የ ሲሞስ የጸጉር ትሪትመንት/seamoss Hair Treatment

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 33

  • @mantegbosh2382
    @mantegbosh2382 4 года назад

    ጣቃሚ እና አስተማሪ ነው በርቺ👍👈

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral 4 года назад

    ሃሪፍ ዝግጅት ነው ቀጥይበት እህት በርቺ
    በጣም አስተማሪ ቪዶ ነው

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      በጣም ነው የማመሰግነው ውድ እህቴ እና ወንድም ስለምታበረታቱኝ ስለ ድጋፍቹም🙏

  • @derejedere273
    @derejedere273 4 года назад +1

    Wooooow

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 4 года назад

    ዋው ጥሩ መረጃነው አመሰግናለሁ በርቺ👍😍

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 4 года назад

    Thank you for sharing you guys looks beautiful 😻

  • @toniinot7728
    @toniinot7728 4 года назад

    ስላሳየሽን እናመሰግናለን👍

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 4 года назад

    በእውነት ሰማይና ምድር የፈጠረ አምላክ ለሰው ልጅ ልጅን የሰጠ አምላክ የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ሙሉ ጤና ይስጥልኝ ለዘላለም በሰላም በደስታ በፍቅር ያኖርልኝ እጅግ በጣም ደስስስስስስ ትላላችሁ ታምራላችሁ አዛኝቷ ማርያም እቅፍ ድግፍ ታደርግልኝ በእውነት ቃላት የለኝም እናት ማዕዶትዬ 💋💔🌹 መድሃኒአለም ክርስቶስ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን ለእናትሽንም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ብያለሁ ስወዳችሁ😭💔 ወይኔ በእግዚአብሔር መታደልህ 🙌🙌 ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ማዕዶትዬ እናትሽን ትመስያለሽኮ የኔ ማር እድግ በይልን እሟሟሟሟ ማዬ

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን! ማራኪዬ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ ዛሬ ያየሻት አርሴማ ነች ማዶትን ወደፊት አስተዋውቅሻለው አመሰግናለሁ የኔ ቅን🙏

  • @Benyamferede
    @Benyamferede 4 года назад

    Yene konjo enamesegenale

  • @mekdesbiru4384
    @mekdesbiru4384 4 года назад

    wow rita betam enamsgnalen

  • @milolast5447
    @milolast5447 4 года назад

    👍👍👍

  • @sunymstube8264
    @sunymstube8264 4 года назад

    Aresuye yne konjo betame teleke leje honeshale edege beyelegne yene mare tseguresh degemo bettame edege beloleshale ritaye yne melekame whet berechilegne

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад +1

      Amesegnalew suny wude

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад +1

      Betam amesegnalew suny wude

  • @likeatube4355
    @likeatube4355 4 года назад

    አርሱየ ማሬ እድግ በይ ማማየ 🙏እናመሰግናለን ስላከፈልሽን እናመሰግናለን 🙏

  • @Meryissa
    @Meryissa 4 года назад

    የኔ ቆንጆ she is beautiful 😍 ❤

  • @GENETTUBE2020
    @GENETTUBE2020 4 года назад

    ዋው ሪቺዬ ደስ የሚል ትምህርት ነው ልጅሺን ያሳድግልሽ እናመሰግናለን

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      አሜን አመሰግናለሁ🙏

  • @wubittefera7857
    @wubittefera7857 4 года назад

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምታምረው እግዚአብሔር ይሳድግልሽ ውዴ 😘❤️

  • @jemutubemayaye4322
    @jemutubemayaye4322 4 года назад

    Yne web berchlign dgmo setamri aersuye yne lyue love you

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      Amesegnalew jumu konjo🙏

  • @besufkad394
    @besufkad394 4 года назад

    ወድጄዋለው እሞክረዋለው እናመሰግናለን

  • @tigiethio1320
    @tigiethio1320 4 года назад

    Ritayeeee yemiwadishi barchilgn hode😘😘😘💋💋❤❤❤❤

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      Tg❤አመሰግናለው

  • @tgkiremttube9097
    @tgkiremttube9097 4 года назад

    የኔ ቆንጆ እድግ በይ እሪችዬ እናመሰግናለን እኔም ለልጄ እሞክረዋለው በጣም ጎበዝ በርቺ የኔ ውድ

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      አመሰግናለሁ tg

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw 4 года назад

    Teru temerti new barchelegn ehite

  • @tinsaevlog6646
    @tinsaevlog6646 4 года назад

    ዋዉ የኔ ቆንጆ 😍😘💋

  • @ayniethiopia1495
    @ayniethiopia1495 4 года назад

    የኔ ቆንጆ በጣም አርፍ ነው ውዴ