybaahmde2578 Год назад +12

    ፍትህ ለሲንግሎች😝😝😝😝

    • @emutowfiq2994
      @emutowfiq2994 Год назад

      አው አስቀኑን እኮ

    • @dxbdxa691
      @dxbdxa691 Год назад

      🤔🤣🤣🤣🤣🤣👌

    • @Samri3344
      @Samri3344 Год назад +1

      Fith le singloch sayhon. Timhirt le singloch bemil bistekakl yasmammal bey asbalow.

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ Год назад

      😁😁😂😂😂😂 እኮ

  • @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
    @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ Год назад

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሃም እና የሳራ ያርግላችሁ

  • @bourtitachoma9992
    @bourtitachoma9992 Год назад

    Baredu wani koo Walifi jiraadha sinini jaladha 🥰🥰🥰🥰❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +1

    ስወዳችሁ እኮ ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 Год назад

    Happy wife happy life May God bless you more and more

  • @mariemathiobia1092
    @mariemathiobia1092 Год назад

    መሽእላ ደሰይላልፍቅራቸሁእስከመጨርሻውያማርይሁን