የገዳማትና አድባራት ድንቃ ድንቅ ታሪክ ከመምህራችን ደረጀ ነጋሽ ዘወይንዬ SHARE ቢያደርጉ እንደደገፉ ይቆጠራል (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 152

  • @ቤዛYouTube-q3g
    @ቤዛYouTube-q3g 2 года назад +1

    የቅዱሳን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን መምህረ ደረጄ ነጋሽ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ይህወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @haile952
    @haile952 5 лет назад

    መመምህር ደረጀ ነጋሽ ዘወይንዬ በእውነት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን የቅዱሳኑ የጻድቃኑ የሰማእታቱ የገዳማቱ እረድኤት በረከት ከመላው ህዝበክርስትየሠኑጋ ለዘላለሙ ጸንቶ ይኑር🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬👏🇧🇯🇧🇯🇨🇬🇧🇯👏👏🇧🇯🇨🇬🇨🇬🇧🇯👏🇧🇯🇨🇬🇨🇬👏🇨🇬🇧🇯👏🇧🇯🇨🇬👏🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇨🇬👏🇧🇯🇨🇬🇨🇬🇧🇯👏👏👏👏🇧🇯🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇧🇯👏👏👏👏🇧🇯🇨🇬🇨🇬🇧🇯👏

  • @ምሬሀለውበለኝስለድን-ዸ5ጰ

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯና በረከቷ ይደርብን አሜሜንንንንንንንንን

  • @zewditunegatu4864
    @zewditunegatu4864 5 лет назад

    ሬማ መድሀኒያለም የምትናፍቀኝና የማፈቅርህ ገዳም እድሜና ጤና ሰጥተህ ደግመህ ደጋግመህ ለቤትህ አብቃኝ አሜን አሜ አሜን!!!

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 4 года назад

    ድንቅ ሀገር ፣ ሀገረ እግዚአብሔር - ኢትዮጵያ
    መ/ር ደረጃ በእድሜና በጤና ጠብቆ ያኑርህ።
    እግዚአብሔር አድሎህ የረገጥካቸው ቅዱሳት ስፍራዎች ፣ በረከት ይድረሰን።

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረከት ረድኤት አማላጅነት አይለየን እኛንም ለሀገራችን አብቅቶ ገዳሙን በረከት ለመካፈል እግዚአብሔር ይፋቅድልን

  • @sa3ada414
    @sa3ada414 5 лет назад

    አሜን የቅዱሳን ረድኤት በረከት አይለየን አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ

    እግዝያብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ገዳማት ደርሰን በርከት ለመካፈል ያብቃኝ

  • @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሄር ይባርካቹ በእውነት ድንቅ ነው ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላኣለም ትኑር እኛ ከጎናቹ ነን ኣይዛቹ በኢትዮጲያ ገዳማት ያሉ ኣባቶች በረከታቾው ኣይለየን ኣሜን ተባረኩ

  • @ተዋህዶማንነቴ
    @ተዋህዶማንነቴ 5 лет назад +29

    ጌታዬ ሆይ ተዋህዶ ሰላረክኝ ሰለ ማይነገር ሰጦታህ ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳኑ በርከት አይለይህ ያገልግሎት ዘመንህ እመብርሃን ትባርክልህ አሜን፫

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 5 лет назад +1

    የእኔ እናት ኢትዮጵያ ሀገሬ ይህ ሁሉ ፃድቃን ያፈራሺ እናቴ ኢትዮጵያ ምንም አይንካሺ እመቤታችን ሀገራችንን ትጠብቅልን:: አሜን :::

  • @meazabekele7672
    @meazabekele7672 5 лет назад

    ምን እንላለን የቅዱሳን አምላክ መጽናናትን ይስጠን አሜን

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ምርጥ የተዋሕዶ ልጅ
    ገዳማት ቤተክርስቲያን አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @hananegash1122
    @hananegash1122 5 лет назад

    እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ተባረክ በርታልን

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado2149 5 лет назад

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MimiMimi-vl8bw
    @MimiMimi-vl8bw 5 лет назад

    አሜን በረከት ረደአታቸዉ ይደረብን

  • @bayushbayush6301
    @bayushbayush6301 5 лет назад

    Amen amen amen qal hiwat yasemalen mamehar

  • @alem4310
    @alem4310 5 лет назад

    ታድላችው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @dastadasta-hc9cj
    @dastadasta-hc9cj 5 лет назад

    ቃለ ህይወት. ያሠማልን እርዴት በረከታቸው. አይለየን

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 4 года назад

    እግዚአብሔር በምድር የባረኮት ሰው ኖት ዘሮትን ይባርክሎት።

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 5 лет назад

    ጽጌማርያ
    እግዝያብ ሄርይመስገ
    እንኳንኦርቶዶክስሆንኩ

  • @asteart1143
    @asteart1143 5 лет назад

    Amen Amen Amen Qale Hiwetn Yasemaln Bereketu YASATFEN MEDHANEA ALEM::

  • @getegerma4862
    @getegerma4862 5 лет назад

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቅለህይወት ያሰማልን

  • @moges8843
    @moges8843 5 лет назад +9

    መምህር ደረጀ ነጋሽ እውነት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ እንቁ መምህርም ያንስብከል ብቻ እግዚአብሔር ለራሱ ያዘጋጀህ ሰው ስለሆንክ ቃላት የለኝም!

  • @earederadat8093
    @earederadat8093 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶች ሉኡል እግዛብሄር ይመስገን

  • @kuwaitkuwait2353
    @kuwaitkuwait2353 5 лет назад

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜ

  • @bayatdagnew6754
    @bayatdagnew6754 5 лет назад

    ቃለ ህይውት ያሠማልን

  • @AaAa-ud6sf
    @AaAa-ud6sf 5 лет назад +22

    መምርህ ደርጀ ነገሸ ጀግና ምለብል ቅልት
    የለኘማ የኔና እደም ጨመሮ ይሰክ

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 5 лет назад +3

    ይህንን፡ታሪክ፡ያሰማን፡ያሰየን፡አምላክ፡ይመስገን፡አሜን፡፡እግዛአብሄር፡ይስጥልን፡መምህር፡፡እድሜ፡ጤና፡ይስጥልን፡፡

  • @moonmoonlove8108
    @moonmoonlove8108 5 лет назад +9

    ሰአሊለነ ቅዲስት የቅዲስት ዲንግል ማርያም ፍቅር በምን ይገለፃል ❤❤❤❤ሠላሜ ሠላሜ❤❤

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 5 лет назад

    Amen amen amen kalaheiwote yesmalen memerachi medhanealem rajim edima ketana gar yisetelen 😍😘😘😘😘🙇🙇🙇

  • @tewahedohimanote2629
    @tewahedohimanote2629 5 лет назад +2

    ተመስጌን ለካስ ተዋህዶነኝ

  • @abebechtibebu9347
    @abebechtibebu9347 5 лет назад

    እግዜብሔር የመስገን

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 4 года назад

    አሜን

  • @ማርያምእናቴናትአማላጄ

    የተዋህዶ ጀግና እግዚአብሄር ይጠብቅህ ቃለህወት ያሠማል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @aregashareda1875
    @aregashareda1875 5 лет назад

    Qalehiwot yasemalin Egiziahber edimen xena yisitachu tebareku

  • @ወለተወልድ-በ1ቸ
    @ወለተወልድ-በ1ቸ 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ፍቅርተሥላሴ-ቀ6ወ
    @ፍቅርተሥላሴ-ቀ6ወ 5 лет назад +2

    የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @salamdawet4020
    @salamdawet4020 5 лет назад +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ትልቅ እውቀት ነው ያገኘሁት ተዋህዶ መሆን መታደል ነው

    • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
      @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
      የአባቶችን ፀሎት ምልልጃቼሁ አይለየን
      በረከትልቸዉ አይለየን አሜን /፫/

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ

    አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን የቅዱሳን የጻድቃን የደናግል የመለኮሳን እረደት በረከታቸዉ ይደርብን እኛንም ለበረከት ያብቃን

  • @aresammairyim7172
    @aresammairyim7172 5 лет назад +8

    ቃለሂወት ያሰማልን ቢሰማ ቢሰማ የማይስለች እኛ ኢ/ዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋእዶ ብዙ ታሪክ አላት

  • @gmagma2924
    @gmagma2924 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @zedilove3929
    @zedilove3929 5 лет назад +2

    መምህራችንእረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑርልን የተዋህዶ እቁ

  • @fekirteewodajooworkuufekir7975
    @fekirteewodajooworkuufekir7975 5 лет назад

    Ameen

  • @አርሴማቅድስት-ከ4ገ
    @አርሴማቅድስት-ከ4ገ 5 лет назад

    Qalehiwet yasemalen

  • @hiwotfeker7767
    @hiwotfeker7767 5 лет назад

    Kal hiwt yasamalin memharchn

  • @ollaidrees4250
    @ollaidrees4250 5 лет назад +3

    ስለተራቡት.አባቶች.እንድርስላቸው.ያቅማችንን

  • @yordinugussie7308
    @yordinugussie7308 5 лет назад

    Egzihabher Ymesgen betam Des ylal

  • @hywet1233
    @hywet1233 5 лет назад

    መምህራችንም ቃለህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አይስደት ስንቱን አሳየህኝ ለደጁ ያብቃን

  • @wenshetthakle7345
    @wenshetthakle7345 5 лет назад

    Kale hewtn yasrmalen

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 5 лет назад +2

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen

  • @mekonndemissie6343
    @mekonndemissie6343 5 лет назад +1

    Zari bentanet yemnamelkew abatoche endseh mkera ayetw yakoyoulin new berketchew kehzeb kerstiyan gar yenor amen

  • @Gabour-qt1wc
    @Gabour-qt1wc 5 лет назад +2

    Amen.Amen.Amen

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 5 лет назад +2

    መምህር ደርጄ እመብርሐን እድሜና ጤና ትስጦት

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 лет назад +1

    ልኡልእግዚአብሔር፡ኢትዮጲያአገራችንን፡እናቤተክርስቲያናችንን፡ከክፈመከራይጠብቅልን፡

  • @የእመብርሀንልጅነኝ-ቈ6ደ

    ቃለዎት ያሰማልን

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የአቡነ ፊሊፖስ ገዳም ጎበኘኖው ጸሎት በረከታቾው ያካፍለን ለሞቱት አባቶች በረከታቾው ይደርብን ለሚያቃጥሉት ደግሞ ዓይነ ልቦናቾውን ይክፈት ምን ይባላል በጣም ያስለቅሳል ብፍጥነት ስራው እየሰራ ኖው ድያብሎስ

  • @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ

    amen.amen.amen
    Kale.hewate.yasmalen

  • @ወለተማርያም-ዀ8ሸ
    @ወለተማርያም-ዀ8ሸ 5 лет назад +6

    ቃለህይወትን ይሰማልን መምህር የቅዱሳኑ በረከት እረዴታቸው ይደርብን

  • @bruketube6247
    @bruketube6247 Год назад

    Memoir Dereje yenetseraw sera des yenil new gin yemenekosatun sera megzat endinchil bihohon tebarek Amen❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @TaTa-xl3gb
    @TaTa-xl3gb 5 лет назад

    እግዛአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜበጤና ያኑርልን

  • @maryalove9413
    @maryalove9413 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂውትን ያሰማልን መምህራን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @መሲየወሎልጅ
    @መሲየወሎልጅ 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እሚገርም ነው ብዙ አገርና የብዙ ቅዱሳንን በረከት አየሁ
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ውድ መምህራችን

  • @ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማን

  • @tigisttigist3168
    @tigisttigist3168 5 лет назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ተስፋመንግስተሰማይ ያውርስልን

    • @Gigi-mn9ph
      @Gigi-mn9ph 2 года назад

      amen. amen. amen. kalehewot. yasemalen

  • @werknshiznbu4890
    @werknshiznbu4890 5 лет назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤ ና ይስጥልን

  • @abdullahad7912
    @abdullahad7912 5 лет назад

    Bewunet edate yluten ybzlen betunet kale ylegnim

  • @nkuhana9380
    @nkuhana9380 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሌ። ነገር ገዳማትን እንደ ግፍ የሚመለከተን ኩሉ።

  • @ተመስገንአሜን
    @ተመስገንአሜን 5 лет назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ

    ልቅ ትጉሀን ዘወይንየ ቃልህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው

  • @biftuhundesa6078
    @biftuhundesa6078 5 лет назад +1

    Memehere Derje Egzabhere rejem edema Ye setelen Ene jegena betam new Ye mewedeke 😍😍😍😍Tnx betam 🙏🙏

  • @masershadereja1349
    @masershadereja1349 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @nardititi1821
    @nardititi1821 5 лет назад +1

    Amen kal hiwet yasmalin rejim ediemena tiena yistih memhir dereja berta egziabher kante ga yihun 🙏😍

  • @merimarli9026
    @merimarli9026 5 лет назад +2

    Amen Amen Amen 💒 yefetar fikad yihunena ledju yabikan Amen

  • @mixedethiopianfoodemupage6173
    @mixedethiopianfoodemupage6173 5 лет назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን ለዘላለም ትኑር!! አሕዛብ ቤተክርስቲያንን ቢያቃጥሉ ዲያቢሎስሶች ያፍራሉ እነጂ እኛየተዋህዶ ልጆች መልሰን መላልሰን ቤተክርስቲያናችንን ከመስራት እነቆጠብም!!

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ

    ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @የድንግልማርያምልጅእየ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያስማልን በእውነት በጣም ደስ ይላለ ለዚሁ ከቡር ገዳም ለማየት ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @birktitesfaye1583
    @birktitesfaye1583 4 года назад

    Egzabhar Ymesgen

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን
    እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜኖ

  • @ፀዳለማርያም-ተ2ዘ
    @ፀዳለማርያም-ተ2ዘ 5 лет назад

    ለመምህረችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር አምላክይመስገን

  • @addseketemaw5549
    @addseketemaw5549 5 лет назад +3

    ቃለህይወት ያሠማልን የቅዱሣን ፀሎት ይድረሥልን እህት ወድሞቼ እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ለንሥሀያብቃሽ በሉኝ ያለሁበትቦታለሀይማኖቴ የሚያሠጋኝነውና እግዛብሔርይድረስልኝ

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለኛም በርከቱ ይድረሰን አሜን ፫

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 5 лет назад

    ETHIOPIA and ERITREA be Egzabher tarik temolu bebahr bemdr kalehiwet yasemaln

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀሎት እና ልመናቸው አይለየን

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ

    በረከታቸው ይደርብን

  • @የማርያምነኝበቃ
    @የማርያምነኝበቃ 5 лет назад

    እንዴት ለመስማት ደስ የሚል ነገር ነው ተዋሕዶ ሀይማኖት ምስጢር የሞላባት የብዙ ፀጋ ባለቤት ተመስገን የኔ ጌታ።

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    የቅዱሳን ን አርድእት በረከታችው ይደርብን ። ቃለ ህይወት ያስማልን። አማን (፫)

  • @tigisttigist3168
    @tigisttigist3168 5 лет назад +4

    አምላከ ቅዱሳን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንተን እንድኖር የቅዱሳን ምልጃ ቃልኪዳን ይጠብቀን

  • @asteart1143
    @asteart1143 5 лет назад

    BEREKETU YASATFEN MLJA XELETOTN AYLEYEN BEEWNET

  • @lolslola7548
    @lolslola7548 5 лет назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ ጤና ይጠብቅልን

  • @tigistnagesh2104
    @tigistnagesh2104 5 лет назад +1

    Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ameen ❤❤❤❤❤❤❤Ameen⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤

  • @dbvctjocfjh9608
    @dbvctjocfjh9608 5 лет назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ነዉ የሚያስደስት ለካ ቡዙ ታሪክ ኣለ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ

    አሜን
    አሜን
    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @salamdawet4020
    @salamdawet4020 5 лет назад

    ዝማ መላክትን ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @wudetesfa8583
    @wudetesfa8583 5 лет назад

    Amen amen amen

  • @regatzeray2543
    @regatzeray2543 5 лет назад +1

    በጣም ነው የሚያሳዝነው እንኳን የእግዚአብሔር ቤት ይቀር እና ቤታችን ሲቃተል እኮ ያሳዝናል 😭