እነ ሻለቃ መከታው ስለእስክንድር የሰጡት ምላሽ! |ያልተጠበቀው ተቃውሞና ሰልፍ! | እነ አቶ ጌታቸው ረግጠው የወጡት ስብሰባ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Комментарии • 482

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn Месяц назад +21

    ፋኖዎች እባካችሁ የጀግኖች እያቶቻችሁን ጥበብ ተጠቀሙ ልባችንን እትሥበሩ❤

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Месяц назад +24

    ድል ለተገፋዉ አማራ😢😢😢

  • @Nuru-qm3vl
    @Nuru-qm3vl Месяц назад +8

    ድል ለአማራ ፋኖ. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jq5ku4do4f
    @user-jq5ku4do4f Месяц назад +13

    ድል ለጀግናው አማራፍኖ❤❤❤❤❤

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Месяц назад +29

    የአላማጣ ህዝብ ከፋኖ ጋር ሁኖ መታገል አለበት ሰላማዊ ሰልፍ ዋጋ የለውም !!!!

    • @GovernmenMagnitude
      @GovernmenMagnitude Месяц назад

      ወያኔዎችና ብልፅግናዎች ናቸው። ባንዴራቸውና ግብዣቸው ይመሰክራል። አስመሳዮች

    • @user-zw8jl2bz7f
      @user-zw8jl2bz7f Месяц назад +1

      ሊገልህ ሊያፈናቅልህ የሚመጣን በተቃውሞ ሰልፍ ተቃወምሁ ይሚል ያሳፍራል ሰው በሞቱ ሲቀልድ ያየሁት ህዝብ የራያ ህዝብ ነው

    • @GovernmenMagnitude
      @GovernmenMagnitude Месяц назад

      @@user-zw8jl2bz7f
      ጥቂት ሕዝብ ነው እንደ እርስዎ የራያን ጭምልቅልቅና የለበጣ ትግል መሰል የተረዳው። አላዝንም ይግረፍልኝ። ብቻ ህፃናቶችና አቅመ ቢሶች ኃላፊነት ከጎደላቸው መዛመዳቸው ነው።

    • @user-bl2db8nk7l
      @user-bl2db8nk7l Месяц назад

      ህዝብ ግን መቼም አይነቃም ማለት ነው? ሞቶ እስኪያልቅ ድረስ አይገባውም?ከዚህ ሁሉ ችግር በኋላ በሰላማዊ ሰልፍ የሚመለሱ ይመስለዋል

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +6

    🎉🎉🎉 ድል ለነበልባሉ ፋኖድል ለተገፋው አማራ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Месяц назад +16

    ድል ለጀግናው ለአመራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @KenediMengesha-er4it
    @KenediMengesha-er4it Месяц назад +42

    እስክድር ከአማራ ፎኖ ገለል ይደረግ ያኔ ሁሉም ሰላም ነዉ እሱ ከፍፍይ ነው

    • @ካሳ
      @ካሳ Месяц назад

      Zemen gelel kal slm nw

    • @agdr895
      @agdr895 Месяц назад +3

      አንተ ገለል በል። ጎንደርም ሸዋም ወሎም አማራ ነው።

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 Месяц назад +5

      ​@@ካሳ እረ ባክሽ ማን በጀመረው ትግል ነው ዘመነ ገለል የሚለው ባልደራስ እያለ አዲስ አበባ ለአዲስ አበባ ሲሽከረከር በነበረበት ሰአት ዘመነ መሰለኝ እኮ ወጣቱን ሲአነቃ የነበረው እንዴት እንዴት ነው የምናስበው ይሄ ሰላም አያመጣም የህፃን ጨዋታ አይሁን ቤተሰቦቻችን ናቸው እሳት ላይ የተጣዱት መፍትሄ ያለው ነገር ነው ማሰብ ያለብን ነገሩን እያባባስን ያለነው ነፃ ሚዲያ አገኝን ብለን የምንቀባጥር ሰወች መን pls ቆም ብለን እናስተውል

    • @moreethiopian898
      @moreethiopian898 Месяц назад +4

      ወፈፌ አንተ ማነህ አየር ላይ ሁነህ ከሌ ከሌ ብለህ ምትመርጥ መሬት ላይ ያሉ ታጋዮች የመረጡት ማይቀበል የትግሉ ተቃዋሚ ነዉ !!

    • @ካሳ
      @ካሳ Месяц назад

      Meche nw yemeteshashalut k gotegnoche yemtewetut

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Месяц назад +5

    እስክንድር ነጋ ሌላው አብይ አህመድ ነው!

  • @user-mm3ny5tm1s
    @user-mm3ny5tm1s Месяц назад +10

    የአማራ ፉኖ እስክንድር ቢያጣ ምን ይጎልበታል መውጣት አለበት

    • @frazertadesse8678
      @frazertadesse8678 Месяц назад

      ዘመንን እና ግብር አበሮቹን ቢያጣ ግን በደንብ ይጠቀማል፤ ስለዚህ ዘመነን ወደ ኤርትራ በረሃ መላክ ሳያስፈልግ አይቀርም።

    • @Jo14Jo14Jo
      @Jo14Jo14Jo Месяц назад

      ጥንብ ቦትያም ኢትዮጵያኒስት በአማራ ጉዳይ ምን አገባህ?

    • @Jo14Jo14Jo
      @Jo14Jo14Jo Месяц назад

      የሸዋ ጠቅላይ ግዛት(መከታው) የእስክንድር ወትሃደር ነዉ ሌሎች ጋር ወትሃደር የለውም ለምሳሌ ጎጃም ላይ አልተመረጠም ፣ወሎ ላይ አልተመረጠም ፣የሸዋ ፋኖ ፣ጎንደር ላይ ድምጽ ተዓቅቦ ላይ ናቸው እስክንድርን(ኢትዮጵያኒስት)ማንም አልመረጠውም እነ መከታው ግን የሱ ቅምጦች ናቸው ። አማራ የሚያደርገው ትግል እስከ 4 ኪሎ ብቻ አይደለም ዘላለማዊ ተቋም ነዉ።

    • @F.mebratu
      @F.mebratu Месяц назад

      @@frazertadesse8678Bahir Dar zuria kebibowat yalu Endet Eskinder lishagerachew new 😂

  • @AmareKassa-ee2qb
    @AmareKassa-ee2qb Месяц назад +9

    እስኪ ሰከን በሉ ፣እውነት ለታላቁ የአማራ ህዝብ የቆመ ሰው አራት አይና መሆን አለበት !!

  • @GenetGenetGenetGenet-gi9hh
    @GenetGenetGenetGenet-gi9hh Месяц назад +6

    እግዚአብሔር ልብ ሰቶቻው አንደ ያድርጋቸው

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Месяц назад +33

    አንድ ሰው ለውድድር ከመቅረቡ በፊት መስፈርቶቹን ማሟላት አለበት ስለሚባለው ጉዳይ ለምን አጠይቁም?
    ማንን እንመን?

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Месяц назад +4

      ሁሉም ጋዜጤኞች ጥያቄ ማቅረብ አይፈልጉም ለነ መከታዉ 14 መስፈርቶች አሉ ከተባለ እነሱን እስክንድር አማልታል?? ምሬ አላማላም ብላል መከታዉ ደግሞ በምርጫ ነዉ ይላል ለምን ጋዜጤኛች ጥያቄ እንደማያቀርቡ ለእስክንድር አይገባኝ

    • @user-dm4sz2bb9f
      @user-dm4sz2bb9f Месяц назад +3

      የጨበራ ምርጫ ነበረ በመጀመሪያ መሥፈርት አውጥታችሁ ነበረ መሥፈርት ያላሟላ ሰው ለምን ወደ እጅ ብልጫ እንዴት ተሄደ

    • @ayeleewnetou8800
      @ayeleewnetou8800 Месяц назад

      ወደ ምርጫ ገብተዉ በቂ ቁጥር እንደማያገኙ ሲገባቸዉ እራሳቸዉ እነዘመነ ወደ አዘጋጁት መስፈርት መሄድ የሚያሳየዉ ማን በግድ ስልጣን እነደሚፈልግ በግልጽ ያመላክታል።

    • @ethiopianenaden3182
      @ethiopianenaden3182 Месяц назад

      @@ayeleewnetou8800 የስልጣን ጉዳይ አይደለም የብቃት ጉዳይ ነው ። አጭበርባሪው እስክንድር መስፈርት ሳያሟላ በዘረፈው የአማራ ዲያስፖራ ዶላር የገዛቸው እነ አይጠሬ ሆዳሞች ናቸው እጃቸውን ቀስረው ካልተመረጠ ያሉት ። ለማንኛውም እየፈረሰ ነው ።🤣 እስክንድር የሚፈለስፈው ድርጅት ሁሉ መጨረሻው ገንዘብ በዝብዞ መፍረስ ነው ።

    • @fasiszm
      @fasiszm Месяц назад

      ሁለቱም ለምን አይወገዱም? እና ስራ አስፈፃሚ ያለው : በሁለት ምክትል ሊቀመንበር የሚመራ ቢሆን ድርጅቱ ምን ችግር አለው? እኛ ምንፈልገው ድርጊትን እና የቆመለትን መርህ እንጂ እነሱ መሪ ሆነ አልሆነ አያገባንም::

  • @MollaDawit-dn1bk
    @MollaDawit-dn1bk Месяц назад +4

    እጅሽን ከፋኖዎች ላይ አንሺ

  • @TkrAmbsa
    @TkrAmbsa Месяц назад +4

    ሲጀመርም እስክንድር መስፈርቱን አያሟላም። እናም እሱን ለእጩነት ማቅረብ ስሕተት ነው።

    • @kidanekifleyesus415
      @kidanekifleyesus415 Месяц назад

      እንዴት ነው መስፈርቱን የማያሟላው ? መስፈርቱስ ምንድነው ?

  • @shegawtafere-ce3vb
    @shegawtafere-ce3vb Месяц назад +9

    ብጥርቅ ነገር ነሽ

    • @yirgalema3312
      @yirgalema3312 Месяц назад

      የትኛው በረት ነው ያደግህ፡ የሴት አንበሳን ልትነክስ የምትሞክር። ዕጢ

    • @TinsayeshNafekeje
      @TinsayeshNafekeje Месяц назад

      ምን አደረገች የተባለዉን እኮ ነዉ የዘገበችዉ። ጭፍን ጥላቻ ጥሩ አይደለም አይምሮችን በሰፉት እንዱመለከት እንዲያገናዝብ እናለማምደዉ። አመሰግናለሁ ድል ለፋኖ❤

    • @TinsayeshNafekeje
      @TinsayeshNafekeje Месяц назад

      ያዉም መአዚን ? አረ ድፍረት ነዉ ሆሆሆ

  • @rahelbeyene356
    @rahelbeyene356 Месяц назад +3

    እስክንድር የምወድህን ያህል ነው የጠላሁህ አንተ ከአብይ የባስክ ከሀዲ ነህ በጣም ስልጣን ትወዳለህ ግን እመኝ አይሳካልህም

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 Месяц назад

      WOOOOOOOOOOOW YESSSSSSSSSSSSSSS በጣም አፈርኩ አንድ ጥይት ሣይተኩሥ መሪ መሆን በሞቱት ደም መቀለድ

  • @user-uh2yl3mk9u
    @user-uh2yl3mk9u Месяц назад +4

    እባካችሁ ማንም ይምራ ማን ትግሉን ወደፊት ለማምጣት አንድነታችሁ ያስፈልጋል። ለጠላት በር ሳትከፍቱ። እስክንድር የፖለቲካ ክንፉን ዘመነ የጦሩን እየመራ ወደፊት!!!

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Месяц назад +17

    እስክንድር ነጋ በየትኛው የፋኖ ትግል ልምዱ ፣በየትኛው የፓለቲካ እውቀቱ ፣ወታደራዊ የትግል ልምዱ ነው መሪ የሆነው ? ሌላው ሁሉም አልተካተቱም

    • @awdarda
      @awdarda Месяц назад

      የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ:: ካልተሳካም አብራችሁ ወደ መቃብር ውረዱ:: መጨረሻ ሰአት ላይ ይህን ልዩነት ምን አመጣው?

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu Месяц назад +7

    ቸር ወሬ አሰማኝ ❤

  • @user-wx7zt9mx7d
    @user-wx7zt9mx7d Месяц назад +14

    ፍኖ መከታው እና ፍኖ መሀባው ግን ስንት ተከፈላችሁ ይህ እብድ መቸም መርያችን አይሆንም እስከንደርን መርይ ተምታርጉ ባንድ ፍይቱ አርጋ ከበደ አይሻልምዴ ባንዳ ነው እንጅ ግን እኮ አማራ ነው እስከንደር በአባትው ትግሬ በእናቱ ወለጋ በሚስቱ ትግሬ ነው እባካችሁ መከታውን መርይ ብታርጉ እንቀበላለን ግን ይህንን ተብአዴን የማይሻል መርይ ልንል አይገባም የሁለታችሁ መርይ ብቻ እንጅ

    • @user-dy6gu3yp4u
      @user-dy6gu3yp4u Месяц назад

      Hi WEYANE! Hi OLF! Are u doing fine? Better if you talk to your donkey. This is z Amhara liberation front, back off

    • @iam-amhara
      @iam-amhara Месяц назад +3

      የዶላር ውጤት ነው እነኝህ ሌቦች እኔ የሸዋ ልጅ ነኝ እናም የነመከታው ጦር ከምንም አላዳነን ሁሌ ለጥቅም ነው እሚሮጡት😂😂😂

    • @FreeEthiopia14
      @FreeEthiopia14 Месяц назад +1

      15 million birr each by Eskander

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Месяц назад

      አንተ ብልጽግና ራስህ እብድ ነህ

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 Месяц назад

    Great respect for Showa Fano.

  • @user-nq3ji3ox7y
    @user-nq3ji3ox7y Месяц назад +4

    እስክንድር እባብ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Месяц назад

      አንተ ራስህ እነደ አለቃህ አብይ እባብ ነህ

  • @ahaduhome
    @ahaduhome Месяц назад +7

    እስክንድር የአማራን መራር ትግል እንዳይሸጠው እፈራለሁ።በፍጹም መሪ ይሆናል ብዬ አላምንም።የአማራ ትግል በደንብ በአብይና በውጭ ባስቀመጣቸው አሳፋሪ ሰዎች በድርድርበስም ተጠልፎ መልሶ ለባርነት እንዳይከተው እፈራለሁ።ማመንም ብዙዎቻችን ተስኖናል።እምነት አጥተናል።እስክንድር የአማራን ትግል መምራት አይችልም ብዬ አምናለሁ።ምክንያቱም የአሽይን እድሜ በድርድር ስም ያራዝማል ብዬ እሰጋለሁ።

    • @berhanu1631
      @berhanu1631 Месяц назад +1

      ትክክል

    • @melesseworkiye5991
      @melesseworkiye5991 Месяц назад

      በእስክንድር ላይ ዘመቻ መከፈቱ የሚያሳያን ልጁ ምንያህል እውነት እንደያዘ ነው

    • @eztg2758
      @eztg2758 Месяц назад

      እስክንድር ነጋ እውነተኛ የአማራ ልጅ ነው እኔ አንድ አማራ 100% አምነዋለሁ ከጎኑ ነኝ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Месяц назад

      አንተ ብልጽግና ከፋፋይ ተከፋይ ነህ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Месяц назад

      እስክንድርን የሚጠላ የአማራ ጠላት ብልጽግና ጋብቻ ነው

  • @tekadelele5687
    @tekadelele5687 Месяц назад +4

    Eskerder should be out of Amhara struggle

    • @ermiasg3256
      @ermiasg3256 Месяц назад

      May need to rethink again. Eskinder played a significant role in fighting the current regime.

  • @solomon3431
    @solomon3431 Месяц назад

    “ 🙏🙏የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”🙏🙏
    ዘዳግም 1፥11
    _____
    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥...።” 🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ______
    “🙏 በኢትዮጵያ ታሪክ 🙏
    “🙏 የአማራ ኢትዮጵያዊው
    ሕዝብ 🙏አንድ ሕዝብ 🙏
    አንድ ሕዝብ ነው🙏
    ___
    “ 🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥... ይፍረድ፥...” 🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ____
    “🙏እናንተ ግን በርቱ🙏🙏

  • @FreeEthiopia14
    @FreeEthiopia14 Месяц назад +2

    አማራ ያልሆነውን እስክንድር አማራን ይምራ ተብሎ እንድት ተመረጠ? እስክንድር ለመረጡ 5 ፍኖ መሪዎች ለእያንዳንድ 15 ሚሊዮን ብር ግቦ ከፍሎ ነው የተመረጠው፥ የአማራ ህዝብ ትግል እስክንድር በዘራፍው የአማራ ህዝብ ገንዘብ በመግዛት የአማራ መሪ ይሁን ማለት ፋኖ ይፍራስ ማለት ነው፥፥ 😢😢😢

  • @wellotube9039
    @wellotube9039 Месяц назад

    እግዜር ይስጣቺሁ ዋናው አንድ መሆን ነው unity is the best policy so brother zemene Kassie has to accept because of Amhara people need freedom

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 Месяц назад

    Great respect to Major Meketaw.

  • @user-fw8xz7kw5o
    @user-fw8xz7kw5o Месяц назад +1

    💚💛❤️Eskindr nega 🦁🦁🦁💪💪💪

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 Месяц назад +17

    ሩሃ ሚዲያ እድል ሰከን አድርጉት ወሬውን !ትንሽ የሚፈሰው ደምና ያለ እድሜያቸው ሂወታቸውን የሰጡት አያሳዝኑችሁም ቡድን ይዛችሁ እንደቆማችሁ ያስታውቃል እንደ ሚዲያ ሁኑ ።

  • @BeBetter25803
    @BeBetter25803 Месяц назад +4

    Roha read your audience comments… ሰከን በይ አታጩሂው ለጠላት በር እየከፈትሽ ነው።

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 Месяц назад

    Great respect to Colonel Muhabaw.

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Месяц назад +4

    መከታዉ የሚባለዉ ግን አስቸጋሪ ይመስለናል

  • @DTFNews
    @DTFNews Месяц назад +23

    እስክንድር ለመደራደር ስለሚፈልግ ነው መሪ ካልሆንኩ የሚለው

    • @meloamhara8614
      @meloamhara8614 Месяц назад

      no because you are moron

    • @alemayehudemeke2244
      @alemayehudemeke2244 Месяц назад

      የህ ጉዳይ በአስቸኳይ መለሰ ሊሰጥበት ይገባል
      ካለ ተሰጠ ቅሬታ ያላቸው ልክ ናቸው ማለት ነው

    • @sewtsew1285
      @sewtsew1285 Месяц назад

      እስክንድር ተመረጠ እንጂ የት ጋ ነው መሪ ካልሆኑክ ያለው። ያልተባለ አታውራ።

  • @TiaTery
    @TiaTery Месяц назад +9

    እኔ ያልገባኝ መግስትን ነፍጥ አስተን እየተዋጋን አይደል ለማን ነው ሰልፉ

    • @skyhighalexander8516
      @skyhighalexander8516 Месяц назад +1

      የራያና የአላማጣ ህዝብ አሁንም ብልፅግናን እንደሚያምንና አምርሮ ለመታገል አለመዘጋጀቱን ነው የሚያሳየው::

    • @ElsaeTafete
      @ElsaeTafete Месяц назад

      እውነት ነው ሰሚ በለለበት መናገር ከእብድ ወሬ የተሻለ አይደለም ስለዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ከማድረግ የራሳቸውን ውሳኔ መወሰን አለባቸው ካልቻልሉ ዝምታም ወርቅ ነው የሚባለው እዚህ ላይ ነው

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky Месяц назад +2

    አስክድርየሚባልሌባ

  • @TinsayeshNafekeje
    @TinsayeshNafekeje Месяц назад

    ዘሜ እሰከንድርን እንኮን ደሰ አለህ ማለት አለበት። ለአኛ ዘሜም እሰክንድርም አንድ ናቸዉ እናም ምርጫዉን ማክበር ይገባል። ለጠላት መሳቂያ ባንሆን መልካም ነዉ። እሰክዬ እንኮን ደሰ አለህ❤ ይሄ ሰሜት ዘምዬ ቢመረጥ መልክቴ ይሀዉ ነዉ። ለዘሜ መልክቴ ከወንድምሀ ጋር በጋራ በመቆም አማራን እንዲሁም ኢትዮዽያን በጋራ ነፃ እናዉጣ። እኛን ደጋፊዎች እያሰጨነቃችሁ ነዉ የምትጠራት እመቤቴ ከነልጆ በመሀላችሁ ትግባ። እንወዳችሆለን❤❤❤❤

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw Месяц назад +10

    የተመሰረተው ድርጂት የአማራን ህዝብ በፍፁም አይመጥንም

    • @samera626
      @samera626 Месяц назад

      ጎጠኞች ናችሁ

    • @user-qm8dp3vk8p
      @user-qm8dp3vk8p Месяц назад +1

      ​@@samera626ጅብ ይጋጥሽ ጥንዚዛ ሌባ

  • @user-wt3nr2kf1n
    @user-wt3nr2kf1n Месяц назад

    የአብይ እድሜ ማራዘሚያ ሆነ የአማራ ሞት
    እስክንድር እና ዘመነ ስትሉ።

  • @heic9050
    @heic9050 Месяц назад

    መአዛ መሀመድ እንዲህ አደገኛ መሆኗን እእላውቅም ነበር እጅግ ያሳዝናል

  • @abayyisamaw9671
    @abayyisamaw9671 Месяц назад +1

    ሮሃ ሚዲያ ሚዛናዊና የግራ ቀኙን ወገን ያማከለ ዘገባ በወቅቱ ስላቀረባችሁልን ከልብ አመሰግናለው። የሚያድነንን እኛን ሆኖ ስለኛ የሚሞተውን ወገን መደገፍና መከተል የእኛ ድርሻ ነው።

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef23 Месяц назад

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @awdarda
    @awdarda Месяц назад +1

    የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ:: ካልተሳካም አብራችሁ ወደ መቃብር ውረዱ:: መጨረሻ ሰአት ላይ ይህን ልዩነት ምን አመጣው?

  • @fgug7575
    @fgug7575 Месяц назад +6

    መከታው ምንግዜም ጀግና ነው እሥኬው ላመነበት ጥሬ እየቆረጠመ የሚታገል የአሣምነው ምትክ💚💚

    • @badmawededu6078
      @badmawededu6078 Месяц назад

      Asamnew Tsgie and Dr Ambachew were killed because of him. Debre Elias monastery destroyed and 800 monks were massacred because of him. Eskindere Nega is an enemy to Fano and Amhara people. He is nothing but trouble maker and divider. Habtamu Ayalew and his failed groups are behind him.

    • @ethiopianenaden3182
      @ethiopianenaden3182 Месяц назад +3

      እበት 😂

    • @ካሳ
      @ካሳ Месяц назад

      Mn asedebeh hasab kaleh menager nw zemen nesh yeteri never sinesa atewejem

    • @hussing2646
      @hussing2646 Месяц назад +1

      ጥቦ😂

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Месяц назад +1

    በጣም ደስ ይላልህ የተከበረዉ ታላቁ
    ጀግናችን ዕድሜዉን ሰቶሕይወትን በሙሉ
    ሲታገል ሰዉ ተበደለ እያለ ድምፅ ሲያሰማዉ በእስርቤት የእድሜዉን ግማሽ የጨረሰዉ። ድል ድል ድል ለፋኖ❤️❤️❤️
    🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ድል ድል ድል ለፋኖ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @getachewdagne5626
    @getachewdagne5626 Месяц назад +1

    ኮሌኔልና መከታው የብልጽግና ውላጆች

  • @aliahmedabdella2484
    @aliahmedabdella2484 Месяц назад

    የፋኖ ትግል አጀማመሩ ጥሩ ነበር ይህ ትግል አማራው ብቻ ሳሆን መላው ኢትዮጵያ ነበር የሚጠብቀው መ ጨረሻ ወደ መንደር ወረደ ይልቁንስ በመደር መጓተቱን ትታችሁ መላ ፍጠሩ

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui Месяц назад +3

    እስክድርዬኦሮሞተወላጅነዉአችንምበዶራልአዞራችሁሆዳምሌባ?

  • @rastahailu7335
    @rastahailu7335 Месяц назад +3

    Eskinder Nega should be a public relations Officer who can work inside and outside the country, That is what his real talent (as a reporter) should be. He is in the wrong position as a fighter leader.

  • @user-dp3wk1ij4w
    @user-dp3wk1ij4w Месяц назад +9

    አትልፉ እስክንድር አይመራም

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Месяц назад

    የአብይናየትግራይወራሪወችየአማራንመሬትእየወርሩነው፡መሠልጠን፡መታጠቅ፡መመከት፡ማንከት፡የአማራህዝብጠላቶች፡ማጥፋትድልለአማራህዝብፋኖ።

  • @zerayman5938
    @zerayman5938 Месяц назад +4

    ድርጅት እያፈረሱ ድርጅት መሰረትን ማለት ምን ማለት ነው።

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Месяц назад +1

    ከስክድር ጋር የወገነ የስክድርን ለአማራ ምንጠብ የሚል ወጋ ከፈለ

  • @derbewmkenn4018
    @derbewmkenn4018 Месяц назад

    ኮሎኔር ፈንታሁን በአማራ ህዝብ ትግል የተወጣውን ሀላፍትነት አለማድነቅ ምቀኝነት ነው ስልጣን አልፈልግም ማለቱን ለሁሉም አማራዊ ትግል አስተማሪ ነው እስክንድርን ምን ነካው በእውነት አዝናለሁ ወገኔ አንድነት ሀይል ነው

  • @yohefish1029
    @yohefish1029 Месяц назад +2

    የማከብርሽ ነኝ በዚህ ሰዓት ግን አስታራቂ ሀሳብ ነው የሚያስፈልገው ። the damage is already done, you should be one of the damage controller, the past two days, and now you knew the news you are doing is not going to help the unity, instead it will make the division higher. So Please be part of the damage controller. what you are doing at this difficult time will be judge by History. Please don't mess up your good credential. God bless Ethiopia

    • @FreeEthiopia14
      @FreeEthiopia14 Месяц назад

      አማራ ያልሆነውን እስክንድር አማራን ይምራ ተብሎ እንድት ተመረጠ? እስክንድር ለመረጡ 5 ፍኖ መሪዎች ለእያንዳንድ 15 ሚሊዮን ብር ግቦ ከፍሎ ነው የተመረጠው፥ የአማራ ህዝብ ትግል እስክንድር በዘራፍው የአማራ ህዝብ ገንዘብ በመግዛት የአማራ መሪ ይሁን ማለት ፋኖ ይፍራስ ማለት ነው፥፥ 😢😢😢

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 Месяц назад +5

    እውነተኛው፣ ትክክለኛው፣ ቆራጡና ጀግናው የአማራ ፋኖ አንድነት በታማኝ፣ አስተማማኝ፣ ቆራጥና ጀግና መሪዎችና አመራሮች ሊመሰረት በሂደት ላይ ነው፡፡ የጎጃም አማራ ፋኖ መሪ አርበኛ ዘመነ ካሴ፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ መሪ አርበኛ ምሬ ወዳጆ፣ የጎንደር አማራ ፋኖ እዝ መሪ ኮማንደር ሳሜና የሸዋ ክፍለ ሀገር የፋኖ እዝ መሪ ምሁር አርበኛ አሰግድ አንድነት ፈጥረው የአማራ ፋኖ አንድነት ሊመሰርቱ ነው፡፡ ስለሆነም የአማራና የኢትዮጵያ ህዝብ ከእነሱ ጋር በመሆን የሚቻለውን ሁሉ እገዛና እርዳታ ማድረግ ይጠበቅበታል፤ ግዴታውም ነው፤ ሜዲያውን ጨምሮ፡፡
    በገንዘብ የተገዛ ሆዳም ከሀዲ ፋኖን ለጠላት አሳልፎ የሰጠ የእስክንድር ነጋ ቂጥ አጣቢ የሆነ መከታው፣ ሀብቴና ሌላው ግን ከአሁን በኋላ ፋኖ ስላልሆነ ከፋኖ ጉዳይ መወገድ ነው ያለበት፡፡ በተለይም በእነዚህ ስር ያለ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት የፋኖ ክፍለ ጦሮች ከአርበኛ አሰግድና የወሎ እዝ ፋኖ ከምስራቅ አማራ ፋኖ ከምሬ ወዳጆ ጋር መቀላቀል አለባቸው፡፡ መከታውና ሀብቴ ከሀዲዎች ስለሆኑ በከባድ ክህደትና በወንጀለኛት መጠየቅ እንጂ በሌላ መፍጹም የሚመለከታቸው ማንም የለም፡፡ ከአሁን በኋላ እነሱን የሚያምንም ሆነ የሚያከብር ማንም የለም፡፡
    መታሰር፣ ደጋፊውንና ተከታዩን ማሳሰርና ለችግር መዳረግ ልማዱ የሆነ እና በዚህ መልክ የታገለ የሚመስለው በየደረሰበት ሁሉ ድርጅት ማፍረስ፣ ማጥፋት፣ መከፋፈል፣ ራሱን መምረጥና አድራጊ ፈጣሪ መሆን እሱነቱ የሆነ እና ፋኖ ያልሆነ የፋኖ መረ ነኝ ባይ ኮተታም እስክንድር ነጋ በነሀብታሙ አያሌው የዲያስፖራ ስብስብ አማካኝነት ፋኖን ለመበታተን ሲሰራ ኖሮ በገንዘብ ከገዛቸው ሆዳም የፋኖ አመራር ነን ባዮች ጋር ገደል ገብቷ|ል፡፡ ፋኖ በዚህ ወሸላ የሚመራ ቀርቶ በአባልነትም የማይቀበለውና የማያውቀው ነው፡፡ እስክንድር ነጋ የፋኖ አባል ሆኖ አያውቅም፣ አይደለምም፤ መሆንም አይችልም፤ እሱነቱ የሚታወቅ ኮተታም ስለሆነ፡፡ ፋኖ አንድ እንዳይሆን ሲሰራ ኖሮ ሁኔታው ለእሱ የተመቻቸ መስሎት ነው አንድ የሆነን ፋኖን ጭምር በመከፋፈል ሆዳሙንና ጅሉን ይዞ መሪ ነኝ የሚል፡፡
    ልክ እንደ ጎጃም ጎንደር፣ ወሎና ሸዋ ወደ አንድ እዝ እየተጠቃለለ ባለበት ሁኔታ ነው ይህን አፍርሶ በገንዘብ የገዛቸውን ይዞ መሪ ነኝ የሚል፤ ድንቄም መሪ ሆነች፡፡ የጎንደሩ ሆዳም ሀብቴና የሸዋው ሆዳም ከሀዲ መከታውን ይዞ ገደል ይገባታል እንጂ ፋኖ ግን በዘእሱ መመራት ቀርቶ በአባልነትም አይቀበለውም፡፡ መሪ ተብዮዎችን የያዘ ቢመስለውም የአራቱም ክፍለ ሀገራት የፋኖ አደረጃጀትና ጦር ግን ሀብቴንና መከታውን አስወግዶ ወደ የአማራ ፋኖ አንድነት እየመጣ ነው፡፡
    እስክንድር ነጋ ከፋኖ ብቻ አይደለም ከአማራ ጉዳይ መወገድ አለበት፡፡ ሀብታሙ አያሌው ቁጥር አንድ የአማራ ፋኖ ጠላት እና የችግሩ ሁሉ ምንጪ ነው፡፡ ሞኙና ጅሉ ዲያስፖራ ለዚህ ቆሻሻ ገንዘብ ይሰጣል፤ ብዙውን ለራሱ አስቀርቶ የተረፈውን ለእስክንድር ነጋ ይልካል፡፡ ይህ ሸፈለታም ደግሞ ፋኖ አንድ እንዳይሆን እና አንድ የሆነንም ለመከፋፈል ሆዳሙንና ደካማውን የፋኖ መሪ ንኝ የሚል ይገዛል እና ፋኖን እያዳከመ ለሰው በላው አገዛዝ የጥፋት ተግባር ተባባሪ ሆኗል፡፡ በመሆኑም እስክንድር ነጋ ከፋኖ ብቻ አይደለም ከአማራ ጉዳይ መወገድ አለበት፡፤ ሀብቴና መከታው ከፋኖ ተወግዘው የጎንደርና የሸ\ዋ ፋኖ አመራሮችን በመምረጥ መላው የአማራ ፋኖ ጋር ሆነው ፋኖአዊ አንድነቱን ማፋጠን ይገባል፡፡

    • @hailemicaelzewdu2495
      @hailemicaelzewdu2495 Месяц назад +1

      ዘሜየትግሉችቦአብሪ የአማራ ኒልሰን ማደላ❤❤

  • @ሳራአህመድ
    @ሳራአህመድ Месяц назад +4

    ሮሀ መረጃሽ ትክክለኛነው❤❤❤በርች❤

  • @Befikiru368
    @Befikiru368 Месяц назад +2

    ፋኖን ማደረጀት የጀመራት ዘመነ እንጅ እስክንድር አይደለም

    • @TinsayeshNafekeje
      @TinsayeshNafekeje Месяц назад

      ታዲያ ምን ችግር አለዉ ማንሰ ቢጀምር ዘመነ ብቻዉን ትግሉን እዚህ አላደረሰዉም ። ደሰተኞች ነን በመጀመሩ።

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Месяц назад

      የአማራ የትግል ችቦ የለኮሰው እስክንድር ነጋ ነው።

  • @kingdavid5792
    @kingdavid5792 Месяц назад +1

    We respect the vote 🗳️ and we can change the next vote

    • @FreeEthiopia14
      @FreeEthiopia14 Месяц назад +1

      አማራ ያልሆነውን እስክንድር አማራን ይምራ ተብሎ እንድት ተመረጠ? እስክንድር ለመረጡ 5 ፍኖ መሪዎች ለእያንዳንድ 15 ሚሊዮን ብር ግቦ ከፍሎ ነው የተመረጠው፥ የአማራ ህዝብ ትግል እስክንድር በዘራፍው የአማራ ህዝብ ገንዘብ በመግዛት የአማራ መሪ ይሁን ማለት ፋኖ ይፍራስ ማለት ነው፥፥ 😢😢😢

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 Месяц назад +10

    ሴረኞችን ነው የምታቀርቢ ።አንቺ ራስሽ ፈተና ወድቀሻል። ሌሎችን የማታቀርቢ ከሆነ ራስሽን አታስገምች።
    ሸዋ ራሱ እርስ በርስ መገዳደል ያቁሙ።

    • @user-ly8sc5cf8o
      @user-ly8sc5cf8o Месяц назад

      ሁሉንም መስማት አለብእ ሽ ፀቡ ከእስክድር ጋር ምንድነዉ

  • @tewodrossolomo3857
    @tewodrossolomo3857 Месяц назад

    ጎበዝ መአዚ ሌሎቹም እንዳንቺ የለ አድሎ ሁሉንም በአግባቡ ማስተናገድ ነው የሚበጀው

  • @ababaalamo1041
    @ababaalamo1041 Месяц назад +19

    እስክድር ውጣ ከአማራ ትግል 👎👎

  • @shegawtafere-ce3vb
    @shegawtafere-ce3vb Месяц назад +5

    ግሉል እና ሀቀኛ ሚዲያ አይደለም

    • @yirgalema3312
      @yirgalema3312 Месяц назад

      ገለቴ 7 ሲነቃብሽ ዞር ዞር በይ

  • @ethioethioethio5329
    @ethioethioethio5329 Месяц назад +1

    መቸም ቢሆን እስክንድር አማራን አይመራም::
    እስክንድር ብቃት የለውም:: ይህ ግሉን ከማኮላሸት ያለፈ ፍይዳ የለውም:: እስክንድር መልካምያመጣል ብሎ ከማሰብ አብይ ይሻሻላል ብሎ ማሰብ ተስፋ አለው

    • @user-dy6gu3yp4u
      @user-dy6gu3yp4u Месяц назад

      Hi WEYANE! Hi OLF! Are u doing fine? Better if you talk to your donkey. This is z Amhara liberation front, back off

  • @wosenyeleshassefa5917
    @wosenyeleshassefa5917 Месяц назад

    ፋኖ ኮረኔል ሞአባ እድሜ ይስጥክ እውነት ያሸንፋል የፈለገ ቢሆን በዚ መልኩ መከፋፈል አልነበረባቸውም ጊዜ ሰተው መነጋገር ነበረባቸው በነ ዘመነ አዝኛለው በዚመልኩ ይወርዳሉ ብዬ አላሰብኩም ነበር

  • @bereraaddis4909
    @bereraaddis4909 Месяц назад +8

    ኮሎኔል ፈንታውን የመሰለ መሪ ያስፈልገናል 👍 እኔ ስልጣን ካልያዝኩ ብሎ ረብሻ ማንሳት ትንሽነት ነው!!!

    • @zidaneball4192
      @zidaneball4192 Месяц назад +2

      Ye shermuta lej sijemer mrchaw altetenakekem siketl demo be mesfert eskndir malef alchalem

    • @ካሳ
      @ካሳ Месяц назад +1

      Balegi gotegna

    • @bereraaddis4909
      @bereraaddis4909 Месяц назад

      @@ካሳ ደንቆሮ

  • @gechfentahun2031
    @gechfentahun2031 Месяц назад +7

    እኔ የፋኖን ትግል የማቀው በዘመነጅ በእስክንድር አይድለም አማራ አሁንም መጠቀሚያ አትሁን ✊

    • @noelyemane7494
      @noelyemane7494 Месяц назад

      እትከፋፍል ገና ትልቅ ጋራ ፊታቸው እያለ እየተግባቡ እንደመስራት ለስልጣን ትግል በጫካ እማራ ህዝብን አታስጨርሱት እንድነትና የህዝብ ተቀባይነት ሁሉን እካቶ የያዘ ማኒፌስቶ እና ጥሩ መሪ ያስፈልጋል የትጥቅ ትግል ብቻ ነፃነትን እያመጣም ከተዝረከረኩ እንድም ወደፊት እይኬድም እንዲሁ መጣሁ መጣሁ ብሎ መጥፋትን ያስከትላል የታሉ የአማራ intelectuales how sad

  • @estas2834
    @estas2834 Месяц назад

    የአሁኑ ዜናቹ ፍታህዊ ነው እንዲ ነው ሚዛን የጠበቀ ዜና ማቅረብ ሰሞኑን ግን የስም ማጽፋት በሚመስል ደረጃ ስታሽቃብጡ ነበር ለዛሬው ምስጋና ይድረስህ ልክ ገጭ

  • @user-yt7ci2wl7n
    @user-yt7ci2wl7n Месяц назад

    በእጅጉ አዝናለሁ ካንቺ በማይጠበቅ ሁኔታ በእስክንድር ላይ መድሎአዊ መረጃ በማሰራጨትሽ አንሰብስክራይብድ አድርጌያለው መአዛ መሀመድ ለግለሰብ ሳይሆን ለጭቁኑ ለአማራ ህዝብ ብትሰሪ ብቻ መልካም ነው እውነት እውነት ነው

    • @TinsayeshNafekeje
      @TinsayeshNafekeje Месяц назад

      ምንድነዉ መድሎዊ መረጃ ያቀረበችዉ? መአዛ እኮ ነች! የአማራን ትግል ከዚህ ላደረሱ ሰዎች አንዶ ! ክብር የሚገባት ለህሊናዋ የምትኖር❤! Cmo’n! Unsubscribe ማድረግ መብት ነዉ ካልተሰማማሸ/ህ። bye bye

  • @fasiszm
    @fasiszm Месяц назад +1

    ሁለቱም ለምን አይወገዱም? እና ስራ አስፈፃሚ ያለው : በሁለት ምክትል ሊቀመንበር የሚመራ ቢሆን ድርጅቱ ምን ችግር አለው? እኛ ምንፈልገው ድርጊትን እና የቆመለትን መርህ እንጂ እነሱ መሪ ሆነ አልሆነ አያገባንም::

  • @SialfWaza
    @SialfWaza Месяц назад +1

    አላማጣ የሚገባውን ፋሽሽት ትግሬ ለብልበው ፣ እረፍት አሳጣው ! ባርነት ይብቃህ ! ለቅሶ ይብቃህ !!

  • @nahomasamere
    @nahomasamere Месяц назад +1

    ምነው ዳግም ወደ ባርነት ካልመጣን አላችሁ። እስክንድር ለአማራ ጠል ኢትዮጵያኒዝም አሳልፎ ሊሸጥህ ነው ይልቅ እውነት ለአማራ ህዝብ ከሆነ የምትታገሉት ከዚህ ነገር ብትላቀቁ ይሻላችኋል።

  • @dawitzewdu-jh2jo
    @dawitzewdu-jh2jo Месяц назад

    እስክንድር ተጠልፎ የወደቀ ከብት ነው አይወክለንም

  • @DerejeBirhanu-fe2md
    @DerejeBirhanu-fe2md Месяц назад +2

    አንቀበልም ያሉት የፋኖመስራችች ናቸው ስለዚህ ድምጽ ገለመሌ የሚባለውን የመሻር ሙሉ መብት አላቸው ።

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq Месяц назад

    አርበኛ መከታው እናመሰግንከለን ስለሰጠከን መረጃ

  • @GioraMugfs-gk6qb
    @GioraMugfs-gk6qb Месяц назад

    ዘመነ ያስፈልገናል ከተባለ በውጊያ ለዘመናት የቆየ መሆኑ አንድ ሁለተኛ እስክንድር ስለውጊያ ስንት ሰራዊት አለው ሊጠና ይገባል ዘመነ አራት ድምጽ እስክንድር አምስት ድምጽ አመጣ የተባለው ዘመነ የጫካ ልጅ ስሆነ እስክርድር የአዲስ አበባ ልጅ በመሆኑ እስክንድር በብር በልጦት ካልነ በስተቀር በእጅ አይበልጠውም ስለዚህ አማራ እየተከፈልክ ለአቢይ አሸወይና ባትሆን መልካም ነው ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @Dawit-ct4nu
    @Dawit-ct4nu Месяц назад +11

    ኮሎኔል መከታው እስክንድር ትግሉ አልገባቹህም አታቃጥሉን በሆዳቹህ ተገዝታቹሃል

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh Месяц назад

    አይ መዓዛ አዝናለሁ !! እንዴት የሴረኞችን እና የአማራን ትግል አደጋላይ የጣለውን ይህን አስነዋሪ ድርጊት መደገፍ በሚመስል መልኩ ታቀርቢያለሽ ? ለምን የእነ ዋርካው ምሬን፣ ኮማንዶ ሳሚን ፣ እና ሻለቃ ዝናቡን ምላሽ ቃል በቃል ያላሰማሽን ??? ያሳፍራል !! በዚህ ልክ ካንች አልጠብቅም ።

  • @binbe4486
    @binbe4486 Месяц назад +8

    የተሳተፉት 7እዞች ናቸው ይላሉ ግን 9ድምፅ ተሰጠ ይላሉ 2ቱ ከየት መጡ?

  • @marysam9193
    @marysam9193 Месяц назад

    አወ እንደዚህ ነዉ መሆን ያለበት መስማማት ካልሆነም ደግሞ አየታየ መቀየር ይቻላል ይህ ትግል ብዙ አማራ እና የአማራ እንቁ ፈርጥናጀግኖች የህይወት ዋጋ ከፈለዋል !!!!

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq Месяц назад

    እውነት ይቆያል እንጂ አትሞትም ድል ለፋኖ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 Месяц назад

    It is a distressing time for those of us who are hopeful that Fano will bring about a positive change by establishing a union. If I were in Fano's position, I would have handled the situation differently to prevent the current turmoil. Each of the four states should send their top leaders to form a central committee, let us say 120 members. This committee will then select individuals, including the chairman, to oversee the day-to-day operations. This approach could have addressed the power struggles among individuals. Fano will not be the same after this unnecessary debacle.

  • @MastwalBalew
    @MastwalBalew Месяц назад

    እስክንድር ነዳ ያለፋበትን የፋኖ መሪ ያደረገው የትኛው ህዝብ ነው ?

  • @ካሳ
    @ካሳ Месяц назад +2

    5>4

  • @user-el5go6gy9r
    @user-el5go6gy9r Месяц назад +2

    ጀል ነው መከታው አምስት ይላል ደግሞ ጎንደር. ባየ የለበትም

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Месяц назад +1

    እስክድር ለአማራ የከፈለውን ዋጋ የስረዳ

    • @berhanu1631
      @berhanu1631 Месяц назад

      ምንም አልከፈለም

  • @bezuneshasmare4740
    @bezuneshasmare4740 Месяц назад

    የእስክንድር መመረጥ በሁሉም ፋኖዎች ድምፅ አልተሰ ም ማንንም አይመራም የአማራ ሕዝብ ትግል የሱ የስልጣን ጥማት መውጫ አይሆንም ከአማራ እራስ ወረድ ማለት ግዴታ ነው

  • @Dagi-man
    @Dagi-man Месяц назад

    ዘሜ የፎቶ ፖለቲካ ነው እያደረገ ያለው ከሰፈራችን ከምዕራብ ጎጃም እንኳን መውጣት አልቻለም ከማስረሻ ሰጤ በላይ ምስክርነት የለም ስንት ጀግና የጎጃም ፋኖዎች እያሉ እሱ ከመበጥበጥ ውጭ ምንም ያን ያክል ታጋይ ሆኖ አይደለም

  • @mulawbelay9736
    @mulawbelay9736 Месяц назад

    እስክንድር ነጋ የብርሀኑ ነጋ ተመሳሳይ ባህርይ አሳይቷል እስክንድር ለፋኖ ትግል ብዙ ጠቃሚ አይደለም እስክንድር በፋኖ መታሰር አለበት!! እስክንድርን የደገፉ ፋኖዎች የእስክንድርን ባህሪ በሚገባ አልተገነዘቡም እስክንድር በዚህ ወቅት ለአመራር ምርጫ መቅረብ የለበትም ጀምሮ ጥሎ የመጥፋት ባህሪው ለዝህ ወሳኝ ትግል ቁርጠኝነት ይጎድለዋል!!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад

    ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም ስለ አማራ ጥላቻ በጡጦ እንደወተት እየተሰጣቸዉ ነዉ ያደጉበት 😡

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 Месяц назад

    እስክንድር በ ሲ አይ ኤ ተልኮ መሆን አለበት እንዲህ የሚበጠብጠው:: ወደ አንድነት ሳይመጣና አንድ ድርጅት ሳይመሰረት መሪ መምርጥ ራሱ ግራ ያጋባል::

  • @tamruhailu1303
    @tamruhailu1303 Месяц назад

    ከድምጽ መስጠት በፊት የአመራር እጩ ምርጫ መመዘኛን በምን መልኩ አልፋችሁ ነው የድምጽ መስጠት ላይ አምስት ለአራት ውጤት የተገኘው። እንዴትስ እስክንድር ነጋ ከሞት ለማምለጥ የተደበቀበትን ሃይል በማያምንበት ህዝብ ፣ የአማራን ትግል ለመምራት የታጨበትና የተወሰነበትን ዝርዝር ሁኔታ መገለጽም ይኖርበታል።

  • @user-hl3cy2zu6d
    @user-hl3cy2zu6d Месяц назад +1

    በገንዘብ የተገዛ ምርጫ

  • @WorldWide-g2p
    @WorldWide-g2p Месяц назад

    አንድነት ለአማራ በኔ አመለካከት መሪዉን አለመቀበል ትንሽ ተንኮል ያለበት ነዉ ብየ አስባለሁ

    • @ayu883
      @ayu883 Месяц назад

      Sehetet sele hone new... Eskinder siltan betam yefelegal...Amhara metekemiya madreg yelebetem... merchaw mereh new mehon yalebet...Demo sera ena kefafay mehon yelebetem.
      Gojjam 1 eze
      Gonder 1 eze
      Shwa 1 eze
      Wello 1 eze
      Eskinder gen ,Gojjam lay, Gonder lay Schwa lay endihum wello lay ande kifeletor alegen eyale bewendemoch mehakel mekefafele lay nebre....ena wendemye ...Ye gebot 7, ena Esema abal yehone ye Eskinder degafi tebabari nachew ...hulochem lemimotew amhara gen bota yelachewm...kelebye nebre mewedew eskindren ahune gen seltan lay matekoru yeamharan Fanowochen mekefafelu Asazenogeal....

    • @WorldWide-g2p
      @WorldWide-g2p Месяц назад

      @@ayu883 እና ስንዴ ከእንክርዳድ መለየትማ አሪፍ ነዉ እስክንድር እንኳን አሁን ነቃንበት ይሄ ሌባ በፊትም እጠራጠረዉ ነበር ሚዲያዎች በጣም ከፍ ያደርጉታል ስለዚህ ለሚዋደቀዉ አማራ ቦታ ይልቀቅ እነዚህ ሚዲያዎች ን አለማመን ነዉ ቦታ እየጠቆሙ የሚያስበሉ ግን እንደኔ ለደነቆረ ላልገባዉ ማስረዳት ነዉ።

  • @zelalemtesfaye374
    @zelalemtesfaye374 Месяц назад

    ይህ ያቀረብሽው መረጃ ወይም ያቀረብሻቸው እንግዶች ሐሳባቸውን ሚዲያ ላይ ከመስጠታቸው በፊት ያልተስማሙበትን ወንድሞቻቸውን ማነጋገር ነበረባቸው ሚዲያውም ገለልተኛነቱ ለመሆን መጠንቀቅ አለበት።

  • @user-zy4ok9im1p
    @user-zy4ok9im1p Месяц назад +5

    ዱል ለዋርካዉ እና ለዘሜ ለአሥግዲ እና ለሣሚ

  • @EliasAweke
    @EliasAweke Месяц назад

    እስክንድር ከአማራ ህዝብ ላይ የለህን ሴራ አውጣ ሲጀመር እስክንድር ለምርጫም መቅረብ የለበትም

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo Месяц назад

    Roha ልንገርህ በሕወሀት ሀሰት በተናገራችሁ ቁጥር የንፁሀን አማራ ሕይወት እየፈረሰ ነው ትላንት እንኳን አማራ ከአማራ ባደረገው ጦርነት ከ10 000 በላይ ከጎንደር ተፈናቅሏል

  • @assenmohammed5158
    @assenmohammed5158 Месяц назад

    እነሱ ይጨቃጨቃሉ የአማራ ህዝብ ይገደላል ይደፈራል። የደብረ ታቦር ድርጊት ብቻ በቂ ነው ቀሁሉም ሁኔታ ለመስማማት። እባካችሁ የህዝብ ችግር ይሰማችሁ