Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህ ዘፈን አባቴን ያስታውሰኛል የእናቴ ስም ዝናሽ ስለነበር እናቴ ስትከፍ ይህን ዘፈን እየዘፈነ ያስቃት ነበር አባቴ ነብስህን በገነት ያኑርልኝ የኔ ተናፋቂ 😭😭😭😭
ነብስይማር እህት ጆነትን ይወፍቃቸው ለሌሎች ቤትሰቦችሽ እድሜናጤና ይስጥል ሽ
አሜን
Nebesachewen be genete yanurelish Enat Aizosh Fetar mewedewen,new,miwesedew
@@fatimaalmuhairi2668 አሜን
AIZOSH ENAT
እናቴ ይህን ዘፈን ትወደው ነበር እናቴ ነብስሽን ይማርሽ ወንድሜ ነብስህን ይማረው❤❤❤❤❤❤❤❤
ነብስ ይማር
አይዞን
I'm sorry 🙏
Eishe
ይሄ ዘፈን ብዙ ነገር ያስታውሰኛል አባቴ ሶስት ፍየሎች ነበሩት ና አንዱን ፍየል ለኔ ሰቶኝ ተንከባክበሽ አሳድጊው ብሎኝ ፍየሉ ዱር ይዤው ሄጄ ሳር እየበላ ቁልቋል ልቀጥፍ ጫካውስጥ ገብቼ ፍየሉ ጠፍቶብኝ እያለቀስኩኝ እሱን ስፈልግ ከለሊቱ 5 ሰአት ተፈልጌ የተገኘውበትን ቀን ጠዋት አባቴ እሬዲዮ ሲከፍት ይሄ ዘፈን ነበር እና ለፍየሌ ጋበዝኩት አይ ልጅነት በኛ ጊዜ እኮ አይደለም የሰው መጥፋት የእንስሳ መጥፋትም ያስለቅሰን ነበር አይ ደጉ ጊዜ
በጣም ማማየ እኔም እዳች ትዝታለኝ አልጅነት ያለሥኩት ለቅሣ
@@demospaewe2888 😘😘😘😘😘💖
😃😃😃😃😃
ማር
@@OmarMohamed-qz6xu ወዬ
ከሆነች ልጅ ፍቅር ይዞኝ መንገሩ ከበደኝ አስኪ በላይክ አበረታቱኝ 🙏
Atarefed wendme negerat
አሁንስ ነገርካት
😂😂😂
ወንድሜ በጣም ይወደው ነበር እሂን ሰሰማ እንባየ ይመጣል ወንድሜ አሁን በሂወት የለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Aeyizoshi mamaye 😭😭😭😭😭
አይዞሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ
አይዞሽ የኔቆጆ
አይዞሽ አረእደዉም ሙዜቀዉ ሆድ ያስብሳል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኮን ትውስታንሮት💔💔💔💔💔😘😘
ወይኔ ትዝታ ተማሪ ሁኖ ማፍቀር,ምን ያክል ከባድ ነበር ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን አሁን የቤቢ አባት እና እናት ሁነናል
LmagW
Des yilal
Meshalah
ታድላቹ
ይህንን ዘፈን የማውቀው ትምርት ቤት እያለሁ ህፃን ሆኜ በረፍት ሰአት ይለቀቅ ነበር አቤት ተማሪወቹ እያዩኝ መምሮቹ ተሠብስበው እኔ ዝም ብየ እጨፍር ነበር አይ ልጅነት
የዘፍኑ ባለቤት ተስፋየ ወርቅነህ ነው
@@wondmayele9886 ,
@@wondmayele9886tabda
የተስፋየ ወርቅነህ ዘፈን ነው :ስሙን ሳትጠቅስ በመዝፈንህ ያናድዳል:ወንጀለኛም ነህ።ተስፋየ ነብስህን በገነት ያኑረው የልጅነት ትዝታየ 😢
ተስፋዬ ወርቅነህ ነብስህን ይማረው😭😭😭😭😭ያንተን ዘፈን ሰምቸም አልጠግበውበአስራዎቹ እድሜ እያለሁ ብዙ ነበር ማዳምጠው
Ewnet bel esti
በጣም ነው የምወደው ይህንን ዘፈን
ይህ ዘፈን የትምርትቤት ላይፈን ትዘያስብኛል ❤
አይ ፍቅር ድሮ ቀረ... የልጅነት ፍቅር ደስ ይል ነበር ግን ማንም ከሚወደው ሰው ጋር አይሆንም
በጣም
አባባል ነው
ትክክል
አይዞሽ አሁንስ ፍቅረኛ አገኘሽ
LOVE & MEMORIES R 4EVER ♾️MOMENTS R SECONDS..
ይህሙዚቃ አብራኝ የምትማር ለነበረቹ በለጋእድሜዋ ላጣኋት ሰናይት ታጠቅ ይሁን 😢😢😢😢
ይህንን ዘፋን ስሳማ ያትምህርት ቤት ጓዳኛዬ ትዝ ትለኛለች አለገኛት ነገር ትናፍቃኛለች😢😢😢😢
እኔም ተማሪ እያለው አንዱን አፍቅሬ 7ተኛ ክፍል እዳለም ዋጫነው የደጋገምኩት የትምሩ ቤት ፍቅር ይለያል ስላቹ በምክንያት ነው እስኪ ማነው ልክ እደኔ የትምሩ ቤት ፎቃ ያለበት 👉👍
🤗🤗🤗🤗🤗😭😭😭😭😭
Me
በጣም😢
እኔም እሱ ተማረ ነበረ እኔ የሌላ አገረ የኒፈረቲ ተማረ ነበረኩ ባጋጣሚ ተጣልተን ጋብዞኝ ነበረ አሁን ግን እሱ አግቦተ ወልዶል እኔ ግን እስካሁን አላገባሁ እሱን እያስታወስኩ
@@medinamohammed8042 Ere agbi wede yemtrshew eko setagebi setwelje new edeme komo aytebkem hulum lay yemiderse new
ትዝታዬ ተቀሰቀሰ እኔ የ6ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ነበር ፍቅር የያዘኝ ሁለታችንም ተነቃቅተን ነበር ግን ለመነጋገር ተፈራራን 7ኛ ክፍል ስንገባ ጓደኞቹ ገፋፍተው እንዲነግረኝ አረጉ እኔም ተቀበልኩ ግን የሆነ ሰአት ላይ ሳንግባባ ቀረን በዝምታ ብዙ ተጨቃጨቅን በጊዜ ሂደትም ከ8 ወር በኋላ ተገናኘን በጣም ከባድ ጊዜ ነበር ብቻ ሳንፈልግ እናቁም ተባባልን ግን አሁንም እኔ እወደዋለሁ አሁን በጣም ተቀይረናል አድገናል
እኔየም ገጥሞኝ ነበር
ከሚወዱት እና ከሚያፈቅሩት ጋር እድንናር ህይወት አትፈቅድም😭
Asmesay
@@belayatrateraeye942 wetam
@@yohan7782 gezheba
ከሚወዱትእናከሚያፈቅሩትንንንንኝ💛💛💛💛💛💛😭😭😭😭😭😭
እውነት ነው
አይ ልጅነት አይ ተማሬ ስንቱ አለፈ ምን አለበት ወደ ሀላ መመለስ ቢኖር ያ መልካም ደስ የሚል ያደስ የሚል ትዝታ ወደ ሆላ መመለስ ቢሆን uffffff
እናቴ በጣም ነው ምትወደው ❤❤❤1000 አመት ኑርልኝ እናቴ
እኔ ደግሞ ይህን ዘፈን ሁሌም ስሰማው የልጅነት ፍቅረኛዬ ነው ትዝ የሚለኝ ምን ይሆናል ጥፋቱን እንደ ማስተካከል. ስላጠፋ ብቻ አልፈልግም ብዬ ሀረብ ሀገር መጣሁ ኡፍፍፍ አሁንማ የሌላ ሁኛለሁ እሚገርመው ስክመልስኳ ጠብቆ ይቅርታ አድርጊልኝ ቢል ግግም አልኩ አሁን ግን በጣም ነው የሚቆጨኝ ግን ያሁኑንም ባሌን እወደዋለሁ እንደ አይኑ ብሌን ነው የሚንከባከበኝ ግን😥😥😥
አይ ውዴ እንደ ልጅነት የሚሆን የለም እኔም እንዳንች ነኝ ያሁኑ ቢወደኝም የሚወደኝ አይመስለኝ በቃ ምንም ቢሉኝ ለመኖርስል ብቻ አለሁ
ግን ..... የድሮውን ነው ከልብሽ የምታፈቅሪው ayzon hiwot endi nat wedi. 😔😢😢💔
@@myfullhope1272 አይ ዞን ማማዬ ምን ይደረግ ሁሉም እንደ አላህ ውሳኔ ተፈፃሚ ሆነ አልሃምዱሊላ
@@zedyezufi34 ነበር ማር ባይ ሰበር አልሃምዱሊላህ ያላህ ውሳኔ ተፈፃሚ ሆነ
😂
ምርጥ አደረጋችሁ ነው የሰራቸሁ ተስፍሽ ነብሰ ይማር
😈💃💜💙💚💛
አሜን አሜን አሜን የኔውድ የኔ ውድ ተሴፍሽ ነፍስህን በቅዱሳን ጉን ያሳርፍል ተባረኪ ሴሊስታወስሽው እማ
እንደኔ ትዝታ ያለበት እስቲ
ይሄን ዘፈን በጣም ነዉ የምወደዉ። የእህቴ ስም የዝና ነዉ። እና አባቴም በጣም ነዉ የሚወደዉ።
uffffffffffffff ትዝታዬን ቀሠቀሳቹብኝ
ልክ እንደኔ
You
ህህህህ.የልጅንት ፍቅሬ..
እናቴ በጣም ነው የምትወደ ይሄንን ዘፈን ሰምተው አጠገውም
Hi
የተማሪነት ፍቅር ደስ ይላል .ሆኖም የስደት ነገር ሆኖ ተለያየን አግብታለች እኔ ስደት ላይ ነኝ እኔም የተሻለ ይሠጠኛል ብዬ ዝምታ መረጥኩ
በለው እስካሁን ሳታገባ
እውነት ነው እግዚአብሄር ያለውን መቀበል ነው
የኔ ናፍቆት የጋብዝከኝ ትዝ ይለኛል 8ክፍል ሆኜ ፍፍፍፍ የት ይሁን ያለኸው አሁንን
ወንድሜ በጣም ነው ምወደው በርታልኝ ትዝታ አለኝ
ትዝታዬ ተቀሰቀሰብኝ 9 ክፍል በነበርኩበት የተጋበዝኩት ዘፈን ነበር ግን ምን ያረጋል እድሜ ልኬ ሲቆጨኝ ይኖራል😢😢😢
ብርቱ መፅናኛየን የነገየን ተስፋ አልፈቅድም በቁሜ ከፊቴ እንድትጠፋ S ህይወቴ ነህ መኖሬ ላንተ ነው
ይህን፣ዘፍን፣በጣም፣እወደዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሠፈሬ የሞጣ ዕንቁ ተወርዋሪ ኮከቦች ተስፋየ ወርቅነህ እና ዘውዱ ወርቅነህ ሙዚቂ ስራዎች ውስጥ አንዱ ተወዳጁ “የዝና” በተተኪው ዳንኤል ዘውዱ በደንብ ስለቀረበ ደስ ይላል! Rest in Peace Legends!
አይ ተማሪ ሆኖ ማፍቀር ስቃይ ነው እኔ ከ5ኛ ክፍል ነው ፍቅር የያዘን አሁን እሱ የሁለት አመት ኢንበርስቲ ተማሪ ነው እኔ ስደተኛ ነኝ ባሌም ነው የኔ ፍቅር ሁሌየም እወደዋለሁ
አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን
Ayzushi fetari kale and tehonalachu
Egziyabher fekren yechemrlachu
መታደል ነው የወደዱትን ማግኘት
መታደል ነው ከወደድሽውጋ መቀጠል
መቼም ከአይምሮዬ የማይጠፋ ሙዚቃ🥰🥰
የዚህ ዘፈን ትዝታወች ተወርተው ስለማያልቁ ባልጀምረው ይሻላል
እናቴ የምትወደው ዘፈን ነው ስሰማው እናቴን ያስታውሰኛል መች ይሁን የማያት አይስደት
የሁለተኛ ክፍል ተማሪ ሆኘ የሠማሁት ሙዚቃ 😘 አይይይ
😢😢😢😢 0:54 ❤
ብቻ ትዝታ የሠውን ልብ ይጎዳል
የዝና ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታ አሪፍ ነው
አብሮ አደጌ ዳኒየን ያስታውሰኛል የኔ የዋህ አፍቃሪየ ምናለበት አሁን ባገኝህ ዳኒየ የትም ብሄድ እንደሱ ማፈቅረኝ አላገኝም !አብረን ነበር ምንማረው አንድ ወንበር ላይ ቁጭብለን እሱን ያስታውሰኛል ♥
አፈልጉኝ ለጥፊ
በጣም ነው ሚያስነው
በጣም ደስ የሚል ዘፈን እኔጃ ልጅ እያለው የማቀውን ዘፈን እንዳዲስ የሚሆንቡኝስ❤❤❤
የኔ ትዉስታ 7 አመቴ ላይ ነዉ ማዳመጥ የጀመርኩት ሁሌም እሰማዉ ነበር
በትዝታ ተስለሰለስኩ አይይ ትዉስታ ባልነበር😢😢😢😢😢😢
የአምስተኛ ክፍል ተማረ እያለሁ ትምህርት ተዘግቶ ከአጓቴ ቤት ወደ እናቴ ቤት ስሄድ ከትራንስፖርት ውስጥ ሀኘ ነበር የሰማሁት እና አሁን ስሰማው ያሳለፍሁትን ጊዜ ሳስበው ውስጤ ተረበሸ ለካ ሁሉም ያልፋል ለሚታገስ፣ለሚያስተውል እና ለሚፀና ፡፡ ተስፋዬ ወርቅነህ ፈጣሪ ነፍስህን ይማር !!!
መቼም የማይተካ ምርጥ ዘፈን ነው
ነብስህን በገነት ያኑርልን ወንድማችን
የቱን ተስፋዬን ነው?
Good Job Daniel.I love the original song
ፈላ እያለው ቤታችን እንግዳ ሲመጣ የዝና ይከፈትልኝ ብዬ አለቅስ ነበር አሁን 20 አመቴ ነው እ/ር ይመስገን
😍😍😍😍በጣም ምወደው ዘፈን😘😘
wow wendeme marmar new gn what ahun ilove you brother
ይሄ ዘፈን ብዙ ትዝታ አለኝ አይ ግዜ ስንቱን ታሳየን 🙄🙄🙄😭😭😭
Abet tizita 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኣይ ትዝታ 7ክፍል ተማሪ እያለው እሚወደኝ ልጅ ጋብዙኝ ነበር 😥😥
እኔም የሰባተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ድብን ያለ ፍቅር ይዞኝ ነበር ኡፍ አይ የልጅነት ፍቅር ደስ ይላልገ ከመተያየት ውጪ ምንም የለ አሁን ያን የምወደው ልጅ ዩንቨርስቲ ተመረቀ ባለቀ ሳአት ተገናኝተን ይወደኝ እንደነበር ነገረኝ ምን ዋጋ አለው እኔ ላገባ ወር ሲቀረኝ አገኘሁት ግን እድሜ ልኬን ከልቤ አይወጣም ቢሆንም ያገባሁት ባሌ ፍቅር ስለሚሰጠኝ እወደዋለሁ ኑርልኝ ባሌ
እኔም እንድርሳው...ምን ባርግ.ይሻለኝ...ምን ባድርግ..አርስዋም
አይዟችሁ
እኔም ወላሂ ይሄ ነገር ገጥሞኛል
tlku chegr lela yafekere lelawn yewshet magbat yagebutn sew mekad new mimeslegne belb lela afkro bedn gelan mestet
እረ እኔም መድሀኒቱን ለኔም ንገሩኝ እንድረሳዉ
ወይኔ ለመጀመርያ ግዜ ፍቅር የያዘኝ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነበር ግን ምን ያረጋል ምንም ያህል ብንፋቀርም አሁን አንድላይ አይደለንም ግን አብሬው ባልሆንም ሁሌም አፈቅረዋለው
ልክ እንደኔ እፍፍ
ሚ ቱ ማር እግዚአብሔር የፈቀደው ነው ሁሌም ሚሆነው
አይዞን ሲስቱ እኔም እዳች ነኝ 13 አመቴ ነው ያገባሁት 16 አመት አብሪው ኑሪያለሁ አድ ልጅም ወልጃለሁ አሁን ግን ከተለያየን አመት አሰቆጠርን በጣም ከልቤ አፈቅረዋለሁ ከሱውጭ ወድ ያለ አይመሰለኝም በጣም አለቅሳለሁ ቢሆንም መቸም ቢሆን የሱን መከፋት አያሰማኝ
ፍቅርን እምያሥረሣ ድዳማከይሢ እምታውቁ
ኧረ በስመአም ምን እንደምል አላቅም የልጅነት የዋህነትና እምነት ፍቅር የሚገርም ነው
አየ ጉድ እድሜ ልኬን ትምህርት አያልኩ ፍቅርን ሳልቀምስ ቀረሁ:: አሁን ይባስ ብሎ ከሀገር አስወጣኝ:: እረ የኔይቷ የት ነሽ😭😭😭
ይህ ዘፈን የመጀመሪያው እና ኣንደኛው የምስታውሰው ዘፈን ነው:: እናቴ ከዚህ ኣለም ተለይታለች ግን ዪሄን ስሰማ ትዝ ትለኛለች::
ኡፍ የሚወዱትን ማግኘት መታደልነው።
የምወደው ሙዚቃ 🥺🥺🥺🥺አይ ፍቅር 😭😭😭😭😭😭❤️
እኔ ትምርትቤት በረፍትሲከፈትእሠማው ነበር የኔ ፍቅር አልጀመረኝም
Who's here 2025
ይየብዙ የክፍለ ሀገር ተማሪዎች የሚገልፀን 💝የሚያፈቅሩትን ማጣት እጅጉኑ ያማል😿
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይህ ዘፈን የተስፋየ ወርቅነህ ነው ነፍሱን ይማረውና ።እንደ እራስ አድርጎ መዝፈን ሌብነት ነው።
200ላይ 😥2ኛ ክፈል ተማሪ ነበረሁ እየሰማሁ ነበር በረዶው
wey geze wey geze sintun ayenew yaan gizee truth love
I was student icant, stedy all ways Irember im, Oh my God, GOOD job broo
መታሠቢያነቱ፡ለዲምፀ፡መርዋው፡ተሥፍየወርቅነህ፡ይሁን፡ነፍሥህን፡ይማርው
Enate tez teligalice beze zefen Andandea setaguragur semataliu Ema zefegelig selat tezefeneligslice Ema Leba Allah yetebekelig ende kelid 5.amet ayenesen salay Allah selam yagenagen🙏🥰
2019 ማነው የሰማው
እኔ❤❤❤
ሀሀሀሀሀ መልካም ሰራህ ናቲ እና ቤተሰቦችህ በሚዲያ ያሰዋል
የዝና ምርጥ ሙዚቃ ነው
ወይኔ፡ለዛሬኤያርገዉ
ይሄ ዘፈን ሰሰማ አለቅሳለውኝ የሰፈሬ ልጅ አፍቅሬው ስጠይቀው ተንጠባረረብኝ አይ ወንዶች
ይህንን ዘፈን አባቴ በጣም ይወደው ነበር የዛኒ ልጅ ነበርኩ
ትክክለኛው የዘፈኑ ባለባት ተስፋዬ ይባላል ካልተሳሳትኩ በወጣትነቱ ነው ያለፈው ነብሱ በሰላም ትረፍ።ዳንኤል በድጋሚ ነው ያዜመው
ዊ ሥወደው ይሄ ሙዚቃ
ስወደው ይሄን ሙዚቃ 🥰🥰🥰
የትምርትቤት ላዬፍ ትዝ ዬለኛል❤❤❤
ይህን ዘፈን እማውቀው አክስቴ ያሳደገቻት የባሎ ልጅ ነበረች ወፍጮ እየፈጨች ስታጓራጉረው ነበር የገጠር ልጅ ነኝ አክስቴ በህይወት የለችም💔💔😭 አላህ የጀነት ይበላት
ፍቅር ግን ለምንድነው ከባድ የሆነው
Legendary music of Tesfaye Workneh 😍😍
Hon
@@IssaKhazemqqq@qqqqqqqqqq@@qqqq@qqqqaqqqqqqqq@@@@qqqqqqqqqq@@qqqq
ምን አል ታማልሶ ብምጣ ያ ጊዜ 🥹🥹🤔
ወይዳ ገና በልጅነት አንተን ወድጀህ ወይዳ ትምርቴን ሳልጨርስ ተዳከምኩልህ
1:21 እጅጉ በጣም ነው ደስ ሚል
ውይይይ በ ሞተው ልጅ ነው ይህ ዘፈን ምያምረው በተስፍዬ ወርቅነህ
ዳኒ ምርጥ የቄርቆስ ልጅ አባ ይመችህ
ይህ ዘፈን አባቴን ያስታውሰኛል
አዲስ ከተማ ትምርት ቤቴ ያስታውሰኛል
እሄን ዘፈን ስሰማ ጓደኛዬ ትዝ ትለኝ ነበር
አየይ ሥሠመዉ የማለቅሰዉ ነገርሥ😊😊
Waynee be 17 amate ፍቅራኝዬ ahun ባሌ yehone የመጅመራ gize iyen neber yegabezegn nurilign yene nigus ye lije abat ♥️♥️♥️♥️
በጣም አድናቂክ ነኝ በጣም ነው የምወደው
Ayeee Yelijent Fikir Aye Zemn Alfe Ahunim Enaweralen Gn Ene Agebawu Weldikugn Enaweraln Yelijint Tezitachin
ሞደሉ ሀሪፍ ነው ያውም ትዝታ ሠላለብኝ ነው
ምርጥ ነው የምወደው ሙዚቄ
ነብስይማር😢😢😢 በርቱ ሰርታቹታል👆👌👏👏😧
የመጀመርያፍቅረኛየንያሥታውሠኛል😢😢😢😢
ገና በልጅነት አተን ወድጀህ ትምርቴን ሳልጀርስ ተሰደድኩልህ S የኔ የሁሌም ፍቅሬ
Salami
ወይኔ የዛራ አሳራ ምስት አመት ትምህርት ቤት አንድልጂ እንዲህ እሚዘፍን ነበር የና አረ አች የዝና ተይ አታገላችኝ ትማሪነኝና
ወይኔ ትዝታ 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
ይህ ዘፈን አባቴን ያስታውሰኛል
የእናቴ ስም ዝናሽ ስለነበር እናቴ ስትከፍ ይህን ዘፈን እየዘፈነ ያስቃት ነበር
አባቴ ነብስህን በገነት ያኑርልኝ የኔ ተናፋቂ 😭😭😭😭
ነብስይማር እህት ጆነትን ይወፍቃቸው ለሌሎች ቤትሰቦችሽ እድሜናጤና ይስጥል ሽ
አሜን
Nebesachewen be genete yanurelish Enat Aizosh Fetar mewedewen,new,miwesedew
@@fatimaalmuhairi2668 አሜን
AIZOSH ENAT
እናቴ ይህን ዘፈን ትወደው ነበር እናቴ ነብስሽን ይማርሽ ወንድሜ ነብስህን ይማረው❤❤❤❤❤❤❤❤
ነብስ ይማር
አይዞን
I'm sorry 🙏
Eishe
ይሄ ዘፈን ብዙ ነገር ያስታውሰኛል አባቴ ሶስት ፍየሎች ነበሩት ና አንዱን ፍየል ለኔ ሰቶኝ ተንከባክበሽ አሳድጊው ብሎኝ ፍየሉ ዱር ይዤው ሄጄ ሳር እየበላ ቁልቋል ልቀጥፍ ጫካውስጥ ገብቼ ፍየሉ ጠፍቶብኝ እያለቀስኩኝ እሱን ስፈልግ ከለሊቱ 5 ሰአት ተፈልጌ የተገኘውበትን ቀን ጠዋት አባቴ እሬዲዮ ሲከፍት ይሄ ዘፈን ነበር እና ለፍየሌ ጋበዝኩት አይ ልጅነት በኛ ጊዜ እኮ አይደለም የሰው መጥፋት የእንስሳ መጥፋትም ያስለቅሰን ነበር አይ ደጉ ጊዜ
በጣም ማማየ እኔም እዳች ትዝታለኝ አልጅነት ያለሥኩት ለቅሣ
@@demospaewe2888 😘😘😘😘😘💖
😃😃😃😃😃
ማር
@@OmarMohamed-qz6xu ወዬ
ከሆነች ልጅ ፍቅር ይዞኝ መንገሩ ከበደኝ አስኪ በላይክ አበረታቱኝ 🙏
Atarefed wendme negerat
አሁንስ ነገርካት
😂😂😂
ወንድሜ በጣም ይወደው ነበር እሂን ሰሰማ እንባየ ይመጣል ወንድሜ አሁን በሂወት የለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Aeyizoshi mamaye 😭😭😭😭😭
አይዞሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ
አይዞሽ የኔቆጆ
አይዞሽ አረእደዉም ሙዜቀዉ ሆድ ያስብሳል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኮን ትውስታንሮት💔💔💔💔💔😘😘
ወይኔ ትዝታ ተማሪ ሁኖ ማፍቀር,ምን ያክል ከባድ ነበር ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን አሁን የቤቢ አባት እና እናት ሁነናል
LmagW
Des yilal
Meshalah
ታድላቹ
ይህንን ዘፈን የማውቀው ትምርት ቤት እያለሁ ህፃን ሆኜ በረፍት ሰአት ይለቀቅ ነበር አቤት ተማሪወቹ እያዩኝ መምሮቹ ተሠብስበው እኔ ዝም ብየ እጨፍር ነበር አይ ልጅነት
የዘፍኑ ባለቤት ተስፋየ ወርቅነህ ነው
@@wondmayele9886
,
@@wondmayele9886tabda
የተስፋየ ወርቅነህ ዘፈን ነው :ስሙን ሳትጠቅስ በመዝፈንህ ያናድዳል:ወንጀለኛም ነህ።ተስፋየ ነብስህን በገነት ያኑረው የልጅነት ትዝታየ 😢
ተስፋዬ ወርቅነህ ነብስህን ይማረው😭😭😭😭😭
ያንተን ዘፈን ሰምቸም አልጠግበው
በአስራዎቹ እድሜ እያለሁ ብዙ ነበር ማዳምጠው
Ewnet bel esti
በጣም ነው የምወደው ይህንን ዘፈን
ይህ ዘፈን የትምርትቤት ላይፈን ትዘያስብኛል ❤
አይ ፍቅር ድሮ ቀረ... የልጅነት ፍቅር ደስ ይል ነበር ግን ማንም ከሚወደው ሰው ጋር አይሆንም
በጣም
አባባል ነው
ትክክል
አይዞሽ አሁንስ ፍቅረኛ አገኘሽ
LOVE & MEMORIES R 4EVER ♾️
MOMENTS R SECONDS..
ይህሙዚቃ አብራኝ የምትማር ለነበረቹ በለጋእድሜዋ ላጣኋት ሰናይት ታጠቅ ይሁን 😢😢😢😢
ይህንን ዘፋን ስሳማ ያትምህርት ቤት ጓዳኛዬ ትዝ ትለኛለች አለገኛት ነገር ትናፍቃኛለች😢😢😢😢
እኔም ተማሪ እያለው አንዱን አፍቅሬ 7ተኛ ክፍል እዳለም ዋጫነው የደጋገምኩት የትምሩ ቤት ፍቅር ይለያል ስላቹ በምክንያት ነው እስኪ ማነው ልክ እደኔ የትምሩ ቤት ፎቃ ያለበት 👉👍
🤗🤗🤗🤗🤗😭😭😭😭😭
Me
በጣም😢
እኔም እሱ ተማረ ነበረ እኔ የሌላ አገረ የኒፈረቲ ተማረ ነበረኩ ባጋጣሚ ተጣልተን ጋብዞኝ ነበረ አሁን ግን እሱ አግቦተ ወልዶል እኔ ግን እስካሁን አላገባሁ እሱን እያስታወስኩ
@@medinamohammed8042 Ere agbi wede yemtrshew eko setagebi setwelje new edeme komo aytebkem hulum lay yemiderse new
ትዝታዬ ተቀሰቀሰ እኔ የ6ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ነበር ፍቅር የያዘኝ ሁለታችንም ተነቃቅተን ነበር ግን ለመነጋገር ተፈራራን 7ኛ ክፍል ስንገባ ጓደኞቹ ገፋፍተው እንዲነግረኝ አረጉ እኔም ተቀበልኩ ግን የሆነ ሰአት ላይ ሳንግባባ ቀረን በዝምታ ብዙ ተጨቃጨቅን በጊዜ ሂደትም ከ8 ወር በኋላ ተገናኘን በጣም ከባድ ጊዜ ነበር ብቻ ሳንፈልግ እናቁም ተባባልን ግን አሁንም እኔ እወደዋለሁ አሁን በጣም ተቀይረናል አድገናል
እኔየም ገጥሞኝ ነበር
ከሚወዱት እና ከሚያፈቅሩት ጋር እድንናር ህይወት አትፈቅድም😭
Asmesay
@@belayatrateraeye942 wetam
@@yohan7782 gezheba
ከሚወዱትእናከሚያፈቅሩትንንንንኝ💛💛💛💛💛💛😭😭😭😭😭😭
እውነት ነው
አይ ልጅነት አይ ተማሬ ስንቱ አለፈ ምን አለበት ወደ ሀላ መመለስ ቢኖር ያ መልካም ደስ የሚል ያደስ የሚል ትዝታ ወደ ሆላ መመለስ ቢሆን uffffff
እናቴ በጣም ነው ምትወደው ❤❤❤1000 አመት ኑርልኝ እናቴ
እኔ ደግሞ ይህን ዘፈን ሁሌም ስሰማው የልጅነት ፍቅረኛዬ ነው ትዝ የሚለኝ ምን ይሆናል ጥፋቱን እንደ ማስተካከል. ስላጠፋ ብቻ አልፈልግም ብዬ ሀረብ ሀገር መጣሁ ኡፍፍፍ አሁንማ የሌላ ሁኛለሁ እሚገርመው ስክመልስኳ ጠብቆ ይቅርታ አድርጊልኝ ቢል ግግም አልኩ አሁን ግን በጣም ነው የሚቆጨኝ ግን ያሁኑንም ባሌን እወደዋለሁ እንደ አይኑ ብሌን ነው የሚንከባከበኝ ግን😥😥😥
አይ ውዴ እንደ ልጅነት የሚሆን የለም እኔም እንዳንች ነኝ ያሁኑ ቢወደኝም የሚወደኝ አይመስለኝ በቃ ምንም ቢሉኝ ለመኖርስል ብቻ አለሁ
ግን ..... የድሮውን ነው ከልብሽ የምታፈቅሪው ayzon hiwot endi nat wedi. 😔😢😢💔
@@myfullhope1272 አይ ዞን ማማዬ ምን ይደረግ ሁሉም እንደ አላህ ውሳኔ ተፈፃሚ ሆነ አልሃምዱሊላ
@@zedyezufi34 ነበር ማር ባይ ሰበር አልሃምዱሊላህ ያላህ ውሳኔ ተፈፃሚ ሆነ
😂
ምርጥ አደረጋችሁ ነው የሰራቸሁ ተስፍሽ ነብሰ ይማር
😈💃💜💙💚💛
አሜን አሜን አሜን የኔውድ የኔ ውድ ተሴፍሽ ነፍስህን በቅዱሳን ጉን ያሳርፍል ተባረኪ ሴሊስታወስሽው እማ
እንደኔ ትዝታ ያለበት እስቲ
ይሄን ዘፈን በጣም ነዉ የምወደዉ። የእህቴ ስም የዝና ነዉ። እና አባቴም በጣም ነዉ የሚወደዉ።
uffffffffffffff ትዝታዬን ቀሠቀሳቹብኝ
ልክ እንደኔ
You
ህህህህ.የልጅንት ፍቅሬ..
እናቴ በጣም ነው የምትወደ ይሄንን ዘፈን ሰምተው አጠገውም
Hi
Hi
የተማሪነት ፍቅር ደስ ይላል .ሆኖም የስደት ነገር ሆኖ ተለያየን አግብታለች እኔ ስደት ላይ ነኝ እኔም የተሻለ ይሠጠኛል ብዬ ዝምታ መረጥኩ
በለው እስካሁን ሳታገባ
እውነት ነው እግዚአብሄር ያለውን መቀበል ነው
የኔ ናፍቆት የጋብዝከኝ ትዝ ይለኛል 8ክፍል ሆኜ ፍፍፍፍ የት ይሁን ያለኸው አሁንን
ወንድሜ በጣም ነው ምወደው በርታልኝ ትዝታ አለኝ
ትዝታዬ ተቀሰቀሰብኝ 9 ክፍል በነበርኩበት የተጋበዝኩት ዘፈን ነበር ግን ምን ያረጋል እድሜ ልኬ ሲቆጨኝ ይኖራል😢😢😢
ብርቱ መፅናኛየን የነገየን ተስፋ አልፈቅድም በቁሜ ከፊቴ እንድትጠፋ S ህይወቴ ነህ መኖሬ ላንተ ነው
ይህን፣ዘፍን፣በጣም፣እወደዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሠፈሬ የሞጣ ዕንቁ ተወርዋሪ ኮከቦች ተስፋየ ወርቅነህ እና ዘውዱ ወርቅነህ ሙዚቂ ስራዎች ውስጥ አንዱ ተወዳጁ “የዝና” በተተኪው ዳንኤል ዘውዱ በደንብ ስለቀረበ ደስ ይላል! Rest in Peace Legends!
አይ ተማሪ ሆኖ ማፍቀር ስቃይ ነው እኔ ከ5ኛ ክፍል ነው ፍቅር የያዘን አሁን እሱ የሁለት አመት ኢንበርስቲ ተማሪ ነው እኔ ስደተኛ ነኝ ባሌም ነው የኔ ፍቅር ሁሌየም እወደዋለሁ
አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን
Ayzushi fetari kale and tehonalachu
Egziyabher fekren yechemrlachu
መታደል ነው የወደዱትን ማግኘት
መታደል ነው ከወደድሽውጋ መቀጠል
መቼም ከአይምሮዬ የማይጠፋ ሙዚቃ🥰🥰
የዚህ ዘፈን ትዝታወች ተወርተው ስለማያልቁ ባልጀምረው ይሻላል
እናቴ የምትወደው ዘፈን ነው ስሰማው እናቴን ያስታውሰኛል መች ይሁን የማያት አይስደት
የሁለተኛ ክፍል ተማሪ ሆኘ የሠማሁት ሙዚቃ 😘 አይይይ
😢😢😢😢 0:54 ❤
ብቻ ትዝታ የሠውን ልብ ይጎዳል
የዝና ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታ አሪፍ ነው
አብሮ አደጌ ዳኒየን ያስታውሰኛል የኔ የዋህ አፍቃሪየ ምናለበት አሁን ባገኝህ ዳኒየ የትም ብሄድ እንደሱ ማፈቅረኝ አላገኝም !አብረን ነበር ምንማረው አንድ ወንበር ላይ ቁጭብለን እሱን ያስታውሰኛል ♥
አፈልጉኝ ለጥፊ
በጣም ነው ሚያስነው
በጣም ደስ የሚል ዘፈን እኔጃ ልጅ እያለው የማቀውን ዘፈን እንዳዲስ የሚሆንቡኝስ❤❤❤
የኔ ትዉስታ 7 አመቴ ላይ ነዉ ማዳመጥ የጀመርኩት ሁሌም እሰማዉ ነበር
በትዝታ ተስለሰለስኩ አይይ ትዉስታ ባልነበር😢😢😢😢😢😢
የአምስተኛ ክፍል ተማረ እያለሁ ትምህርት ተዘግቶ ከአጓቴ ቤት ወደ እናቴ ቤት ስሄድ ከትራንስፖርት ውስጥ ሀኘ ነበር የሰማሁት እና አሁን ስሰማው ያሳለፍሁትን ጊዜ ሳስበው ውስጤ ተረበሸ ለካ ሁሉም ያልፋል ለሚታገስ፣ለሚያስተውል እና ለሚፀና ፡፡
ተስፋዬ ወርቅነህ ፈጣሪ ነፍስህን ይማር !!!
መቼም የማይተካ ምርጥ ዘፈን ነው
ነብስህን በገነት ያኑርልን ወንድማችን
የቱን ተስፋዬን ነው?
Good Job Daniel.
I love the original song
ፈላ እያለው ቤታችን እንግዳ ሲመጣ የዝና ይከፈትልኝ ብዬ አለቅስ ነበር አሁን 20 አመቴ ነው እ/ር ይመስገን
😍😍😍😍በጣም ምወደው ዘፈን😘😘
wow wendeme marmar new gn what ahun ilove you brother
ይሄ ዘፈን ብዙ ትዝታ አለኝ አይ ግዜ ስንቱን ታሳየን 🙄🙄🙄😭😭😭
Abet tizita 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኣይ ትዝታ 7ክፍል ተማሪ እያለው እሚወደኝ ልጅ ጋብዙኝ ነበር 😥😥
እኔም የሰባተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ድብን ያለ ፍቅር ይዞኝ ነበር ኡፍ አይ የልጅነት ፍቅር ደስ ይላልገ ከመተያየት ውጪ ምንም የለ አሁን ያን የምወደው ልጅ ዩንቨርስቲ ተመረቀ ባለቀ ሳአት ተገናኝተን ይወደኝ እንደነበር ነገረኝ ምን ዋጋ አለው እኔ ላገባ ወር ሲቀረኝ አገኘሁት ግን እድሜ ልኬን ከልቤ አይወጣም ቢሆንም ያገባሁት ባሌ ፍቅር ስለሚሰጠኝ እወደዋለሁ ኑርልኝ ባሌ
እኔም እንድርሳው...ምን ባርግ.ይሻለኝ...ምን ባድርግ..አርስዋም
አይዟችሁ
እኔም ወላሂ ይሄ ነገር ገጥሞኛል
tlku chegr lela yafekere lelawn yewshet magbat yagebutn sew mekad new mimeslegne belb lela afkro bedn gelan mestet
እረ እኔም መድሀኒቱን ለኔም ንገሩኝ እንድረሳዉ
ወይኔ ለመጀመርያ ግዜ ፍቅር የያዘኝ
የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነበር ግን ምን ያረጋል ምንም ያህል ብንፋቀርም አሁን አንድላይ አይደለንም ግን አብሬው ባልሆንም ሁሌም አፈቅረዋለው
ልክ እንደኔ እፍፍ
ሚ ቱ ማር እግዚአብሔር የፈቀደው ነው ሁሌም ሚሆነው
አይዞን ሲስቱ እኔም እዳች ነኝ 13 አመቴ ነው ያገባሁት 16 አመት አብሪው ኑሪያለሁ አድ ልጅም ወልጃለሁ አሁን ግን ከተለያየን አመት አሰቆጠርን በጣም ከልቤ አፈቅረዋለሁ ከሱውጭ ወድ ያለ አይመሰለኝም በጣም አለቅሳለሁ ቢሆንም መቸም ቢሆን የሱን መከፋት አያሰማኝ
ፍቅርን እምያሥረሣ ድዳማከይሢ እምታውቁ
ኧረ በስመአም ምን እንደምል አላቅም የልጅነት የዋህነትና እምነት ፍቅር የሚገርም ነው
አየ ጉድ እድሜ ልኬን ትምህርት አያልኩ ፍቅርን ሳልቀምስ ቀረሁ:: አሁን ይባስ ብሎ ከሀገር አስወጣኝ:: እረ የኔይቷ የት ነሽ😭😭😭
ይህ ዘፈን የመጀመሪያው እና ኣንደኛው የምስታውሰው ዘፈን ነው:: እናቴ ከዚህ ኣለም ተለይታለች ግን ዪሄን ስሰማ ትዝ ትለኛለች::
ኡፍ የሚወዱትን ማግኘት መታደልነው።
የምወደው ሙዚቃ 🥺🥺🥺🥺አይ ፍቅር 😭😭😭😭😭😭❤️
እኔ ትምርትቤት በረፍትሲከፈትእሠማው ነበር የኔ ፍቅር አልጀመረኝም
Who's here 2025
ይ
የብዙ የክፍለ ሀገር ተማሪዎች የሚገልፀን 💝የሚያፈቅሩትን ማጣት እጅጉኑ ያማል😿
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይህ ዘፈን የተስፋየ ወርቅነህ ነው ነፍሱን ይማረውና ።እንደ እራስ አድርጎ መዝፈን ሌብነት ነው።
200ላይ 😥2ኛ ክፈል ተማሪ ነበረሁ እየሰማሁ ነበር በረዶው
wey geze wey geze sintun ayenew yaan gizee truth love
I was student icant, stedy all ways Irember im, Oh my God, GOOD job broo
መታሠቢያነቱ፡ለዲምፀ፡መርዋው፡ተሥፍየወርቅነህ፡ይሁን፡ነፍሥህን፡ይማርው
Enate tez teligalice beze zefen Andandea setaguragur semataliu Ema zefegelig selat tezefeneligslice Ema Leba Allah yetebekelig ende kelid 5.amet ayenesen salay Allah selam yagenagen🙏🥰
2019 ማነው የሰማው
እኔ❤❤❤
ሀሀሀሀሀ መልካም ሰራህ ናቲ እና ቤተሰቦችህ በሚዲያ ያሰዋል
የዝና ምርጥ ሙዚቃ ነው
ወይኔ፡ለዛሬኤያርገዉ
ይሄ ዘፈን ሰሰማ አለቅሳለውኝ
የሰፈሬ ልጅ አፍቅሬው ስጠይቀው ተንጠባረረብኝ አይ ወንዶች
ይህንን ዘፈን አባቴ በጣም ይወደው ነበር የዛኒ ልጅ ነበርኩ
ትክክለኛው የዘፈኑ ባለባት ተስፋዬ ይባላል ካልተሳሳትኩ በወጣትነቱ ነው ያለፈው ነብሱ በሰላም ትረፍ።
ዳንኤል በድጋሚ ነው ያዜመው
ዊ ሥወደው ይሄ ሙዚቃ
ስወደው ይሄን ሙዚቃ 🥰🥰🥰
የትምርትቤት ላዬፍ ትዝ ዬለኛል❤❤❤
ይህን ዘፈን እማውቀው አክስቴ ያሳደገቻት የባሎ ልጅ ነበረች ወፍጮ እየፈጨች ስታጓራጉረው ነበር የገጠር ልጅ ነኝ አክስቴ በህይወት የለችም💔💔😭 አላህ የጀነት ይበላት
ፍቅር ግን ለምንድነው ከባድ የሆነው
Legendary music of Tesfaye Workneh 😍😍
Hi
Hon
Hi
@@IssaKhazemqqq@qqqqqqqqqq@@qqqq@qqqqaqqqqqqqq@@@@qqqqqqqqqq@@qqqq
ምን አል ታማልሶ ብምጣ ያ ጊዜ 🥹🥹🤔
ወይዳ ገና በልጅነት አንተን ወድጀህ ወይዳ ትምርቴን ሳልጨርስ ተዳከምኩልህ
1:21 እጅጉ በጣም ነው ደስ ሚል
ውይይይ በ ሞተው ልጅ ነው ይህ ዘፈን ምያምረው በተስፍዬ ወርቅነህ
ዳኒ ምርጥ የቄርቆስ ልጅ አባ ይመችህ
ይህ ዘፈን አባቴን ያስታውሰኛል
አዲስ ከተማ ትምርት ቤቴ ያስታውሰኛል
እሄን ዘፈን ስሰማ ጓደኛዬ ትዝ ትለኝ ነበር
አየይ ሥሠመዉ የማለቅሰዉ ነገርሥ😊😊
Waynee be 17 amate ፍቅራኝዬ ahun ባሌ yehone የመጅመራ gize iyen neber yegabezegn nurilign yene nigus ye lije abat ♥️♥️♥️♥️
በጣም አድናቂክ ነኝ በጣም ነው የምወደው
Ayeee Yelijent Fikir Aye Zemn Alfe Ahunim Enaweralen Gn Ene Agebawu Weldikugn Enaweraln Yelijint Tezitachin
ሞደሉ ሀሪፍ ነው ያውም ትዝታ ሠላለብኝ ነው
ምርጥ ነው የምወደው ሙዚቄ
ነብስይማር😢😢😢 በርቱ ሰርታቹታል👆👌👏👏😧
Asmesay
የመጀመርያፍቅረኛየንያሥታውሠኛል😢😢😢😢
ገና በልጅነት አተን ወድጀህ ትምርቴን ሳልጀርስ ተሰደድኩልህ
S የኔ የሁሌም ፍቅሬ