🛑 ዛሬ አብዲ ደረሴ እና መሀመድ አሰን መተው እሚገርም አቀባበል አረኩላቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 237

  • @zenitseid5270
    @zenitseid5270 Год назад +8

    ማሻ አሏህ ደስ ትላላችሁ ወንድሞች በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወንድሞቻችን ድምፅ ሁኑ ስቃይዩን ከእናተ በላይ የሚያዉቀዉ የለም ዝም አትበሉ እባካችሁ ፍትህህህህ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Год назад +14

    ለምግቡ ቢል አፍያ ወንድሞቸ ሌላ እቡናይቱ ላይ አልተመቸኝም አወል ጀባ አይባልም መራቂወቹም ለቀልድም ቢሆን ይሁን አይባልም አላህ ያድርገው በሉ ሲጀመር ይሄ ነገር ቢድአ ነው ስንት ጫወታ እያለ እናተ የወጣት ተምሳሌት ልትሆኑ ይገባል ካጠፋሁ አፉ በሉኝ በነገራችሁ ላይ የሁላችሁም አድናቂ ነኝ አላህ በድናችሁ ጠንካራ ያድርጋችሁ ያድርገን

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Год назад +1

      ትክክል ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት ፕሮፋይሌን ተጭነሽ

    • @ላታህዘንኢነላህማአና
      @ላታህዘንኢነላህማአና Год назад +1

      ትክክል ነሽ ዉደ

    • @አሚናኡመርዩቱብ
      @አሚናኡመርዩቱብ Год назад +1

      @@mosebtube1027 ዉዴ በቅንነትእንዛመድ ጀማሪ ነኝ

    • @አሚናኡመርዩቱብ
      @አሚናኡመርዩቱብ Год назад

      @@ላታህዘንኢነላህማአና ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Год назад

      @@አሚናኡመርዩቱብ ኮሜንት አስቀምጭልኝ ደምሪኝና ሌላ ቻናል አለኝ በዛ እደምርሻለሁ ሸርም አደርጋለሁ የለፋሁበት ተበላሽቶብኝ ነው

  • @hayathusen5040
    @hayathusen5040 Год назад +10

    ሀገር ተገባችሁ ወዛችሁ ምልልስ አለ ማሻ አላህ ሁሉም ነገር በሀገራችን ነው የማምርብን

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 Год назад +11

    የኔ ወንዲሞች ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ብል አፊያ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Год назад +10

    😔😔😔አይይይይ መኪያ አላለም መኪየ አላህ ለአገርሺ ያብቃሺ እማ

  • @tube-vf1pu
    @tube-vf1pu Год назад +4

    🛑ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፈትዋ ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሦች ታገኛላቹ በተ ከታታይ ይለቀቃል ገባ ገባ በሉ ሁላችሁም ኑ

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op Год назад

    እውነት ለመናገር የእውነት የስጋ ወንድሞቼ ትመስሉኛላችሁ ስለተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል የሙሀመድ ሀሰን እና የአወል ሰፕስክራይብ የሚያድግበት ቀን ናፈቃኝ ድረሴም በቅርቡ መቶ ትሞላለህ ኢንሻ አላህ

  • @tmrya.1s61
    @tmrya.1s61 Год назад +8

    ማሸአላህ ሥታምሩ ከእሥር አዉጥቶ ለዚህ ሥላበቃቺሁ ለኛም ወድሞቺ ዱአ አድርጉላቸዉ

  • @user-vs4vz5up5l
    @user-vs4vz5up5l Год назад +3

    መሸአላህ ለካ ሁሉም ባገር ያምራል በስደት ያላችሁ አላህ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያረብብብ🌹🌹🌹

  • @SeadaTube
    @SeadaTube Год назад +7

    መልካም ነገር ተናገሩ አላያም ዝም በሉ ብለዋል ር ሰ አ ወ እየገባችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ በስደት አለም የምትኖሩ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን አሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 Год назад +5

    መሻአሏሕ ተባርክ አሏሕ በልአፊያ ምርጥ ጓደኝሞች ውደታ እስከጀነት

  • @user-jx5vh4ky5k
    @user-jx5vh4ky5k Год назад +2

    አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እስርቤት የቀሩ ወንዲሞችም ለሀገራቸው ያብቃቸው ያረብ

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Год назад +4

    ብሉ የጤና ምግብ ይሁንላችሁ አሁንስ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እኔም ለመግባት አስቤ ነበር ያረብ

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 Год назад +2

    መሻአሏሕ አላሕ ያሳድግሽ ሚጣ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @أمخليدالحمداللهياربى

    ማሻ አሏህ ግን ግን በናትሺ ባባትህ ማለት አይቻልም መማል የሚቻለወ በአድ አሏህ ብቻ ና ብቻ ነው በናትህ ባባትህ ማለት ሺርክ ነው ፍትዋ ተሰቶበታል እዴማይቻል ወገኑቸ!!!

  • @ነጁነኝየስልጤዋ
    @ነጁነኝየስልጤዋ Год назад

    ማሻአላህ ስታሙሩ ሙስሊም እኮ ሁሌም ፍቅር ነው

  • @tube-nq8br
    @tube-nq8br Год назад

    አላህን እና ነብዩን ሰ.ዐ .ወ በአድ አድርጋችሁ አትማሉ ወይን ያላለህየነቢያለህ አትበሉ ስትምሉ በወላህ ስም ብቻ

  • @bb6526
    @bb6526 Год назад +6

    ማሻአላህ ላይክ እያደረጋችሁ ለሚጣየ ስትሉ አላህ ያሳድግሽ በሰላም እናትና ልጅ አላህ ያገናኛችሁያረብብብብብብብብ ውይ ውስጤ እንስፍስፍ አለ

  • @user-mn6yy8vy8o
    @user-mn6yy8vy8o Год назад +4

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አረ ሚጣየ የኔ ማር ጮሀችሁባት ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ መብሩክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @saadahassan6427
    @saadahassan6427 Год назад +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አልሃምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር ያምቀን አልፎ

  • @እማ-ዘ1ተ
    @እማ-ዘ1ተ Год назад +4

    ስታምሩ ከዛ ጉድ አውጥቶ ለዚህ አበቃችሁ በርቱ

  • @hayatfamillyzdjemal1434
    @hayatfamillyzdjemal1434 Год назад +1

    ማሻአላህበጣምነዉየምታምሩት"እናተተደሥታችሁሣይወላሒእኔምደሥአለኝ"ያርቢየኔንምወድምበሰላምለሀገሩያብቃልኝ

  • @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ ማሻ አሏህ

  • @abdurahmanksa9739
    @abdurahmanksa9739 Год назад +2

    የኔናት ሚጣየ አላህ ያሳድግሽ አላህ በሰላም እናትሽ ጋር ያገናኝሽ ምን ጉድ ነው ብላነው ቀጥ ብላ እምታያችሁ አትጩሁባት ያሸሃ

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Год назад +12

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 😭😭😭

    • @eexx3730
      @eexx3730 Год назад

      መሀመድ ሀሰን ወንድማ እናደሁም ያገረልች አወል እና አብዱ

  • @fatommohammedali6516
    @fatommohammedali6516 Год назад +1

    ማሻ አሏህ ስታምሩ ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ👍👍👍

  • @zinetmohammed5597
    @zinetmohammed5597 Год назад +4

    መክያ ግን መቸም ስደት ከሆነ አይሠካ የናት ፍቅር እየሠጠሽ ልጅሽን አሳድጊ

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ Год назад +1

    ያነን ችግር ገላግሎ ለዚህላበቃሁ አላህ አልሀምዱሊላ

  • @toybahussen6699
    @toybahussen6699 Год назад +1

    ማሻአላህ ደሰ ሰትሉ እኛንም አላህ አሳክቶልን በሰላም ይደብልቀን🥰

  • @Zenitube2559
    @Zenitube2559 Год назад +2

    ማሻአላህ ደግተገናኛቹ በሀገራችን መጠያየቅ ንፍሱም አየሩም ናፍቆናል

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 Год назад +2

    እድግ በይ ማርዬ ተይ መኪ ግቢ ልጅሺ ስታምር 😍😍😍

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Год назад +2

    ሚጣየ ማር አላህያሳድግሺ ቅመም

  • @sumayasumaya1658
    @sumayasumaya1658 Год назад

    ያረብማሻአላህ

  • @bint4181
    @bint4181 Год назад +2

    ቆጂየ ልጂ አለችህ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልህ . እሜዳ ላይ በብዛት አታዉጣት. ትደግበት

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 Год назад +3

    መሸአላህ 👍👍👍ፍትህህህ ለወለጋ ለወኖቸ በየቤታቸዉ ታፍነዉ ለሚታረዱብን ቤተሠብ☝😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ኢሉ-ደ8ዘ
    @ኢሉ-ደ8ዘ Год назад +1

    እኔም በቅርብ ሀገሬ እንሻ አላህ

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 Год назад

    ማሻ አላህ ከዛ ከስቃይ እስር አውጥቶ ለዝህ ላበቃችሁ ጌታ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ

  • @toybaseid
    @toybaseid Год назад +1

    _አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ደሥ ሰትሉ አላህ ይጠብቃችሁ_

  • @habibatube1887
    @habibatube1887 Год назад +2

    ማሻአላህ ብሉላፊያ ዉንደሞቻችን ሚጣየ የኔማርርርር💟 አላህያሳዲግሽ

  • @zd5805
    @zd5805 Год назад +3

    አቦል ድምፅ ሁኗቸው ሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን ተሰቃዩ

  • @abdurahmanksa9739
    @abdurahmanksa9739 Год назад +4

    ዋው አበላል ይለሀን ይሄ ነው አባቴ ፈጫችሁት እኮ ብለ አፍያ😂 እናተን እያየሁ እጨት ቢሰጡኝ እራሱ እፈጨው ይመስለኛን

  • @mariammohammad8781
    @mariammohammad8781 Год назад

    ወኔ መኪ አለህ ለሀገር ያብቃሽ

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow Год назад

    ጥሎብኝ ስወዲህ አወል የምር የዘመኑ ምርጥ አባት ብየሀለሁ
    ለልጂህ ያለህ እክብካቤ ማሻአላህ

  • @ተመስገንአምላኬ-ዀ6ፈ

    ስታምሩፈጣሪይጠብቃችሁወድሞቼ

  • @user-sz7dt3bf6g
    @user-sz7dt3bf6g Год назад +1

    ኢትዮጲያዬ ሰላምሽን ይመልስልሽ የኛ ዙሮ መግቢያ እናተም ደስ ትላላችሁ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 Год назад +3

    ያኡምሪ ከውስር አይሻለሁ ስል ሳላይሽ ሄድሽ ክክክክክክክ የኔ ማር ስታምርር

  • @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ

    ማሻ አላህ ሙስሊሞች እኮ ልዩ ነን አላህ በያለንበን ይጠብቀን

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ Год назад

    ማሻአህ አወልየ አላህ ይጨምረልህ ለመልካምነት ባህላቺን ነዉ ወሉላይ

  • @user-hf1ci8vz4x
    @user-hf1ci8vz4x Год назад +1

    ማሻ አላህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረብያ እስር ቤት ላሉ ኡትዮጲያውያን

  • @hawatubeh2111
    @hawatubeh2111 Год назад +2

    ማሻአላህ ደሥ ትላላችሁ ግን ሚጣየ 🥰

  • @user-ps2gm6kd5m
    @user-ps2gm6kd5m Год назад

    ሜሻአላህ ሚጣየ የኔማር አላህ ያሳድግሽ ለቤታችሁ አድስነኝ

  • @makiyayoutube3785
    @makiyayoutube3785 Год назад

    ማአሻአላሀትባርክአላሀ

  • @mofhmudtoyiba9414
    @mofhmudtoyiba9414 Год назад +1

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 Год назад

    መሸአለህ በጠምነዉ እምተምሩት አለህ ይጠብቀቺሁ

  • @mekatabess1690
    @mekatabess1690 Год назад

    ሚጣ የኔውድ ማሻላህ አላህ ያሳድግሺ

  • @emufehad9457
    @emufehad9457 Год назад +1

    መሻ አላህ ያጉድ አልፎ ለዚህ ያበቃቺሁ አለሀምዱሊላህ

  • @user-zx7qx4xn4w
    @user-zx7qx4xn4w Год назад +1

    አላህ ይጠብቃሺሁ መሸነዉ አድላይ እማያሺሁ ሥልነበር 💪💪💪

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Год назад +2

    ማሻአላህህህ ወይ ደስ ስትሉ 😂🤣አሳቃቸሁኚ ጨዋታቸሁ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Год назад

    ደረሣው መሻአላህ በየሄደበት ለማዳ ፈታ ያለ የጊድነት ሥሜት የለውም ደሥሲል

  • @rabiahussain5192
    @rabiahussain5192 Год назад +1

    ወሎየ መሆንኮ መታደል ነው ግን እሥኪም ምን ተማራችሁ ማሻአላህ

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 Год назад

    ማሻ አላህ ከዛ እስር ቤት ወታችሁ ባገራችሁ ባንድ ላገናኛችሁ አላህ ምስጋና ይገባዉ

  • @زينب-ل3ص9ج
    @زينب-ل3ص9ج Год назад

    የኔማርዋ ከዉሠርየ መሸአላህ ወድሞች አላህ አይለያችሁ ታምራላችሁ

  • @zahabaahmed
    @zahabaahmed Год назад

    ማሻአላህ ስታምሩ የኔ ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ግን ላይክ የለምሳ

  • @ታምሬቲዬብ
    @ታምሬቲዬብ Год назад

    አሚንንንንንን

  • @Rimbintbaba7160
    @Rimbintbaba7160 Год назад

    ማሽአላህ ስተምሩ አወል መክ ሀገር ገበች ውይ

  • @toyibahassen3283
    @toyibahassen3283 Год назад

    የኔ ወንድሞች በርቱ አላህ ያግዛችሁ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 Год назад +1

    ፆመኛ ነበፍኩኝ አስጎመጀኝ

  • @ለይላነኝየሀይቋ
    @ለይላነኝየሀይቋ Год назад

    ማጥሚጣማ ቃሉ አይደል ባህላችን ያምራል ማሻ አላህ አይለያችሁ

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 Год назад +2

    መክያ ሻዋር ናት 😁😁😁
    አላህ ስታምሩ ፍቅር ይብዛላችሁ

  • @ዜዲወሎየወየደሴቀብጥ

    ማሻአላህ ማሜ

  • @hamdibintbaba2788
    @hamdibintbaba2788 Год назад

    የኔ ቆንጆ ከውሲኮ አሚን አለች ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የኔ ማርር💋💋💋

  • @user-jt3cw5rz7v
    @user-jt3cw5rz7v Год назад

    Masha Allah

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ፐ4ኀ

    ማሻአላህ ውድሞች ታምራላችሁ

  • @ሀቢባወረባቦዩቱብ
    @ሀቢባወረባቦዩቱብ Год назад +1

    ማሻላህ ምርጥ አባትነህ

  • @mohali258
    @mohali258 Год назад

    ማሻአላህ አላህ ፍቅር ይጨምርላቺሁ

  • @user-qg1ji8sl9r
    @user-qg1ji8sl9r Год назад +2

    ወንድሞቼ ማሻአላህ

  • @h.7360
    @h.7360 Год назад +1

    እድግበይሚጣየለማድናትወላሂ

  • @ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት

    ማሻ አላህ

  • @hebe3258
    @hebe3258 Год назад

    ማሻአላህ በጣም ደስ ትላለችሁ

  • @የተውሂድተማሪነኝቅድሚያለ

    ያሰላም

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Год назад

    ማሻ አላህ ደሰሰ ሰትሉ ማን እዴ ሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rahmakonjooo5435
    @rahmakonjooo5435 Год назад

    Masa Allah awal ina abdi yene wudwacii

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل Год назад

    አልሀምድሊላህ ከችግር በኃላ ደስታ አለ

  • @Mነኝየመካነሠላምዋ

    ማሻአላህ ከዛእሥርቤት አውጥቶ እንኳን ለዝህ አብቃችሁ ወንድሟች አይለያችሁ ፍቅራችሁን እሥከወዲኛው አለም እርግላችሁ

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Год назад

    ማሻ አላህ ምርቃት ብሎ ዝም አሚን 🌹

  • @wellotube2
    @wellotube2 Год назад +2

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሰው ልጅ ሰላም ያስፈልጋል በምድር ላይ

  • @eexx3730
    @eexx3730 Год назад

    አወል ሰይድ መሸአላ መካይ ያለች ነው ያሰመሰልከው

  • @jubairajubaira9920
    @jubairajubaira9920 Год назад

    ማአላህ ብል አፌያ ያጀመአ

  • @zahraamohammed4586
    @zahraamohammed4586 Год назад

    ማሻ አሏህ ደስ ስትሉ

  • @user-bb3rp4tq7h
    @user-bb3rp4tq7h Год назад +3

    እንካን ለዚህ አበቃችሁ

  • @አዩቤንትበበ
    @አዩቤንትበበ Год назад

    ማሻ አላህ ከውሠር ን ስወደት አላህ የስድግላችህ🌷🌷🌷🌷

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 Год назад

    አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል እካን በስላም መጣችሁ ወድሞቸ ወደታችሁን እሥተወዳኛው የኔልእልት እድጎበይ😍😍😍

  • @user-qi6cw2zx6v
    @user-qi6cw2zx6v Год назад

    ማሻአላህ ሚጣ አላህ ያሳድጋት ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @makomako9091
    @makomako9091 Год назад

    የኔማር/ምጣየን/አደናገፘት

  • @ለይላነኝየሀይቋ
    @ለይላነኝየሀይቋ Год назад

    ወይ ሚጣየ አላህ ያሣድግሺ ሠርግሺን ያብላን እኛም እንውለድ

  • @aiyshasaleh8064
    @aiyshasaleh8064 Год назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቺሁ

  • @oumumeryem
    @oumumeryem Год назад

    የልጅቱ ፀባይ መሻአ አላህ ከአይን ያውጣሽ

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    ማሻአላህ ደስስትሉው ወላሂ የወሎ እቁወች

  • @ahimedmohamed7248
    @ahimedmohamed7248 Год назад +1

    ማሻአላህ ታምራላችሁ

  • @user-pb9sb5rc3n
    @user-pb9sb5rc3n Год назад

    መሻአላህ🌹