🛑 ምሽት ጠብቀው ደብድበዉኛል !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #endalkachew_tv #endalk #endalk_tv

Комментарии • 683

  • @godislove1776
    @godislove1776 2 года назад +61

    በእዉነት ያሳዝናል ። የፍትህ ስርዓቱ ላይ ብዙ ስራ ሊሰራ ይገባል ። በተለይ ዜጎች በፍትህ ስርዓቱ ላይ እምነት እንዲኖራቸው ሊሰራ ይገባል። የሚታየዉ የብቃት ችግር ለባለሙያዎችም ግራ የሚያጋባ ነዉ ። የምትወደዉን ቅዱስ ገብርኤል እርዳታ መጠየቅህ ትክክል ነዉ ። ሙያቸዉን ያከበሩት ምስጋና ይገባቸዋል ።

    • @adane2731
      @adane2731 2 года назад +2

      በጣም ያሳዝናል ይህ ጉዳይ የበላይ አካል ሊያየው ይገባል !!!!

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 года назад

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

  • @fatumaseid2251
    @fatumaseid2251 2 года назад +6

    ምርጥ ሰው እንኩአን ተፈታህ እራስህን ጠብቅ በተቻለህ አቅም በዚህ ሰአት እውነትን የሚናገር ሀቅን የሚከተል እውነተኛ ሰው አይወደድም

  • @fetiyaawel169
    @fetiyaawel169 2 года назад +8

    እንዳልክዬ በጣምኮ ነው የምወድህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ እንኳን በሰላም ወጣክልን አንተ የኢትዮጵያ ህዝብ ድምፅ ነክ እኖድሀለን እራስህን ጠብቅ ሰው አውሬ ሆኗል እሺ😘

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 года назад +12

    የልጅ አዋቂ ነህ እያስተማርክ
    የምታዝናና ጀግና ወጣት
    ክፉ ካንተ ይራቅ እንዳልክ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 года назад +46

    አንቺ የቆቅ መረቅ ምናለ አንተን ኢትዮጵያ እያለሁ ባዉቅህ ታዉቃለህ እዛች ሀገር ላይ ፍትህ ሰላም እዉነት የለም ታዉቃለህ በ16አመቴ ነበር ቤታችን ዉስጥ ወንድ የለንም ነበር ሁሉም ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገር ወተዉ ነበር የቀረነዉ እኔን ጨምሮ ታላላቆቼ ነበሩ የቀሩት ወጣት ነበሩ እኔም ልጅ ነበርኩ ቤታችንን በላያችን ላይ ነበር መንገስት በሰአቱ የነበሩት የከተማ ከንቲባዉና ቀበሌዉ ተደራጅተዉ ነበር ያን ያረጉት ሴቶች ነን ብዙ ዋጋ ከፈልን በ16አመቴ ነበር ዳኛን ተሳድበሻል ተብዬ አንድ ሳምንት እስርቤት የገባሁት ምግብ የለ መጠጥ የለ ሰዉ የሚጠይቀኝ የለ ጨለማ ክፍል ነበርኩ አስበዉ 16 አመቴ ላይ ነበር የመድፈሬ ሙከራም ተደረገብኝ ያኔ ለራሴ ቃል ገባሁ ሀገር አለኝ ብዬ ላልል መንግስት አለ ላልል ከዛች ሀገር ከወጣሁ ላልመለስ ነበር በመከራ በይቅርታ በሚል ተለቀኩ ግን ስነ ልቦናዬ ተጎድቶ ነበር ትምህርቴን አቋርጬ ከሀገር ወጣሁ በልጅነቴ ባህር አቋርጬ ወጣሁ ተመልከት ያኔ ነበር አንተን ያወኩህ ለማግኘት ሁላ ፈልግ ነበር በግል ባገኝህ ሁላ ብዙ መተንፈ ፈልጋለሁ ቤት ንብረታችንን ሁሉ ተቀምጠን ለስም ሳንቀር ሁላችንም በየሀገሩ ከሀገር ወተን ተሰደድን😥😥😥ብናገር ብዬ የማስበዉን ነዉ የምትናገርልኝ አሁንኳን ሀገር መግባት እንዳንችል ሁሉ ነዉ የተረገብን ብቻ ራስክን ጠብቅ ወንድሜ ሌላ አማራጭ ካለህ አንተን የማገኝበት ብትተባበረኝ እንዳልኬ ብዙ መረጃ ነበረኝ እባክህ ላግኝህ😥😥ለናትህ ለቤተሰብህ ተጠንቀቅላቸዉ አባ😥🙏

    • @012345678952645
      @012345678952645 2 года назад +3

      አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ። ግፈኞች ህይወታቸውን በሙሉ ሰላም አጥተው እየበረገጉ ይኖራሉ ። ኢትዮጵያም አንድ ቀን የፍትሕና የርትዕ ሀገር ትሆናለች
      ያለቀሱም የሚስቁበት ጊዜ በቅርቡ ይመጣል ። ሐገርሽን ሁሌም ውደጃት!

    • @zinashiq9432
      @zinashiq9432 2 года назад

      🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅✅🇪🇹👈

    • @user-vl2ry1cz8t
      @user-vl2ry1cz8t 2 года назад +2

      😢😢 አይዞሽ እህት ላለፈ ነገር ብዙም አትጨነቂ የበደሉሽን ሰዎች እርሻቸው አንቺና እህት ወድሞችሽ እራሳችሁን በመለወጥ ብቻ ጠላታችሁን ተበቀሉ ተበትናችሁማ አትቅሩ

    • @mulatwamk7138
      @mulatwamk7138 2 года назад +3

      አይዞሽ የእኔ እህት ተፅናኝ ሁልጊዜ ከፈጣሪሽ ጋር አውሪ
      አንድ ቀን አምላክ ይረዳሻል
      በጣም በጣም ፍትህ በብዙ ሰው ላይ ጎድሏል
      በተስፋ ፍትህን እንጠብቃለን አንድ ቀን እንላለን ግን መች
      አይዞሽ እህቴ

    • @ኡሙእሬደዋን
      @ኡሙእሬደዋን 2 года назад

      @@user-vl2ry1cz8t ✅👍

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m 2 года назад +20

    ኡኡኡኡ እንዳልክ ወንድማችን እንኳን በሰላም ቤተሰቦችህ ጋ ተገናኘህ ወደ ፊትም አላህ ከክፉ ነገሮች ይጠብቅህ

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 года назад

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 2 года назад +2

    ሀይልን መሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉ ይቻላል

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 2 года назад +2

    እንኳን ደርሶክ አየሀዉ አማራዉም ምንም ባላጠፋዉ 4 አመት ሙሉ እየታሰረ እየተገደለ ያለው ምንም ሰርቶ አደለም

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 2 года назад +1

    አይዞህ አንበሳ :ገዳይ ስርአት ነው እግዚህአብሔር ያጠፋቸዋል

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 2 года назад +2

    መጠየቅ አለባቸው ሁሉም አካላት እንደዚህ እማ አንዛለቅም ደሀውስ ወቶ ማይናገረውን ማየት ነው እኮ

  • @wsazswzss5892
    @wsazswzss5892 2 года назад +6

    አንተ ሁሌም ስለ እውነት ኑር እግዚአብሔር በማንኛውም ሁኔታ አይለይህም!

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 2 года назад +19

    ፈጣሪ ይጠብቅእ ወድሜ ጊዚው አሥፈሪ ነው አገራችንን እዝበቿን ይጠብቅልን ፍትእ ያለው ከፈጣሪ ነው 😭😭😭😭😭😭💔

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ Год назад

      እሠይ ደግ አደረጉት ኦርቶዶክስን የነካ የለውም በረካ ሲባል አልሠማሽም ?
      ገና የቆየ ሠው ይያቸው እሱና ትዝታው ሳሙኤል የሚባሉ ጭራቆች ? ዳያቆን ነበርን እያሉ ኦርቶዶክስ ላይ እየተሳለቀቁ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ የምትይው ?

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 2 года назад +6

    ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስታወራ እንዴት አንደበህ እንደሚጣፍጥ ብታይ ❤🙏🌻🌼

  • @abdulkadirali9819
    @abdulkadirali9819 2 года назад +6

    እንዳልኪዬ አንድ ምስጋና ሚገባው ሰው በ Twitter ገፁ ላይ ፍትህ ብሎ የፃፈልክ ከባድ ሰው አለ እሱም #አምባሳደር#ሱሌይማን#ደደፎ#ነው ላስታውስህ ብዬ ነው

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 2 года назад +1

    ንፁህ ህዝብ እያሰሩ ከሚያሰቃዩና ግዜ ከሚያጠፉ ለምን አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ የወያኔ ሰላዮችንና አሸባሪዎችን አድነው ይዘው ሀገራችንን ሰላም አይሰጧትም?

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. 2 года назад +17

    ማያልፍ የለም ሊአልፍ ያለፋል ይባላል ይሄ ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ማን ✌⚡

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 года назад +4

    ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት ዛሬ ነው ያገኘሁት ቻናልህን በርታ ወንድማችን እውነት ያሸንፋል እግዚአብሔር እንኳን ለእዚህ አበቃ እንኳን በሰላም ለ2015 ዘምነ ሉቃስ በሰላም አደረሰህ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @user-fd2sc7zt5t
    @user-fd2sc7zt5t 2 года назад +3

    ክፍህን ያርቀው የኛ ጀግና ኢትዮጵያ ነክ ወድማችን እካን ተመለስክልን

  • @bisrathailmariam3964
    @bisrathailmariam3964 2 года назад +4

    አንተ እንኳን በአጭር ጊዜ ፍትህ አገኘህ
    ለወንድማችን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ፍትህ እንዲያገኝ በፀሎት አስብት 😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 года назад +5

    የኔ ወንድምዬ እውነት ስለ ተናገረክ ነው በውሸት የተሞላ ህዝብ ሞለ❤️❤️💕💕🌹🌹🌹🌹❤❤

  • @tijiyeegezabeherliji7646
    @tijiyeegezabeherliji7646 2 года назад +3

    የአንተ መታሠር ስሰማ በጣም ነው ያለቀስኩት የ እህትህን ስልክ ድአዉየ ነበር እንኳን እግዚአብሔር ፈታክህ የኔ ዎንድሜ

  • @tomastolara532
    @tomastolara532 2 года назад +2

    አሁንም ቀዝቀዝ በል በማይመለከትህ አትቀባጥር

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад

      የሱ መታሰር አንቺን ነው ታዲያ ሚመለከተው? ልጁ ጋዜጠኛ ነው መዘገብ መብቱ ነው አንተም ተማር

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 2 года назад +6

    የእዉነት አምላክ እንኳን ረዳህ ምርጡ ኢትዮጵያዊዉ ወድማችን 😘😘😘😘

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 года назад +20

    “እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።”
    - ሮሜ 8፥28
    አይዞህ ሁሉ ለመልካም ነው እንዳልካች😘😘

  • @user-pe2fd6lk2s
    @user-pe2fd6lk2s 2 года назад +3

    አንዳንድ ፈተናዎች ለመልካም ናቸው አንተ ጠንካራና እውነተኛ ሰው ነህ እውነት ደግሞ እግዚአብሔር ኖ🙏 እንኳን ተረፈክልኝ አይዞህ ለሰው ክፉ የምያሰበው ሰጢያን ብቻ ኖ በሰውች ላይ ያደረው ክፉ መናፍስት የሰው እድገት ና የሰው ማደግ የማይፈልግ ሰጢያን ኖ አይዞህ ነገ ደግሞ ትልቅ ቦታላይ እራሰህን ታገኘዋልህ በዚህ አጋጣም እንኳን አደረሰህ ለማለት ኦዳለው መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼

  • @tamertamtamerbehailu9875
    @tamertamtamerbehailu9875 2 года назад +4

    የምታምነው ህፃኑ ቂርቆስ እንኳን ለቤትህ አበቃህ
    ጨርቆሶች እንወድሀለን ታቃለህ!!!!!

  • @luluneg4022
    @luluneg4022 2 года назад +2

    እደልክዬ ኡካን ወጣህልን ወለህ በጣም ተጨንቄ ነበር ስቶጣ በጠም ደስ ብሎኛል አለሃምዱልላህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ከክሱም አለህ በሰለም ያውጣህ ወንድም አለሜ እወድሀለው ያኔ አወቂ ሀቀኛ ሰው🌹🌹🌹❤❤

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 года назад +4

    እንዳልክዬ እንኳንም ለቤተሰብህ አበቃህ ሌለው ትርፍ ነው ጊዜ የሰጠው ቅል ነው ነገሩ ሀገራችን ፍትህ ተዛብቷል የገደለ በነፃነት ደሰቱን ነፍቶ ይሄዳል ንፁሀኑ በግፍ እየታሰረ ይንገላታል ብቻ አምላክ ይፈርዳል

  • @fuadarbaaguguu
    @fuadarbaaguguu 2 года назад +3

    ከጠላቶች እጅ ነፃ ስለወጡ እንኳን ደስ አለዎት

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዳልኬ እመብረሀን የጭንቅ አማላጆ እንኳን ከዛ ሁሉ ጭንቀት ከላግላክ ለዚ አበቃችህ ወንድማችን ሁላችንም በሶሻል ሚዲያ ላይ ስንሰማ በጣም ነው ያዘንኩት እኔ በበኩሌ እግዚአብሔር አሁንም ከጎንክ ይሁን ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @user-gl3mw4yk2z
    @user-gl3mw4yk2z 2 года назад +2

    ሀቀኛ የተጠላበት ዘመን ላይ ደረሥን አሏህ ይጠብቅህ

  • @Genettube
    @Genettube 2 года назад +4

    እንኳን በሰላም ለቤትህ ለቤተሰብህ አበቃህ ስንት ወንጅለኛ ስንት ዘራፊ እያለ ጤነኛው ሲታደን ያሳዝናል

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 2 года назад +2

    እንዳልክ ምርጥ ያሃገሬ ልጅ እንወድሃለን ሁሌም እግዚአብሔር አመስገኝ ነህ ጸጋውን ያብዛልህ ሁሉ ለበጎ ነው

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 2 года назад +5

    እንኳን በሰላም መጣህልን ወዱ ወንድማችን እንኳን ከእንደዚህ አይነት ሰቆቃ እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድማችን አሁን ሰአት ፍርድ የለምም ንፁሀንን ደም እየፈሰሰ እያዩ ገዳይን ሳያድኑ ከመሬት ተነስተው ይይዛሉ ።

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 2 года назад +3

    ወድምየ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በተቻለህ መልኩ በፀሎታቼው የበረቱ በፀሎት ሠአት እዲያስቡህ ክርስትና ስምህን ፃፍላቼው ወንድም

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck 2 года назад

    😁😁😁😁😁😁😁
    እዳልካችው ታሰቀኛለህ ሰታወራ ሚሰኪን አይዞህ ወድሜ ምንም ማድረግ ባልችልም ዱአ አረግልሀለሁ ኢሻ አላህ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 года назад +3

    እካን እግዚአብሔር ከአተጋ ወኑ በሰላም ተፈታክ ወድሜ እዳልክ በጣም ነው የአለቀስኩት እውነት እውነት እግዚአብሔር ልብና ይስጣቸው 💚💛❤️

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 2 года назад +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የለም በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው በጣም ያሳዝናል ስላየንህ ደስ ብሎኛል እንዳልክ።

  • @yordanosdegene5811
    @yordanosdegene5811 2 года назад +10

    አምላክ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ወንድሜ 💛🙏

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 2 года назад +1

    ኣባቴ አሁንም ዝም ብትል ጥሩ ነው ባይ ነኝ ኢትጵያ ውስጥ ምንም ዋስትና የለህም እዳልክየ

  • @mesfinkassa651
    @mesfinkassa651 2 года назад +1

    እንኳን ለመፈታት አበቃህ። እነዚህን ሥልጣናቸውን ተገን አድርገው ፍትህ ያዛቡ አካላት ግን ተጠያቂ እንዲሆኑ ስራ። ምናልባት ይሄ የሆነብህ እዛ አካባቢ ፍትሕ እየተዛባባቸው ላሉ ድምፅ እንድትሆን ይሆናል

  • @efrataefrata6448
    @efrataefrata6448 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ለናትህ በሰላም መጣህላት ይበሉሀል ብየ ተሳቄ ማለቄ ነበር የኢትዮጵያ ህዝብ ግር ሲልባቸው መልሰውሀል አሁንም እራስህን ጠብቅ እዳልህየ ወንድማችን

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 года назад

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

  • @robelfurgasa9558
    @robelfurgasa9558 2 года назад +16

    ልብህ ንፁህ ስለሆነ ሁሌም ከ ጎንህ ነኝ ወንድሜ

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 года назад

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

    • @meseretgebremikael3009
      @meseretgebremikael3009 2 года назад

      ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ

  • @krizzanhilbadayos5694
    @krizzanhilbadayos5694 2 года назад

    የኔ ልዩ አርሴምዬ በየደረስክበት ሁሉ ከነዘባባዋ ትከተልህ

  • @saadhh8609
    @saadhh8609 2 года назад

    እውነት የሚነገር ስው አይወደድም አላምዱሊላ እንኮን ከቤተስቦችህ ጋር በስላም አገናኝክ ጠንክር እውነት መቸም አትደበቅም ግልፅ ግልፁን ስለምትነገር ነው ያስሩክ በሽታ ይስራቸውነ

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 2 года назад

    እንዳልክ እኔ የተወለድኩት አዲስ አበባ ነው ያደኩትና የተማርኩት አርባ ምንጭ ሲቀላ የተማርኩት ኩልፎ በድሮ አጠራር ት/ ቤት ነው አሁን ግን አረብ አገር ነው ያለሁት

  • @novacell9751
    @novacell9751 2 года назад +9

    እግዚሕብሒር አተንም ቤተሰቦችህንም ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @enkebaberleselam1603
    @enkebaberleselam1603 2 года назад +1

    እንደው ትንሽ ስትያዙ ጀግና መምሰል ኡፋ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад

    እንዳልክዬ ዋናው አንተ እጅ እና እግርህን ይዘህ ለምትወዳቸው ቤተሰቦችህ አበቃህ እንጂ ፍትህ ያለ አይመስለኝም

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck 2 года назад

    እንኳን በሰላም መጣህ ወድሜ ዋናው ጤና ነው

  • @shara8900
    @shara8900 2 года назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ጠላት እጁ ረጅም ነው እንዳልክ ስለተፈተህ ደስ ብሎኛል ግን ጥንቃቄ አድርግ ወንድም መላኩ ቅዱስ ገብሬል ይጠብቅህ የዋ ልጅ ነህ አነተ

  • @eyerusalembeyenetegist1267
    @eyerusalembeyenetegist1267 2 года назад

    እንወድሀሐን አንተ እውነት ብቻ ነው የምታወራው ቸሩ መድሀኒአለም ምን ይሳነዋል ደስ ብሎኛል እንዳልክዬ እወድሀለሁ የኔ አመለ ሸጋ ደግ ሩህ ሩህ እንኮን ለዚህ አበቃህ

  • @muskae5070
    @muskae5070 2 года назад +4

    ኢሻው ።🙏🙏🙏 ከባድ ሚዛን ስለሆንክኮ ነው።

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s 2 года назад +1

    እንኳን እግዚአብሔር በሰላም አወጣህ ላንተ የረዳ አምላክ ለኛም ይርዳን ወንድም

  • @ermyasbogale1952
    @ermyasbogale1952 2 года назад

    ሁሉም ነገር ለበጎነው እንክዋንም ቅዱሥገብርኤል ደረሠልህ ላንተም ትምህርት ነው የታሠሩትን ለመጠየቅ ትነሣሣለህ ክርሥቶሥ እንዳለው ሥታሠርጠይቃችኋል

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 года назад +4

    እካን በሰላም ወጣህ ወዲማችን🙏ፈጣሪ ይጠብቅህ🌻🌻🌻🙏

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 года назад

    ሱባን አላህ በጣም ይገርመል ወድሜ እኮን አላህ ለቤት አበቃ አልሀምዱሊለህ

  • @bezabeza900
    @bezabeza900 2 года назад

    የእዉነት በጣም አዝዬ ነበር ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ እንዳልክ አንተ ሁሌም ለእዉነት ኑር ሰዉ ሊጎዳህ ይችላል የእ/ር ይበልጣል ፈጣራ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እንወድሀለን

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 2 года назад +1

    🧶Endalk, enkuwan beselamu Egziabher awetah!! Ante ye korah Ethiopiawi neh!! Metaserhen sesema, I was extremely shocked and disappointed! But, I am greatful now, you are free! Take Care of yourself! God is good! 🙏

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 2 года назад +1

    አይዞክ ውንድሜ ግዜው ለባለ ግዜው ነው “ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም “(ትዕግሰት አዋቂነት እንጅ ፍርሀት አይድለም)

  • @getachewmognnet6373
    @getachewmognnet6373 Год назад

    ሁሉም ለበጎ ነዉ ፈተና ገደል ያሻግራል እግዚአብሔር ብቻ አይጣልህ

  • @jimimoney2130
    @jimimoney2130 2 года назад +1

    ለኛ ለእስልምና ተከታዮች ደሞ....1 ሰዉ አላመነም እሱ ላይ ቤተሰቦቹ ላይ እንዲደረግበት የማይፈልገዉን ሌሎች ላይ ማድረጉን እስካልቆመ....

  • @Jemila-xr3te
    @Jemila-xr3te 2 года назад +2

    ውይ ወንድማችን እንኳን፡ለዚ አበቃህ አላህ ይጠብቅህ አገራችን፡ሰላም፡ያርግልን ያረቢ ምን ይባላል የእውነት በመታሰርህ በጣም፡ልባችን ተሰብሯል ጊዜው ከባድ ሆኗል…

  • @hussenkalid3226
    @hussenkalid3226 2 года назад

    የራስህ ቀለም ያለህ ጎበዝ ሰው ነህ በርታ ወደኋላ አትበል ያለህን እምቅ አቅም ተጠቅመህ ለተሻለ ስኬት ስራ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 года назад +2

    ለእያዬ እንኳን ደስ አላት እናትነት በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤🙏

  • @saedamelaku4296
    @saedamelaku4296 2 года назад

    ውይ እዳልክየ አንተ ልዩ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ ጥሩ ሰው አልበረክትልን ብሏል 😥😥

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 2 года назад +3

    እንዳልኬ የእውነት አምላክ ሳለ የጠላሕ ንፁሕ ልቦና ይስጠው የሚፀፀት ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ❤!

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n Год назад

      እንዳልክ የእኔ ልጅ እንኳን ከቤተሰብህ ጋር በሰላም አገናኝ ህ እራሰህን ጠብቅ።

  • @bboymiko1218
    @bboymiko1218 2 года назад +1

    እንዳልክ ትመቸኛለክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @derejemikru3304
    @derejemikru3304 2 года назад +3

    የዶርዜን የወላይታን ስርአትና ባህል ብዙ ነው እና እዛ ላይ አትኩርበት እናግዝሀለን እንዳልክ በይበልጥ የመስቀል በአልን በተመለከተ ስራ አመሰግናለው

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 2 года назад +1

    ወንድማቺን እግዚአብሔር ይመስገን እውካን ብሰላም መታክ 💪💪💪💪💪 አንተ መልካም ሰው ነክ እንደይ

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk 2 года назад

    ድሮም እፈራልህ ነበር እውነት ስለምታወራ አሁንም እግዝአብሔር ይጠብቅህ

  • @EthioAmerica2024
    @EthioAmerica2024 2 года назад

    "ለሃገር ሰላም ሲባል መታሰር ካለበት ይታሰራል" እያልክ ስትበጠረቅ ብዙ ንፁሃን ጋዜጠኞች ፖለቲከኞች ያለወንጀላቸው በፈጠራ ክስ እና ምስክሮች እስር ቤት ሲታጎሩ ሲሰቃዩ እከሌ ለምን ታሰረ እያላችሁ እዬዬ አትበሉ መታሰር ያለበት ይታሰራል እያልክ ስትበጠረቅ እንኳንም አየኸው በፈጠራ ክስ ዜጎች እንዴት እንደሚንገላቱ ከራስህ ተማር👍🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 года назад

    አይዞህ፣እዳልክየ፣አላህይጠብቅህ፣በረታልን😘😘

  • @abby6h330
    @abby6h330 2 года назад

    እንኮን እግዚአብሄር ፈታህ የወንዜ ልጅ አይዞህ

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 года назад

    እንዳልክየ እንኩዋን በሰላም ወጣህ።

  • @yitayal2024
    @yitayal2024 2 года назад +2

    በጣም ይገርማል

  • @Sally-td5qb
    @Sally-td5qb 2 года назад

    እንዳክዬዬዬ.በጣም.ደሰቢሎኝ.በዳግሚ.ሰለ.አይክ/ምርጥ.ወንድማችን.ውድ.ኢትዮጵያ.ልጅ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 2 года назад

    እንኳን አልገደሉህ አገሩንልቀቀው ከባዶችናቸው

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ እኔ ደሞ ምላስህን ቆረጡት ብዬ ነበር

  • @zetewahedo2972
    @zetewahedo2972 2 года назад +21

    በጣም ይገርማል የዘንድሮው ነገር ለመናገር ይከብዳል እግዚአብሔር ታላቅ ነው እሱ ይሁንልክ ጥላ ከለላ 😍🙏 ሰላም ለሀገራችን እትዮጵያ 2015 የሰላም ያደርግልን እንዳልክዬ እምወድክ😍

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 года назад

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 года назад +1

    የልጂ አወቅ ናእ ቁናገርም ትሚርት እየወዘ ናው እኮ እግዚሐብሔር ክፊ ይጠብቅ ከናሞለ ቤታሰቦች ጋረ❤❤❤👏👌

  • @ዘሪቱቲዩብ
    @ዘሪቱቲዩብ 2 года назад

    ዋናዉ በሰላም መዉጣትህ ነወ እዳልክዬ ጉልበተኛ ብቻነወ የሚኖረወ ኢትዮጵያ ዉስጥ በጣም የማሳዝነወ

  • @selamawitgossa1035
    @selamawitgossa1035 2 года назад

    Endalek welcome back very happy to see you happy New Year brother

  • @user-bp1dx2us3h
    @user-bp1dx2us3h 2 года назад

    ምናልባት ያንተ መታሰር ያካባቢው ማፊያን አሰራር ለማጋለጥ ይሆናል አንተ ታዋቂ ስለሆንክ የሚሰሩትን ግፍ ማጋለጥ ችለሃል ስንቱ ላይ ግን ግፍ እንደፈፀሙ ቤት ይቁጠረው

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 года назад +6

    Welcome back brother, I’m glade you’re okay and back to your normal life . You have so much love ❤️

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 года назад

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

  • @faizamohammed6964
    @faizamohammed6964 2 года назад

    አብቹም እኮ ይህንን ስለሚያውቅ ነው ዳኞች ሌቦች ናቸው ያላቸው እንዳልክ ፈጣሪ እንኩዋን ለዚህ አበቃህ

  • @amanayele3733
    @amanayele3733 2 года назад

    እንዳልክዬ እንኳን ደስ አለህ በጣም ልቤ ተጨንቆ ነበረ አሁን ግን ደስታዬ ወደር የለውም ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ እና እውነቱን መናገርህን ቀጥል

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n 2 года назад

    እዳልክዬ ያገሬ ልጅ አይዞክ ባክ ለወሬ ቦታ አትስጥ ስላተ የሚዋጋ መዳንያለም አለ

  • @mesertabedthanks707
    @mesertabedthanks707 2 года назад +6

    እግዚአብሔር አምላክ ለዚህች ቀን ላደረሰን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን እንዳልክ እንኳን እደረሰህ ከነመላው ቤተሰብክ አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ፍቅሩን መተሳሰቡን አንድነቱን መቻቻሉን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጠን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አብዝቶ ይባርክ አሜን

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 2 года назад

      አዲስ አመትን አንድ ላይ ቤተሰብ ሆነን እናሳልፍ👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

  • @ሠእላም
    @ሠእላም Год назад

    እዴ አተን እሥርቤት የሚያደርጉትን የማያውቁ በአናት የነደደ ነው አንተላይ ክፋት ያሣዝናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @gddfds520
    @gddfds520 2 года назад +1

    አንተ ልጅ እራስህን ጠብቅ እንደመጣልህ አታውራ ሁሉንም በሆድህ ያዝ ኢትዩጵያ ላይ መደበቅ ነው ሚያዋጣው

  • @betelihemamare4345
    @betelihemamare4345 2 года назад +1

    አንዳልክዬ ሰላምህ ብዝት ይበል እንኩዋን ደና ሆንክልን የኔ አስተዋይ

  • @mekditube8905
    @mekditube8905 2 года назад +1

    እውነት በጣም ተርብሸ አዝኜ ነበር ለእውነት ለምቆም እግዚአብሔር ለ ክፍ አሳልፍ አይሰጥም ሁሉም ለበጎ ነው አንተን መሳዩችን ያብዛልን ለእውነት ሟች

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад

    አሁንም እንጠጥ እንጠጥ አትበል አይለቁህም ለቤተሰብህ ኑርላቸው ወንድም

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዳልኬ እንኳን ለዚህ እበቃህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው🙏🙏

  • @yeshimar7589
    @yeshimar7589 2 года назад

    ናፍቀህኝ ነበር እንኳን በሰላም ወጣህ አይዞህ

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    እዳልክ እኳን ሰላም መጣህ በጣም አዝኘ ነበር እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ተመስገን ክርስቲያን ይፈተናል ፈተናወች በቅድስት ድንግል ማሪያም በደስታ ይለወጣል 💐🌸

  • @tigilyiz5947
    @tigilyiz5947 2 года назад

    ከባህላዊ አባቶች የጋሞ አባቶችን እተማመናለሁ አከብራለሁ።።አስታራቂም ናቸው የጉራጌ አባቶችም እንዲሁ

  • @tiztalemma1707
    @tiztalemma1707 2 года назад

    ተጠንቀቅ የበለጥካቸው የመስላቸው ያገርህ ልጆች ነው ጠላቶችህ ተጠንቀቃቸው በተለይ ድርሹ የሚሏት ገጣታ

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d 2 года назад

    ግን እንካን ታሰርክ ምን ያክል እንደምንወድህ አውቀሃል ጠላቶችህም ያለ የህዝብ ፍቅር አይተው ደንግጠዋል እኔ በጣም ነው ማከብርህ በተለይ ለደቡቡ ህዝብ ያለህ ፍቅር