❤️በአንዳች አትጨነቅ❤️ "አዲስ ዝማሬ" 👉ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው 📍Zemari Engineer Tadewos Awugchew

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #ethiopia #mezmurorthodox #mezmur
    🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    በአንዳች አትጨነቅ ጌታ ቅርብ ነው
    ይህንን እወቅ
    በአንዳች አትጨነቅ (×2)
    ነጩን ጠጉርህን ጥቁር ለማድረግ
    አትችልም ፍጹም ቁመት ማሳደግ
    ያንተ መጨነቅ ትርፉ ምንድን ነው?
    ኃይልህ ደካማ አቅም ከሌለው
    ቀና ብለህ እይ የሰማዩን ወፍ
    ጠግቦ እንደሚያድር ከእግዚአብሔር መዳፍ
    ላንተ የሞተው ወርዶ ከሰማይ
    እንዴት ሊያሳጣህ የምድሩን ሲሳይ
    ስለ ምትበላው ስለ ምትለብሰው
    እንዳትጨነቅ ሁሉም ትርፍ ነው
    አስቀድመህ ሻ መንግስቱን ጽድቁን
    ስለሚጨምር የጎደለህን
    ሠርቶህ በአርአያው ፈጥሮህ በአምሳሉ
    እጅግ አብልጦ ከፍጥረት ሁሉ
    እንዴት ሊተውህ አንተን በዋዛ
    ሕይወቱን ሰጥቶ ለሕይወትህ ቤዛ
    ____________/Connect With Me On Social Media\____________
    ► Telegram:➜@ramapost
    ► Tiktok:➜@tadewos7
    ► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
    ► Instagram:➜@tadewosawugchew
    ==========================
    Please follow my channel guidelines when you join the conversation.
    1.On this channel you agree to be civil and respectful.
    2.You understand questions are welcomed,but not spammed.
    3.You understand to stick to the topic of the video or stream

Комментарии • 66

  • @saratesfa542
    @saratesfa542 5 месяцев назад +5

    አጥንት የሚያለመልመውን የመላክትን ዝማሬ ያሰማልን በእውነት እፁብ ድንቅ ዝማሬ❤❤❤

  • @simegntigneh4460
    @simegntigneh4460 5 месяцев назад

    ወንድማችን መላዕክተ ዝማሬን ያሰማልን፣ ዕድሜና ጤና ይስጥልን። ተስፋን የሚያለመልም ግሩም ዝማሬ ነው። በርታ!

  • @እምየእናቴማርያምየስደትስ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ መዝሙሮች ያፅናናል አብሶ ለኛ ለስደተኞች እህቶችህ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ🕊❤
    ያተ እኮ ይለያል መዝሙርህ ሁላ ለኛ ለስደተኞች 😢

  • @shsshhsgeh3593
    @shsshhsgeh3593 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamrita
    @selamrita 5 месяцев назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ታዴ❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 5 месяцев назад

    የእኛ መፅናኘ ወንድም አፅናናህኝ ጭቀት ሌገለኝ ነዉ ሞት ዬሻለኝ. ነበረ ይሄ መዝሙር ስሰማ ጭቀቴ አፅናናኝ ፀጋ ያብዛል ወንድሜ 😢😢😢

  • @munaygebru8319
    @munaygebru8319 5 месяцев назад

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🤲🤲

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን❤❤❤

  • @ተስፋቲዩብ-ቨ9ኰ
    @ተስፋቲዩብ-ቨ9ኰ Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን😍😍

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 5 месяцев назад

    Wndmachin Egziabhre bbetu yatnahi tebark zerhi yelemlem::

  • @SimretAyalewu-sj7do
    @SimretAyalewu-sj7do 5 месяцев назад

    የኔ ወድም የምዘምርላቸዉዐድግል ከነ ልጇ ይጠብቁሆ ያተን መዝሙር ስሠማ ያስለቅሰኛል

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @salubac7649
    @salubac7649 5 месяцев назад

    Amen Amen Amen yezimare melhekiti yasemalign wodemachgn tade ewuneti new atiti yemiyalmelime mezimure new ❤❤❤

  • @alemsise6833
    @alemsise6833 5 месяцев назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @ወለተሥላሴ-የ4ሰ
    @ወለተሥላሴ-የ4ሰ 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
    @ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ 5 месяцев назад +1

    አጥንትን የሚያለመልውን የመላዕክትን ጥዑመ ዜማ ያሰማልን አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @GgRrg-g7u
    @GgRrg-g7u Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 5 месяцев назад

    በርታልን ወንድማችን ጠዋት ማታ እምታባርከን ነህ እኔ አንተ ዮቲብ ነው የቤቴክርስትያንን ስርዓት ያወኩ በጣምም ተበርኬአለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር አምላክ ቤቱ ያፅናህ ያቆይህ❤❤❤❤❤

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ❤

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 5 месяцев назад

    ጥዑም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ታዴ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @zinawtsegay1621
    @zinawtsegay1621 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤💔😭😭🙏ታዴ ክፉ ኣይንካህ

  • @tihitinnashgeda1052
    @tihitinnashgeda1052 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn 5 месяцев назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 5 месяцев назад +1

    በአንዳች አትጨነቅ ጌታ ቅርብ ነው (2) ይሄንን እወቅ .......❤🙏 እውነት ነው ታዴዋ የእኛ እንቁ ❤ በአንዳች አትጨነቅ .........ወንጌል በዝማሬ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በሰማነው ዝማሬ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒ ዓለም ነፍሳችንን ከስጋችን ያስታርቅልን 😢😢🙏 ለዝማሬዎችህ የንሰሀ መግቢያ ደወል ብዬ ስም ሰጥቻቸዋለሁ ❤❤❤😢😢👂🔔🙏

  • @ddhdh-dg3zx
    @ddhdh-dg3zx 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @LiyaLiyu-s5z
    @LiyaLiyu-s5z 5 месяцев назад

    ወድማችን እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናክ 🙏🙏♥♥♥♥♥♥♥🙏🙏

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 5 месяцев назад

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @smret5569
    @smret5569 5 месяцев назад +1

    በአንዳች አትጨነቅ ጌታ ቅርብ ነው ይህንን እወቅ በአንዳች አትጨነቅ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 5 месяцев назад

    በጣም ውስጥን የሚያድስ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን በእድሜ በጤነ ያኑርልን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን❤️❤️❤️❤️ ✝️💒🙏

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 5 месяцев назад

    ዝማሪመልክ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይበርክልህ እድሜናጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @Geni2341
    @Geni2341 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ልብ የምያሳርፍ ዝማሬ🙏❤️💔😭

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 5 месяцев назад

    በእወነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 5 месяцев назад

    Eiunt new geta krbinew❤❤❤❤❤❤❤ rjem eidmey ktena ystlen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BietisolomonBieti-oi1lk
    @BietisolomonBieti-oi1lk 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእኛ ዕንቁ አጥንት የሚያለመልም ልብ የሚረሰርሰ ድንቅ ዝማሬ ረጋ ካለ ድምጽ ጋር ዝማሬዎችሁሉ ሰብከት ናቸዉ ቃለሕይወት ያሰማልን ታዴዋ

  • @RTRayan-b2o
    @RTRayan-b2o 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @zemariabirihamtufatube
    @zemariabirihamtufatube 5 месяцев назад

    ተባረክ

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 5 месяцев назад

    Amen amen amen 🙏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @meseretdessalgn6866
    @meseretdessalgn6866 4 месяца назад

    Amen

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 5 месяцев назад

    ❤❤

  • @helenisaak9166
    @helenisaak9166 2 месяца назад

    ❤❤❤ amem

  • @yesharggetenet4413
    @yesharggetenet4413 5 месяцев назад +1

    welete hiwot nebs yimar belulign eski. Ehite rasuan atifita techenikalehu enes💔😭😭😭

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 5 месяцев назад

      የእህትሽን ነብስ ፈጣሪያችን ይማርልን። አንችንም እግዚአብሔር ያፅናሽ።

    • @yesharggetenet4413
      @yesharggetenet4413 5 месяцев назад

      @@simegntigneh4460 Amen ehitalem❤️

    • @tadewos23
      @tadewos23  5 месяцев назад

      ወይ እኔ 😭 ነፍስ ይማርልን

    • @yesharggetenet4413
      @yesharggetenet4413 5 месяцев назад

      @@tadewos23 Amen ameseginalehu ❤️

    • @fikrtegesite9726
      @fikrtegesite9726 5 месяцев назад

      ኡፍፍፍ 😥😥😭💔 እግዚአብሔር ነፍሷን በሰላም ያሳርፍልን ላንቺም መፅናናትን ያድልልን እህታችን 🙏🙏🙏

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💐

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 5 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታዲዬ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው በርታልኝ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 5 месяцев назад

    Temsgen amilk

  • @beshadub2339
    @beshadub2339 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏⛪🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌹

  • @Kidistኢትዮጵያ
    @Kidistኢትዮጵያ 5 месяцев назад

    አካውንት ላኩልኝ

  • @webet2273
    @webet2273 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsefKasech
    @AsefKasech 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @Azu-n5u
    @Azu-n5u 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤