Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
✨️የምስጋናን መሥዋዕት የሚሠዋ ያከብረኛል፤ መንገዱንም ቀና ለሚያደርግ፣ የእግዚአብሔርን ማዳን አሳየዋለሁ። መዝሙር 50:23 አሜን✨️እንኴን ደስ አላቹ ምርዬ 🎊 እናቴ እሩቅ ብንሆንም ደስታሽን ተጋርተናል 🎊ቀሚሶቹን ለማዘዝ በዚህ ቁጥር ይደውሉ+251911716935ወይም በዘመናዊት ቴሌግራም ግሩኘ ይፃፉልንt.me/zemenawt
I love this family very much❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😊
በፈጠረሽ
❤❤❤❤
ተባረኩ መልም በተሰቦች
እወዳችዋለሁ ልጆቼ ❤ የኔ ጌጦች
ማዘርዬ በልጅ መባረክ ቀላል አይደለም እንኩዋል ጌታ ረዳዎት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦ❤❤🎉
እጅግዬ እንኩዋን ደስ አላቹ
ወ/ሮ እጅጋየዉ ምርቃቶት ለኛም ይድረሰን🙏
Helmeshen ewn yadrgelesh❤❤❤
❤
የምርጦች ምርጥ አንቺ ትለያለሽ ከነቤተሰቦችሽ ድንግል ማሪያም ጤናችሁን ትጠብቃችሁ ተባረኪ እኔም እዳቺ 3 እህትማማቾች ነን እንተጋገዛለን እንዋደዳለን አንችን ባየሁ ሰዓት ህይዎቴ ሀሴት ታደርጋለች በቃ መልካም ሴት ሰለሆንሽ የሴት ወይዘሮ ሰለ ሆንሽ ልጆችሽ ሁሉ ይባረኩለሴቶች ሁሉ ተምሳሌት ነሽ 💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤️💚💛❤️💐💐💐💐 አበባ ሰለምትወጂ ነው እንዳበባ ፍኪ ድመቂ ።
ቃልየ እንኳን ደስ አላችሁ እህታችሁንም እንጀራ ፍቅርና ሰላም ያለው ትዳር ያድርግላት ለናታችሁም የልጅ ልጆች ለናንተም የእህት ልጆች ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ትላላችሁ ቃልየ❤❤❤ ነገንማ የምንጠብቀው በእጥፍ በረከት ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር እንደቃሉ ነው ቃሉ ደግሞ እግዚአብሔር ትናንት ያደረገው ለዛሬ ለነገ እምነታችን ነው ብለው እስራኤላውያን ከጠላቶቻቸው ያደረገላቸውን ድል በሼንና በምጽጳ መካከል 12 ድንጋዮችን እንዳቆሙ እሱንም እግዚአብሔር እስካሁን ረድቶናል ለነገም እምነታችን ነው ብለው አቤኔዘር ብለዋል ስለዚህ ላንቺና ለቤተሰብሽ ነገም እግዚአብሔር ታማኝ ከቃሉ ከበረከቱ የማይነቃነቅ ነው🙏🙏እወዳችኋለሁ ❤❤
Very true 🥰❤️
የኔ ቆንጆ ተባረኪ በጣም ደስ የሚል በረከት ነው ቀሚሶችሽ ያምራሉ እኔም ፎቶ አንስቸዋለሁ ቅልል ያለ ነው እውነትም የምስጋና መስዋትን ያዘጋጃል እ/ግ ተባረኪ አምሮብሻል
የእግዚአብሔርን በረከት ስጦታ የማትረሽ አሁንም ያሰብሽው ይደረግልሽ❤❤❤
Amen ❤️
አችመልካም ደስ የምትይ በስነምግባር ያደግሽልጅ ነሽ ሁልግዜ ሳይሽያሳደገሽን ሰው አመሰግን ነበር ያዝች መልካም ሴት ልጅነሽ በጣምነው የገርመ ሁለት የመወደው ቤተሰመሆነ ለማንኛውም እወዳችሁአለሁ ለማለትነው❤❤❤
Kalyae yenae konjo nesu balmoya sate yasebishew yesakalish ❤❤❤❤demo keshet honeshal❤❤❤❤❤
Thank you yene fikir ❤️🎊
የኔ ደርባባ ሴት በጣም ነው የምወድሽ እንኳን ደስ ያለሽ ሁሉ ይመርብሽ የተባልሽ ነው ሚመስለኝ አነጋገርሽ እርጋታሽ ሁኔታሽ የምታስተላልፊው ወርቃማ ቃላቶች በጣም ደስ ይለኛል ለሌሎች ሠዎች አካፍላለው እና እኖድሻለን ❤️🙏🙏😘
እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ሁልግዜም በቤታችሁ ሰላም ፍቅር ያብዛላችሁ🙏🏾እውነት ነው ስ ለተደረገልን ስላልተደረገልን ስለሚደረግልን ስለማይደረግልን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾
❤️🙌
እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን !!በጣም ደስ ብሎኛል ምህረት መልካም የትዳርዘመን ይሁንልሽ ወ/ሮ እጅጋየሁ እንክዋን ደስ አለሽ መላው ቤተስብ ሁሉ :: ሁላችንም በስው አገር ሆነን ቤተስቦቻችንን እንናፍቃለን አይዞሽ ቃልዬ አይዝዋችሁ ሁሉ ለመልካም ነው ::ቀሚሶቹን ወድጄዋለሁ ቴሌግራም ላይ ላገኝሽ አልቻልኩም ::
Thank you yene konjo, Eshi yene konjo ❤️ +251911716935 please contact her on this number
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
ዋውውውው የኔ ውድ እንኳን ደስስስ አላችሁ የኔ ውድ እግዚአብሔር እያበዛ ያብዛሽ እየባረከ ይባረክ ከነመላው ቤተሰብሽ ብርክክ በይ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ው ድ እኔ በጣም ነው የምወድሽ እናም የምታነቃቂኝ ሁሉነገርሽ ግን ህልምሽን እዚ አትናገሪ ውዴዴ
እንኳን ደስ አላቹ ቃል ና ሜሉ! ስለ ምርዬ ደስ ብሎኛል ለሰርጉ በሰላም ያድርሰን❤❤🎉
በጣም ታስቀኛለሽ ታድለሽ እዴት ሀሳቡ መጣልሽ ቀናስለሆንሽ ነው ተባረኪ።
አይዞሽ እህቴ ሁሉም የልፋል ሁሌም ደስኛ ከሆንሽ በጥቂጡ ስናመሰግን በብዙ ይባርከናል መድሐኒያለም ሁሌም ከናቱ ጋር ካንቺ ጋር ይሁን ፡፡ አንቺንም አናትሽንም በጣም አድናቂያችሁ ነው እወዳቹዋለሁ ሁሌም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርዬን እንኳ ለዚህ ቀን አበቃሽ ለሰርግሽ ደግሞ እንዳትረሺን፡፡ ከጅማ ነው
Amen 🙌❤️🎊
ቃልዬ እንኳን ደስ አላችሁ! ቃልዬ እዴት እደምወድሽ አታቂም! ፍቅር ከአ.አ.።
Geta yimasigen I inkuan dasi alesh kali tabaraki
Amen amen yene konjo ❤️
ሜሉዬ ግድየለሽም እንጀራውን ሞክሪው ይሆናል 14 አመት ሞላኝ በአንድአይነት ግብአት
የኔ አበባ እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ባለሙያ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ሁሌ ደስ ይበልሽ
እግዝያብሔር ይመስገን ደስ ይላል ምርዬ ለዚህ ለተከበረ ቀን ስላበቃት ደስ ብሎኛል ቃልዬ በጣም እወድሻለሁ።
የኔ ዘመናይት የእጅግዬ ቆንጆ እወድሻለው
እንኳን ደስ ኣላቹ ለሁላቹም ቤተስብ ❤❤❤በጣም ደስ ይላል ህልምሽ መምህር ተስፋይ ባስተማረን መስረት እንጀራ መጋገር በህልም በረከት ነው የሚመጣልሽ በረከት ኣለ በማን መሆኑ ስለማታውቂ የሚመጣሽ እንግዳ ሁሌ በደስታ ተቀበይ ከቻልሽ ቁዱስ ቁርባን እንድቀበሉ ልጆችሽ ኣድርጊ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Eshi yene konjo thank you 😊 🙏
ሰላም አንቺ ላይ አይቼ ሳዛት አንቺ ያልሽው 5500 ሲደወልላት 7000 ለምን ጥሩ አይደለም
@@zemenawit ሚቱ የኛስደተኞች ሴት እንወድሻለን ብዙ ነው የምንማረው ራስን መከባከብ ቀላል ኣይደለም
አሜን አግዚአብሔር ስለሁሉምየተመሰኘ ይሁን!
ያለምያርግላት እክዋንደስአለሽ።ቃልዬ
እንኳን ደሰ አላችሁ የሰላም የፍቅር ጋብቻ ምርዬ ይሁንልሽ
እንካን ደስ አላቹ ቃልዬ በሁሉም ነገራቹ ላይ መዳኒዓለም ይቅደምላቹ ተባረኩ
Selam endet nesh libs betam yamral .Lela le lije graduation Yager libs felge neber please konjo simple yehone felge neber endet nayet echlalew
ምሰጋና ማመሰገን ይጨምራል ❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ቀና ነሽ ሁሌም ቀናውን ነገር ይግጠምሽ❤️❤️❤️❤️❤️
Amen 🙌❤️
እንካን ደስ ኣላችሁ ቀሚሱ ቆንጆ ነው ወደ Canada's መላክ ይቻላል ወይ ቃልየ ❤❤
Awo she can, +251911716935 Telegram or whatsupp
ሜሉየ ኧረ ነይልንተይ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ደስታውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
Congratulations, kalye. 🎊 ❤. I hope you will participate in the wedding. And when I heard to your mother's blessing, I miss and remember my mom. I miss my mom's blessing 😢. You are so lucky.
What do we have to do to order the dress? Please let me know
Mashallha enkuwan des alchu mulu kems yamrbshal
በስመአም የምታገኚው ነገር አለ አግዚአብሔር ያድርግልሽ ቆንጆ ሕልም ነው ❤️♥️🙏
Ewnet, egziabhar yemsgen 😊🙌♥️
አቺ ውብ ልጅ ሁሉ ነገርሽ ውድድ ተባረኪ የምር ብርታቴነሽ
እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ የምርዬ ሽምግልና ደስ ይላል መጨረሻው ይመር❤
Amen amen 🙏 🙌
ቀዩ በጣም ያምርብሻል
ታላቅ እህት እንደ እናት ናት እንኴን ደስ አላቹ ቃልዬ 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you my dear ❤️
እንኳን ደሰ አላችሁ ቃልዬ!!!!❤️ ይገባችኋል። ልብሰሸን በጣም ወድጀዋለሁ። ከዬት እንዳገኘሸው ብትጠቁሚን
Eshi yene konjo ❤️ +251911716935 please contact her on this number
Ok, kalyi. ተባርኪ የኔ ውብ እህት!!!❤️🙏
ምርጥ ፋሚሊ የትዬ ጅጌ ልጆች ግን ካሜራ አማኗን እና ልጆችሽን አስተዋውቂን ❤❤❤
ዋው እንኳን ደስ አላችሑ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃልዬ ለዘመድ ላሰራ አድራሻ ላኪልኝ
በጣም ነው የሚያምረው ስልክ ቁጥር አላስቀመጥሽም እባክሽ ማግኘት ለቻልሽ
Eshi, my dear +251911716935 Telegram or whatsupp, 😊
አሜን እንኳን ደስ አላቹሁ ❤❤❤
አወ አይተነዋል እኳን ደስአለሽ የሴት ተምሳሌት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እህቴ ብኮኒብየ ተመኝሆኝ በርግጥ እኔም ጠካራነኝ እዳች ❤❤❤❤❤❤ የኔቆጆ 🎉🎉🎉🎉 በጣም ነው የመወድሽ አላህ ቀሪዘመንሽን ያሳምርልሽ ❤❤❤❤❤ ከነልጆችሽ ❤❤❤❤
redu yamerbeshal esune anchi adergi wede konjo neshe
እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬና ሜሊ
Fifir eko neshe❤❤❤congrats 👏 💖
Thank you 🌞 😊
እንኳን ደስ ያላችሁ የሽምግልናውን ፕሮግራም ማዘር ለቀው አይቼዋል ይሳካልሽ ምርቃቱ ይድረስላችሁ ጥሩ አረጋችሁ ባሉበት መደሰት ያስፈልጋል❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen 🙌 ♥️
I really love your family zemenawit, and you are so cute 😍 congratulations
❤️🎊
Yene konjo Enkuan des yalachu betam des yilale
Ynekoj enat tube balemuya nate how she didn't make injera?
እግዚአብሔር ይመሰገን ። አድራሻዋን ላኪልን
Amen amen anchinm egziaber birik yadirgshe
ቃልዬ እኔ በደንብ እነግርሻለሁ ከፈለግሽ
እንኳን ደስ አለሽ ቃል❤
Congratulations Kaliye ! God blessed you guys more 🥰🥰💕💕💕🎉🎉🍾🎊👏👏
🙌😘♥️
እንኳን ደስ አላችሁ ጋብቻ ትልቅ ነው መልካም የትዳር ዘመን ❤❤❤የልብሱ አድራሻ እባክሽን አመስግናለሁ
ዘበናይ ሜሉ እንኳን ደስ አላችሁ።❤❤❤
Congratulations god bless all family I love your mum your sister you are the best RUclipsr I Enjoyed you topic ❤❤❤
Mamesegen berasu bezu bereketochen yametal enekuan des alesh
ድምፅአችሁ ልክ እንደእናታችሁ በተለይ አዎ ስትሉ። አምላክ ይባርካችሁ።
Lol awo yemesaselal 🥰
እኳን ደህና መጣሽ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Zemenawit Enkan des alesh yene Ehit Le Merry demo yetebareke kalkidan yariglat 🙏❤️
Great idea kaliye !! Lucky family Congratulations 🎊 ...enjoy every moment my dear ♥️
ሁልግዜም ቅን የሆንሽ ንሽ የኔ እህት ልብሱ በጣም ያምራል እጅጌውን ረዘም እርጋ ልትስራልን ትችላለች ወይ ውድቅ የሚል እጅጌ ክሆነ እንች የለበሽውን ታዥልኛለሽ እመስግናለሁ
Awo yechalal, deweylat my dear ♥️ +251911716935
Ok thanks
Wow yamral ቀዩን ወድጀዎለሁ አዝዛለሁ
አምሮብሻል ቃልዬ ቆንጆ ❤
Enkuwan das alachew Malat wada sera tamaleshe enje nefek belaneshal ewadachewalaw ❤❤
Hi zemenawit could you please tell me the price
ሽ ያርግሽ የኔ ደርባባ ኣሜን ብየልሽ ኣለው!
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አሁን ላይ የምጋግረው እንጀራ ኢትዮጵያ እንኳን እንደዛ አይነት እንጀራ መኖሩን እጠራጠራለሁ
Haha tadlesh
እኔም ጤፍ ትንሸ ገብሰ እና ኪኖዋ አድርጊ እንዴት እንደሚያምር
እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤
እንዴት እንደምወድሸ መዓረይ❤❤❤
You make that dress beautiful!
Beteseboche new mitmeslugn wedachhualeu. Ejig rejim edme yistish
😍❤️
My beautiful friend… u are amazing… strong and pure heart!!! Congrats on little sis !!! God ur family!!
Thank you my dear ❤️ 🙌
ሰላም ቃልዬ እነ እኔ ለገነ ቀዩን እፍልጋለሁ ሚዲየም
Eshi yene konjo, +251911716935 Telegram or whatsupp
Congratulations beautiful lovely family💕💖🙏🕊️You’re a beautiful and blessed Kalye konjo lucky you have your beautiful family with you 💖🕊️🫶
Thank you so much!!❤️🙌🎊
Des yemitilu betaseb eko nachu e/r yetbekachu desita ayleyachu
Where is your sister food channel gone too? Hope she is well and her family!!🦋
😊😍
Congratulation kal and Melu I like you rag send me the link i want to buy
It's not from online. You can get it from Value City
Gobez proud of u.hapoy to hear Melat's voice at z background. ❤❤
🙏😊🙌
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 yenee kojoo ❤️❤️❤️
Ahunem mesgana yebzaleshi yane enate
ቃልየ pls ቁጥሩን ጻፍልኝ
Be Allah des setelu Enkon des alachew
አሜን! እንጀራ ይውጣልሽ!😍
Amen amen 🙏
እንኮን ደስስስስ አላችሁ
Yedriya libsu eji lay tebeb bilo bigeba betam yamral
የኔ ወድ በጣምም እወድሻለሁ ❤🎉🎉😊🇪🇷
Love you too sis 😘
እንኳን ደሰ አላችሁ ቃልዬ ሜሉ ድምጽሽ ሰለሰማሁ ደሰ ብሎኛል❤
I love it, I need to order the red and green? I do I contact you?
አድራሻ የት ነው አዲስ አበባ ?
✨️የምስጋናን መሥዋዕት የሚሠዋ ያከብረኛል፤ መንገዱንም ቀና ለሚያደርግ፣ የእግዚአብሔርን ማዳን አሳየዋለሁ። መዝሙር 50:23 አሜን✨️
እንኴን ደስ አላቹ ምርዬ 🎊 እናቴ እሩቅ ብንሆንም ደስታሽን ተጋርተናል 🎊
ቀሚሶቹን ለማዘዝ በዚህ ቁጥር ይደውሉ
+251911716935
ወይም በዘመናዊት ቴሌግራም ግሩኘ ይፃፉልን
t.me/zemenawt
I love this family very much❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😊
በፈጠረሽ
❤❤❤❤
ተባረኩ መልም በተሰቦች
እወዳችዋለሁ ልጆቼ ❤ የኔ ጌጦች
ማዘርዬ በልጅ መባረክ ቀላል አይደለም እንኩዋል ጌታ ረዳዎት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦ❤❤🎉
እጅግዬ እንኩዋን ደስ አላቹ
ወ/ሮ እጅጋየዉ ምርቃቶት ለኛም ይድረሰን🙏
Helmeshen ewn yadrgelesh❤❤❤
❤
የምርጦች ምርጥ አንቺ ትለያለሽ ከነቤተሰቦችሽ ድንግል ማሪያም ጤናችሁን ትጠብቃችሁ ተባረኪ እኔም እዳቺ 3 እህትማማቾች ነን እንተጋገዛለን እንዋደዳለን አንችን ባየሁ ሰዓት ህይዎቴ ሀሴት ታደርጋለች በቃ መልካም ሴት ሰለሆንሽ የሴት ወይዘሮ ሰለ ሆንሽ ልጆችሽ ሁሉ ይባረኩለሴቶች ሁሉ ተምሳሌት ነሽ 💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤️💚💛❤️💐💐💐💐 አበባ ሰለምትወጂ ነው እንዳበባ ፍኪ ድመቂ ።
ቃልየ እንኳን ደስ አላችሁ እህታችሁንም እንጀራ ፍቅርና ሰላም ያለው ትዳር ያድርግላት ለናታችሁም የልጅ ልጆች ለናንተም የእህት ልጆች ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ትላላችሁ ቃልየ❤❤❤ ነገንማ የምንጠብቀው በእጥፍ በረከት ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር እንደቃሉ ነው ቃሉ ደግሞ እግዚአብሔር ትናንት ያደረገው ለዛሬ ለነገ እምነታችን ነው ብለው እስራኤላውያን ከጠላቶቻቸው ያደረገላቸውን ድል በሼንና በምጽጳ መካከል 12 ድንጋዮችን እንዳቆሙ እሱንም እግዚአብሔር እስካሁን ረድቶናል ለነገም እምነታችን ነው ብለው አቤኔዘር ብለዋል ስለዚህ ላንቺና ለቤተሰብሽ ነገም እግዚአብሔር ታማኝ ከቃሉ ከበረከቱ የማይነቃነቅ ነው🙏🙏እወዳችኋለሁ ❤❤
Very true 🥰❤️
የኔ ቆንጆ ተባረኪ በጣም ደስ የሚል በረከት ነው ቀሚሶችሽ ያምራሉ እኔም ፎቶ አንስቸዋለሁ ቅልል ያለ ነው እውነትም የምስጋና መስዋትን ያዘጋጃል እ/ግ ተባረኪ አምሮብሻል
የእግዚአብሔርን በረከት ስጦታ የማትረሽ አሁንም ያሰብሽው ይደረግልሽ❤❤❤
Amen ❤️
አችመልካም ደስ የምትይ በስነምግባር ያደግሽልጅ ነሽ ሁልግዜ ሳይሽያሳደገሽን ሰው አመሰግን ነበር ያዝች መልካም ሴት ልጅነሽ በጣምነው የገርመ ሁለት የመወደው ቤተሰመሆነ ለማንኛውም እወዳችሁአለሁ ለማለትነው❤❤❤
Kalyae yenae konjo nesu balmoya sate yasebishew yesakalish ❤❤❤❤demo keshet honeshal❤❤❤❤❤
Thank you yene fikir ❤️🎊
የኔ ደርባባ ሴት በጣም ነው የምወድሽ እንኳን ደስ ያለሽ ሁሉ ይመርብሽ የተባልሽ ነው ሚመስለኝ አነጋገርሽ እርጋታሽ ሁኔታሽ የምታስተላልፊው ወርቃማ ቃላቶች በጣም ደስ ይለኛል ለሌሎች ሠዎች አካፍላለው እና እኖድሻለን ❤️🙏🙏😘
እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ሁልግዜም በቤታችሁ ሰላም ፍቅር ያብዛላችሁ🙏🏾
እውነት ነው ስ ለተደረገልን ስላልተደረገልን ስለሚደረግልን ስለማይደረግልን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾
❤️🙌
እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን !!በጣም ደስ ብሎኛል ምህረት መልካም የትዳርዘመን ይሁንልሽ ወ/ሮ እጅጋየሁ እንክዋን ደስ አለሽ መላው ቤተስብ ሁሉ :: ሁላችንም በስው አገር ሆነን ቤተስቦቻችንን እንናፍቃለን አይዞሽ ቃልዬ አይዝዋችሁ ሁሉ ለመልካም ነው ::
ቀሚሶቹን ወድጄዋለሁ ቴሌግራም ላይ ላገኝሽ አልቻልኩም ::
Thank you yene konjo, Eshi yene konjo ❤️ +251911716935 please contact her on this number
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
ዋውውውው የኔ ውድ እንኳን ደስስስ አላችሁ የኔ ውድ እግዚአብሔር እያበዛ ያብዛሽ እየባረከ ይባረክ ከነመላው ቤተሰብሽ ብርክክ በይ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ው ድ እኔ በጣም ነው የምወድሽ እናም የምታነቃቂኝ ሁሉነገርሽ ግን ህልምሽን እዚ አትናገሪ ውዴዴ
እንኳን ደስ አላቹ ቃል ና ሜሉ! ስለ ምርዬ ደስ ብሎኛል ለሰርጉ በሰላም ያድርሰን❤❤🎉
በጣም ታስቀኛለሽ ታድለሽ እዴት ሀሳቡ መጣልሽ ቀናስለሆንሽ ነው ተባረኪ።
አይዞሽ እህቴ ሁሉም የልፋል ሁሌም ደስኛ ከሆንሽ በጥቂጡ ስናመሰግን በብዙ ይባርከናል መድሐኒያለም ሁሌም ከናቱ ጋር ካንቺ ጋር ይሁን ፡፡ አንቺንም አናትሽንም በጣም አድናቂያችሁ ነው እወዳቹዋለሁ ሁሌም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርዬን እንኳ ለዚህ ቀን አበቃሽ ለሰርግሽ ደግሞ እንዳትረሺን፡፡ ከጅማ ነው
Amen 🙌❤️🎊
ቃልዬ እንኳን ደስ አላችሁ! ቃልዬ እዴት እደምወድሽ አታቂም! ፍቅር ከአ.አ.።
Geta yimasigen I inkuan dasi alesh kali tabaraki
Amen amen yene konjo ❤️
ሜሉዬ ግድየለሽም እንጀራውን ሞክሪው ይሆናል 14 አመት ሞላኝ በአንድአይነት ግብአት
የኔ አበባ እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ባለሙያ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ሁሌ ደስ ይበልሽ
እግዝያብሔር ይመስገን ደስ ይላል ምርዬ ለዚህ ለተከበረ ቀን ስላበቃት ደስ ብሎኛል ቃልዬ በጣም እወድሻለሁ።
የኔ ዘመናይት የእጅግዬ ቆንጆ እወድሻለው
እንኳን ደስ ኣላቹ ለሁላቹም ቤተስብ ❤❤❤በጣም ደስ ይላል ህልምሽ መምህር ተስፋይ ባስተማረን መስረት እንጀራ መጋገር በህልም በረከት ነው የሚመጣልሽ በረከት ኣለ በማን መሆኑ ስለማታውቂ የሚመጣሽ እንግዳ ሁሌ በደስታ ተቀበይ ከቻልሽ ቁዱስ ቁርባን እንድቀበሉ ልጆችሽ ኣድርጊ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Eshi yene konjo thank you 😊 🙏
ሰላም አንቺ ላይ አይቼ ሳዛት አንቺ ያልሽው 5500 ሲደወልላት 7000 ለምን ጥሩ አይደለም
@@zemenawit
ሚቱ የኛስደተኞች ሴት እንወድሻለን ብዙ ነው የምንማረው ራስን መከባከብ ቀላል ኣይደለም
አሜን አግዚአብሔር ስለሁሉምየተመሰኘ ይሁን!
ያለምያርግላት እክዋንደስአለሽ።ቃልዬ
እንኳን ደሰ አላችሁ የሰላም የፍቅር ጋብቻ ምርዬ ይሁንልሽ
እንካን ደስ አላቹ ቃልዬ በሁሉም ነገራቹ ላይ መዳኒዓለም ይቅደምላቹ ተባረኩ
Selam endet nesh libs betam yamral .Lela le lije graduation Yager libs felge neber please konjo simple yehone felge neber endet nayet echlalew
ምሰጋና ማመሰገን ይጨምራል ❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ቀና ነሽ ሁሌም ቀናውን ነገር ይግጠምሽ❤️❤️❤️❤️❤️
Amen 🙌❤️
እንካን ደስ ኣላችሁ
ቀሚሱ ቆንጆ ነው ወደ Canada's መላክ ይቻላል ወይ ቃልየ ❤❤
Awo she can, +251911716935 Telegram or whatsupp
ሜሉየ ኧረ ነይልንተይ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ደስታውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
Congratulations, kalye. 🎊 ❤. I hope you will participate in the wedding. And when I heard to your mother's blessing, I miss and remember my mom. I miss my mom's blessing 😢. You are so lucky.
What do we have to do to order the dress? Please let me know
Mashallha enkuwan des alchu mulu kems yamrbshal
በስመአም የምታገኚው ነገር አለ አግዚአብሔር ያድርግልሽ ቆንጆ ሕልም ነው ❤️♥️🙏
Ewnet, egziabhar yemsgen 😊🙌♥️
አቺ ውብ ልጅ ሁሉ ነገርሽ ውድድ ተባረኪ የምር ብርታቴነሽ
እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ የምርዬ ሽምግልና ደስ ይላል መጨረሻው ይመር❤
Amen amen 🙏 🙌
ቀዩ በጣም ያምርብሻል
ታላቅ እህት እንደ እናት ናት እንኴን ደስ አላቹ ቃልዬ 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you my dear ❤️
እንኳን ደሰ አላችሁ ቃልዬ!!!!❤️
ይገባችኋል። ልብሰሸን በጣም ወድጀዋለሁ። ከዬት እንዳገኘሸው ብትጠቁሚን