የደሞዝ ጭማሪው ይፋ ተደረገ | ከ300% በላይ ጭማሪ ተደርጓል | የጭማሪው መጠንና ቀን ታወቀ |salary | dollar exchange |business news

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 119

  • @አእላፍሚዲያ
    @አእላፍሚዲያ Месяц назад +4

    ምን ልንጠብቅ እንችላለን ግን ሁሉን መስጠት የማይሳነው እግዚአብሔር ስላለን በትልቁ እንፅናና!

  • @henokmuhe
    @henokmuhe Месяц назад +10

    ባለፈው ያቀረባችሁት በጣም ትክክል ነው። የደሞዝ ግብር እያለ ጭማሪው ዋጋ የለውም።

    • @mezgebeworke1768
      @mezgebeworke1768 Месяц назад +2

      ጡረተኞችን ያካትታል?

    • @mezgebeworke1768
      @mezgebeworke1768 Месяц назад +1

      10:37

    • @AnuAdishu
      @AnuAdishu Месяц назад +1

      ጡረተኞቾስ ጭማሪ አይመለከትም ወይ?

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад +1

      @@AnuAdishu እንዳየነው ከሆነ ዝርዝሩ ላይ የለም

  • @MesayTeketel-h9n
    @MesayTeketel-h9n 13 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ እናንተ በስዕል ላይ ይጨምራችሁ

  • @FikrteAbebe-j8m
    @FikrteAbebe-j8m Месяц назад +2

    ኸረ ስለጉልበታችሁ አምላክ ብላችሁ ከ300%በላይ ጭማሪ የተደረገላቸው ምን ያህሉ ነው አብዛኞቻችን በተቃራኒው በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ 10%እና 20%ነው የተጨመረው በጣም ያማል ትርፍፉ በዜሮ ነው የተባዛው ጌታሆ ድረስልን ባለንበት ብኖቆይ ይሻለን ነበር ኸረ ኡኡኢኡኡኡኡኡ😢😢😢ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @WorkiyWase
    @WorkiyWase Месяц назад +5

    እረ እዴው አያፍሩም ደመወዝ ጨመርን ሲሉ ዛሬ አድሺና ሁለትሽብር ምንይገዛል አይብልፅግና መቼነው ከማታለል እሚወጣ በጭብጥ ሰቶ በቁና ይወስዳል

  • @AkimalBediru
    @AkimalBediru Месяц назад +1

    ለጡረተኞች ምን የታሰበ ነገር አለ አብዛኞች በጣም ችግር ውስጥ እየኖሩ ነዉ ለመንግስት ጉልበቱን የጨረሰ ሰራተኛ ቤት የሌላቸዉ ተቸግረዋል።

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Месяц назад +2

    ይድረስ አቶ አህመድ ሸዴ ሀገሩን ወገኑን አገልግለው በጡረታ ተገልለው የሚኖሩ አባቶች እናቶች በአሁኑ ሰዓት በተፈጠረው የኑሮ ውድነት ጡረተኞች ከአለው በታች ከሞተው በላይ ሆነው በቀን 1ጊዜ እንኳ መብላት አቅቷቸው ለመኖር ከሞት ጋር እየታገሉ ይኖራሉ ታዲያ ስለጡአተኛው ምን አስበዋል? አቶ አህመድ በእውነት በሰብአዊነት እንኳ መንግስት ለጡረተኛው ማሠብ መጨመር ነበረበት።ነገር ግን እርስዎም ሆኑ በስልጣን ላይ ያሉት አጋሮችዎ ጡረታ አትወጡም? አታረጁም? ከተፈጥሮ ሕግ ናችሁ። መቼም ጡረተኛው አቅመ ደካማ ነው ምን ያመጣል ተብሎ ነው? ሕሊና የሚባል አለ ስለዚህ መንግስት ጭማሪው ጡረተኛውን ያካተተ ቢሆን

  • @Wondwesen-y1d
    @Wondwesen-y1d Месяц назад +2

    ይህችን ሃገር አሁን ላለችባት ሁኔታ ላቆዩ ጡረተኞች የኑሮውድነቱ ሲመለከታቸው ጭማሪው ይመለከታቸዋል ወይስ አይመለከታቸውም?

  • @AmahaBiru
    @AmahaBiru Месяц назад +3

    እነ ጋሽ ጡርየ ተረሱ ማለት ነው expired ያደረገ መንጋ አሮጌ ሁላ ምን ያመጣል ብለው ነው አይደል ? ፀሎታቸው ከኒውክሌርና ከመድፍ እንደሚበልጥ ዘነጉታ

  • @abrahamhannibalthetraveller
    @abrahamhannibalthetraveller Месяц назад +8

    ጥሩ ጅማሮ ነው! ሆኖም ከ 10000 ብር በታች የሚያገኙት ከግብር ነፃ መሆን ይገባቸዋል!!

  • @hailutesfaye885
    @hailutesfaye885 Месяц назад +1

    ጡረተኛችምኮ የኑሮ ውድነቱ አካቷቸዋል !
    ስለዚህ,የደመወዝ ጭማሬው አያካትቸውምእዴ ?

  • @damtewmekke2659
    @damtewmekke2659 Месяц назад +1

    ኑሮ ውድነት ወይም inflation ባለበት አገር ደሞዝ ጭማሪ እሳት ላይ ቤንዝል መጨመር ነው::ደሞዝ 25,000 የጤፍ ዋጋ 20,000 ከምሆን ደሞዝ 10,000 የጤፍ ዋጋ 5,000 የተሻለ ነው.ለምን?

  • @dynavahu
    @dynavahu Месяц назад +2

    ጉንዳኗ በኢትዮጵያ 100 ወደ ላይ ሄዳ 1000 ወደታች ትመለሳለች ።
    ይህ ኔቱ - 900 ነው።❤❤❤❤

  • @biniyamzewde3450
    @biniyamzewde3450 Месяц назад +2

    ደሞዝ ይጨመራል ብለው ባያወሩስ! ቀዳዳ መንግስት! ቱ የመንግስት ሰራተኛ ከመሆን ሊስትሮ ይሻላል!

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Месяц назад +2

    ❤ደመወዝ ተጨመረ ፥ ? የቤት ክራይ ጨመረ ሌላውም ሁሉ ጨመረ ብር እኮ ወድቀዋል የመግዛት አቅም የለውም❤

  • @MebrieYemie
    @MebrieYemie Месяц назад +3

    ለጥረቶኛች ከልተጨመረ ለኝም ይቅርብን አንድ ነን

  • @esess-wx1ud
    @esess-wx1ud Месяц назад +1

    ጥረተኛስ ስንት ነው የሚጨመረው ።

  • @yeni7449
    @yeni7449 Месяц назад +1

    ሚስኪኖች የመንግስት ሰራተኞቾ አሳዘኑኝ ማርያምን በዚህ ንሮ ውድኘት ደሞዝ ጨመርን ይላሉ እንዴ አያፍሩም እኮ

  • @TeshomeWami
    @TeshomeWami Месяц назад +2

    በችግር ላይ ለወደቁት ጡረተኞች ምን ታስበዋል ????????

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS Месяц назад

    በትክክል የሲቪል ሰርቪስና የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር ሚኒስቴር ግምታዊ ጥናት በእውቀት የተደገፈ ስላልሆነ በሚኒስትሮች ም/ቤት መፅደቅ ዬለበትም ።

  • @MariyaYane
    @MariyaYane Месяц назад +3

    ለጡረተኞ ጉዳይሰ ጠቅላይ ሚኒሰቴሪ

  • @yordanoswetetu7378
    @yordanoswetetu7378 Месяц назад

    አሁንም ቢሆን መንግስት ሰራተኛው ቅሬታውን በአደባባይ እንዳይናገር መብቱ የተገደበ እና ፍራቻም ስላለ በእናንተ በኩል ተፈቅዶልን ይህ ፕሮግራም እና ቀረፃ ይደረግልን በየሴክተሩ በየ ሃገሩ እንዲሁም ማለት ምፈልገው በዋናነት የመንግስት ስራተኛው በስብሰባ መልኩ ተሰብስቦ ልዩ አስታየት እና ግንዛቤ ትኩረት ተሰጦት በሚንስትሮች በኩል ተሳትፎ ሳያደርግ ምንም አይነት የደሞዝ ጪማሬ እንዳይፀድቅ አድራ ብየ ማስተላለፍ እፈልጋለሁ ውድ የፕሮግራማችን አዘጋጆች ይህ ነገር ትኩረት ለእናንተ ሰጠናል አደራ! አደራ! አደራ!!!!

  • @chakaamenu
    @chakaamenu Месяц назад

    For the last 6 years is not considered salary increments. The government has to control a business system that has no control and with no upper limitations.

  • @SolomonDemekeGebere
    @SolomonDemekeGebere Месяц назад +2

    ጡረተኛን አይመለከትም ወይ ዜጋ አይዳላም እንዴ(መንግስት)?

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg Месяц назад +3

    ምን አለበት እናንተም የዚህ ወሬ አራጋቢ ባትሀኑ ምንም ኮ ለውጥ የለዉም ,ውሀ ቅዳ ዉሀ መልስ ነው

  • @basicresearch7516
    @basicresearch7516 Месяц назад

    ዝርዝራችሁ እና መለክያቹህ ብዙ ደሞዛችን ግን የ5ብር ዳቦ ነው:: የሰማነው እና ያየነው ሌላ:: እየሆነ ያለው ሌላ:: ሀሰተኛ መረጃዎች ለምን ለመንግስት ሰራተኛው ተለቀቁበት:: ባጭሩ የደሞዝ ማስተካከያው በቂ ኣይደለም:: ገበያውንና የመንግስት ሰራተኛው ወጭዎችን ግምት ውስጥ ያላስገባና ያላገናዘበ ነው::

  • @SolemonBelay-dh5ev
    @SolemonBelay-dh5ev Месяц назад +1

    ለአገ ር ባለወለታዎች የኑ 10:37 ሮውዶነቱ ሰለሚመለከታቸው ለጡረተኛች ቅድሚያ ቢሰጣቸው

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 Месяц назад +1

    This shows how much we are very ubnormal incredibly hatefull for our intrisic sisters or our intrisic brothers for our natural familied,we must know today the matter is in our hand but tomorrow we never get our selves there we are changed our phases,natural law we must respect nature,naturL laws

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Месяц назад +1

    ●ጉድጉዋድ ውስጥ ይጨምረው አገሪቷን እየገደለ እያጠፋ ነው
    ደሞዝ ጭማሪ ሚያደርገው ምንም ነገር የለም ዶላር በየቀኑ እየጨመረ ነው ሚችል ሰው ይችን አገር ካልመራ ህዝቡ መተላለቁ ነው

  • @amelegebretsadik4415
    @amelegebretsadik4415 Месяц назад

    ቤት አከራዮቾ ተከራዮቾ ላይ ከአቅም በላይ አየጨመሩብን መኖር አልቻልንም አባካቾሁ

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 Месяц назад +1

    መከላከያ ጡረተኞች

  • @NigistNKM
    @NigistNKM Месяц назад +1

    እንደዚህ ከሆነ ስራ ግብር መቀነስ አለበት ያ ካልሆነ ቢቀር ይሻላል

  • @tadessewuletaw6972
    @tadessewuletaw6972 Месяц назад

    Nuro increased by 500% and above ,but salary increased by such in an insignificant amount.

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Месяц назад +1

    ❤ደሞዝ ቢጨመርም ፦ የንሮውድነት 1000 እጥፍ ጨምረዋል ምንም ለውጥ የለውም ያው ነው ሁሉ ዋጋ ጨመረ የዘሮ ድምር ውጥት ዜሮ ነው❤

  • @AlmazZewde-k1k
    @AlmazZewde-k1k Месяц назад

    ለጥሩ ተኝዎችስ ?
    ( ጡረቱኞች) አይጨመርም ?

  • @yz7517
    @yz7517 Месяц назад

    9056 ያገኝ የነበረ ሰራተኛ 10600 ይገባል የተጨመረለት 17% የስራ ግብር የሚቆረጥበት 44% ይሆናል ስለዚህ ጭማሪው ምንድነው 17% ጨምሮ 44%ከተቆረጠ ወይ ደሀ ?

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu Месяц назад

    የኑሮ ውድነት ማሻሻያ ሳይሆን ማባባሻ ነው።ሲጀመር ቤት መስሪያ ቦታ አይሰጠንም?ችግሩ ሌላ ወሬው ሌላ አልተገናኘም።ቢቀር ይሻላል ።

  • @dagnachewsiyoum7022
    @dagnachewsiyoum7022 Месяц назад +3

    የጡረተኞችስ ጉዳይ እንዴት ነው

  • @Mamas588
    @Mamas588 Месяц назад +1

    ለጡረተኛ ኣይመለከትም

  • @abelxon8444
    @abelxon8444 Месяц назад +2

    ከ 10000 ብር በታች የሚያገኙት ከግብር ነፃ መሆን ይገባቸዋል!

  • @tarikuambisa7703
    @tarikuambisa7703 Месяц назад

    ይህ ጭማሪ ነው ወይስ ማስተካከያ
    ምክንያቱም ቀደም ሲል የነበረ ብር ቀደም ሲል በነበረው ወደ ዶላር መቀየር እና አሁን ተጨማሪ የተደረገው አሁን ባለ የዶላር ምንዛሪ ብቀየር ይጨመራ ወይስ ይቀንሳል?

  • @Fasika-jn5ym
    @Fasika-jn5ym Месяц назад +1

    ከ300 ፐርሰንት በላይ ጕድ መጣብን??????

  • @AkimalBediru
    @AkimalBediru Месяц назад +1

    የጡረተኞች ጭማሪ ማብራሪያ ይገለፅ

  • @KassaKawisso
    @KassaKawisso Месяц назад

    ይህ ደመወዝ ጭማሪ ሳይሆን በቤንዝን ላይ እሳት ማርከፍከፍ ነው ምክንያቱም የኑሮ ውድነቱ ከሦስት እስከ አራት ሺህ ፔርሴንት በደረሰበት ይህን ጨመርን ማለት አሳፋሪ ነው ከዚህ ሁሉ ዝም ብለው ቢተው አይሻልም ጨመርን ብለው ሠራተኛውን በባሰ ችግርና መከራ ሰቆቃ ውስጥ ከሚጥሉ 1ቪህ ብር ጨምረው ጨመርን ይላሉ ?እ/ር ይቅር ይበላቸው

  • @beletechbalcha630
    @beletechbalcha630 Месяц назад

    Tesfacji Egiziabiher new kibirun esu yiwised

  • @tll8075
    @tll8075 Месяц назад +6

    ለጡረተኛስ

  • @HassenWakeyo
    @HassenWakeyo Месяц назад +1

    ጡረተኞችስ?ይመለከታል ውይ?

  • @tilahunzewdie7971
    @tilahunzewdie7971 Месяц назад +1

    ጡረተኞችስ በዚህ ጭማሪ ይካተታሉ ወይ?

  • @amanayalew9069
    @amanayalew9069 Месяц назад

    ደመወዝ መጨመሩ አይከፋም ፡ ግን ግን በመጀመሪያ የሠው ልጅ በሀገሩ ላይ በሠላም ወጦ በሠላም መግባት ይኖርበታል፡፡

  • @rmzi5915
    @rmzi5915 Месяц назад +8

    የጡረተኞች ጭማሪ በተመለከተ ማብራሪያ እንፈልጋለን

    • @MediRedi-t9e
      @MediRedi-t9e Месяц назад

      ተጨማሪ አለ የነሱ

  • @betseha1846
    @betseha1846 Месяц назад +1

    በመንግስት ሠራተኛ ያሾፍንበትን ብትሉ አይቀልም?

  • @MahretAlali
    @MahretAlali Месяц назад +2

    ለ ጡረተኞች አይጨመርም??😊

  • @deribeyifrashewa8877
    @deribeyifrashewa8877 Месяц назад

    ከሀምሌ፣01፣ቀን,2016፣ዓ/ምጅምሮ፣ካልተከፈለ፣እንቀበልምእትልፍ፣ሁሉም፣ሠራተኛ፣ሀሳቡእንድ፣ነው፣ዱመወዙ፣እንዲጨመር፣ያደረጉት፣እሜሪካና፣የመብት፣ጠባቂ፣ክፍል,ነው

  • @dynavahu
    @dynavahu Месяц назад

    ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚኖረው ህዝብ ለምርጫ እንዲደግፈኝ ሆን ብየ የሠራውት ስራ ነው ¡¡¡
    ምናገባኝ እኔ ዶላር ተበደሬ እጥፍ ከናንተ እንደምወስድ እሱን በደንብ አውቀዋለሁ!!

  • @AberashBerhe-pz8be
    @AberashBerhe-pz8be Месяц назад

    አሺ ጌታዬ የጤና ፍቕር ዘመን ይሁንልን

  • @KelatyTsega
    @KelatyTsega Месяц назад

    አይባልም ?ቀና አመለካከት ይኑርህ Be posotive.

  • @BikamuBirhanu-w2c
    @BikamuBirhanu-w2c 20 дней назад

    Hi hi

  • @tamirubelachew2461
    @tamirubelachew2461 Месяц назад

    አሁን ባለው የገበያ ሁኔታ ጭማሪው እርባና ቢስ ነው። ያ ሁሉ ቀረርቶና ጡሩምባ ለዚህ ነበር እንዴ?

  • @SelamAbera-s7s
    @SelamAbera-s7s Месяц назад +4

    ድንቄም ጭማሪ 😂 በኔ ደሞዝ መሰረት የተጨመረው 2 ሺ ብር ነው። በአሁን ሰዓት 2 ሺ ብር ምን ዋጋ አለው? ምንም!

  • @amintemam3660
    @amintemam3660 Месяц назад

    yihun nagar gin mangisti ytax gibi kala astakakale zoro zoro birru gabi yamangistinew lamin washat cammari

  • @Demelashkemeto.9831
    @Demelashkemeto.9831 Месяц назад

    good

  • @chernetwubet1341
    @chernetwubet1341 Месяц назад

    አሁንስ የምወዳት ሃገሬ ምርር አረገችኝ፣ በየት በኩል በወጣሁ፣ በማታለል በጣም ነው የተካኑት፣ እኔ በበኩሌ ስራ እለቃለሁ፣ ከተማረ ሰው ና አሁን ካለሁ ሁኔታ የማይታሰብ፣

  • @getahungudeta4429
    @getahungudeta4429 Месяц назад

    አይ የወሬ ክምር በመጨረሻው የደሀውን ተስፋ የክረምት ጎርፍ የደመወዙ ናዳ ጠራርጎ ከአፈር ቀላቅሎ ቀበረው

  • @selinamax4108
    @selinamax4108 Месяц назад

    ያልገባኝ ነገር አዲስ ለሚቀጠሩት ነው ወይስ አሁን ላሉት መነሻ አሁን ላሉት ከሆነኮ በእርከን አሁን ከተባለው ይበልጣል እርከኑ ይነሳል ወይስ አይነሳም አልገባኝም ቅነሳ ነው ወይስ ጭማሪ በጣም የወረደ ነው ታይቶየማይታወቅ ቅናሽ ነው በጣም ያሳዝናል

  • @wagayebushira
    @wagayebushira Месяц назад +2

    Cimarewu yikirbin gibri yenesalin

  • @TamiratLenjamo
    @TamiratLenjamo Месяц назад

    Ooooooo

  • @henokmuhe
    @henokmuhe Месяц назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @EyobMoges-s2d
    @EyobMoges-s2d Месяц назад

    Euro wudinet 110 percent chemistry demewez 10 percent cheered.ehe climate new

  • @abysiniatube1828
    @abysiniatube1828 Месяц назад

    Tinishu ye civil servant salary 30,000....... Betam tiliku demo 100,000 kehone bicha yenuron chana mekuakuam yichalal! keza wuchi yihien siri'at menad bicha newu mefitihiewu!!

  • @KelatyTsega
    @KelatyTsega Месяц назад

    ተመስገን ነው የሚባለው!!!

  • @habtamugebeyehu9328
    @habtamugebeyehu9328 Месяц назад

    አይ አንተ አህመድ ሽዴ ኑሯችንን አቃጥለህ እኛንም አቃጠልከን፡፡ በእውነት ፈራጅ የሆነው አምላካችን አንተንም ልጅህንም የተንኮላችሁ እሳት ትብላችሁ፡፡ ሌላ ምን እላለሁ፡፡

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Месяц назад

    አነስተኛ የደመወዝ መነሻ ከ10,000 ብር በላይ መሆን ነበረበት

  • @HagosKahsay-v3c
    @HagosKahsay-v3c Месяц назад

    ኣነሰ መ/ሰራተኛው ኣለቀሰ ምክንያቱም ጭማሬው ከኑሮው ጋር ኣይሄድም

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Месяц назад

    ፖሮፓጋንዳው ሁሉ በዚህ ተጠናቀቀ ብትሉ የሚሰማችሁ የለም።እኛ የምንብቀው እናንተ የምትሉትን ሳይሆን 300% ጭማሪ ነው

  • @HafizaKemal-t2o
    @HafizaKemal-t2o Месяц назад

    እናመሰግናለን። ግን እንደጠበቅነው አይደለም።

  • @MisterHiwan
    @MisterHiwan Месяц назад

    Ye zyt mashen wag sent newe

  • @Tekalign-s3p
    @Tekalign-s3p Месяц назад

    የጉምሩክ ሰራተኞችስ ደሞዝ አይጨመሪም ማለት ነዉ

  • @maykalfa7398
    @maykalfa7398 Месяц назад

    እነዚህ ሰዎች ቁጥር አያዉቁም እንዴ

  • @TechEthioEntertianment
    @TechEthioEntertianment Месяц назад

    እበት የሆነ መንግስት

  • @NetsanetAssefa-k3p
    @NetsanetAssefa-k3p Месяц назад

    1000 techemre altechemre min yetkeral memare dihenit lemgezat kehon bekris

  • @mindtrick143
    @mindtrick143 Месяц назад

    አሳፋር ጭማር

  • @Ksma-d5v
    @Ksma-d5v Месяц назад

    እንዳያማህ ጥራው፣ እንዳይበላ ግፋው።
    ይሄ ነው ከ300 እጥፍ በላይ ጭማሪ? ለነገሩ እናንተ ማህበራዊ ሚዲያዎች የመረጃ ምንጫችሁ ተአማኒነቱ(????????)ውስጥ ነው።

  • @bushuratirrii
    @bushuratirrii Месяц назад

    በጭማር እናመሰግናለን! እባካችሁ የሥራ ግብር እንደተለያዩ አገሮች የሚያደረጉትን ልምድ በመውሰድ የሥራ ግብሩ በደሞዝ እስከል መጠን የሚከፍሉ እና የ የማይከፍሉ ተብሎ እንድወሰን ብደርግልን እጅግ በጣም ጥሩ ነበር : እና የሥራ ግብሩ መፍቴ ከልተበጄ ምንም ለውጥ የተሻለ የኑሮ ላይ ይመጣል ብሎ መጠበቅ ይከበደል መልስ የእንጠብቃለን!!!

  • @mame8874
    @mame8874 Месяц назад +1

    ከቀዳዳ ይሻላል ጨምዳዳ

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Месяц назад

    😢😢😢😢😢

  • @MuhammadMekonen-pp4xw
    @MuhammadMekonen-pp4xw Месяц назад

    Ke Hamela Jemero Adelem Ye Meyazaw

  • @abrhamalmaw
    @abrhamalmaw Месяц назад

    አንቀበለውም ::

  • @mariabitar3778
    @mariabitar3778 Месяц назад

    lmdemSrTNhesMehixmeraLNgerenEse😄🌺❤️👍

  • @SentunasAdinas
    @SentunasAdinas Месяц назад

    Ye hulet birr chimere tirgum yelwum kebet kiry yechmrubign yebltel

  • @AlemqyehuFeleke
    @AlemqyehuFeleke Месяц назад

    Thisisnotenaghtoall

  • @abadikahsay3715
    @abadikahsay3715 Месяц назад

    Endeteweralet Aydelem chimarew

  • @melliongessess9644
    @melliongessess9644 Месяц назад

    ብሉት ወሬ ለፖለቲካ ፍጆታ ነው ያደረጋችሁን

  • @amintemam3660
    @amintemam3660 Месяц назад

    tax yeqannas lin bannatachaw

  • @infoshare5181
    @infoshare5181 Месяц назад

    በጃችን ሄድና

  • @derejeyohannes5166
    @derejeyohannes5166 Месяц назад +1

    Tax besint yiqenisal ?

  • @abelxon8444
    @abelxon8444 Месяц назад

    አንተም ክግብር ቡህላ ሚያገኙትን ብታቀርብ ይሻል ነበር

  • @Mylifeperfect10
    @Mylifeperfect10 Месяц назад

    Yehone acberbari meri

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Месяц назад

    ተመስገን ማለት ጥሩ ነገር ነው እናመስግን❤❤❤

  • @MustafaKhalil-g6n
    @MustafaKhalil-g6n Месяц назад

    ጡረተኞችስ ?

  • @NuriyaMohammed-ge1yb
    @NuriyaMohammed-ge1yb Месяц назад +1

    የጡረተኞችስ ? ጭማሪው አይመለከታቸው?