ለኦሮሞ ታሽቃብጣለህ ? ለምን ታሰርኩ ማነው ያሳሰረኝስ ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 224

  • @Betelhemi
    @Betelhemi 2 года назад +7

    የጠራሀቸው አምላክና እናቱ ድንግል ማርያም አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቁህ ከፊት ከኋላ ይጠብቁህ የኔ ጌታ አንተ የህሊናህ ኑር ሰው ብዙ ነው የሚለው

  • @MelkamTube-uy1dx
    @MelkamTube-uy1dx Год назад

    እዳልክየ እዉነት ማዉራት ባሁኑ ስአት ከባድ ነዉ ብቻ ይገርማል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመሥገን እንኳንተፈታህ ወንድም🙏

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 2 года назад +6

    ወንድማችን እንኳን በሰላም ተፈታህልን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 የተዋሕዶ ልጅ አይዞን ሁሉም ለቦጎ ለመልካም ነዉ በርታልን🙏 እማምላክ ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ታኑረክ ትጠብቀክ አሜን🙏🙏😍😍

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +3

    እንኳን እግዚኣብሔር ረድቶህ ነፃወጣህ እንዳልክ የህዝብ ድምፅነህ በቀልድ እያዋዛህ ቁምነገር የምታስተምረን ምርጥ ወንድማችነህ እንወድሀለን ክፉአይንካህ👌👌👌👌👌

  • @betilove-d3f
    @betilove-d3f 2 года назад +5

    አግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን🙏🥰

  • @yeabkal9318
    @yeabkal9318 2 года назад +1

    እንዳልክን የምወደዉ ማከብረዉ ማደንቀው ምርጥ ሰው ነው

  • @seadifekerha4081
    @seadifekerha4081 2 года назад +6

    እንዳልክዬ የምር እኔ የታሰርክ ጊዜ ዱአ ሳረግልህ ነበር በጣም ነው የምወድህ የኔ ቅልብልብ

  • @tigestdamte3224
    @tigestdamte3224 2 года назад

    እንዳልክ ወንድሜ እንኳን አግዝያብሔር ለዚህ አበቃህ

  • @user-pe2fd6lk2s
    @user-pe2fd6lk2s 2 года назад +19

    የኔ ጌታ 😘🙏አንተ ከእውነታው ጋር ቁም አሽቅዮች ደግሞ በሻቃብጠነታቸው ይቅጠሉ😘🙏

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 года назад +2

    የምወድ እንዳልክየ ለወርኞች ቦታ አትስጣችው ምንም ብትሆን ከእውነት አትውጣ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍😍 አንተኮ ለእውነት የምትቆም ስው ነሄ

  • @genetgetachew2150
    @genetgetachew2150 2 года назад +1

    የተናገርከው በሙሉ እውነት ነው ኑርልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሃል እንወድሀለን

  • @solomon6733
    @solomon6733 Год назад

    Good job ቀጥልበት ብዙ የተረዳንህ ስዎች አለን አሽናፊእን ሃሳብ ይዘሃል ዋጋ ቢያስከፍልም ለእውነት እንቁም ማንም ትንሽ ማንም ትልቅ የለም ሁሉም የስው ልጅ ነው ።

  • @mesi7244
    @mesi7244 2 года назад +7

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eb1294
    @eb1294 2 года назад +5

    አሜን አንኳን ሰላም ሆንክ ወንድሜ 🙏❤

  • @melkam5005
    @melkam5005 2 года назад +6

    ትክክል ባህልህን ማክበር ዘረኝነት አይደለም:: እኔ ችግሬ የሌላውን ብሄር እየሰደቡ የራሳቸውን ብቻ እሚአከብሩ ነው

  • @winterangel7571
    @winterangel7571 2 года назад

    ትክክል ወንድሜ ፌደራሊዝም ይለምልም አባቱ

  • @zehontube7943
    @zehontube7943 2 года назад +5

    እንዳልክ እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን
    🌻🌻
    ኢትዮጵያውያን ፦ ላይክ ፣ ሸር ፣ ሰብ ፣ በማድረግ ከጎኑ መሆናችንን እንግለፅለት 🙏

  • @almazalmaz1948
    @almazalmaz1948 Год назад

    ፈጣሪ እንክን ለይ አብቅቅ እድስ ስይውን እድ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ly4ss4uj2t
    @user-ly4ss4uj2t 2 года назад +2

    እንኳን ፈጣሪ ረዳክ ወንድማችን በርታልን 😘😘😘

  • @fireselamfireselam3221
    @fireselamfireselam3221 2 года назад

    እግዛብሄር ይጠብቅ ወንድሜ

  • @addistube7280
    @addistube7280 2 года назад +2

    እንዳልክ ምርጥ ሰዉ
    በርታ ወንድማችን ትችላለህ ያስለመድከን አስተማሪ ና አዝናኝ ፕሮግራሞችን በዝህ ቻናልህ እንጠብቃለን።

  • @selamleethiopia5957
    @selamleethiopia5957 2 года назад

    Berta ewnet tashnfalech Allah kantegar yehun

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 2 года назад

    ወይ እንዳልክ እኔም የተወለድኩት 1986 ህዳር ወር ነው ነገር ልደት በኢስላም እምነት ውስጥ ተቀባይነት ስለሌለው አላከብርም እንኳን አላህ አተረፈህ አንተን የመሠለ ጀግና ማጣት የለብንም በተረፈ ሁሉንም የሰው ልጆች በእኩል ለማየት የምታደርገውን ነገር እወደዋለሁ በርታ አንድ ሰው መለወጥ ቀላል አይደለም እንኳን ትውልድ ወሬኛ ያውራ ሙያ በልብ በተግባር እንጂ እነሡ የሚሉትን ሆነህ አትገኚ

  • @itsmeredicorn4513
    @itsmeredicorn4513 2 года назад +4

    እንኳን ደስ አለህ። መልካም እድል ወንድም።

  • @tesfahungizaw5582
    @tesfahungizaw5582 2 года назад +2

    የትም ህድ ወዳጄ እውነተኛ ሰው ስለሆንክ እከተልሀለው👍 እውነት ምያወራውን ሰው ያሳድዱታል እኮ መች ያሰሩታል🤷‍♂️

    • @tarikuamekoninmekonin8340
      @tarikuamekoninmekonin8340 2 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከቤተሰቦችህ ጋር በሠላም አገናኘህ ፈተና ሁሉ ለበጎ ነው

  • @eyerusalembeyenetegist1267
    @eyerusalembeyenetegist1267 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን የሁንልህ

  • @meer6395
    @meer6395 2 года назад

    wowoww agalalatii baxam baxam mirixi new geta yibareki texabikeee tebarekiii💖👏

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n 2 года назад

    እዳልክዬ እንኳን ተፈታክልን ጠላት ሆይ ማስተዋሉን ይስጥክ

  • @user-zn8lg2pt2n
    @user-zn8lg2pt2n 2 года назад +1

    በትክል

  • @abdurezakmuhadin567
    @abdurezakmuhadin567 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም እንዳልክ እንዴት ነህ። ያለ ጥፋትህ በታሰርህ በጣም አዝኜ ነበር። እንኳንም ተፈታህ። አንተ ምንጊዜም የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ነህ። በአዲሱ ዩ ቲዩብ ቻናልህ ጥሩ አሪፍ አሪፍ ነገሮችን እንደምታሳየን ተስፋ አደርጋለሁ። ምርጥ ሰው ነህ በርታ። መልካም ጊዜ ይሁንልህ።

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 года назад +3

    የኔ ምርጥ እንኳን ደና መጣክ❤🙏

  • @hayatmohammed2548
    @hayatmohammed2548 Год назад

    Allha yitebikih wude yene ewunet tenagari

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 2 года назад

    እንኳን ሰላም መጣክ እንዳልክ፣ እና እኔ እንዳንተ አንዴ ታስሪ ነበር ለትንሽ ( 3 ) ቀን እና ከነበርኩበት ቦታ በፈለኩት ሰአት የፈለኩት ቦታ መሄድ (መውጣት) እንደማልችል ሳውቅ በጣም ያናድደኝ ነበር እና ያንን ስሜት አንተ ስትደግምልኝ በጣም ገረመኝ እና የእስር ቤት ስሜቱ ከባድ ነው፣ እንኳን በጤና በሰላም ወጣክ

  • @haweasho1009
    @haweasho1009 2 года назад

    Welcome Brother be strong yes pray for God and believing in yourself and Go forward.

  • @rozyrozy3003
    @rozyrozy3003 2 года назад +1

    ውይ እንዳልክዬ ተፈታህ እንኴን ደስስስስስስስስ ያለህ እንኴን በሰላም ተመለስክልን ድምፃችን ነህ ሰላምህ ይብዛልንንንንን በርታልን

  • @SamsungA-ve2ti
    @SamsungA-ve2ti 2 года назад

    💞💞💞💞💞💞❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @teabateaba8619
    @teabateaba8619 2 года назад

    እሰይ፣እልልልልልል፣ወድማችን፣እኳን፣በሰላምተፈታህ፣ውይ፣እግዚአብሄር፣ይመስገን

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 2 года назад

    Tabrk tabrk

  • @rebka5068
    @rebka5068 Год назад

    እውነት እውነት ነው አጫሉ የደጉ የኦርሞ ህዝብ ልጅ ነው
    ኢትዮጵያዊ ነው ብሚያስዝን ምት ሞት ነብሱ ይማረው

  • @godisno1879
    @godisno1879 2 года назад

    God bless you my 3

  • @SamsungA-ve2ti
    @SamsungA-ve2ti 2 года назад

    Jabadhuu qalii namaa

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck 2 года назад +1

    ለወሬ ግዜ የለኝም ግን አንተ ቶቶሎ ሰለምታወራ አዳምጥሀለሁ 👍👍💜💜💜

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 2 года назад

    Tebarek

  • @atekeltneguse3058
    @atekeltneguse3058 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @masalt1424
    @masalt1424 Год назад

    መጀመርህ ካልቀረ እንደምንም ብለህ ሱቱዲዮህን አሳምረዉ ብረሀን ይኑረዉ በርታ አነጋጋሪ አርዕስቶችን በማንሳት እና በቂ መረጃና ዝግጅት በመማድረግ ማብራራትህን ቀጥል
    በመሀከሉ አጠር ያሉ ሙዚቃ ከብሄር ብሄረሰቦች እየጋበዝክ ቢሆን ደግሞ የተለየ አቀራረብ ይሆናል

  • @yordanosdegene5811
    @yordanosdegene5811 2 года назад +6

    ማንም እውነትን አይቀበላትም
    ከ እውነት ጎን ስትቆም ተቃዋሚህ ብዙ ነው አንተ ብቻ መንገድህን ቀጥል ወንድሜ 🙏

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 года назад +1

    እስከዛሬም በግልህ አለመክፈትህ አስገርሞኛል ሆዴ እንኳን ደህና መጣህልን አባ አንተን አለመዉደድ አይቻልም አማራ ነኝ እኔ ሳዉቅህ ኢትዮጵያዊ ብለክ ስትናገርጂ በአንድ ብሄር ሳይድ ስታረግ አላየሁህም እኔ ያንተ ተከታይ ነኝ በታሰርክ እንዴት እንደሆንኩ😭😭

  • @elsamengesha701
    @elsamengesha701 2 года назад

    ተመስገን የኔ ወንድም

  • @saduhusen9571
    @saduhusen9571 2 года назад

    yene geta alha yitabiki betam asitwayi liji nk yaliji awaki nk alha yitabiki ewedkalew le alha biyee

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 года назад

    እንዳክልዬዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋርር

  • @firaol_boss5057
    @firaol_boss5057 2 года назад +2

    እንዳልካችን በጣም ነው የምንወድህ ገና ክርስቶስን ከነ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስታመሰግን ነው subscribe እና like ያደረኩህ ፤ እና ደግሞ please ኢሬቻ እንዳትቀር ፤ kan nama kabaju ni kabajama🖤❤️💟

  • @damikagerma9212
    @damikagerma9212 2 года назад

    ♥️♥️♥️♥️🙏🙏

  • @bboymiko1218
    @bboymiko1218 2 года назад

    ❤️❤️❤️

  • @samerasamera9378
    @samerasamera9378 2 года назад

    🙏🙏🙏💜💜

  • @wsazswzss5892
    @wsazswzss5892 2 года назад

    የኔ ወንድም ትለያለህኮ እግዚአብሔርን አመሰጋኝ

  • @bhbh8232
    @bhbh8232 2 года назад

    🥰🌼

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እንኳን አስፈታህ

  • @afomiyayedengele8443
    @afomiyayedengele8443 2 года назад +1

    ድሮስ እውነት ሚናገር እኮ አይወደድም ………ከልቤ ነዉ ማከብርክ

  • @sumayabeevi1476
    @sumayabeevi1476 2 года назад

    በትክክል

  • @abduslamshamil3476
    @abduslamshamil3476 2 года назад

    Waw ደስ ብሎኛል ትመቸኛለህ አብዲ ካለም ባንክ በርታ

  • @abuahmed3337
    @abuahmed3337 2 года назад

    Indaalkii keenya baay'ee sijaalanna
    Garmaamu tola.

  • @evanafam3453
    @evanafam3453 2 года назад

    Jabaadhu sii jaalanna

  • @Gelila67
    @Gelila67 2 года назад

    እንዱ አባቴ ፍጣሪ ከአንተ ግር ይሁን ጥላ ካላለ ይሁንልህ ወንድሜ እች አስቀያሚ ምድር ከሆነች ለጥሩ ሰው አትሆንም 🤦

    • @Gelila67
      @Gelila67 2 года назад

      Hachalu ለኛ ልዩ ሰው ነው ምንም ቀል የለኝም ምንም ቀል hachalun አይገልፀውም

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 2 года назад

    ጎበዝ

  • @maskeremmesk4613
    @maskeremmesk4613 2 года назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @seidmohammed382
    @seidmohammed382 2 года назад

    በርተ

  • @kefkotlove2072
    @kefkotlove2072 Год назад

    Woow thnx man

  • @yaredgent7566
    @yaredgent7566 2 года назад +1

    Berta👏👏👏

  • @asyam7829
    @asyam7829 2 года назад

    Ate Wesha hachalu men sereto new besu afe mekefet yesetu netuhan motuwal ate awo betam ashekabach nehe asemesay ahunem arefeh tekemet melasam wa

    • @selamleethiopia5675
      @selamleethiopia5675 2 года назад +1

      ሃጫሉ ጥሩ ስው ነው የለው እንጂ፡ ምንም አላለም ፡ ግን በሱ ስም፡ የተዋህዶን ህዝብ ፡ አማራን ደም የጠጡት የእስላም oromo እግዚአብሄር ፡ ይበቀላቸው ፡ የበደል በደል ሻሸመኔ የተነገረው ፡ ደማቸው ይፍሰስ፡ ጨካኛች ፡ ጥላቻ ና የበታችነት ፡ ያሳደጋቸው፡ እኔ ጉራጌ ነኝ ግን እንደ oromo የበታችነት የገደለው የለም፡

    • @selamleethiopia5675
      @selamleethiopia5675 2 года назад +1

      ብትገነባቸው ብትጥዳቸው ፡ ብታነግሳቸው፡ ዝቅ ያለስው ከዝቅታ ከፍ ብታደርገውም፡ ከፍ አይለ

  • @oromyaaoromyaa1589
    @oromyaaoromyaa1589 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @burtuqanalemo5560
    @burtuqanalemo5560 2 года назад

    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 2 года назад

    እዳልከዬ እኮዋንድነመጣህ ዋው እኮዋንተፈታህ ዋውው

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 2 года назад

    Welcome to bro 🙏
    Good job Keep it up
    I proud of you 👏

  • @melkam5005
    @melkam5005 2 года назад +3

    ሁሌም ልክ ነክ እንዳልካችን 😅

  • @muzeyindewano1815
    @muzeyindewano1815 2 года назад

    Go ahead!

  • @skatteda2437
    @skatteda2437 2 года назад

    ትክክል ብራዘር

  • @ejigayehuagena9346
    @ejigayehuagena9346 2 года назад +1

    እደግ በርታ

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 года назад

    Amen3 Egezaberh Wlem yetmisgene
    Yewne Enkuan tefetakilen endaleku 😘🙏tewachiw le oromo tashekabetalek
    Ye milut le oromo telachia yelachewnachiw

  • @bezuayehugerim5304
    @bezuayehugerim5304 2 года назад

    Berta gobze lege nehe tebarek

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z 2 года назад

    አብሽር ውዴሜ🙏🇪🇹

  • @yabsrayabsra6789
    @yabsrayabsra6789 2 года назад

    አሜንአሜንአሜንእንኳንሰላምሆንክወነድማ❤❤❤🙏

  • @selammehamed8129
    @selammehamed8129 2 года назад

    በረታሊን

  • @nuradiselias1476
    @nuradiselias1476 2 года назад

    Yene wendimee beritalin lik iko nek 🙏🙏jeginayeee .gamoyi gitako ta eshaww🙏🙏

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t 2 года назад +1

    ሠላም Wowwwwwwwww👍🙏
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @amentube9168
    @amentube9168 2 года назад

    አጫሉ ምርጥ ስው ነው

  • @rahelwolde2112
    @rahelwolde2112 2 года назад

    Yene konjo enkuan tefetahelen ante betam mirt sew neh sewedeh bemeknyat new👌

  • @EMAN14226
    @EMAN14226 2 года назад

    Endalk endezi aynet sew atmeslegem neber betam akeberkuah respect

  • @amentube9168
    @amentube9168 2 года назад

    እንካንም ተፈተህ በጣም ደስብሎኝል

  • @hadihadisiedi1598
    @hadihadisiedi1598 2 года назад

    😘😘😘❤❤❤

  • @tesfanishtesfanish1945
    @tesfanishtesfanish1945 2 года назад

    Enkan tefatah ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emebetabate3262
    @emebetabate3262 2 года назад

    እንኮን ፈጣር አስፈታክ 😘

  • @mabratewarquuasfawmebrat3387
    @mabratewarquuasfawmebrat3387 2 года назад

    Yen gete

  • @binyamassefa
    @binyamassefa Год назад

    'ተፈታሁ' ነዉ የሚባለው 'ተፈታው' አይባልም። አርም!

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 года назад

    የእውነት ሰው ምቀኞችንን ይያዝልህህ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 года назад

    ኦሮሞ ብታደላስ ኦሮሞ አቃፌነወ መቀኛሁላ በላቸው

  • @mabratewarquuasfawmebrat3387
    @mabratewarquuasfawmebrat3387 2 года назад

    Haace koo

  • @zamzamali5506
    @zamzamali5506 2 года назад +4

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💚💚💚💚❤❤

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 2 года назад

    💕💕💕💕💯💯💯👏👏👏

  • @rahelsolomon8279
    @rahelsolomon8279 2 года назад

    ምርጡ

  • @sultankeyru8094
    @sultankeyru8094 2 года назад

    ኡንከን ታፋታክ