በሳውዲ ችግር ላይ የነበሩ ዜጎች ወደ ሀገር ገቡ ኡስታዝ አቡበከር እና ኡስታዝ በድሩ አዲሱን አመት በማስመልከት እጅግ ወሳኝ መልክት አስተላልፈዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 530

  • @nuruseid5029
    @nuruseid5029 4 года назад +83

    ማሻ አላህ ደስ ይላል እልልል እስኪ እደኔ የሰው ደስታ የማስደስተው ላይክ አርጉኝ አንድቀንም ላይክ ጠይቄ አላቅም ነበር ግን ዛሬ የነሱ ሀገር መግባት ደስ ስላለኝ ነው

    • @salesale4333
      @salesale4333 4 года назад +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i 4 года назад

      👍👍👍👍👍በጣም ደስ ይላል

    • @zenatahmed7222
      @zenatahmed7222 4 года назад +1

      በጣምደሥይላል

    • @kedhabshawet2749
      @kedhabshawet2749 4 года назад +1

      sisetr nura yeutaz rihana tmarie neshe

    • @nuruseid5029
      @nuruseid5029 4 года назад

      @@kedhabshawet2749 አይደለሁም እህት ማር

  • @ethiolove8920
    @ethiolove8920 4 года назад +144

    ሳኡዲ በችግር ላይ የነበሩት ወዴ ሀገር በመግባታቸው ዴስ ያለችሁ like ግጩኝ እኔ ዴስ ብሎኛል👏

    • @Rነኝሥዴተኛዋ
      @Rነኝሥዴተኛዋ 4 года назад +1

      እኔም ዴስ ብሎኛል

    • @nejumamiylove6994
      @nejumamiylove6994 4 года назад

      እሪያድ በእስር የሚሰቃዩት መች ይሆን መንግስት የሚደርስላቸው

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j 4 года назад +58

    ይሄ ውጤት የታጠቅ ውጤት ነው የሱ ጩኸት ነው ታጠቅ አሏህ ጀዛውን ይክፈለው ለወገኖቹ ስቃይ ተቆርቋሪ ነው ወሎ ቲውብ በርታ ድሥ ላይክ የምታረጉ ጤነኛ አትመሥሉኝም መልካም አዲስ አመት በውጭም በሀገር ውሥጥም ለምትገኙ ኢትዮጵያዉያን የሰላም ፣ የፍቅር የብልፅግና ዘመን ይሁንልን።

    • @Tube-kf4ox
      @Tube-kf4ox 4 года назад +3

      ሳህ አለህ ጅዛህክይር

    • @ayatreed1764
      @ayatreed1764 4 года назад +3

      በትክክል

    • @tiba779
      @tiba779 4 года назад +1

      @@ayatreed1764 ትክክል ታጠቅ ነው ድምፃችን አህመድ አንድም ቀን ድምፃ ሁኖን አያቅ ሥለ አርቲሥቶች መሾም እና መሻር ይዘግብ እጅ

    • @user-ct1oh6mk3r
      @user-ct1oh6mk3r 4 года назад +2

      ሳህ አድሜለታጠቅ

    • @moonmoon9053
      @moonmoon9053 4 года назад +2

      @@tiba779 አወ ወላሂ የታጠቅ ልፋት ነው አህመድ ሥለ ኮሮና ሥለ ተሾሙ ሠወች ለመዘገብ ማአሻአላህ ነው ለማንኛውም ለታሠሩት አላህ ይድረሥላቸው ወንድም ታጠቅ አሁንም ጀዛከላህ

  • @ሰአድነኝሀበሻውይቷ
    @ሰአድነኝሀበሻውይቷ 4 года назад +86

    የሳኡድ በረራ ተጀመረ አልሀምዱሊላህ ውዱ ባለቤቴ አላህ በሰላም ያስገባህ ከእስር ቤት ስቃይ

  • @ገልቢ
    @ገልቢ 4 года назад +30

    ፍትህ ፍትህ ለእስረኞች ቅድሚያ ይሰጣቸዉ ለነሱ ኢላሂ ድረስላቸዉ 😭😭😭

    • @TUBE-fb2or
      @TUBE-fb2or 4 года назад +1

      አሁንም የገቡት እመምተኞች ናቸው ማሬ ኢባሲ አስጠግቶቸው የነበሩ ህመምተኞች ነበር ኢንሽ አላህ በስር በጅዳ ያሉትም ይግቡ ትክክል ነሽ ትናንት የገቡትን አብዘሀኞቹን የትኬት አዋተን ነው የላክናቸው ያገሮቻቸው ልጆች እማቃቸው ነበሩ ሲያሳዝኑ ባየሽ አስር ወር አመት ነው እዛ ቦታ የተዘጉት ስልክየላቸው ሲጠይቆቸው አይናገሩ እመምተኞች ነበሩ አላህ ጤናቸውን ይመልስላቸው ያረብ

    • @ዙዙነኝየወሎኬሚሴ
      @ዙዙነኝየወሎኬሚሴ 4 года назад

      @@TUBE-fb2or ማሻ አላህ ሁሉንም አላህ ሱብሀነሁ ወታኣላ በሰላም ቤተሰቦቻቸውጋ ያገናኛቸው ያረብ

    • @roudajamal6874
      @roudajamal6874 4 года назад +1

      አልሀምዱሊላ

  • @user-qt7ut6zg4o
    @user-qt7ut6zg4o 4 года назад +22

    ዎሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ የኡመተ ሙሀመድ ተከታዮች በሙሉ የአላህ ሰላምና እዝነት አይለየን አላህ ይዘንልን አላህ ይቅር ይበለን

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 4 года назад +52

    2013 ሸቃሎችን ወደ መዳምነት አዙሮ ይጣለን

  • @selamtube-vr8sz
    @selamtube-vr8sz 4 года назад +10

    እሰይ እልልልልልልል እንኳን ደስስስስ ኣለን ኣላቹ ዘመኑ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልን 👍👍👍👍

  • @zemadaily
    @zemadaily 4 года назад +4

    መልካም አዲስ አመት መጪዉ ዘመን በፍቅር እና በሰላም በደስታ የተባረከ ይሁን

  • @subhanallahalhamdulillah6161
    @subhanallahalhamdulillah6161 4 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ አሁንም ለሁሉም ደርሱላቸው

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 4 года назад

    Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll tebarek
    Thank.you.lord thank you lord
    Amen amen amen 🇪🇹🇪🇹🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭😭👍👍I love all people Ethiopia tebarek u

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በቅድሚያ እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም ለአዲሱ አመት ልልልልል ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ደስነውያለይ የሊቢያ ይሉት ወገኖቻችንም ድምፃቸውን ይሰማልን አህመድ ይህን ያደረገ ፈጣሪ ይመስገን

  • @jmael
    @jmael 4 года назад

    Walykum slam wrahimtullahey wbrkahu Wndimachin Jazakillakyrn

  • @aleemaahmed2134
    @aleemaahmed2134 4 года назад +1

    አህለን በሰላም ላገራቸው ያብቃቸው

  • @user-ys7gy9do4p
    @user-ys7gy9do4p 4 года назад +1

    አልሃምዱሊላህ ደስይላል የእስረኞችስ ነገር እረ ፍትህ ያረብ በእስርቤት ወድሞቸም በመድና ስርቤ ናቸዉ

  • @haga3687
    @haga3687 4 года назад

    ተመስገን ተመስገን ደስ ይላል እልልልልልልል ደስ ብሎኛል

  • @user-gm6wr2hm9n
    @user-gm6wr2hm9n 4 года назад +1

    አሚን ጀዛኩም አላህ ኸይር የሀገራችንንም ባለስልጣናት ፍትሀዊይ ያድርጋቸዉ

  • @alemtsehay3570
    @alemtsehay3570 4 года назад +3

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንዲሜችን እናመሰግናለን ሰለመረጃህን ግን እስርቤት ያለ መስሎኝ ነበር አረ ፍትህ እስርቤት ላሉ ወገኖቻችን ኡፍፍፍፍ

  • @ቀመረየመስቆልጅ
    @ቀመረየመስቆልጅ 4 года назад +1

    አለሀምዲሊላ እንኳን ደስ አላቹ ወንዴሞች እልልልልልል

  • @seidatube2239
    @seidatube2239 4 года назад +5

    አልሀምዱሊላህ እሰይ እንካንም ገቡ ከዚህ እሳትና ስቃይ ያላቃቸው አልሀምዱሊላህ

  • @zz-qf5ib
    @zz-qf5ib 4 года назад

    ማሻአላህማሻአላህ እንኳን ደስያላችሁ እህትወድሞቸ

  • @jkje4073
    @jkje4073 4 года назад

    አህሜየ አላህ ኸይረ ነገረ ያሰማህ ሀገሬ የምገባበት ቀን ናፈቆኚ ነበረ በረራ ከተጀመረ በቅረቡ ወደ እናት ሀገሬ

  • @saliahmd3792
    @saliahmd3792 4 года назад

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @user-cz6ov5nt9y
    @user-cz6ov5nt9y 4 года назад

    ኡስታዞቻችንን አላህ ይጠብቅልህ ድንቅ መልክት ነው የሰጡት

  • @fkrfkr5638
    @fkrfkr5638 4 года назад

    ማሽአላህ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላ

  • @user-ck2li5lq8z
    @user-ck2li5lq8z 4 года назад

    ቸር ያሰማን

  • @እሪቾአዛን
    @እሪቾአዛን 4 года назад

    አላሀምዱሊላ ምስጋና ለአላህ ይገባው ደስ ሴል

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 4 года назад

    አሜን የላም የብልፅግና ያድርግልን

  • @sadasemira1648
    @sadasemira1648 4 года назад

    ወ አ ወ ወ ሚፍታ ሰለም ነው

  • @hayatal-ale9192
    @hayatal-ale9192 4 года назад +3

    በሰው ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቸ እኛም የልባችን ደርሶ ወደ ሀገራችን እምንገባ ያርገን አመቱን ዘረኞችን ያጥፋልን የሰላም. የፍቅር የአንድነት ያድርግልን

    • @rahmatyousef6459
      @rahmatyousef6459 4 года назад +1

      አልሃምዱሊላ በጣሞ ደስ ይላል

    • @rahmatyousef6459
      @rahmatyousef6459 4 года назад

      አልሃምዱሊላ በጣሞ ደስ ይላል

  • @ኦሞፉወድየስልጤቴጋረደ

    የታሰፈሩት እስረኞች ነቸው ወይስ በፊቀደኝነት የሚገቡ የረብ ለህዝበችን ረህመትህን አውርድልን

  • @محمدمحمد-ظ1و8خ
    @محمدمحمد-ظ1و8خ 4 года назад +1

    አላህምድሊላህ

  • @amenappyoutube5254
    @amenappyoutube5254 4 года назад

    ተመስገን አምላኬ

  • @sityserag4039
    @sityserag4039 4 года назад

    አልሀምድሊላ በጣም ደስ የሚል ነው

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 4 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አልሀምዱሊላህ እንኳን በሰላም ወደ ሀገራቸው አላህ መለሳችሁ ውድ ኢትዮጵያዊ
    የጅዛን እስርቤት ያሉትንም አላህ ይድርስላቸው

  • @user-ru3uu1wh5d
    @user-ru3uu1wh5d 4 года назад +5

    *_የእውነት በረራ ተጀመረ ሁሉም እሥረኛነው ወይሥ ያረቢ ባለቤቴ እሪያድ እሥርቤትነው አላህ ይፈርጃቸው_*

    • @ghfh2994
      @ghfh2994 4 года назад

      አላህ ይደረሥልሺ ወድ ዱአ ነው

  • @user-oj9ud5mo1j
    @user-oj9ud5mo1j 4 года назад

    አልሀምዱሊላይ እንካን ለዚ ቀን አበቃቸው

  • @hayatbeyno8552
    @hayatbeyno8552 4 года назад

    ታጠቅ አላህ ይጨምርልህ የታጠቅ ጮሆት ተሰማለት

  • @tensaygedefaw4033
    @tensaygedefaw4033 4 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ ተመስገን

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 4 года назад

    አልሀምዱላሊህ በጣም ደስ ይላል

  • @manahloshteddesse983
    @manahloshteddesse983 4 года назад

    እግዛብሔር ይመስገን እህት ወንድምቼ እንኳን ሰላም ገባቹ

  • @Tube-ko1lj
    @Tube-ko1lj 4 года назад +1

    አልሀምድልላህ ኧረ ለሀገራቸው ያብቃቸው በሙቀትና በረሃብ ለተሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን

  • @hamziakader9581
    @hamziakader9581 4 года назад

    እንኳን አላሃ ለዝ አበቃቹዉ አላሃምዱልላሃ

  • @አማራነኝነፋጠኛዋ
    @አማራነኝነፋጠኛዋ 4 года назад

    ትክክል ነህ አህምየ

  • @እናቴኑርልኝ-ሠ6ጰ
    @እናቴኑርልኝ-ሠ6ጰ 4 года назад +7

    በጣም ደስ ይላል ብረያድ ያላቹ እንኮን ደስ ኣላቹ መልካም ኣድስ ኣመት

  • @እናቴእዉድሺአለሁአላህይጠ

    👍👍👍👍👍👍ማሻአላህ

  • @husnahassen4077
    @husnahassen4077 4 года назад

    Alhamdlilah 💐💐💐👏👏👏👏👍

  • @zedbetyemam1505
    @zedbetyemam1505 4 года назад

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ደስታዬን መግለጥ አልችልም

  • @user-ep3rl7oq9g
    @user-ep3rl7oq9g 4 года назад

    ማሻ አላህ ብጣም ድስ ይላል

  • @sofiyaadem6844
    @sofiyaadem6844 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አላህ ከቤተሰቦቻችውጋር በሰላም ይደብልቃቸ ያረብ በስረቤት ላሉትም አላህ ለአገራችው ያብቃቸው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዜድኢልምፈላጊነኝyoutube

    ማሽ አላህ በጣም ደሥ ይላል

  • @user-we3tg1oe3v
    @user-we3tg1oe3v 4 года назад

    👍👍👍👍👍ይመስገን

  • @samirashamso5468
    @samirashamso5468 4 года назад

    አለህ ይጠብቃቻው የረብ

  • @user-md8ok2zq4g
    @user-md8ok2zq4g 4 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላከይር ወንድማችን ደስስስ ይላል

  • @user-bo2et7xp9m
    @user-bo2et7xp9m 4 года назад +2

    الحمد لله الحمد لله الحمد لله الحمد لله جزاكم الله خير اهلين احمديበጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @cggh8488
    @cggh8488 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ ሱማ አልሀምዱሊላህ አሁንም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @abdutiku9536
    @abdutiku9536 4 года назад

    መሸአላ ደስ ሲል

  • @adamaadama6358
    @adamaadama6358 4 года назад

    Allhamdulilah yaa rabbii

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o 4 года назад

    ደስይላል እኳን ሰላም ገቡ እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አድሱ አመት የሰላም የፍቅር ያድነት ያርግልን የታመመይሻር የተጨነቀ ይፈረጂ ያጣያግኝ ያሰብነውን ሁሉ አላህ ያሳካው ያረብ

  • @tube8393
    @tube8393 4 года назад

    እሠይ እኳአን ገቡ

  • @ራያራዩማዮቶፕራዩማ
    @ራያራዩማዮቶፕራዩማ 4 года назад

    እልልልልልልልልልል አልሀምዱሊላህ ያረብ አህመዳችን እናመሰግናለን

  • @user-fn1yk3br8w
    @user-fn1yk3br8w 4 года назад +1

    እር እስር ባት ያሉት ወገኖቻችንን የአላህህህህ

  • @hiklhikl9951
    @hiklhikl9951 4 года назад

    አልሀምዱሊላሂ አልሀምዱሊላሂ ደሥ ይላልቕ

  • @hamziakader9581
    @hamziakader9581 4 года назад

    Mashah allah

  • @jemilajunedi8521
    @jemilajunedi8521 4 года назад

    Alhamdulillaahi Rabbiil Alamiin

  • @mammid601
    @mammid601 4 года назад

    وعليكم السلام ورحمة الله / ماشأءالله

  • @seadatube42
    @seadatube42 4 года назад

    እውነት ያሩገው አቦው በሰላም ዩግብው

  • @امصالحاليوبي
    @امصالحاليوبي 4 года назад

    ማሻ አላህ

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ገቡ በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳቹህ እህት ወንድሞቸ

  • @ismailaaismailaa3318
    @ismailaaismailaa3318 4 года назад

    ማሻአላህ እንኳንሠላም ለሀገራቸው አበቃቸው አልሀምዱሊላህ

  • @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና
    @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና 4 года назад +1

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ከይረ ከይረ ባዲስ አመት በሠላም አላህያሥገባቸወ

  • @ፍቅያሸንፋንቻናል
    @ፍቅያሸንፋንቻናል 4 года назад

    አሚንንንን

  • @nasimamtube3671
    @nasimamtube3671 4 года назад

    ያያረብ ያአላህ አንተን ያመነ ደስተሰን፣ ሰላምን አገኘ ሶብርን ወፍቀን አልሓምዱሊላህ እንኳን በሰላም ገቡ ግን ጅዛን እና ጅዳ ያሉትስ ያረብ አንተው ድረስላቸው

  • @hayatmohammed6185
    @hayatmohammed6185 4 года назад

    ኡፍፍፍፍተጀመረ አልሀምዱሊላ ባሌ በሰላም ግባልኝ ውዴ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ኸይር ያሰማህ ውድም

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o 4 года назад

    እንኳን አደረሳቹ ለመላው ኢ/ያውያን እህት ወድሞቼ
    አዲሱ አመት የስላም
    ይፍቅር የእድግት የስኬት አመት ይሁንልን አሜንን
    ብችግር በእስርቤት ያሉት ወንድሞቻችን ለእናት ሃገራቸው ያብቃልን አሜንንንን

  • @MMM-xm2ti
    @MMM-xm2ti 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለሁሉም ግዜ አለው ብሏን ጠቢቡ ሶሎሞን መፅሐፈ መክብብ 3 ፥1-8
    መጨረሻውን ያሳምርልን!
    መልካም አድስ አመት

  • @ummuamar9524
    @ummuamar9524 4 года назад

    Ameeen bad amethyst melkam yarhman yarb

  • @الال-ض1ك3ق
    @الال-ض1ك3ق 4 года назад

    አልሐምዱሊላሕእልልልልልልልልልገቡ😄👍👍👏👏👏

  • @ሀድየኢትዮልጅሀድየኢትዮል

    ያርብለክልሀምድያርብ በጣምነውደስያለኝ

  • @user-wl3pr5xk2t
    @user-wl3pr5xk2t 4 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ ይላል

  • @munabintweliyou937
    @munabintweliyou937 4 года назад +1

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል
    በስቃይ ላይ የነበሩት እህት ወንድሞቻችን ወደ ሀገር በመግባታቸው ደስ ያላቹ እስኪ እንያቹ
    ላይክ

  • @ሱሱነኝ-ተ4ዀ
    @ሱሱነኝ-ተ4ዀ 4 года назад

    ደስ ብሎናል

  • @ربياغفرلي-ط5ه
    @ربياغفرلي-ط5ه 4 года назад

    ما شاء الله تبارك الله

    • @ربياغفرلي-ط5ه
      @ربياغفرلي-ط5ه 4 года назад

      Des ylal👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💕💕💕💕

  • @hala3737
    @hala3737 4 года назад

    ስጀመር የኛ አማራ መግዜም አብሮነትን ነው
    የሚሰብከው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-jo7st8os3n
    @user-jo7st8os3n 4 года назад

    እናመሰግናለን አህመድ

  • @madinaalphabettama6632
    @madinaalphabettama6632 4 года назад

    አልሀምዲሊላህ ላአላህ ምስጋና ተደራራቢ አ

  • @aaass232
    @aaass232 4 года назад

    አሉ ያልገቡ ሳኡድ ሪያድ ያሉት ፍትህ አሉ ያልኸዱ ለነዝህም ፍትህ

  • @user-sh9et7zr7i
    @user-sh9et7zr7i 4 года назад +1

    እንኳን አደረሰህ አህመድየ

  • @zynabzynab5060
    @zynabzynab5060 4 года назад

    አልሀምዱላለህ አልሀምዱላለህ

  • @ttfdd-kz3lh
    @ttfdd-kz3lh Год назад

    አላሀምድሊላ

  • @user-pk4lh8gz3g
    @user-pk4lh8gz3g 4 года назад

    አላህምዱሊላህ ሱሙ አላህምዱሊላህ
    ጀዛክላሁ ኽይረን አህሜዉ

  • @hayathhayath2855
    @hayathhayath2855 4 года назад

    በህመምተሰቃየሁ

  • @madinaindris2615
    @madinaindris2615 4 года назад

    Mashallah

  • @zainatalemaw1410
    @zainatalemaw1410 4 года назад

    ሥለመረጃውእናመሠግናለንውዱወንዲማችን

  • @suodsss3398
    @suodsss3398 4 года назад

    Mashaalah desylal

  • @fatumasayed877
    @fatumasayed877 4 года назад +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ወንድማችን
    ጀዛኩም አላህ ኸይረ
    አልሃምዱሊላህ ደሰ ይላል
    አሁንም ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ
    በስደት በሰራ ቤት ያሉ
    ፍትህ ፍትህ 👍👍😳

    • @sccgasdf7976
      @sccgasdf7976 4 года назад +1

      የታሠሩትን ትተው ገንዘብ መልቀምነው ስራቸው እጭ

    • @fatumasayed877
      @fatumasayed877 4 года назад +1

      ሳህ ትክክል
      👍👍

  • @HhHhh-uo6ss
    @HhHhh-uo6ss 4 года назад

    Ws wr wb Allahmdulillah

  • @ssaa5342
    @ssaa5342 4 года назад

    አላሀምዲሊላህ

  • @jgfcfc3620
    @jgfcfc3620 4 года назад

    መሸአለ'በጠም:ደስ'ዪለል'

  • @user-kr6wv2rv7y
    @user-kr6wv2rv7y 4 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ ዉድ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ እንድሁም በእስር የሚሰቃዩ ሁሉ አላህ በሰላም ለሀገራቸዉ ያብቃቸዉ ያረብ እገባችሁም እንኳን ደስ አላችሁ