ሳቅ ተራ SaqeTera : ዘክዝኬ እና ፍልፍሉ በሳቅ አፈረሱን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • This is the official RUclips Channel of Comedian Filfelu and Demise wanos You Can get the latest and lot of funny entertainment Program
    Our Contant
    SaqTera Gust
    SaqTera Comedy video
    #SaqTera Funny Drama
    #Comedy Music
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 ሳቅ ተራ Tube

Комментарии • 38

  • @Guzo360
    @Guzo360 2 года назад +9

    ፍልፍሉ ማኛ። አሪፍ ጅማሬ ነው። የተሻለ ለመስራት የፕሮዳክሽን ባለሞያ፣ ስክሪፕት ፀሀፊ፣ ኤዲቲንግ ባለሞያዎች ጋር ብትሰሩ በጣም አሪፊ ነዉ። ከ እሸቱ መማር ነዉ ታለት ትበልጡታላችሁ ግን አሼ የቡድን ስራ ገብቶታል።

  • @zebratube7
    @zebratube7 Год назад

    የሚገርመው እንደዋዛ ረዥም አመት አለፈ።ጎሹን ስላየሁህ ደስብሎኛል ።ቢዘገይም እንደሚ ደርስህ አምናለሁ።ፍልፍሉም አድናቂህ ነኝ

  • @user-qw6jp7yk7q
    @user-qw6jp7yk7q 2 года назад +4

    ድምፅ ትንሽ ይጎለዋል ምርጦቸ

  • @Sara-wm1lz
    @Sara-wm1lz Год назад

    Haha ay flflu hdmekn yarzmewu. We love u

  • @hailubayisa2281
    @hailubayisa2281 2 года назад +1

    "የአጎቴ ካልቾ ዳይፐር ይሆን ነበር"
    አይ ፍልፍሉ በርታልን
    You are so funny thanks

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 года назад

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ አይ ፍልፍሉ እዉነት ለማሳቅ የተፈጠርክ ፈታ ያልክ የኢትዮጵያ ልጅ አብላዉ እንጂ እንግዳዉን ታዲያ እእእ

  • @marymery4899
    @marymery4899 2 года назад

    Enkuwan aderesachu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌

  • @user-hb5xq5ug4w
    @user-hb5xq5ug4w 11 месяцев назад

    Perfect

  • @meronblen1926
    @meronblen1926 2 года назад +1

    ፍልፍሉዬ ሞቼ ነው የምወድህ ደሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 2 года назад

    wonderful I like it keep it up its so funny hilarious 😁 😂

  • @selamalemayehu6554
    @selamalemayehu6554 2 года назад

    ሳቅ ተራዎች በርቱ ደስስ ትላላችሁ

  • @ugdg7306
    @ugdg7306 Год назад

    ❤❤

  • @cococake6803
    @cococake6803 Год назад

    Gosheti am happy to see you after long time

  • @alexender5983
    @alexender5983 2 года назад

    ወይ ፍልፍሎ ወይ ፍልፍሎሎሎሎሎ
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 2 года назад

    ፍልፍሉ..አሪፍ..ነዉ

  • @binambekele1762
    @binambekele1762 2 года назад

    I am awaiting 😍

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561 2 года назад

    🤣🤣🤣

  • @danaabar7985
    @danaabar7985 2 года назад

    Wow👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🤣🤣🤣👍🏾👍🏾

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад

    _ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁን 👍👍👍 ፍልፍሉ ግን ስታረጅም አትለቀው ይሄን ምግብ እኔ ስወለድ ጀምሬ ማለት ይቻላል አይህ ነበረ እና ስትበላ የሌለ ነው 🤣😂😂 ኧረ ከእንግዲህ ምግብ አታብዛ 😂🤣 የማትለወጥ አንደኛ ሰው ነህ በማህበራዊ ኑሮ ተግባብተህ የምትኖር ነህ 👍👍👍 ይመችህ እግዚአብሔር ይርዳህ አነጋግር ግን ኧሯ 😂🤣_

  • @maes2205
    @maes2205 2 года назад

    Beka mayaneb ewket yelelew tewlid bemuluyiwedikal the century will ask you for credible knowledge. Ehe chigir younger generationem ga ale

  • @thomastesfahun2147
    @thomastesfahun2147 Год назад

    melkam BEALE

  • @yakobyuhans6376
    @yakobyuhans6376 2 года назад

    የአሁን ልጅማ የሚያራው አር 2000ብር ከገባ የሚበላው ምግብ ስንት ሊሆነው

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 года назад

    Selam

  • @tamrespittler4042
    @tamrespittler4042 2 года назад

    😍😍😍😍

  • @wendyhailu29
    @wendyhailu29 2 года назад

    ቤተሰብ plus

  • @medhanetesfagabir2655
    @medhanetesfagabir2655 2 года назад

    👍👍👍😍😍😍👍👍👍

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏

  • @Truelove_123
    @Truelove_123 Год назад

    hi

  • @SarahSarah-iz5tz
    @SarahSarah-iz5tz 2 года назад

    😂😂😂😂😂

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 2 года назад

    ምግብ ካለ ፍልፍሉ አለ

  • @netsakinghailu7400
    @netsakinghailu7400 2 года назад

    የድምፅ ጥራት ያንሳል

  • @SalamSalam-bc7ew
    @SalamSalam-bc7ew 2 года назад

    መሳቁንስ እስቃለንግን ሙዝ የሁልግዜምግብህነው???

  • @deyi6958
    @deyi6958 2 года назад

    ሳቅ ተራወች እንዴት ናችሁ
    ሰቭስክራይፕ አድርጌ አለሁ

  • @kedirwelotube6649
    @kedirwelotube6649 2 года назад

    ይቺን ኮመት አብቧት ወዲ እህቶቼ ወድሞቼ በሥደት ወቶ ተመቅረት ከድገት አዴጋ አላህ ይጠበቃችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ አትለፉኝ ☑️

  • @derejetadesse3216
    @derejetadesse3216 Год назад

    የሙዙ ሙድ ይበቃል በየ ቀረፃው ይደብራል

  • @JahAdam
    @JahAdam 2 года назад

    አንተ ፍልፍሉ ያምሃል አይደል? ይሄን የመሰለ ልጅ ከስንት ዓመት በኋላ ብናየው ተጀምሬ እስኪያልቅ የለመድነውን ወሬህን ስታወራ ነበር ትክክል አይደለም እሱን ከጋበዝክ አይቀር ስለ ትዝታችን ለምን እንደጠፋብን በምን አዲስ ስራ ሊመጣልን እንዳሰበ በሳቅ እያዋዛህ ብትጠይቀው እኛም ደስ ይለን ነበር እሱም ስራውን ያስተዋውቅ ነበር ቻናልህም ጥሩ ተመልካች ይኖረው ነበር አንድ ዓይነት ወሬ እያወራህ አታዝገን ራስህን አሳድግ የእኛንም ምክር ስማ ትጠቀማለህ!

    • @baldinib1055
      @baldinib1055 Год назад

      goshesheti betam chewata yemichil sew new gin tinsh midia laye siweta ayhonem anden ande sew endeza new.....sefer wist gin betam asekign ena chewata yechelale

  • @samraice8746
    @samraice8746 2 года назад

    😆😆😆