156ኛ C ልዩ ገጠመኝ፦የምናወራውና የምጠይቃት በሙሉ እናንተንም ስለሚመለከታቹ ነው አብዝቼ ያወያየኋት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025

Комментарии • 532

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 5 дней назад +247

    ዛሬ የምንወደው የምናከብረው የመምህራችን ልደት ነው የንዲሁም የልጁ የዘቢብ ልደት ነው እንዃን ተወለዳችሁልን እድሜ ለንስሐ ዘመን ለፍስሐ ይስጥልን እድሜአችሁ እንደ ማቱሳላ ዘራችሁ እንደ አብርሃም የበዛ ይሁን እግዚአብሔር በድሜና ጤና ያኑራችሁ ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቃችሁ መምህሬ እወድሃለሁ❤

    • @Aman-z8l9o
      @Aman-z8l9o 5 дней назад +8

      መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኑርልን ባንተ ትምህርት ያልተቀየረ ኦርቶዶክ ያለ አይመስለኝም

    • @workneshnegesse4222
      @workneshnegesse4222 5 дней назад +3

      እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣችሁ🎉❤

    • @TgLebanon
      @TgLebanon 5 дней назад +5

      እንኳን ተወለደልን የኛ እንቁ መምህር

    • @MINTESNOTTOLOSA
      @MINTESNOTTOLOSA 5 дней назад

      እንዴ የመምህር ተስፋዬ ወዳጅ ነሽ ???

    • @fafi2887
      @fafi2887 5 дней назад +1

      እንኳን ተወለድህልህ መምህራችን እንዲሁም ውድ እህታችን ዘቢብ እንኳን ተወለድሽልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 5 дней назад +135

    መምህር የዚህች ልጅ ታሪክ የእኔና የጓደኞቼ ታሪክ ነው በከፊል የኔ ግን ከሷ የሚከፋው የወንድ ዘር ፈሳሽ እንደጁስ ካልጠጣሁ እል ነበር አሁን ላይ ክርስቶስ ምሮኝ ወደቤቱ ቢጠራኝም ስጋውን እና ደሙን ለመቀበል ስቀርብ ሁሌም እራሴን እረገምኩኝ ነበር ያ በሀጥያቀት ያደፈ ማነነቴን በተለይ ለመመገቢያ ብሎ የፈጠረልንን አፍ የወንድ ዘር ፈሳሽ መቀበያ አድረጌ ኖሬ ነገር ግን ወደ ክርስትና ስመጣ ይሄንን ንሰሀ ለመቀበል ፈቃደኛ የነበረ ካህን የለም አሁነም የአደባባይ ንሰሀ እንዲሆነኝ እፈልጋለሁ ካህኑ እግዚአብሔር በጨለማ ህይወትሽ የኖርሽውን ሀጥያት እኛ እንድንሰማው አይፈቅድም ለክርስትና ያበቃሽ በቂ ምክንያት ካለሽ እሱን ተቀብለን አስተምረን ማጥመቅ እንጂ ብለውኝ እኔ ደግሞ ይሄው 1ከ6 ወር ስቆርብ ሁሌም አፌ ለራሴ እያስጠላኝ ተቸገርኩ 😭😭😭 ምናልባት ካስታወስከኝ ደውልልኝ ያለኝን ታሪክ ዝርግፍ አድርጌ ነግሬህ እኔም አይመሮዬን ላሳርፍ ለተማሪዎችህም ይሄን መሰል ሀጥያት ውስጥ ላሉት መዳኛ ይሆን ዘንድ ሰምተው ያስተላልፉት እኔም በነፃነት ስጋ ወደሙን ልቀበል እባክህን መምህር ከዚህ በላይ በሰራሁት ሀጥያት መሰቃየት አልሻም ቁርባኑን እየፈራሁት መቀበል እራሴን እየተፀየፍኩ ሁሌም ከምኖር እንደንሰሀ ቆጥሬው ልንገርህ ህይወቴን 😭😭😭

    • @KaseyGato
      @KaseyGato 5 дней назад +7

      ለሁሉም ጊዜ አለዉ አይዞሽ እሕቴ 😢😢😢

    • @AMANUEL-qv9fk
      @AMANUEL-qv9fk 5 дней назад +13

      እህቴ እንኳንም ከዚያ ኀጢያት ተላቀቅሽ ።የእግዚአብሔር ቅዱስ ስጋና ክቡር ደሙ የቀደሰዉ አፍ ስለሆነ ምንም አታስቢዉ።በፀሎት ስዓት ትዝ ሲልሽ አንቢ ፣አልቅሺ፣የእግዚአብሔን ቸርነት አስቢ።

    • @ሕራይ
      @ሕራይ 5 дней назад +11

      አይዞሽ የመንፈስ ቅዱስ እህታችን በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እማ ሁላችን ሃጥያተኞች ነን እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ በሉኝ ግዜ ደስ አለኝ ክቡሩ ይስፋ❤❤

    • @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
      @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 5 дней назад +3

      አይዞሽ የኔ እህት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም😊

    • @HayileMikael
      @HayileMikael 5 дней назад +6

      አይዞሽ እህቴ የክርስቶስ መሰቃየቱ መሰቀሉ መገረፉ ለእንደኛ አይነት በሃፀያት ገመድ ለተበተብነው እንጂ ለፃድቃን አያደለም እግዝአብሔር ደግሞ የምፈልገው የፀፀት እንባን ነው😢😢

  • @hime6686
    @hime6686 5 дней назад +23

    ላንቺ የደረሰች እመቤቴ ለእኔም ትድረስ ዛሬ ነገ እያልኩ አለሁ በሀጥያት ተዘፍቄ በጸሎታቹ አስቡኝ 🙏

    • @yonasdemsie
      @yonasdemsie 5 дней назад +1

      Embrhan terdash ayzoshe

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 4 дня назад +1

      እመቤቴ ታስብሽ

    • @Also-b4i
      @Also-b4i 4 дня назад +1

      የኔ ብጤ😢😢እመብርሀን ታሰብሽ ታሰበን ፈጣሪ ሆይ እደቸርነትህ ለንሰሀ አብቃነ🙏🙏🙏

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 5 дней назад +44

    ግብጻዊቷን ማርያም እንዴት እንደምታስለቅሰኝ እፍፍፍ እኔም ወደ 20ሱሪ ቀድጃለው ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም 🌸

    • @karadion
      @karadion 5 дней назад

      ግብጻዊት ማርያም በመንፈስ አለሳበበችም ለኋጢአቴ ዋጋ ልክፋል ብላ በርሃ ገባች እንጂ

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 5 дней назад

      ​​በረሀ ለመግባትም መመረጥ ፀጋ ያስፈልጋል ወንድም/እህት
      ይቺ የቀረበችዉ ባለታሪኳ ለመሄድ ሀሳቡነበረኝ​ ብላለች እግዚአብሔር ስላልፈቀደላትጂ አንዳዴ ሳታዉቁት ለዲያቢሎስ ጠበቃ የቆማችሁ የሚመስለዉ@@karadion

    • @ሜሎናዬ
      @ሜሎናዬ 5 дней назад

      ​@@karadionmindinew mitaweraw anite yamihal enide

    • @tajethiopia
      @tajethiopia 5 дней назад +1

      ❤❤❤😢😢

    • @SolAyu-zr6tp
      @SolAyu-zr6tp 5 дней назад +1

      ​​@@karadionአባቴ ገዳማውያን አባቶች ብዙ ጊዜ የሚወድቁት ወይም የሚፈተኑት በዝሙት አይደለም እንዴ ይህንስ የሚያሰራው ማን ነው የዝሙት መንፈስ አይደለም እንዴ በሽታ በባክቴሪያ በቫይረስ እንዲሁም በሌሎች ተዋህስያን ይመጣል ስንባል እንዴ ለምን በተዋህስያኑ እናሳብቫለን አንልም ነገር ግን በመንፈስ በሽታ ይመጣል መንፈስ(እርኩስ) በሽታ ሊሆን ይችላል ስንባል በሉ አታሳብቩ ይንላለን የሚገርመው ገድል ላይ ሁሉ ነገር ቁጭ ብሎ እያለ መከራከራችን

  • @AccAcc-h2k
    @AccAcc-h2k 5 дней назад +24

    😢😢😢ወዮ ለራሴ😢😢😢አቺስ እድለኛነሽ ንሰሀሽን አደባባ ጨረስ እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሽ ላንቺ የደረሰ አምላክ እኔንም ይማረኝ ለቅዱስ ቁባኑ ያብቃኝ 😢😢😢

  • @ሚሚሾ
    @ሚሚሾ 5 дней назад +20

    አቤት ስንት ነብስ ዳነ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ❤

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 5 дней назад +19

    እኔም ከዚህ በዀላ አለባበሰን ለማስተካከል ወስኛለሁ መምህር ባንተ ትምህርት በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርየም❤

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 5 дней назад +10

    እህታችን አንቺን ከዚህ ሂወት ያወጣ መድሃኒአለም እኛንም በምረቱ ይጎብኘን ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 5 дней назад +55

    የሚገርም የህይወት ታሪክ አቤቱ እኔስ ፈራሁ ይህንን ታሪክ ስሰማ የራሴ ሀጢያት ጎልቶ ይታየኛል የሆነ በሕይወቴ የሚታይ ጠባሳ የሚወጣ አካል ጉዳት የምሆን ይመስለኛል ኡፍፍፍፍፍ አንችን የተመለከተ የረዳ እግዚአብሔር ይመስገን የጁን ስራ አይተውም ☝️

  • @ሰያየማርያም
    @ሰያየማርያም 5 дней назад +24

    ከስራ መልስ ፀሎት እያረኩ አብዝቼ እሰግድ ነበር እና ግራ እግሬን ታመምኩ መቆም ሲከብደኝ ተንበርክኬ መፀለይ ጀመርኩ ከዛም ደሞ ጉልበቴን ያመኝ ጀመረ 41መስገድ እራሱ እየከበደኝ መጣ ይህን መልእክት ካየህ መምህር ብታማክረኝ 🙏🙏🙏

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 5 дней назад +2

      Edwem..teberekekeshi..tlot.setadreg..mefes. kal..yenaded.ale..ena...tebekekekeshi..talye

  • @KidistAwoke
    @KidistAwoke 5 дней назад +7

    መምህርኮ ያገር ውለታ ነው ማሪያምን ምክንያቱም ይሄ ሁሉ ሰው ማስተማር እንደ ቀላል አትዩት እነሱ ሲቀየር አገርም ይቀየራል ጥፋትም እንደዛው
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለውዱ መምህራችን

  • @yoditweldetnsay6736
    @yoditweldetnsay6736 5 дней назад +19

    የቆሮዋ ቅድስት ኪዳነምሕረት እኔንም ሰው አድርጋኛለት። ክብር ምስጋና ለቅዱስ አማኑኤል። መምህር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ሺ አመት ኑርልን በጣም ብዙ ነብስ እያዳንክ ነው። እህታችን እስከመጨረሻው እግዚአብሔርን እያገለገልሽ እንድትኖሪ ፈቃዱ ይሁንልሽ

    • @SamT-vg3qu
      @SamT-vg3qu 3 дня назад

      ለሁላችን ትድረስልን አሜን።

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw 5 дней назад +15

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእውነት በጣም ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩበት የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፡፡

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 5 дней назад +15

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ያመኛል በፀሎት አስቡን ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 5 дней назад +21

    እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ ሚሳነዉ ነገር የለም ይችልበታል መቀየር እዉነት ቃል የለኝም መምህር እመብርሃን ለኛ ስትል አንተን ሰጠችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑልን እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 5 дней назад +9

    መምህርዬ እንኳን ተወለድክልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን 💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @DemisLamrote
    @DemisLamrote 5 дней назад +8

    እንደዚህ ቅድድድድ ስታደርግ በጣም ደስ አለኝ የእዉነት ከምንም በላይ እግዚአብሔርን መያዝ ይበልጣል

  • @manayedeguale2480
    @manayedeguale2480 5 дней назад +5

    አቤት ፀፅታ ሁሉም የንፍስን ና የንስሃን ቃል ለመስማት የመጣ የእግዚአብሔር ቤተሰብ

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 5 дней назад +12

    የኔ መድኃኔ አለም ቸርነቱ የብዙ ብዙ ብዙ ነዉ ሀፀያትን እጅ ሐፂያተኛን አይጠላም እደኔ የረከሰ ሀፂያተኛ ቆሻሻየ የለም ግን ሳይገባኝና ሳይገባኝ ለሰጋዉ ደሙ አበቃኝ ታዳ በምን አደበት ይገለፃን የኛ አምላክ😢🙏

  • @ሂሊናለአለም
    @ሂሊናለአለም 5 дней назад +7

    ተባርክ መምህር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን😊

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 5 дней назад +9

    በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በፀሎት አስቢን❤❤

  • @Tewahedo
    @Tewahedo 5 дней назад +17

    ዛሬ ድምጽ ጥራቱ ጥሩ ነው መምህር፣ ለእሷ የደረሰች ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን። እግዚአብሔር የእርሷን የትህትና እና የጸጸት ልብ ለእኛም ያድለን። አንተንም ከመላው ቤተሰብህ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @Coolacting
    @Coolacting 5 дней назад +12

    እልልልልልልልልልልልልልልልል መምህር ይሄ ያንተ ፍሬ ነው እግዚአብሄር ይመስገን ገና ብዙ ነፍሶችን ታተርፉለህ መምህርዬ እንድሜ ይስጥህ ከነ መላ ቤተሰቦችህ መምህር የተወለድክበት ቀን እና እንዲሁም መምህር የተባልክበት ቀን የታባረከ ይሁን እንዳንተ ያሉትን መምህራትን በአለም ላይ ያብዛልን እባካችው አሜን እንበል ይህንን መምህር ለሰጠን አምላክ

  • @ሀጢያተኛዋ
    @ሀጢያተኛዋ 5 дней назад +7

    መምህራችን እንኳን ተወለድክ እያሉ ነው ተማሪወችህ እኔም ተማሪህ ነኝ እንኳን ተወለድክልኝ እድሜህን ጭምርምር አድርጎ ያኑርልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ነፍሴን ከሀጢያት መዘዝ መርዝ አውጥተህልኛል 😢😢😢😢😢ኑርልን

  • @binodkarki5127
    @binodkarki5127 5 дней назад +3

    በጣም የምንወድህ የምንከብርህ አባታችን መምህርችን ዛሪ ለደቱነዉ እንድሁም የበኮር ልጂ የዘቢብ" ልደት ነዉ እንኳን ተወለደችሁልን መምህሪም ዘቢብም ቀሪ ዘመናችሁን አባቴ ቅዱስ አማንኤል ይባርክላችሁ አሜን 😍
    እህታችንም እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ በእዉነት ደግም መወለድ ማለት ነዉ እህታችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 4 дня назад +2

    በእንባጀምሬ በእንባ የጨረስኩት ገጠመኝ ነው እህቴ ቀሪው ዘመንሽ የእረፍትና የመባረክ ዘመን ይሁንልሽ የኔ እህት

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 5 дней назад +9

    መምህር እንኳን ተወለድክልን። እድሜ የማትሳላን ያድልህ ኑርልን።

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 5 дней назад +8

    አቤቱ እኔን ለንሳሃ ሞት አብቃኝ😢😢😢ጌታ ሆይ ከሚድኑት አድርገን አቤቱ ስነ ልቦናችን አብራልን😢😢

    • @KIjb-o9u
      @KIjb-o9u 4 дня назад

      አንሄምህ አንድያህ ነይህ አሜን አሜን

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 4 дня назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለሁላችን

  • @ሃይሌገብርኤልነው
    @ሃይሌገብርኤልነው 5 дней назад +13

    መምህር ሰሞኑን የምታቀርባቸው ገጠመኞች በጣም ከባድ ናቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ለመስማት ከበደኝ። ደስ ያለኝ ነገር ደግሞ ለብዙዎቻችን እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ መሆኑ ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ በርቺ ሌሎችን የሚታደግ አስተማሪ ገጠመኝ ነው።የጠፉ በጎችን መመለሻ ለመጥፋት የተዘጋጁትን መመለሻ የሆነ ገጠመኝ ነው።እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @MimiAbiti
    @MimiAbiti 4 дня назад +2

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እውነት እልሃለው ያለፈችበት ህይወት በጥቂቱ አልፊለው በተለይ በዝሙት ህይወቴ እና ከሷ የተማርኩት ቢኖር የዋህነቶ እና ቁራጥ ውሳኔዋ በጣም አስተምሮኛል እኔንም እግዚአብሔር አሷን ልብ ያድለን አሜን
    እግዚአብሔር በትዳር ህይወት ዘመን ሁሉ ያስተካክልሽ አሜን ከልብ መምህር በጣም ነው የምወድህ እስከመጨረሻው ፀንተ ተረድተ ስለጋበዝከን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣችሁ እህታችን ጎበዝ መጨረሻሽ ይመር❤ ዳቢሎስ እደተበቀለሽ እንዲህ ተበቀይው. ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ

  • @ድን
    @ድን 5 дней назад +6

    መምህርዬ መልካም ልደት ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነልጂህ ❤እንዲሁ እግዚአብሄርን እያስደሰትኸው እንድትኖር ያድርግህ የኔ መምህር በውነት ባንተ ስንቱ ተለወጠ እኔንም ሀጢያተኛ እህታችሁን በፀሎት አስቡኝ ልቤ ይነፃ ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስን በማሰብ በፍቅር እንዲቃጠል 😢❤እህታችን በውነት እንች እንደ ግብፃዊቷ ማርያም ትመስሊያለሽ እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እስከሞት ድረስ ቀሪው ዘመንሽን እርሱን በማምለክ በማስደሰት እንድትኖሪ ይርዳሽ ውድ እህታችን በውነት ባንች ብዞቻችን ተምረናል በርቺ❤

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 5 дней назад +5

    መምህርዬ የነፍሴ መጋቢ እንኳን ተወለድክልን የብዙዎች የነፍስ መዳኒት ነህ ቅዱስ አማኑኤል እድሜውን ከጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን❤ ዘቢብየኔወርቅ እንኳን ተወለድሽልን እማ ፍቅር ቀሪ ዘመንሽን ትባርክልን❤

  • @FANAYEASERS
    @FANAYEASERS 5 дней назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ፣ለእዚህ ያደረሰሽ ምስጋና ይገባዋል ፣መምህር መልካም ልደት ፣እድሜህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን ፣እህቴ እንዴት መታደል ነው?ዝልዝል ነው ያደረግሽ ፣የት አባቱ ህይወትሽንም እንዱህ ያደረገው ፣ተበቀልሽ ክብር ለመድሀኒአለም።እህቴ በርቺ አሁን አይጠፋም እና ከቀድሞው በደንብ መበርታት አለብሽ።እግዚአብሄር ያበርታሽ።❤❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 5 дней назад +12

    የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን የኔ ውድ እህት እንዃንም ይህ ከልጅነት ይዞ በሀጢአት መንገድ ሲከትሽ የኖረ ዲያቢሎስ አሳፈርሽው ተበቀልሽ ጀግና ነሽ ማርያምን ላንቺ ምን ያህል ደስ እንዳለኝ አታውቂም እግዚአብሔር የጠፋንስም ያድሳል ዲያቢሎስ የተሰጠሽ ጸጋ አሳጥቶ በሀጢአት ቢጥልሽም እግዚአብሔር የተሰጠሽ ክብር መልስሎ እንዲህ በክብር አንስቶሻል ምናለ እንዳንቺ የአይነት ልብ ቢሰጠኝ ጸጸጥሽ ያስቀናል መመለስሽ ግሩም ነው በቤቱ ሁነን ለጠፋን ለኛ ወዮውልን ዋ ነፍሴ ለነፍሴ ፈራሁላት በጣም ልቤን የነካው ገጠመኝ ነው ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @abatnehmelka3265
    @abatnehmelka3265 5 дней назад +10

    መምህር ሰላም ነህ በርታልን!! የጠፉ በጎችን ወደ በረታቸው መላሽ ዘመኑን የዋጀህ መምህር አንተ ነህ!!! ፈተናው ከባድ ቢሆንም ውጣ ውረድ ቢበዛበትም እውነትና ንጋት እያደረ ይጠራልና//በርታ 1አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ።
    2 ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ፥ ከኃጢአቴም አንጻኝ፤
    3 እኔ መተላለፌን አውቃለሁና፥ ኃጢአቴም ሁልጊዜ በፊቴ ነውና።
    4 አንተን ብቻ በደልሁ፥ በፊትህም ክፋትን አደረግሁ፥ በነገርህም ትጸድቅ ዘንድ በፍርድህም ንጹሕ ትሆን ዘንድ።
    5 እነሆ፥ በዓመፃ ተፀነስሁ፥ እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ።
    6 እነሆ፥ እውነትን ወደድህ፤ የማይታይ ስውር ጥበብን አስታወቅኸኝ።
    7 በሂሶጵ እርጨኝ፥ እነጻማለሁ፤ እጠበኝ፥ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ።
    8 ሐሤትንና ደስታን አሰማኝ፥ የሰበርሃቸውም አጥንቶቼ ደስ ይላቸዋል።
    9 ከኃጢአቴ ፊትህን መልስ፥ በደሌንም ሁሉ ደምስስልኝ።
    10 አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።
    11 ከፊትህ አትጣለኝ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ።
    12 የማዳንህን ደስታ ስጠኝ፥ በእሽታ መንፈስም ደግፈኝ።
    13 ለሕግ ተላላፎች መንገድህን አስተምራለሁ፥ ኃጢአተኞችም ወደ አንተ ይመለሳሉ።
    14 የመድኃኒቴ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፥ ከደም አድነኝ፥ አንደበቴም በአንተ ጽድቅ ትደሰታለች።
    15 አቤቱ፥ ከንፈሮቼን ክፈት፥ አፌም ምስጋናህን ያወራል።
    16 መሥዋዕትን ብትወድድስ በሰጠሁህ ነበር፤ የሚቃጠለውም መሥዋዕት ደስ አያሰኝህም።
    17 የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፥ የተሰበርውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም።
    18 አቤቱ፥ በውዴታህ ጽዮንን አሰማምራት፤ የኢየሩሳሌምንም ቅጽሮች ሥራ።
    19 የጽድቁን መሥዋዕት መባውንም የሚቃጠለውንም መሥዋዕት በወደድህ ጊዜ፥ ያን ጊዜ በመሠዊያህ ላይ ፍሪዳዎችን ይሠዋሉ።

    • @Also-b4i
      @Also-b4i 4 дня назад +1

      አሜን አሜንአሜን 🙏🙏🙏

  • @LileTufa
    @LileTufa 5 дней назад +8

    መምህራችንእንኳን ተወለድክልን ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @ABOHatem-k6v
    @ABOHatem-k6v 5 дней назад +4

    መምራችን እግዚአብሔር እረጅም እረጅም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ከነ ቤተ ሰቦችጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኑርልንን እግዚአብሔር የኑርክ❤❤❤

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 5 дней назад +7

    ጠላት ዲያብሎስ ይህን ሲያይ በተስፋ መቁረጥ ወገቡ የተቆረጠበት ቀን ነው። ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @eseytegebriel
    @eseytegebriel 5 дней назад +6

    መምህርዬ እንኳን ተወልጀክ እግዝያብሔር ለራሱ እደታገለግለው በእለተ አማንዌል ቀን በእምኒ የኔ ቆንጆ እንኳን ተውለድሽ በቤቱ ጠብቀ ያሳድግሽ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 дней назад +5

    ውዱ መምህራችን እንኩዋንም እግዚአብሔር እንዲሁም እናትህ አንተን መሳይ ልጅ በዛሬው ቀን ሰጡን እንዲህ ለትውልድ እንደተረፍክ ዘመንህን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያትረፍርፍልን እንዲሁም ዘበቢብየን እግዚአብሔር ያሳድግልን በእግዚአብሔር ቤት ያፅናልን እንኩዋን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉💐💐💐💐💐

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 5 дней назад +54

    እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወረሃዊ በዓል አደረሳችሁ መምህርዬ ደሞ እንኳን ተወለድክልኝ ዛሬ የመምህርና የዘቢብ ልደት ነው❤🎂🍥

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 5 дней назад +2

      አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን

    • @YafetKibrom-f9e
      @YafetKibrom-f9e 17 часов назад

      አመታዊ ነበር

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 5 дней назад +4

    መምህርዬ እኳን ተወለድክልን ዘቢብዬ እኳን ተወለድሽ ።እግዚሐብሄር ይመስገን እህታችን እድሜን ለንስሐ ለሰጠሽ ለድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ተመስገን አምላኬ።እኛንም ለንስሐ ያብቃን🙏🙏🙏🙏

  • @hiymanot9062
    @hiymanot9062 4 дня назад +2

    መምህር እባካቹ ግርግር የሚባል መንፈስ አለሽ ከልጅነትሽ ጀምሮ አለሽ አሉኛ የእንድ አባት ኢትዮጵያ እና ምን እንደሆነ አላቅም ገዳም ናቸው አጋጣሚ በስልክ አውራቸው ነው ግን ስልካቸው አልሰራም አለኝ እና እኔ የሰው ሀቅ አነካም የራሴ እና ሰርቼ ነው የማመጣው እና ምን ላድርግ እባክህ ሰለ መደሀኒያለም በጣም እጨነቃለው

  • @Kidistኤፍታህወለተኪዳን
    @Kidistኤፍታህወለተኪዳን 5 дней назад +10

    በሥመ ሥላሴ ሰላማቹ ይብዛ የመምህርዬ ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣኑ መምህርዬ ለቅዱስ አማኑኤል ወርሀዊ በአል እና እንዲሁም በእለቱ ታስበዉ ለሚዉሉ ቅዱሳን ሰማእታት አደረሳቹ አደረሰን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን አሜን፫
    እህታችን በእዉነት ባንቺ ብዙ ት/ት ተምረናን እናም ፀፀትሽ ቢ ላይ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ የሚፀፀት ልብ ይስጠን ለሁላችንም እና በልብስ ዙሪያ እኔም ፋሽን ብዬ እንደዚሁ ነበር የምለብሰዉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መሰደዴ ለበጎ ነዉ አሁን ላይ 3 አመት ሆነኝ ክብር ለድንግል ልጅ

  • @zlove8820
    @zlove8820 5 дней назад +6

    እግዚኣብሄር ይመስገን ማዕተብ ኣስረን ምናደርጋቸውን ሃጥያታችን ይቅርበለን ለንስሀ እና ለስጋ ወደሙ ያብቃን እኛ ቤት ያለውን መንፈስ እንዲጠፋልን እባካችሁን በጸሎት ኣስቡን ሴትም ወንድም ያገባ የለን ሁላችንም ከ30 ዕድሜ በላይ ሁነናን በስደት ነው ያለነው ጸልዩልን በእመቤታችን ስም እጠይቃለሁ😢😢😢

  • @hanaUser-zp1wi
    @hanaUser-zp1wi 5 дней назад +3

    በመጀመርያ ለእንቆ መምህራችን በድጋሜ እንኳን ተወለድክልን ዘቤብዩም እንኳን ተወለድሽልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    በመጨረሻም እህታችን እማ ፍቅር ጥሩ ቦታ አሳርፋሻለች እፕንም እንዳንቼ ታሳርፈን እሜን ❤❤❤

  • @የኝ
    @የኝ 4 дня назад +2

    የሷህይወት ቁርጥ የኔ ነው አካሌን ብቻ ነው በገንዘብ ያልሸጥኩት ግ የድንግል ማርያም ልጅ ከናቱ ጋራ ከብር ይግባውና ከዛ ሁሉ ነገር አውጥቶ ሳይገባኝ በብቱ ጋብቻ ፈጽሜ በልጅ ባርካኝ እስካሁን ጠላት በብዙ እየፈተነኝ ተመስገን እያልኩ አለሁ ለድንግል ማርያም እና የልጇ ፍቅር በምንይገለፆል ስለሁሉምነገር እግዝአብሔር ይመስገን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እኔም እንደዚ ነው ቀዳድጄ የጣልኩት አጭር ቀሚስ የተቀዳደደ ስሪ በመምህር ትምህርትና የዳቢሎስ ስራ በትሉዱ ላይ የሚለውን ተምሬ ሰው አንስቶ እንኳን እዳይለብሰው ቅድድ አድርጌ ቁሻሻ ውስጥ የጣልኩት

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 5 дней назад +12

    ሰው ሰው በንግግሩ ያደማል
    እግዚአብሔር በዝምታ ያክማል
    እኛ ባደባባይ በግፍ በፈረድነው
    በጓዳ እያከመ ስንቱን ሰው አቆመ
    የዘማሪ እንጂነር ታዴዎስ መዝሙር ነው ገብታችሁ አዳምጡት 👏

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 5 дней назад +2

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ለቅድስ አሜኑኤል በአል በሰላም በሰላም አደረሳችሁ
    አግዚአብሔር አድሜ ጤና ይስጥህ ግዜ ሰተህ ይህንን በማድረግህ አማኑኤል ከነ ልጆችህ ይጠብቅህ መምህራች ተስፋ ስላሴ አንዲህ አይነት አለባበስ በጣም ነዉ የሚያሰቅቀዉ አህታችን አንካን ለዚህ አበቃሽ አግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ህይወት ዉስጥ ያሉትን ሁሉ ወደ ቤቱ ይመልስ

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    በስመ አብ መምህርየ ስትስቅ በጣም ደስስ አለኝ ❤❤ የኔ እህት እመቤታችን አትለይሽ❤ አቤት ፀናትሽ እምነቱንፀበሉን ንዋየ ቅዱሳኑን ሳይ ልቤ በሀሴት ተሞላ የመምህር ፍሬዎች ጀግና እኮናችሁ ተግባራዊ ክርስትናን ፅድት ብሎ መኖር ይህ እራሱ አንድ ተጋድሎ ነው. መምህርየ. እኔ የዚህን ያክል የተደስተሁ አንተ እንዴት ትሆን ከቶ. ❤. ቅዱስ ሚካኤል ሞገስ ይሁንህ የኔ ትሁት ደግ ቅን መምህር❤

  • @GenetBefekadu
    @GenetBefekadu 4 дня назад +2

    መምህር ታሪኳ በጣም ያሳዝናልና አንተንም እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ከነልጇ ትጠብቅህ እድሜ አጤናጋ ትስጥህ ቤተሰቦችህን ትባርክልህ

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 5 дней назад +4

    እግዚአብሔረይመስገን አችንየተመለከተበምህረቱየጎበኘአማኑኤልአባቴእኛንምይጎብኘን በእዉነትያችታሪክ እኔምጋረከፊሉአለና ብዙተምሬለሁ በፆሎትአስቡኝየመምህረተማሪወች

  • @hapashisara5897
    @hapashisara5897 5 дней назад +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ በእውነት በከፊል የራሴን ህይወት መስሎኝ በተመስጦ ያዳመጥኩት😢 እህቴ በእውነት እግዚአብሔር ይወድሻል ከጨለማ ህይወት ወደ ብርሀን አምጥቶሻል ተመስገን አሁንም ከቤቱ አይለይሽ በረከትሽ ይድረሰኝ በርች ከዚህም በላይ ጠንካራ ሁኚ❤
    በጣም የምንወድህ እና የምናከብርህ መምህራችን እንዲሁም እህታችን ዘቢብ እንኳን ተወለዳችሁ መልካም ልደት🎂🎂

  • @ZnawZnaw
    @ZnawZnaw 5 дней назад +4

    የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነዉ እንኳን ለዚ ክብር አበቃሸ ለኛም ከሀጥያት ያዉጣን🤲

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 5 дней назад +11

    እህታችን እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል መምህርዬ እያንዷዷ የምታወራው ነገር ሁሉ በዝሙት የምወድቁ ህፃናት ናቸው ክብት የምጠብቁ እረኞች በዕቃ ዕቃ ጨዋታ በባል ሚስት እያደረገ ያለማምዳል የምታወራው ሁሉ እውነት ነው በሷ እድሜ የለነውን በጣም ልንጠነቀቅ ልንነቃ ይገባል ተይዘናል በማይታይ ሰንሰለት ነው የታሰርነው እግዚአብሔር ይማረን

  • @Rahelkurabachew-ql9le
    @Rahelkurabachew-ql9le 5 дней назад +4

    መምህርት እንኩዋን ደህና መጣህልን በዚህ ትምህርት ብዙ ተምረናል አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @አርሴማእናቴ0606
    @አርሴማእናቴ0606 5 дней назад +18

    የኛ እንቁ መምህር

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 5 дней назад +14

    ዛሬ የመምህራችን ልደት ነው ታድለህ በ28 በፍጣሬያችን ቅዱሰ ዓማኖኤል ቀን ተወልደህ እንኳንም ተወለድከልን እንዲሁም ልጅህ ዘቢብ
    ዋዬው የልብሱ አጭረነት 😭😭

  • @FbfhFjfjhf
    @FbfhFjfjhf 5 дней назад +4

    ስለ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏👏⛪🇪🇹

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 5 дней назад +8

    45:17 በሥላሴ ስም እንዴት እንደሚያምር ወይኔ እህታለምዬ ታድለሽ መንፈስን ያድሳል እኔም አገሬ ስገባ እንዲህ የጸሎት ቤት ሰርቼ ጸሎት እማረግበት እምቆርብበት ቀን ይናፍቀኛል ቅዱስ አማኑኤል አባቴ የልቤን መሻት ፈጽምልኝ አሜን እህታችን መጨረሻሽ ያሳምረው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ አሜን

  • @AtakltiAbadi-z5n
    @AtakltiAbadi-z5n 5 дней назад +7

    ልዑል እግዚኣብሄር የተመሰገነ የሁን,ስለ ኣነድ የጠፋው በግ የሚገደው ኣባት ኣለን, ኣንተን ደሞ እግዚኣብሔር ያክብርልን,በጣም እንደዚ ከተጎዱት ጋር የሚውል ኣባት ማግኘት በጣም ድንቅ ነው ሰማእትነትም ነው እንወድሃለን እናከብርሃለን በርታልን የኣባታችን ፍሬ

  • @mysolo2613
    @mysolo2613 4 дня назад +1

    አምላካችን ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናሽ፤

  • @FbfhFjfjhf
    @FbfhFjfjhf 5 дней назад +5

    የኛ እንቁ መምህር ስንቱ ዳነ ባንተ ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችህ ሰላምህ ይብዛልን🙏

  • @ermiasalemu7706
    @ermiasalemu7706 5 дней назад +3

    መምህራችን እንኩዋን ተወለድክልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልክ ዘር በሙሉ የተባረኩ ይሁኑ !!!

  • @ፍቅርየኪዳነምህረትወዳጅ

    መምህሬ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤

  • @SaSa-f6b
    @SaSa-f6b 5 дней назад +4

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ❤❤❤❤❤

  • @መድሃኒአለም
    @መድሃኒአለም 5 дней назад +4

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ከዚ ላወጣ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @AragieTadege
    @AragieTadege 5 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን፤ 'ሰይጣን የለም፣ አትስሙ...'በሚባልበት ጊዜ አንተ ግን የመንፈስ እርኩስ የክፋት እውቀት ገብቶህ ይህን ያህል እየጮክህ ትገኛለህ እና ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ፤ ከቻልክ ለሚዲያ ትምህርት እኔም የምድንበት ስለሚሆን እባክህ አንድ ቀን ላግኚህ።

  • @ገብርኤልነውዋስጠበቃዬ

    ሠላም መህምርዬ መልካም ልደት ዘቢብዬ የኔ ልዕልት እንኳን ተወለድሽልን
    እህታችን የኔ ህይወት ካንች የበለጠ ነዉ አሁን ያለሁት አረብ አገር ነዉ ያለሁት ገጠመኝ ካደመጥሁ 6ዓመት ሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እህት ወንድሞቼ ለቅዱስ ቁርባን እንዲያበቃኝ በፀሎታችሁ አስብኝ እህቴ እንዳንቺ ፈፅሞ እንድመለስ በፀሎችሽ አስቢኝ

  • @ሰላምፍቅር-የ6ረ
    @ሰላምፍቅር-የ6ረ 4 дня назад +1

    ውድ መምህራችን በእውነት ዘርህ ይባረክ እንደዚ ዝቅ ብለው ሰውን ከጨለማ ወደ ብርሃን የሚያወጡ ስለ እውነት ድብቅ ህመማችን ተረድተው የሚያስተምሩ መምህራኖችን ያብዛልን።❤❤❤❤❤❤

  • @Hiwot-he
    @Hiwot-he 4 дня назад +2

    መምህርዬ እንኳን ተወለድክልን እግዚያአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰብህ

  • @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
    @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ 4 дня назад +3

    የመምህር ተማሪዎች በፅሎት አስቡኝ 3 ወር ሁነኝ ፔርዲ ከቀር ስድት ላይ ነኝ ለመጀመረያ ጊዜ ነው ሲቀርብኝ😢

  • @FasikaTesgaye-i5l
    @FasikaTesgaye-i5l 5 дней назад +7

    ድንቅ አድርጉልኝ የሰራትውት ጌታ/2
    አረሳኝም አምላክ አወጣኝ ከትቢያ
    የህታችን ታርክ አድምጨ ይህን መዝሙር ሳድምጥ 😢አግዚአብሔር መቸም አንደማይተውን በዚህ አገጣሚ ጋዣችሁልሆ ይህን መዝሙር አድምጡት

    • @nibretinigatu3920
      @nibretinigatu3920 5 дней назад +1

      ❤❤❤ bxam Egziyabher yawexani sil esuwa demo
      EGZIYABHER YMASEGEN
      EGZIYABHER YMASEGEN
      EGZIYABHER YMASEGEN.
      AMEN

  • @CetyCati
    @CetyCati 5 дней назад +3

    አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር እቺን ነብስ የማርክ አኔንም ማረኝ አንፃኝ አድነኝ በሐፂያት የቆሸሸቺ ነብስ ናትና ቤተሰቦቼ እባካቺሁ በፀሎታቺሁ አስቡኝ

  • @Mahylit
    @Mahylit 5 дней назад +4

    መልካም ልደት መምህር ❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከኩፉ ነገር❤❤🎂🎂🎂🙏🙏🙏

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 4 дня назад +2

    ሁላችንም ሀጢያተኞች ነን እህቴ አንቺን የረዳ መድኀኔዓለም እኛም ይርዳን ጸጸትሽ ያስቀናል።እኔ ገንዘብ ቢጠፋብኝ ወይ ያስብኩት ሳይስካ ሲቀር የማፈስስው እምባ መጨረሻ የለውም😢ለአጋንንት ግብር መሆን እያወቅኩ ግን መቆጠጠር አልቸልም።ለሐጢያቴ ጠብታ የለም😢😢አምላኬ ሆይ የጴጥሮስ እምባን ስጠኝ😢

  • @ፊቅሪንከክሪስቶስትህትናን

    በጣም ምገሪም ነዉ እህቴም እንካን ከጨለማ ወደብሪሃን ህወት መጠሽ የኔ እህት ክብሪና ምስጋና ለናት ና ልጅ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏ዉድ መምህራችን ከነ ልጅህ መልካም ልደት🎉 እንካን ተወድክልን ቀሪ ዘመንህን እግዛኣብሐር ይባሪክልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @HayileMikael
    @HayileMikael 5 дней назад +2

    ሰላመክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች የመምህር ተማሪዎች እህቴ አንቺን የረዳሽ አምላክ እኔንም በደለኛ ልጁን ይስማኝ 😭😭መምህ ይሄን commentካነብክ ምናልባት በቴሌግራምም ፅፌልሃለው ስደት ላይ ባልኖር በአካል መጥቼ አገኝህ ነበር ይቺ እህቴ የትዳር አጋር ብትሆነኝ ብዬ በጣም እመኛለሁ የእግዝአብሔር ፍቃድ ይሁንላቹ ብላቹ ፀልዩልኝ ኃይለሚካኤልን እና ወለተ ስላሴን❤❤

    • @FANAYEASERS
      @FANAYEASERS 5 дней назад +1

      ፍቃድ እግዚአብሔር ጠይቅ መምህር ያጋባሀል❤❤❤

    • @HayileMikael
      @HayileMikael 5 дней назад

      @FANAYEASERS እሺ መልካም ፍቃድ ይሁን

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 4 дня назад +2

    መምህር ውልደትህ በቅዱስ አማኑኤል ተግባርህ ስለቅዱስ አማኑኤል የመጀመሪያ ስጦታህ በቅዱስ አማኑኤል ዘርህ ይባረክ ይጠብቅህ እህቴ የክብር ሴት ብየሻለሁ ታድለሽ በቤቱ ያጽናሽ ጀግኒት የንሰሃ የተዋህዶ አቤት ስንቱን ተስፋ ነቆረጡትን ታስመጪ ይሆን ???

  • @LileTufa
    @LileTufa 5 дней назад +4

    እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽየቀሩትንም እህቶች ከዚህ አስጠሊታስራ ያውጣችሁ

  • @ادممحمد-ض9ع8ش
    @ادممحمد-ض9ع8ش 4 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እነኳን ወደቤቱ መለሰሺ የኔ እህት አችን የመለሠ አምላክ እኛንም ይመልሰን 🤲🕯

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 5 дней назад +3

    መምህር ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል እስከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 5 дней назад +7

    በስመአብ የኔ እናት በአንች ትምህርት የራሴን ሰየው ጎልቶ ታየኝ ታድለሽ እፍፍፍፍፍ😢😢

  • @TgLebanon
    @TgLebanon 5 дней назад +2

    አቤት የፈጣሪ ትእግስት
    የሐጢያታችን ጥግእና
    እግዚአብሔር የሚሰጠን የንስሐ እድሜ
    አቤቱ እደቸርነትሕ ነዉጂ እንደበደላችን አይሁን

  • @meseleRegasa-w6d
    @meseleRegasa-w6d 5 дней назад +4

    በሀጢአት የጨለመ ህይወታችንን ወደ ንስሀ ጎዳና የምትመራልን መምህራችን ኑርልን

  • @Hhirasu
    @Hhirasu 5 дней назад +5

    እባካችሁ ወንድሙቼና እህቶቼ በፀሎት አስቡኝ ሀይለገብርኤል ብላቹ

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 5 дней назад +4

    ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች የኛ እንቁ መምህር እንኳን ተወለድክልን እህታችን ከዚህ ሁሉ ከፈተና ህይወት ያወጣሽ ሃያሉ የልሁል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ

    በእውነት አንችን የለወጠ አምላክ እኛንን ከተያዝንበት ከተዘጋብን ነገር ሁሉ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ትፍታን ደስስል አንዲት ነፍስ ተፀፅታ ንስሃዋን በአደባባይ መናገር በርች እህታለሜ ከንግዲህ ባለሽበት ፅኝ እመአምላክ ከጎንሽ አትለይሽ በርች በርች ❤ መምህርዬ እናመሰግናለን የብዙ እህቶቻችን የሚዳስስ የህይወት ገጠመኝ ነው መላአኩ ገብረኤል ጥላት ዲያቢሎስን ይዋጋልህ በርታልን❤😊

  • @FasikaTesgaye-i5l
    @FasikaTesgaye-i5l 5 дней назад +8

    😢😢😢 አህቴዋ አንች ያወጣ ቅድስ አግዚአብሔር ሁላችንም ከኀጢያት መአብል ያውጣን አኔ በአንች ውስጥ ብዙ ነገር ተምሪበታለሁ አብሶ በሴትኝ አዳር ሂወት ውስጥ ያሎ አህቱች 😢😢😢ወደ አደለም አንድም በመንፈስ አንደም በኢኮኖሚ ችግር ነው ብዙ ባናቋሽሻቸው ወደው አደለም ባለ ስልጣናት በለ ሀብት ትድር ውስጥ ያሎ ብዙ ወንድች አስኪ አሪሳችሁ ቸክ አረጉት አግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን የኔ ውድ አህት አግዚአብሔር በጣም ይወድሻል ከዚህ ወስጥ አወጥቱሽ አንኳን ለዚህ አበቃሽ ፍፅሚሽን ያሳምርልሽ

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 5 дней назад +4

    የኔ እንቁ መምህር አንተን ያወኩበት ቀን የተባረከች ትሁን የነፍሴ መጋቢ እግዚአብሔር ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ
    እህታችን ካንቺ ብዙ ተምሬያለው እግዚአብሔር ያበርታሽ❤❤❤

  • @yared33333
    @yared33333 4 дня назад +3

    አምላክ ሲቀርብ ሲመርጥ እንዲህ ነው የታደለች ሴት ናት ይችን ያገባ የታደለ ነው

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 5 дней назад +6

    ወለተ ማርያም እንኳን አብሮ አደረሰን ለቅዱስ አማኑኤል ቸርነቱን አብዝቶ ለዚ ያደረሰን ተመስገን ለቅዱሳን አበው አብርሃም የይስሐቅ ያዕቆብም እንኳን አደረሳቹሁ ጸሎት በረከታቸው ይደርብን 🕯️🕯️🕯️ ተሥፋ ሥላሴ እንዃን ደስ አለህ አባታችን 🌿🌹🌿🌹🌿🌹

  • @NBHa-h9w
    @NBHa-h9w 5 дней назад +9

    መምህር የዚች ልጅ መዳን የኔ ያክ ያስደሰተው ሰው አለ?

  • @TinaAyza
    @TinaAyza 5 дней назад +2

    ምህራችን እንኳን ተወልደክልን እመቤቴ ኤርጅም እድሜ ከጠናጋር ትስጥክ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅክ ❤

  • @TewabechnaseruTewabech
    @TewabechnaseruTewabech 4 дня назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ አንቺን የቀየረ ወደ ቤቱ ያንበረከከሽ እግዚአብሔር እኛንም በፍቅሩ ይሰረን

  • @gebreselase-q6b
    @gebreselase-q6b 5 дней назад +9

    እናመሰግናለን! መ/ርዬ አንተንም እህታችንንም እግዚአብሔር ያክብርልን! እህታችንም እንኳን ለቅዱስ ቁርባን አበቃሽ እላለሁኝ!

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 5 дней назад +8

    መምህር,ተስፍየ,የአባ,ግርማ,ፍሬ,እድሜ,ጤና፳ይስጥህ,እስከ,በተሰብህ❤❤❤❤,እህታችን,ጎበዝ

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 5 дней назад +2

    ሰላም መምህራችን እግዚአብሔር መስገን እህቴ እግዚአብሔር እንኩዋን ለወጠሺ ❤❤❤❤❤