ጅልባብ ባለመልበሴ ወንጀለኛ እሆናለሁ? || ጥያቄ አለኝ || ሚንበር ቲቪ Minber TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 14

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 6 месяцев назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ሸሀችን አላህ እረጂም እደሜ ከጤናጋረ ይስጥልኝ መሠሎቻችሁን አላህ ያብዛልን መሻላህ ተባርክ አላህ

  • @nooreman2672
    @nooreman2672 6 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ በአላችሁበት ቀጥሉበት

  • @Zz-vz2ep
    @Zz-vz2ep 6 месяцев назад +3

    እኔ ደሞ ሶሰታኘ ነኘ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 6 месяцев назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር የሽህ እኔ ጥያቄ ነበርኝ ግን እንደት ላግኛችሁ ቁጥራችሁን ላኩልኝ

  • @hayfayoutube7281
    @hayfayoutube7281 6 месяцев назад +1

    እንኳን በሠላም መጣችሁ ❤

  • @Zz-vz2ep
    @Zz-vz2ep 6 месяцев назад +1

    ወአለይኩም ሠለም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ ። አህለን ወሰህለን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @HikmaAbuki-uk5sy
    @HikmaAbuki-uk5sy 4 месяца назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    በዱንያ ትልቅ ቦታ ደረሱ የምንላቻዉ ሰዎች ሲመክሩ ህልማቹን በምናባቹ እዩ ይላሉ በእስልምና እንዴት ይታያል

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 6 месяцев назад +2

    ማሻአላህ ሸኻችን በእውቀት የተሞሉና ለጥያቄዎቹ ቀጥተኛ መልስ በአርኪ ሁኔታ ነው የሚመለሱልን።ጀዛኩሙላህ ኸይረን!!
    ውጭ አገር ርለምኖር በቀጥታ ቴክስት ማድግ አልችልም።ይሄንን ካላያችሁት በዋትስአፕ መልዕክት ለመተው እሞክራለሁ።
    ድንገት ካያችሁት ይቺን የውርስ ጥያቄ አቅርቡልኝ።
    ወላጆች ወደአኼራ ከመሄዳቸው በፊት የውርስ ወስያ መተው ይችላ ወይ?ብላችሁ ጠይቁልኝ።
    ቨድጋሚ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን!!!

  • @SemerAbdu-e4z
    @SemerAbdu-e4z 5 месяцев назад

    Mashallh

  • @Mekiyay
    @Mekiyay 6 месяцев назад

    ኦንኳንደህናመጣችሁ

  • @SemerAbdu-e4z
    @SemerAbdu-e4z 5 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @Jamellah-s1f
    @Jamellah-s1f 6 месяцев назад

    አ ህለን👍👍👍👍

  • @hayfayoutube7281
    @hayfayoutube7281 6 месяцев назад +1

    አንደኛ ነኝ ዛሬ

  • @Hayat-qe1ik
    @Hayat-qe1ik 6 месяцев назад

    ሌላ ሀድስ ላይ ሴት ልጅ ጅልባብ ሳትለብስ ከቤት አትውጣ ተብሎል