🛑

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 73

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21  Год назад

    እንኳን ለቅዱሳን 200ው ሊቃውንት (በኤፌሶን የተሰበሰቡ)፣ ለቅዱስ ቄርሎስ ዓምደ ሃይማኖት፣ ለጻድቅ ንጉሥ ቴዎዶስዮስ፣ ለቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት፣ ለቅዱሳን ኢያቄም ወሐና፣ እንዲኹም ለቅዱስ ኢሳይያስ ነቢይ ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ 🙏
    🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
    ዳግመኛም ዛሬ መስከረም 12 ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት፣ ቅዱስ ላሊበላ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮጵያ)፣ ቅዱስ ማቴዎስ ሐዋርያ፣ ቅዱስ ድሜጥሮስ፣ ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ፣ ቅዱስ ቴዎድሮስ ምሥራቃዊ (ሰማዕት)፣ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ፣ እንዲኹም አቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው 🙏🙏🙏
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    🙏አርኬ ዘሊቁ አርከ ሥሉስ🙏
    ✨“ሰላም ለምቅዋምከ ዘልዑል ማዕረጋ÷
    እምቅዋመ አእላፍ እንግልጋ÷
    ሚካኤል መንፈስ ዘእንበለ ሥጋ÷
    ታድኅን ዘተመንደበ ለማዕከለ ባሕር እምጹጋ÷
    ወለእለ በበድው ትባልሕ በጸጋ፡፡”
    😇😇😇
    ✨የዕለቱ የማኅሌት ምስባክ፡- “ሐለዩ ወነበቡ ከንቶ÷ ወነበቡ ዓመጻ ውስተ አርያም÷ ወአንበሩ ውስተ ሰማይ አፉሆሙ፡፡” መዝሙር 72 ÷ 8፤ የሚነበበው ወንጌል ማቴ 13 ÷ 24 - 44
    😇😇😇
    ✨የዕለቱ የቅዳሴ ምስባክ፡- “ይትዐየን መልአከ እግዚአብሔር ዐውዶሙ÷ ለእለ ይፈርህዎ ወያድኅኖሙ÷ ጠዐሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር፡፡” መዝሙር 33 ÷ 7 - 8፤ የሚነበቡት መልእክታት 1ኛ ቆሮ 5 ÷ 3 - 11፤ ይሁዳ 1 ÷ 9 - 20፤ የሐ.ሥራ 20 ÷ 28 - 31፤ የሚነበበው ወንጌል ማቴ 18 ÷ 15 - 19 የሚቀደሰው ቅዳሴ ደግሞ ቅዳሴ ቄርሎስ ነው፡፡
    አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን 🤲 አሜን!
    🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌼🌼🌼

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልል እልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ጠይጠብቅልን ሰላም ፍቅር አንድነት እና መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን

  • @mikelabbaakoo
    @mikelabbaakoo Год назад

    Waqqayoo sagalee jirenyaa sii Yaa dhagesisuu ebbifamii ✅🥰
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በረከታቹሁ ይድረሰን

  • @burtetube
    @burtetube Год назад

    Amen amen amen 🙏 waqqaayoo sagalee jirenyaa siin haa dhagesisuu Eeleleleellleeleelelelellelele 👏👏👏💒❤

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 Год назад +1

    እግዚአብሔር እየሆነ ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ለሙሉ ሰገነቱ ሁን ሰላም ሁን ሰላም ሁሉም አልጋ ላይ የሚያደረገውን የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይእልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️

  • @mesimekdi
    @mesimekdi Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 Год назад

    Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo sagalee jireenyaa sin dhagasuu kodee umrii dheeradhu kodee ebbifama Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen🎉❤

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Год назад

    እሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልል የዝማሬው ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል ተራዳይነት አይለየን

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 Год назад

    Amen amen amen enqan abro adersn elllllllllllllllll ellllllllllllllll ellllllllll ellllllll amen le zemariw zemare melakiti yasemalen agerchin selm fikir adenet yistrn❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ደሴ
    @ደሴ Год назад

    ሰለም ሰለም ይሁን ለቅድሰን በሙሉ ክብር ክብር ለጌታችን ይሁን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰለምሰለምይሁንለቅድሰንበሙሉክብርክብርለጌታችንይሁንአሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @helenlalibelatube
    @helenlalibelatube Год назад

    ቃለ ሄወት ያሠማልያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እመቤቴ ወላዲት አምላክ ትጠብቃችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሁሉምነገር ለበጎነው ሠለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እውቀትንበነፃYouTUbe21

    ስለ ፍፁም ምልጃው ለኔ ግን ይለያል መላኩ ሚካኤል ስለው ደስ ይለኛል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ በያለንበት ይጠብቀን👏👏👏👏👏👏👏

  • @ማዕዶትቲዩብ
    @ማዕዶትቲዩብ Год назад

    Amen amen kalehiwetn kalebereketn yasemaln ehtachin bewunet kidus mekael bemengedachin hulu yitebken betam des yemil gize neberen kidase malet yebetekrstiannachin yemechereshawu tselot malet new enam betam new yemnamesegnewu silastelalefshiln kibrr belyilgn egziabhwr kanchi gar hin sew yadrgen medehanialem ❤❤

  • @ensratube
    @ensratube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልአጥንትን የሚያለመልም መንፈስን የሚያድስ ጥዑም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን❤❤

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Год назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሠሺ አጀረሳቾሁ የተዋህጆ ልጀጆች
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አልልል ዝማሬ መላእክት።ያሠማልን።በያለንበትይጠብን ሠላም ፌቅርአድነት ይስጠን

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ሰላም ለዚ ቻናል ባለቤትና ተከታይ ሁሉ ይሁን እንኳን ደና መጣሽልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያኑረን የሰላም የፍቅርና የአንድነት አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን ሀገራችንኝ ይጠብቅልን

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer Год назад

    Ezgeber yemesegen selamesh yebezaling enkan dane metesh yene mar amen amen amen zamari maliket yesemelen tsegewun yebezelachu ezgeber amalka hagerichan selam aderigelen

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 Год назад

    Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo nagaa tokkumma fi jaalala yaa bayyatu waqayyoo sagalee jireenyaa sin dhagasuu kodee umrii dheeradhu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fasiga
    @fasiga Год назад

    Waaqayyoo sagalee jireenyaa isiin haa dhagesisuu, waaqayyoo isiin haa ebbisuu Waaqayyoo jaajajilaa hangaa dhumatii mantaa keenyaa cimnee akka dhabanu waaqayyoo nuu haa gargaruu, bayyee dasii namaa jedhaa jaabbadhaa 👏🏻👏🏻👏🏻💐💐💐💐❤❤

  • @hktube1507
    @hktube1507 Год назад

    Bagaa nagaan dhuftee qalii namaa nagaanifii hararii waqayyoo manaa kanafii haa ta'uu Ashamaa harkaa funee jiraa Ameen Ameen Ameen elelelelelel waqayyoo sagalee jirenyaa sa haa dhagesisuu ebbifamii ❤❤❤❤❤

  • @NanyeTube-io5gk
    @NanyeTube-io5gk Год назад

    ሰላምሽ በክርስቶስ የበዛ ይሁን ውዴ እንኳን በደህና መጣሽ እግዚብሄር ይመስገን ለዚህ ቀን ላደረሰን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 Год назад

    selam selam enkan dehna metash wode dese mile koyita nebren enamsegnalen baleshbet fetari yetbekesh yena konjo❤❤❤❤

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 Год назад

    Selam lench yihun wude Enkuan beselam metash Amen Amen Amen zemare malkt yaseman fetari Agerachn selam yadergilen legnam feker yisten

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t12 Год назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ሰላም አንድነት ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሆን የነበረን ቆይታ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ደስ የሚል ነው በርቺ በጣም ያምራል አሜን አሜን እልልልልል🎉🎉

  • @eyutlahuna
    @eyutlahuna Год назад

    ሰላም ሰላም እህታችን እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ምስጋናነው ሼር ያደርግሽልን ለዘመሪያን ዚማሬ መላእክት ያሰማልን የምስጋና ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላም ለሀገራችን ለህዚባችን ለወገናችን ፈቅር አድነት መተሳሰብ ያድልልን እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @Hawiiofficial
    @Hawiiofficial Год назад

    Naga waqqayoo mana kanaf haa tahuu baredduu koo baga nagayaa dhuftee wow baga guyyaa qulquluu Mikael gessaan walluman genyee ❤❤❤

  • @ETENESH
    @ETENESH Год назад

    ቃላ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናን አሜን እኛም የሰማነዉን በልቦናችንያሳድርብን በቤቱ ያፅናን ተዋህዶ ለዘለላም ትኑር አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Год назад

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ በሙሉ በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ውዴ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ በቀጣይ በአድስ ነገር እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Astertube23
    @Astertube23 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጣሽጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያከፈልሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን

  • @abebutube
    @abebutube Год назад

    እልልልልልልልል መላይክትን ያሰማልን በእውነት በጣም አሪፍፍፍ ዝማሬ ነው ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን🎉የኔ ውድ በሌላ ቪዲዮ እስከምትመጪይ ድረስ በጉጉት እንጠብቃለን ሁለየም አሪፍፍ የሆነ ነገር ሰውን የሚያዝናና ተቀባይነት ያለው
    ቪዲዮ መሆን አለበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለችበት ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን በርቺልኝ

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 Год назад

    ኤግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ሆኑ ፈጣሪ በቸርነቱ ያጠፋልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላማቸውን የወደቀባቸው ተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ያደረጋቸው የሰላም ያድርግልን አሜን ፍቅርን መተሳሰብን መከባበርን ያስችላል ሰላም ለአገራችን ለኢትዮጵያ የሆነ

  • @yohannatube
    @yohannatube Год назад

    Yehulavhin fetarina geta gezi amlak Hulu behulu yehonelin egzihabher yimesgen hagerachin selam yadirgilin fikir andinet yisten
    Enyanim beyalenibet yitebiken , esu egzihabher bichawin bezufanu yalew alfana onega new

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 Год назад

    Ellelelellele
    Ellelellellelle
    Eeellelllellelle
    Waaqayyoo sagallee jireenyaa siin haa dhaaggeesissuu ebbiifamaa hundumtii keessaan iyyuu ebbiifamaa ❤❤❤❤

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. Год назад

    Amen Amen Amen 🇪🇹🙏💕 emuaaa wowww Baxami yamerle salami Selma Selma new yene wudi Ethiopia yzenale tenure sirash daselea videos Baxami daselea barchee weddd

  • @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ

    ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ጤና ይስጥልይ እሕታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዝማሬመላይክትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልፀጋውን ያብዛልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤👏👏👏👏

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 Год назад

    Ameen ameen ameen farsaa ergamoota si ha dhagessisuu dhaltuu motummasa isaa sin ha tasisuu basisaa ebbifammaa kanumaa calaa kennaa isaa siifi haa bayyisuu 💓💓👏👏👏

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube Год назад

    Agzbher yamsgan amen amen amen qal Hiyota qal brkat yasmaln mehamrachn ysemanwan qdus qalun belbonachn yasadrban amen hulachum baylchubat selamchu ybzaa

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ Год назад

    ሠላም ሠላም የምወድሽ እሄቴ አንኳን ደህና መጣሽና ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ሠላም የምወድሽ እልቴ አንኳን ደህና መጣሽልኝ ስለመጣሽና ስላየውሽ ደስ ብ አሜን አሜንንን ቃለህወት የሠማልንንን አባታቼንንን ቅድስት አገራችንንን ሠላሟኔ ይመሕስልንንን

  • @AsnuTube
    @AsnuTube Год назад

    Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen elelelelelelelelele elelelelelelelelele sagalee jireenya sin yaa dhagesisuu waqayoon ❤❤😂

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf Год назад

    ሐመረ ኖህ ሚዲያ እንኳን ሠላም መጣሽ ሠላም ሠላም ብያለሁ ውድ በሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ሠላም ለሀገራችን ይሁን ያረብብብ💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ Год назад

    ሠላምሠላምሠላም ለዝህ ቤት ሁላችንም ሠላምሠላምሠላም ተብያለሁ አው ለሀገራችን ሠላምሠላምሠላም እዲሆንልን ወደፈጣሪያችንንን እንጠቃ በርችልንቀጣይእጠብቃለንንን

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 Год назад

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏 waqayyoon sagalee bara baraa siha dhagesisu 🙏 ebifamii waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu 🙏 ❤

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 Год назад

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami dhugaa dhuguma Waqayyo gooftaan Sagalee jireenyaa isiin yaa dhagesisu Ebbifama waqayyo Mana isaa kessati isini haa dhagesisu brs kenyaa

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 Год назад +1

    Wud ehtopawuyan balachihubet selammachihu yibezaleg ehtachin enkan selam metash yarebi ewu selam yemenehonebet Ken nafeken bewunetu esekemeche direse newu edezih tehuno

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 Год назад

    Llelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelwllwwlelelelelelleelelelelelelelelelelelellelelelelellelelelleelleelleleleelelleleelelzemare melakmi yasemalen yene wudee. Selami le agerchen elelwlelelelelelelelellelelelelelelelelelelelelel

  • @margitudejene3910
    @margitudejene3910 Год назад

    Baga nagan dhuftee ana dhufu nagan naga caluu sifi haabayatuu biyaa kenyaa fi araraa isaa haabusuu waqayoon ameen ❤

  • @Aminasters
    @Aminasters Год назад

    selam selam baga nagan dhufee qalii
    bakajirtutiii naga tayii kabajama kenya
    naga siif hawaa ❤❤❤❤❤

  • @feyisemengistu
    @feyisemengistu Год назад

    Nageenyii fi jaalali waaqayyoo sif baayatu baga nagaa dhufte qashtii koo dhugaa baayee namatti tolaa yaada gariidha nuuf qoode jaabadhu waaqayyoo sagalee jireenya Barabara saa dhageechisu

  • @የገንየዩቱብYegnyeutbe

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣችሁ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነት ከምድራችን ይጥፋ ሁላችሁም በያላችሁበት ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Год назад

    የክርስቶስ ሰላም ያብዘልን ውድ ቤተሰብ እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልካምንት ያሰማልን እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ሀገር ሰላም ስሆን ነው ደስ ምልን እግዚአብሔር ሰላም ይላኪልን ❤⛪❤️🤲👏👏👏

  • @hawabrand
    @hawabrand Год назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ 🎉🎉በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን
    ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን
    ሰላምፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን

  • @FoZlTube-cq1ci
    @FoZlTube-cq1ci Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት እኵን ሰላም መጣሽ ውደ ሰላም ፍቅር አድነት ለእናት ሀገራችን አሚንንን ያረብብብብ እናመሰግን አለን ውደ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚንንን🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @Azeb1
    @Azeb1 Год назад

    selam fikir anedenat yadeln fetari melekam ysera zemen yadelen fetarr melekam sera ywenelesh metsaseb yadelen ellllllll zemari melakit yasemalen ❤❤❤

  • @hayu18
    @hayu18 Год назад

    ሰላም እንዴት አመሻችሁ ውዴ እንኩዋን ደህና ቆየሽን ባለሽበት ሁሉ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ ለሀገራችን ሰላም አንድነትን ፍቅርን ሰላሙን ይመልስልን ስቃይ መከራ በቃችሁ ይበለን አንድ ያርገን አይለየን

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz Год назад

    እግዝአብሔር ይመስገን ውድ ቤተሰብ የክርትና እምነት የሆናቹ እኳን አደረሳቹ እልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Hayubeauty
    @Hayubeauty Год назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን
    ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን
    ሰላምፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን❤❤

  • @kassahunfikadu8579
    @kassahunfikadu8579 Год назад

    ሰላም🎉❤😊እዚህ ቤቶች እንደምናችሁ እንኳንም ሰላም መጣችሁ እየሰራችሁ ይላችሁትን ስራ አይቻለሁ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሊበረታታም የሚገባ ስራ ነው ውደኋላ እንዳትሉ በዚሁ ቀጥሉ በርቱ🎉❤

  • @kemir264
    @kemir264 Год назад

    ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንደምን አላችሁ በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበል ልብ እያልኩ ተመኘሁ አላህ ሀገራችንን ስላም ያርግልንእንዲሁም ህዝባችንንም

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 Год назад

    _ያሚ ያሚ🌹የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ፀባይ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎሮቤት ነው እናመሰግናለን_
    _እኛ ሀበሾች እኮ ምንም የሚያቅተን ነገር የለም አንዴ ካየን ሁሉንም አሳምረን ነው እምንሰራው👏🏻_
    _እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን_🌹🌺

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 Год назад

    enkane aderesachu lekeduse mekaele yetewaedo ortodoxe emenate teketaye yeonachu bemulu lezemarew zemare qaleyewaten yasemalene eeeeeeeeeeeellllllllllllllleeeeeeeeeee..................👏👏👏👏👏👏🔦🔦🔦🔦🔦🌺🌺🌺🌹🌹🌼🌼🌿🌿🍮💐💐💐eeeeeellllllleeeeeeee........👏👏👏👏🔦🔦🔦

  • @Asafaayoutube4724
    @Asafaayoutube4724 Год назад

    Selam Eeleleleleeleleleleleleelleleelel faaruu ergamotaa sin yaa dhagechisuu Ameen qulqullu mika.eel hundaa kenyaa yaaeguu galataa waqqyyoo kana yerk kana nuu gahee Ameen ELELELLLLLLLLLLLLLELLLELEL😢😢

  • @wudatube7098
    @wudatube7098 Год назад

    ሰላም ምላም እንደምን ቆየሽኝ እንኳን ደህና መጣሸ ጤና ፍቅር ደሰታ ለኢትዮጽያ ሀገሬ የሁን ፍትህ በግፍ በሰር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢😢😢 ፍትህ ላጡ ወግኖቻችን

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube Год назад

    ሁሉም ሰዎች እና በጦርነት ወይም ለማሰገኘት የደረሰውን የሚያስችለን አይደለም በመተባበር ቸርነትና አዳኝነት በዛሬው ቀን የት ላይ ነው ያለው

  • @almaziisalalee32
    @almaziisalalee32 Год назад

    Nageenyii waaqayoo manaa Kanaa haa Taa uu Sagalee jireenyaa sii haa dhagechisuu manaa isaa keessaa sii haa Bulchuu Barsisaa keenyaa umurii Tajajilaa keessani sinifi haa dheresuu

  • @adanchyoutube8950
    @adanchyoutube8950 Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ዓለም ደረጃ ሰላም ፍቅር ጤና አንድነት ለሃገራችን ይቶቢያ ውያን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ፍቅሩን አንድነቱን መተሳሰብ መከባበር ይስጣቸው❤😅❤❤❤❤

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Год назад

    Egezabeher yemesegin enkuan Dana metashi ehiti selamleshi yebeza ewunet betam desi yemele koyeta neber ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll 🥰🌹🥰🌹🥰🌹🥰🌹🥰🌹🥰🌹🥰🌹🥰🌹🙏

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 Год назад

    Salam Salam ukanii dasii maxashee itachenii dasii yelalee qoyetaa nabaranii Salam lagarachenii adenatii yamaxalenee faxarii Salam yawuredelenii Salam balenibatii barachii Amen Amen Amen 👏 🙏

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala Год назад

    Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo nagaa tokkumma fi jaalala yaa bayyatu waqayyoo sagalee jireenyaa sin dhagasuu kodee umrii dheeradhu ❤❤❤🎉🎉🎉