Ethiopian Music : Getish Mamo ጌትሽ ማሞ Tekebel 4 (ተቀበል አራት) - New Ethiopian Music 2018(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @fatiyaabanega9994
    @fatiyaabanega9994 4 года назад +11

    ይሄን ሙዚቃ ስሳም እንባዬ ነው ሚመጣው ኢትዮጵያ ዳስ ይላል 💚💛❤️🇪🇹

  • @negrachwwnedmagegn8297
    @negrachwwnedmagegn8297 6 лет назад +7

    ጌትሽ እና ባልደረቦችህን ዘራችሁን ያብዛው የኢትዮጵያ አምላክ አኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅ አሜን

  • @ayineyemetoreya8307
    @ayineyemetoreya8307 6 лет назад +22

    ጌትሽ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ በጣም ምርጥ ስራ ነው ተባረክ
    ውድ ያገሬ ልጆች መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻ይሁንላቹ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 6 лет назад +1

    ኡፍፍፍፍ ዋው የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ነው ሁሉን አቀፍ ኢትዮጵያዊ መልክ ሁሉን ያካተተ ተባረክ እንዲህ በዘፈንም አንድነት ይሰበካል በርታ ምርጥ ስራ ነው።
    በተጨማሪ አድማቂው ተቀበል የሚለው ሰውዬ ስራህን እንዲጣፍጥ አድርጐልሀል በርቱ

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ

    ውድ ኢትዪጽያን እንኳን እደረሳችሁ ለእዲሱ እመት ጌትሽ ማሞ ቆንጆ ሙዚቃ ነው ናመስግናለን ወንድማችን

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 6 лет назад +60

    ጌትሸ ምንም ቃል የለኝም 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ እግዚአብሔር እትዮጵያን ይበረከት መጭ ዘመን የከፈተ ይሁን

    • @aaoaaoao357
      @aaoaaoao357 6 лет назад +3

      በጣምነውድስየሚለው ዋውውውውውው

    • @fromgojjam2253
      @fromgojjam2253 6 лет назад +1

      Amien, Amien, Amien Mimiye Konjo

    • @SaraSara-vq1kf
      @SaraSara-vq1kf 6 лет назад

      Waw sewdelt eko demtsun yemchek

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 5 лет назад +1

      ዋውዋውዋ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💛💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @የተሰጠንንብናቅየጎደለንየ

    ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሀገር ውስጥም ውጪም ያላችሁ እንኳን ለአዲሡ አመት አደረሳችሁ,ዘመኑን ፍቅርና ሰላም የተሞላበት ያርግልን ፡፡፡፡፡፡፡ጌትሽ ዘፈኖችህ በጣም ምችት ነው የሚሉት በተለይ ተቀበል አንድ ውስጤ ነው ፣በርታ

    • @malicamohamed4737
      @malicamohamed4737 6 лет назад +5

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @mesikonjo5965
      @mesikonjo5965 6 лет назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @atayacell3228
      @atayacell3228 6 лет назад +1

      ጌትሽየ ስወድህ

    • @የተሰጠንንብናቅየጎደለንየ
      @የተሰጠንንብናቅየጎደለንየ 6 лет назад +1

      እኔም ስወደው

    • @wela9279
      @wela9279 6 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ሰርተን ይምንለውጥበት። ይሁንልን አሜን♥♥ አዲሱ 2011 የፍቅር ያድርግልን

  • @arsimamareyamamlge7039
    @arsimamareyamamlge7039 6 лет назад +10

    ጌትሽ ምርጥ ስራ ዘፈኖችህ ሁሉ ፍቅር አንድነት በጣም ደስ ይላም 2011 ደግሞ የስላም የጤና የድርግልን ለሁላችሁም ♥♥♥

  • @ቻይናየአያቴልጅ
    @ቻይናየአያቴልጅ 6 лет назад +1

    Wow ጌትሽ እድሜክ ይርዘምልን አቦ ሰላሙን ያብዛል አንጀቴን ነው ያራስከው ኢትዮጲያዬ ለዘላለም ኑሪ miss u

  • @semagnsisay2708
    @semagnsisay2708 6 лет назад +1

    ጌትሽ ላተምእድሜናፀጋእመኛለሁ በናተጥረትነው እዚየተደረሰው እግዚአብሔር የኢትዮጵያስም እዲከፍስላደረካት አምላኳ ይጠብቅህ እናመሰግናለን፡፡

  • @መታመንለራስነው-ኈ7ነ
    @መታመንለራስነው-ኈ7ነ 6 лет назад +36

    ህህህህህህምምምምምም እንዴት አባቱ ልብ አርስ ስራ ነው 👌👌ጌትሽዬ በርታ ካንተ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን 😉😍 ሁሌም በምሰራቸው ስራዎች የምታስገባት ባንዲራ እንዴት እንደምታምር እኮ 💚💛❤️ ይች ነች የኢትዮጵያ መገለጫ 💚💛❤️

  • @selamwalelign9865
    @selamwalelign9865 6 лет назад +10

    ጌትሽ ውስጤ ነህ በርታልን ወንድም አሪፍ ስራ ነው ደግሞ ድምጽ ሆድ ያስብሳል ሁሌም live you. Ethiopia

  • @DT-ck9qo
    @DT-ck9qo 6 лет назад +5

    This what Ethiopian need ...preaching Ethiopian unity...in every direction....not one race ....nice music

  • @alem6447
    @alem6447 4 года назад +1

    ዋው እጅግ ልብ የሚነካ ሙዚቃ ነው ጌትሽ ልክ ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት እንባዬን አፈሰሰው ውድዋ ሃገሬ ኢትዮጵያ ሰላም ሁሌም ይብዛልሽ ወገኔን ሰላም ፍቅር አድርግልኝ አምላኬ

  • @kashin6000
    @kashin6000 4 года назад

    ጊትሽዬ ስላገርክ ያለክ ክብር በጣም ደስ ይላል እውነት በጣም አድናቂ ነኝ ብዙን ግዜ ስለሀገርክ ስለምትዘፍን

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 6 лет назад +4

    Thanks ማንነታችሁ ስላሳወቃችሁን እድሜ ይስጠን እስኪ እናያለን ችሎ መኖር አድሎናል ጌታ !!

  • @selamnekulu1731
    @selamnekulu1731 6 лет назад +19

    Omg this song makes me cry when he mentioned Asmera aba shawel love it 😍🇪🇷❤️🇪🇹

    • @Haile-mt5wk
      @Haile-mt5wk 5 лет назад +1

      Me too 🤩😪 one love to all of us xx

    • @የጐንደርሰው
      @የጐንደርሰው 5 лет назад

      ሽንታም! ከማኸ ዝበለ ኤርትራዊ የብልናን ! ህግደፍ ኢኺ መስለኒ

    • @samh2778
      @samh2778 5 лет назад +1

      @ Yegonder sew
      Nisika kea Agame Weyane eka mesleni - wedizom resahat hangol.

    • @binawiafqari
      @binawiafqari 2 года назад

      @@የጐንደርሰው yegeder sew ktbil zey haferka diqala etay koyna eya ktehafr nsa degal we are proud to be Eritrea 🇪🇷 hgdef hawna teqewami hawna 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ሚስጥረጊዮናዊት
    @ሚስጥረጊዮናዊት 6 лет назад +4

    ዋው ደመቀ ጀግናዬ💗💗💗💗የካሳ ልጅ ነው ጀግንነት ከአባቱ ነው ታማኝዬ💖💖💖💖

  • @seifuhaile
    @seifuhaile 6 лет назад +1

    ጌትሽ የምርጦች ምርጥ ዘፋኝ ሁሉም ዘፈንህ ተዋጥቶልሃል ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ አነተንም የስራ ባልደረቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @biniseifu3085
    @biniseifu3085 6 лет назад +1

    እንደዚህ ጀግና ሲወደስ መስማት እንደት ደስ ይላል በርቱልን አቦ ፡፡

  • @tinsayetesfaye8267
    @tinsayetesfaye8267 6 лет назад +4

    እንኳን አደረሳቹ ለመላው ለኢትዮጲያ ሕዝብ
    ዘመኑ የሰላም የደስታ የመደመር የፍቅር የመተሳሰብ ይኡንልን ጌትሽ ምርጥ ሰው ሰላምክን አብዝቶ ይሥጥክ

  • @user-Eth
    @user-Eth 5 лет назад +4

    አገሩን፡ የወደደው፡ ያስታውቃል: ጊቱሽ፡ አንደኛ፡ ነህ!🇪🇹💕

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 6 лет назад +18

    የኔ ምርጥ አደኛ እኮ ነህ ሁሌም ምርጥ ስራ ነው ይዘህ ከች የምትለው ታማኝ የኛ አንበሳ ሰላም ግባልን
    2011 ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነት ይሁንልን በ አብይ ለመጀመሪያ ጊዜ አድስ አመትን ልናከብር 10 ቀን ቀረን ተመስገን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይባርክልን

    • @zewedefekade8949
      @zewedefekade8949 6 лет назад +1

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ እሜን መጨረሻውን ያሳምርልን እግዚአብሔር ደጉን እንጂ ክፉን ያርቅልን !!! 🙏

  • @enatemoges3189
    @enatemoges3189 6 лет назад

    አመሰግናለሁ ጌትሽ በጣም የሚያምር ዘፈን ነው ወቅቱንና እውነቱን ተናጋሪ

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 4 года назад +1

    መልካም የፍቅረር የአብሮነት አስተማሬ የጥብ ሰዉ ነህ ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 лет назад +305

    ኢትዮጵያዊነትን የሚያሳይ ከምርጥ ክሊፕ ጋ ዋው ጌትሽዬ❤👌
    መጭውን አድስ ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን🌻

  • @asmarina1123
    @asmarina1123 6 лет назад +17

    እንኮን ለዚህ የነጻነት ቀን አደረሳችሁ የተከበራችሁ ኢትዬጵያውያን love you from 🇪🇷

  • @youalesh1
    @youalesh1 6 лет назад +7

    a singer who knows what is right to his beloved country. keep up the good work!!!

  • @user-oz9tu6iu6t
    @user-oz9tu6iu6t 6 лет назад

    ዋዉ ደግሜ ደግሜ ብሰማዉ እማይሰለች ምንግዜም ተዉዳጅ የኢቶጽያ ፈርጥ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 6 лет назад

    ዋው ዋው ዋው በቃ ላዴና ለመጨርሻ ጊዜ
    ዘፈን ትዘፈነ 210 ትክክለኛ ዘፈን።

  • @ayenachewmeserat1128
    @ayenachewmeserat1128 6 лет назад +16

    የነብሮን ስም ማስገባትህ በጣም በጣም ከልብ እናመሰግናለን ለእናት ሀገሩ ስል የተሰዋ ጀግና ነውና💚💛❤❗

  • @guettaguetta613
    @guettaguetta613 6 лет назад +8

    ዋው በጣም ደስ ይላል ጌትሽ በርታ ፈጣሪ ሀገራችን በምህረቱ ይጠብቅልን

  • @mengeshaweldeegzina4454
    @mengeshaweldeegzina4454 6 лет назад +4

    ዘመን የማይሻገር ጊዚያዊ ስሜት የተቀላቀለበት ዘፈን ሆነብኝ ቁጥር 1,2 በተሰማበት ይህንን መስማት አይመጥንም ተቀበል ከሰማህ።

    • @edengito6126
      @edengito6126 5 лет назад

      Mengesha Weldeegzina 👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 2 года назад +2

    This a perfect unifying song!!!Love u so much!!!

  • @ከረሚላከንፍር
    @ከረሚላከንፍር 6 лет назад

    እንደ ሰው እንዳገረ የጒደለን የለም ውይ በሰመመን ልሞት ነው ውይ ሀገሬ ፍቅረ ኖረዋል የናፍቃት ተመስገን ጌትሽዬ በሰመመን ልምት ነው ተቀበል የሚለው ሰውዬ በጣም ለሙዜቃው አንደኛ ነው ጒደኞቺ እንክዋን አደረሳችው ውዶቺ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 лет назад +4

    Wow 👌👌👌👌አንደኛ ጌትሽ መልካም አድስ አመት ይሁንልን በፍቅር የምንቀበለሁ ይሁንልን ስቃይ በቃቹ በለን በአድስ አመት የተሰደድነዉም ለአገራችን ያብቃን 😚😚😚❤❤

    • @tigtig8147
      @tigtig8147 6 лет назад

      Egzaber amlak hegerachnn ytebkln hulachn and nen yeselam yefkr anet yhun andegn mrt muzika kbr lamebete

  • @neymalove1668
    @neymalove1668 6 лет назад +8

    Unlike ምታደርጉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ? እጃችሁ ይቆረጥ ጌትሽ የኔ አንደኛ 💚💛💖

    • @alexanderthegreat5249
      @alexanderthegreat5249 3 года назад +1

      አንዚህ ሁለት ነጥብ ስድስት ዲስ ላይክ ያረጉ ስይጣኖች ጁንታዎች ናችወ አንሱን ኣታስቡ ኮርና ጠርጎ ይ ወስዳቸዋል በቤታቸው ኣድራሽ አያንክ ዋካ በራችውን አንዚህ የስው ደም መጠታት የለመዱ ናችው ግን ፍርዱ ካላይ ሰላመጣ ረፍዶባቸዋል ባድራሻቸው ኮርና ታዞላቸዋል ኧታስብ

  • @hananwellyawa2861
    @hananwellyawa2861 6 лет назад +11

    በመላው አለም የምትገኙ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለአድሡ አመት በሠላም አደረሣችሁ አድሡ አመት የሠላምና የፍቅር ያድርግልን ጌትሸ ሙዚቃወችህ ውሥጤ ናቸው

  • @AbcAbc-xe3qp
    @AbcAbc-xe3qp 6 лет назад +1

    ጌትሽ የፍቅር ዘማሪ እዙህ ኮመንት ላይ ብዙ የተናደዱ አሉ እና በዛውም አጸልይላቸው ቢያማቸው እዳው ለእኛው ነው እናም ጌትሽዬ በጣም ደስ ሚል አገላለጽ ነው የኛ ጀግና ።

  • @rahmatmoha8331
    @rahmatmoha8331 6 лет назад +1

    ጌትሺ በጣም የማደንቅህ የማከብርህስው ነህ ስራወች ሁሉ ሀሪፍ ናቸው በርታ

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 лет назад +25

    ጌትሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ መጭው ዘመን የሰላም የፍቅር ችግር የማንሰማበት ዘመን ያርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💪

  • @tgtgdestaw5015
    @tgtgdestaw5015 6 лет назад +4

    ልዩ ዜማና ግጥም ኢትዮጵያየ እማማ ኑሪ እደተከበርሽ!!!! የጠላሽ ይጠላ።

  • @Meliniy02
    @Meliniy02 6 лет назад +34

    እሰይ እንደው እልልልልልልልል በሀገሬ እልልታ አቀለጥኩት ቤቴን ምን ላርግክ የኔ ጀግና የኔ ንጉስ ጌትሽዬ ፈጣሪ ይጠብቅክ መጀመርያ እዚህ እንድንደርስ ላደረገን ጌታ ክብር ምስጋና ይግባው🙏🏻ክብር ለዶ/ር አብይ ይሁንና ምስጋናውንም እንስጠው ባጠቃላይ ለቲም ለማ እናመሰግናለን❤️ታማኝዬ ነገ ወደ ሀገር ትገባለክ ሰላም ግባልን😍አንድ ሀገር አንድ ህዝብ አንድ ኢትዮጵያው💚💛❤️ከቀን ጅቦች ይጠብቅቅ ጌትሽዬ ዘረኝነት ይውደም...

  • @የማርያምልጅነኝ-ጸ1ቈ

    የዚህ፡ሁሉ ውጤት ጀግናው፡
    የኮሌነር ደመቀ ውጤት ነው፡
    እዲሁም የቄሮ፡ እና የፋኖ፡ውጤት ነው
    እግዚአብር ይመስገን እሂን በማየታችን

  • @hanaawubesht5923
    @hanaawubesht5923 6 лет назад +1

    ጌትሽ በጣም ደስስስስስ የሚል ስራ ነዉ በርታልን ጎበዝ የጥበብ ሰዉ.!!!

  • @nahiyahamudan4116
    @nahiyahamudan4116 4 года назад +5

    Am a Ugandan but I love Ethiopian music so much,I really enjoy even it I don't know the meaning

    • @abditube5522
      @abditube5522 4 года назад

      Why you laying you not Ethiopian ?

    • @nahiyahamudan4116
      @nahiyahamudan4116 4 года назад

      @@abditube5522 and who told u that am Ethiopian??

  • @jesusisgod3408
    @jesusisgod3408 6 лет назад +6

    Asmaras wala ane mara nafikaya alaku🇪🇷❤🇪🇹 Nice Song one love⚘

  • @deeplisteningnature
    @deeplisteningnature 6 лет назад +17

    ጌትሽ አሪፍ ስራ ነው ቁ5 እንጠብቃልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤️❤️❤️❤️

  • @የአዳማዋዱርዬ
    @የአዳማዋዱርዬ 6 лет назад +1

    ጌትሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ልዩ ና ተወዳጅ ስራ ተቀበል ቁጥር 4 ምርጥ ስራ ነው በተጨማሪ ሌሎቹንም ብሄር ጨምር በቀጣዩ ስራ

  • @የቅድስትአርሴማልጅነኝ

    ጌትሽዬ ምርጥ ሰው አሪፍ ስራ ነው ኑርልን ገና ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @jesusiscomingsoon6273
    @jesusiscomingsoon6273 6 лет назад +4

    Proud to be pure Ethiopian☝️Keep up the good work #Getish! Love this song❤️❤️❤️

    • @allis.2239
      @allis.2239 2 года назад

      Can you plz translate I'm curious 😅

  • @fikerkassahun9534
    @fikerkassahun9534 6 лет назад +7

    I love this song good expressed by adorable singer getish mamo thank u so much

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 6 лет назад +234

    ደመቀ ሀገሩ ገዱ ቢቀናቸው
    የለማ ሆነና አብይ ጉዳያቸው
    ዋው ገራሚ ግጥም አቤት ሲጥም

    • @tesfuasefa4800
      @tesfuasefa4800 6 лет назад +4

      ደመቀ ሀገሩ ገዱ ቢቀናቸው
      የለማ ሆነና አቢይ ጉዳያቸው
      ዋው ገራሚ ግጥም አቤት ሲጥም

    • @MrMashtiani
      @MrMashtiani 6 лет назад +1

      ወወወወወወወ

    • @hbvbbbb2310
      @hbvbbbb2310 6 лет назад +1

      Ymeche abo

    • @Desum1221
      @Desum1221 6 лет назад

      Kante endezh yewerede zefen althebkm.

    • @alimahaccalu3670
      @alimahaccalu3670 6 лет назад +2

      D

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 6 лет назад

    ጌትሽ ድምፅህ ያምራል በርታ በነካጅህ የሥኡዲ ከርታቶች ብትልልኝ እኛ ሥደተኞቹ ነን የቀረነው ብዬ ነው እውነት ያምራል ውድድድድድድ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @getnetalemu9069
    @getnetalemu9069 6 лет назад

    ጌትሽ ዘፈኖችህ በጣም ምችት ነው የሚሉት በርታ
    309

  • @ሰላምለኢትዮጵያሀገሬ
    @ሰላምለኢትዮጵያሀገሬ 6 лет назад +31

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    ጌትሽ ተባረክ ።

    • @habitiku3146
      @habitiku3146 6 лет назад

      በጣም ጥሩ ነው ጌትሺ እናመሰግናል

  • @haile_michael
    @haile_michael 6 лет назад +4

    እንደ ዘመን ድራማ እኮ tekebel 123 satadersew atikerem lemanignawum i like it 💚💛❤️

  • @MONKE_iguess
    @MONKE_iguess 3 года назад +24

    God bless the land of origins Ethiopia and let the Horn of Africa live in peace and prosperity 🙏🏾🙏🏽🙏🏿🇪🇹 🇪🇷🇸🇴🇩🇯

  • @mensurmereja
    @mensurmereja 5 лет назад

    ጌትሽ.....በጣም ደስ የሚል ዘፈን!!! ደጋግሜ ሁሌም ስሰማው ውስጤ በደስታ ይሞላል

  • @Sarasarasar9
    @Sarasarasar9 10 месяцев назад

    ጌትሽዬ ምርጥ ስራ ነው ፈጠሪ ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጽያዊ

  • @hdbbsbs9761
    @hdbbsbs9761 6 лет назад +7

    አንጀት አርስ ምርጥ ስራ ስራወችህ ሁሌም ምርጥ ናቸው በርታ

  • @ga3864
    @ga3864 6 лет назад +4

    ዋው የሚገርም ነው ውድድድ አኢትዮጲያዊነትን አደመቁት ሃገሩን አነቃቃችሁት ይመቻችሁ!!!!

  • @munalove6493
    @munalove6493 6 лет назад +4

    ጌትሽዬ ብችል እኔ ላተ ብዘፍንልህ ደስይለኝ ነበር ከልቤነው የምወድህ ጀግናዬ♥።

  • @workeketem6692
    @workeketem6692 5 лет назад

    ጌትሽ እኳን በሠላም መጣክ ሥጠብቅክ ነበረ ባልከው መሠረት ምርጥ ሥራ በርታልን !!

  • @makking5063
    @makking5063 6 лет назад

    እኛ የጎደለን ነገር.... ስወድህ እኮ ጌቲሺ በርታ ልኝ ----ቄሮ... ፋኖ..ዘርማ...ለአንድ ኢትዮ

  • @yonaswegayehu3814
    @yonaswegayehu3814 6 лет назад +8

    happey new year for all ethiopians!!!!! let us celebrate the new year together please all of you come to mother land!!!!! love you my people!!!!

  • @ንጉሤአድነዉመኛ
    @ንጉሤአድነዉመኛ 5 лет назад +50

    ዘራኝነት ይዉደም እትዮጵያዊነት ይለምለም ፋጠር አገራችን ይበርክ

  • @etsegenetdessale5577
    @etsegenetdessale5577 6 лет назад +31

    ኢትዮጲያዊነቴ ኩራቴ ነው 💪i proud of my self!! 💚💛❤

  • @hiwotmengistu1439
    @hiwotmengistu1439 6 лет назад

    ጌትሽዬ አበሳ በርታ በጣም አሪፍ ነው አሁንስ በኢትዮጵያናዊነቴ ኮራው ስንፍቀር በጣም ነው ለካ ምናምርው እግዚአብሔር ያፅናልን

  • @Inetmsfin
    @Inetmsfin 6 лет назад

    ሃገሬ እማማ ኢትዮጵያ ክፉ አይንካሽ ጌትሽ thank u so much

  • @asteryosef4030
    @asteryosef4030 6 лет назад +8

    ጌትሽ ማሞ በጣም የማደንቅህ ዘፋኝ ነህ የትግራይ ህዝብንም ግጥምህ ውስጥ ማካተት ነበረብህ ዘፈኑ የበለጠ ፍትሐዊ እንዲሆንልህ

    • @najathasan9302
      @najathasan9302 6 лет назад

      Enata sela ega zifnachu tawkalchu lza new egam zirga yehunew eshe sis

    • @asteryosef4030
      @asteryosef4030 6 лет назад

      @@najathasan9302 እኔ የአማራ ልጅ ነኝ ዘርኝነት ይጥፋ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም

    • @Mike-ci5io
      @Mike-ci5io 6 лет назад

      Tigray min aregu lezi witet

    • @milliwalker8471
      @milliwalker8471 6 лет назад

      Aster yosef bezih wekeba anteram

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 6 лет назад +10

    አስመራቺን ስለአየሆት በጣም ደስ አለኝ ፡ ጌትሻ በጣም ድንቅ ስራ ዋው

  • @tesfay8776
    @tesfay8776 6 лет назад +4

    Always i love you Getsh , form Eritrean br

  • @ሁቢ
    @ሁቢ 6 лет назад

    ዋው ለ3ተኛ ጊዜ ሰማሁት ኡፍፍፍፍፍፍፍ ደስስስ ይላል

  • @arsemaalemayehu9422
    @arsemaalemayehu9422 6 лет назад +1

    ጀግና ቄሮ፤ፋኖ፤ዘርማ ፤እልልልልልልለልልለል ኮረኔል ደመቀ የህወሀትን ደህንነቶች የረፈረፈ ጀግና ነው ክብር ይገባዋል፡፡

    • @adikagm3757
      @adikagm3757 6 лет назад

      ጀግና ኦሮሞ በፍፁም የጡት ቆራጭ ሚኒሊክ የሸሌዋን ጣይቱን ሀዉልት ፊንፊኔ ላይ አይተከልም የሚሊሊክ ሰፋሪ ወደአገሩ።

  • @እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን

    ምን አባቴ ላርግክ ምርጥ ስራ 💚💛❤

  • @senduwashiune4037
    @senduwashiune4037 6 лет назад +34

    ሁሌም 1ኛዬ ጌትሽዬ

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 4 года назад +3

    I loved it 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @drsami762
    @drsami762 6 лет назад +2

    እ.በጣም ገራሚ መልእክት ነው !!
    ለኔ አሪፍ ነው ተመችቶኛል!!

  • @bahaylugebrmarim9719
    @bahaylugebrmarim9719 4 года назад +1

    I just don't understand who dislike this Music comin man you guys not ethiopian:: i love it my country long live ethiopian ethiopian ethiopian ethiopian!!!

  • @ኒኔኒኔ
    @ኒኔኒኔ 6 лет назад +8

    Wow yimarale getish mamo 1dega egzabehari Ethiopia yebarkate bahilachine eko edat abatu new yimeyamiru kelibu wow new berta

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 5 лет назад +3

    this music Can go far generation after generation it is just like book and history Teller beautiful will Dan my brother💚💛❤🌺🌺🌴🌴🌳🌳🌷🌷😘😘

  • @mickeydi
    @mickeydi 6 лет назад +25

    💚💛❤God Bless Ethiopia & her children!💚💛❤

  • @ttetesemma3540
    @ttetesemma3540 6 лет назад +1

    ምርጥ የኢትጵያ ልጅ አንዲት ኢትዮጵያ ከሚሉ የተደመርክ ምኞትህ ሊሳካ ነው መሰለኝ አብሮ ያሳካልን ጌትሽየ ረጅም እድሜና ጤና ላንተ ላጃቢዎችህ እንዲሁም ለቤተሰቦችህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ

  • @htwy52
    @htwy52 8 месяцев назад +1

    ጌትሽ መስሎን ነበር። መርጠን መብላት እንደምናውቅበት መርጠን መብለት መስማት ስለምንችል። አንፍሰነም አንጓለንም ፡ ምርቱን ከክርቱ እንለየዋለን ! ፋኖ ለናቱ!!!!ፋኖ ለሀገሩ!!!!

  • @meriyeabatuwalij3483
    @meriyeabatuwalij3483 6 лет назад +4

    Fano medenew. ....keros sew bela geja gala new. ....geteshi yene wed😘😘😘😘😘

  • @oldiesmusic1816
    @oldiesmusic1816 6 лет назад +4

    Wow amazing good job bro 💚💛❤

  • @tedrosweek3932
    @tedrosweek3932 6 лет назад +14

    oofffffffffffffffffffffffffffffffffff እልልል እናት ሀግሬ ገናም ቀን ይወጣልሻል እግዚአብሔር ይመስገን ህዝቤ እንዲ ተዋዶ ማየት ከምንም በላይ ደስታዬ ነው. ለካ ያጣናው ፍቅር ነበር. ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ:::::

  • @helenkebede5756
    @helenkebede5756 6 лет назад

    Wow የሁሉም ጀግኖች ስም አለ እናመሰግናለን ጌትሽ

  • @teand5856
    @teand5856 6 лет назад

    ጌትሽ ምርጥ ጀግና ድሮም ልክልካቸው እየነገርክል ያመቱ ምርጥ ነህ ለኔ ልፋትህ ሁሉ ሰመረ እግዛብሄር ይመስገን ውውውውውውውድድድድድድድድ አሁንም በርቱ እጅ መስጠት የለም ወደፊት እጅ

  • @oldiesmusic1816
    @oldiesmusic1816 6 лет назад +11

    Happy new year all Ethiopian getish you the best

  • @hayatmouhammad1393
    @hayatmouhammad1393 6 лет назад +4

    ለምላው ያገሬልጆች ባገርም በውጭም ይላችሁ እንኳን አደረሳችሁ

  • @hailehaile5009
    @hailehaile5009 6 лет назад +5

    Very nice music!!❤❤ I'm proud of you keep it up.

  • @enatshow5911
    @enatshow5911 4 года назад +1

    ኢትዮጵያያ ለዘላለም ትኑር ይህም ያልፋል የምንወቃቀስበት ቀን ይመጣል

  • @fisehagetachew9240
    @fisehagetachew9240 6 лет назад +1

    እንኳን ለአዲሡ አመት አደረሳችሁ,ዘመኑን ፍቅርና ሰላም የተሞላበት ያርግልን !!!!!!!!

  • @kidisttigabe5494
    @kidisttigabe5494 6 лет назад +4

    በጥናት እና በርጋታ የተሰሪ ስሪ ምርጥ

  • @አማራነኝየአፄዎችፍቅርወለ

    ሙዚቃ አልወድም ግን ይህ ሙዚቃ የሰው ፍቅር ገፅታ አለው የጀግናዎቹ ስም በሙሉ ተጠርቷል ደስ ይላል እኩል ማየት

    • @kamelhassan6734
      @kamelhassan6734 5 лет назад

      አማራ ነኝ የአፄዎች ፍቅር ወለተ ሥላሤ

  • @anesk1019
    @anesk1019 6 лет назад +10

    WOW GETISH GREAT JOBየኢትዮጲያ ልጆች ተሰበሰቡ ታሪክ ይሰራሉ

  • @waqsiyangatu6308
    @waqsiyangatu6308 4 года назад

    ነቀርሳውና ብጉንጁ የሌለበት የኢትዮጵያ ባንዲራችን እንዴት ደስ ይላል ።

  • @beshahsolomon5950
    @beshahsolomon5950 6 лет назад

    netsu Ethiopiawinet yetemolabet ...betam desssss yemil ...tnx Getish....