በ ፈሪሃ እግዚአብሔር መኖር የ69 አመቱ ትዳርን የመምራት ጥበብ ነው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • ይታደሉታል እንጂ እንል ይሆናል ሲታደሉ ግን አያያዙን ማወቅ የጠይቃል በጥበ ብ እና በፈርሀ እግዚያብሄር በፀሎት እና በትእግስት መኖር የተሰጠውን ፀጋ መጠቀም ነው።

Комментарии • 19

  • @ebbaftube
    @ebbaftube 7 месяцев назад +3

    ህዊዬ አስገራሚ ታሪክ ነው ያቀረብሽልን ዋው! ደስ ይላል።

  • @hannakebede5823
    @hannakebede5823 3 месяца назад

    እጅግ የምወዳችሁ ዘመዶቼ ስላየሁዋችሁ ደስስስ ብሎኛል።
    አባ ለልጆቻቸው ብቻ ሳይሆን ለእኛም መልካም ደግ የፍቅር ሰው የሆኑ ዘመድን ሁሉ ወዳድና መካሪ አጎታችን ነበሩ እንሳሳላቸው ነበር። እንግዲህ ወደሚወዱት አምላክዎ ለዘላለማዊው እረፍት ተጠርተው ሄደዋል። ነፍስዎትን በገነት ያሳርፍልን። እማሆይ ቀሪ ዘመንዎን በፍጹም ጤንነት ያኑርልን። ልጆች የልጅ ልጆች የልጅ ልጅ ልጆች እግዚአብሔር በደላም እና በጤና በያላችሁበት ያኑራችሁ። እንወዳችኋለን።

  • @fasikayitbarek452
    @fasikayitbarek452 7 месяцев назад +2

    ድንቅ ነው! እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!

  • @YME677
    @YME677 7 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ

  • @mahletaddis1034
    @mahletaddis1034 7 месяцев назад +1

    What a story! በረከታቸው ይደርብን thanks sis❤

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 6 месяцев назад +1

    በጣም፡ደስ፡የምል፡ቤተሰብ፡🤗🤗🤗🤗🤗🤗🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💙💛❤️

  • @ezubekure9175
    @ezubekure9175 7 месяцев назад +1

    ጎበዝ ሂዊሻ 👏👏👏👏

  • @TedrosAbatu
    @TedrosAbatu 5 месяцев назад

    Betam.desyulal

  • @user-br8bp1ot1m
    @user-br8bp1ot1m 7 месяцев назад

    ከዚህ በላይ መባረክ ይኖር ይሆን? እንኳን ደስ አላችሁ! ፍጹም

  • @kidistyimer8954
    @kidistyimer8954 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @user-fd4hh8qn4o
    @user-fd4hh8qn4o 7 месяцев назад

    wow

  • @user-wp1yv7ur3y
    @user-wp1yv7ur3y 5 месяцев назад

    👏👏👏

  • @assefanegussie19
    @assefanegussie19 7 месяцев назад

    Mahee, you make me jealous wow !

  • @user-wv3vp9dd5h
    @user-wv3vp9dd5h 5 месяцев назад

    🥰🥰

  • @saraweldu9570
    @saraweldu9570 7 месяцев назад +1

    wow🥺❤🥰

  • @assefanegussie19
    @assefanegussie19 7 месяцев назад +1

    Sorry I was trying to say Hiwe

  • @ebbaftube
    @ebbaftube 7 месяцев назад +1

    ❤❤

  • @marthagana3501
    @marthagana3501 7 месяцев назад +1

    ❤❤