Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አመሰግናለሁ ! ሞከርኩት ተመስጬ ነው የፈጀሁት ።
Ewnt nwe yemgebe aserare tebebe esuagar nwe yalwe
ላስየሽው የሽሮ ፍርፍር አስራር በጣም ጥሩ አርገሽ አስተምረሻል። አነጋገርሽም ምግብ አቀማመስሽም በጣም ድስ የሚል ነው። ባለሞያ ነሽ። ሞያ ላስተማሩሽ እናትሽ ፈጣሪ ጤና ይስጣቸው።
አሜን ሞሀመድ በጣም ነው ማመሰግነው
ገራሚ ነው የኔ እህት እናመሰግናለን በርቺ
WOW ሽሮዬ እድገት አሣየች። Thanks Sis
አከታተፍሽ ብቻ ይበቃል የኔ ባለሙያ 🥰👍
አሰራርሽ በጣም ምርጥነው የሸፍ ልብሰ አለበሽም ቢች ዳር የመዝናኛ ልብስነው አሰተካክይ
ኡፍ እኔ ምን ልበልሽ በእጅሽ ሁሌም ሰርተሽ ብይበት ወርቅ እጅ ነው ያለሽ የኔ ባለሙያ
በጣም ቆንጆነው አድናቂሽ ከናዝሬት
እጅሽ ይባረክ በጣም እምወደው የሽሮ ፍርፍር
ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ:: እንደ ምንግዜውም ፅድት ጥርት ፍጥን ግልፅ ያለ ትምህርት ነው:: በርቺ 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾 👏👏👏🙏🙏🙏
ዋው ትለያለሽ በጣም ጎበዝ ተባረኪ
wow በጣም ይጣፍጣል 😋😋😋
አልባሌ ፔጅ ላይ ከመዋል አንችን ማበረታታትና በየጊዜው የምታስተምሪያቸውን የምግብ አዘገጃቶች መከታተል በስንት ጣዕሙ ተባረኪ
በጣም
you are the best girl thanks
Specally fara activist
@@alemkerenessa2104 H
Ya
በጣም ደሰ የምትሉ ሴቶች በርቱ ብዙወች አላቺሁና።ከዚህ ቀጥዪ አንዲት እደናንተ ያለች በምግብ ማብሰል የተካነች ሴት ያጋጠመኝኝን ላካፍላቺሁ -ከለታት አንድ ቀን እደተለመደው ከቤት ወጥቸ ለመዝናናት ቀለል ካለች ካፌ ቁጭ ብዪ የማዘውን አዝዠ ዘና ሥል አንዲት ቀሽት የሆነች ውብ ሴት አይን ላይን ተያየን እሷም የመጣችው ካፌ ቤት ለትመገብ ዘና ልትል ነው እደመሰለኝ እንብላ!አልኳት ይሻላል?ፈገግ ብላ እኔም በትንሹ ፈገግ ብዪ ከመቀመጫዪ እየተነሳሁ በጀ የምትቀመጥበትን ቦታ እየጋበዝኳት ሳሳያት ፈገግታየና ፈገግታዋ ተናበው መሰለኝ ብዙ ሳትለመን ቁጭ አለች።ብዙ ግዜ በዚህ አካባቢ ሰትዛወሪ አየሁሸ ልበል?አልኳት አወ በዚህ ነው ሰፈሬ ቤት ሲደብረኝ ወጣ ብዪ መዛወርን አዘወትራለሁ ከአገር ቤት አክሰቴ ካመጣችኝ በኋላ ከሰዋ ጋር በአንድ አንድ ነገሮች አልሰማማ ሰንል ተከራይቸ ነው ምኖረው ሰትለኝ ፍቅረኛም ምንም እደለላት ውሰጤ ተደሰተ አይኔን ከሰዋ ላይ ሳላወርድ ሁሉን ተናግራ እከምጨርሰ ጭወቷ ጥሞኝ ሰማኋት ምግቡን ሳልበላ አደበቴ በሰዋ ሞላ!እእ...እየበላን!አልኳት እኔ ከሰዋ የምፈልገውን ከሰማሁ በኋላ።አንተ ምትኖረው በዚህ አካባቢ ነው አይቸህ አላቅም?አለችኝ።እዚሁ ከተማ ነው የምኖረው በዛኛው ሳይድ አልኳት ተገረመች ቤተሰብ ጋ ነው የምትኖረው?አለችኝ ከሰሀኑ የቀረበውን ምግብ በትንሿ ወዳፍዋ እየወሰደች።አይ ብቻየን ተከራይቸ ነው የምኖረው ።ከዛሬ 10 አመት በፊት ነው ከትንሸ የትምህርት ጓደኞቼ ጋር ወደዚህ የመጣሁ ሌሎቹ እግሊዝ ጀርመን አሜሪካ ሲሄዱ እኔ እዚሁ አገር ነዋሪ ሁኘ ቀረሁልሸ አልኳት ወዳፍዋ ያመጣችውን ምግብ ካፍዋ ሳታደርሰ መልሳ አሰቀመጠችው ለካሰ እሷም እደኔ ገና ሰታየኝ ይህን ሰው የእኔ ባደረገልኝ አምላኬ !ብላ ነበርና እዳላገባሁ ብቻውን ከሆነ በዚህ ምገድ ተሰቃይቸ እደመጣሁ ሁሉ ተጨማምሮ ለሰዋ ለማድረግ ሰመኘው የነበረ ልጅ አይነት ሁና አገኘቺኝ በመተዋወቃቺን ደሰ ብሎኛል!!አለችኝ እእኔም!አልኳት የለበሰቺውን ቀለል ያለች የበጋ የላይ ሸብሸቦ አበባ ጣል ጣል ያደረገባት ልብሰ ለብሳለች ከታች ደሰ ምትል ጅንሰ ለብሳለች አይኔ ደረቷና ፊትዋ ላይ አልወርድልህ ብሎኛል።ከፈርዋን ወዛ ወዛ አድርጋዋለች።ደሰ ትላለች ሁለታችንም ምግቡን ሳበላው ጠገብነ።አደበታቺን እየቀነሰ ሄደ!እ..የሆነ ቦታ ይዘን ብናወራ አይሻልም?አልኳት።ደደስ ይለኛል አለችኝ ።ከኪሴ አውጥቸ ከባለፈው ዋጋ የበለጠ ለአሰተናጋጇም ቲፕ ይሁናት ብዪ ቁጥሩ ጠቀም ያለ ገዘብ ጣል አድርጌ ተነሳሁና እጅዋን ከተቀመጠችበት ያዝ ሳደርገው ሁለተንዋ በደሰታ ዝሎ ኑሮ መነሳት አቃታት ያንመልካም ሰውነት ጉንዋን ተጉኔ አላተምኩና ገድፌ አነሳኋት አንድ ሰው ሁነን ምገዳችን ቀጠልነ የምንሄድበትን ሳናውቀው ከሄድን በኋላ ቀና ብላ አካባቢውን ሰትመለከት የሰዋን ቤት እዳለፈነው ተገዝባለች አለገረቺኝም እኔም የት ነው ምንሄድ አላልኳትም ወክ የምናደርግ ሰለመሰለኝ።ቀስ ብላ ከተቃቀፍነው ለመላቀቅ እየሞከረች እጅዋን እጀ እዲይዘው እየጋበዘችን እጀም መልካሙ እጅዋን ያዝ!ሲያደርገው ለሰላሳና ጥፍርዋ በአረጓዴ ጥፍር ቀለም ተቀብቶ ውበት ሰጦታል እጅዋ መቸውንም ልቀቁኝ አይልም።ያን እያደነቁ ሳላሰበው ደርሰናል!!አለቺኝ ለካሰ ከሰዋ ቤት ነው የወሰደቺኝ አለገረቺኝም ነበርና እኔም ብቻዋን እደምትኖር ሰንተዋወቅ ሰለነገረቺኝ ጥየቃ አላበዛሁም።ቤትዋ ባሰፋም እደሰዋ ያማረች ናት ሶፋዋ ላይ እድቀመጥ ጋበዘቺኝ።ደሰ ይል ነበር ከዛን ቀን ጀምሬ ከውጭ ብቻየን በልቸ አላውቅም።የምሰራው ምግብ እጅ ያሰቆረጥማል እደመልክዋ ነበር ሂወቴ በዝች ያገር ልጅ ፍቅረኛዪ ከዛም ከአመት በኋላ ተጋብን አንዲት ልጅ ወልደናል የምሰራው ምግብ ልክ እዳንቺ ነው።ይህን የግል ታሪኬን ያመጣሁት ምግብ የሚሰሩ ሴቶች በዚህ ሰመለከት የምወዳት ሚሰቴን ሰለምታሰታውሱኝ በጣም እወዳችኋለሁ በርቱ ለፍሬም ብቁ እየተጋባቺሁ ብቻሸን መሰለሸኛል አግቢ ለማለትም ነው ካገባሸም ደሰ ይለኛል ።የእኔ ብቸኛ ሁኘ ካፌ እየተመላለሰኩ የምመገበው ምግብ እዳሁኑ አይደለም ነበርና ነጠላ ነበርኩ አሁን ድርብ ሁኛለሁ ከውጭ ምግብ የቤት ምግብ ከፍቅረኛዪ ባለቤቴ በጅዋ እመገባለሁ እናንተም በብቸኝነት የምትኖሩ ካላቺሁ የእኔው አይነት ያጋጥማቺሁ!።ሰላማችሁ ይብዛ ደሰ ትላላቺሁ።
በእውነት በዛብህ ደስ የሚል ታሪክ ነው ያጫወትከን በጣም እናመሰግናለን በሚስት መኩራት ብልህነት ነው የባለቤትህን ሙያ በኩራት ስላካፈልከን እናከብርሀለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን
ሙያብሎ ዝምነዉ የእኔ ቆጆ ሠላምሽብዝትይበል
My Shero just got upgraded 😊 can’t wait to make it! Thanks!
ሽሮ ጥብስና ሽሮ ፍርፍር❤
በጣምከምንምበላይነዉፍርፍርየምወደዉ💙👍👍👍👍👍👍
That looks yummy I am going to try this I love how it looks
ስወድሽ እኮ በርቺልን የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ስራ ነው
ባለሙያ
yene konjo ejish yibarek yene balemuya
I really love your food and your very clean bless you
እስቲ ፍርፍር የሚወድ ነብሱ የሆነ reply yareg
Me
@@tsegaineshdewut6233 ወይእኔ ጫጩት ይሉኛል
Benatesh lalekes yeferfer neger ayewera weyi sedet😭😭😭😭😭
@@tsegaineshdewut6233 Me too
እኔ ከነባሌ ውስጣችን ነው በሻይ
እናመሰግናለን ውዴ እህቴ በርች ጎበዝ ልጅ
ደስ የሚል አሰራር
ዋው ሽሮዮ እኮ ለኢትዮጵያውያን ዶሮ ናት በርችልኝ እናትዬ
Arif arif temechteshignel yene balemuya!! ❤️ ❤️
አመሰግናለው ማርቲ
እድሜ ስጠኝ ሙያ ከጉረቤ አለ ያገሬ ሰው የምን የላስተማራችሁን አለ የይቱበሮችን እድሜ የርዚምልን እኛንም ያቆየን አገራችን ሰለም ያረግልን አሜን በሉ🙏🙏🙏
Ammmmin
አሜን አሜን አሜን እውነት ነዉ
መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎርቢቴ ነው እሚባለው ክክክክ ተርት አታበላሺ
ዋውውው
አደኛነው ደሞ ፈታ ያልሽ ነሽ እኔ እኮ እጀራ መሥሎኝ ሥጠብክ አዋረድሽኝ ብቻ ተመችቶኛል
ሀሀሀእኔምእንደዛነበርየጠበኩት
ዋዉ.በጣም.ሀሪፉአሠራረልነዉ
ሜልየ ባለሙያ በጣም እናመሰግናለን ከሙየሽ ይበልጥ ውበት የሚሰጥሽ የቃላት አጠቃቀምሽ እና በኢንጊሊዝኛ የልተበከለ ንጹህ እማርኛሽ ነው በርች የኔ ቆንጆ።
ፈርዶስዬ ስለተረዳሽኝ ከልብ አመሰግናለው ለልጆች ማሳየት የምፈልገው ከምግብ ስራ ባሻገር እሱንም ነው ሁለት ቋንቋ ደበላልቆ መናገር እውቀት አይደለም እኔ ለምሳሌ 4 ቋንቌ ተናጋሪ ነኝ ነገር ግን ልክ ቅኝ ግዛት እንደተገዛ ደባቄ ማውራት የለብኝም ቋንቋችንን ባህላችንን የማሳደግ የሁላችንም ግዴታ ነው
አወ ሜሊየ ልክ ነሽ እኔም እንደዛ ነው የማስበው ሀገራችን የስንት ቁዎንቁዎ እና ባህል ባለቤት ነች የኛ ችግር ነው እንጅ ። በይ በርች ውዴ ሰላምሽ ይብዛ!
L
እኔም የማደቅላት ነገር አንድ እሱ ነው. ተሳስታ አታሰገባም ሊላ ቋንቋ
ዋው ባለሞያ❤❤❤❤❤
ሜሊዬ ሞያሽ በትክክል የኢትዮጵያዊ ኩሩ ሴት ነው ❤
በጣም ጎበዝ በርቺ ውዴ ተባረኪ
ልዩነዉ ነገ እምኩረዋለዉ ኣሁን ኣፌን እንካን ዉሃ ሞላ ጎቦዝነሽ ከምር ኣንጠብቅሻለን ሁሌም
Gosh tebarekie
ዋው በርች🥰
ዋው
Wow bxame balemoya neshii berchii yena sate weyzero❤❤❤
ጎበዝ በርች እህቴ❤❤❤❤❤
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይሽ ዉይ እጅሽ ይባረክልኝ ሜልዬ ኡፍፍፍፍ ሽሮ ነፍሴ ነው።
ዋው አድሲነኝ ለቤቱ ምርጥ ባለሙያ በርች ።
እንኳን ደህና መጣሽ ተዋቡ
ዋዉ በጣም ያምራል🙏👍
ከሽሮ ምጣድ ጋ ጣእሙ በጣም ነው ሚለየው በጣም ፍርፍር ባይልም ሰርቸው አቃለሁ እና ይሔኛው ቲማቲም ስለሚኖረው እና ጥብስ ስለሚል ልዩ ጣእም አለው
How creative you are❤️ God bless you more and more 🙏
እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤
አሪፍነውእጅሽንይባርከው
ማሻአላህ አድስነኝለቤቱ ሽሮውስጥ. እጀራሳይገባነውደ. ዋው
እስቲ ልቅመሰው ዋው ሲያዩት ያምራል😘😘😘😘🙏🙏🙏
ቀምሰሽ መልሱን እንጠብቃለን ፍሬ
እናመስገናለ እህቴ ማር ሙያ ከአንች ልማር ነው በርችልኝ
ጎበዝነሽ❤
በጣም ይገርማል ሙያዉ
ማሻ አላህ
ሚሊየ ሰርተሽ ስትጨርሺ ያልውን የቅምሻ ግዜው በጣም ደስ ይላል የምጣድ ሽሮን እባክሽን አሳይን ተባረኪልኝ
It's midnight now and watching your video make me hungry. I can't wait to try it out tomorrow. Thank you for sharing! You are the best !
Same here
ዋው እጂሽን ይባርከው
ዉይ እንኳንም እሰከመጨረሻዉ አየሁት እኖኔማ እንጀራ ከተሸ የምፈረፍሬዉ መሰሎኝ ነበር
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል በርቺ።
ደስይላል
ቨምጣድ የሚጋገረውን ሽሮ ነው የማቀው በጣም አሪፍ ነው
As usual tantalising. Service with smile.
ከፍትፍቱ ፊቱ። thankyou sister. nice presentation
እደኔ የአገሩ ምግብ የናፈቀው ማነው
ዋው።
ይመችሽ ❤❤❤
ሙያ ታጥቦ ተከሽኖ ከመልካም አንደበት ጋ ነው የሰጠሽ እናመሰግንለን 🥰
@Khalid Amir yy
Mashiallah
ዋው ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ደሞ ቤተሰብ አርጌሻለው 👍👍👍
Andegna nesh ejsh ybarek.asgomejesgn.....
Wawww betam new Des milew anamesegnalen onjit
ተባረክ ለባሌየው ስራውት
i am going to have this for my lunch
ዋው ሞያ ያለው ሰው ውስጤ ነው በርቺ
ዋዉዉስያምር
ሽሮ ወጥ እንጂ ፍርፍር ሲባል በወሬ ካልሆነ በልቸም አይቸውም አላውቅም በጣም ያምራል ::መልክ ይስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት የተባለውን ምሳሌ ለምን እንዳሉት አሁን ገባኝ ::You are amazing thank you 🙏🏾
ትክክል እኔም አንድ ነገር ሉሙጥ ሽሮ ስባሊ ሰምች አላዉቅም ነባር
Wow Arifu naw barachii
በጣም ያምራል
ዋውውው❤❤❤
በጣም ደሰ ይላል በርቺ
እናመሰግናለን እውነትም ፈጥኖ ደራሽ ይሄንን ስፅፍ የምር ሰርቼው እያጣጣምን ነው ኩሽናሽ ኩሽናችን ስለሆነ ደስተኛ ነኝ። 10Q
ጎበዝ
ሜሉየ እጅሽ ይባረክ ደስ ትያለሽ
የቅምሻ ሰአት እያጠረ መጥትዋል ይጨመርልን! 💪 በ መፈክር ድምጽ አንብቢው ሜሊዬ
2013 ካቀድናቸው መርሀግብሮች አንዱ ጉርሻን ከመቼውም በበለጠ ማሳደግ ነው
@@Mellyspicetv ሜሉ እሄ የምርጫ ቅስቀሳ መሰለኝ😂😂
ማህደር አዎ እኔን ከመረጣችሁ ወንዝ ለሌለው ወንዝ እሰራለው አላልኩ እንጂ ክክክክክ
@@Mellyspicetv 😂 ካልሽ ግን ለእኔ ከነመርከቡ😂
@@mahiderhabetamu2525 😂😂😂
ሜሊ የምግብ አሰራርሽ ብቻ አይደለም ድምፅሸንም በጣም የምወድልሽ 1ኛ ነሽ👍💗❤💞🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አመሰግናለው አወትዬ
Good morning Meluye, thank you so much for sharing. God bless 🙏 you.Great day.
የሽሮ ገፌ ደስ ይላል በርቺ እህታችን
ጎበዝ ጀግናሤት ተባረኪ
Wowwwww betammmm yamerale Endazeh neber mabelate
Ejeshe yebarege
አሁን እሰራዋለሁ ጥሩ ይመሰለኛል
You know Mella is a culinary queen by just watching how she chops
የኔ ልዩ ብቻ ከስደት ለመለስ ሞያ ከአንቺ ተመራለሁ እሩዝ መቀቀል ነበር ሰራየ ለባሌ ባለሞያ እንደሆነ አደረግሽ የኔ ቅመም ነገር
ማሻኣላ❤❤❤❤❤❤❤
yene gobez, hulem harif nesh!!!!
ሽሮዬ አገሬ እያለሁ አማራኝ ኧረ ኡኡ ሽሮ የማላይበት ብዬ ነበር እዚህ ከመጣሁ ካማረኝ ከናፈቀኝ አንዱ ሽሮ ነው ትልቅ ምስጋና ላሳደገችን ሽሮዬ እናመሰግናለን ሜሉ ቆንጆ
እውነት ነው ክብር ለሽሮዬ
Very creative. Thank you for sharing
Wawww endezi alhtbekum nber
Wow bale muya nesh gobez
Wow it looks so cool!
Wow it is the best

ማሻአላህ አድስነኝለቤቱ
ሽሮውስጥ. እጀራሳይገባነውደ. ዋው
እስቲ ልቅመሰው ዋው ሲያዩት ያምራል😘😘😘😘🙏🙏🙏
ቀምሰሽ መልሱን እንጠብቃለን ፍሬ
እናመስገናለ እህቴ ማር ሙያ ከአንች ልማር ነው በርችልኝ
ጎበዝነሽ❤
በጣም ይገርማል ሙያዉ
ማሻ አላህ
ሚሊየ ሰርተሽ ስትጨርሺ ያልውን የቅምሻ ግዜው በጣም ደስ ይላል የምጣድ ሽሮን እባክሽን አሳይን ተባረኪልኝ
It's midnight now and watching your video make me hungry. I can't wait to try it out tomorrow. Thank you for sharing! You are the best !
Same here
ዋው እጂሽን ይባርከው
ዉይ እንኳንም እሰከመጨረሻዉ አየሁት እኖኔማ እንጀራ ከተሸ የምፈረፍሬዉ መሰሎኝ ነበር
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል በርቺ።
ደስይላል
ቨምጣድ የሚጋገረውን ሽሮ ነው የማቀው በጣም አሪፍ ነው
As usual tantalising. Service with smile.
ከፍትፍቱ ፊቱ። thankyou sister. nice presentation
እደኔ የአገሩ ምግብ
የናፈቀው ማነው
ዋው።
ይመችሽ ❤❤❤
ሙያ ታጥቦ ተከሽኖ ከመልካም አንደበት ጋ ነው የሰጠሽ እናመሰግንለን 🥰
@Khalid Amir yy
Mashiallah
ዋው ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ደሞ ቤተሰብ አርጌሻለው 👍👍👍
Andegna nesh ejsh ybarek.asgomejesgn.....
Wawww betam new Des milew anamesegnalen onjit
ተባረክ ለባሌየው ስራውት
i am going to have this for my lunch
ዋው ሞያ ያለው ሰው ውስጤ ነው በርቺ
ዋዉዉስያምር
ሽሮ ወጥ እንጂ ፍርፍር ሲባል በወሬ ካልሆነ በልቸም አይቸውም አላውቅም በጣም ያምራል ::መልክ ይስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት የተባለውን ምሳሌ ለምን እንዳሉት አሁን ገባኝ ::
You are amazing thank you 🙏🏾
ትክክል እኔም አንድ ነገር ሉሙጥ ሽሮ ስባሊ ሰምች አላዉቅም ነባር
Wow Arifu naw barachii
በጣም ያምራል
ዋውውው❤❤❤
በጣም ደሰ ይላል በርቺ
እናመሰግናለን እውነትም ፈጥኖ ደራሽ ይሄንን ስፅፍ የምር ሰርቼው እያጣጣምን ነው ኩሽናሽ ኩሽናችን ስለሆነ ደስተኛ ነኝ። 10Q
ጎበዝ
ሜሉየ እጅሽ ይባረክ ደስ ትያለሽ
የቅምሻ ሰአት እያጠረ መጥትዋል ይጨመርልን! 💪 በ መፈክር ድምጽ አንብቢው ሜሊዬ
2013 ካቀድናቸው መርሀግብሮች አንዱ ጉርሻን ከመቼውም በበለጠ ማሳደግ ነው
@@Mellyspicetv ሜሉ እሄ የምርጫ ቅስቀሳ መሰለኝ😂😂
ማህደር አዎ እኔን ከመረጣችሁ ወንዝ ለሌለው ወንዝ እሰራለው አላልኩ እንጂ ክክክክክ
@@Mellyspicetv 😂 ካልሽ ግን ለእኔ ከነመርከቡ😂
@@mahiderhabetamu2525 😂😂😂
ሜሊ የምግብ አሰራርሽ ብቻ አይደለም ድምፅሸንም በጣም የምወድልሽ 1ኛ ነሽ👍💗❤💞🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አመሰግናለው አወትዬ
Good morning Meluye, thank you so much for sharing. God bless 🙏 you.
Great day.