ኩኪስ አሰራር በጣም ቀላል እና ጣፍጭ/ cookie’s aserar/how to make cookies

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 61

  • @bitibahrain
    @bitibahrain Год назад

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ የሆነ የኩኪስ አሰራር ነው ስላሳየሽን ጠቃሚቪድዮ ምስጋናችን ከልብ ነው አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @emutube6233
    @emutube6233 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሠሰገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ ዋዉዉዉ እጂግ በጣም ቆንጀ የሆነ ኩኪሥ አሠራር ነዉ ያሣየሽን ርች ጎበዝ ባለሙያ ነሽ

  • @LioFamily1
    @LioFamily1 Год назад

    በእውነት በጣም የሚያምር ምርጥና ጣፋጭ ኩኪስ አሰራር ነው ያሳነሽን ውጅ እህታችን ። ከልብ አመሰግናለሁ በርቺልን እኔም በቤቴ እሞክራለሁ። እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን።

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 Год назад

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋዉዉዉዊ በጣም የሚያምር አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽን ይባረክ ይሁን በጣም ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን እህታችን ጎበዝ 😍😍

  • @Sada395wolLoy
    @Sada395wolLoy Год назад

    ሠላም ሠላም እንኳንደህናመጣሽ ቀጥንበት በጣም አስተማሪነዉ ያወቁትነማሳወቅ ቅነነትነዉ አሪፍ ኩኪዝናዉ በጣም ገራሚ

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 Год назад

    beshala የኔ ውድ እህቴ አሰራር እኮ ግን በጣም ቆንጆ ነው በርች በዚህ መልካም ስራን ድንች ተማኝ ነው እስከ ቆንጆ ነው በእርሱ መልካም ስራ እንዲሁም የልጅ ተመንየለሽ ከክፎል

  • @መልካምነትለራስነው-ዸ7ቈ

    Asbkut shay ga 😋

  • @zd8492
    @zd8492 Год назад

    ሰላም ሰላም እደት ነሽ ማማየ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ዋው በጣም ናምራል በጣም ቆጆ አሰራል ነበው በርችልን ሙያሽን ስላካፍልሽን ከልብ አእመሠግናለን ውዴዴ

  • @hani8649
    @hani8649 Год назад

    *_እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ባልሽበት ሠላምሽ ይብዛ አሪፍ ኩኪስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በርቺ በቀጣይ ሌላ ተጨማሪ ቪዶ እንጠብቃለን አሪፍ ጊዜ ነበረን ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜንንን_*

  • @selamseifu21tube29
    @selamseifu21tube29 Год назад

    ዋዉዉዉ እንዴት ያለ ሙያ ነዉ የእኔ ዉድ በጣም ለየት ያለ የምግብ ሙያ ነዉ ያለሽ ሲያዩት በጣም የሚያምር ምሩጥ ኩኪስ ነዉ አንደኛ ነዉ በረችልኝ

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Год назад

    ሰላምሽ ይብዛእህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን ዋውውው የኔ ባለሙያ ሰላክፍልሽን አመሰግናለሁ

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc Год назад

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው ዋው እሚሸጠውን ነው እሚመስለው ማሻአላህ ብያለሁ ለሙያሽ እህታችን ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ Год назад

    ምርጧ ኢቲዮጲያዊት ነሽ ዋውውው በጣም የሚያምር የኩኪስ አሰራር ነው ያጋራሽን እጅሽ ይባረክ በሌላ ቪዲኦ እንጠብቅሻለን ክበሪልን ሰላም ለአገርችን ይሁን

  • @Almaaztube27
    @Almaaztube27 Год назад

    Helloo sis welcomee Peace and love God's mercy be with this house and peace be with our country waw you made a very nice meal bless your hands keep up the good work it was a beautiful stay

  • @Nejash-zr4sz
    @Nejash-zr4sz Год назад

    Mashallah tebarekelah endat nw miyamrew keep it up👌👌👌

  • @Yasmin-mt7qo
    @Yasmin-mt7qo 2 года назад +1

    Yummy 😋

  • @munatube7
    @munatube7 Год назад

    Asellamualeykum Werahmetullahe weberekathu
    Walleykumesellam Werahmetullahe Weberekathu
    Enqan Besellam Metash Nebat Tube Masha Allah
    Arif Ena Tafach Yekukiss Aserar

  • @aliya7595
    @aliya7595 2 года назад

    በጣም ነው ማመሰግነው❤❤❤😋😋

  • @srdinbe3315
    @srdinbe3315 Год назад

    ሰላም ውዷ እህት ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ዋዋዋዋው 👌👌👌👌👌ምርጥ ኩኪስ ነው ያምራል ያምራል በርቺ ውዴ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን እኛንም የተባረከ ምግብ ይሁንልሽ

  • @fumotvusa13
    @fumotvusa13 Год назад

    Endet nesh, wow betam harif new betam mitafit yimeslegnal balkemsewum, muya alee ezi bet 👌, berchi next lay belela sira entebkshalen🙏🙏🙏

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው የኔ ባለሞያ የምር አድናቂሽ ነኝ በርችልኝ ሰላም ለሀገራችን አንድነት ለህዝባችን ❤❤

  • @jameelajami6326
    @jameelajami6326 2 года назад

    ማሽአላህህ

  • @seadasedi799
    @seadasedi799 Год назад

    Wawe betame nwe ymeyameriwe bercheliene bezihu kitybti mlikame gizi yhune

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube Год назад

    selam selamsh ybzaa nebat wwww marax kokis asrar new ajash ybarak balmoyaa salsyhin anamsganla barachii arifa sraa new

  • @yeshiwlijetube
    @yeshiwlijetube Год назад

    ዋውውው በጣም አረፈ ኩኪህስ አሰራራ ነዉ የአወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ እና በርቺ መልክ ስጠኝ ሙያ ከጉርቤት ይባላል እኔም የአንቺን አይቼ ለመስራት እሞክራለሁ

  • @hafizaali5887
    @hafizaali5887 2 года назад

    Nice

  • @Haadha.naanaat
    @Haadha.naanaat Год назад

    Salam wude unkuwan besalam matash wwww gobaz batan das yilal 👍👍👍👍👍👍

  • @hikematube
    @hikematube Год назад

    Enkon dehna mexashi wow bexam miyamer new yaserashi qerts mawechaw yet endamigag bixaqumg basayeshin maserat bet wesx enmokeralen berchi

  • @ayantuagumawakweya
    @ayantuagumawakweya 7 месяцев назад

    axekakum asayin

  • @HaniTube2
    @HaniTube2 Год назад

    ዎውውው ዎላሂ አሪፍ መላ ነው ኢትዮጵያ ሲሄድ እንዲህ አይነት ነገር መሞከር ፈልጋለው እንሻላህ ችግሩ Oven የለውም ማብህራት ያስቸገራል ሌላ መላ ንገርኝ ዉዴ በተርፈ በርቼ በአንጅራ ምጣድ ከሆነ ንገረኝ አሺ

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 10 месяцев назад

    መሻአላህ አለይኪ ነቡ

  • @EeEe-vp3vm
    @EeEe-vp3vm Месяц назад

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ማሻአሏህ በርች ኦቭኑን ከላይም ከታችም ነው እምናበራው ?

  • @tubeimusiditubee
    @tubeimusiditubee 9 месяцев назад

    አሰላምአሌኩሙ ወራህመት ውላሂይ ወበርርካአቱ ማአሻአላህ በጣም ደስይላአል በጣአም ደስ ይላአል ማማ ይስለም እድክ እቃአው የት እደሚገኝ ንገሬኝ በኮሜት አስቀምጭልኝ ቤተሰብ አርጌሻአለሁ ማማ ቤተሰብ አድርጊኝ የሚገኝበት ቦታ ንገሬኝ

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa Год назад

    አሰላሙአለይኩም አሆለነ እህት አሰራርሽ ምርክ ነዉ ከአሁን በፍት መስሪያዉን ጠይቄሽ ቢደወ እሰራለሁ ብለሽ ነበር ሰራሽ ወይ

  • @FatimaFatima-gd5nc
    @FatimaFatima-gd5nc Год назад

    በአማረኛም በእንግሊዘኛም ኢሻ አላህ ካንች ብዙ ሞያ እይዛለሁ

    • @nebattube9895
      @nebattube9895  Год назад

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤

    • @FatimaFatima-gd5nc
      @FatimaFatima-gd5nc Год назад

      @@nebattube9895 ኢሻ አላህ ሀያቲ አብሽሪ አይገዝሽ ሚዲያሽንም በኽይርነገር የምታሳድጊው ያድርግልሽ መጨረሻሽን ያስልምርልሽ ሚዲያ ሲባል በስተመጨረሻነው ነገር የሚያመጣው እህቴዋ

  • @bonaamokonen
    @bonaamokonen Год назад

    Bagaa nagaan dhufte wwwwwwwwoooooo dhugaa dubachuf yoo ta'e bayy'ee namati tola jabadhu nuyis siraa barannaa galatomii

  • @FatimaFatima-gd5nc
    @FatimaFatima-gd5nc Год назад

    የኔ ውድ ስብስክርልይቭ አድርጊሽአለሁ ከማሜ ቻናል ነው የመጣሁት

  • @FatimaFatima-gd5nc
    @FatimaFatima-gd5nc Год назад

    የኩኪስ ማሽንኑ መቁርጭልውን ስሙን ፄፍልኝ በጣም እፍልጋለሁ የኔ ውድእህት

    • @nebattube9895
      @nebattube9895  Год назад

      እሺ እህቴ ቪዲዮ እሰራለሁ የት ቦታ በቅናሽ ዋጋ እንደሚገኝ እና አጠቃቀሙን ግልፅ አድርጌ አሳይሻለሁ

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa Год назад

    የቅርፅ ማዉጫሽን ፈለኩት ማሸአላህ ጣም ያምራል የት ገዛሽዉ

  • @feker122
    @feker122 Год назад

    Selam selamesh yebeza enkwan dehan metesh nebeyat betam konjo ye besekuta aserar new anmasganalen ejesh yebereka berechi beketay belela megeba aserar entebeqalen

  • @SEMUWELOYWA
    @SEMUWELOYWA Год назад

    ቢያንስ እየተነፈስክ ነዉ አየር የሚከፈልበት ቢሆን ምን ይዉጠን ነበር ? ልጅ ካለሽ በልጅሽ ተፅናኚ ወንድም እህት ካለህ እነሱን አስበህ ተፅናና ! አባት ወይ እናት ካለሽ በነሱ ተደሰች ! ታማኝ ፍቅረኛ ወይ ጓደኛ ካለን እነሱን ማሰብ በቂ ነዉ
    ከሁሉም በላይ ግን ከመቃብር በላይ ትንፋሽ ሰጥቶ ለዛሬ ባደረሰን ፈጣሪ ተስፋ እናደርጋለን

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 Год назад

    Selm enkuan baselm matshi seltihush des bilognal balshibet selmish yabiza woow.batem balmoya nashi aserarashi erasu batem naw yamimirwu balmoya nashi barchi bakitey baselm yaganagni

  • @Muluken-d7c
    @Muluken-d7c 4 месяца назад

    Thank you for your support,,,cukis aserarsh arif nw 3 kilo lemesrat metenu MN yakel mehon alebet

  • @FatimaFatima-gd5nc
    @FatimaFatima-gd5nc Год назад

    ደመርኩሽ

  • @tigkefela
    @tigkefela 8 месяцев назад

    ውዴ መስሪያው ስንት ነው ዋጋው?❤

  • @MekdesFantahun-s1k
    @MekdesFantahun-s1k 5 месяцев назад

    Selam lanchi yhun eni mashnun alegn gin bukuwen aykurtlegnm mindenew chgeru

    • @nebattube9895
      @nebattube9895  3 месяца назад

      ዱቄት ጨመር አድርጊበት

  • @kansudawud
    @kansudawud 7 месяцев назад

    ዋጋው ስንት ነው

  • @እሙሙሀመድ-ዠ1ዸ
    @እሙሙሀመድ-ዠ1ዸ 6 месяцев назад

    ላም ዉዴ የኩኪሱ መቁረጪ ፎቶዉን አለዛ ከቻልሽ በቪድዮ አሳይኝ ለመግዛት ፈልጌ ነዉ

    • @nebattube9895
      @nebattube9895  3 месяца назад

      እሺ እህቴ ሌላ ቪድዬ እሰራለሁ

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር Год назад

    ይመጣል እናቆንጅት ቢሆንም ከተዘጋጀለት አዘጋጅቶለት ዓምና ደርሰው ለተረሱ ወይም እንዳላሰጣውም በእጃቸው የምትሻ የችግርን ነገር በሁለት ሰዎች ወይም ብቸኛ ስምንቶ ሁልጊዜ በማለት ነገር

  • @Zeit-w3b
    @Zeit-w3b Год назад

    Gagena

  • @ayantuagumawakweya
    @ayantuagumawakweya 7 месяцев назад

    hi selam nw? ikaw alegn gin aykortilignm

  • @RahelAfework-x8w
    @RahelAfework-x8w 4 месяца назад

    Please tell me four phone number to buy cookies shape maker. 9:02

  • @Salma-xc4id
    @Salma-xc4id 2 года назад

    Yummy 😋