በ50 ሺ ፖስት ፒል ሸጠላቸው//መሃንነትን አክማለው ብሎ ሴቶቹን ደፈራቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • #mertfilms #mert_films_ተከታታይ #Amharicmovie #አማርኛፊልም #አማርኛታሪክ
    #Amharic film
    abi ethiopia, ethiopian, teddy afro, fana tv, 9 shi part, amharic film, betoch, tigrigna music, ebs tv, ethiopian drama, ethiopian comedy, ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14, hanan tarik, amharic music new ethiopian movie, new ethiopian movie 2019, ethiopian movie, full ethiopian movie, ethiopian drama, ethiopian new movie, new ethiopian film, ethiopian movies, best ethiopian movie, new ethiopian movies, amharic movie, ethiopian comedy, ethiopian film, ethiopian new drama, ethiopian movies 2023, ethiopian, ethiopian new movie 2023, new ethiopian music 2023,
    ms,ትርጉም ፊልም,mert film - ምርጥ ፊልም,የኢትዮጵያ ፊልም,አዲስ አማርኛ ፊልም,አማርኛ ትርጉም ፊልም,አማርኛ ፊልም,ኢትዮጵያ ፊልም 2023,amharic films,habesha films,arif films,ምርጥ ፊልም,ሴራ ፊልም,ምርጥ የፊልም ታሪክ,ፊልም በአማርኝ,አጭር ፊልም,ፊልም ገለፃ,
    #amharicmovie
    #ethiopia
    #ethiopianmusic
    #ethiopiannews
    #amharicmovie
    ፊልም በአማርኛ
    የኢትዮጵያ ፊልም
    kana drama
    #seifuonebs
    #amharicmovie film 2023
    #ethiopianmusic
    New Amharic film
    New Amharic movies
    ethiopian film new
    amharic film
    አማርኛ ፊልም
    አዲስ ፊልም
    የፊልም ታሪክ ባጭሩ
    Ethiopian prison break
    Amharic story
    #Ethiopian movie 2023 full movie
    kana tv
    #seifuonebs
    seifu on ebs
    kana drama
    Film wedaj, film, series movie. movie recap Amharic, movie recap in amharic, amharic movie recap, amharic recap, recap amharic , Amharic, money heist ethiopia recap, Hear me recap, Film wedaj | cinemawi Films | Seifu on ebs | Arif Films | Abel Entertainment | Abel Birhanu Entertainment | Ethiopia Film | kana | babi | ebs | Ethiopia tiktok | Sera Film | ሴራ የፊልም ታሪክ ባጭሩ | Sera film | prison break | Feta squad | Amharic film | Amharic movies | Sera ye film tarik | Film | Arif film | ፊልም ወዳጅ | ሴራ | የፊልም ታሪክ | ፊልም በአጭሩ | Abel Entertainment | New Ethiopian movie | ህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | የህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | Amharic movies old | Sera film tarikh | Wase records | Amharic movies | Ethiopian film | Mert film | gerami negeroch | Ye Film Wedaj | Abel Birhanu Entertainment | Film wedaji | Sera movie | mert films | ሴራ ፊልም | Arif films | Ethiopian music | Ethiopian prank | Ethiopian movies | Filme wedaj | Films | tingret tube | ፊልም ወዳጆች | ፊልም ወዳጅ | ትንግርት ቲዩብ | feta daily world | ለማመን የሚከብድ | አስገራሚ | አስደንጋጭ | አስፈሪ | አደገኛ | የማይታመን | የአለማችን | Epic habeshans | Salon tube | ድንቃድንቅ | Asgerami negeroch | Asferi | babi | Miko mikee | Comedian eshetu | Hulu daily | Ethiopia | Habesha | Tigray | GERD | Aser tad | Ethiopian prank | እረኛዬ | Eregnaye | Feta daily news | | Tech talk with Solomon | Kana tv | Selam tesfaye | | Eritrea | Getachew reda | Debretsion G.Michael | Saron ayelign | Eteamr Tv | ላይቭ ላይ የተዋረዱ ሰዎች | davi funny | abel birhanu የወይኗ ልጅ | ethiopian movie | ebs | vlog | babi | ethiopia tiktok | amharic film | mezmur protestant 2021 new | abel birhanu የወይኗ ልጅ 2 | ለማመን የሚከብድ | seifu on ebs this week | new ethiopian amharic movie | Addis Sheger አዲስ ሸገር | አዲስ ሸገር | Addis sheger youtube | Addis Sheger Ethiopia | teddy afro new music 2021 | fana tv live | 9 shi part 100 | amharic film | Betoch colatest ethiopian movies, funny ethiopian comedy, new ethiopian music seifu fantahun on ebs show, seifu show, seifu on ebs, seifu fantahun show 2023, seifu fantahun late night show, seifu fantahun, seifu fantahun prank, funny pic seifu show, seifu on ebs this week, seifu on ebs this week 2023 , #ethiopiannews, #zena, #ethiopia zena.tplf, #ኢትዮጵያ ፎረም ComedianEshetu #comedianeshetu #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #comedianeshetu #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Series #Yetsehay_Lijoch #Amharic #Ethiopiamert films - ምርጥ ፊልም,ምርጥ ፊልም ታሪክ,mert filmedy | tigrigna music | ebs tv | ethiopian drama | ethiopian comedy | zetenegnaw shi, seifu on ebs, new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube,

Комментарии • 285

  • @ፍቅርእናናታን
    @ፍቅርእናናታን 11 часов назад +17

    ሉሌ. ደሞ ብቻህ አትቀሳቀስ. ራስህን. ጠብቅ💗❤❤❤👍👍👍

    • @דבריהטקאה
      @דבריהטקאה 9 часов назад

      👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 11 часов назад +20

    ልኡሌ የዘመኔ ምርጥ ጀግና መጥቷል ላይክ ሰብስክራይብ እናድርግ🎉❤❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 10 часов назад +8

    ልዑል እንኳን ደህና መጣህ እግዝብሔር ይጠብቅሕ ንሰሐ ግቢ ተሳይና ፀበል ግቢ በድጋሜ ፀሎት አድርጊ ትወልጃለሽ እሕቴ😢😢 ድንግልማርያም ምኞትሽን ታሳካልሽ😢😢❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @מסרשהאטאלו
    @מסרשהאטאלו 10 часов назад +9

    ይህ ጀግና ይበረታታ ላይክ ግጩት

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 2 часа назад +1

    በኢትዮጵያ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን አስመሳዮች እና አጭበርባሪዎች ናቸው። የሰይጣን ልጆች ናቸው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 11 часов назад +9

    ልኡሌ ❤ለእውነት የሚትቆሙ ሁላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🙏❤️

  • @ሕራይ
    @ሕራይ 10 часов назад +5

    ልዑልዬ በድሚፅህ ፍቅር ያዘኝ ሰላምህ ይብዛልኝ
    በርታ ለተገፉት መተባበር ከእግዚአብሔር ዋጋ ታገኛለህ❤❤

  • @tamirutilahun4220
    @tamirutilahun4220 8 часов назад +3

    ወንድ የእናቱ ልጅ ጋዜጠኛ በርታ

  • @ZufanAbate-h5c
    @ZufanAbate-h5c 10 часов назад +3

    ልኡሌ ምርጥ የኢትዬጲያልጅ ጀግናነህ ጐበዝነህ❤ሳላደንቅህ አላልፍም የስው ችግር ደራሺ ነህ❤❤❤

  • @fallendreams831
    @fallendreams831 8 часов назад +2

    እች ከርፈፈ ነች የእውነት በጣም ከርፈፈ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fallendreams831
    @fallendreams831 8 часов назад +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እንደው የአገሩ ሴቶች ሞኝ ይሆኑብኝ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 10 часов назад +2

    እህህ ልጅ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው ራስሽ ጉድ ታመጫለሽ ይገርማል 😢
    ልኡሌ ራስህን ጠብቅ የወጀሎኞች መርዝ ነህ እኮ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 10 часов назад +2

    ያቺ ሁለት የወለደችው ከዚህ ሰውዬ ነው
    እርግጠኛ ነኝ ❤❤ ምሰኪን ❤❤የሰው ልጅ ያሳድጋል❤❤❤

  • @HlaKwt-u6n
    @HlaKwt-u6n 5 часов назад +1

    Kan akka har'a na kofalchise hin jiruu😂😂😂😂😂

  • @ReEw-su8wvፍቅር
    @ReEw-su8wvፍቅር 11 часов назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ ልዑሌ 🎉🎉🎉🎉ክክክክክ 😁😁😁 ሰውየይት ሰውየ ናት 😂😂😂😂ቆይ ለፈጣሪ ደጅ ብትፀኑ ከፈጣሪ ምን ይሳነዋል አይ ሰው 😢ፈጣሪ የነሳሽን እንዴት ሰው ይሰጠኛል ብለሽ አመንሽ 😢መዳኒቱ በግንኙነት ነው እንዴ የሚሰጥ 😂😂😂😂

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 10 часов назад

      እኮ😂

    • @Takkiti
      @Takkiti 4 часа назад

      ጉድ እኮ ነው

    • @ReEw-su8wvፍቅር
      @ReEw-su8wvፍቅር 4 часа назад

      @@Takkiti ደሞኮ በየ3ወሩ ነው አሉ ክትትሉ 🥺🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Snakh33
    @Snakh33 7 часов назад +1

    ጀግና ጀግና ወንድማችን የሌቦች.መደሐነት ጋዜጠኛ

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 9 часов назад

    Thank you lule ዛሬ እኔ አስቤ የነበረውን አካሄድ ሄደሀል እራስህን ጠብቅ የኔልጅ ደግሞ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሌም ፀሎቴ ነው።

  • @JainamJainam-j1u
    @JainamJainam-j1u 10 часов назад +1

    የዘህን ሰዉየ እትንን መቁረጥነው እኔሚገረመኝ የሴቶች😂😂😂😂

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 11 часов назад +1

    የኛ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤ እናቴ መጀመርያ አምላክሸን ብትማፀኝ የሆነ ነገር ሥንፈልግ ሆሎን በነፃ የሜሰጠን እግዚአብሒር እያለ ወደ ባአድ አምልኩ እንሂዳለን ከዛም በሀፂያት የተፀነሰ ልጅ ይወለዳል የተንኩል ልጅ መልካም ነገር አይገኝምና ሀገር አፈራሺ እናት አባቱን ገዳይ ይሆናል ኧር እናሥተወል ለማንኛውም ገጠመኝ አዳምጡ

  • @fjfu2397
    @fjfu2397 5 часов назад +1

    Jiģna❤❤❤❤❤❤❤

  • @HlaKwt-u6n
    @HlaKwt-u6n 10 часов назад +2

    Hinuma rakkane Ethiopia wajjin

    • @Takkiti
      @Takkiti 4 часа назад

      Kkkk kan kan naa dhibbee ufataa jijjirtuu fidaadhu kottuu jedheni Ati naati dhuftee jedhee, Da'immaummaa batattee galtii seeti lata jedhee🤣🤣🤣

  • @zehara5
    @zehara5 10 часов назад +1

    ኧረ ምንጉድ ነው ዘድሮ ሀገራችን እየተካሄደያለው ሱብሀን አላህ በጣም ያሳዝናል ልዑል ወንድማችን በርታልን እራስህን እየጠበክ

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale 10 часов назад +2

    እግዚኦ ስንት ልጆች ደቅሎ ይሆን😂

    • @Takkiti
      @Takkiti 4 часа назад

      @@AbebuaynalemTeshale 🥹🤣🤣🤣

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 11 часов назад +1

    Luliye jagna keenya jabaadhu obbooleesa keenya waqaayyoo sii waliin yaa ta, u 🙏❤

  • @fozy514
    @fozy514 10 часов назад

    ሉእሌ የሴትዮይቱ ነገረ ያሠቃል ልጅ ፈጣረ ሰጦታ ነዉ

  • @meleymeley9137
    @meleymeley9137 9 часов назад +1

    😂😂😂😂 በደንብ ሚቺ ጅግና

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 9 часов назад +1

    ልኡልዬ 😊❤

  • @sosinanegussiegutu3540
    @sosinanegussiegutu3540 3 часа назад

    ሉሌ ፍቅር አስያዝከኝ ትትናህ በቃ ለሰው ያለክ አክብሮት ለተበደሉት ደራሽ ወይኔ ልዑል በእውነት ትለያለክ ስወድክ ልክ ስታስገባቸው የዓመቱ ምርጥ ጀግና ኑርልን ከልቤ ወድካለው ስታወራ ድምፅህ ያምራል በዛ ላይ የተረጋጋህ ልጅ ነህ መካሪ አስተዋይ አኔተን የወለደች ኤናት ትባረክ በርታ ወንድሜ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 11 часов назад +2

    እንኳን ደና መጣህ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 10 часов назад +1

    ጋዜጠኛው 😂😂😂👍👍👍💪

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 10 часов назад

    ልዑል እነኚህ ወንበዴዎች ናቸው ብቻህን አትሁን።

  • @Hundumak
    @Hundumak 10 часов назад +1

    እዚህ ሰው ጋ መጥተው ያረገዙ ሴቶች ካሉ የተወለዱ ህፃናት እና ፅንስ DNA ምርመራ ይደረግ እና የሰውዬውን ወንጀል አካብዱለት

  • @UtFg-h5p
    @UtFg-h5p 10 часов назад +1

    ጀግናዉ በርታልን❤❤❤❤❤

  • @Ggg-ye1wm
    @Ggg-ye1wm 11 часов назад +2

    ጉድ አይሰማየለም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Slam-r8l
    @Slam-r8l 10 часов назад

    ጀግና ነህ. ብቻን አትሂድ እኛ እየሳቀቅን ነው

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 9 часов назад +1

    ክክክክክክክ ሌላ ታካሚ አይልም ክክክክክ😅😅😅😅😅😅

    • @Takkiti
      @Takkiti 5 часов назад

      🤣🤣🥰

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 7 часов назад

    በርታ ፡ ጅግናው ፡ እግዚአብሔር ፡ ይጠብቃቹሁ ፡ ወንድሞቼ ፡

  • @YafatEfrem
    @YafatEfrem 11 часов назад +2

    ልኡል ህግ የሚወስድባቸውን ሑኔታ ብታሳውቀን።ጥሩ ነው።

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 часов назад

    ልኡልዬ የኔ ስስት የኔ ውድ❤❤❤የኔ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ የኔ አባት❤❤ብቻህን አትሂድ እባክህ ልኡል 😢😢😢

  • @ፍቅርእናናታን
    @ፍቅርእናናታን 10 часов назад +1

    ለምሳ አትበቃም ለሻሂ ትሁንህን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 10 часов назад +1

    ልዑሌ ክበር🙏❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 9 часов назад +2

    Selam selam inquwan dehina metah great Ethiopians son great job berta 😢😢😢😢😢😢😢

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 10 часов назад

    እረ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 11 часов назад +2

    ሰላም ላንተ ይሁን ሉዑሌ እራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤

  • @MikiRobi-wu5db
    @MikiRobi-wu5db 6 часов назад

    ልዑሌ የኞ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @bitanyahadasalem6878
    @bitanyahadasalem6878 6 часов назад

    😊😊😊😊 ማህደር ቆራጥ የምር ጅግና ነህ❤❤❤

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 Час назад

    ሉኡሌ አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asadulbsss4813
    @asadulbsss4813 3 часа назад

    ወይኔ ወንዶችዬ ተበላችሁ ሚሥቴ አረገዘችልኝ ብለው ይከቀናት ቡሀላ ሴቶቹ ይወልዳሉ የሠው ልጅ ነው የሚያሣድጉት እግዚኦ የናሥ ውሹ ሀዳ ለባሌ ታማኝ ሴት አድርገኝ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @JdjffjFhhdfh
    @JdjffjFhhdfh 10 часов назад

    ልዑሌ እራስህን እየጠበቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Haymanot1-e5y
    @Haymanot1-e5y 10 часов назад +1

    እረ ጉድ ነው እኮ እምንሰማውን ማምን አቃተን 😢😢😢😢

  • @Ashwaq-r2r
    @Ashwaq-r2r 48 минут назад

    ልኡል አበሳው🎉እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @יקבהמולה
    @יקבהמולה 8 часов назад +1

    ዶክቶር 😂😂😂😂😂😂

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 9 часов назад +1

    ወይኔ ስት ልጂወች ወልዶ ይሆን

  • @yebabo
    @yebabo 11 часов назад +1

    ያረቢ ምን ጉድ ነው ጀግና ነህ በርታ ያጀማአ ተው ረግጣችሁ አትለፉኝ ደምሩኝ

  • @JdjgIcjc
    @JdjgIcjc 11 часов назад

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ እራስህን ጠብቅ❤❤

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 5 часов назад

    ልዑልዬ የኔ ጀግና ♥️ ተባረክልኝ !

  • @FathimaFathi-ui9xt
    @FathimaFathi-ui9xt 8 часов назад

    ጄግናችንብቻክንአትቀሳቀስአላሕይጠብቅሕ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Slam-r8l
    @Slam-r8l 10 часов назад +2

    ከደፈርሻው ሂጂ .........😂😂😂😂

  • @destata7749
    @destata7749 9 часов назад

    እግዚአብሔር ሆይይይይይይይይይይይይይይይይ
    ወይ ኢትዮጵያ
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TafeseTerefe-t5l
    @TafeseTerefe-t5l 9 часов назад

    ምርጥ ሰው,ሥራክ ሁሉ ያምራል ።በርታል ልዑል ፈጣር ይጠብቅህ

  • @السبايدرمان-ز8ي
    @السبايدرمان-ز8ي 10 часов назад

    አቤትዘድሮእማንሰማውየለምልኡልእራስህንጠብቅ

  • @Hdjf-g1f
    @Hdjf-g1f 11 часов назад

    ልኡሌ እንኳን ደህና መጣህልን የእኛ ጀግና❤❤🎉🎉🎉

  • @ፍቅርእናናታን
    @ፍቅርእናናታን 11 часов назад +1

    እንካን. ደህና መጣህ. ጀግናችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 9 часов назад

    ጀግናዉአላህየጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 10 часов назад

    ልኡል እውነትም ልኡል በርታ

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 9 часов назад

    ሉሌ መጀመሪያ ግብ ግብ ለመፍጠር ሲፈልጉ አትታገል ደግሞ ወደ ህግ ስትወስድ እጁን ወደ ኋላ ጠምዝዘህ መያዝን ልምድ አድርግ ።

  • @TobaBa-c6t
    @TobaBa-c6t 10 часов назад

    እማማሀገሬአደትአኛሰደተኛቹአደትእንግባሀገራቺን😢😢

  • @Kamela-o2j
    @Kamela-o2j 10 часов назад

    በአንዳችሁ ላይ ችግር ሲደርስ አንዳችሁ ደረሱ ተባበሩ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @מנדרהברו-ע1ז
    @מנדרהברו-ע1ז 10 часов назад

    ልዑል በሪታ ጀግናው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @citycity1587
    @citycity1587 10 часов назад

    ልዑሌ ዛሬ ብቃትህን አሳይተሀል ቀድመህ መያዝ ነዉ ያለብህ

  • @Ftgd-e2f
    @Ftgd-e2f 9 часов назад

    ለአቶ የኛ ጀግና አላህ የጠ በቀለ በርታ🎉🎉🎉🎉

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 9 часов назад

    ልኡሌ ተባረክ ከባድ ነው

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 11 часов назад +1

    ልዑል ቴክኒኩ ጠፈብህ ❤❤ትግል ሳትገባ ሰው በደካማ ጎኑ እየገባ ❤❤በሰው ነብሰ መጫወት❤❤ሞላጫ ሌባ

  • @ZedZed-gy3cy
    @ZedZed-gy3cy 9 часов назад

    ያረብ ሀገራችን በሀጢያት ተዘፈቃለች 😢ዘንድሮ ምን ጉድ ነው የመጣብን ሱብሀን አላህ ያኸሩ ዘመን😮😮😮😮

  • @Aminat725
    @Aminat725 11 часов назад +1

    የኔ ጀግና የምሣሣልህ የናቱልኡል እራሥክን እየጠበክ 0:35

  • @FatumaMohammad-u8h
    @FatumaMohammad-u8h 7 часов назад

    ልኡልየ አንተ ጎበዝ,ነህ ራስህን ጠብቅ

  • @yohannesbelay8652
    @yohannesbelay8652 10 часов назад

    በእነዚህ ጉዳዮች ህዝብ እንዲያውቅ Documentary መሠራት አለበት

  • @munaabdallah8669
    @munaabdallah8669 9 часов назад +1

    ጎደኝሽ ከሱ ነዉ የወለደቹ ማለት ነዉ እባክር ልጁች ይመርመሩ ይሂ ሌባ ነዉ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 9 часов назад

    ልዑሌ በመድሃኒቱ ልጅ ወልጃለሁ ያለቺውም ሴት የሱ ተባባሪ ልትሆን ትችላለች እሷንም ፈልገህ ማጋለጥ አለብህ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 10 часов назад

    ገንዘቧን አስመልስላት በጌታ ልዑልየ አይ ሰው ምን ሆና ነው ግን ከባሏ ውጭ መጋደም ከባድ ነው😢😢😢😢

  • @AlemAlemnesh-p7g
    @AlemAlemnesh-p7g 10 часов назад

    ልኡል ጀግናው መጣ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉ በእግዚአብሔር ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Habesha28
    @Habesha28 10 часов назад +1

    50000 ብሩን መልስ 😂 ኮሚክ ነው ደሞ ባለስልጣን ይላል።

    • @Takkiti
      @Takkiti 5 часов назад

      Kkkkkkkk

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 10 часов назад

    የኔጀግናፈጣሪይጠብቅህ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 11 часов назад

    የሰው ክፈት የት እንደረሰ ማሳያ ከዚህ በላይ ምን አል❤❤❤❤እግዞ

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 10 часов назад

    ሉሌ ልጄ አንተ ጀግናነህ ግን ብዙ ጊዜ ከነሱ ጋ ግብግብ አትግጠም ሀይልህን ካስጨረሱህ በኋላ ለማጥቃት ሙከራ ያደርጉብሀል ጥንቃቄ አድርግ።

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 3 часа назад

    ሉዑል እንዴት እንደማደንቅህ በርታ!❤❤❤❤❤

  • @MariamMariam-ro4xu
    @MariamMariam-ro4xu 11 часов назад

    Sera new ale lebel 😂😂😂😂😂 bro erasken tebik❤❤❤❤❤❤

  • @Amnah-v7o
    @Amnah-v7o 11 часов назад

    ይጠብቃቹ👏❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 9 часов назад

    ወይ ፈጣሪ ከገዘቧም ሣትሖን ከገለዋ ከክብርዋ ወርዳ አረ እግዚኦ ይሔንን ያሕል ጌታ ሠጫና ነሺ እሕቴ ግራ የገባው እርጉዝ ያገባል ያማል በአንድ ተንከሲ ትዳሯን ይበትናል 💔💔💔

  • @SmJefdah-mh3cv
    @SmJefdah-mh3cv 5 часов назад

    ሠጭውም. ነሽውም ፈጣሪ ብቻ ነው ተኝቼ ነው ትላለይ ምን ከቱናት በማሪያም😢😢😢

  • @megdismegdishimegdis514
    @megdismegdishimegdis514 11 часов назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🤩🤩🌷🌷🌷💐💐💐💐❣️❣️❣️❤️❤️❤️❣️❣️💕💕💘💖

  • @aeynalemaemogen5744
    @aeynalemaemogen5744 9 часов назад

    ልኡሌ እንኳን ሰላም መጣህ እራስህን ጠብቅ ወንድማችን

  • @ifrahmohammedabdella2213
    @ifrahmohammedabdella2213 10 часов назад

    Allaah yetebekih ❤

  • @tirusewtegegne5228
    @tirusewtegegne5228 6 часов назад

    ጀግና በርታ ለተጎዱት ደራሽ

  • @mastewalize
    @mastewalize 40 минут назад

    ህዝባችን እጅግ በጣም ተላላ ነው።
    ነይ እኔጋ ለመሀንነት ፍቱን መድሀኒት ልስጥሽ።😂😂

  • @Kamela-o2j
    @Kamela-o2j 10 часов назад +1

    አንተ ጀግና ነበልባልን አባቱ እንዳያስገደለው ተባበሩት ያሳዝናል

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 4 часа назад

    ኧረ ዘንድሮ እኮ ጉድ ነው ለኡል በርታልን

  • @מנדרהברו-ע1ז
    @מנדרהברו-ע1ז 9 часов назад

    ወዪኔ ጉደ😂😂😂😂😂😂

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 10 часов назад

    ወይ ሰዉ 😢😢😢

  • @citycity1587
    @citycity1587 11 часов назад +1

    ጥጋበኞችን ስትመታ ተነስተዉ እንዳይዝህ አድርገህ ምታዉ ከተነሳ ጉዳት ያደርሱብሀል