ኪኒኔ ብሶበታል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #endalkachew tv

Комментарии • 280

  • @fetahmede991
    @fetahmede991 Год назад +2

    ኪኒኔ ምርጥ ድምጽ አለህ ጥሩ ግጥምና ዜማ የሚሰጥህ ፈልግና ስራ ወደ ትዝታ ማይነር አተኩር ሲሪየስ ሁነህ ስራ የእውነት የሚገርም ጎልደን voice ነው ድም
    ፅህ

  • @tinatina6532
    @tinatina6532 Год назад +12

    ሲመስለኝ ጋንጃ በሉባንጃ እያጬስክ ነው ግጥም የምፅፈው……ማነህ ኪኒኔ😃😃😃

    • @selamsamuel1hl15h
      @selamsamuel1hl15h Год назад

      ክክክክክክክክክክክ

    • @hayahtad1597
      @hayahtad1597 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጋጃ ሉባጃ ምንድነው ግን😂😂😂

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Год назад +17

    ድምጽ ጥራቱ ጨርሼ እንዳልሰማ አድርጎኛል ይረብሻል ያስተጋባል ጥራቱን ለወደፊት ብታስተካክል ሞር ጥሩ ነአ በርታ ።

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Год назад +3

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ዝም ብላችሁ ጥላቻ አትንዙ አበረታቱት የሚሰራውን የሚያውቅ ቆንጆ ድምፅ ያለው ልጅ ነው። መልካም አንደበት ምንም አይከፈልበትም።

  • @Quranbeautiful23
    @Quranbeautiful23 Год назад

    Musicegna mahon nbr mifaligaw ahun gin bakagn

  • @Zemichael123
    @Zemichael123 Год назад

    Waga yaskefelal hulom beger bro ena kezi bewala seken beye

  • @asniit1199
    @asniit1199 Год назад +9

    በነገራችን ላይ አሪፍ ድምፅ አለህ ግን ስነምግባር ላይ በደንብ በጥሩ ማዳበር አለብህ በተረፈ በርታ

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y Год назад +1

      በሚድያ ነው እንጂ በቤት በሰፈር ጨዋ ድምፁ የማይሰማ ልጅ ነው በሚድያም ብዙ በደል ስለደረሰበት የሚናገረው

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@user-tc7ct5xq8y ሰብ አረጊኝ😍😍

  • @mekonnenyohannesabera7444
    @mekonnenyohannesabera7444 Год назад +13

    ይሄን ልጅ ፅበል ይዘህው ሂድ

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 Год назад +2

    በዳዳ ማለት እኮ መፈለግ ነው ሰዎች. እንዴ መን ጉድ ነው. ለቤ አንቺን ትመኘ, ለቤ ዳድቶሻል እሄ የደሮ ሰዎች በደምብ ይጠቀሙታል እኮ

  • @user-cn7vu7fo1c
    @user-cn7vu7fo1c Год назад

    በእውነት አንዳንድ የሚወራቸው ነገሮች ቁምነገር አዘል ናቸው

  • @user-kr7rn8oq5w
    @user-kr7rn8oq5w Год назад +1

    ባደባባይ እያለ በየጫካዉ የተንከራተተ ሚስኪን በዳዳ ምርጥ ክሊፕ ነበር በበኩሌ በርታ ነዉ ምለዉ

  • @user-pe2fd6lk2s
    @user-pe2fd6lk2s Год назад +6

    እንኳን ድህና መጣህ ወንድሜ ❤አንተም የመዳኃኒዓለም የቤትክርስቲያን ውስጥ ያደክህ በሃይማኖትህ የማትደራደር ልጅህ ነህ እና እስከ ስለ ፋኖቴ ፀድቅ ምን ትላለህ? ይሄ ነገር ክርስትያኖችን አይገደልም ወይ እኛ እንዴ 1 ክርስቲያን እንዴ 1 ቤትክርስቲያን ሰው ታመናል አንተስ አልታመምክህ ወንድሜ ስለ ምወድክ ኖ ምክንያቱም የምመለከት ነገር ኖ ብርግጥ ይሄ ነገር አባቶች አሉ እኛ ምን አገባን ለንል እንችላለን ግን ግደታችንም ደግሞ አለን😢🙏😢
    ሳጥናኤል መላእክ ነበር
    ይሁዳም ሐዋርያ
    ንስጥሮስም ጳጳድ ነበር
    አርዮስም ባለሙያ
    ☝️እነዚ ሁሉ ከወጡ ከአምላካቸው ጉያ😔 አምላኬ ሆይመጨረሻዬን አሳምረልኝ🙏😥

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Год назад +7

    Confidence በጣም ዘጭ ነው ወንድሜ አንተ ጋር ካንተ የአቅራቢው ዝናን ያተረፈ አለ

  • @Shelengtube
    @Shelengtube Год назад +2

    እንዳልክ ፈታ ነሽ እኮ አባ። እኛን ጀማሪዎች አበረታቱን ቤተሰቦች

  • @user-zl6ft2kk2r
    @user-zl6ft2kk2r 4 месяца назад

    በዳዳ ማለት ሻተ ፈለገ ከጀለ እዳልክ ሁለተኛ ቋንቋው ስለሆነ አትፍረድበት አማርኛ ባይኖር 85 አምስት ብሔር በምን እንግባባ ነበር በላቲን ወይስ በፈረንሳይኛ በግሊዘኛ አማርኛ የፍቅር መግለጫ ሴክሲ ቋንቋ ነው

  • @tigestdamte3224
    @tigestdamte3224 Год назад +15

    በነገራችን ላይ እንዳልክ እንኳን ደህና መጣህ ንፁህ የተዋህዶ ልጅ ይመችህ

    • @newworld1212
      @newworld1212 Год назад +3

      ምን አነፃው የሰው ንፁህ የለውም

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@newworld1212 ሰብ አርጉኝ😍

    • @ababaalamo1041
      @ababaalamo1041 Год назад +4

      ምን ማነው ንፁ የተዋዶልጅ
      ኦርቶዶክስ
      ሸሪክ የላትም እሱ ደሞ በገሀድ
      እሬቻን እምነት ሲያወዳድር
      አሳይቶናል እምነት ነው ፁ አይደለም ሲቀጥል
      ያቀረበው ሰው ምን ትምህርት
      ይሰጣል ክፍት አፍ እላፊ የሚያወራ ባለጌነው

    • @danaet9884
      @danaet9884 Год назад +1

      😅😅😅😅😅😅 ድንቄም ተዋህዶ ይሄ ዥልጥ መናፍቅ ዶርዜ 🤮🤮

    • @ethiopiaafrica2747
      @ethiopiaafrica2747 Год назад

      ምኑ ነው ንፁህ ባክሽ

  • @yoniamde8644
    @yoniamde8644 Год назад +1

    ere endalk polite honeh kawerah behuala "kinine bisobetal" bilo post madrg tegebi aydelm!

  • @keretatawe
    @keretatawe Год назад

    እኔ እኮ በጣም የሚገርመኝ ድፍረቱ ነው በማርያም እራሱን እንደ አርቲስት ነው የሚያየው በፈጣሪ ኪኒኔ ይሄን የመሰለ ድፍረት ካለህ ከምታወራ ለምን ብሔራዊ ባንክን አትዘርፍም ሞክር እውነት ድፍረትህ ይገርማል

  • @venusandmooninfo1938
    @venusandmooninfo1938 Год назад +1

    እውነት ገና ዛሬ ተናገረ ቡዜ ማን የሚባለው ዘፋኝ ይሁን ምን አይታወቅም ቁጥር ሁለት ኪኒኔ እንደውም ኪኒኔ ድምፅ አለው ቶኑ አሪፍ ነው ቢሰራ

  • @eliasteshome2633
    @eliasteshome2633 Год назад

    ye draft hode new, ergizina ?

  • @seeyou4626
    @seeyou4626 Год назад +1

    Endalek , የስራህን ይስጥህ !30,000,ዜማ!!!

    • @abebagebra4595
      @abebagebra4595 Год назад

      Oh my God thank you I was thinking I heard 30,000 or not🤣

  • @negawehavetogivetimeforhim3860

    ተክለሀይማኖት ፒያሳ ፣ተራ የሚሰራው ልጅ አይደል እንዴ? ማነው ሙዚቀኛ ያረገው

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад

    Enda Ena Endalken lamit WADACHU 💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💐🇪🇹🇪🇷

  • @user-zn7go8nu7w
    @user-zn7go8nu7w Год назад +3

    ሰገጤ ሰገጤ ነው ከብት

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y Год назад

      ሰገጤ አይደለም የሸገር ልጅ ነው

  • @kalisareshad6529
    @kalisareshad6529 Год назад +3

    ENDALK የኔ ውብ😍😍🇪🇹

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Год назад

    ይሄ ኪኒኔ የሚባል ሰውዬ የሚገርመኝ ግግም የሚለው ነገር 🙄🙄🙄

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Год назад +5

    ግን ልጅ ሌላ አለም ላይ ነው በጣም ግራ የሚገባ ነው ዝም ብዬ ሳየሁ እኔ ነኝ ግራ የገባኝ የምለው 😂😂😂😂ወይ በዳዳ በጣም ነው የምስቀው

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Kinini bedada ale yemechew edalke sewede eko❤️❤️❤️❤️

  • @akiafrica1261
    @akiafrica1261 Год назад

    አይዞህ ማንንም እንዳትሰማ ምድረ ወሬኛ ብቻ ነዉ ያለዉ በርታ

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 Год назад +2

    ዛሬ ገና እውነት ሰማሁ ከኪኑኑ እያበድኩ ነው ከእብደት በእክምና ተመለስኩ እረ አልተመለስክም ለይቶልሀል ።

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv8490 Год назад

    Eny menem sehtet alyhubetem

  • @amemamen6257
    @amemamen6257 Год назад +11

    አርግዞ መጣ 😂😂😂😂

    • @meklitmaki6232
      @meklitmaki6232 Год назад +1

      ክክክክክክክ የዘፈኑ አስተዋፅኦ አለበት

    • @fikerabi9151
      @fikerabi9151 Год назад

      _እና በዳዳ..... እያለ ላያረግዝ ቆይቶል_ 😳🙈🙉🙊😜

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Год назад

      🤣🤣🤣🤣

  • @amareassefa7143
    @amareassefa7143 Год назад

    Guraw ke dr Abiy gar yimesaselal

  • @wer1715
    @wer1715 Год назад +1

    ይሄ ሰውዬማ ሙድ እየያዘብን ነው። አረ ዮኔ ማኛ ይግደለኝ

  • @joshuadereje8458
    @joshuadereje8458 Год назад

    Be demtsu mnm teyake yelewm gn professionality yegolewal...respect yekedmal huletachum

  • @getugebre
    @getugebre Год назад +1

    እረ እንኳን ጠፍ ጆሮዋችን ልታደማን ነበር

  • @chaltuethiopia3736
    @chaltuethiopia3736 Год назад +2

    ❤🇪🇹❤🇪🇹🙏🙏🙏bertu endalki

  • @Yourfavoriteyoutubebanana
    @Yourfavoriteyoutubebanana Год назад +4

    ምነው Mr.በዳዳ 👍

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 Год назад

    Wuyi yiha lji be hewote ale eda? Yehone kotete gmatame buza man ayimtenheme kfetafe kento

  • @samirjote5314
    @samirjote5314 Год назад

    Konjo new demetsu

  • @zemzemali6439
    @zemzemali6439 Год назад

    አየ በዳዴ ...ይብላኝ ለሚሥትህ የጉራህ ና ከልክ ያለፈ confidence ህ በጣም ይገርመኛል

  • @maschalfiseha1713
    @maschalfiseha1713 Год назад

    Musical atichilim ante arfeh lela sira sira gizhin atcheriss

  • @eyaminosbirhanu6791
    @eyaminosbirhanu6791 Год назад

    ከማን ነው ያረገዘው ደግሞ????

  • @gemechiskush4534
    @gemechiskush4534 Год назад

    Sound yesetekakel betam

  • @eyueldemissei2673
    @eyueldemissei2673 Год назад

    አንድ አይነት ሰወች የት ተገናኛችሁ???

  • @girlpower2023
    @girlpower2023 Год назад

    እንዳልክ ምትባል ማትመቸኛ ልጂ: ልጅ ክፋት አፍ መሆኑን እያወክ" ከሙዚቃው አለም ቢወጣ ምትለው" ብለህ ጠየቀው እሱም አፍን ከፈተ። ምን አለ ለሰው ሞራል ብትጠነቀቁ instead of try to find viral topic to get views for RUclips.

  • @mixlagend
    @mixlagend Год назад +2

    Sound is not good

  • @shawulawit-
    @shawulawit- Год назад

    ቺህ ስታስጠላ ሙዚቃ ምን ማለት እንደሆነ ሳታቅ ዘፋኝ ነኝ ጉፋያ ፋንድያ አንተን ብሎ ዘፋኝ

  • @sol-dm6jo
    @sol-dm6jo Год назад +1

    የማይሆን ጥያቄ ለምድነዉ የምትጠይቀዉ የልጁ ችግር ይጣወቃል እሱን በረብ ወደራሱ መክተትና ካለበት ችግር እዲወጣ የተሻለ ስራ እዲሰራ ማረግ እጂ ማንን ታደንቃለክ ትጠላለክ እያላቹ ልጁን የማይሆን ነገር ማናገር ምን ማለት ነዉ አተን ብሎ ጋዜጠኛ አተ እራስክ መረጋጋት ስነምግባር የመመያስፈልግክ ነክ

  • @hananajebo4590
    @hananajebo4590 Год назад

    Weyene Yehe lij gena norman new yene geta Asezenag Ayezo baretaleg

  • @selamtegegn1089
    @selamtegegn1089 Год назад

    ወንዶችዬ የቦርጫችሁን ነገር አስቡበት ሁለቱም ነጭ ቲሸርት ነው የለበሱት የእንዳልክ አንደኛ ነው ኪኒኔ ግን ምን ልበለው ሼም ያዘኝ

  • @maschalfiseha1713
    @maschalfiseha1713 Год назад

    Ere Endalk tiyakehin astekakil, liju minm musikegna adelemm

  • @hassenjemal4229
    @hassenjemal4229 Год назад

    Chaka lay wonek adebabay tilaleh

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 Год назад +7

    ይህ ልጅ ልጅነት ስለያዘው እንጂ ድምፁ በጣም ነው የሚያምረው ጏደኛ ቢያጉኝ ሼፕ ቢያደርገው እእእ👌🏽👍. ደሞ እስፖርት ይስራ ገና ልጅነው ቦርጭ

  • @chachatesema4066
    @chachatesema4066 Год назад

    artistna Ysfre awedldele Ymihon demte leye

  • @abuahmed3337
    @abuahmed3337 Год назад

    Tirit yale and aydelem betu yastagabal bro

  • @awekebelachewtekle7291
    @awekebelachewtekle7291 Год назад

    በርታ ፈጣሪን ይርዳክ ግን ደሞ አንዳንድ ነገሮች ላይ ጥንቃቄ አድርግ።

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Год назад +1

    ቡዜ ስለተባለው ሰውዬ ልክ ብለሀል ኪኒኒዬ

  • @user-rr8qt2qg7r
    @user-rr8qt2qg7r Год назад +1

    እንዳልክ ግን ይሄንሠው ለምን አትመክረውም የምር ጤናው ራሡ ያሣሥበኛል

  • @elosam
    @elosam Год назад +1

    35,000 ሪከርድ ያረከው ሙዚቃ ጠፋብህ ኪኪኪኪ ኸረ አትሰክሰን 35 ብቻ መሆን አለበት!!!

  • @user-ze6yd7tc4e
    @user-ze6yd7tc4e Год назад +2

    እንዳልኬ አባባሉ ግራ ገብቶኝ ነበር ትርጉሙን ስለነገረን እናመሰግናለን

  • @Kealemizuriya
    @Kealemizuriya Год назад

    በጣም ስርዓት ባለው መልክ ብሰራ ደስ ይለኛል እውነት በጣም

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Год назад

    Mic

  • @selamtegegn1089
    @selamtegegn1089 Год назад

    እንዳልክ የድምፅ ጥራት የለውም ያስተጋባል

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ

    የአመቱ ምርጥ ዘፉኝ 😂😂😂😂

    • @emebetabate3262
      @emebetabate3262 Год назад

      😂

    • @tiebumengesha981
      @tiebumengesha981 Год назад

      አረአንተ ደሞ አካበድክ አንደኛ እንኳ አይደለም ቦዜ ማን ስላም በልልኝ የኔ 1 ኛ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@tiebumengesha981 ደምሪኝ😍

  • @uaeuae5639
    @uaeuae5639 Год назад +3

    ከምች የሆነ ልጅ😁😁😁😁
    ኑሮ በዳዴ እያስኬደን ነዉ እሱ ያፌዛል
    አይይይይይይ እንዳልክ😁😁😁😁

  • @hussenkalid3226
    @hussenkalid3226 Год назад

    ማድመጥ የምፈልገው ግን የድምፅ ጥራት የለውም ። ወቅታዊ እንግዳ ጋበዝክ ግን ... ። በቀጣይ ይስተካከል ብዬ ወጣሁ

  • @ethiosadorofficial
    @ethiosadorofficial Год назад

    አቀራረጹ የድምጽ ጥራት የለውም።

  • @user-go3hb9jp2z
    @user-go3hb9jp2z Год назад

    አልበም የት ልትሸጠው ነው ግን

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Год назад +6

    By the way he really has a very nice voice ... he is going to have a great future ahead of him if he keeps doing with consistency and if he get a nice composor .....

    • @mahlak6192
      @mahlak6192 Год назад +1

      🤣🤣🤣mnhn new miyamh or miyamsh

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 Год назад

    Er besmame belo moselime ale eda?

  • @lililoveyoutube8049
    @lililoveyoutube8049 Год назад

    እንዳልክ ደጋግመህ ስለሰው እየጠየከው ስለማንም ማውራት መመለስ አልፈለገም ግን በግድ ቡዜ አስባልከው ከስው ልታጣላው ነው ልክ አይደለህም

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Год назад +1

    እንዳልክ የሰራን ይስጥህ አንተን እያየው በሳቅ ልሞት ስንት አመቱ ነው ግን ምን አልባት የአሣ ዘይት አልወሰደም መሰለኝ ወይ ወንድሜን

  • @fetiyashekure5061
    @fetiyashekure5061 Год назад

    ቆንጆ ድምፅ አለህ ግን ምላስህ

  • @asyam7829
    @asyam7829 Год назад +1

    Huletachum werada shelefetam nachu

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 Год назад +1

    እንዳልክዬ😍😍😍

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 Год назад +1

    ከእብደት ሲመለሱ ሲለሆነ የሚዘፍኑብን ሙዜቃ ተሰርቆብህ አይደለም ያበድከው ከመጀመርያው ያስታውቅብህ ነበር ወደእብደት እየተደረደርክ ነበር ጨርሶ ስታብድ ደግሞ እንደምትመጣ እየጠበቅን ነው ወይወንድሮ!!!!

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y Год назад

      ተረጋጊ ስርአት ያዢ ስለ ማታቂው ሰው አታውሪ

  • @daribeasnake3463
    @daribeasnake3463 Год назад

    Ande sharaten confidence zimmm new ayiiiii ethiopia

  • @bboymiko1218
    @bboymiko1218 Год назад +1

    ❤️❤️❤️

  • @roseabr2762
    @roseabr2762 Год назад +3

    demtseh eko betam arif nw berta...tnsh disciplinehn astekakel enji...🥰🥰🥰

  • @leulmesfin2281
    @leulmesfin2281 4 месяца назад

    አይዞሽ ገለቴ ማነው በዳዳ😅😅

  • @fekadutesema2877
    @fekadutesema2877 Год назад

    Endalke arfi sew akrbekal inamesegnalen

  • @ሰላምYouTube-z2j
    @ሰላምYouTube-z2j Год назад +4

    😂😂😂😂😂ከሞላው ሰው ይሄን ታመጣው

  • @natt9477
    @natt9477 Год назад +1

    የድምፅ ጥራት ችግር አለ፣ የተለቀቀ ኦና ቤት ውስጥ ያላቹ ነው የሚመስለው

  • @hani6370
    @hani6370 Год назад

    Demet alew eko

  • @abel9055
    @abel9055 Год назад

    ግም እና የግም ድግስ

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Год назад

    Indalkisha inkwan teshaleh berta 😍🙋‍♀️

  • @mahytesfay9795
    @mahytesfay9795 Год назад

    ,እዳልክ፡ይስው፡አይመጥንክም፡
    ስራክን፡በዳዳ፡እዳያረግብኽ።
    መቼነው እሚወልድው?

  • @kedirsultan6384
    @kedirsultan6384 Год назад

    Low sound quaity production

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Год назад +1

    ኪኒኒ

  • @mikyfricky6881
    @mikyfricky6881 Год назад

    Sound quality zero new.

  • @manuelcj
    @manuelcj Год назад +1

    እንዳልክ የማይክ ችግር አለ የድምፁ ጥራቱ ጥሩ አይደለም

  • @user-go3hb9jp2z
    @user-go3hb9jp2z Год назад

    ማይኩን አስተካክል ጭዌው አሪፍ ሆኖ ድምፁ ይረብሻል አንተ ሳይሆን ያንተን ሙዚቃ ውል ፈርሞ የለቀቀው ኦፕ ነው የቀለደብን

  • @jahrastafari4828
    @jahrastafari4828 Год назад +2

    አይ ሰው ከንቱ ቡዜ ማን ከአንተ አስር እጥፍ ይበልጥሀል , አሁን በአንተ ቤት ዘፋኝ ነክ🤔

  • @tigestdamte3224
    @tigestdamte3224 Год назад

    ምነዉ እንዳልክ አሁን ሥንት እኛ እምንፈልጋቸዉ ዘፋኞች እያሉ ይሔንን አሥቀያሚ ጀዝባ ታቀርበዋልህ በናትህ ደግሞ እንደዚህ ሥታወራ አታፍርም ምን አይነት ሙዚቃ ነዉ አሁን ይሔ

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o Год назад +1

    እዳልክ እንኳን በሰላም መጣህ እኔ አንቺ በዳዳ 😂😂😂😂

  • @abdulkerimahmedin5660
    @abdulkerimahmedin5660 Год назад +2

    sound zero

  • @alelegnchekol
    @alelegnchekol Год назад

    የድምፅ ጥራት ችግር አለ በደንብ አይሰማም

  • @fritaabreha6200
    @fritaabreha6200 Год назад

    አቶ በዳዳ እንኳን ግጥምህ ጠፋ ባይጠፋማ ይሄን ህዝብ በዳድተህ ልጨርሰው ነው 😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад +2

    አቤት 😳ቦርጭ ትርፉ ዘመድክ 🤣🤣እውቅና ያገኘው 🤣🤣