- Видео 34
- Просмотров 507 401
Lifeshow
США
Добавлен 14 дек 2023
Life show አጠቃላይ የህይወት ተሞክሮ የሚዳሰስበት የዩቲዩብ ገፅ ነዉ።
Видео
ለስሜታችን አለመረጋጋት የምንመገበው እና የምንጠጣወእ ትልቅ ድርሻ አለው
Просмотров 1,8 тыс.14 дней назад
ለስሜታችን አለመረጋጋት የምንመገበው እና የምንጠጣወእ ትልቅ ድርሻ አለው
ወደ ውጭ የምትወጡ ሰዎች ሀብት እና ንብረታችሁን ቤተሰብ አምናችሁ እንዳትተው
Просмотров 13 тыс.21 день назад
ወደ ውጭ የምትወጡ ሰዎች ሀብት እና ንብረታችሁን ቤተሰብ አምናችሁ እንዳትተው
በውጪ የሚኖሩ ኢትዪዽያዊያን የትዳር እንቅፋቱ በአራት ምክንያት ነው
Просмотров 52 тыс.Месяц назад
በውጪ የሚኖሩ ኢትዪዽያዊያን የትዳር እንቅፋቱ በአራት ምክንያት ነው
ነፃ ህክምና ለኢትዮዽያዊያን መጠለያ ላጡ ቤቷን የምትሰጠው ልበ ቀናዋ ዶክተር ኒሻን ካሳ
Просмотров 1,9 тыс.Месяц назад
ነፃ ህክምና ለኢትዮዽያዊያን መጠለያ ላጡ ቤቷን የምትሰጠው ልበ ቀናዋ ዶክተር ኒሻን ካሳ
ኢትዪዽያ እያለሁ በልመና ነበር የምተዳደረው አሜሪካም እኔን ትቀበላለች ብየ አላሰብኩም
Просмотров 38 тыс.Месяц назад
ኢትዪዽያ እያለሁ በልመና ነበር የምተዳደረው አሜሪካም እኔን ትቀበላለች ብየ አላሰብኩም
በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዪዽያዊያን አለመተባበራቸው ዋጋ ያስከፍላቸዋል
Просмотров 9524 месяца назад
በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዪዽያዊያን አለመተባበራቸው ዋጋ ያስከፍላቸዋል
ከጭንቀት እና ከውጥረት የመተንፈሻ ተፈጥሮአዊ መንገድ ይሉታል ዛፍን አቅፎ እራስን ማዳመጥ
Просмотров 5075 месяцев назад
ከጭንቀት እና ከውጥረት የመተንፈሻ ተፈጥሮአዊ መንገድ ይሉታል ዛፍን አቅፎ እራስን ማዳመጥ
የ73 አመቷ ወይዘሮ ፀሀይ ዛሬ ድረስ የሙሉ ቀን ሰራተኛናት ጡረታ ስትወጣ ደግሞ በራሷ ዪቲዩብ ለመምጣት አቅዳለች
Просмотров 37 тыс.5 месяцев назад
የ73 አመቷ ወይዘሮ ፀሀይ ዛሬ ድረስ የሙሉ ቀን ሰራተኛናት ጡረታ ስትወጣ ደግሞ በራሷ ዪቲዩብ ለመምጣት አቅዳለች
ከዶክተር ዳዊት መንግስቱ ጋር የደም አይነት አመጋገብና በሽታን መከላከል ይቻላል?
Просмотров 13 тыс.5 месяцев назад
ከዶክተር ዳዊት መንግስቱ ጋር የደም አይነት አመጋገብና በሽታን መከላከል ይቻላል?
ባል እንደ ልጅ መያዝ አለበት በተለይ በችግሮቻችን ጊዜ እንዳይፈረጥጡ ስንቶቹ ይስማሙ ይሆን?
Просмотров 9845 месяцев назад
ባል እንደ ልጅ መያዝ አለበት በተለይ በችግሮቻችን ጊዜ እንዳይፈረጥጡ ስንቶቹ ይስማሙ ይሆን?
አካል አይጎደል ግድ ሆኖ ሲመጣተቀብሎ የፊቱን መመልከት አትራፊነት ነው
Просмотров 2,5 тыс.6 месяцев назад
አካል አይጎደል ግድ ሆ ሲመጣ ተቀብሎ የፊቱን መመልከት አትራፊነት ነው
ፈጠን ቀልጠፍ ያለን ሰው ውጭ ሀገር ኖሮ የመጣ መሆን አለበት እንላለን አመለካከታችንን ያሳብቃል።
Просмотров 92 тыс.6 месяцев назад
ፈጠን ቀልጠፍ ያለን ሰው ውጭ ሀገር ኖሮ የመጣ መሆን አለበት እንላለን አመለካከታችንን ያሳብቃል።ወ/ሮ ፀሀይን ስመለከት እኔም ብየ ነበር ግን ስህተት ነው።
አሜሪካን እንደ ድሮው አይደለችም የሚሉት እጅግ ብዙ ኗሪዎቿ ናቸው ።ስራ ማጣቱ የኑሮ ውድነቱ ሚስጥር ያደረጉት እውነት ነው።
Просмотров 22 тыс.6 месяцев назад
አሜሪካን እንደ ድሮው አይደለችም የሚሉት እጅግ ብዙ ኗሪዎቿ ናቸው ።ስራ ማጣቱ የኑሮ ውድነቱ ሚስጥር ያደረጉት እውነት ነው።
ሕንዶቹ በድምፅዋ ተማርከው እንደ ባህላቸው ጉልበቷን ሊስሙ ዝቅ ሲሉ መድረኩን ጥላ ዉልቅ ገነት ማስረሻ
Просмотров 1,2 тыс.6 месяцев назад
ሕንዶቹ በድምፅዋ ተማርከው እንደ ባህላቸው ጉልበቷን ሊስሙ ዝቅ ሲሉ መድረኩን ጥላ ዉልቅ ገነት ማስረሻ
የፋሲካ ገበያ በአዲስ አበባበሬ 70000ሺፍየሏ 17000ሺሙዚቃ እየሰሙ ያደጉ ዶሮችም አሉ
Просмотров 4 тыс.6 месяцев назад
የፋሲካ ገበያ በአዲስ አበባበሬ 70000ሺፍየሏ 17000ሺሙዚቃ እየሰሙ ያደጉ ዶሮችም አሉ
ቤቲ ጂ ኑሮዋን በከፊል አሜሪካ ሎሳንጀለስ አድርጋለች እንደሌሎች ግን በውጩ አልተዋጠችም
Просмотров 3,9 тыс.7 месяцев назад
ቤቲ ጂ ኑሮዋን በከፊል አሜሪካ ሎሳንጀለስ አድርጋለች እንደሌሎች ግን በውጩ አልተዋጠችም
ቤቲ ጂ ኑሮዋን በከፊል አሜሪካ ሎሳንጀለስ አድርጋለች እንደሌሎች ግን በውጩ አልተዋጠችም
Просмотров 46 тыс.7 месяцев назад
ቤቲ ጂ ኑሮዋን በከፊል አሜሪካ ሎሳንጀለስ አድርጋለች እንደሌሎች ግን በውጩ አልተዋጠችም
አሜሪካ በድብርት የሚሰቃዩ ወጣቶች ቁጥር አሻቅቧል ፍፃሜውም ከፍቷል በዚህ ያለፎ ወላጆችየልጃቸውን ድንገተኛ ሞት ተበቀሉት
Просмотров 40 тыс.7 месяцев назад
አሜሪካ በድብርት የሚሰቃዩ ወጣቶች ቁጥር አሻቅቧል ፍፃሜውም ከፍቷል በዚህ ያለፎ ወላጆችየልጃቸውን ድንገተኛ ሞት ተበቀሉት
ቁጥሩ ያልታወቀለት እና የባህል አመለካከት የተጫነው በእርግዝና ወቅት እና በአራስነት ጊዜያቶች የሚፈጠረው የስሜት ቀውስ ወዴት ያመራ ይሆን?
Просмотров 7827 месяцев назад
ቁጥሩ ያልታወቀለት እና የባህል አመለካከት የተጫነው በእርግዝና ወቅት እና በአራስነት ጊዜያቶች የሚፈጠረው የስሜት ቀውስ ወዴት ያመራ ይሆን?
ጤናችንም ሆነ በሽታችን በጉርሻችን ነው ዶክተር ዳዊት መንግስቱ።
Просмотров 18 тыс.8 месяцев назад
ጤናችንም ሆነ በሽታችን በጉርሻችን ነው ዶክተር ዳዊት መንግስቱ።
የኔ የግሌ የሚባል ነገር የለም ከደሞወዝ ጀምሮ ።መቶ ሀምሳ ሰው በአንድ ላይ ይበላል በአንድ ቤት ያድራል የአንዱ ልጅ የሁሉም ነው
Просмотров 1,4 тыс.8 месяцев назад
የኔ የግሌ የሚባል ነገር የለም ከደሞወዝ ጀምሮ ።መቶ ሀምሳ ሰው በአንድ ላይ ይበላል በአንድ ቤት ያድራል የአንዱ ልጅ የሁሉም ነው
ሲስተር ይርገዱ በጡት ካንሰር መያዟንም ሆነ ልጇ በሱስ ተጠምዶ ከዪንቨርስቲ መውጣቱን በግለፅ በመናገሯ መፍትሄ አግኝታለች።
Просмотров 1 тыс.8 месяцев назад
ሲስተር ይርገዱ በጡት ካንሰር መያዟንም ሆነ ልጇ በሱስ ተጠምዶ ከዪንቨርስቲ መውጣቱን በግለፅ በመናገሯ መፍትሄ አግኝታለች።
በየሆቴሉ የምንወስደው ማሳጅ ለከፋ ጉዳት እየዳረገን መሆኑን ዶክተር ሰላም አክሊሉ ነገረችኝ በተገቢው ሰው መታሸት ደግሞ ከቀዶ ጥገናም ይፈውሳል
Просмотров 3,6 тыс.8 месяцев назад
በየሆቴሉ የምንወስደው ማሳጅ ለከፋ ጉዳት እየዳረገን መሆኑን ዶክተር ሰላም አክሊሉ ነገረችኝ በተገቢው ሰው መታሸት ደግሞ ከቀዶ ጥገናም ይፈውሳል
በአሜሪካ የኢተዪዽያዊያን እስረኞች ቁጥር ለምን አሻቀበ ? እደተኙ ሞቱ የሚባሉትስ?ከዶክተር ኒሻን ካሳ ጋር ።
Просмотров 68 тыс.9 месяцев назад
በአሜሪካ የኢተዪዽያዊያን እስረኞች ቁጥር ለምን አሻቀበ ? እደተኙ ሞቱ የሚባሉትስ?ከዶክተር ኒሻን ካሳ ጋር ።
ልጆች በአሜሪካ ማሳደግ የቱ ጋር ቀላል ነው?ምኑጋርስ ይከብዳል?የትዳርስ ነገር?
Просмотров 2,8 тыс.9 месяцев назад
ልጆች በአሜሪካ ማሳደግ የቱ ጋር ቀላል ነው?ምኑጋርስ ይከብዳል?የትዳርስ ነገር?
የህይወት አቀበት ሆነ ቁልቁለት የመሻገርን ጥበብ ተክናለች በሀገራችን ብዙ ያልተለመደውን ቫኪዩም ቴራፒ ይዛልን መጥታለች ሁለገቧ ባለሙያ ሄለን ታደሰ
Просмотров 9179 месяцев назад
የህይወት አቀበት ሆነ ቁልቁለት የመሻገርን ጥበብ ተክናለች በሀገራችን ብዙ ያልተለመደውን ቫኪዩም ቴራፒ ይዛልን መጥታለች ሁለገቧ ባለሙያ ሄለን ታደሰ
በባዶ እግር መጓዝ ሰውነት ውስጥ ያለውን አላስፈላጊ ኤሌክትሪክ በማስወጣት ከሚሰማን ውጥረት ነፃ ያደርገናል
Просмотров 1,3 тыс.9 месяцев назад
በባዶ እግር መጓዝ ሰውነት ውስጥ ያለውን አላስፈላጊ ኤሌክትሪክ በማስወጣት ከሚሰማን ውጥረት ነፃ ያደርገናል
በ ፈሪሃ እግዚአብሔር መኖር የ69 አመቱ ትዳርን የመምራት ጥበብ ነው።
Просмотров 3,7 тыс.10 месяцев назад
በ ፈሪሃ እግዚአብሔር መኖር የ69 አመቱ ትዳርን የመምራት ጥበብ ነው።
ተባረኩ ግሩም ፕሮግራም ነው።
@@TedhomeWoldesemayat እናመሰግናለን
ፕሮግራሙ አሪፍ ነው በርቺ!
@@Addistoday እናመሰግናለን
She sounds like people in the 60’s
Please don’t lie there is no other country in the world like America. If you work, you will get it.
God, Bless, You👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌🌷🌸💕
👍👍👍👌👌👌❤
ዶ/ር ሊሻን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል መልካም ሰዉነሽ በሙያሽም አከብርሻለሁ ተባረኪ።
Thank you
america ahun betam nurotewedwa. befit 100$ yebet asbeza bedenb ygezaln neber lijoch lalew beteseb ahun $400 aybeqam besamnt. yezin yahl tewedwal
ewnet nuw america kehonu beanid lib eyeno lij masadeg keza lijoch adgew tidar siyzu betun shito ethipia lela bet megzat alebeleza hulet botaebet egezalewtebilo sra sisera lijoch beqtu ayadgum ezi
በጣም ያሳዝናል እጅግ ያማል፣ ነፍስ ይማር፣ ነፍስ ይማር፣ በጣም ጎበዝ ቤተሰቦች ናቹ ፣ ልዑል እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናተን እና ብቃቱን ሰጥቷችኃል፣ ተመስገን ነው፣❤
Dr. Lishan Tebareki. We are very proud of you. Godbless!
ኣንበሳ ነህ ኣባቴ የኛ ሴቶች እንደዚህ ነው ሚፈልጉት እነሱን ሁሌ ማሰር....
7-11 ትንሸ ብትሰራ ኖሮ በጣም ጥሩ ነበር መጀመሪ ብታገኘኝ ኖሮ አንድ 5 ወር እንድትሰራ አደርግህ ነበር ከዛ አሜሪካንን ቶሎ ትለምድ ነበር አይዞህ ወንድማችን በርታልን እህታችንንም እናመሰግናለን ስለ 7-11 ሲነሳ ግን ሳቅሽ መጣች አንቺም ታሪክ አለሽ መሰለኝ
እንዴት ነዉ ዶ/ር ማግኘት የሚቻለዉ
እኔማ ስመጣ ኤጭ ነው ያልኩት ለዝሁ ነው ለካ??! ብቻ እግዝያብሔር ይመስገን ለምኝው ደግሞ አላማርርም የፈለገውን ሳይሆን የፈለኩትን ነው የሰጠኝ ብቻ በጤና ለሀገረ ያብቃኝ::የሀገሬ አፈሩ ተበጥብጦ ይጠጣል እዝህ የት አለ?!!?
አማርኛ የምትችል ናይጄሪያ ኢንተርቪዉ አይከብድም። ትዳር በአሜሪካ የሚለዉ ትዳር በአፍሪካ እንደማለት ነዉ። በየእስቴቱ ይለያያል። ጢባርሽን አርግቢዉ
አረ እኔ ኢትዮጵያ ሂጀ አምጥቸው ልክ እንደመጣው ያለሽን ብር በሙሉ ወደኔ አካውንት አስገቢው አለኝ እኔ ደግሞ የኔ የቆየ አካውንት ነው እና ስምህን እኔ ጋ አድርገው ስለው ደግሞ ደግሞ ከሴት ስም በታች ልሆን ብሎ ይኸው ዛሬ ነገ ልንፋታ እንቀጣጠር አለን እና አያድርስ ወገን መቃጠል ነው
Fidelity and responsibility are the most important points to build a healthy marriage and family, according to the narratives in the Bible. When Adam ignored his responsibility to take care of his wife, she broke her Fidelity to her husband and went to the serpent and got raped. One of the most deadly serpent was king Solomon who raped 1000 beautiful women in the world including the Ethiopic queen called queen of Sheeba. King Solomon is a very dangerous serpent.
Being in a deep sleep, not only is Adam allowing his wife, Hewan, to be raped by the serpent, but also he allowed his son, Cain, to kill his brother, Abel. This means that Adam ignored his responsibility to take care of his wife, Hewan, and his children, Cain and Abel. Hence, due to his negligence and ignorance of the Spiritual Law for a true and healthy Family hood, Adam went to hell with Eve and Cain, according to the story presented in the Bible. Habashic or Habasha husbands must learn this biblical narratives and take care of their wives and children. Otherwise, their wives will be raped by the serpents, and their children will kill one another. Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.
@@YilmaWako-cd1du lovely message thanks
A fantastic story about absolutely and you are a wonderful lady I must say i admire you ❤❤❤
Mashall mashall Allha yechmerlachu
Betam tikikle Dr. ❤
Mechame yenuro wudenatu ke Ethiopia ayebeltm
wow des yilal berchi
@@misganaerkibo6637 አመሰግናለሁ
The conversation has started out good, but as soon as she started humiliating the comedian, I couldn’t continue that’s sad to hear in America. There’s such a thing called HIPAA anyone who claims to be in medical field should know you’re not supposed to talk about other person‘s medical issues out in public, especially the way you were talking without his or her consent I hope you learned something new.
ሕይወት! የጋዜጠኝነት ትምህርት ቤት ጓደኛየ፡፡ በዚህም ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል፡፡ ፕሮግራምሽ ቁምነገር አለው፡፡ ያስተምራል፡፡ ሌሎችንም ምርጥ፣ ምርጥ ዝግጅቶች እንደምታቀርቢልን ተስፋ አለኝ፡፡ በርችልኝ ውድ ጓደኛየ!፡፡

የካሜራ ጥራት ቢሻሻል...
@@AlexAlemu-l8o እሺ እናሻሽላለን
ሕይወት! የጋዜጠኝነት ትምህርት ቤት ጓደኛየ፡፡ በዚህም ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል፡፡ ፕሮግራምሽ ቁምነገር አለው፡፡ ያስተምራል፡፡ ሌሎችንም ምርጥ፣ ምርጥ ዝግጅቶች እንደምታቀርቢልን ተስፋ አለኝ፡፡ በርችልኝ ውድ ጓደኛየ!፡፡
ለምን ባሉዋ ቤት መምጣ አልፈለገም? ቤትን የሚስጠላ በሽታ ስሙ ምን ይሆን? 🧐
@@theo4020 የድብርት ህመ ም ይመስለኛል
Beketot nw
@@theo4020 ድብርት
ደምሩኝኝኝኝ😢 የኔ ውዶቼ❤❤
Yes, the main reasons for diavorced in USA is money and materials!! Many Ethiopian women are changed their behavior because of those and other's things.
How do I contact her
May,god,bless,america,still,everthing,is,good,we,have,to,appreciate,i,came,35,years Ago,still,i,appriciate,my,beautiful,country,u,s,a,thanks,god,better,country,usa,than Any,country,in,the,world,its,not,only,in,usa,now,a,days,the,whole,world,is,change, Every,where,is,expensive,long,time,ago,everything,was,cheaper,now,the,world,is,changed
በጣም ደስ የሚል መልእክት ነበረ:: ወ/ሮ ፀሐይ ሞክሼዬ ነች:: ሰላም ጤናና ረጂም እድሜ እመኝላታለሁ:: አንቺንም በጣም አመሰግንሻለሁ::🙌🏾☮️💕🙏🏾
Still God bless USA 🇺🇸 forever ❤
But in your analysis you forgot to mention the most profound truth as narrated in the First Chapter of the Bible regarding the first husband and wife - Adam and Eve. According to the Bible, Adam fell in a deep sleep and did not do what he was supposed to do for his wife. When she realized that Adam was not doing what she expected him to do to her, Eve went to Serpent and started chatting with him and the serpent raped her. This Biblical narrative teaches the husbands not to fall in a deep sleep, but to take care of their wives so that their wives don't go to the serpents and be raped.
hospital ዝም ብሎ መቀመጥ ይቻላል እንዴ
አምስት ወር ሆነኝ ወደአሜሪካ ከመጣሁ እና ድብርት ዉስጥ ነኝ ባለቤቴም ክፉ ሆኖብኛል እንዳላብድ እፈራለሁ ቋንቋም አልችልም
@@Aberit አይዞሽ ሰዎችን በስልክም ቢሆን አውሪ የሚያዝናናሽን ነገር ተመልከቺ እና ህፃን (ቤት ውስጥ የሚውል ልጅ ለሌለሽ ማንኛውንም ስራ ፈልጊ ቤተ እምነት ካለ ወደዛ በመ ሄድ ሰዋች አግኝ
ጓደኛየ የአሜሪካ ቁጥር መሆኑን ስታቅ ትዘጋዋለች ስትልሽ እንዳትለይሽ ፈልጋ ትያለሽ???እሄ አስመሳይነትት ነዉ ፖዘቲብ ማሰብ አይደለም ።ታቂዋለሽ ምቀኝነቷ ነዉ ግን ጌታ ካለ ግን አይቀርም
Dr. Yenegershn Tarik bemam yasaznal sewuyewu betam baleye sewu new yeljochun enat yegedele sew new esu kfu sraserto beyihot yinoral, egzabhar yesrawun yistew Dr. Tarikun bemenagersh lebzu sewu tmhrt yisetal bye amnalhu Dr. launchm egzyiabhar edmana Tena yistsh.
Money and people opinion make all the problems
እውነት ነው የኑሮ ውድነት በጣም አለ። በአሜሪካም ብቻ ሳይሆን እዚህ እኔ በምኖርበትም በካናዳ። ለዚህም ነው ኑሮን ለመጋፈጥ ሁለት ሶሰት ሰራ የምትሰራው። ከሰራህ ትኖራለህ ካልሰራህ ያው ትሞታለህ።
እዛ የምጠብቁትን ህግና ስርአት የኛ መንግስቶች ሲያደርጉት ዘር ውስጥ የሚወሸቁ ብሽቆችን እንደማየት የሚያናደኝ የለም የሰው ሃገር ላይ ግን ለስርአት ተንቀጥቅጠው ይገዛሉ
Good conversation, but it wasn't necessary to disclose his medical conditions..
Very true DR Lishan tebareki enate❤️❤️❤️
ምናልባት እናንተ ምስጋና አጓድላችሁ ይሆን