የእንጉዳይ 🍄 አስደናቂ የጤና ጠቀሜታዎች| እንጉዳይ| የጅብ ጥላ| የእንጉዳይ ጉዳት| Health benefits of mushroom 🍄

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 22

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  2 месяца назад +1

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @Hiwetyirga
    @Hiwetyirga 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 2 месяца назад +2

    እመሰግናለሁ ዶክተር ::
    እውነት ለመናገር ዝም ብዬ አልወደውም ነበር :
    ከዚህ ካንተ ትምህርት በሁዋላ ግን
    እርግጠኛ ነኝ በደንብ መብላት ጀምራለሁ ::
    ጥቅሙ ብዙ መሆኑን ዛሬ ተምሬዓለሁና ተባረክ! ኑርልን ::

  • @AsmarechMihret
    @AsmarechMihret 2 месяца назад +1

    ፈረንጆች ሲበሉት እኮ በጣም ይገርመኝ ነበር ጥቅሙን ሳላውቅ ለመብላት እሞክራለሁ አመሰግናለሁ ዶክተር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💓💓❤️❤️❤️

  • @fgfg8049
    @fgfg8049 2 месяца назад

    ደስ የሚል መረጃ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን ወድማቸን እዉቀትህን ያብዛልህ❤

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 2 месяца назад

    THANK YOU SO MUCH DOCTOR! May allah bless you!!!

  • @MunaMuna-w6g
    @MunaMuna-w6g 2 месяца назад

    Enamesegnalen Dr

  • @abdurahuman5818
    @abdurahuman5818 2 месяца назад

    ❤🎉

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 2 месяца назад

    Thank you Doctor 🙏❤️

  • @dinosemr8141
    @dinosemr8141 2 месяца назад

    💖🙏💖

  • @Meskicook
    @Meskicook 2 месяца назад

    Thanks

  • @etu9731
    @etu9731 2 месяца назад +2

    ደንበኛው ወፍራሙ እንጉዳይ በኢትየጵያ አለ፣ የት ይገኛል፣ በውጭ የምናየው ዓይኘት

  • @handeabo-berhanuhunsore7945
    @handeabo-berhanuhunsore7945 2 месяца назад

    Thank you Dr.but how is cooking ?

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 Месяц назад

    With what etinig this mochrom? Thank so much

  • @MelakuArsido
    @MelakuArsido 23 дня назад

    የእንጉዳይ ዘር ከምንድነው የሚዘጋጀው የምታውቁ ፃፈሉኝ

  • @mitikukassa9413
    @mitikukassa9413 2 месяца назад

    ከየት ይገኛል እንደልብ አይገኝም

  • @ZdZd-d4f
    @ZdZd-d4f 2 месяца назад

    🤭

  • @micaelzekarias1537
    @micaelzekarias1537 2 месяца назад

    መርዝ ያላቸው እንጉዳይ አሉ ሲባል ሰምቻለሁ። እውነት ነው? እውነት ከሆነ እንዴት እንለየዋለን? Thanks

  • @rehmagarhoud6990
    @rehmagarhoud6990 2 месяца назад

    እቃቃ ነው የምንጫወርበት በስደር ግን ሲበሉት አየሁ😂

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 месяца назад

    እኔ አልወድም😅

  • @sarayohannes8772
    @sarayohannes8772 2 месяца назад +1

    በቃ አገር ቤት ስገባ ከአባቴ ጎሮ ለቃቅሜ መብለቴ ነው😂❤❤

    • @emansweet3035
      @emansweet3035 2 месяца назад +1

      ማንኛውም እንጉዳይ አይበላም አይነት አለው ለሞት የሚዳርግም አለ