በ 110ሺ ብር ብቻ የሚጄመር ሀብታም የሚያደርግ የዳቦ ቤት ለመክፈት | To open a profitable bakery

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • የዛሬው ይለያል ሀብታም የሚያደርግ የዳቦ ቤት ለመክፈት 110ሺ ብር ብቻ የሚጄመር | To open a profitable bakery #ethiopia #episode

Комментарии • 146

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 8 месяцев назад +2

    በጣም ጥሩ ነው ፣ግን በቂ የስንዴ ግብአት /ዱቄት/ማግኘት ይቻላል ወይ? ከየት?ሌላው ችግር መብራት በየጊዜው በድንገት ይጠፋል ።ይህ ያልታሰበ ኪሳራ አያመጣም ወይ? ምንስ መፍትሄ አለ?

  • @m.4582
    @m.4582 9 месяцев назад +28

    ችግሩ የኢትዮጵያ መብራት. በሳምት አደየ እየመጣ. ሊጡ ኪሳራ ነው የሚሆነው

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 9 месяцев назад +1

      ጀኔሬተር መጠቀም

    • @m.4582
      @m.4582 9 месяцев назад

      @@user-Weynua ስት ነው

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 9 месяцев назад

      @@m.4582 ከ10 ሺ የሚበልጥ አይመስለኝም

    • @mrsadi3119
      @mrsadi3119 9 месяцев назад +4

      @@user-Weynua አሪፍ ጄኔኔተር ከሆነ ከሁለት መቶሺብር በላይ ነው

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 9 месяцев назад

      @@mrsadi3119 ምን😳😳🤔🤔

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 9 месяцев назад +1

    ሰላም ወንድም ሰላምህ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣህ እናመሰግንአለን ምን ልስራ ብሎ ለሚያስብ አሪፍ መረጃ ነው ያካፈልከን እናመሰግንአለን

  • @Fatima-m3v1g
    @Fatima-m3v1g 9 месяцев назад

    ማሻአላህ ወድሜ ጥሩስራነው በርታልን የፍየልእርባታ የወተት ዛሞችን ማሻአላህወድሜጥሩስራነውበርታልንየፍየልእርባታየወተትዛሞችንስራል ❤❤

  • @ahmednuru1212
    @ahmednuru1212 4 месяца назад

    ዳቦ ስራ አድካሚም ነው አዋጭም ነው ነገረር ግን በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መቆራረጥ መጋገር አክሳሪ ነው ዳቦውው ለመጋገር ከደረሰ በኋላ 30ደቂቃ አይጠብቅም ይበላሻል እናም መብራት ሲቋረጥ ጀነሬተር መጠቀም ካልተቻለ መጋገሪያው በንጨት ቢሆን ይመረጣል

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh 9 месяцев назад +1

    ዋአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻ አላህ እስኪ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ መግዛት እፈልጋለሁ ሌላው በቤት ቆጣሪ ይሰራል ወይ የራሱ ቆጣሪ ይፈልጋል መልስልኝ እሰራቸዋለሁ ከማቅዳቸው ቢዝነሶች አንዱ ዳቦ ቤት ነው

  • @emebetemebet4357
    @emebetemebet4357 9 месяцев назад +2

    በየትኛው ኤሌክትሪክ ወይስ በጀኔኔተር እንዴት ይቻላል ነዳጁ ብሮ ሀገሩኮ ኢትዬጲያ ነው

  • @kassawyimer3715
    @kassawyimer3715 9 месяцев назад

    በጣም እናመሠግናለን ወንድሜ፡፡ ማሽኑ የት ነው የሚገኘው?

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 9 месяцев назад +3

    የት ነው በዚህ ዋጋ የሚጀመረው?

  • @someiysamegi6546
    @someiysamegi6546 9 месяцев назад +3

    የት ነዉ የሚገኘዉ

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 9 месяцев назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ዋውው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @نوروسعيد-ب9ج
    @نوروسعيد-ب9ج 9 месяцев назад +3

    ማኮፈሻዉ አብሮነወይ እሚሸጠዉ

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 9 месяцев назад +1

    ጀዛአከላህ ግን ፒዛናኩኪሥ ይሰራልአደል እናደሞረጅም የማሻጣውላስማለትም መዳመጫናመቁረጫ ለምክርህእናመሠግናለን

  • @kalidetube7339
    @kalidetube7339 9 месяцев назад +1

    ማሽኑን የሚሰራውን ማናገር ፈልጌ ነበር ? ስልኩን ብትልክልኝ ?

  • @Seada-f4u
    @Seada-f4u 9 месяцев назад +2

    ወድም ኸረ እኔ የምፈልገው እቃ ነው ትንሽ ነው የቀረኘ አገር ልገባ እና አናግርሀለሁ

  • @alaysame1685
    @alaysame1685 9 месяцев назад +1

    ስልክ ከየት ነው እምናገኘቅ

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 9 месяцев назад

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የት ነው የሚገኘው ማሽኑ በዚህ ብር አለ?

  • @maryemebrahimtube1027
    @maryemebrahimtube1027 9 месяцев назад

    ሰሰለዝህ ማሺ የገዛ የተጠቀመ ያለ ሰዉ ካለ ሰለ ጥራቱ ልገዛ ብየ አሰፈራሩኝ የኢትዩ ምርት ሰለሆነም ተሎ የመበላሸት እድል ልኖረዉ ይችላል ንገሩኝ እህቶቸ ገሰታቹ የተጠቀማቹበት ከሆነ

  • @edfevf4620
    @edfevf4620 9 месяцев назад

    እናመስግናለን ጥሩ መርጃነው

  • @ሰአዳ-በ4ለ
    @ሰአዳ-በ4ለ 9 месяцев назад +1

    የት ነዉ

  • @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
    @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 9 месяцев назад

    የዳቦ ማቡኪውን መግዛት ግዳታ ነው ብእጂአባካም?

  • @Seada.
    @Seada. 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወድማችን እስቲ በነካ እጅህ ስለ መካከለኛ ምግብ ቤትም ስራልን

  • @zynabali
    @zynabali 9 месяцев назад +1

    የትነዉ

  • @bugalechdanadebulo9547
    @bugalechdanadebulo9547 8 месяцев назад

    አንቴ ተባተክልኝ ማብራት ሲሄድ ጀነሬተር ናዉ ምንተቂማዉ ስንት ናዉ እሱ ግን በ ሶላር ይሰራል ዋይ 😰😰😰ተባረክ ዎንድሜ በርታ

  • @DenaLove-xz2qe
    @DenaLove-xz2qe 9 месяцев назад +1

    Kuterhk yetal wendem??

  • @MeazaYirgu
    @MeazaYirgu 9 месяцев назад +1

    በምንድን ነው የምትገኝው ስልክህን

  • @ethio125
    @ethio125 9 месяцев назад +2

    ስልክ ቁጥርህ የለኝም

  • @hajiahmed610
    @hajiahmed610 9 месяцев назад

    Thanks bro!

  • @Shemelis-w1u
    @Shemelis-w1u 9 месяцев назад +1

    የት ነው ሚገኘው

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa 9 месяцев назад

    አድራሻህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ⁉️

  • @zemzemall
    @zemzemall 9 месяцев назад

    እኔምእፈልጋለሁኝ ጄኔሬተርካለይሰራል ከለለግን ያውሊጥመድፋትነዉ

  • @NjJh-lr9wn
    @NjJh-lr9wn 9 месяцев назад

    አንሻአለህ ዱቄት ምንፈልገው አክሊል እናገኛለን ወይ

  • @Jemila-gx6lr
    @Jemila-gx6lr 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @aminatmohamad929
    @aminatmohamad929 9 месяцев назад +1

    ሰላም የት ነው

  • @gorawberukutaye1978
    @gorawberukutaye1978 9 месяцев назад

    ስንዴውን ከኬንያ አምጥተን ነው

  • @RahmaRahma-ue5jr
    @RahmaRahma-ue5jr 9 месяцев назад

    ኢንሻ አላህ ለወንድሜ እሽ ካለኝ እገዛለታለሁ አሪፍ ፈጠራ ነዉ ወንድሜ

  • @sarayeadamalij7281
    @sarayeadamalij7281 9 месяцев назад

    Yee midiyaaa wushatamoochi alaqachoom masalachuu indee gadaal giduu wushatachun izachuu😊😊😊

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 9 месяцев назад

    ድቄት/ስንዴ ከየት መቶ?

  • @rahmattts2667
    @rahmattts2667 9 месяцев назад +3

    የመግቤት፣ለመክፈት፣ስትያስፈልጋል፣ወድሜ

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 9 месяцев назад

    ጄነረተር ስንት የሚሸጠው ጠይቅልን ማብራት ከሄደ ተበላሸ ማለት ነው

  • @cuteborse6904
    @cuteborse6904 9 месяцев назад +1

    Sileki quxir asiqamexilegn wdema❤❤❤❤❤❤❤

  • @የእናትፍቅር
    @የእናትፍቅር 9 месяцев назад

    ወንድሜ ታዲያ ለምን አንተ አታደርገውም 1ኛ ድቄቱን ከየት ይምጣ የተከፈቱት የመንግስት ዳቦ ቤቶች ለምን ይዘጋሉ ይከፈታሉ 2ኛ ኤሌትሪክ እየተቃረጠ የኤሌትሪክ ውድነት ሰርቼ ምን ያህል ነው የድካሜን ትርፍ የሚኖሮኝ ችግሩ ቢበላሽ ጥገናው በተለየ የቻይና ማሽን ከሆነ እርሳው ።

  • @mrmohammed1999
    @mrmohammed1999 9 месяцев назад

    እኔ ከትንሽግዜ በሀላ አገሬ እገባለሁ አድስአበባላይ ዳቦ ቤት እከፍታለሁ የዳቦ ሙያ ያለው ሰው አናግሩኝ ቀጥሬነው ማሰራት የምፍልገው

  • @mekonnenmecha
    @mekonnenmecha 9 месяцев назад

    Please, it's easy to start baker no flower in the country

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 7 месяцев назад

    ማሽኑ የት ነው የሚገኘው 👌

  • @LuLuBintEbrahim
    @LuLuBintEbrahim 9 месяцев назад

    እኔም ምኞቴ ነው ግን ማብራቱ😢😂 እልም ብልጭ እያለ ግን ጀኔረተር መጠቀም ይቻላልዴ መልሱልኝ

  • @Ekiramseydi
    @Ekiramseydi 9 месяцев назад

    ኢሺአሏህ ሀገርስገባ ቁጥርህንእይዝና እደውልልሀለሁ ከረመዷን ቡሀላ አስቢያለሁ

  • @anwaramiin2369
    @anwaramiin2369 9 месяцев назад

    Eesa Argama Maashiiniicha??

  • @anwaramiin2369
    @anwaramiin2369 9 месяцев назад

    Bilbila kee Nuufi maxasi??

  • @AsfawDarkoba
    @AsfawDarkoba 6 месяцев назад

    ሰላም ማሽኑ የት ነው

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 6 месяцев назад +1

    ሥልክ ቁጥርህን ❤❤❤❤❤

  • @ferdowsamohammed4043
    @ferdowsamohammed4043 9 месяцев назад

    Duqet ena mebrat belelebet hager endet yitamenal

  • @wubeyaberashlij8237
    @wubeyaberashlij8237 9 месяцев назад

    Sifeligew Neber Enameseginalen

  • @aminaeslam3942
    @aminaeslam3942 9 месяцев назад

    በዚህ ጊዜ በሰላሳሺ የሚሸጥ ኤሌክትሮኒክስ ጊዜ ያለው አይመስለኝም ዘኪ ኤሌክትሮኒክስ ደሞ ብዙ ሠው ስሞታ ያቀርብበታል

    • @amuhabeshawit3787
      @amuhabeshawit3787 9 месяцев назад

      የዘኪ እየተበላሸነው ?

    • @aminaeslam3942
      @aminaeslam3942 9 месяцев назад

      @@amuhabeshawit3787 ይላሉ ተበላሸብን

  • @mhretmeri
    @mhretmeri 8 месяцев назад +1

    Ene ifeligalo bro

  • @RcrvCsdc-qg9yl
    @RcrvCsdc-qg9yl 9 месяцев назад

    የት ነው ምጋኛዉ

  • @fayofayo3010
    @fayofayo3010 9 месяцев назад

    Mashinu yet yegnall??

  • @ፋጢማብንትሰይድ
    @ፋጢማብንትሰይድ 9 месяцев назад

    ኢንሻ አላህ

  • @BirtukanAmencho
    @BirtukanAmencho 9 месяцев назад

    የት ነው እቃው የሚገኘው አድራሻውን ለምን አታስቀምጥም

    • @kalidetube7339
      @kalidetube7339 9 месяцев назад

      ሾሾ ለመስራት ይመወስላል ማሽኑን የሚሰሩ ያላቸውን ሰዎች ቁጥር ለመስጠት ፍቃደኛ አይደለም።

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 9 месяцев назад

    Yet new yihen yeminagegnew balen lasjemirew pls

  • @kamariyaifara2752
    @kamariyaifara2752 9 месяцев назад

    ماشاء الله تبارك الله بارك الله فيكم ❤❤❤

  • @NomthandazoTembe
    @NomthandazoTembe 9 месяцев назад

    yes

  • @adilmen6380
    @adilmen6380 9 месяцев назад +1

    As wr wb hasbeh teru sel masheenu aznanahen gen chgeru mashenu aydelam santimumu aydelem ehelu duketu new chegeru esti selsum teneshe belen malet sel ehlu duketu 😂😂

  • @habibahabiba-nv9zl
    @habibahabiba-nv9zl 7 месяцев назад +1

    ወልቅጤ ትወስዳላቹወይ ማሽኑን

  • @Ekiramseydi
    @Ekiramseydi 9 месяцев назад

    ወላሂ ንገረኝ የትነው የሚገኘው እኔ ፈልጋለሁ

  • @LemlemAtanwa
    @LemlemAtanwa 9 месяцев назад

    የትነው.ሚገኝው

  • @RcrvCsdc-qg9yl
    @RcrvCsdc-qg9yl 9 месяцев назад

    ስልክ ቁጥር የት አሌ

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 9 месяцев назад

    መብራት , ውሀ , ዱቄት , እነዚህ ነገሮች እንዴት ናቸው በደንብ አሉ ??

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh 9 месяцев назад +1

    ቁጥሩን አግቸዋለሁ እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @FaizaMusema
      @FaizaMusema 8 месяцев назад

      ቁጥር ኢላክልኝ

  • @raheemaghfgg5748
    @raheemaghfgg5748 9 месяцев назад

    ስልክህ እባክህ የሰው አገር ስልችት ብሎኛል

  • @alemgenet-leinwand93
    @alemgenet-leinwand93 9 месяцев назад

    የችግሩ ብዙ ነው ስንዴው። ኤሌትሪኩ
    በኢትዬጽያ አይመከርም

  • @tsionworku3627
    @tsionworku3627 9 месяцев назад +1

    ዱቄቱ ኬት መቶ ነው የሚጋገረው እንካን ለግሰብ አይደለም መንግስት አቅቶታል ፡፡

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 9 месяцев назад

    በቅርቡ ኢንሻአላህ

  • @Romana-ro8hg
    @Romana-ro8hg 9 месяцев назад +1

    ሠላም

  • @rawdadetamo6394
    @rawdadetamo6394 9 месяцев назад

    መብራት ሲጠፋስ

  • @kudesyaldhabey4824
    @kudesyaldhabey4824 9 месяцев назад

    Ohhh Era taw pls yamyhone were

  • @اميره-ش8ج2د
    @اميره-ش8ج2د 9 месяцев назад

    Wealeykum selam bro. Kutir askemitilin

    • @gaberekurkura7054
      @gaberekurkura7054 9 месяцев назад

      It is nice business, but flour coast is very expensive in Ethiopia at a amoment in general materials to beaking bread is not profitable as such, for even save there us no telephone address on advertaisment promotion p/s attach it.

    • @gaberekurkura7054
      @gaberekurkura7054 9 месяцев назад

      Hi

  • @kamliateymustalije7048
    @kamliateymustalije7048 9 месяцев назад

    Yte naw jaza kala❤

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 9 месяцев назад

    መብራት አለ ምን ለከህ በከህ ዝም በትል ይሻላል

  • @NasirArgada
    @NasirArgada 9 месяцев назад

    እንሸአለህ አለህ ይስጥልን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 9 месяцев назад +1

    እኔ ምንም አይደለም የቸገረኝ የቸገረኝ የት ከተማ ልስራዉ የሚለዉ ነዉ።በየቦታዉ ጦርነት ሆነ ዉይ

  • @masraahmed
    @masraahmed 8 месяцев назад

    😊❤❤

  • @zemzemall
    @zemzemall 9 месяцев назад

    ስትግዜነዉሊጥሲዴፋያዬሁት

  • @SeyoumSebhatu-sf3pm
    @SeyoumSebhatu-sf3pm 9 месяцев назад

    ስልክ ቁ ጻፍልኝ።

  • @m.4582
    @m.4582 9 месяцев назад

    ጀኒሌተር ስት ነው አቅርብልን ወድም

  • @GenetBoset-bc7me
    @GenetBoset-bc7me 9 месяцев назад

    Addrashw lemen altenagrekm

  • @ffm377
    @ffm377 9 месяцев назад

    Did electric Ascces monthly tuletula😂

  • @Kiditube228
    @Kiditube228 9 месяцев назад

    እኔም እፈልግ ነበር ግን ቁጥሩ free coll yelewum

  • @BanoBano-w2s
    @BanoBano-w2s 8 месяцев назад

    🙏🙏🙏😘😘

  • @hayuwllotube6196
    @hayuwllotube6196 9 месяцев назад +1

    እኔ እፈልጋለሁ👍ቁጥርህን

  • @kudesyaldhabey4824
    @kudesyaldhabey4824 9 месяцев назад

    Era benteh tew bezel wag kesar naw

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
    @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል 9 месяцев назад

    ችግሩአገርማብራትየታለ

  • @hichamchoucair2927
    @hichamchoucair2927 9 месяцев назад

    Yal makofash

  • @gudc81516
    @gudc81516 9 месяцев назад +1

    😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉

  • @EtanishTlahune-ks1lz
    @EtanishTlahune-ks1lz 9 месяцев назад

    Yeti nawo yaleho ante

  • @ffm377
    @ffm377 9 месяцев назад +1

    Do you gate electric first ! First gate Access water & Electric 😢😂 d Denkoro 😂 tuletula talks 😅😅😅😅😅

  • @مهرةالحوسني
    @مهرةالحوسني 9 месяцев назад

    👍👍👍👍👍

    • @ffm377
      @ffm377 9 месяцев назад

      Where did you gate flower Fukate from Ukerine ussr!canada !😢tuletula wutafe😂😂😂

  • @BirtukanAmencho
    @BirtukanAmencho 9 месяцев назад +2

    ወሬ ብቻ ትክክለኛ ከሆነ አድራሻ የታል

  • @eyayugebra9607
    @eyayugebra9607 9 месяцев назад +1

    የሰይጣኑ አብይ ፎቶ እዚህ ለምን ተለጠፈ

  • @BanoBano-w2s
    @BanoBano-w2s 8 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘